በድንገት የተበተነው ትዳሬ ጉዳይ! ከውጭ ጉዳይ የሰማሁት እስደንጋጭ ዜና Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 24,113

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 343
@dagemadis6424
@dagemadis6424 49 минут бұрын
ለካ ለማዉራትም ፀጋ ያስፈልገዋል ጌታ ሆይ አዳማጭ አድርገኝ
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw Сағат бұрын
በጣም የተጎዳች ሴት ናት ውስጧ የታመቀ ነገር አለ ለዚህ ነው ነገሩ የተዘበራረቀባት አለምሰገድ የስነ ልቦና አማካሪ አገናኛት በጣም የምታሳዝን ናት የሴት ልጅ መከራ ፈጣሪዬ መጨረሻችንን አሳምረው
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 9 сағат бұрын
ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን ልኡል እግዚሐብሔር ታላቅ ነው❤
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 4 сағат бұрын
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 сағат бұрын
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 3 сағат бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@MM-ld4gc
@MM-ld4gc 3 сағат бұрын
ማነው እግዚአብሔር?
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 сағат бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@حياهبوبا
@حياهبوبا 4 сағат бұрын
አንዳድ ሰዎች ብዙ እውነት ተሸክመው መናገር አይችሉም ለዛ ነው አትፍረድ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Сағат бұрын
እዎን እወራር የኔ እይነት ነች!
@ermiasguteta9611
@ermiasguteta9611 5 сағат бұрын
ዋው አወራሯ አድክም ናት አለምሰገድ በርታ ቻላት
@WholAfrica
@WholAfrica 4 сағат бұрын
😂ባሏ አንተ ነሕ እንዴ?
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 сағат бұрын
ሆሆሆ ወይ ጉድ አቤት ኮሜንት እንዴት ነው የምትፅፉት 😂😂😂
@susu-zg4bf
@susu-zg4bf 3 сағат бұрын
batam azk
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 2 сағат бұрын
😅😅😅😅weye komenete fedete eko new emetareguge
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb Сағат бұрын
😂😂😂😂😂❤
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 3 сағат бұрын
ወይ በጣም ትግእግስት ያለው አዳማጭ ትፈልጋለች ትግስቱን ይሰጥህ አለምየ
@tiz59905
@tiz59905 3 сағат бұрын
ስራው ነው እኮ ምነው እኛም እየሰማን አይደለም እንዴ🙄 ደግሞ መስማት ምን ይከብዳል እሷ እራሱ አለች አይደል እንዴ እየኖረች ያለች 😢
@bethdejene4362
@bethdejene4362 2 сағат бұрын
አለምዬ የዛሬው ስራህን ያስቀይርሃል ፅናቱን ይስጥህ አባቴ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 42 минут бұрын
የስለልቦና መረጋጋት ያስፈልጋታል ልክ አይደለችምም🙏
@beemntethiobia6654
@beemntethiobia6654 4 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ስልችት እይለኝ ነው ጨረስኩት ባለታሪኮቹ በመስመር እዲያወሩ በመሀል እየገባክ ብታስተካክልላቸው እላለሁ ታሪኩ ተዛዝቶብኛል ከአክብሮት ጋር❤❤
@seblebelay9894
@seblebelay9894 2 сағат бұрын
ካወራሮ ምን አላችሁ ካመንት የምትሰቱ ሰወች ሁላችሁም የሰዉ ችግር እንደራሳቹህ ብታዩ አወራሮ ሳይሆን ታሪኮ ያሳዝናል የልጅን ነገር ልጀ ያለዉ ያዉቀዋል አይዞሽ እህቴ 😢😢
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 сағат бұрын
😢😢😢በትክክል
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 43 минут бұрын
ትክክል
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ Сағат бұрын
የኔ እናት በልጆቾዋ ጭንቀት ዉስጥ ገብታ ይሆናል 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Сағат бұрын
አለምዬ ትእግስቱን ይስጥህ ውሉን ላገኘው አኣቻልኩም።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 сағат бұрын
ከሚሰማው ነገር በእውነት ቆሞ መቅረትን ይሻላል ።
@NardosEyuel-c8r
@NardosEyuel-c8r 3 сағат бұрын
በዚ አጋጣሚ እባካችሁ ሀይማኖታችሁ አንድ ካልሆነ ትዳር አትመስርቱ ትዳርን የሚያፀናው እግዚአብሔር እንጂ እወድሻለሁ እወደዋለሁ መባባል አይደለም ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ እህቴ እርሱ እንደ ሰው አይደለም በልጁ ላመነ ዛሬም የምህረት ደጁ ክፍት ነው ጭንቀትሽን ለኛ እንደነገርሽን ለእግዚአብሔር ንገሪው ይሰማሻል ደግሞም ይመልሳል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Сағат бұрын
በትክክል💯
@azebnegash1827
@azebnegash1827 Сағат бұрын
ትክክል ፍቅር ሲያረጅ እና ሁለቱም ሲሰለቻቹ ለመለያየት ሀይማኖትን እንደ አንድ የመለያየት ምክንያት ያቀርቡታል ።
@MenbereBekele-p2o
@MenbereBekele-p2o 29 минут бұрын
ትክክል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 28 минут бұрын
ትክክል
@yenubayu1696
@yenubayu1696 4 сағат бұрын
እሰት ይህንን ትሁት እና መልካም ጋዜጠኛ አለማመሰገን አልችልም እሰት እንባርከው❤
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 3 сағат бұрын
የዋህ ናት ልጅቷ!!
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 5 сағат бұрын
አይ ሃገሬ ኢትዮጵያ 😢በትዳርም በኢኮኖሚም በሰላሙም በሁሉም ታመሻል እግዚአብሔር ያስብሽ😢
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Сағат бұрын
ፌስ ቡክ ዩቱዩብ ቲክ ታክ የሚሉት ፐብሊክ ሜዲያ ስላልነበረ እልስማነውም እንጂ ...ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከተፈጠረች ጀምሮ...ኢትዮጵያ እና ህዝባ ሁሌም እንደታመሙ ናቸው👈🏽
@Bethanywondimenehbekele
@Bethanywondimenehbekele 5 сағат бұрын
ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን ልኡል እግዚሐብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ትዳራችንን ይባርክ ይጠብቅ።የትዳር መፍረስ በጣም ከባድ ነው።
@BanchiwosenBekele
@BanchiwosenBekele 4 сағат бұрын
አወራሯ በጣም አሰልቺ ነው አለምዬ ትዕግሰቱን ይሰጥህ የኔ ጌታ አረ ኡ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 4 сағат бұрын
😢አይባልም የሆዱዋን ነው ማውራት የያዘችው
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 сағат бұрын
Betam
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 3 сағат бұрын
ሥራው አይደል
@hanahana1960
@hanahana1960 3 сағат бұрын
እኔ እቅልፌ መጠ ጭራሽ 😄
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 3 сағат бұрын
በጣም
@helenbek1678
@helenbek1678 2 сағат бұрын
የኔ እናት ውስጥዋ ልክ አይደለም ለዛ ነው የምትቀባጥረው
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 43 минут бұрын
የት ነው የቀባጠረችው የአራዳ ወይም የዱርዬ ቋንቋ አለመናገሯ ነው ?
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 3 сағат бұрын
እወራርዋ ብዙ ዙርያጥምጥም የሞላበት ነው ይህ ግን ምናልባት ምን ታውራ ምንስ ትተው መስመር የማስያዝ ኣቅም ኣንሰዋት ነው። ምናልባትም የሆነ ጭንቀት ስላለባት ልሆን ይችላል,፡ ስለዚህ እንታገሳት።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Сағат бұрын
ሁሉም ወንዶች የአለምዬን ያህል ትእግስት ቢሰጣቼው የት በተደረሰ ነበር መልካም ሰው❤ አትፍረዱባት አንዳንዱ ወሬ እሚችል አለ እንደተሰጦው ነውዋናው ሀሳቧን ታስተላልፍ አለምዬ በትእግስት እያዳመጣት ነው::
@زهرهمارتولي
@زهرهمارتولي 2 сағат бұрын
ኮመንተሮች ግን ተገርማላችሁ ምን አለበት የሰዉ ሞራል ብጠብቁ ወይም ዝም ብትሉ
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 4 сағат бұрын
ዉይ እህቴን አስለቀሽኝ ወይኔ ወንዶች ግን ጭካኔያቸዉ!!! እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዉይይይይ😭😭😭
@beetyube
@beetyube 30 минут бұрын
እግዚአብሔር ልቤና ይስጥን😢
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 11 сағат бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩን አሰማን።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Сағат бұрын
ኮመንታተሮች ተረጋጉ ሁሉም ስው እንድ እይደለም ሁሉም ስው ደግሞ የንግግር ችሎታ የለውም የእህታችን እወራር ከጭንቀት የመጣ ነው እንዳንድ ስው የመንፈስ ጭንቀት ሲኖረው እይምሮው እረፍት ሲያጣ እሚናገረውን መስመር ጠብቆ ማውራት እይችልም ... !!!
@jemilaabdi5890
@jemilaabdi5890 5 сағат бұрын
አይ ታሪኩ አስተማሪ አይደለም መጀመሪያ ታሪኩን ስማ እና አስተማሪ ከሆነ አቅርባቸዉ መልከም አስተያየት ነዉ ተመልካች ይሰለቻል‼️
@DiscoCell-ov8gr
@DiscoCell-ov8gr Сағат бұрын
የአለምየ አደኛ ጋዜጠኛ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 сағат бұрын
ትዳር በእናትና በአባቶቻችን ጊዜ ቀረ የአሁን ትዳር የብላኔ ነዉ።
@puni4029
@puni4029 2 сағат бұрын
ወዮ አለምዬ ምኑን ከምን እንያዘው ተጨነቀች ማስረዳት ከባድ ነው
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 4 сағат бұрын
የእነዚያ ሰዎች ውጤት ምን ላይ አደረሰ አሌክሶ ሁላችን በጉጉት እየጠበቅን ነው የ4ልጆች ምርመራው
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 3 сағат бұрын
እናንተዬ ታሪክ ለመተረክም ተሰጥዎ ያስፈልገዋል እህቴ ግን?።?????????።አለምዬ ፅናቱን ይስጥህ።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Сағат бұрын
እትሽቃብጡ ካልተመቻችሁ እታዳምጡ እለምዬ ቢዝነስ እየስራ ነው
@yehsiebre-w5l
@yehsiebre-w5l 2 сағат бұрын
ሲጀመር ሀይሞኖት አስጥሎ የሚያስፈረጥጥ የወንድ ፍቅር ተከትላችሁ እምትሐደ ሴቶች አትረቡም ከቱ ናችሁ በተይ ኦርቶዶክሳውያን ናችሁ ይህንን እምታረጉት አስቡበት የተሰቀለላችሁን አምላከሰ እየተዋችሁ አትርመጥመጡጡጡ😢
@azebnegash1827
@azebnegash1827 Сағат бұрын
ትክክል ፍቅር እግዚአብሔር ነው ።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 44 минут бұрын
እንዴት ሰው ለወንድ ሀይማኖቱን ይቀይራል ? ደሞ አምኜበት ነው ትላለች
@selamawit-j9h
@selamawit-j9h 10 минут бұрын
ደግሞኮ የድሮ ስሜ ገነት ነው ላለማለት እናቴ ገነት ነው እምትለኝ አለች 😂
@Massimeme
@Massimeme 4 сағат бұрын
አለምዬ ትግስትህ እኮ❤
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Сағат бұрын
እባካችሁ ለፍቅር ብላችሁ ሃይማኖታችሁን አትቀይሩ ፍቀር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው የማያልቀው
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 сағат бұрын
አረ አልገባኝም 😮😮😮😮😮😮የጤናዋ ነገር ልክ አይመስለኝም
@Springspring2020
@Springspring2020 30 минут бұрын
ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጠው ዓለም እንደሚሰጠው አይደለም የዮሐንስ ወንጌል 14:27
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችንን ይባርክ ይጠብቅ።የትዳር መፍረስ በጣም ከባድ ነው።
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 5 сағат бұрын
እኛ ሴቶች ብርና ልጅ ይኑረን እንጂ ባናታቸው ይተከሉ እንደውም እዳ ቀለለ ፏ ፈሽ ብለን መኖር እንችላለን ዋናው ገነዘብ ይኑረን ፔሬድ
@tiz59905
@tiz59905 3 сағат бұрын
​@@natiWolde-fw6iiልክ ነሽ በ እውነት ለሴት ልጅ ከ መጥፎ ወንድ ጋር ኖራ በሽተኛ ከምትሆን ምንም ሀጢያት ቢሆን ፍቺ እንደ ፍቺ ይሻላታል ማዳሜ 8 ልጆች አሏት እሷም ልጆቿም በጣም ምርጥ ናቸው ግን ባልዬው አናቱን ብለሽው ጣይው የሚያስብል አይነት ሰው ነው በጣም ነው የሚያስጠላው ፈታው ሁለት አመት ቤት ተከራይታ ወጣች እኛን ይዛ አምሮባት ወጣት መስላ ጤነኛ ሆና ነበር አሁን ባሏ ናፍቋት ተረቀችው እግሯን ማንሳት አትችልም ሆነች ጎተራ ሆነች ባንዴ ያ ውበቷ ረገፈ በ ግድ ነው የምትራመደው ለሴት ልጅ ልጅ ከወለደች እንደ ብቸኝነት የለም ብዙ ሰው አይቼለው
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 2 сағат бұрын
አዎ ለሴት ልጅ በተለይ ገንዘብ ጠቃሚ ነው ጥገኛ ላለመሆን ልጆች አንድ ላይ ቢያድጉ መልካም ነው እህቴ።
@elsa3589
@elsa3589 Сағат бұрын
​@@natiWolde-fw6iiባል መከበሪ ነው በደንብ ከመጀመሪያው ተያይቶ መጋባት ከተጋቡ በኋላ ደሞ መቻቻል መነጋገር ትዕግስት ያስፈልጋል በትዳር ፣ የምንጋባው ከተለያየ ቤተሰብ ነው የምንጋባው እኮ መደማመጥ ያስፈልጋል ፣ በተለይ ልጆች ወላጅ ያስፈልጋቸዋል እንደ ቀላል የምንለያየው አይደለም ።
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض Сағат бұрын
አሚን🙏
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 4 сағат бұрын
እለት እለት ምንሰማው ነገር ድብርት ውስጥ ከተተን መልካም ነገር ምንሰማበት ዘመን አይራቅ ውይይይይይ
@senaitjira209
@senaitjira209 3 сағат бұрын
አለምሰገድ የዛሬዋ ባለታሪክ ዉትብትብ ያለ የማይገባ ነው አልገባኝም
@alemyimer-e1t
@alemyimer-e1t Сағат бұрын
ስልችት የሚል ኢንተርቪው ወይ አለምዬ ትእግስትህ እኔ መጨረስ አልቻልኩም ሰለቸችኝ
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 5 сағат бұрын
ውይ አለምዬ ትግስቱን ይስጥህ
@Senayit-e8j
@Senayit-e8j 3 сағат бұрын
ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽና ንስሀ & ፀበል ግቢ ትድኛለሽ
@اياداسبر-ت5ذ
@اياداسبر-ت5ذ 49 минут бұрын
Haymanot mendenew
@Fre-v4o
@Fre-v4o 4 сағат бұрын
እዮሀ ሚድያ ግን አንድ ሚሊዮን የሚገባው መቼ ነው የምር ሰብስክራይብ ሳተረጉ አትዩ
@sawawisasawawisa6041
@sawawisasawawisa6041 4 сағат бұрын
አይገርምሽም ሰብስክራይቤን ዛሬ አነሳሁት
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 4 сағат бұрын
ይገባል የጊዜ ጉዳይ ነው። የኛ ሠው ላይክ የማድረግና ሠብስክራይብ የማድረግ ልምድ ስለሌለ ነው።
@yehsiebre-w5l
@yehsiebre-w5l 2 сағат бұрын
ቁጥርሽን አሰሸቀምጭለኝ ላግኘሽ እህታችን
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Сағат бұрын
ለምን ማለት በምንምክንያት🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 сағат бұрын
ምስኪን አይዞሽ 😢አይዞሽ እውነት ክፋ ባል ነው ።
@EnateDeneke
@EnateDeneke 2 сағат бұрын
አሁ አሱም ሰልቶ ነው ይዞ የጠፋው ጠርዝ የሌለው ታሪክ ነው አኔም ሴት ነኝ አለምዬ ትግስቱን የብዛልህ
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 14 минут бұрын
አያድርስ እንደዛሬ ደክሜ አላቅም አለምዬ ስራሀን ገና ተረዳሁት በስመአብ
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen 2 сағат бұрын
አወራርዋ ግን እናቶቻችን ድሮ ከጎረቤት ጋር ቡና እየጠጡ ነው ሚመስለው እንጂ ሚዲያ ላይ አይመስልም
@elsa3589
@elsa3589 Сағат бұрын
እንደዛ ነው የሚመስለው ከችግሯ አንፃር
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 9 сағат бұрын
ትዳር የፈጣሪ ሰጦታ ነው ትዳር ትርጉም አለው በቃልኪዳን ፀንተው ሲኖሩት ብቻ ነው በጣም የሚያሳዘነው ኢትዪጲያ የፍቺው ቁጥር ከፍተኛ ነው ሳይተዎወቁ ይጋባሉ ሲጋቡ ይፉታሉ ሌላው በትዳር ላይ ትዳር ፋሸን እሰኪመሰል ድረሰ ወዘተ እኔ የማዘነው በመሀል የሚፈጠሩ ህፃናቶች 😢
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 8 сағат бұрын
Ewnete new
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 4 сағат бұрын
እውነት ነው
@woinewoine5413
@woinewoine5413 4 сағат бұрын
የተዋወቁትስ????
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 3 сағат бұрын
የናንተ ፈጣሪ ማለቂያ የሌለው በሁሉ ነገር ፈጣሪ የታል ያንቺ አምላክ በስደት በርሀብ በጦርነት ስተፉ ጀዝባ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 сағат бұрын
​@@dawitjenbere9329ሴጣን የምታመልክ ገረድ ከዳሚ የሀፀያትህ ጥግ ነው ባዶሆኖ ያሰቀረህ ከአንተ በላይ ጀዘባ ዬለም ሉሲፈር አምላኪ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 сағат бұрын
የአለም ሰገድ የዱካሾ ዘላለም የልኡል አድናቂዎች❤
@LuwamKahsayLili
@LuwamKahsayLili 2 сағат бұрын
አለን 🙋
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 4 сағат бұрын
አለም ሰገድ ትግስትህን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም
@richdaily143
@richdaily143 4 сағат бұрын
የምታወራው ነገር አይገባም
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 3 сағат бұрын
😂😂😂ኮሜት እንደኔ ፈታ የሚያደርገው
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 2 сағат бұрын
ገና እኔማ መግባቴ ነው ኮመት ሳይ ልተወው ወይ እያልኩ ነው
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Сағат бұрын
@AmenhMuhamd አልጨረስኩትም
@elsa3589
@elsa3589 Сағат бұрын
ቢሮ አውርተሃት በደንብ ማምጣት ነበረብህ ችግር አለባት ግን ለሚዲያ አይሆንም ለጎደኛዋ የምታወራ ነው የሚመስለው ።
@hanahana1960
@hanahana1960 2 сағат бұрын
እናቴ ፀበል ተጣቅመሽ ወደ እምነትሽ ታማለሽ ፍቅር ከሀይማኖት ይጀመራል ሲሉ አልሰማሽም 🤔
@woinea3883
@woinea3883 3 сағат бұрын
ውይይ እንደዚህ አይነት አሰልቺና ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ምኑ ትምህርት እንደሚሰጥ አልገባኝም ።
@helanhelan50
@helanhelan50 Сағат бұрын
ማውራት ስለማትችል ትደጋግመዋለች ወቸጉድ አይዞሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ እኔስ ምንም አልገባኘም ጨርሼ ሰምቸዋለሁ ግን????
@rahel6046
@rahel6046 4 сағат бұрын
ውይይይይ ትግስቱን የሰጠው ይሰማታል ግን አሳዝናኛለች
@TinbetTadesseHiwi
@TinbetTadesseHiwi 4 сағат бұрын
ምን ልኮምት😊
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 16 минут бұрын
አሁን ሰው ላይ መፍረድ አይሁንብኝና ሴትየዋ ትንሽ የጭንቅላት ችግር በልጆቾ ምክንያት የተፈጠረባት ይመስለኛል ይህ ደሞ የወለደች እናት ነች አይፈረድባትም ይሁንና ፍርድ ቤቱ ልጆቹ አባታቸው እንዲንከባከባቸው የፈረደበት ምክንያትም ከዚሁ ጋር የተያያዘ ነው ስለዚህ ይህ ባለቤቷ በጣም ብዙ ችግሮችን እንዳሳለፈ ግልፅ ነው ምክንያቱም ሚስት እንኮንስ እንዲህ ያለ ችግሩስጥ ሁና አይደለም በደህናውም ጊዜ በትዳር ላይ የምፈጥሩትን ችግር ይታወቃል የወንዶችም እንደዛው ባጠቃላይ እናትየው ተጎድታለች ለልጆቹ የወደፊት ህይወት ደግሞ አባት የወሰደው እርምጃ ጥሩ ነው ግን እናትየውን የቀረም ህፆን ልጅ ስላለ በደንብ እየረዳት ልጆቿንም በቨዲዬ እያሳያት ቢሆን ጥሩ ነው
@Opsay-gt6ii
@Opsay-gt6ii 2 сағат бұрын
Yenenati miskin😢😢😢😢😢😢😢
@selamawit-j9h
@selamawit-j9h 4 минут бұрын
አለምዬ እንዲህ ያልተረጋጋ ሰው ወደ ሚዲያ አታምጣ አድማጭ ያሰለቻል
@ethioethio8898
@ethioethio8898 44 минут бұрын
በመጀመሪያ እምነትየሚያስቀይር ምንአይተሽ ነው ክብርህን ወደጨለማ?
@EvaIsrael-c2m
@EvaIsrael-c2m 32 минут бұрын
ሕይወት ክርስቶስ ነው ተመለሽ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 минут бұрын
ሙስሊሞች በጣም በልጆቻቸው አይደራደሩም በተለይ ከተለያየ እምነት ከወለዱ በጣም ብልጥ ናቸው ልጆቻቸውን አይተውም ዬኛ ልጆች ግን ከረፈፍ ናቸው አሁን ምንም አታመጪም እራስሽን አስታሚ እህት ፍቅር ክርስቶስ ነው
@titililiya3096
@titililiya3096 5 сағат бұрын
ምንድን ነው😢😢 አለባበሶ በጣም ይጨንቃል 😢
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 5 сағат бұрын
ውስጧ ክረምት ነው
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 4 сағат бұрын
በጣም
@yenubayu1696
@yenubayu1696 4 сағат бұрын
😂​@@yirgalembezabih.7489
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 3 сағат бұрын
@@yirgalembezabih.7489 በጣም አሳቅሽኝ ቢያንስ በኮመንት እንዝናና
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 сағат бұрын
​@@yirgalembezabih.7489የተመታሽ😂😂😂😂
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 19 минут бұрын
ኮሜንት አይቼ ጊዜዬን ከማባክን ቶሎ ወጣሁ አለም ሰገድ ብርታቱን ይስጥህ
@Bezawitna
@Bezawitna Сағат бұрын
ኧረ አለም እነ እማማ እንዴት ሆኑ ከቤታቸው ወጣ ያ ልጃቸው
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 13 минут бұрын
እህቶቼ እባካቹን አምሮቹህን ጠብቁ አለምሽ ትግስትክ አደነኩት ግን እውነት እና ወሸቱ ግራ ገባኝ ግን ተጎድታለች እውነቱ ይሄ ነው
@AwSedr-p3c
@AwSedr-p3c Сағат бұрын
ኡፍፍ ደከመኝኝኝኝኝ ምን ዓይነት ኣወራር ነዉ😢
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile Сағат бұрын
አንዳንድ ሰዎች ስትመጡ ለምን ወደገደለው አትገቡም አሁን ይሄ ፕሮግራም መጨረሻውን ለማወቅ መስማት ይሰለቻል ልብስ ወርቅ ዝባዝንኬ መጨረቫውን ምንድነው አለምሰገድ ውስጧን ህመሟን ለመግለፅ ለትእግስትህ እናመሠግናለን ስታወራ ጭንቀቷ እንደሚቀላት እናምናለን
@fetikedir
@fetikedir 2 сағат бұрын
የአለም ሰገድን ጆሮና ትግስቱ አለማድነቅ ንፉግነት ነው።ኤዲት ተደርጎ እንዲህ ከሰለቸን በኖርማሉ ችሎ አዳምጦ ለሚያስጨርሰው ጋዜጠኛ አለምዬ ክብር ይገባዋል❤❤❤
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen 3 сағат бұрын
አለም ሰገድ ያንተን ትእግስት ለኔም ያድለኝ
@kiya9587
@kiya9587 Сағат бұрын
አረጀው መሰለኝ የዛሬው ታሪክ እኝኝ መሰለኝ ቁምነገሩ ወይም ታሪኩ አልገባኝም አለምሰገድ እኔ ላተ ደገመኝ
@genettesema8908
@genettesema8908 2 сағат бұрын
አለም ሰገድ የማትችለው የለ ትእግስትህ ይገርማል ዝብርቅርቅ ያለ አስልቺ ታሪክ ነው ።
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 сағат бұрын
ሁለት ጃኬት የየት ሀገር አለባበስ ነው
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 5 сағат бұрын
ል❤ጅ ብለን የአረብ መጫወቻ ሆነናል 😢
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Сағат бұрын
እኔ ታሪክ አለኝ በቃ ርእሱ የተቀማ ሂወት ብዬዋለው 😭😭😭16 ስደትወጥቼ 34መት ሞላኝ የሚገርመው ደግሞ19 አመት የለፋሁትን የበሉኝ እህት ወደም ናቸው እና ልቤተሰብሮ ፊቴ ጠቁሮ አለው በቻ ተመስገን እና አድቀን እኔም በዚ ፔጅ እቀርባለው😢
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 2 сағат бұрын
መጨረሻው 🤔
@Astertefera-k7t
@Astertefera-k7t 2 сағат бұрын
😭😭😭 Ketayi amitaa ist betam tegortalech yamero cheger derisobatil miskna
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 4 сағат бұрын
amilake hulun negeri ante takalehina yenen mecheresha ante asamirige yene geta 🤲🏻
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 4 сағат бұрын
አንችማ፡የአዲሳበባ፡ልጅ፡አደለሸም፡ምንድነው፡የምታወሬው፡፡ምን፡እንማር፡
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 сағат бұрын
ለዛዉም የአዋሬ 😂😂😂😂ሆሆሆ
@Badru-w5l
@Badru-w5l 4 сағат бұрын
ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስም አይሻል
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen 3 сағат бұрын
Kkkkk
@selamawit-j9h
@selamawit-j9h 5 минут бұрын
😂😂
@mesmes9858
@mesmes9858 54 минут бұрын
Uuuuff😢
@EthioPrism
@EthioPrism 4 сағат бұрын
ከመጀመሪያው ኃይማኖትሽን ትተሽ እና ቤተሰብሽን ንቀሽ ገብተሽ ይሄ ባይገጥምሽ ነው የሚገርመው😔 አሁን ከገባሽበት የጨለማ ሕይወት ውጭ። ፀበል ተጠመቂ የወረረሽ ዱካክ ይለቅሻል።
@Fre-v4o
@Fre-v4o 4 сағат бұрын
ጣዎት ነው ደሞ የምትመስለው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 4 сағат бұрын
እምነት እና ሙሲባ ምን አገናኝው
@EthioPrism
@EthioPrism 3 сағат бұрын
@@Fre-v4o ጣኦት መመሥል ብቻ 😊ተዘበራርቆባታል እኮ።
@tiz59905
@tiz59905 3 сағат бұрын
ወደ ጨለማ ሄዳ ምድር ላይም ጨለመባት ሁሉም ቀርቶባት ተመልሳ የዘላለም ሂወት ባገኘች 😢የኛ ጌታ ምን ጎሎበት ባልም ከፈለገች ይሰጣታል
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 3 сағат бұрын
እባካችሁ አትፍረዱባት በልጆቿ ምክንያት ግራ ገብቷት ይሆናል የዛሬው ከመንት ብዙው ያስቃል
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 3 сағат бұрын
አትፍረድ ይፈረድባሀል ይባላል ሚስኪን ታሳዝናለች😢😢😢
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 40 минут бұрын
በትክክል
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 сағат бұрын
ለፍቅር ዋጋ ሊከፈል ይችላል ግን እምነትሽን ብታስበልጩ ይሻል ነበር። እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልሽ ።እርሱ ብቻ ማመን ከሁሉም ይበልጣል። በሚያልፍ የማያልፈውን እግዚያብሔርን አናሳዝን።
@Amina-sb8bi
@Amina-sb8bi 4 сағат бұрын
አለምዬ የአራቱ ልጆች ጉዳይ ምላይ ደረሰ
@tiz59905
@tiz59905 3 сағат бұрын
ወር አልሞላም
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 2 сағат бұрын
አራት አይደሉም 3ናቸው።
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 5 сағат бұрын
አንቺ እግዚአብሔር ን ካድሽ እሱ ደግሞ አንቺን ካደሽ።
@JamueKh
@JamueKh 4 сағат бұрын
ሰው ስለሆነች ተፈተነች ሀይማኖት ብትቀይር ባትቀይር ፈተናው አይቀርም አንች መሰለሽ እንጅ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 сағат бұрын
አረ አይባልም
@azebnegash1827
@azebnegash1827 55 минут бұрын
ትክክል የእግዚአብሔር ይቅርታ እና ምህረት መስፈሪያ ፣ መለኪያ ስፍር ቁጥር የለውም ።
@MuluChaal
@MuluChaal 3 сағат бұрын
ባይቀጥልም ችግር የለውም
@zehara53o
@zehara53o 3 сағат бұрын
አለምዬ ትግስቱን ይስጥህ ልባችንን ጠባችው ጭክ እንዳለች ዶሮ ቁፍ ቁፍ የምትል ሴትዮ 😂😂😂😂😂
@merong-g6w
@merong-g6w 5 сағат бұрын
ልጅ መሆንሽን ካወቅሽ ምን አዘልሎ ወድለይ አሥወጣሽ😂😂😂ጉድኮነዉ ..ዘለዉ ፊጥ ይሉና ሚዲያለይ ሢቀርቡ ልጅ እፃን ነበርኩ የሚሉት ነገርሥ😜አይዞሽ በይ😢
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Сағат бұрын
ትልቅ ናት አረ 😢
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Сағат бұрын
ምነዉየክረምትአራስመስላመጣች😂😂
@taituadem8465
@taituadem8465 9 минут бұрын
ምንም አልገባኝም😊😊😊😊
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Сағат бұрын
አዳሜ በኮመን የምትንጫጩባት አይሜኖትሽን ስለቀየርሽ ነው ዩምትሉ😂😂😂😂አላየንም እንዴ በቁርባን ተጋብተው ሲወሰልትባት😅😅😅😅ተው ተው ሰውን ተናግራችሁ አታናግሩ😂😂😂😂
@rednote105
@rednote105 Сағат бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@mohammedismail8545
@mohammedismail8545 2 сағат бұрын
አለምዬ ምንድ ነው ዛሬ ደሞ የገጠመህ እኔ እንቅልፌ መጣ ቻው 😢😢😢
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Сағат бұрын
😂😂😂
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Сағат бұрын
😂😂😂
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 2 сағат бұрын
ኣለምሰገድ የድሮ ፕሮግራሞችህ በጣም ደስ ይሉ ነበር ኣስተማሪዎችም ናቸው የዚች ሴትዮ ታሪክ ግን ምን ይሉታል ? ምን እንማራለን?ምንም ኣቪዚቪ ነው እና እንደበፊቱ ኣስተማሪ የሆኑትን ብቻ ኣቅርብ እንደሌሎቹ ሚዲያ ኣስጠሊታ እንዳይሆን
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 213 М.
እዮብ ከ ረዱ እናት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ
21:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.