ጥፋቱ የራሴ ነው! የ‘ቁንጅና ውድድር’ አሸናፊዋ የከሰል ነጋዴ! ስንቱን መኪና ቀያይሬ እንዳልነዳሁ••• Cars | Business | entrepreneur

  Рет қаралды 742,844

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ውድ የእዮሃ ሚዲያ ቤተሰቦች የቀድሞ ሞዴል አብነት ሀይሉን ለማግኘት በ+25194 127 3253 ይደውሉ!
@fetletilahun104
@fetletilahun104 2 жыл бұрын
ለምን ቁጥሯን አይፅፉም እያልኩ ስለፃፋችሁልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። በቻልኩት መጠን እሷን ለማየት እሞክራለሁ ቢያንስ ሞራል እሰጣታለሁ። እግዚአብሔር ያዝያ ሰው ይበለን እጅግ በጣም ጎበዝ ናት የጥንካሬ ተምሳሌት ነች።
@teshomeayano4676
@teshomeayano4676 2 жыл бұрын
አታልቅሺ ፈጣሪ ምክንያት አለውና።
@hanahana2098
@hanahana2098 2 жыл бұрын
Jagenet
@hanahana2098
@hanahana2098 2 жыл бұрын
😍😍😍
@mammam8741
@mammam8741 2 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እግዛቤር ቀን አለው
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ !! የነገው ሕይወትሽ ከትላንቱ እጅግ ያማረ ነው! የሚገርመው ከበፊቱ ፎቶሽ በላይ አሁን በጣም ቆንጆ የእውነት ሞዴል ውስጥሽም ላይሽም ያማረ ነው💗💗
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 2 жыл бұрын
Sebleye yene model hulgizem inspire selmtadergegn betam amsegnalehu tebarekilegn ewdshalehu
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 2 жыл бұрын
Melkam andebet
@lovepower1440
@lovepower1440 2 жыл бұрын
Awekatalew, gobiz nat Sebleyee.
@frehiwatmulugeta8994
@frehiwatmulugeta8994 2 жыл бұрын
ሳብልዬ ❤❤❤❤
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰብሊ
@addisemague4490
@addisemague4490 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያዎች በናታቹ EBS አዲስ ምሕራፍ ላይ እንድትቀርብ አርጓት ለልጆቿ ስትሉ 🙏🙏🙏
@berekettk1949
@berekettk1949 2 жыл бұрын
Ke ebs ye eyoha media erdata ayshalem Ebs makeup endiseruat nw
@selamawitterfe5361
@selamawitterfe5361 2 жыл бұрын
ewenete new adese meherafe betekerebe dese yelale
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 жыл бұрын
ኢቢዬስ አቅርቦት እዬሀዎች 💗
@abi4763
@abi4763 2 жыл бұрын
Eyoha tebareku🤚🤚 ebs adis mieraf lay entebikatalen🙏🙏🙏
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 2 жыл бұрын
በናታችሁ፡ኢቢኢስ፡ላይ፡አቅርቦት
@abisinia2771
@abisinia2771 2 жыл бұрын
ህይወት እስካለ ድረስ ማግኘት ማጣትም አብሮን ይኖራሉ። ዋናው ጤና ነው ሰርተን እንድንበላ ጤናችንን ይስጠን
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
አሜን ሁሉም ነገር ይሄዳል ይመጣል አምላክ ጤናናሰላም ከሰጠን ገንዘብ ተሰርቶ ይመጣል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስው ደሀ ሆነ የሚባለውጤና ሲጣ ብቻ ነው !
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
@@stmarytsegaye እውነት ነው ፈጣሪ የጤና ሀብታም ያርገን
@emanshemsedin5264
@emanshemsedin5264 2 жыл бұрын
@@Sarasara-tf7rs ķ
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ቢታይ kzbin.info/www/bejne/qKCYoJyBjauYotk
@yifrugulufa559
@yifrugulufa559 2 жыл бұрын
አንተ ሀብታም ሆይ በርቀት የምታውቃት ፣ በቅርበት የምታውቃት ፣ ምናልባት ወዘት ይህችን ልቤ ሙሉ ሴት እርዳት ። ጀግና ናት።
@alemtshaykahisay3476
@alemtshaykahisay3476 2 жыл бұрын
እኛም በምንችለው ነገር እንርዳት share share share in all social media
@ETHIOADDIS892
@ETHIOADDIS892 2 жыл бұрын
እህቴ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ይገርማል በዛ ላይ ጠንካራ ነሽ እመኚኝ ታሪክሽን እግዚአብሔር እንዳይደገም አድርጎ ይቀይረዋል በርቺ 🙏
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 2 жыл бұрын
የወለደ አልፀደቀ ,አሳይቶ አይንሳን , ግን ልጅ ባይኖር የባሰ ነበር
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ይህችን ሴት መርዳት ያስፈልጋል:: ብሩህ ናት! ለግዜው ተቸገረች እንጂ ሌላ ምንም አላለችም:: እሰራለሁ ልስራ ነው ያለችው:: እንዳትንቀሳቀስ ያገዳት ደግሞ የገንዘብ ማነስ ነው:: ታድያ ይህችን ልጅ መርዳት ያስፈልጋል:: ብዙ ታሪክ መስራት ትችላለች::💚💛❤️
@muluelala2391
@muluelala2391 2 жыл бұрын
በትክክል እንደየ አቅማችን እንርዳት ሌላው ቢቀር ቆሻሻውን የሚሰበስብላት ሰው የሚረዳት ሰው የምትቀጥርበት እንኳ ብታገኝ ትልቅ ነገር ነው :: ማበረታታት እና መደገፍ አለብን
@mickeytube3120
@mickeytube3120 2 жыл бұрын
እናቴ ጥሎ ማይጥል የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ልጅ ነው የያዝሽው እንባሽ ይታበሳል በጣም ጀግና እናት ነሽ በእውነት ሰላምሽን ያብዛው ❤
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኢሄ ቃለመጠይቅሽ ለነገው ለውጥሽ እና ትልቅ ቦታ ለመድረስሽ ምስክር ይሆናል እንደ ታሪክ ድጋሚ እናየዋለን በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት እና ጥንካሬሽ ይቀይርሻል አሁንም አሸናፊ ነሽ ነገም ለብዙ ማስተማር ዳግም በሌላ ታሪክ እናገኝሻለን 100% እርግጠኛ ነኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በርቺ።
@ashumekonen6844
@ashumekonen6844 2 жыл бұрын
ከንግግርሽ እንደተረዳውት ፅናት ጥረት ብቃትና እንዲሁም ኪሳራንም የመቀብል አቅም ስላለሽ በርግጠኝነት ጥሩ ነገር ይገጥምሻል ።ህይወት ማለት ይሄ ነው ።በፈተና ውስጥ ያላለፈ ህይወት ፣ህይወት አደለም።ላችም ለሁላችንም ፈጣሪ ጥሩ ነገር እንዲገጥመን ይርዳን በርቺ እህቴ!!!
@ebro6185
@ebro6185 2 жыл бұрын
በጥቁር ነገር የተሸፈንሽ በጣም ውድ ወርቅ ነሽ ያጣ ሁሉ አጥቶ አይቀርም እንደገና ትልቅ ቦታ ላይ እናይሻለን እንደ እዬሀ ያሉ ሚዲያን ያብዛልን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት በጣም ይከብዳል አይዞሸ እህቴ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ዋናው ነገር ጤና የማታ እንጀራ ሰጠኝ ይላሉ አባቶቻችን እውነት ነው የማታ እንጀራ ይሰጠን አሜን(3)
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዋናው ጤና ነው
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ff6509
@ff6509 2 жыл бұрын
.
@selamshale5549
@selamshale5549 2 жыл бұрын
አሜን የማታ እጀራ ይስጠን
@እርግቤይቤላ
@እርግቤይቤላ 2 жыл бұрын
አሜን
@menberekebede3342
@menberekebede3342 2 жыл бұрын
I can listen to her the whole day. She can be a motivational speaker. ከነዛ መድረክ ላይ ወጥተው ከሚጮሁት የሷ የ38 ደቂቃ ቃለምልልስ ብዙ ቁም ነገር አለው። ህይወቷ ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ነው።
@titishaethio308
@titishaethio308 2 жыл бұрын
Betikikil bizu tenkara yetebalu sewochin aychalehu eso gin tleyalech yetnikare tig ye ashenafenet menfes andebet retu stawera wula bitadir yematitegeb
@alemtshaykahisay3476
@alemtshaykahisay3476 2 жыл бұрын
#supportAbnet
@hrkiddy
@hrkiddy 2 жыл бұрын
የቀለም ትምህርት ተምሪያለሁ እድዬም አስተምሮኛል ነገር ግን እንደዛሬ ህይወትን ተምሬያት አላውቅም:: ከአፍሽ የሚወጣው እያንዳንዱ ነገር እራሴን እንድመረምር አካባቢዬን እንድቃኝ ያለኝን እንዳከብር ነገዬን እንድመረምር ተስፋ እንዳልቆርጥ ከችግሬ በላይ እንደሆንኩ አስተምረሽኛል አመሰግንሻለሁ
@fevenadane6278
@fevenadane6278 2 жыл бұрын
በቀድሞው ህይወትሽ ቀጥለሽ ቢሆን እንደዝ አይነት የከበረ ስራ አትሰርም ነበር አንች ማለት ቆሽሸሽ ለሌላው ንፁህ መንደር ከተማን ብሎም ሀገርን የምታመጭ ጠንካራ ኩሩ ሴት ነሽ bravo!!🙏
@gpfp2420
@gpfp2420 2 жыл бұрын
አብሬሽ አለቀስኩ ማርያም ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እነሱ ብርታትሽ ናቸው ልጅ ያለው ያውቃል ዋጋ መከፈልን አይዞሽ ከመውደቅ በኃላ መነሳትም አለን የስው ልጅ እንደወደቀ አይቀርም ነግሽን መልካም ያድርግልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እናትነት ልዩ ፍቅር ነው
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
አነቃቂ በሚባለው ፕሮግራም ላይ ብትቀርቢ አሸናፊ እንደምትሆኝ 100% እርግጠኛ ነኝ። ህይወትሽ ፤ የተጓዝሽበት መንገድ ፣ ከአምላክሽ ጋራ ያለሽ ቁርኝት፣ ሞራል እና ስብዕናሽ ለብዙዎች በተለይ ለሴቶች ትምህርት እና ምሳሌ የሚሆን ነው። ተሳስቻለሁ ያልሻቸውን የህይወት መንገዶች ግልፅነት በሞላበት መንገድ አስቀምጠሻቸዋል። የወደፊትሽ የተሳካ ነው።
@azebadmasu3058
@azebadmasu3058 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው። ከቻልክ ከፕሮግራሙ አዘጋጆች ጋር ብታገናኛት...
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ብዙ እህቶቻችን እንዳንች ቆንጆ ሲሆኑና ኑሮ ሲጎድልባቸው የስራ ምርጫቸው ሌላ ነው አንች የእግዚአብሄር ሰው ፈጣሪ ኑሮሽን ይጎብኘው
@tigistihaile8249
@tigistihaile8249 2 жыл бұрын
ጀግና! እናትሽ እንዳቺ ሺ ትውለድ! እውነትም አብነት😊 You’re a Pioneer, keep going tomorrow is a new day.😘🇪🇷
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
❤❤
@tigistihaile8249
@tigistihaile8249 2 жыл бұрын
My dear, Life is What You Make It.
@Dave-uv8xi
@Dave-uv8xi 2 жыл бұрын
አንች ልዩ ሰው ነሽ እውነትም አብነት! የነበረሽን ባታጭው መልካም ነበረ ካጣሽው በሁዋላ ግን ሰርቫይቭ ለማድረግ ልጆችሽን ለማሳደግ እያደረግሽ ያለው ያሳየሽው ጥንካሬ እጅግ በጣም ምርጥ ነው። ሌላው የገረመኝ እራስሽን እንጅ ሌሎችን ለውድቀትሽ ምክንያት አላደረግሽም ምን አልባትም እንድትወድቂ የገፉሽ ብዙዎች ይኖራሉ ግን አንዳቸውንም አልኮነንሽም ተባረኪ. ተመልሰሽ ከዙፋንሽ ትወጫለሽ በርች እህቴ❤❤❤
@alemtshaykahisay3476
@alemtshaykahisay3476 2 жыл бұрын
#supportAbnet
@helugize
@helugize 2 жыл бұрын
She is a role model for young women in so many ways.....Dr Abiy should make her a climate change ambassador
@elulgetu7732
@elulgetu7732 2 жыл бұрын
I agree 👍 💯...proud of you ...I have no words u r the most strong woman I ever saw tnx eyoha for giving her the chance and for teaching us the most important thing in life which is to support the one who needs our help .
@abenezerhailu7686
@abenezerhailu7686 2 жыл бұрын
doctor abiy lerasum alhone leba new
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 жыл бұрын
" ገንዘብ በሃያ ማስተዋል በአርባ !!! " ይባላል!! ወገኖች አግኝቶ ከማጣት ይሰውራችሁ!!! እህቴ እንኳን በጤና አቆየሽ!! በጣም ጠንካራ እናት ነሽ!! ዋናው በጤና መቆየትሽ ነው!! በዛ ላይ የልጅ ሀብታም ነሽ!!! ልጆችሽን እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ:: በተጨማሪም ይሄ የጀመርሽው የከሰል ስራ አብሮሽ የሚሰራ ባለሀብት ብታገኚ ወደ ቀድሞው ከፍታሽ እንደምትመለሺ እግዚአብሔር እንደሚረዳሽ እርግጠኛ መሆን ይቻላል እና ቶሎ መልስ እንድታገኚ ከልብ እመኝልሻለሁ!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሽ
@fekeryene213
@fekeryene213 2 жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው 😢አይዞሽ የኔ እናት
@FatimaFatima-cj7zm
@FatimaFatima-cj7zm 2 жыл бұрын
የኔ እመቤት አያዞሽ ያልፋል እዳያከፋሽ እማየ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዝአብሔር ሌላ ያመጣልሻል
@birhanab315
@birhanab315 2 жыл бұрын
የኔን ታሪክ የቀየረች እመቤቴ ያንችንም ትቀይርልሽ እኅቴ, ተንበርክኬ አልቅሸ ነው በ 3ተኛዉ ቀን ለኔ ሂወቴ ሚቀይርልኝ ምእራፍ ወደ ሂወቴ የመጣው, በርትተሽ ፀልይ ፈጣሪ ይርዳሽ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
Amen🙏
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@merryyoni5607
@merryyoni5607 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@samrilijalem2050
@samrilijalem2050 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mercybest7924
@mercybest7924 2 жыл бұрын
ያለችበት ህይወት አይደለም ዋናው ጭንቅላቷ የእውነት ሀብታም ነች ብቁ ነች በጣም ምርጥ እናት ነች አስተማሪ ኢንተርቪው ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የልብሽን ይሙላልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ የደስታ ዘመን ይስጥሽ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እውነት ለኔ እራሱ ብርታት ነው የሆንሽኝ ጀግና ነሽ ለኔ ለብዙወችም ትሆኛለሽ !
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው።ለእናንተ የማስባትን አውቃለሁና ፍፃሜና ተሰፋ እሰጣቸሁ ዘንድ የሰላም ሀሳብ እንጂ የክፉ አይደለም ኤር 29:11
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ያረቢ ምን አይነት ጽኑ። ጀግና ናት በረቢ!እያንዳንዱ ቃልሽ አስተማሪ ነው አሏህ ህይወትሽን ይቀይርልሽ ውዷ እህታችን
@hiwetkasahun9968
@hiwetkasahun9968 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
@ekujab8285
@ekujab8285 2 жыл бұрын
አንደበተ ርዕቱ ነሽ ደሞ🧽🧽
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞሽ እማ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ትናት የደፋሁት ምግብ እስኪናፍቀኝ 😭አረብ ሀገር ለምንሰራ ይጠቅመናል ብራችሁን ቆጥቡ አትበትኑ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
እሽ እማ የኛማ ምን ተስፍ አለን ጤናችንም የለምኮ 😢😢
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if Жыл бұрын
@@welotube463 አብሽሪ ውዴ ተስፋ አትቁረጭ ለኝም ፈጣሪ አለን በሰላም ላገራች ያብን
@lidiyademissew6833
@lidiyademissew6833 2 жыл бұрын
She is so bright-minded and strong woman with much love!! and where are the NGOs that have focused on sustainability and supporting women? I think now is the time to support the right person.
@meazafenta6600
@meazafenta6600 2 жыл бұрын
ልጆችሽን ይባርክልሽ ትልቁ ስጦታዎችሽ ናቸው የኔ ጀግና እህቴ አይዞሽ ነገም አዲስ ቀን ነው
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ
@yonasehailemariam7491
@yonasehailemariam7491 2 жыл бұрын
እጅግ ጠንካራ እናት ለብዙዎቻችን የህይወትን ውጣ ውረድ ማጣትና ማግኘትን ያስተማረች እኔ በግሌ የቀድሞው ህይወትሽ ተመልሶ እንዳይሽ መልካም ምኞቴ ነው:: ስሟን የጠራሻት ወላዲተአምላክ ሀሳብሽን ሁሉ ትሙላልሽ::
@sabawittube1982
@sabawittube1982 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@lijgirma5425
@lijgirma5425 2 жыл бұрын
አሜን
@saraweldeetsdik6190
@saraweldeetsdik6190 2 жыл бұрын
በዚ ጉብዝናሽና ፅናትሽ እመኝ ያን ምቹ ህይወት ትኖሪዋለሽ እ/ር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@EritreanTshirt
@EritreanTshirt 2 жыл бұрын
I am eritrean. You are a model of life of all citizens , keep it up ma sister. I am sure i will see u win again in life. U r a great mother also.
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Жыл бұрын
Why you disclose your citizenship to comment here.
@molorohananessa9064
@molorohananessa9064 Жыл бұрын
@@isaakalem3902 what is your business here
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Жыл бұрын
@@molorohananessa9064 zip ur mouth
@simonsays2379
@simonsays2379 Жыл бұрын
Do you think being eritrean is the proudest County ...to be citizen of...😂😂😂 your not even in your country immigrant is your nick name....donkoro zkone hizbi 😅😅😅
@simonsays2379
@simonsays2379 Жыл бұрын
​@Isaak Alem she thinks its proud to be haha im eritrean also its shame to say that to be honest this fool...seems proud while living abroad 😂😂😂how dummy can someone people be
@mekonnenassefa6129
@mekonnenassefa6129 2 жыл бұрын
አብነት:ብዙውቻችን ከአንቺ ተምረናል።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ።
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ታሪክ ምክንያቱም እያንዳንዳችን ያለፍንበትም እያለንበትም ያለ ፈታኝ ህይወት ያለን ነን!
@birkeworkicho4886
@birkeworkicho4886 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አገላለፅ የበሰለ እምቅ ችሎታ እንዳለሽ ጠንካራ የሴትነት ተምሳሌት ነሽ። እንደአንቺ አይነት አነቃቂ ችሎታ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን። በጣም ኮርቼብሻአለሁ የእኔ እህት። አይዞሽ ይህ ጊዚያዊ ችግር ነው ያልፋል። እኔም እንደአንቺ ከብዙ ፈተና በህዋላ በእግሬ ቆምያአለሁ።
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
@@birkeworkicho4886 አሚን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
በጣም
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 demerign be qenenet
@zenebbelayneh3445
@zenebbelayneh3445 2 жыл бұрын
ልብ ያለው እህታችን ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፈችው በጣም እናመሰግናለን ነገሌላ ቀን ከፍፍ ብለሽ እንደምናይሽ ተስፋእናደርጋለን አይዞሽ
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 жыл бұрын
ከውስጥም ከውጭም ውብ ናት ለእምነቷ ያላት ጥንካሬና ክፉውን በበጎ ምታስብበት መንገድ በዚ ችግር ውስጥ እንኳ ትልቅ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን አንቂ አንደበቶች ጋ ብትቀርብ ብዙዎችን ታነቃቃለች
@abrehamgebremeskel6692
@abrehamgebremeskel6692 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የሕይወት ሞዴል ሐሳቦችሽ ገንቢ አነጋገርሽ ጣፋጭ ነው እሕቴ የምታመልኪው ቅዱስ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ከነ ልጆችሽ ከፍም ያድርግሽ
@leylaahmed8823
@leylaahmed8823 Жыл бұрын
Amen
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ደርባባና ጠንካራ ሴት እናት አባት ሁሉንም የሆነች የሴት ተምሳሌት እግዚአብሔር አምላክ የልጆችሽን መጨረሻ ያሳምርልሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ በርቺ🙏
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
አምላክ እስራኤል የማታ እንጅራ ስጠኝ 🙏 አይዞሽ እማ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ።
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rjrsjsu889
@rjrsjsu889 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ ምንም አይደለም ድጋሚ ታሪክ የሚቀይር አምላክ አለን በጤና መኖርሽም በራሱ ይመስገን ፈጣሪ አይዞሽ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን የማያልፍ የለም ይህም ያልፋል።።።
@faizaendris3307
@faizaendris3307 2 жыл бұрын
Am proud of you my strong women you choose to work hard . money comes and goes in our life time and still you seeking opportunities to be a better person , keep it up dear ! 👍
@yidnekachewteshome3423
@yidnekachewteshome3423 2 жыл бұрын
ይሄንን ቪድዮ ያየን ሁላችንም የአቅማችንን ብናግዝ ደስ ይላል የባንክ አካውንት ቢቀመጥልን የቻልነውን ማገዝ መደወልም ላይጠበቅብን ይችላል ይሄንንን ቪዲዮ ያየን ሰዎች 100 ብር እያንዳንዳችን ብንሰጣት ብዙ ነገሮችን መቀየር የምትችል ብርቱ ሴት ናት ። እዬሀ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ አይነት ጀግና ባለ ታሪክ በማቅረብህ
@alemdereba9365
@alemdereba9365 2 жыл бұрын
የኔ እናት በህይወትሽ የወላዲት አምላክ ጣልቃ ይግባ አሜን
@ethio4711
@ethio4711 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 36 አመት እኮ ገና ወጣት ነሽ ደግሞ አሁንም እንዴት እንደምታምሪ በእውነት ነው የምልሽ እየሰራሽ ያለሽው ትልቅ ፈጠራ ነው አንገትሽን ቀና አድርገሽ ሥሪ የሚያስፈልግሽ ሥራውን ይሚያቀልልሽ መሳርያ ነው ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ከጎንሽ እንደሚሆኑ እምነቴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 2 жыл бұрын
Ende enante aynet kena leb yalewn yabzalen 👍👏
@ethio4711
@ethio4711 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 жыл бұрын
በዛላይ በ36 አመት 5 ልጅ እድለኛ ናት ጌታ እንኩዋንም ልጆች ሰጠሽ
@tizitagetachew2311
@tizitagetachew2311 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ታሪክሽ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ቀን የማይቀይረው አምላክሽ ካንቺ ጋር ነው የኔ ጀግና በርቺ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 2 жыл бұрын
I am living in Sweden we buy this type of charcoal one day it will be your brand I wish you all the best
@serkadissewalem4605
@serkadissewalem4605 2 жыл бұрын
የታመንሽው ጌታ አሁንም ይረዳሻል በእርሱ ታመኚ። ልጆችሽ ታድለዋል ጀግና እናት ነው ያላቸው። ነገ የተሻለ ነው
@senaali2645
@senaali2645 2 жыл бұрын
የኔ እናት አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም ከአንች ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሄር የሚወደውን ሠው ይፈትና እና በርቾ
@widad8480
@widad8480 2 жыл бұрын
Wow she is such an environmental scientist, Ethiopian government must acknowledge , praise, support,and financially help this wise and creative lady.she can be a mentor for young generation.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አሁንም ምን እንደሚያደርግልሽ አይታወቅም አይዞሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
የተረዳሁት ገንዘብ ቂመኛ ነዉ🤔 መበተንና መሠብሰብ ይከብዳል
@markansador5212
@markansador5212 2 жыл бұрын
የእውነት አንች ጠንካራነሽ አነጋገርሽ እራሱ ልቅም ያለ ምርጥ ተፈጥሮ ድንቅ እናት
@asmerinaabera4545
@asmerinaabera4545 2 жыл бұрын
ጀግና ጀግና ሴት ነሽ ለልጆችሽም የምርጧ ምርጥ እናት በርቺልኝ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን
@sarahbeirut9545
@sarahbeirut9545 2 жыл бұрын
ወገናቼ እግዚአብሔር ሁላችንንም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን ሀብት ያለማስተዋል ከመጣ ከጥግሙ ጉዳቱ ያመዝናል ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው መውደቅ መነሳት ማጣት ማግኝት አለው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አይተውሽም
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 2 жыл бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ጋና ብዙ ትሰርያለሽ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ።
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
አዪ ያንን ያህል አጥፊ ሆና አይመስለኝም ሰዎች አታለዋት ይመስለኛል።
@hanagetachew1432
@hanagetachew1432 2 жыл бұрын
She is such a wise woman! If you see this please read proverbs 31. You are a valiant woman. Stay strong konjit, you got this👍🏽
@fikirtewolde4164
@fikirtewolde4164 2 жыл бұрын
ፕፕፕ
@ethiopiancomedy2499
@ethiopiancomedy2499 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ወላሃ ባዳምጥሽ አልጠግብሽም ምናልባት ካጠገብሽ ባርገኝ ብየተመኝሁ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
እንኳን ወለድሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ሂወት ይሰጥሻል ፀልይ ይሄ የክፋ መንፈስ ስራ ነው ውድቀትሽን የፈለጉ ይሆናል አይዞሽ አሁንም ጠንካራ ቆንጆ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር በተሻለው በጥሩ ሂወት ያኑርሽ🤲💕💕
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምትገርሚ የእውነት ሞዴል ነሽ በሁሉ ነገር ውብ ነሽ የህይወትም ሞዴል ጥንካሬ ነሽ። እናትና ልጁ ያላሰብሽው በረከት ሁሉ ያርጉልሽ። እረጅም እድሜና ጤና ከነ ውድ ልጆችሽ።
@peaceandlove684
@peaceandlove684 2 жыл бұрын
በጣም ብልህ ጠንካራ ታታሪ እና ጎበዝ አስተማሪ ናት። ይሄን ችግር ሁሉ አልፎ በጥሩ ደረጃ ደርሳ እንዳያት እመኛለህ።
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ከትልቅ ደረጃ መውረድ እንዳለ የስው ልጅ ማወቅ አለበት እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም ትልቅ ቦታ ይሰጥሻል።
@hiwimelese6786
@hiwimelese6786 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ውስጥሽ ያለው እያንዳንዱ ህመም ያስታውቃል ግን ይሄንን ሁሉ ተቋቁመሽ ክብርሽን ጠብቀሽ መቆየትሽ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ፤የተሻለ ህይወት ያስፈልጋታል
@mulubaik9540
@mulubaik9540 2 жыл бұрын
ያመንሽዉ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ ለልጆችሽም መልካሙን እድል ይግጠማቸዉ አንቺም በብዙ በረከቱ ጌታ ይርዳሽ ተባረኪ
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohammedahmedin2076
@mohammedahmedin2076 2 жыл бұрын
I’ve never seen a strong and genuine woman like u you could be a life lesson for many 🙏🙏💪💪
@tigistgedu172
@tigistgedu172 2 жыл бұрын
she is so inspiring, beautiful, humble and full of positive energy!!!
@hanalema6094
@hanalema6094 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና እናት ነሽ ሥላሴ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ. እህቴ አንቺ እኮ ለችግር እጅ የማትሰጪ ብርቱ ነሽ ለብዙዎቻችን የማይገኝ ትምህርት የሰጠሽ አቦ አንቺ የምርጦች ምርጥ ነሽ. በዚህ ሰአት እኔ መንግስት ብሆን እሸልምሽ ነበር. ወገን ልብ ያለው ልብ ይበል እቺ ምርጥ እህታችን የምታመርተው ከሰል /ፈጠራዋ/ መልቲ ሚሊየነር የሚያደርግ ነው የእውነት. እንግዲህ የድንግል ማርያም ልጅ ደጋግ እጆች ይዘርጋላት አምናለው ይሆናል እግዚአብሄር ይመስገን.
@merymery7358
@merymery7358 2 жыл бұрын
This girl should be rewarded for her environmental and creativity, she is brilliant woman..I wana summits this video to cnn thanksgiving hero awards, with permission of the page and the women… kudos to girl ur the best
@safehouse7103
@safehouse7103 2 жыл бұрын
you should i have no doubt she will win
@hannagetaneh7759
@hannagetaneh7759 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት በእውነት ድንቅ ነሽ ራስሽን ሸጠሽ እንደሌሎቹ ታዋቂና ዝነኛ መሆን እየቻልሽ ከነ ንፅህናሽ ሰርተሽ እየኖርሽ ለብዙዎቻችን ትልቅ ምሳሌ ነሽ አንቺ አልወደቅሽም መቼም አትወድቂም ድንቅ ሴት ነገ የተሻለ ይሆናል በእውነት በጣም አስቀናሽኝ ተባረኪ
@slaemslaem6038
@slaemslaem6038 Жыл бұрын
ልእውል. እግዚያቤር. ዳግም. ከፍ. ያድርግሽ. ካለፍ. የሚበልጥ. ህይወት. ይስጥሽ. እጅግ. ጠንካራ. ሴት. ነሽ. አይዞሽ. ነገሽን. ይካስሽ. ነኔ እናት.
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሃሳብ ነዉ የከሰሉ ስራሽ። ከሁሉ በላይ ጥንካሬሽ ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳሽና ትልቅ ቦታ ደርሶ ያሳይሽ ስራሽ
@yisihakf5585
@yisihakf5585 2 жыл бұрын
ድንቅ ፣ጠንካራ፣ ብርቱና አሁንም ቆንጆ ሴት❗የአሁኖቹን ሀብታም አሳዳጅ ሴቶችን ሳይ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ቃላቶችሽ አስተማሪ ናቸው ልብ ውስጥ የመቅረት ጥንካሬ አላቸው በርግጠኝነት ህይወትሽ ተቀይሮ በነበር...እንደሚቀር በርቺ ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ይባርክ🙏
@birukgetachew1620
@birukgetachew1620 2 жыл бұрын
ልትኮሪ ይገባል፣ የምትሰሪዉ ስራ ለተፈጥሮ ጥበቃ ትልቅ ቁምነገር ማበርከት ይችላል! የዚሕ የፈጠራ ስራ ባለቤት በመሆንሽ ብቻ፣ የአገራችን ኢሎን ማስክ አንቺ ነሽ! ✊
@alemtshaykahisay3476
@alemtshaykahisay3476 2 жыл бұрын
#supportAbnet
@hailemariamassefa9646
@hailemariamassefa9646 2 жыл бұрын
እህቴ እውነት ብለሻል !!!!!! አመስጋኝነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም፡፡ ጥሩ ምሳሌ ነሽ፡፡ በርቺ!!!!!
@amleworkyehun4593
@amleworkyehun4593 2 жыл бұрын
አንች ጀግና ሴት ነሽ ዛሬን ሳይሆን ነገን እንዳስብ አስተምረሽኛል እንድበረታ ተስፋ እንዳልቆርጥ እረዳሽኝ ፈጣሪ ሒወትሽን ይቀይር
@yemanehaile6454
@yemanehaile6454 2 жыл бұрын
ለመግለጽ ይከብደኛል ቃላት ያጥረኛል ድንቅ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ሐሳቤ በትክክል ነው የገለጽሽው ተባረኬ አመሰግንሻለው እውነት ነው ሊላውን ለማስተማር ነው የተፈጠርሽው
@Samf3031
@Samf3031 2 жыл бұрын
አሁንም በጣም ቆንጆ ነሽ በተለይ ጥንካሬሽ እና አስተሳሰብሽ እርጋታሽ ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ🙏
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 2 жыл бұрын
በምድር ላይ የሰው ሕይወት ብርቱ ሰልፍ አይደለምን ? 7 ፡ 1 ... የምሄድበትን መንገድ ያውቃል ፡ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ። ኢዮ 23 ፡ 10
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና እናትና ታታሪ ሴት አገር ቤት ያሉ ት ብዙዎቹ ሳይንቀሳቀሱ ቁጭ ብለው ከዚህ የሚላከውን ብር ነው የሚጠብቁት ግዴታም ያለብሽም ይመስላቸዋል ።እንዳንቺ አይነት ጀግና ስራ ፈጣሪ ብትረዳውም ምንም አይቆጭም አይዞሽ በርቺ ጀግና ነሽ።
@TinsuOli
@TinsuOli 2 жыл бұрын
Tikikil bilehal beteley ye kirb yemibalu beteseboch bir kezi yemelak gideta yalebih yimeslachewal , betam new yemiabesachut!! Demo sira siru menesha birr listachu sibalu Ayawatam, kisara alew yilalu. Gena sirawun sayijemirut, betam new eko migermew, yichi set gin betam gobez tatari nat indezi aynet set merdat erasu yasdesital.
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
እንዲህ ጠንካራ እንድትሆኚ ያደረገ አምላክ ይመስገን አይዞሽ በርቺ ብርታትሽ ልጆችሽ መሆናቸው የሰማሁት ከቃልሽ ብርታት ሆኖኛል እውነት ብለሻል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ለሰው ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው አይቼዋለሁ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
አይዞን የኔ ውድ ይቺ አለም እንዲነች አውንም ነገ አለ አይዞሽ የሰውልጅ እይወት እንዳለ አይቀጥልም ይቀያየራል ነገም ወደሸደመ ከፍታ ምትመጪበት ነገር ይኖራል አትከፊ አይዞሽ የኔ እእት❤
@motivationforyou-2375
@motivationforyou-2375 2 жыл бұрын
ገራሚ ሴት ነሽ።በእውነት ፈጣሪ ይህንን ፈተና በድልና በምቾት ያሻግርሽ። እንደ ኢዮብ የበፊት ክብርና ውበትሽ ይመለስልሽ።
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
She is strong young lady. Her life can be strong example for many other women. It is amazing life story. I am proud of her the most important in her life is her children and her faith in God. May God give her long life and good health! wow she is wonderful mother to her children they will be very proud of her. I am sure she will overcome any obstacle in her life!
@danasake3737
@danasake3737 2 жыл бұрын
Yes
@selamkifle7398
@selamkifle7398 2 жыл бұрын
Exactly 😥🙌❤
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aHqwYXuDm7qMl9k
@astersileshi2201
@astersileshi2201 2 жыл бұрын
Ayzhosh berchi geta neger ykeyral beljhocsh
@fasikagebru4962
@fasikagebru4962 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እህት እግዚአብሔር ለተሻለ ነገር ስላሰበሽ ነው በርቺ
@የማርያምአብርሀም
@የማርያምአብርሀም 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ! ቃል የለኝም! ጥሩ ምሳሌ ስለሆንሽኝ አመሰግናለሁ! ጤናሽ,ልጆችሽ,ስብእናሽ እግዚአብሔር ስለቸርነቱ የሰጠሽ ገንዘብሽ ናቸው! እድለኛ ,የተባረክሽ ነሽ!እግዚአብሔር ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን! ከፊትሽ ብዙ በረከተ ,ፀጋ ,መትረፍ አለ! እመ ብርሀን ፅናትሽ ትሁን!
@tezuhaile7048
@tezuhaile7048 2 жыл бұрын
በእውነት መማር ለቻለ ምርት መምህር ነሽ ...እግዚአብሔር መልካም ነው መልካሙ ሁሉ እንደሚገጥምሽ እርግጠኛነኝ
@ahmedeisa9286
@ahmedeisa9286 2 жыл бұрын
በጣም ሀብታምነሽ እና ይህንን ሀብትሽን ለኔ ቢጤ መማሪያ ያደርግሽ ዘንድ ወዶሻል መርጦሻል ፈጣሪ ስሙ ይባረክ አንችም ተባረኪ ልጆችሽን ይባረክ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም የምትደነቂ ሰዉ ነሽ የኔ እህት ይሄ ራሱ ቀላል ሞያ አይደለም ማንም ጋር የሌለ ሞያ ነዉ የያዝሽዉ በፋብሪካ ደረጃ ብትሰሪዉ ራሱ በጣም ታድጊበታለሽ ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክ♥♥♥
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ በርቺ !!
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ጌታ የሱስ ይባርክሽ እውነት ነው እምነት ያለፈተና አያርዝመው እንጂ ችግር ፈተና ጥቅም አለው !!
@unopinionated1823
@unopinionated1823 2 жыл бұрын
She is NOT a victim. She is a HERO!!! What a story! Wonderful! You are young and I hope you keep growing and prospering!
@ethiopiaethiopia6312
@ethiopiaethiopia6312 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ታሪክሽ ለብዙዎች አስተማሪነው እመኚኝ እግዚአብሄር ይረዳሻል አይዞሽ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ፈተና ያጠነክራል አንቺ በጣም ጠንካራ የብዙዎች ተምሳሌት ነሽ ክርስቶስንና እናቱን አጥብቀሽ ያዢ ፈጣሪ ይርዳሽ ያልፋል ጤናሽን ይስጥሽ🙏
@jemalmehammed8536
@jemalmehammed8536 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት ጠንካራ ነሽ የሚገርም የሂወት ውጣውረድ ነው ያሳለፍሽው አይዞሽ እሄ ግዜ አልፎ የተሻለ ጊዜ ይመጣል አላህ ያግዝሽ
@astuwelde6972
@astuwelde6972 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት እናት ጠንከራ ነሽ በሂወት መፈተን ለበጎ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ የተሻለ ይሆና ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@edengebre1423
@edengebre1423 2 жыл бұрын
This lady will be a successful woman for sure! It could be with the business she started or by modeling! I found her story very inspiring.
@FikirFekede
@FikirFekede 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና!ትልቅ ነሽ!ለብዙዎች ትጋትን እና ተስፋን ማሳያ!ነገ መልካም ይሆናል፡፡በርቺ!
@KediyTube885
@KediyTube885 2 жыл бұрын
ለብዙዎቻችን ትምረት የሚሆን ታሪክ ነዉ
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይህችን ልጅ መርጦ ያለምክንያት የህይወትን ውጣ ውረድ እንድታይ አላደረገም።በዚህ ታሪክ ብዙ ሊያስተምረን የፈለገ ይመስልኛል።መልስ ልንሰጣት ይገባል።ታምሜ ጎብኝታችሁኛል? ተርቤ አብልታችሁኛል…… ? ?እሱ በሷ ውስጥ ሆኖ የሚናገር መስሎ ነው የታየኝ።
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
እህቴዋ ገና በጣም ወጣት ነሽ ብዙ መስራት የምትችዪ በርቼ ጓበዝ ቆራጥ ጀግና ነሽ የገረመኝ ባልሆነ መንገድ ከመሄድ ያልሽው ለብዙ ሴቶች ምሳሌና ትምህርት ነው።
@ethioletts9811
@ethioletts9811 2 жыл бұрын
አንዴት ጣፋጭ አንደበት ብሩህ አእምሮ ያለሽ ውብ ሴት ነሽ እመኚኝ ያልፋል ከትልቅ ስፍራ አይሻለሁ ጎበዝ አይውድቅም 🙏❤
@ethioletts9811
@ethioletts9811 2 жыл бұрын
ሊንኩን አስቀምች
@shallom8897
@shallom8897 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ eshe
@biniamTtola
@biniamTtola 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የሃሳብሽን እጥፍ አርጎ ያሳካልሽ ፣ በጣም ጠንካራ ነሽ።
@meskeremtadesse3906
@meskeremtadesse3906 2 жыл бұрын
አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ። ውስጥሽም ውጪሽም ቆንጆ ነው። ፈጣሪ ህይወትሽን ይቀይረዋል በርቺ።
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 21 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 91 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 14)
34:46
ለዛ
Рет қаралды 198 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН