የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 198,538

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@yetiyetim7138
@yetiyetim7138 10 күн бұрын
ከምንም በላይ የአለምሰገድ ደስታ ነው ያስደሰተኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ምርጥ ጋዜጠኛ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
በጣም ይህን ልጅ አይቼዋለው ለውጤት በመብቃትክ ደሰተኛ ነኝ ዋአ አለምሰገድ ምርጥ የሰው ልጅ❤❤❤
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 10 күн бұрын
በጣም❤
@Alahwaki
@Alahwaki 10 күн бұрын
Enem wellahi betammmm des alegn❤❤😢😢
@nanibelete8583
@nanibelete8583 10 күн бұрын
Betam❤❤
@meditajc
@meditajc 10 күн бұрын
አዝህ ልጅ የዋህነት በጣም አሳዝኖኝ ነበረ እንኳን እግዚአብሔር ረዳዉ
@mereasu2643
@mereasu2643 10 күн бұрын
ይሄን ፁፍ ምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ እናታችሁን ሺ ዓመት ያኑርላችሁ 🙏
@Khayria1212
@Khayria1212 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@nigistiyaze
@nigistiyaze 9 күн бұрын
Aman
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 9 күн бұрын
,አሜን
@asterschmiel9235
@asterschmiel9235 9 күн бұрын
Amen
@asterschmiel9235
@asterschmiel9235 9 күн бұрын
Amen
@MilyWondy
@MilyWondy 10 күн бұрын
የአሌክስ አድናቂዎች Like
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 10 күн бұрын
🙏❤️
@FhdhChdg
@FhdhChdg 10 күн бұрын
@emureyantube36
@emureyantube36 10 күн бұрын
ደምሩኝኝኝኝኝ❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
❤❤❤ ምርጥ ጋዜጠኛ የጀመርውን የሚጨርሰ እውነት እማሆይ እሱጋር መምጣት ነበርባቸው እግርኛው ላይ የቀርቡት አቦ ይመችክ አለም ሰገድ ምርጥ ሰው የልብ አዋቂ❤❤❤❤❤❤
@foziyamohammed4218
@foziyamohammed4218 10 күн бұрын
❤❤❤Aleks betam arif gazetegna
@SeniTube-p1p
@SeniTube-p1p 10 күн бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት ወላጅ አባት አይደለም ያስለቀሰኝ አለም ሰገድ የኔየዋህ አከብርሀለሂ ማርያምን 1 ሚልዮን አስገቡት💚💛❤
@zenebechhaile3745
@zenebechhaile3745 10 күн бұрын
እንደኔ የአለም ሰገድ ደሰታ ያሰደሰተው ማነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉።
@Alahwaki
@Alahwaki 10 күн бұрын
Betammm des yilal lebe kebotaw liweta neber des yilal lij yasazinal😢❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 күн бұрын
እሰይ ተመስገን በጣም ጀግና አባት ወድ ማለት አስወልዶ ከመሸሽ እድህ ፊት ለፊት መጋፈጥነው እንኳን ደስ አለህ
@ዘተዋህዶ-ፈ8ኰ
@ዘተዋህዶ-ፈ8ኰ 10 күн бұрын
ዛሬ ጳጉሜን 1 ነው 2016 ሊጠናቀቅ 4 ቀናቶች ብቻ ቀሩት ፈጣሪ አምላክ መጭውን ዓመት የኢትዮጵያ እናቶች የማያለቅሱበት ህጻናት የሚቦርቁበት ወጣቶች በሰላም ወጥተው የሚገቡበት ደግ ዘመን ያድርግልን በቃ ይበለን ይማረን በ እውነቱ 😢 edit, 300 ምናምን የሀገሩ ሁኔታ ያሳሰበውና ያስጨነቀው ሰው ለማንኛውም ለላይኩ አመሰግናለው።
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 10 күн бұрын
አሜን አሜን
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 10 күн бұрын
አሜን
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 10 күн бұрын
ዐሜንዐሜን ዐሜን
@SalamSalam-sc1sj
@SalamSalam-sc1sj 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy 10 күн бұрын
Amen
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 10 күн бұрын
እንደአንተ አባትየውም አልተደሰተ አለምሰገድ እድሜህ በደስታ የተሞላ ይሁን
@ethiotube5391
@ethiotube5391 10 күн бұрын
እኔ የሚገረመኝ የአለምገድ ነገር ነው ከተቸገረው ጋ ተቸግሮ ካዘነው ጋ አዝኖ ከተደሰተው ጋ ተደስቶ በዚ ዘመን ስሜትህን የሚጋራ የሚያዳምጥህ ሰው በጠፋበት ዘመን እዳተ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነውመልካም ሰው ነከ ተበባረክ
@ethiotube5391
@ethiotube5391 10 күн бұрын
@fatmah6936
@fatmah6936 10 күн бұрын
ትክክል
@meditajc
@meditajc 10 күн бұрын
እዉነት ነዉ በዝህ ዘመን እንደሱ አይነት ሰዉ ይብዛልን እዉነተኛ ሰዉ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 9 күн бұрын
ይህ ስው ትልቅ ሰው ነው የበሰለ የይቅርታ መንፈስ እለው እግዚአብሔር ይባርክህ የልጁ እናት ልብሽን ክፍት እድርገሽ በመነጋገር አምነሽ ይህን የመሰለ ሰው እትጪ ብልጥ ሁኝ ልጅሽን አትጉጂ አባቱም አስበት ትመከር እግዚአብሔር 2017 አንድላይ ሆናቹ በፍቅር የምትኖሩ ያድርጋቹ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን መልካም አዲስ አመት🇨🇬🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 10 күн бұрын
በህይወቴ እንዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ታርቀው አብረው ልጃቸውን እንደሚያሳድጉ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
@saraberhe6491
@saraberhe6491 10 күн бұрын
ሴትየዋ ምክር ያስፈልጋታል በትዳር ወዲያ ወዲሕ አይባልም ትዳር ክቡር ነው የልጇ አባት ያስታውቃል ጭዋ ነው እሷ ግን ልብ ትግዛ.....
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 10 күн бұрын
​@@saraberhe6491እግዚአብሔር ይርዳቸው
@shawaye5579
@shawaye5579 10 күн бұрын
​@@saraberhe6491exactly 💯 👏
@chefgeni7700
@chefgeni7700 9 күн бұрын
አረ ወደዛ በአንድ አትረጋም ሱሳም ነች😂
@Yeshi987
@Yeshi987 7 күн бұрын
​@chefgeni7700😅😅😅😅😅😅😅😅
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 10 күн бұрын
በህይወቴ የተጨነቀለት የጋጋውት ምርመራ ቢኖር ይሄ ነው። መኳንት እኳን ደስ አለህ ባይሆን ኖሮ ልጁ ምን ይሆን ነበር። አለምሰገድ ጀግና ድንቅ ሰው ነክ። እዳንተ ሰው ያብዛልን
@asadaasada640
@asadaasada640 10 күн бұрын
ትዳር ላይ አለመተማመን ይከብዳል ልጁም አባቴ ማነው ከማለት አረፈ አንድ ላይ ሆነዉ ልጃቸዉን ያሳድጉ የምትሉ በላይክ አሳዩ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 10 күн бұрын
ልጁ ሲያድግ አባቱን መፈለጉ አይቀርም ዋናው የሁለቱ መስማማት ነው ወላጅቹ ካልተስማሙ ግን ለልጁ አይምሮ ጥሩ አይደለም ?
@Ethiopia750
@Ethiopia750 10 күн бұрын
@@ማር-ዐ5ሰere libcha masdg besnt tamu ke chichik noro
@milli12354
@milli12354 9 күн бұрын
መተማመን የሌልበት እስከ ዲኤንኤ ያመራ ትዳር ውስጥ እንደገና ኣብሮ መኖር ከባድ ነው ፣፣ለየብቻ ሆኖ በሰላም ልጅን ማሳደግ ይሻላል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 күн бұрын
አለምሰገድ ታደሰ በቅድሚያ እናት እና አባትህን አመሠግናለሁ ዛሬ ላለህበት የጨዋነት የረህሩህነት ባህሪና ቁመና ያበቁህ ስለሆነ በመቀጠል አንተን በቃላት መግለፅ ያቅታል ልጆችህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 10 күн бұрын
አውርቼ ጠይቄ ልሙት በተባለበት ዘመን አንተ ብቸኛው የሰው ችግር ሳታደናቅፍ እረጋ ባለ መንፈስ የልባቸውን ሲተነፍሱ ትንፋሻቸው ሆነህ ጭንቀታቸውን በስሜት ስታዳምጣቸው ውይ አለምየ እውነትም ብቸኛው አድማጭ አንህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@naimaemamemam-kp8qw
@naimaemamemam-kp8qw 10 күн бұрын
❤❤❤እኳንደሥ አለህወድም ሂወታችሁን አሥተካክላችሁ አብራችሁ ብትቀጥሉ ጥሩይመሥለኛል እደኔእይታ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 10 күн бұрын
💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 4 күн бұрын
በእውነት በጣም
@vimmysimmy771
@vimmysimmy771 10 күн бұрын
እውነት አለም ሰገድ አምላክ የፈጠረህ ትክክለኛ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ከመላ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
@zizumohammed683
@zizumohammed683 10 күн бұрын
ወይኔ እሄን ጋዜጠኛ በምን ቃል ይግለጽው ደስ ሲል ትግስቱ የስው ህመም መረዳቱ ስንት አለ በየ ቤቱ😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ጋዜጠኛ
@tejaq8618
@tejaq8618 10 күн бұрын
የሰሞኑን የጎደሩን ዜና ሰምቶ ልጅ ለየብቻ እናሳድግ የሚል ሃሰብ እንደታስቡ የሄቨን አባት ከሚስቱ ባይፈቱ ኖሮ እናት ስራ ስትሄድ አባት ልጁን ይጠብቅ ነበር የእነተ ፀብ ተውና ቅድሚያ ለልጁ ከለላ ሁኑ😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
በትክክል ልጅ ከተወለደ ትዳር ባይበተን ባይ ነኝ ልጅ ይጎዳል በጣም አሰቸጋሪ ከሆነ ግን ምን ይደርጋል ያው እናትና አባት ጭንቀት ላይ ይጥላል
@Ethiopia750
@Ethiopia750 10 күн бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass aye yegza abatm yedfral eko
@AD-ty4eo
@AD-ty4eo 9 күн бұрын
​@@Ethiopia750think positive everyone is not the same. Thank you.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 күн бұрын
አያድርስ ነው በትክክል ብዙ ልጆች ይጎዳሉ ግን በገዛ ወላጅ አባቶቻቸውም የሚደፈሩ ሞልተዋል ከእግዚአብሔር ጋር እየፀለዩ ጥሩ ትዳር እንዲሰጥ መኖር ነው
@zebibasolomone1272
@zebibasolomone1272 9 күн бұрын
አለቀስኩ የዉነት
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 10 күн бұрын
አቤት እረጋ ያለ ወድ ደስ ሲል ፈጣሪ እረጋ ያለች ሴት ይስጥህ
@DASOMadamo
@DASOMadamo 9 күн бұрын
Ameeeeennnnn😢😢😢😢😢
@zebebawendemagegn2809
@zebebawendemagegn2809 10 күн бұрын
ወንድማችን አለምሰገድ እደዛሬ ሲጨነቅ አይቼው አላቅም ግን መጨረሻው አስደሳች ውጤት ነበር አልሃምዱሊላህ ወንድማችን አለምሰገድ ላንተ እኔ ቃላት የለኝም በቃ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኖድሃለን ❤❤❤❤❤❤
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 10 күн бұрын
እኔ ፍቅረኛዬ ተጠራጣሪ ስለሆነ ብቻ ተለየሁት ነገን አስፈርቶኝ😢 እምነት ይበልጣል
@kedirseid-wo4ke
@kedirseid-wo4ke 10 күн бұрын
ማይታመን ከሆነ ገደል ይግባ.ጥሩ አደረግሽ.
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 10 күн бұрын
እውነት ነው ማርያምን የሚጠራጠሩ ስዋች የህይወት ጠንቅ ናቸው
@zewdimekonen7729
@zewdimekonen7729 10 күн бұрын
Enes mnlarg 1 lij Alen balebete emnet yelewm lk edaregezku yene adelem alegn argagete DNA adrgo yesu mehonu aweke neger gn Ahunm betam nket new miysayegn mn edmareg alakm mefatat alfelgm wey ayfetaygnm beta bahryatu tekeyerebgn ededro adelem ebakachu yehone belugn mn larg
@kedirseid-wo4ke
@kedirseid-wo4ke 10 күн бұрын
ይሄ..ባል አደለም. በጣም ተጠራጣሪ .ለመሆን የሚሞክረው.ራሱ ችግር ያለበት ስለሆነ ነው. አንቺ ራስሽን ታውቂያለሽ አደል. ከዚ አይነቱ ጋር ልትኖሪ አይገባም. ከልላ ጋር ጀምሮ ነው ...የሚሆነው. የሱ ዕቃ መሆን ይቅርብሽ. ትዳር ማለት መከባበር ነው. ...ቁርጥ ያለ ውሳኔ ወስኚ...
@zewdimekonen7729
@zewdimekonen7729 10 күн бұрын
@@kedirseid-wo4ke Amesegnalew betam gn meleyetu ferahut andande wetto yameshal Aynegregnim ena yet Amshteh new slew gd hulu bota yehedkubet lachi masawek aytebekbgnim yilal ene ltdare biye new enji welje enkan besdet hugn ategebe huna alagezegnim ena liju snt chiye Ahun beka tnsh neger lemn edezi arek kalgut lemntenagershign blo samnt enkoraref alen tdare mafres demo alfelekum
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 күн бұрын
የሚገርመኝ ጥሩ ወንድ ሲገኝ ሴት ትጠግባለች ጥሩ ሴት ስትገኝ ወንድ ይጠግባል እግዚአብሔር ሲያገጣጥም ደግሞ ሁለቱም ተስማምተው ተዋደው ተግባብተው ይኖራሉ:: ይህ ሰው በጣም የዋህና አስተዋይ ነው ልጄም ባይሆን አልርቀውም ማለቱ ጥሩ ወንድ ነው ግን የምታስብለት ሴት አልተገኘችም:: ለማንኛውም አባቱ በባለሙያዎች እገዛ ከተስማማችሁ ሁለታችሁም ህክምና አድርጉ ሌላ ስህተት እንዳትፈጥሩ ባንዱ ጥፋት ሁለት ነፍስ እንዳይጎዳ በሽታ የተላለፈበትና ባጋጣሚ የሚወለድ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህች መረጋጋት ካቃታት ሴት ጋር::
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 10 күн бұрын
አይ ሴቶችም እንደዚህ ወንዶችን ግራ ማጋባት በተለይ በልጅ ጉዳይ ብዙ ጊዜ ሴቶች ነን ምንጎዳው ይሄን የመሠለ አባት እንኳን ባይሆን ልጁን የሚንከባከብ አባት ነው እህቶቼ ተሸውዳችኇል ግፍ አትስሩ ተጠንቀቁ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 10 күн бұрын
ሴት እኮ ፈርዶብን የማወደንን ትተን የማይወደውን አስመሳይውነ ወንድ ነው የምንከተለው 😢
@hayat6122
@hayat6122 10 күн бұрын
እኛ ሴቶች እኮ ሲከባከቡን አይወድልንም እሷ እራሱ በግልፅ ማስረዳት ማውራት ይኖረባታል
@abeban.8366
@abeban.8366 10 күн бұрын
መኳንንት ወንድሜ እውነቱን ልንገርህ በአሁን ሰዓት የትግራይ ሰዎች ከዘራቸው ሌላ አብረው በትዳር መኖር አይፈልጉም ። በፍቅር ወድቀው እንኳን መኖር ቢፈልጉ አንዳንድ ባለጌ ሰዎች ወይ ከቤተሰብ ወይ ከጓደኛ ከዘመድ በማይመለከታቸው ገብተው ሰላሞን ይነሷታል ። እንግዲህ እውነታው ይህ ነው አንተም ከ 1 ድም 2 ስለአየሀቸው አንተ በበለጠ አሁን ጠንቀህ አውቀሀቸው ይሆናል ። ልጅህን እየረዳህ ሌላ ትዳር መስርት ። ቸሩ መድኅኒት ዓለም መልካሟን ሴት ይስጥህ ።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 7 күн бұрын
ትክክል
@Tekcho_T
@Tekcho_T 2 күн бұрын
ያ አንፈልግም ያለፈ ይቆጨናል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 күн бұрын
ውይ ዘንድሮ በሉ ወገን 50 ሺህ ከደረሽ ከማዳም ቤት የምትወጪበት ሰፕራይዝ አለሽ ስለተባልኩ የኢትዮጵያዊነት ደግነታቹን ልይበት😅❤ ደሞም የ2016 አንደኛ ኮሜንታተር መሆኔንም ከግምት አስገቡና😊❤
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 10 күн бұрын
ኮሜንታተር እንኳን እኔ ተወዳዳሪሽ ነኝ😅😅😅
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 күн бұрын
​@@asnakutigabu4301ኧረ ልሸለምበት ምቀኛ ማነው ተቀናቃኝ አትሁኑኝ😅😂❤❤
@EtsubKelile
@EtsubKelile 10 күн бұрын
ደምሬሻለሁ የኔ ቆንጆ መልካም እድል❤❤🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 күн бұрын
​@@EtsubKelileክበሩልኝ ❤️🙏🥰
@MadonaMadoa
@MadonaMadoa 10 күн бұрын
😂😂😂
@LealemYilma
@LealemYilma 10 күн бұрын
ወይ አለምሰገድ የሰው ደስታ እንዴት ነው የሚያስደትህ?እ/ር ትዳርህን ልጆችህን በአጠቃላይ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
አሚን
@ፈኪ2
@ፈኪ2 10 күн бұрын
የስደት እህቶቼ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ አሚን በሉ🎉
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 10 күн бұрын
አሜን🌻🌻
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 10 күн бұрын
እግዚእብሄር ይማርሸ
@DamenechafaroDamenechayanagmai
@DamenechafaroDamenechayanagmai 10 күн бұрын
Yene kojo amen 😢
@ttww9470
@ttww9470 10 күн бұрын
አሚንን ያረብ🎉🎉
@hasinaal
@hasinaal 10 күн бұрын
አሚንንንን ፈኪየ የኔ ቅመም
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍፍፍ ማርያምን ነፍሴ ባፍንጫየ ልትወጣ ደርሳ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለምስገድ እውነት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ዘርህ እንደ አሸዋ ይብዛ❤❤❤❤❤
@China-vl3ol
@China-vl3ol 10 күн бұрын
አሞኛል በሰደት ፀሎት አርጉልኝ ያገሬ ልጆች ተባረኩልኝ
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q 10 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 10 күн бұрын
እግዚአብሔር. ይማረሽ
@EneyaSisaye
@EneyaSisaye 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አምነሽ ውሀው ላይ ጸልየሽ ጠጪ ክርስቲያን ከሆንሽ💗🙏🙏🙏
@selamselam366
@selamselam366 10 күн бұрын
ምህረቱን እግዚአብሔር ያግንንልሽ በእጁ ይዳስሽ 🙌🙌🙌
@TigstGetachow
@TigstGetachow 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 10 күн бұрын
በስመ አብ ሲያስጨንቅ ውጤቱ ሊናገር ሲል ቆሜ ስልኬን በሁለት እጀ ይዠ ነበር ስጠብቅ የነበረው እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 10 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ አባት አንተ አባትም ባትሆን እንደ አባት ለማሳደግ ወስነህ ስለነበር በጣም መመስገን አለብህ
@aminasaed5304
@aminasaed5304 9 күн бұрын
Q
@GebrelabateGebrel19
@GebrelabateGebrel19 10 күн бұрын
አሌክስ እመብርሃን ከነልጇ ልጆችህ ቤተሰብህን ትባርክህ ከአባትየው ይልቅ የአንተ ደስታ የላቀ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@makdsshagye784
@makdsshagye784 10 күн бұрын
ቅመሞችዬ እሲ ፈጣሪ ያልታሰበ እጀራ ፀጋ ያልብሰን ለኛ በሰውቤት እድሚያችንን ለምገፋ😢😢❤🎉
@DamenechafaroDamenechayanagmai
@DamenechafaroDamenechayanagmai 10 күн бұрын
Amen amen 😢😢😢
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 10 күн бұрын
Amen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 10 күн бұрын
Amen amen amen yesdte ehte
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 10 күн бұрын
ኡፍ አሁንስ መመረኝ ወዴት ልግባ 😢😢😢 በዛ ላይ እነዚ ነጃሳ አረቦች ጠግበዋል እንዴ በፊቱ አደሉም በተለይ ሳኡድወች አሏህ ያጥፋቼውና 😡
@betiabreham6448
@betiabreham6448 10 күн бұрын
ዉይ አንተ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ 🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@meditajc
@meditajc 10 күн бұрын
ኢዩሀ ሚድያን በጣም ነዉ የማደንቀዉ በተለይ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ለብዙዎች መፍትሄ የችግራቸዉ አዳማጭ መፍትሄም ፈላጊ እንባን አባሽ አፅናኝ የሆነ የወንድም ስሜት የምሰማዉ የዝህ ዘመን ብርቅ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
@AndamlkAnd
@AndamlkAnd 10 күн бұрын
ለእዬሃ ሚዲያ አዘጋጅ አንድ እህቴም እንዲህ አይነት ክህደት ተፈፅሞባታል ልጁም የ19 አመት ሆኖት እያስቸገረ ነው ።አባት ካለ በህይወት ።ዲኤንኤ ቢሰጥ መልካም ነው ።
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 10 күн бұрын
አባትየው የበሰለ ሰው ነው። ሲመስለኝ እናትየዋ ነገሮችን ተረድቶ የማመዛዘን እና የመፍትሔ ሐሳብ የማምጣት አቅም ያላት አይመስለኝም።
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 10 күн бұрын
ትክክክል ወላሂ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 10 күн бұрын
ጎበዝ ነሽትክክክል
@SimegnGebissa
@SimegnGebissa 10 күн бұрын
እኔ ግን ተጠራጣሪ እና የችግሩ መነሻ አንደሆነ ነው የተሰማኝ
@Temrseid-lp8wg
@Temrseid-lp8wg 10 күн бұрын
ሰዉ. ዝምታ. ሲበዛ. ጥርጣሪ ይኖራል​@@SimegnGebissa
@peacelove6150
@peacelove6150 10 күн бұрын
የጦርነቱ ውጤት አለበት
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 10 күн бұрын
አለምዬ እኮ ይለያል በእውነት 😊 የእዮሀ ቤተሰቦች ልንሸልመው ይገባል የምትሉ
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 10 күн бұрын
እስኪሁላችሁም 2017ዘረኚነት ላላወራብላችሁ ቃልግብ ያለፈው አለፈ ሀገራችን ሰላምያድርግልን ❤ፍትህ ለሄቨን
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 10 күн бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ ዉይ አለም ሰገድ ቃል የለኝም ማሪያምን ስትል ጨነቀኝ በህፃኑ ቂርቆስ ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 10 күн бұрын
እሰይ እኔም ደስ አለኝ❤ እናት እዉነቱን ታዉቃለች እናት እኮ እናት ነች😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 күн бұрын
ማርያምን ስትል ስጣፊጥ አለምሰገድ መልካም ሠው እልልልል ዋው በጣም ደስ፡ይላል፡የልጁ፡አምላክ፡ይክበር፡ይመስገን
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 10 күн бұрын
በጣም እንጂ❤❤❤❤
@Aster-gg3hh
@Aster-gg3hh 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aster-gg3hh
@Aster-gg3hh 8 күн бұрын
ደሲላል ተመስገን ኣምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አክሊልየአዶናይ
@አክሊልየአዶናይ 10 күн бұрын
የኔ አባት አለም ሰገድ አብረህ የምታሳየው ጭንቀት ሁሌም ሳላመሰግንህ አላልፍም
@DinkeGetnet
@DinkeGetnet 9 күн бұрын
በመጀመሪያ ይህ ን ዝግጅት ለምታዘጋጁት የላቀ ምስጋና አለኝ በመቀጠል ባለታሪኩ ወይም መኳንንት በቅርበት አውቃለሁ የስራ ባልደረባዬ ነው ልክ ሚዲያ ያቀረበው ካቅሙ በላይ ስለሆነ ነው ነገር ግን ይሄ ን ታሪክ ከረጅም አመት በፊት አወያይቶኛል መኳንት ማለት ከዚህ በላይ የተረጋጋ ነውእንዴውም ሚዲያ ላይ መቅረቡ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ምን ማድረግ እንዳለበት በጣም ሳስብ ነበር በዚህ አጋጣሚ ውጤቱ የሁለተኛዋ ወይም የባምላክ ይሁን ብዬ እማፀናለሁ ምክንያቱም የመኳንንት እና የባምላክ ግንኙነት በጣም የላቀ ስለሆነ በዚህ አጋጣሚ መኳንንትብዙዎች ይማሩበሩበታል!!!!!
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 күн бұрын
እልልልልልልልል ውይ በስማም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ ወይኔ አሌክስዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ❤❤ ይስጥክ እንኳን ደስ አለክ❤❤❤❤
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 10 күн бұрын
አሌክስዬ በቅድሚያ አድናቂህ ነኝ አንተ ያቀረብከው ዳር ስለሚደርስ የፌቨንን ጉዳይ ባንተ ላይ ጥያለሁ።
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል አባት በመሆንህ ግን አለም ሰገድ ለሰዎች አሳቢና ተጨናቂ ነህ አላህ ይጠብቅህ ካሰብከው ደረጃ ድረስ እዳንተ ያለ መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
@WelansaGachena
@WelansaGachena 10 күн бұрын
እናትነት እዉነት አባትነት እምነት የሚባለዉ የሀገሬ አባባል እዉነ እንደሆነ አባቶች እባካችሁ ሴቶችን እመኑ ከስንት አንድሴት ናት እምታጭበረብር እንጂ ብዙ ሴቶች እዉነት አላቸዉ እና አለመታመን በራሱ ትልቅ የስነልቦና ችግር ይ ሆናል እና ወንዶች እባካችሁ ሴትን ተንከባከቡ ሂወት ያለሴት ባዶ እና ባዶ ነዉ እኔ ዲኤንኤዉ ሳይከፈት እዉነቷን እንደሆነአምኛለዉ ባለታሪካችንም መልካም ሰዉ ነህ እግዚያብሄር አብራችሁ ልጃችሁን አሳድጉ መጪዉ ትዉልድ የሻለነገር ይገባዋል የተባረከአዲስ አመት ይሁንልን አለምሰገድ የዘመናችን መልካም ሰዉ እኖድሀለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 күн бұрын
የመጀመሪያውን ቪዲዮ እዩት እሱ ሊያምናት ያልቻለበት ምክንያት አለ ልጁ ጥሩ ሰው ነው
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 10 күн бұрын
ወይ አለምሰገድ! እንዲህ እንዳንተ ምናለ የጀመሩትን ጥግ የሚያደርሱ በየዘርፉ ያሉ ባለሞያዎች ለሃገራችን ቢፈጠሩላት? ተባረክ ወንድምዬ! keep it up! !!
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 10 күн бұрын
ይሄ ታሪክ መልሱን ለመስማት ሁሌም እጓጓ ነበር ጊዜው ደርሶ ልንሰማው ነው መልካም እድል❤❤❤❤
@asadaasada640
@asadaasada640 10 күн бұрын
እንኳን ደስ ያላቹሁ እናት አባቱ ሳይሆን አባቱ ነው አትልም አለመተማመን ስላለ ብቻ ነው እንጂ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ታወቀ እኔ የሱ እንደሚሆን ገምቻለሁ ዋናው ጉዳይ ችግሩ ያልጨረሰችው ነገር ኖሯት ንሮዋን የበተነችው እሷ ብትስተካከል አብረው ልጃቸውን ቢያሳድጉ ጥሩ ነው ። አባት ግን ልጅህን ሙሉ ፍቅር በመስጠት አንተንም አገርንም የማያስወቅስ ትውል አፍራ እግዚአብሔር ይርዳህ ለማንኛውም ከዚህ በኳላ አትቸኩል አኒያ አበ ነፍሳችሁስ በዚህ መሃል ...?
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 10 күн бұрын
የመጀመርያውን ኢንተርቪው ሳታዮ ልጁን አትውቀሱ
@ehetetefera9228
@ehetetefera9228 10 күн бұрын
awo asamagn neber mekenyatu
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 9 күн бұрын
The guy he’s so humble person she should happy his wife አልተገናኝቶም😂😂😂
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 10 күн бұрын
አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ በጣም የተረጋጋህ አንደበ ርቱ ቁጥብ ያልክ ሰው ይህ ማንነትህ አይወሰድብህ 2017 መልካም የሥራ ዘመን የሰላም የጤና ከነቤተሰብህ እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 10 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እኔ ነፍሴ ልትወጣ ደረሰች ኡፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ አባቶች ልጆቻቸውን በሚሸሹበት ሰአት አባቱ በሆንኩ የሚል አባት ማየት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 10 күн бұрын
በፈጣሪ ችግራቸውን ፈተው አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል
@zuzu4528
@zuzu4528 10 күн бұрын
ወይኔ ስታሳዝን ወንድሜ ውጤቱ ሊከፈት ሲል እጅህን አጣምረህ ኩርምት ስትል እንኳን ደ ስስስ አለህ የድካምህን ጭንቅህን ውጤት አገኘህ ።ኡ ፍፍፍፍ አብሬ አማጥኩ ተመስገን ነው በጭንቅ መሀል ደስታ ሲወለድ ። እዮሐዎች ምስጋና ይገባችኃል ።
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u 10 күн бұрын
ሚሥትየዋ እሔን ሚድያ የምትከታተሊ ከሆን ባልሽ አያምልጥሽ አሥተዋይና አርቆ አሣቢ ነው ልጁ ባልሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 10 күн бұрын
አሌክስ አትጫነው የባለሞያ እገዛ የሚያስፈልገው ለእሷ ነው እሱ የተናገረው እውነት ከሆነ ብዙ ታግሷል እንደገና ሌላ ትኩሳት ከመፍጠር ልጁን ብቻ ቢንከባከብና ሌላ ህይወት ቢጀምር ይሻለዋል
@HermelaEngida
@HermelaEngida 10 күн бұрын
እውነት ሳላስበው እንባዬ በደስታ ወረደ አንተ አባቱ ባትሆን ኖሮ የህፃኑ ሕይወት ባጣም ይመሰቃቀል ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@mesayanteneh3559
@mesayanteneh3559 9 күн бұрын
አለም ሰገድ እውነት ላንተ ቃል የለኝም አባትም እባክህ ሚስትህንም ልጅህንም ሰብሰበህ አርኑር ልጁን አታሰቃዩት❤❤❤
@Amina-sb8bi
@Amina-sb8bi 10 күн бұрын
አለም ሰገድ በዉነት በጣም ጀግና ነህ የሰዉን ችግር የምትረዳ እኔ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🎉 መጪዉ አድስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያዘነ የሚደሰትበት የተራበ የሚጠግብበት ያርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 9 күн бұрын
መኻንኔት የልጅህ እናት ዝም ያለቼን ለማስረዳት ያልሞከረችዉ እዉነት ስለያዘች ስልችት ብለሀት ነዉ!!!
@Hiber88
@Hiber88 10 күн бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ አለኝ!!! ኡፍ ልቤ በአፌ ልትወጣ ነበር!!!! አሌክስ ተባረክ!!!
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm 9 күн бұрын
እኔ ከልጅ ይበልት ነው የተጨነኩት DNA ስሰማው መሬቱን ነው የሳምኩት አባቱ እሱ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እንካን እግዚአብሔር እረዳክ እዬአ ሚዲያም እናመሰግናለን
@user-lj7in5vh2ሃና
@user-lj7in5vh2ሃና 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አደራህ ትዳር ከሰጠኸ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ስጠኝ ያ ካልሆነ ግን ትዳር አትስጠኝ😢
@fantish7680
@fantish7680 10 күн бұрын
ሰላም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 10 күн бұрын
በትክክል 👌👌👌👌
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 9 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 10 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ በሰል ካሉ ሰዎች የሚጠብቅ ንግግር ነው ካንተ የሰማሁት ከሁለታችሁ አብራክየተገኘዉን በረከታችሁን በአንድንት ለማሳደግ እኔነትን እስወግዳችሁ ባልና ሚስት አንድ አካል ይሆናሉ ባለው የአምላካችን ቃልለመኖር ሰማይንና ምድርን የፈጠረው ጌት ይርዳችሁ ዘራችሁ ይብዛ ብፍቅር ገመድ ተገመዱ የዚህ ፕሮግራም እዘጋጆች ተባረኩ አሜን!!!
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 10 күн бұрын
የልጁ እርጋታው ደስሲል ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@argetageneti6495
@argetageneti6495 10 күн бұрын
በጣም ጨነቀኝ ክብር ለእየሱስ እባካችዉ አስታርቁ በሰትዯ ላይ በደንቡ ስሩት እና ይታረቁ
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 10 күн бұрын
2017 ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካም ዜና የምንሠማበት ያድርግልን ፈጣሬ ከሀጥያት በሥተቀር የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ የሀገሬ ልጆች መልካም አዲሥ አመት❤❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@rmzi5915
@rmzi5915 10 күн бұрын
መኳንንት በጣም ደግ ሰው ነው እንኳን ደስ አለህ እግዝአብሄ ቅንነትህን አይተዋል ልጁም ሳይጎዳ የአባቱን ፍቅር እንድያገኝ መደረጉን በጣም እድለኛ ነው
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 10 күн бұрын
ወይ አለም ሰገድ ጥናቱን ይስጠን ጉድ ታሰማናለህ አድናቂህ ነኝ ❤
@NejatMohemmedNejat
@NejatMohemmedNejat 10 күн бұрын
እንተ የሰዉ ምርጥ ሰዉ ነህ አንተ❤❤❤
@mulukebede-qs5cl
@mulukebede-qs5cl 10 күн бұрын
እረ መድሃኒ ዓለም ኣባቱ እንካን ክፉ ኣልተናገርክ ማለት ባይሆንም ኣልርቀውም ያልከው ተባረክ
@hfj4001
@hfj4001 10 күн бұрын
ውይ አሰግድ ተባረክ ዘረህ እደምድረ አሸዋ ይብዛ ሰላት ምን ማለት ይቻላል የእውነት ላተ ቃል የለኛም እጂ እየተቀጠቀጠነው የፃፍኩት ተባረክ ❤❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 10 күн бұрын
የእዮሐ ሚዲያ አቅራቢዎች እንዲሁም ተከታዮች መጭው 2017 ዓ / ም እግዚአብሔር ያስቀየምነውን ይቅር ብሎን በሰጠን ልብ መልካም የምናደርግበት ያርግልን ።
@KalkidanAbebe-sv3jo
@KalkidanAbebe-sv3jo 10 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ስጠብቀዉና ስመኘዉ የነበረ ዉጤት የሰዉ ልጅ ያጠፋል ይቅር ተባባሉና ልጃችሁን አሳድጉ
@STAMA123
@STAMA123 10 күн бұрын
ከደስታዬ ብዛት እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ተመስገን
@meseretmeseret-wf4nb
@meseretmeseret-wf4nb 10 күн бұрын
እባየመጣ😢😢 ተመስገን ልቤ ልትሾልክ እረበስማም ተመስገን በሚያስጨን ነገር ሳይሆን በደስታ ህይወቴ ሲስተካከል አለምሰገድጋር መቅረቤ አይቀርም❤❤❤ስለምወድህ አለምየ የኔ ንጉስ❤❤❤❤
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል።የእናትየዉ እዉነት መታወቁ፣የአባትየዉ ጥርጣሬ መቀረፉ እጅግ አስደስቶኛል።
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 10 күн бұрын
አለም ሰገዲ እደዛሬ ውጤት እስከማይ ቸኩየ አላቅም ልጁ እሚያሳዝን ነገር አለው ብቻ አልሀምዱሊላህ እኩአን ደስ አለህ መኮንት እንዲሁም አለምሰገዲ እናመሰግናለን ምን አለ የሰውን ደስትታ ከማየት ውጭ ምን አለ ለመጭው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ሀገራችንን ሰላም ያርግል❤
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ልቤ ተጨንቆ ነበር ደግሞ ዝምታ የምታበዙ ሰዎች ዝምታ መፍትሄ አይሆንም ተነጋግሮ መፍታት እንጂ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 10 күн бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ግን እግዚአብሔር ይጥብቅህ መልካም ሰው ነህ ❤️❤️❤️. ታርቁና አንድ ላይ ልጆቻችን አስድጉ.
@user-ov9jq8ei8w
@user-ov9jq8ei8w 10 күн бұрын
ወንድሜ አንዳንዴ ዝማታም መልስ ነው ነው ይች ሰው ሲጀመር ችግር ቢኖርባት የምታደርገው 1. ብዙ ማውራት ለማሳመን 2. ማስፈራራት ምሳሌ እራሴን አጠፋለሁ ወዘተ ….. እውነቱ እሷ ጋር ስለነበረ እውነታው እስኪጠራ ነው ምላሽ ያጣችው ለሌላ ግዜ ትምህርት ይሁንህ ለማሳዘን ድራማ የሚሰራ ሰውን ሁሉ አትመን በፕርሰንስት ሲታይ በሁለተኛ አካል ተቀባይነት ለማግኘት ሲሉ ይህን ይጠቀማሉ ፡፡ ስለዚህ ከማስረጃ በላይ የለም አውነታው አውቀሀል፡፡
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 10 күн бұрын
Gobez aredadish Des sil
@selamawittsegaye4380
@selamawittsegaye4380 10 күн бұрын
ትክክል
@fanafana9137
@fanafana9137 7 күн бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ጨንቆኝ ነበር የአባትየው ሁኔታ ያሳዝን ነበር ከምንም በላይ ይበልጥ ህፃኑ ይጎዳ ነበር እባካችው ሴቶች ተስብስቡ በአንድ አላማ ፅኑ እውነቱንም ተናገሩ ልጁ ካልሆነ ልጅህ ነው አትበሉ በምንም ነገር ውስጥ ብትሆኑ ልጁ ላልሆነ አባት ልጅህ ነው ማለት መጨረሻው ዋጋ ያስከፍላል አንድ ቀን ጊዜ ጠብቆ የልጁ አባት ሊመጣ ይችላል ስለዚ ተቆጠቡ እኔም ሴት ነኝ በኔ ላይ እንዲደረግ የማልፈልገውን በማንም ማድረግ አልፈልግም
@b.6015
@b.6015 10 күн бұрын
አላህ ልጁ ያርግለት እባካችሁ ሴትች ከዛም ከዛም ጋር አትጋደሙ ትዳር ብለው እየኖሩ እደት እሌላ ጋር ይከዳል
@saramulu7901
@saramulu7901 10 күн бұрын
ጨርሰሽ አታይም እንዴ ለወሬ መቸኮል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 күн бұрын
ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ! አባትየውለምን ግራ ትጋባለህ አብዛኛው ትዳር እኮ አይግባቡም ነገር ግን ስይግባቡ ይኖራሉ አንተ ግን ተጠራጣሪ አትሁን እሷ ታማኝ ነች የምትለውን ስማት ደግፋት እራስህን ብቻ አታዳምጥ ትዳር ውስጥ ታማኝ ሁን አለቀ ትዳር ውስጥ ጥርጣሬ ጥሩ አይደለም ተፈጥሮዋን መረዳት ይኖርብሃል እንዳውም እድለኛ ነህ ለፍላፊ ሴት አይደለችም አንተግን የጋብቻ አማካሪ አሌክሱ ቢያመቻችላችሁ ይመከራል ትዳር ውስጥ የማያግባቡ ብዙ ነገሮች አሉ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ good luck !
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 10 күн бұрын
አለምሰገድ ግን ደም ጊፊትህ ሱኳርህ ሁሌ ቼክ ማድረግ አለብህ። በጣም ከባድ ነው ።በዚች ደቂቃ ሃይለኛ ራስ ምታት ነው የለቀቀብኝ ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kabetube
@kabetube 10 күн бұрын
እውነት እሚሰማው ጭቀትነውሁሌ ችግር እኔ ብሆን ምንእደምሆንአላቅም😊
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 10 күн бұрын
አለምሰገድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቤት ትእግስትህ አመለካከትህ የአንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ዘርህ ይባረክ።
@berknishberko1168
@berknishberko1168 10 күн бұрын
Yemejemera neng like argung pls😢
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 10 күн бұрын
አለምዬ ደስታህ ያንተ ልጅ ነው ምመስለው የሰው ደስታ የምያስደስትህ ኩሩ ኢትዮጵያው መልካም አዲስ አመት መላ ያገሬ ልጃች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 10 күн бұрын
ውጤቱን ሲሰማ እንደኔ በደስታ ኡኡኡኡ ያለ በላይክ ያሳየኝ ኡፍፍፍፍ ልቤ ተንጠልጥሎ ነበር በኢየሱስ ስም ኡፍፍፍፍፍ
@meazamita7683
@meazamita7683 10 күн бұрын
በስማም ውጤቱ እስኪከፈጥ ጨንቆኝ ነበር ግን ደሞ ደስየሚል የምስራየች ሠማን ተመስገን እንኳን ደስ አለህ ወድሜ አዲሡን አመት ደስ የሚል ነገር በሀገራችን የምንሠማበት የምናይበት ያርግልን 🙏🙏🙏
@meskeremetemesgen
@meskeremetemesgen 10 күн бұрын
እመቤቴ ቸር ታሰማክ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 10 күн бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳላዉቀው እንባዬ ፈሰሰ ❤ለልጁ ስል ነው አባዬ እያለው አድጎ እፉ ልጁ ታድሎ
@muludamtew9951
@muludamtew9951 9 күн бұрын
አለም ሰገድ የአለም ችግር ፈች የዚህ ልጅ ውጤት በጭንቀት ነበር ዩጡበኩት ህፃኑ ባባ ይላል ሲለኝ እንቅልፌን አጥቸ ጠበኩህ ደስ ይላል ክአሜሪካ ተከታታይህ አድናቂህ
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል አለምሰገድ አንተ ላይ የማየው የሙያው ፍቅር ብቻ ሳይሆን በዚህ ዘመን ያጣነውን ለሰው ችግር መፍትሔ መሰጠትና በሰው ደሰታ መደሰትን ነው ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ ይሄ እኮ ዝም ብሎ አይገኝም መሰጠት ያስፈልጋል ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን መኳንትም በጣም በሳልና አስተዋይ ነው እግዚአብሔር የወደፊት ሕይወቱን ያሳምርለት
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 9 күн бұрын
🎉🎉🎉 ግን አለም ሰገድ ግን ጤናህን ጠብቅ የብዙ ሰው ደስታም ሀዘንንም መክፈል ከባድ ነው እራስህን እያሰብክ❤
@AyuTegegne
@AyuTegegne 10 күн бұрын
አለም ሰገድ የእኔ አባት ሲጨነቁ ተጨቀ ሳለቀሱ አልቀሰህ የዓመቱ ጡሩ ሰዉ ወንድሜ እንኳን ደስ አለ እዉነቱን ማወቅ ጡሩ ነው ከመጠራጠር
@BayushMesfine
@BayushMesfine 10 күн бұрын
እንኳን ደስ ያለህ እኔ ከደስታዬ የተነሳ ኪዳነ ምህረትን አለቀስኩኝ
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 80 МЛН