No video

ፍቅረኛውን አስተዋውቆ ‘ዳሪኝ’ ብሎኝ ነበር። አድኑኝ! አድኑኝ! እያለ ሲማፀን ሰሚ አጣ Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 486,386

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Affiliate-Marketing #Cars #Money

Пікірлер: 2 300
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
የሳላህዲንን እናት ለማግኘት በ+251-932-265-695 ይደውሉ!
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
👍
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 2 жыл бұрын
እሺ Eyoha Media እናመሰግናለን 🙏 አንጄቴን ነው የበላችው ቀጥራን ሳሰብ ነበር የኔ እናት በምን ቃል ትፅናና ይሆን😭
@jamilaj2505
@jamilaj2505 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ሰብር ይስጣቹ እሱነም አላህ የጀነት ይበለው ያማል
@asefuayelwe5490
@asefuayelwe5490 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭offf.rip rest in pic.!!!!
@asefuayelwe5490
@asefuayelwe5490 2 жыл бұрын
Enllalh enrgon laekma alla gent fardos yewafkow.allhe yesbrkom 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 2 жыл бұрын
አላህ የጀነት ሙሺራ ያዲርገው መስተንግዶውን ፈርዶስ ያድርግለት።ቤተሰቦቹን አላህ ሶብር ይስጣችሁ ከባዲ ነው ብርታቱን አላህ ይስጣችሁ
@Zuzu5149
@Zuzu5149 2 жыл бұрын
አሚን አላህ ይወፍቀው አይ አገርናፈቀኝ የምለው ወላሂ ጠላሁት ሀገሬን ምን ሀገር አለን
@fmmsm2836
@fmmsm2836 2 жыл бұрын
@@Zuzu5149 ነበር ተሰበረ!!! 😥
@Zuzu5149
@Zuzu5149 2 жыл бұрын
@@fmmsm2836 ወላሂ በነበር ቀረ
@fitsumkelati8552
@fitsumkelati8552 2 жыл бұрын
ዘኒት የመስኖ ልጅ የአላህ ባርያ በገነት ነው እንዴ የምትኖሪው? አገሬ አስጠላኝ የምትይው ከኢትዮጵያ የተሻለ አገር በሚባለውም አሜሪካ በየደቂቃው ወንጀል (ግድያ) ይፈፀማልና በሀገርሽ አትማረሪ በጎ በጎውን ተመኝላት
@Zuzu5149
@Zuzu5149 2 жыл бұрын
@@fitsumkelati8552 እኔ ሀገሬን እወዳለሁ ነገር ግን እሚሆነው ነገር አያስጠላም እዴ በየቀኑ ሰው እኮ መሠለኝ አየረገፈ ያለው የምኖርበት የሰው ሀገር ቢሆንም የሰው ሞት እደኛ ሀገር የረከሰበት አይደለም አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@peaceandlove684
@peaceandlove684 2 жыл бұрын
ወይ የኔ እህት ንግግርሽን በጣም ልብ ይነካል። አላህ ጀነት ላንቺና ለቤተሰብና ወዳጆቹን ሰብርን ኢማን ያፍስስላቹህ💔💔😭😭😔😔
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዴዋ
@santaw5392
@santaw5392 2 жыл бұрын
🌰🔴🤺🍎Those killers live around Addis Ababa in Oromia region and work for the government. I DON'T ask the government, but the Ethiopian people must wake up and take action on those EXTREMIST OROMOS. 🌰🌰
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 жыл бұрын
Behazen seat demirign kenishin yemitilu ras wedadoch mastewalin libona yistachu
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬዬዬ😭😭😭 አረረ እነዚህን ሰው በላ አውሬ አንድ በላቸው😭😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችው😭😭
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 2 жыл бұрын
ጨለማ ግቡ የዚችን እናት ሀዘን በቤታችሁ ይግባ አሁን ምን ተጠቀማቹ እናንተ አውሬዎች በሉት 😭😭😭😭😭😭
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 2 жыл бұрын
ቢሞቱ ይሻላቸዋል ቢሞቱ
@mdmd7627
@mdmd7627 2 жыл бұрын
ከንፈር ከመምጠጥ እና እምባ ከመርጨት ውጪ ምንም ምርጫ የለንም 🥺🥺🥺ኢትዮ ፍትህ ፍርድ የለም በቃ እህህህ ማለት ነው ።ነብስ ይማር
@abdiborutube9151
@abdiborutube9151 2 жыл бұрын
ማዘርዬ አንጀቴ ተላወሰ! ፈጣሪ መጽጽናናቱን ይስጣችሁ! ደፋ ቀና ብለው ኑሮን ለማሸነፍ የሚለፉትን ህይወት የምትቀጥፉ የእናቶች እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ!!
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Amen amen
@marthahenos5441
@marthahenos5441 2 жыл бұрын
Amen 😭
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
😭😭እግዚአብሔር ያፅናናቹ ሌላ ምን ይባላል, ጌታ ሆይ ይይቅር በለን የኢትዮጵያ እናቶች እንባ አብስ በቃቹ በለን.😭
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
አሜን ጉርፍ ሆኖይውሰዳቸው
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v 2 жыл бұрын
አሚን
@msMekides2215
@msMekides2215 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን ይሰጣችሁ አይ ኢትዮጵያ ህዝቦችሽአለቁ በተወለዱበት ሀገር ለሥራ ወጥቶ በዛው መቅረት
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 2 жыл бұрын
ገዳዮች! መቼም ቢሆን መጨረሻችሁ አያምርም የእሱ ደም እየጮኸ ሰላም እና እረፍት የነሳችኃል!!! ለቤተሰቦቹ እግዛብሔር መጽናናቱን አብዝቶ ይስጣችሁ 😭😭😭😭
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@azebyohannes2829
@azebyohannes2829 2 жыл бұрын
Azeb Yohannes
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ወላሂ አዎ መስሏቸዋል
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ቴዲ ቡናማውም አመት አለፈው ካለ ፍትህ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ወንድማችን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
የቴዲ ለፓለቲካ ትርፍ ነው ግን ይሄንን ምሥኪን ደሀ ለምን? 😭
@Ethio595
@Ethio595 2 жыл бұрын
Teddy zerre merto sesadeb nw..yetekechew 😂!
@slemadoha123
@slemadoha123 2 жыл бұрын
አረ ኢትዮጵያ ምን ይሻላል ልጅቸሺ አለቆ ወይኔ አገሬ ፈራሁ በቃ እኛ ሰዳተኝቸ ሞታቸንም ቅብረቻንም በሰወ ሀገር ተመኝሁ ሀገራቸን ለመግባት ፈራን እግዚወ መሀረና ክረሰቶሰ😭😭😭😭😭
@alemteka3149
@alemteka3149 2 жыл бұрын
@@Ethio595 ማንን ሰደበ እና ቢሳደብስ ይገደላል ወይ ።ቴዲን የገደሉት ናቸው ሳልሀዲንን የገደሉት ።እንደማይያዙ ስላወቁ ።
@Ethio595
@Ethio595 2 жыл бұрын
@@alemteka3149 @ megedelun baldegefem…we all need respect each other!
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑረው ኡሚ ሀያቲ አላህ ሶብሩንይስጥሽ 😭😭😭😭😭እህህህህህ መላቤተሰቦቹ አላህ ሶብሩንይስጣችሁ
@user-zt6pm3hn8o
@user-zt6pm3hn8o 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ ልቤ አዘነልሽ በጣም ሀዘንሽ ላይ ሆነሽ የእኔ ልጅ በቃ ጠፋ ሌላ እናት እንደኔ አትዘን አትጎዳ በለሽ ለሌላ እናቶች የሳየሽው መልካምነት ልቤን የበለጠ ሰበረው አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል ::
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 жыл бұрын
አላህየ መፅናናቱን ይስጣችሁ ኡፍፍፍ ወንድሜ አቤት የኛ ሀገር ግፍ እንዳው ከምን አይነት የጭካኔ ጥግ ተፈጠርን
@hermelagethew5285
@hermelagethew5285 2 жыл бұрын
mengeset yelalbet ager ysew lij weto yemaygbabet geza nebes nemar
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@hermelagethew5285 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዴዋ
@selamselamteshome8809
@selamselamteshome8809 2 жыл бұрын
በጣም ያሳስናል ከዚህ በፊትም እንደዚ እየተባለ የስንቱ ወጣት ህይወት ተቀጠፈ አምላኬ እባክ ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቹዋን ጠብቅልን ወንድሜ ነብስ ይማር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ምንሁኑንወ።አይሀገራችን
@hgdch976
@hgdch976 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv 2 жыл бұрын
Nabsyemar
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
እባካችሁ፤ገዳወቹ፤ቴyዘወ፤yገደሉ፤ለሌላዉ፤ትምህርት፤እዲሆን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
አገራችን፤ምንህግ፤አለ
@abigale2543
@abigale2543 2 жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም በወገቧ መቀነት ትዳብሳችሁ በለበሰችው ልብስ እቅፍ ታርግልኝ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጽናቱንይስጣችሁ በጣም ልብ ያማል እግዚአብሔር ብርታትና ጉልበት ይሁናችሁ ነብስ ይማርልን ገዳዮች አምላክ ይፍረድባችሁ እናንተ አረመኔዎች በሰው ደም የምትኖሩ ወየውላችሁ።
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
እናት ደክማ ለፍታ አሳድጋ ፌሬዋን ልታይ ስትል ልፍቱአን መና ማስቀረት መልካም መልካም ልጆችን እየመረጡ በሉአቸውኮ 😭😭😭 አይ አይገራችን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዴ
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 жыл бұрын
በጣም
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ኧረ ጌታ ሆይ እባክህ እባክህ ፍረድልን ኧረ የእጆችህ ስራዎች በአረመኔዎች በአይሁዶች አለቁብህ 😭😭 የፈርዳል የድንግል ማርያም ልጅ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ☝️
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ ወንድማችን ለወዳጅ ዘመዶቹ አላህ ይሶብራችሁ ዘንድሮስ ፈራሁ በማየው በምሰማው ያረቢ ሰላም አውርድልን ለጨካኞችም ልቦና ስጣቸው የወንድማችንን ሀቅ አውጣለት ሞት ለገዳይ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋበቅንነትዋ
@bettyt9714
@bettyt9714 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የሚይሳዝነው ፈጣሪ ነፍህን ከደጋጉቹ ጋር ያርግልህ ,ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 2 жыл бұрын
ለማይት የምትሳሽለትን ልጅሽን ገደሉብሽ 😭😭😭 አላህ ሶብር ይስጥሽ ያረቢቢ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ወጥቶ መመለስ ቀረ ነፍስ ይማር ወንድማችን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ኦፍፍፍ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭
@user-io8wm9us5c
@user-io8wm9us5c 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ምንሁኑንወ።ይሙትወ
@meselechhaile7146
@meselechhaile7146 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-io8wm9us5c ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@meselechhaile7146 ደምሪኝውዴዋ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
የአላህ የተወለድኩባት አገሬን ፈራዋት እንዴት እንሁን ዘመድ ወገን እየናፈቀን አገራችን ላይ የምናየው የምንሰማው ያስፈራናል ምን እንሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hv5lw6tq6v
@user-hv5lw6tq6v 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ምን ልበል 😢😢😢😢
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
Betam
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 2 жыл бұрын
@@zamzamzamzam7194 በጣሞአሳዛኚሞት.ነፎሱንበገነትያኑራት
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-hv5lw6tq6v ደምሪኝውዴዋ
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፅናቱ ይስጣቹ ነብሱ ባፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭ገዳዮች ከህግ ቅጣት የህሊና ቅጣት ይብሳል✍️👌
@fikresalammiss526
@fikresalammiss526 2 жыл бұрын
😭😭😭😭በጣም ያማል አንድ ፍሬ ልጅ የኔናት ልፋትሽ ከንቱሆነ ለሠላዲን ፍትህ ያሥፈልጋል አምላክ ነፍሡን በገነት ያሣርፈው በውነት ያማል
@masertznebe5264
@masertznebe5264 2 жыл бұрын
ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ከባድ ነው ያሳዝናል ምን ዘመን ላይ ደረንስን ፈጣሪ ምህረቱን ይዘዝልን
@imissgojjam661
@imissgojjam661 2 жыл бұрын
የእናቱ ፅናት ድንቅ ነው አላህ ከዚህ የበለጠ ፅናቱን ይስጥዎ
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አንጀቴን በላሽው የልጅን ነገር ወላድ ያውቀዋል እህህህህህህህ እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው የኔ እናት
@ownerowner2993
@ownerowner2993 2 жыл бұрын
እስከመቼ ነው እናት እንዲህ የምታነባው?የኔ እናት እግዚአብሔር ብቻ መፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ገና በለጋ ዕድሜው
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 2 жыл бұрын
ኢናሊላህ ዋኢና ኢለይሂ ራጂዑን
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 2 жыл бұрын
ነፍሱን ይማር 💔 ይህንን ሀዘን ያደረሳችሁ እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 💔
@zemayared4179
@zemayared4179 2 жыл бұрын
አዬ እናትነት ምን አይነትቃል ያፅናናት ይሆን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ በዚህ መከራውስጥ እያለች እንኳን ለሌሎች እናቶች ታስባለች እግዚአብሄር ያፅናናሽ የኔ እናት
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 2 жыл бұрын
የኔ እናት አባት አላህ ይሰብራቹ ምናለ መኪናው ወስዳቹ ልጁን ባልገደላቹት 😥😥 ጌታዬ በጀነት ያኑርህ አስቢአላህ ወኒኢመል ወኪል 😭😭
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 жыл бұрын
አር ኡኡኡኡ ልቤን አመመኝ እስከመቼ ነው እንዲህ የምንሆነው ከሰው ንብረት የበለጠ በት ዘመን ያሳዝና አር አየን ኢትዬጵያ ተመልከት በቃችሁ በለን የድንግል ማራያም ልጀ
@akramcell7964
@akramcell7964 2 жыл бұрын
እግዛብሄረ አምላክ ወንድማችንን ነፍሱን በሰላም ትረፍ እናተንም መፂናናትን ይሰጣችሁ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
ይህ የራይዲ ስራ የስንቱ ህይወት ነጠቃ የኔ ሚስኪን😭😭😭 ገና በልጅነቱ በሉ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@yemareyamclina2425
@yemareyamclina2425 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ተቃጠለች ውይ እግዚአብሔር ያፅናቹ በጣም ከባድ ነው እንደው ገዳዮች ተቃጠሉ እግዚአብሔር እንዲ እንዳቃጠላቹሀት አይኗን ነጥቃቹ ተቃጠሉ እግዚአብሔር መአቱን ቁጣውን ይላክባቹ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍ ያረብ አላህ የንፁሃን ደም ፍርድ ይስጣችው የኔ ወንድም አሏህ የጀነት ይበለው ለሙላው ቤተሰቦቹ ና ጓደኞቹ ሶብር ይስጣችው ለገዳይ አሳጋዳዮች በላ ያውርድባችው
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
ቡዶች ልጅሽን በሉብሽ እናቴን የሚል ልጅ ኢትዮጵያ ውስጥ ይበላል ሀሲዶች አላህ ያጋልጣቸው
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 жыл бұрын
ሰው ገሎ መበልፀግ ግፍ ነው ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ፀናት ይስጥ
@bezuayuwergsa3532
@bezuayuwergsa3532 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ መስማት አቃተኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ወይ እናት መከራዋ ፅናቱን ይስጥልኝ💔💔💔💔💔😥😥😥
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
አላህ ይርሀምክ ወንድሜ ቤተሰቡንም ሰበር ይሰጣቸው በጣም ያሳዝናል በራይድ የሚሰሩ ሰዎች እየተገደሉ ይዘረፋሉ በጣም ነው የሚያሰከፋው
@user-my9gd7up5z
@user-my9gd7up5z 2 жыл бұрын
አሁንሰ አገራችን ያሰፈራል ልገባነበር ፈራሁ የሰው ሀገር በነፃነት እየኖርን አገራችላይ የሰው ነፍሰ እያረገፋ እደቅጠል ያሳዝናል
@asterworku543
@asterworku543 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው ያማል🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@santaw5392
@santaw5392 2 жыл бұрын
🌰🔴🤺🍎Those killers live around Addis Ababa in Oromia region and work for the government. I DON'T ask the government, but the Ethiopian people must wake up and take action on those EXTREMIST OROMOS. 🌰🌰
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፣እግዚአብሔር ያጽናናን ሀዘናችን በዛ ሰው ጨከነ መከራው በዛ አቤቱ ፍረድልን
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
እፉ እፉ እሺ ምን ልበል የኔ እናት ልቤ ስብር ይበል ያረቢ አላህ ጀነት ይወፍቀው ገዳዮቹም ምን እደምላቹ አላውቅም በቁማቹ ይለቀስላቹ
@user-wj3cb5ko2o
@user-wj3cb5ko2o 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንደው መች ይሆን እናቶች ከጨለማ ህይወት እሚወጡት እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥሽ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እሱም ነፍሱ በሰላይ ትረፍ
@senaitgebremariam4289
@senaitgebremariam4289 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዚህ ወጣት ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-bn9cx1vv3e
@user-bn9cx1vv3e 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 አላህ ሰብር ይስጣችሁ አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይወፍቀው ያረብ የሀገራችን ጅቦች የሰው አውሬዎች አጀታቹ አላህ ያቃጥለዋል ቤታች ሀዘን አይጥፋ ሀዘን እጣ ፋንታቹ ይሁን ያረብ ጅቦች
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይራህመው ለቤተሰቦቹም አላህ ይሶብራቸው ሀገራችን ተበላሽቷል
@kidestdejene3251
@kidestdejene3251 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ፈጣሪ ይፍረድ አንጀቷን አሳረሩት ተስፋዋን ቀሟት ነብሱን ከደጋጎች ጎን ያርገው ላንቺም መድሃኒያለም መፅናናቱን ይስጥሽ የእኔ እናት
@ShadaShada-jr5xm
@ShadaShada-jr5xm 12 күн бұрын
ኡፉ የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጥሺ ለሞላው ቤተሰቦቹ ሶብሩን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ሰለሀድንንም አላህ ጀነተል ፊርዶወስ ይወፍቀው
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናናቹ
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔ ከርታታ ወንድም ሁፍ😭 ምን አለ መኪናውን ወስደው እሱን ቢተዉት ገዳይ ፍርዱን ከፍጣሪ በእጥፍ ተቀበሉት 😭 ወንድሜ ነፍሰህ በገነት ትረፍ🙏 እናት ጠቅላላ ቤተሰብ ከባድ ነው ቢሆንም ፍጣሪ መፅናናትን ይስጣቱ 😭
@mariz5053
@mariz5053 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሰላም ወተው ሰላም መግባት የማይቻልበት አገር እግዚአብሔር ያፅናቹ የሱንም ነብስ ባፀደ ገነት ያኑራት 😭🙏
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 2 жыл бұрын
ደግ የማይበረክትበት ጊዜ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን ወላድ ተሰቃየ😭😭😭😭
@yeshiworkyabay3990
@yeshiworkyabay3990 2 жыл бұрын
ወንጀለኛም የሚማረው ሲቀጣ ነው ተገቢውን ፍርድ ሲያገኝ ነበር ግን ፍትህ በሌለበት ሀገር ላይ ግፈኞች በዙ ወጣቱ በሰላም ሰርቶ መግባት ቀረ በጣም ያሳዝናል በደዚህ አይነት ህይወታቸው ያለፈ ስንቶች ናቸው ፍትህ ከፈጣ እንጅ ህግ እንደሌለ ካወቅን ቆየን
@mesifneashgre651
@mesifneashgre651 2 жыл бұрын
አቤቱ ሰው ሲለወጥ ደስ የማይላቸው እናቶች የሌላቸው ጨካኝ አረመኔ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amikallij845
@amikallij845 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቆሙበበት ምድር ይክዳቸዉ ምን የተረገሙ ሰዋች ናቸዉ ነፍሱን ይማረው
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለመኖር የሚዘገንን ዘመን እና ሀገር😭😭😭😭😭😭 የአዲስ አበባ ልጅ በግፈ ተጨረሰ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሰሚ ያለህ አለቅን ወንድሞቻችን አለቁ😭😭😭😭😭😭😭
@user-hk4lc6pn8k
@user-hk4lc6pn8k 2 жыл бұрын
ጩህትሽን እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚሰማሽ በዚህ ዘመን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-hk4lc6pn8k ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@meseretalemu5345
@meseretalemu5345 2 жыл бұрын
እሄ ራይድ የሚባል ነገር ቢዘጋ አስጨረሳቸው እኮ ህግ የለ እሽ ምን ዋስትና አላቸው ቀረዋቹስ
@layilalayila903
@layilalayila903 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 2 жыл бұрын
ወይኔ የሰው ልጅ የዉሻ ያህል እንኩዋን ክብር ያጣበት አገር 😭😭😭😭😭😭
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቅህ የኔ ከርታታ ቤተሰቦቹም የሶብሩን ውሃ ያጠጣቹህ !! እኔ የሚገርመኝ ይሄን ቪዲዮ እያዩ ኮሜትላይ እየገቡ ደምሩኝ የሚሉት!!🤔🤔
@mekdil6721
@mekdil6721 2 жыл бұрын
ኧረ ዘራፊዎች መኪና ወርቁን ውሰዱ እባካችሁ ሰው አትግደሉ እናቶች አባቶች ልጆች እህት ወንድሞች አታስለቅሱ እባካችሁ 😢😢😢
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወንድማችን☝🏽ወንድማችን ነፍስህ በገነት ትኑር🙏🏾ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ🙏🏾
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው በሀገሩ ወጥቶ መግባት አልቻለም ነብስህን ይማረው ቤተሰቦቹም እግዚአብሔር ያጵናችሁ 😭 ፍትህ ባይኖርም ፍትህ እንጠይቃለን ወላጅ እስክ መቸ ያልቅስ
@ሀውለትወሎየዋ
@ሀውለትወሎየዋ 12 күн бұрын
ወየው ጉዴ. ዘንድሮ አይኔ መጥፍቱነው ያአላህ እንተ ፍርድ መከራችን በዛብን😢😢
@zodoshafi2076
@zodoshafi2076 2 жыл бұрын
አይ የኔ እናት አላህ ይሶብርሽ እህህህ ያማል በጣም ለሱም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው 😭😭😭😭😭😭😭
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m 2 жыл бұрын
እባካችሁ 50 ሌሙን ለአንድ ስው ሸክም ለ50 ስው ጌጥ ነው ና እካሁን ቡሃላ #ስልሃዲን# አይመለስም እግዚአብሔር #በገነት ያኑሮውና #እዳውን ግና ከፍሎው አልጨረሰውም ኢና እጅ በእጀ እንራባረብላቸው
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 2 жыл бұрын
አላህ የጄነት ሙሺራ ያድርገው ለቤተስቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ የሶብር ውሀ ያጠጣቸው ያረብብብብ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 2 жыл бұрын
አሚን
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
😭😭😭አይ ልጄ ምን አደረጋችሁ እረ ልጆቻችን ጨረ ጨረሱብን ኡኡኡኡኡኡ እረ የት እንደረሰ እረ አለቅን እሀቴ አኔን የጸና አምላክ ያሥናሽ 😭😭😭😭👏👏
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ:: ስርአት አልባ አደረጉዋት በወንበሩ ላይ የተቀመጡት ግፈኞች:: ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን:: ወገኖቼ ህመሙ ከባድ ነዉ በቃ ይበለን::
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 2 жыл бұрын
አላህ ይራህምክ የኔ እናት ህመሙ ከባዲ ነው አየ መቃጠል እደው ምን ይሻላል አየ ኢትዮፕያ ያሳዝናል በጣም መቸ ነው ይሄ ጭካኔ የሚያቆም የኔ እናት
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልህ የስንቱ ህይወት ተቀጠፈ ያማል ቴዲ ብናማው ጀምሮ 4 ሰው ህይወት ያለ አግባብ ተቀጠፈ ፍት ፍት ፍት ለወንድሞቻችን እግዚአብሔር ደማቸውን ይበቀል 😭😭😭😭😭
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ለሟቹ ለወዳጂ ዘመዶቹና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይሰጣቸው ለሟቹ ነፍሱን ይማር
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር። እህቴ ወይ ወንድሜ በናትህ/ሽ እስራኤላዊ ሀበሻ በጣም እፈልጋለው። ብዙ ጥያቄ አለኝ በምን እንገናኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@yabsiraseyoum5076 ደምሪኝውዴዋ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
@@yabsiraseyoum5076 ሰላም እኔ ዩቱብ የለኝም አንድ ሰው ዩቱብ ከፍቶ ሳይ እሳተፍለሁ እማማራለሁ ከዚህ ውጭ ሌላ የለኝም ዩቱብ ቢኖርሸ እሳተፍ ነበር
@missedcall6398
@missedcall6398 2 жыл бұрын
እውነት ሰው በሀገሩ ውጦ መግባት አቃተው በተለይ ውጣቱ እውነት ግማሹ በሥደት ግማሹ በሀገሩ በዛ አሁንሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mufii28
@Mufii28 2 жыл бұрын
Yemir alachalkum ferawu uffff 😭😭😭😭
@askaletebebu8223
@askaletebebu8223 2 жыл бұрын
እግዚኦ የምንሰማው የልጁ አሟሟት እንዴት ይዘገንናል እረ የጭካኔ ጥግ ምን አይነት አረመኔዎች ናቸው ደምህን እግዚአብሔር ይመልስልህ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጠንካራ ወጣት ወንድም እንዴት ኮራሁብህ የኔ hard worker. ይብላኝ ለገደሉህ ለነዛ ሉዘርስ! ወገኔ በጨካኞች የትም ታረደ 😔
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 2 жыл бұрын
በቃ አደስ አበባ ወንደሞቸ መኪና ስራ ይቅር ስንት ወንደሞቻችን ተበሉ ኧረ ኡኡኡ አላህ ቤተስቦቹና ጓደኞቹን የሶብሩን ዉሀ ያጠጣችሁ 😭😭💔💔
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኢወላ አሚን ያረብ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
ኡፍ ቃላቶች የሉኝም የምገልፅበት የእናትዬውን ሀዘን እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አንተ አፅናናቸው እባክህ አንተ ከሳቸው ጋር ሁን። ክርስቶስ ብርታቱንና ፅናቱን ይስጥዎት። ገዳዮቹንም እግዚአብሔር እራሱ ይፋረዳችሁ ደሙ ደመ ከልብ ሆኖ እንዳይቀር አንተ ራስህ ገዳዮቹን ፈልፍለህ አውጣለት።
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እግዝዝዝዝዞኡኦ እግዚአብሔር መልሱን ይስጣችሁ እፍፍፍፍፍፍ ንፍሱን ይማረው😭😭😭😭😭 ለ ቤተሰቦች ምፅናናት እመኛልሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 2 жыл бұрын
ገዳዮች የጃቹን አግኙ ህይወታቹ ይጨልም የዚን ወጣት ህልሙን ነጠቃቹት ህይወታቹ ይጨልም ያረብ ዝምአትበል 😭💔 አላህ ይሶብርሽ የኔናት
@samisamiel7811
@samisamiel7811 20 күн бұрын
ነብሱን በገነት ያኑረው እናቴ ፈጣሪ ያፅናሽ እንባሽ መሬት ጠብ አይበል
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያሳርፈው እናታችን አላህ ስብር ይስጦት መላው ቤተስብ
@user-vx8oc8vd5l
@user-vx8oc8vd5l 2 жыл бұрын
ነብስ በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድሜ ገዳዮቹ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@user-ug8pd6nk4s
@user-ug8pd6nk4s 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ኡፍ 😭😭😭😭😭💔 አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ 😭😭 የኔ ሙሽራ ለነትህም አላህ ፅናት ይስጣችሁ
@seadasead2516
@seadasead2516 2 жыл бұрын
አይይይይይይ ሀስቡን አሏህ ወነእመል ወኪል አሏህ ይይላችሁ ገዳዮች
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል እፍፍፍፍ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ እሱንም አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
የንፅሓን ደም የሚትጠጣ ሃገር እረ ምን ይሻላል ?ልብ ይስብራል እግዚአብሔር ያፀናናችሁ😭😭😭
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
አፈራባቱ ይብላ ይሄ መንግሥት ከመጣ አዉሬዉ በዛ ለማን አቤት እንበል እረ ኡኡኡኡ ወቶ መግባት ብርቅ የሆነበት ጊዜ ላይ ደረስን 😭😭😭😭
@derejesiyum8623
@derejesiyum8623 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይችን እናት ፅናቱን ስጣት😭😭😭ግን ልጇን ያሳጧትን በዘር ማንዘራቸው ቤት ሀዘን ይግባ😭😭
@layilalayila903
@layilalayila903 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@netsiake687
@netsiake687 2 жыл бұрын
የአንዷን ምስኪን እናት አስለቅሳችሁ እናንተ ደስታ አታ ገኙም እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዚችን ምስኪን እናት ዕዳዋን እንክፈል ጌታ እየሱስ ፅናቱን ይስጥሽ ያጠንክርሽ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
እማዬ መፅናናቱን ይስጦት አቤት ሰው በሀገሩ በተወለደበት አበስኩ ያቃጥላቹ አቦ የኔ አበሳ ወድም ፍርዱ ለሱ ይሁን☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም መፅናናትን ትስጣቹ !!
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
በቃ የኢትዮ እናት ወልዳ እንጨት ሺጣ አሳድጋ መጨረሻዋ ለቅሶ ሆነባት ያረብ አንተ አስበን እናቲቱም አላህ ይሶብርሽ እሱንም በጀነት ነኢም ያስቅምጥልሽ
@ethioethio476
@ethioethio476 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዚህ ጅግና ልጅ !! ቤተስብ ጧሪቀባሪአጣ ፍትህ ለሳላዲን!!
@ttሻ
@ttሻ 18 күн бұрын
አላህ ጀነተል ፍርደወሰን ይወፍቀው ቤተሠቦችም አላህ አላህ ያፅናናችሁ
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
ያኔ እናት አላህ ሳቡር ይስጣሽ ልጂሽንም አላህ ፍርዶስን ጅናት ይዋፉቃው
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረሱለላህ ምን አይነት ነገር ነው እምንስማው ያአላህ እረ አላህ እዘንልን አንት ሀገራችንን ስላም አርገው ያአላህ ምን አይነት ዘመን ደርስን ግን ስው በሀገሩ መኖር አይቻለም እንደ
@luw9487
@luw9487 2 жыл бұрын
So heartbreaking 💔 Please organise a gofundme to help this family
@asnakoabdi7929
@asnakoabdi7929 2 жыл бұрын
Rip😭😭
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 2 жыл бұрын
Very sad ,why?why?why? GOD help you mum,RIP this has to stop,the law is not good enough the punishment should be capital punishment for these people.
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mizlalisaac6369 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@asnakoabdi7929 ደምሪኝውዴዋ
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ ነፍሱን ይማረዉ አይይይይ በጣም ያማል ያሳዝናል ደሙን ፈጣሪ ያዉጣለት 😭😭😭😭
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ምን አደረጋቹ ስት ሀብታም እያለ ደሀውን የምትገሉት በስማብ ወይኔ ጉዴ ወገኖቼ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይስጥ ሌላ ምን እላለው ውይ ተቃጠልኩኝ ይብላኝ ለቤተሰቦቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@radicalv2720
@radicalv2720 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ በጣም ያማል
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН