KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
49:28
የ ወጣት አዶናይ ገዳይ የሞት ፍርድ ተፈረደበትከ 10 ዓመቷ ጀምሮ ሲደፍራት ነበር! @shegerinfo Ethiopia Meseret Bezu
14:58
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
የዚህ ቤተሰብ ፍጥጫ ይቋጭ ይሆን? እርሶ ቢሆኑ ምን ይወስናሉ? ይፃፉልን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 142,367
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 792 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 3 100
@HusenSeyid-k5k
Күн бұрын
ልጁ መውጣት አለበት።
@Mekdes-t5w
Күн бұрын
ትክክል
@gfg4073
Күн бұрын
የልጅ ጡረኛነው
@TeayabeAbeba
Күн бұрын
ትክክልል
@MandenateEjigu
Күн бұрын
Are fetari meneteko yawtachew enezi turetognoch mistum bal tebyewm denkorowoch nachew
@ef6079
Күн бұрын
ትክክል ይሄ ማፍያ
@mrvip-bg9qg
2 күн бұрын
ሰውየው ምን ሁኖ ነው እንዴ ሳይሞቱ ሊወርሳቼው ነውና በገዛ ቤታቸው አረ ነውር ነው. እራሱን ችሎ ይኑር የምትሉ ላይክ አድርጉ
@EyerusMengstu-d5v
Күн бұрын
ኮንዶሚኒየም አለው አከራይቶ ነው አሉ እኮ
@elsa3589
Күн бұрын
ቢሞቱማ ድንኳን እንኳን አያስጥላቸውም ፣ ዲያብሎስ ነው
@mesibrhane78
Күн бұрын
በቁማቸዉ ገደላላቸዉ እኮ አረ ጎዶሮ እንደዚ ያለ ልጅ ከሚወለድ የወር አበባ ሆኖ ቢፈስ ይሻላል 😢😢😢😢
@abuhaile6517
Күн бұрын
@@EyerusMengstu-d5v ገብጋባ ነው። ሴት አምጥቶ ከሷ ጋ ወላጆቹን ማስለቀስ የገባል ወይ?
@EyerusMengstu-d5v
Күн бұрын
@@abuhaile6517 ወልዷል በልጆቹ ያገኘዋል
@SamsoniAmdu
Күн бұрын
አለምዬ ደና ጠበቃ ቀጥረን ከዚ ግቢ ነቅለን የእማማና የአባባን እንባን እናብስ
@helenkibrom9142
Күн бұрын
አዎ አናግዛለን ለጠበቃ እነዚህ በጣም አደገኞች እስከሚስት
@abuhaile6517
Күн бұрын
አዎን ይሄ መዥገር ይነቀልና ሌላ ቦታ ሂዶ እስኪሞቱ ይጠብቅ።
@selamemulugetaselam1225
Күн бұрын
Agzalew
@GirmaSerani
Күн бұрын
ውርስ ናፋቂ ትውልድ ያሳፍራል በእውነት ወላጅ በልጁ ሲኮራ ነው ደስ የሚለው መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AbbasAbbas-m6q6k
Күн бұрын
Ewnet new
@ሶፊመሀመድ
Күн бұрын
😢😢😢😢በጣም
@ሶፊመሀመድ
Күн бұрын
😢😢😢😢በጣም
@eregoyarau5827
Күн бұрын
በጣም
@hannaassefa4354
Күн бұрын
ውይ በጣም አምላኬ
@mahelet9539
2 күн бұрын
እውነት እነዚህ ደካማዎች ፍትህ ያግኙ የምትሉ በፀሎት አስቧቸው። ልጅ ተብየው ቤታቸውን ጥሎላቸው ይውጣ
@SusuSisay
Күн бұрын
ወጣ እንዴ ካርታ ማውጣቱን ታውጣ የዚን ቤት ጉዳይ ታስብበት እያለ
@abuhaile6517
Күн бұрын
ይውጣና ቀሪውን እድሜያቸዉን በሰላም ይኑሩበት!
@fozinayeezakiroolijfufu538
Күн бұрын
ክ 20 ዓመት ቡሃል ይሄ ታሪክ የዳጋማል ልጆቺህ ባንተ ላይ የድግማለው ወላሂ 👌🏻👌🏻
@hanaassefa7693
Күн бұрын
ከክፋ ልጁ ይጠብቃችሁ በጣም ጠማማ ነህ ልብህ ትንሽ ለእናትህ አይራራም የዘራከዉን ታጭዳለህ
@MekidesBeny
Күн бұрын
አይቀርለትም በልጁ ያግኘዉ
@queensheba2506
Күн бұрын
ውነት ነው በጣም ያሳዝና😭💔😩
@HaregHabte
Күн бұрын
Sertachihu telewetu
@Tkt-ue5jd
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@b.6015
2 күн бұрын
ይከ የልጅ ጡረተኛ ይውጣ በተወለደበት በተገረዘበት አልጋ ልገነዝበት አለሣ ይውጣ እናትና አባታችን በሠላም ይጦሩበት በገዛ ቤታቸው አይሳቀቁ የምትሉ በላድክክክ👍👍👍👍👍👍👍
@AberashBh
2 күн бұрын
እዉነት ነዉ ጡረተኛ😢😢😢😢
@azebtufa7389
Күн бұрын
❤❤🙏🙏እዉነት ከሆነ የአባትኛዉ ዝምታ ያስፈራል በጣም ተበድለዋል ❤❤❤
@zizi4154
Күн бұрын
😂😂😂😂 yelij turetegha😂😂😂
@በረንታ
Күн бұрын
@@b.6015 በትክክል ጡረታ😂😂😂😂😂
@AynalemTelila
Күн бұрын
እሱ መጦራቱ መገነዙ ሳያንስ የልጅ ልጅም የሚያስተላልፍ አባት ነው አልጋ ስትይዝ ማን እንደሚደርስል ብታውቅ❓❓❓❓❓❓
@TffgfdGgcfv-wf4vx
22 сағат бұрын
በጣም ታሣፍራላችሁ ስታወራ ስለ እናትህ አይመስልም የምታወራዉ ስለ አባትህ ገዳይ እጅ😢😢😢
@zenashshibabaw8558
Күн бұрын
ይሔ ልጅ ከነሚስቱ በጣም አደገኛ ነዉ። እለምየ እባክህ የተቻለክን ሁሉ አድርገህ ከቤት አስወጣላቸዉ እና እማማ እና አባባ በቀራቸዉ ትቂት ጊዜ እፎይ ብለዉ ይኑሩ።
@tameshibru2649
16 сағат бұрын
አዎ ወጣ ይበሉና የፋሲካን ጾም ይጹሙና ለዳግመ ትንሳኤ አክፋይ ይዘው ይምጡ
@semiraibrahim1650
11 сағат бұрын
You are right ✅️
@hanacell7451
Күн бұрын
እነዚህ ፈጣጦች የልጅ ጡረተኛ ኸረ የቤተሰብ ቤት ማደጊያ እንጂ መጦሪያ አይደለም
@gfg4073
Күн бұрын
ትክክል የልጅ ጡረተኛነው
@teklehagosfire262
Күн бұрын
Lju mewtat alebet ya biet esu yalebet ykeray ena lesu ysetew gn esu kene ljochu ena mistu ywta
@YttugfUudfhg
Күн бұрын
በትክክል ምን አይነት ናት በተለይ ምራቲቱ ሰርተው ተከራይተው አይኖሩም መቸም የጃቸውን አያጡትም
@Topg-y8g
Күн бұрын
ትክክል
@martabaru1841
Күн бұрын
አትሳደቡ ልጁ ጥሩ ልጅ ነው ሚስቱ አማራ ስለሆነች ጠምደውበት ነው 💥💥💥💥💥
@ቤተልሔም
20 сағат бұрын
የተረገሙ ባል እና ሚስት 😡😡😡😡 ደና ቤት እንደ ሰራ ሰው ወጭ አውጥቻለሁ አለ የልጅ መረግመትህ እኔ እኮ አርብ ሀገር ደፋ ቀና እያልኩ ሰርቼ ነው ለእናቴ አምስት መቶ ካሬ ገዝቼ ነው የሰራውለቸው ልጅ ለእናት እና አባቱ ያደርጋል እንጂ እንዴት እናት እና አባት በህይወት እያሉ ካል ወረስኩ እግዞኦ ማርነ ክርስቶስ እግዞኦ 😢😢
@MeseretMehertu
2 күн бұрын
ድሉ የማማ ነዉ የምትሉ በላይክ
@mare7241
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mare7241
2 күн бұрын
❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@JannatAbbew
Күн бұрын
🤲 🤲 🙏 🙏 🙏 🙏 👍 👍 👍 👍 👍
@tilahunyimer25
Күн бұрын
አደሞ እኝህ እናት ናቸዉ?..እርጉም። እናትማ ሩህሩህና ደግ ነች
@HhHhh-jr3by
Күн бұрын
እንሻአላህ
@በረንታ
2 күн бұрын
ሰዎቹ ቀሪ ዘመናቸዉን በሰላም ይኑሩበት ስለዚህ ልጁ ይዉጣ 😢😢😢😢😢
@azebtufa7389
Күн бұрын
💘💘💘አዎ ዉጣጣጣጣጣጣ
@ዳማከሴ-ጠ6ለ
Күн бұрын
ይዉጣ! ግን ልጁ እከካም ብጤ ነዉ😂😂። መሄጃ ያለዉ አልመሰለኝም😂😂😂
@በረንታ
Күн бұрын
@ዳማከሴ-ጠ6ለ 😂😂😂😂ጎዳና ለምን አይጣም እሄ በሽታ
@ዳማከሴ-ጠ6ለ
Күн бұрын
@@በረንታ 😂😂😂 ወይኔ
@በረንታ
Күн бұрын
@ዳማከሴ-ጠ6ለ 😂😂😂😂
@HagaziHagos-jd6ok
20 сағат бұрын
ክብር ለኣባትና ለእናት ኣባትና እናቱ ያላከበር ህይወት እጅግ በጣም ከባድ ነው ልብ በሉ ሽማግልየ ናቸው ልያጠፉ ይችላሉ
@muke614
Күн бұрын
የእናት እና የአባት እርግማን ጠብ አይልም የእናትህ እንባ ከባድ ፍርድ ያመጣብሃል ተገዳድረሃቸዋልና ፈጣሪ ይፈርዳል።
@elsa3589
Күн бұрын
ዘመኑን ሊንከራተት ነው ልጆቹን አስረገመ
@onelove1703
Күн бұрын
በጣም እናትየው የሱ ነገር ግፍግፍ ግሽግሽ ነው ያረጋቸው ወሽመጣቸውን ቆርጦታል ደሞ 16 ቆርቆሮ ቤት ሰራው ብሎ አልወጣም ያደለው ከዛም የበለጠ ያረጋል የእናት እና አባት ምርቃት በገንዘብ አይገኝም እርግማናቸውን ታረቅ እና ቶሎ አስተፋ ክፉን ያርቅ እንጂ አንድ ነገር ከሆኑ በዋል ሰማይ ብትቧጥጥ አይመለስም ነፋሳቸው ሳይወጣ ውርስ አሳድገው ለዚ አብቅተው መልሶ እምዬን መደብደብ መከራው ህመሙ ችግሩ ኑሮን ለማሸነፋ ደፋ ቀና ያሉት መች አነሰ እና ጠላ መሸጥ እኮ አቅም ይጨርሳል እሳት እኮ ነው ልብ እና እግራቸውን የሚለበልበው ይህ ሁሉ እኮ ለናንተ ነው እረፊ እናቴ በመባያክ ጊዜ አሸማቀክ በር አዘግተክ ታስቀምጣቸዋለክ እረ ነውር ነው ያማል በጣም ቃላት የለኝም
@እረህመት-ዘ5ተ
Күн бұрын
@@onelove1703 ከባድ ነው ወላጅ አደለም በገንዛ ንብረቱ ቀርቶ በራስ ሰርቶ መጦር እንዳለብን ነው መገንዘብ ያለብን በእስልምና ወላጆችን አደለም የፈለገ አርጅተው ቢረብሻችሁ አትመረሩዎቸው እፉይ አትበሏቸው ነው የሚለው ይሄን ታሪክ ሳይ አስታወስኩት የተባልነውን አንድ ሰውየ በሳኡዲ በረሀ እናቱን አዝሎ ሀጅ አስደረጋት በጣም ከባድ ነው ጉዞው እና የእናቴን ሀቅ ተወጥቻለሁ ወይ ብሎ ጠየቀ አይ የአንድ ቀን ምጧን ራሱ አልተወጣህም አደለም ሁሉን አሉ እና እናት ዎጋዎ ትልቅ ነበረ ለልጆች ዎላጅ ሊከበር ይገባል በተለይ ሰው ተቀያየረ እንጅ መተዛዘን ነበረ የኢትዪ ባህል ለባዳ እንኳን ለወላጅ
@እረህመት-ዘ5ተ
Күн бұрын
@@onelove1703 ልቦና ይስጠው ሰላሙን ያቅርብላቸው
@daniaesmail1442
2 күн бұрын
አለምዬ መልካም ሰው ነህ ግን ወላጅ በወለደው ሲንገላታ ያማል በቃ ይውጡና ሁሉም በሰላም ይኑሩ የወላጅ ሀዝን ከባድ ነው አይቀናቸውም❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Күн бұрын
እንዴት ሁለት ወር ያሳስራቸዋል እናቱን 😢😢😢😢😢😢 ይሄ ልጅ ነው
@weyniande3214
Күн бұрын
በልጆቹ ያገኘዋል እጥፍ አርገው ይመልሱለት ያባት እርግማን ከባድ ነው
@lisayetsega
Күн бұрын
እንደው ልጆቻቸው ከእነዚህ ምን ይማራሉ? በስመአብ ይህቺ ጊንጥ ሚስት አስመሳይ።
@MillanYemane
20 сағат бұрын
ምናይነት ሰዉ ነህ ጠላ ሽጣ ያሳደገች እናት ይሄ አይገባትም ማስደሰት ሲገባህ ታስለቅሳቸዋለህ እህ ወየዉልህ የሚስትህ ክፋት ጎልቶ ይታያል እዳተ አይነት መዉለድ ዋጋ ያስከፍላል😂❤
@Firea-s8j
Күн бұрын
ወንድሜ ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነው እባክህን ለልጆችህ ግፍ አታስቀምጥ የእናትና የአባትህ እንባ ጥሩ አደለም አይዘኑብህ ሰላም ፈጥረህ ለቀህ ውጣ !!!
@addiszebre5049
Күн бұрын
ወይኔ በገዛ ቤታቸው አልወጣም ስላም የለም ፍቅር የለም አቃጥሎ ሊገላቸው ነው። እግዚአብሔር የሥራህን ይስጥህ ፍትህ ለእማማ እና ለአባባ😢😢
@haymanottekle1675
22 сағат бұрын
Betame yasazenalo 😢
@fikir1677
21 сағат бұрын
እናት አባት መከበር አለባቸው ገና ሳይሞቱ በቁማቸው መውረስ አትችልም እናት አባትህን አክብር
@sosinaeshetu6219
Күн бұрын
ይውጡ አለምዬ ሴትየዋ ባለጌ ነች የመጀመርያ ኢተርዢላይ አያት አያውቁም ልጆቼ ያለችው እራሷ ነች ጥላቻ አስተምራ የሚሳደቡ ሴትዮ ስትል በጣም ያማል ባለጌ እናቱን እያሰደበ ምኑ ከብት ነዉ
@abuhaile6517
Күн бұрын
ትክክል ነውረኞች ናቸው። ጠላ ሽጠው ባሳደጉ እንደመዥገር ተጣብቀው ማሰቃየት ትልቅ ወንጀል ነው።
@meazazeleke1424
4 сағат бұрын
Balebetu nech ewinet new
@BiniyamBayou
Күн бұрын
ሊወድቅ የደረሰ የንጨት ቤት ሰርቶ ቤቴ ቤቴ ይላል ይገመት እና የሚደርስባቸውን የ 100ብር ቻሌንጅ አርገን እንከፍላለን ውልቅ በልላቸው
@sarahjesusislord3495
Күн бұрын
አውነት ነው
@berkiebirhanu
Күн бұрын
በትክክል
@MuluemebetAssefaEticha-j7d
Күн бұрын
🎉🎉🎉 yes
@hareg8865
Күн бұрын
እውነት ትክክል ሀያ ሺም አያወጣምኮ
@tsiongezahegn3054
Күн бұрын
እኔ ፈቃደኛ ነኝ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን
@Alice-kr5op
17 сағат бұрын
እረአነዚህ ባልና ሚስ በጣም አዉሬ ናቸዉ አባትና እናት የሚማታ ምንአይነት ትዉልድ ነዉ ያለን ወገንየ እጅህ ታገኛለህ የዘራሄዉ ታጭዳለህ የስራቹ ይስጣቹ በጣም አዘንኩ ወላጅ ስያለቅስ መየት ያማል 😢😢😢😢😢
@nadarkhan5369
Күн бұрын
የልጅ ወንበዴ ሰው እናታባቱ የሚደበድብ ከንደዚህ አይናት ልጅ ፈጣሪ ይጠበቀን
@elsa3589
Күн бұрын
ተረግሟል በልጆቹ ያገኘዋል
@BezaTerefe
Күн бұрын
@@nadarkhan5369 amen!!!
@abebashzegeye3379
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymanottekle1675
Күн бұрын
Amen
@rediettadesse2828
Күн бұрын
Wishetachew new enatyew
@abebech3154
Күн бұрын
እናተ አሳፍሪዎች በልጆችህ አግኘዉ እናትህ ላይ ያደረከዉን ልጆችህ ያድርጉብህ እንዴት ነዉረኞች ናቹህ ሚስትየዉ ልጆችሽ አደባባይ ያዉጡሽ በገዛ ጊቢየቸዉ ክስ ድብደባ እግዛቤር ይበቀላቹ
@በረንታ
Күн бұрын
@@abebech3154 አሜን🙏🙏🙏🙏
@yewogneshadam3533
Күн бұрын
እሜንንንንን
@حياهبوبا
Күн бұрын
አሚን
@hiwel9209
Күн бұрын
የሚራገም የተረገመ ነው ይላል የፈጣሪ ቃል ትክክል ነው አይደለም ለማለት ሳይሆን በልጆችህ በልጆችሽ ለምን ትላላችሁ ??? ይብቃ ክርስቶስ ህይወቱን የሰጠን ለፍቅር ነው ክርስቲያን የሆንን ሊገባን ይገባል እናትና አባትስ ቢሆኑ ምን እያስተማሩ ነው እንደ እድሜያቸው ንቀው ቢተውትስ ነገ ጥለውት የሚሄዱት ቅራቅንቦ ይበልጣል ወይስ ክቡሩ የእግዚያብሔር ስጦታ የሆነው ልጅ ????? ወላጆችም ግዴታ አለባቸው ልጆቻችሁን ሰታስቀይሙ ይላል የእግዚያብሔር ቃል ብንችል አሳልፈን ለፈጣሪ እንስጥ እዚ ደረጃ ሲጀመር እንዲደርሱ ያደረሳቸው ምን እንደሆነ አናውቅም አንራገም ሰው ነው በመሀል የዲያቢሎስን ስራ እየሰራ እዚ ደረጃ የሚያዳርሰው ለአንድ ወገን እየቆምን መሳደብ መራገም ግን በሁለቱም ሳይድ ሆኖ ተው እንዴ ለምን ቢባል እዚ ላይደርስ ይችላል የደቦ ፍርድ ይቁም
@HelensehinSusa
Күн бұрын
አሜን ይሁን
@BerhanuMergia-q4b
20 сағат бұрын
አፈር ያስለቅሰው ይሄ አረመኔ እንደው ይቀናዋል እንደዚህ እናቱን አስለቅሶ ወይኔ የኔ እናት አይዞዎት
@KokebeDemeke
Күн бұрын
ይዋል ይደር እንጂ የነሱ እንባ ፍርድ ይጠብቅሃል አንተም ወልደሃል ልቦና ይስጥሕ
@nationalbeauty9885
Күн бұрын
, መፅሐፍ ቅዱስ መልካም እንዲሆንልህ እረጅም እድሜ እንድትኖር እናት እና አባትህን አክብር ይላል ,ላንተ ፈራውልህ 😢
@meseretshmoro1237
Күн бұрын
እማማ ልክ ናቸው ልጅ ከባድ ሰው ነው
@edombekelekumssa373
2 күн бұрын
እውነቸኛ ፍርድ ለ እማማ እና አባባ!!!
@gulilatdejene9106
Күн бұрын
እግዚአብሔር ያደለው አባት እናቱ ይጦራል አቤቱ ዘመን😢😢
@gfg4073
Күн бұрын
ትክክል
@elsa3589
Күн бұрын
ምን ይጠቀማል ተረገመ ከነልጆቹ
@serkewoldemariam1477
Күн бұрын
ለወደፊትም ቢሆን ይህን የልጅ ጡረተኛ ከአሁኑ ከውርስ ቢሰርዙት መልካም ይሆናል ☺️☺️☺️
@destakeremela5137
Күн бұрын
በኢትዮጵያ ሕግ ልጅን ከውርስ መሰረዝ አይቻልም ጠበቃ አነጋግሩ ቢናዘዙ እንኳን ኑዛዜው ይፈርሳል በፍርድ ቤት
@Bezuentertainment
Күн бұрын
ልክ ነህ አይቻልም ግን ክፋት ካሰብክ ለመጀመሪያ ልጄ 1000 ብር ስጡት ተናዝዣለሁ ብለህ ትገላገለዋለህ የሆነ ታሪክ ስለማቅ ነዉ @@destakeremela5137
@Emuti83
Күн бұрын
@@destakeremela5137 ወላጆች በሂወት እያሉ ውርስ ብለው ለሌሎቹ ልጆች ብቻ መስጠት አይችሉም ?
@GeteneshAlemu
Күн бұрын
Yenam Asab New yha mnn yenesu nbret aygebawm
@MilyWondy
Күн бұрын
ያደለው ለወላጆቹ ቤት ገዝቶ ይሰጣል። ይሄ የልጅ ጡረተኛ የወለዱትን ያሰቃያል።
@NB-pd1dw
Күн бұрын
ይሄ የወላጅ ክብር የሌለው ባለጌ ጡረተኛ! እንኳን ሸክም ሊሆን ቀርቶ አሁን ካሉበት የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ማድረግ ነበረበት!
@TewabechTeklu-ur3iq
Күн бұрын
ይህ ሰው ሰይጣን ነው የተጫወተበት ልቦና ይስጠው ቢታረቁም ራቅ ብለው ይቀመጡ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው።
@amazingworld8175
Күн бұрын
እበት አንተ ምን አድርግሀል ለቤተሰብህ ጥያቄው እድሜ ልክህን ይኮርኩርህ። ልጅ ልትወልድ አስበሀል? ምን አስቀምጠሀል ለምትወልደው ልጅ ?? በቃ ታስተምረዋለህ? ከዛስ እንደ እድልህ ልትለው ነው ?? ማንም ከማታውቀው አለም ለግዜያዊ ስሜቱ ያመጣህ እና ኑሮህ ይጨልማል ።
@MilyWondy
Күн бұрын
@@amazingworld8175 እንዳንተ አይነት ባለጌ ነዉ የወላጆቹን ህይወት የምድር ላይ ሲዖል የሚያደርገው። እንከፍ
@MilyWondy
Күн бұрын
@@amazingworld8175 ከሀሳብህ የተረዳሁት አንተም ወጣት ጡረተኛ መሆንህን ነው
@Hanamarym
Күн бұрын
የኔ እናት አቃጠላቸው ሽማግሌው ልባቸው ተሰበሯል ልጅ ተብዬው ከነሚስቱ ጅቦች ናቸው እግዚያብሔር ይፍረድላቸው የተረገመ እናት አባቱን እሚያስለቅስ ከንቱ ፍጥረት በእውነት አስለቀሱኝ 😭😭😭
@kassechshemils9886
Күн бұрын
😭😭😭አባትየው እኔ አልችልኩም 😭
@EdenGetachw-i6y
Күн бұрын
Abateyaw betam naw yemisazenut
@Hanamarym
Күн бұрын
@@kassechshemils9886 በጣም 😢
@tameshibru2649
17 сағат бұрын
ይውጡና የፋስካን ጾም ጾመው ለዳግመ ትንሳኤ አክፋይ ይዘው ይምጡ ።ያኔ የሚፈጠረው ፍቅር የአያትነት የማችነት የእናትነት ድባብ ፍቅርን ይጨምራል ❤
@nationalbeauty9885
2 күн бұрын
እውነት አለምዬ እናቴን ነው የመሰሉኝ , እኔ ለእናቴ ቪላ ሰርቼላት ደስ ብሏት እንድትኖር አድርጊያለው ,ደሞ እንደዚህ እናቱን መከራ የሚያበላ አለ , ሚስት ተብዬ ናት እየበጠበጠች ያለችው ሞጥሟጣ ነገረኛ ብጤ ናት ውጡላቸው በቃ አሳደጉህ , አሁን ደሞ አንተን እና ቤተሰብህን ያሳድጉ በዚህ እድሜህ , እንደዚህ አንጀታቸው እሲኪቃጠል የምታስለቅሳቸው እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ
@MaletNancy
Күн бұрын
😭😭
@Hannagetaneh21Hanna
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእናት ሲያንሳትነው ተባረኪ❤
@ካሙይቱብ
Күн бұрын
ወላሂ ሚስቲቱ ናት ልጅንም ያጠመመችዉ እስስት ገርናት😢
@amytk6095
Күн бұрын
@@ካሙይቱብቲሽ ራሱ ጅብ ባይሆን የሱን መንገድ ባለተከተለች
@gagababa7443
Күн бұрын
እማማና አባባ በሰላምይኑሩ ልጅይውጣ እናትአባትክን አክብር 😡 አለምሰገድ የኔመልካም እድሜኔጤናይስጥክ ወንድም🙏
@honeyzablon4744
Күн бұрын
አለምዬ ግን ታድለህ❤❤❤ ትዕግሥትህ እርጋታህ😊አንተን ያገባች ታድላ😍 ለወለዱህና ላሳደጉህ ክብር ይገባቸዋል።
@RahelTsegaye-sl3jv
Күн бұрын
ወይ ፈጣሪ ቤቱ የኔ ነው አለ እንደው አንደዚ ለወላለቀ ቤት እንደዚህ ከሆንክ ብሎኬት ቢሆን አንቀህ ነበር የምገላቸው የተረገምክ እንደው ጠበቃ አቁመን መንቅረን ባባረርነው
@YesytChekole
Күн бұрын
ለወላለቀ😂😂😂😂😂
@sarahjesusislord3495
Күн бұрын
😂
@ዘ-ታቦር
2 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ወላጆቼን ከማሳዘን ከማስከፋት አንተ ጠብቀኝ ረጅም እድሜ ሰጥተህ ለ እኔም ችሎታውን ጥበቡን ሰጥተህ እንድጦራቸው እርዳኝ።
@haregeweinyifru615
Күн бұрын
እንደ ዜጋ የአለምሰገድን ትግስት በጣም አደንቃለሁ ተባረክ። እናትና አባትዬው በሰላም ቀሪ ዘመናቸውን ይኑሩበት ልቀቅና ውጣ! ማፈሪያ! ስለናቱ ሳይሆን ስለ ደመኛው የሚያወራ ይመስላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ዛሬ የዘራሀትን ነገ በልጆችህ ታፍሳታለህ።
@fesihamebratu3807
2 күн бұрын
ልጆቼ ሲል ነው የሰማሁት ይቺን ዛሬ በነዚህ ደካማ ሽማግሌና አሮጊት እናቱና አባቱ ላይ የዘራትን ቁጭ ብሎ በልጆቹ ያጭዳል ደስ የሚለው ልጆች አሉት ማንም ቢሆን የዘራውን ያጭዳል
@sadaaaliali4479
Күн бұрын
ወላሂ😢😢
@meseretseifu3810
Күн бұрын
Wenete new maneme beserawe sayeteyeke ayalfeme
@Fre-v4o
Күн бұрын
እውነት በልጆቹ ያግኘው ይሄ ወራዳ
@Me-cy2un
Күн бұрын
Entena Abate selehone becha tsadek new malet ayechalem
@nationalbeauty9885
Күн бұрын
@@Me-cy2un እናት አባት አሳድጎም እንደገና ደሞ ልጆቹን እና ሚስቱን ይሸከም ምነው ማነሽ ልጁ ነሽ እንዴት ነሽ ደና ነሽ 🤣
@woinihwolde116
Күн бұрын
እባካችሁ እናትና አባታችው አታሳዝኑ የእነሱ እንባ መሬት ላይ ጠብ አይልም አስቡበት😊
@mollamestawetie9180
14 сағат бұрын
ወንድሜ የሰው ምላስ እርጥብ ያደርቃል እባክህ ወላጆችህ በዚህ እድሜአቸው በመጦሪያቸው በገንዛ ቦታቸው ባታሳቅቃቸው ሰውም ባይፈርድብህ እባክህ ለልጆችህም ቁርሾና እርግማን አታውርሳቸው አንችም ባለቤቱ በዚህ ቤተሰብ መሀል ላለምግባት ሞክሪ ወላጆቹ ባንች ቅሬታ እያሰሙ ነው እግዚአብሄር በዚህ ቤተሰብ ሰላሙን ያውርድ አሜን
@tenayegkedan1249
Күн бұрын
እረ ምን አይነት ትውልድ እየተፈጠረ ነው እግዝአብሔር ምህረት ያርግልን እናት አንድ ናት አባትም አንድ ነው ወይኔ ሆዴ ተንቦጨቦጨ ፈጣሪ ይርዳችሁ አለምዬ ዘመንክ ይባረክ ተባረክልን
@Zamani1983
Күн бұрын
ይሂ አዲሥ ትውልዲ አደለም ያረጀ ነው አእምሮው የተዘጋ ሆኖ ነውጂ የልጂ ልጂ ማያው ነውኮ
@SannorizEthio
Күн бұрын
😢😢😢😢
@MesfineEshteu
Күн бұрын
በፈፁም ይህ ግለሰብ ከእማማ ጋር መኖር የለበትም ከልብ ይህ ሰዉ ክፉ ሰዉ ነዉ ከአጠገባችዉ መረቅ ነዉ የለበት
@HayatAwel-s3j
19 сағат бұрын
ምንም አልልም የወለድከዉ አይባረክ አንተም አርጅተህ አዉጥተዉ ጎዳና ይጣልዋቹ😢😢😢😢😢😢ለማኞች
@friyeamen9579
11 сағат бұрын
🙏🏾
@Anthony-m5l3x
10 сағат бұрын
God bless you thank you
@amarseid6068
2 күн бұрын
እናት በቤታቸው ክፉም ሆኑ ደግ ተወልደው ባረጁበት በሰላም መጦር አለባቸው እራሳቸውን ችለው ይኑሩ የምትሉ እስአሳዪን!አሰ!
@tejaq8618
Күн бұрын
እሷ የእናትነት ትርጉሙ ቢገባት የወለደችሁን ልጅ ውጣ አትለውም ነበር ሚስጥሩን ሽፍፍን አርጋ መያዝ ግዴታዋነው
@NdGs-m7m
Күн бұрын
@@tejaq8618በይ በቃሽ ከዚህ የበለጠ ምን ሊመጣባት
@amarseid6068
Күн бұрын
@@tejaq8618 ማነው ግዴታ ያደረገዌ ህግ ወዬር ፈጣሪ?የናትን ትርጉም የማያውቅ እናት መሆኖ ካልቸለ ሰው የመነጨ ሀሳብ እናቴን እንዴት እንደምወዳት ከኔድሜ ተቀንሶ ቢሰጣት እናቶችን ፈጣሪ ይጠብቅ!!❤
@amarseid6068
Күн бұрын
@@tejaq8618 ማነው ግዴታ ያደረገዌ ህግ ወዬር ፈጣሪ?የናትን ትርጉም የማያውቅ እናት መሆኖ ካልቸለ ሰው የመነጨ ሀሳብ እናቴን እንዴት እንደምወዳት ከኔድሜ ተቀንሶ ቢሰጣት እናቶችን ፈጣሪ ይጠብቅ!!❤
@genetyilma7717
10 сағат бұрын
@@tejaq8618ማንን ነው የምትለው አልገባኝም
@ራድሰር
Күн бұрын
ወንድም መጨረሻህ ጥሩ አይሆንም ወላጆችህን በዚህ ደረጃ አስከፍተህ ይቆጭሀል ወላሂ
@tigistalemu8041
6 сағат бұрын
በቅድሚያ የተከበርክ ወንድሜ ዓለምሰገድ ለዚህ ቤት ሰላም ስትል በብዙ ደክመሀል እኛ ለደቂቃ ያየናት እንኳ በብዙ ተፈትነናል የመሰለንን እየዳኘን፣ ሀሳብ እየሰጠን በየቤታችን ፍርድ ሰጥተናል። እኔ ግን ላንተ ክብር አለኝ ለምታደርገው በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን፣እመብርሀን ትጠብቅህ! ወገኖቼ እባካችሁ ይቅር ተባባሉ እውነት የፈጠረንን አምላክ የምንወደው ከሆነ ከልባችን በየዕለቱ ስንፀልይ "አባታችን ሆይ..." እያልን ከሆነ እባካችሁ ወገኖቼ ይቅር መባባሉ ይቅደም እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ በእመቤቴ በወላዲቷ በቅድስት ድንግል ማርያም ልለምናችሁ ...ወንድሜ እናትና አባትህን እጅግ በጣም አሳዝነሀል፣በድለሀል አባትህ ውስጥ የታመቀ ያልተፈታ ቋጠሮ አለ ዝም ስለሚሉ በጣም ተጎድተዋል በዝምታ ውስጥ ያለ እርግማን ደሞ አንተ ላይ ደርሶ ያበቃ መስሎሀል እስከ ልጅ፣ልጅ የሚተላለፍ እርግማን ነው የእናትህ እማ ምኑ ይወራል እንደውም ከተበደሉት ያልገለፁት ፣ ያስቀሩት ይበልጥ ይመስላል... እባክህ ወንድሜ እንዲሁም ክብርት ባለቤቱ እውነት እናንተ የአብራካችሁን ክፋይ የሆኑ ልጆቻችሁን ከአንጀታችሁ የምትወዱ ከሆነ አሁኑኑ ሳይረፍድባችሁ እነዚህ ደካማ ወላጆች እግር ሥር ወድቃችሁ ይቅርታ ጠይቁ በቃ ሚስቱም ትልቅ ኃላፊነት አለብሽ ለልጆችሽ ሰላም ፣ስለ ወደፊት እጣፋንታቸው ስትይ እርቀ ሰላምን አውርዱ ፍላጎታቸውን ፈፅሙላቸው ዛሬ ነው ቀኑ የተሰጣችሁን ዕድል ተጠቀሙበት እንደዚህ ሁላችሁም በህይወት እያላችሁ አለዛ ግን በኃላ ይረፍድና ፀፀቱን አትችሉትም! ወገኖቼ እናት እና አባት ሲያዝን እጅግ በጣም ከባድ ነው እኔ አንድ ታሪክ አቃለሁ ልክ እንደዚህ ከእናንተ ጋር የሚቀራረብ እነዛ ባለታሪኮች ግን ዛሬ ላይ ግዜ አምልጧቸው የሚወዷቸውን ህፃናት ልጆች በአደጋ አጥተው ባልና ሚስት ብቻቸውን ቀርተው ይህው በሀዘን ማቅ ውሰጥ እስተፈቀደላቸው ቀን ይኖራሉ ምንኛ ከባድ ነው እናንተ በሰራችሁት ሀጥያት እና በደል እርግማኑ በልጆቻችሁ ሲሆን... እነዚህ ባለ ታሪኮች "እርስ በእርሳችሁ ይቅር ተባባሉ..." የሚለውን አምላካዊ ቃል ሳይፈፅሙ ልክ እንደ እናንተው ዘላለምቸውን ሲናቆሩ ይኖሩ ነበር እጅግ የሚያሳዝነው የወላጆቻቸው እርግማን፣ እንባ፣ምሬት በህፃናት ልጆቻቸው ላይ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ደርሶ ልጆቻቸውን ተነጠቁ ይሄ ሁሉ ሰላም በማጣት ነው! እኔም ዛሬ ይህን አስከፊ ታሪክ የእናንተን የሚመስል ስለማቅ ስለ ወለዳችኃቸው ህፃናት ልጆቻችሁ ስትሉ ነገ በራሳችሁ ላይ ብቻ ላይሆን ይችላል በወለዳችኃቸው ልጆች ምን ሊመጣ እንደሚችል አታቁትም ምክንያቱም አምጣ የወለደች እናት በመጦሪያዋ አዝናለች ፣ በብስጭት በሽታ ላይ ወድቃለች ፣እኚህ ደካማ አባትም እንዲሁ ትንፍስ ብለው ያልወጣላቸው ብዙ ቁስል፣ህመም እንዳለ ያስታውቃል! እባካችሁ በ ልዑል እግዚአብሔር ስም በእመቤቴ በወላዲት አምላክ ይቅርታ ጠይቁ ፣ካሷቸው ባላቸው ቀሪ እድሜ አስደስቷቸው ልጆቻችሁም በእርግማን ፋንታ በሀያት እጅ ተዳብሰው ይመረቁ ይሄ ዕድል ዛሬ ነው ሳያመልጣችሁ እባካችሁ በወለዳችኃቸው ልጆች ስም ስለ ወደፊት መልካም እጣ ፈንታቸው ስትሉ እነዚህ ደካማ ወላጆቻችሁን ይቅርታ ጠይቁ ፣ ቤቱንም ለቃችሁ የልባቸው ይሙላ እስቲ ውስጣቸው ፅድት ብሎ በእርግማን ፋንታ ተመረቁ ምርቃቱም ለልጆቻችሁ ይትረፍረፍ ዛሬ ነው ታዲያ ለነገ ቀጠሮ የለም አለዛ እንዴትስ ይፀለያል? እንዴትስ "አባታችን ሆይ በስማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ..." እንዴት ተብሎ በምንስ አንደበት፣ በምንስ ልቦና፣ በምንስ ጉልበት፣ በምንስ ህሊና ይፀለያል?
@adialemu6086
6 сағат бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ። እባክህ ሳይረፍድ ወላጆችህን ይቅርታ ጠይቅ። ይቅር መባባል ከሁሉም ይበልጣል።
@tsehaisorbara4934
Күн бұрын
እንደዚህ ቤተሰብ የምትበጠብጡ ሚስቶች ጌታ ይፍረድባቹ እሱ ደግሞ በዚህ በስተእርጅና እድሜው እናቱንና አባቱን መጦር ሲገባው ሸክም ሆኖ ይደነፋል የሴት ተገዚ ማፈሪያዎች 💚💛❤️🙏
@selam7790
Күн бұрын
የአገሪቷ ህግ መሻሻል አለበት። በተለይ መሬትን በተመለከተ መታየት ያለበት ነገር አለ። ፍርድ ሲፈረድ እድሜን ገቢንና ጤናን ያካተተ መሆን አለበት። አሁን እነዚህ ሰዎች የበደላቸው ከልጃቸው በላይ የህጉ ግድፈት ነው። አለምሰገድ ፈጣሪ ይርዳህ። ለነዚህ ሰዎችም ማስተዋልን ይስጣቸው እና ሁሉም ለሰላም ፊታቸውን ይመልሱ። ቁልፉ ያለው ልጁ እጅ ነው። ነገም ድርሻውን አያጣም ዛሬ ለወላጆቹ ሰላም ሲል ቢለቅ። ብቻ ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳቸው።
@عيشهمحمد-ع4و
Күн бұрын
Betam ehte hegu betekekel alferedelachewm 🥺
@TaduMena
19 сағат бұрын
እኔ አውቀዋለሁ በአብዛኛው የቃሊቲ ልጆች በተወለዳችሁበት ነው የምትገነዙት እናቱ የናቴ ጓደኛ ነበሩ አንድ ሰፈር ነን በጣም መልካም ሰው ናቸው
@KasachDersa-c8f
17 сағат бұрын
ልጆን እንደከሰሰች አታውቅም
@TaduMena
15 сағат бұрын
ካስቸገረ ምንአባቱ ታድርገው እናቱን ያሳሰረ ባለጌ ጀብዱ መሠለው ወላጅን ማቃጠል ስለኛ ሰፈር ወንዶች ለኔ አትነግሪኝም ሚስት ተብየዋም ከሱ ወለድኩ ብላ ነው እንደዚህ የምትጨማለቂው አይደብርሽም ትልቅ ሰው ስታስለቅሺ😢😢😢
@KasachDersa-c8f
14 сағат бұрын
@@TaduMena ፍርድ ከላይ ነው ምንም አታውቂም ዝም በይ
@saraweba9517
Сағат бұрын
@@KasachDersa-c8f ዘመን ይክፈለው
@saraweba9517
Сағат бұрын
@@KasachDersa-c8f የልጅ ልጅ አይደለሸ የአባትሸ ጥበቃ
@costhamtrading
Күн бұрын
አንቺ ሚስት የሚሉሽ በሰላም ልጆችሽን ይዘሽ ውጭ የእማማ እንባ አይለቅሽም ባልደከማችሁበት ድርቅ የምትሉት ለጤና ያርግልሽ አንተ ልጅ አዝግ ደነዝ ለፍተህ አግኝ አንተ እቅድህ ረጀም ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@Anthony-m5l3x
10 сағат бұрын
Telekele yagone tagaghiche
@toubetube2703
2 күн бұрын
ፍት ለናት እና አባት
@azebtufa7389
Күн бұрын
ፍትትትትትትትትትትት ለነዚህ ደካሞች የአባትየዉ ዝምታቸዉ ያስፈራል ፈጣሪ ይድረስላቸዉ ❤
@azebtufa7389
Күн бұрын
😂አይኑ ይጥፋ በልጆቹ ያግኝዉ ይህ ደደብ
@ziyadahassen5876
Күн бұрын
በጣም ዝምታቸው ያስፈራል
@kidistzemene7172
14 сағат бұрын
እማማና አባባ ምክንያታችሁ አሳማኝ ስለሆነ ፍርድ ቤት እኮ ከወራሽነት ይሰርዘዋል።አለምሰገድ ደህና ጠበቃ አገናኛቸው።
@aberashdebela8327
Күн бұрын
እሱ ከውርስ ያሶጡት ምንም እዳያገኝ ማድረግ አለባቸው ሚስት የተረገምሽህ ዘርሽህ አይባረክህ ጨካኝ የእሳቸው እድሜ አይስጥሽ የተረገምሽህ
@abebatekle22
Күн бұрын
ክፉዎች ስለሆኑ እንጂ መውጣት ከብዶ አይደለም ፈጣሪ ይንቀልላቸው
@BezaTerefe
Күн бұрын
@@abebatekle22 kefatachewen lenesu tewelachew wendeme yezin Meder edeme acher new Le fekerem albekam
@bababob1697
20 сағат бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ ችግረሰ አለበት ይቅርታ ይቅርታ አትበል ፍትህ ነው የሜስፈልጋቸው
@SelamMarie-ot8qw
Күн бұрын
ጎበዝ የልጅ ባላንጋራ አይጣልባችሁ ውይይይይይይ አንገሸገሹኝ እኮ ፈጣሪ ያደለው ልጅ ቤት ሰርቶ ለእናትና አባትን ሰጥቶ እንደገናም ይጦራል እነዚህ ከእናት አባት ቤት ተቀምጠው እናት አባትን እንደ ጠላት ማየት ኧረ አፈር ይብሉ መሃይሞች እጭ
@meseretmesafint4261
Күн бұрын
እማማስ ተናግረውም አልቅሰውም ይወጣላቼዋል አረ በስላሴ አባትየው ግን … ሃዘናቸው ለሰው ይጋባል አረ የልጅየውና የሚስቱ መጨረሻ ግን ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል፡፡
@meekdesberta6900
Күн бұрын
አባትዬው ምን አገባው መሬቱ እናትዬው ከቤተሰብ የወረሱት ነው ደሞ ተለቆ ለሚኬድ መሬት መንገብገብ
@FafiiHabeshiwet
22 сағат бұрын
Betam😢
@saraweba9517
57 минут бұрын
@@meekdesberta6900 እንኳን አባትዬው ልጅም መብት አለኝ ሰል አልሰመሸም
@frahiwotkassa6646
18 сағат бұрын
ሰላም ፈላጊ ከሆንክ ይህንን አከራይተህ ወተህ ተከራይተህ ለምን አትኖርም ሰላም ፈላጊ ፍቅር እምትፈልግ አይመስለኝም አታሳዝን አታስለቅስ እናት አባትህን ዛሬ ያለህበት ነገ አይቅጥልም እርግማናቸው ይጎዳሀል
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
Күн бұрын
በእውነት ልቦና ይስጥህ ማስተዋሉን ያድልህ ለልጆችህ ስትል ቤቱን ለቀህ ውጣ ቢያንስ ቀሪውን ዘመናቸውን እፎይ ብለው ይኑሩ ተው ግን በሃላ ይቆጭሀል😢😢😢
@SofyaMillion-qt4td
2 күн бұрын
ይሄ እናት አባቱን በምድራዊ ህይወት የቀየረ የዘላለም ህይወት እዳይመኝ
@Hailush1243
21 сағат бұрын
ቃሊቲ ያላችሁ ግን ለምን ዝም ትላላችሁ የነዚህ እናትና አባት እንባ ይፈርዳል የህግ አካላትስ እንደው ብታግዟቸውስ እባካችሁ!!!!
@YtR-z5k
2 күн бұрын
የልጅየው ሚስት ጥሩ ሰው ብትሆን ከባላ ቤተሰብ ተኮራርፎ አንድ ግቢ ውስጥ አይደለም ሌላ ሀገር መኖር እንኳን ይከብዳል ሰርተው ሌላ ቦታ እያኖሩ ልጆቿን ብታስመርቅ ይሻላታል የወላጅ እንባ ከባድ ነው ሴት ልጅ ባሏን ማሳመን ትችላለች ልጁ ሴት የላከው ሆኖ ነው የሚደነፋው አንድ ቀን የእናቱ እንባ አንድ ቀን ይደፋዋል
@AdoniJudi
Күн бұрын
ትክክል ሚስቱ ከባድ አስመሳይ ሴት ነች የሶውሳኔ ነው ልጆች ይዤ የት ልሄድ ትላለች የናቱ ቤት ፍልጋ ነው እንዴያገባቸው አስመሳይ ናቸው ::
@YtR-z5k
Күн бұрын
@@AdoniJudi በጣም
@Ameera-x2f
2 күн бұрын
ልጁ ቤቱን ለቆ መሔድ አለበት ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው እዚጋ አክብሮቸው ምርቃታቸውን ማትረፍ አለበት እንጅ እንደ እኩዮቹ እናትና አባትን ማንገላታት በጣም ነውር ነው አላህም አይወደውም ወላጆችክን ኡፍ እንዳትላቸው ነው የሚለው ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 күн бұрын
ምን ይሄ አጋሰስ
@arditube7340
Күн бұрын
ዛሬም ደግሜ ደጋግሜ እናገራለሁ ምንም ክፉም ደግም ቢሆኑ ወላጆቹን ያላከበረ ጥሩ ሂዎት አይኖረውም በጤና ለመኖር ረጂም እድሜ ለማግኘት በረከት እንዲኖረን በመልካም ልጆች እና ትዳር ለመባረክ እናት እና አባትን ማክበር ይገባል ወደዳችሁም ጠላችሁም👌👌👌👌
@RebkaBekele-r1d
Күн бұрын
ውይ አለምዬ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው ለማስተካከል እየሄድክ ያለኃው! ትእግስትህ ትህትናህ ሲገርም እረጅም የስራ ዘመን ተመኞሁልህ
@tigisttesfaye420
Күн бұрын
ይውጡ መጀመሪያ ከዛ ሌላው ይቀጥላል
@user-om6hu8ui5v
Күн бұрын
ሚስትየዋ ከአነጋገሯ ሲገባኝ ጎንደሬ ናት የኔም የወድሜ ሚስት እናታችንን አቃጥላ ልትደፋት ነው ልክ እንደዚ ልጅ ቀይራዋለች አሁን ሰላም ሰላም ትላለች አስመሳዮች ጥቅመኛ መውጣቱ አይታሰብም አላለም እናተነ አባቱን ይገርማል ቲቢተኞችን ፈጣሪ ይቀጣል
@abekyelleshallenne571
Күн бұрын
ጎንደሬ? እና ጎንደሬ መሆን ጥፋተኝነት ነው ማለት ነው?
@woinshetbelay4664
Күн бұрын
ጎንደሬ ሁሉ መጥፎ አይደለም የማይመሰል ነገር አታዉሪ
@b.6015
Күн бұрын
@@user-om6hu8ui5v ዘረኛ እኛ እናትና አባት ስለሆኑ ብቻ ነው የምንፈርደው ጥፋተኛው ማን እንደሆነ የሚያውቀው አላህ ነው
@Emuti83
Күн бұрын
አሁን እዚህ ጋር ጎንደሬ የሚለውን ምን አመጣው ስለ ልጅቷ ጥፋት ብቻ ማውራት ትችያለሽ ::
@MsayeYehunie-pk4zq
22 сағат бұрын
እበት
@ሠላምለአገራችን
Күн бұрын
እናትና አባት የማሣደግ ሀላፊነት ነው እንጂ የመጦር ሀላፊነት የለባቸውም። ከቤታቸው ይህ ግለሠብ ካልወጣ እዚህ ቤተሠብ ሠላም ሊመጣ አይችልም።
@yordanosberiso7887
2 күн бұрын
ቢታረቁ እራሱ ቤቱን ለቆ መውጣት አለበት ሚስቱ ሀይለኛ ትመስለኛለች
@zahramohamed-ok4oo
2 күн бұрын
ተው እህቶች አትፍረድ
@azebtufa7389
Күн бұрын
🙏🙏በትክክል አስመሳይ ነች
@ethiopialove2772
Күн бұрын
አስመሳይ ናት
@BezaTerefe
Күн бұрын
Negeregna new metemeslew
@BezaTerefe
Күн бұрын
Yesuwa enat bihonu endezi taregalech?
@SetotawDagne
6 сағат бұрын
በፍቅር መግዛት ቢችል ታላቅ ልጅ እደመሆኑ ቤተሰቦቹን መምራት የሚገባው እሡ ነበር ምን አገበገበው ለናቱ ያልሆነ ለልጆቹም አይሆንም ፋራ ነገር ነው ሁሉ የርሱ ሆኖ ሳለ ቁፅል ነገር የሚመኝ!!!...
@eteneshayehu7356
Күн бұрын
እናቱ ትክክል ናችሁ እሱ ከዚያ ግብ እስከ አል ወጣ ዘላቅ ሰላም አይመጣም። በይሆን እሱ ቤቱን አከራይቶ በብሩ ሌላ ቤት ተከራይቶ ብወጣና ከልብ ይቅር ብባባሉ መልካም ነዉ ።
@betty8479
Күн бұрын
ያሳዝናል ወላጅ እናት እና አባት በወለዱት ልጆች ስቃይ ሰቀቀን እግዚኦ 😢😢😢
@seneasma8282
Күн бұрын
እናትና አባት ግዴታቸው እስከ 18 ዓመት ነው ከዚያ የራሱ ሀላፊነት ነው አስተማሩ ከዚያ እራሱን ማውጣት ነው በራሳቸው ቤት እናትና አባት እረፍት ማግኝት አለባቸው በራሳቸው ቤት ስላም እንዴት ይጡ በህይወት እስካሉ ደስተኛ መሆን አለባቸው ስው በልጅ ይጦራል እንጂ ልጅ በእናት ባባቱ ይጦራል አረ ያሳፍራል ውጣና እራስህን ቻል እነሱም አይዘኑብህ የነሱ ሀዘን በልጆችህ ይደርሳል እባክህ ለልጆችህ ግፍ አታስቀምጥ ስላም ይበልጣል ውጣና እንተም ስላም አግኝ እባክህ
@artisticalthinking
Күн бұрын
ይቅርታ ችግሩ ሳይፈታ መፍትሄ አይሆንም:: የአባት ዝምታ ብዙ ነገር እንድናስብ ያረጋል አባት ብቻቸውን ቃለመጠይቅ ቢደረግላቸው የሚወጣ ሀቅ ይኖራል::
@berkiebirhanu
Күн бұрын
መውጣት አለበት ያኔ ያመሰግናል እዴት አባት ባሳደገ አገትክን እቆርጥሀለሁ ይበል ባለጌ ምስኪን አባት ሲያዪት እሚያሳሳ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@MiseMoke
Күн бұрын
የወለድክ እናት አባት እያለቀሱ አተ ለልጆቼ ነው የምኖረው ትላለክ ነገ እኮ ልጆችክ አተ በወላጆችክ ላይ ያደረከው እነሱ ባተ ላይ ይደግሙታል ተው ሁሉ ቀሪ ነው ቀዳሚውን የሚያውቀ ፈጣሪ ነው ተዋቸው የወለድክ ናቸው የ እናት ያባት ለቅሶ ለልጆችክ ጥሩ አይደለም
@tsigeteka-cq4qh
20 сағат бұрын
የእናት ቤት መወለጃ እንጂ ማርጃ አይደለም ልጁ ይውጣ እናት ትጦራለች እንጂ በቁም አትሰቃይም።።።
@yezabwahaile2779
Күн бұрын
አሌክስ ተሰቃየህ ወንድሜ ጀግና እኮ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ሜቲ
2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል መልካም እንዲሆንልህ በምድር ላይ እድሜህ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር።እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛ ትዕዛዝ ናት። ኤፌሶን አምስት ቁጥር ሁለት ።እኔ የምለው እንደው ልጠይቅ እማዬ ታስረው በፋሲካ እስር ቤት ሲያሳልፉ አንተ ፋሲካን አከበርህ ??????ፋሲካ ክርስቶስ የሞተበትና የተነሳበት ነው።ለዛው ለኛ ሀጢያተኞች። እማዬ ሀይለኛ ይሆኑ ይሆናል።ከቤታቸው ግን የት ይሂዱ ? አንተ አገባህ አይደል ከሚስትህጋ ቤት ፈልጋችሁ መሄድ ነው።የሆነ የሰይጣን ስራ በአንተ ላይ የተሰራ ይኖራል። እናትህን እንድትጠላ ያደረገህ እንጂ ኢትዬጲያዊ ወንድ እናቱን አሳስሮ አዋርዶ የሚኖር አንተ ነህ።ፍርድ ከእኛ ፈለጋችሁ ከተመልካች ። አንደኛ ፣ በእግዚአብሔር ፊት ሀጢያት ነው።የእግዚአብሔር ቃል አትዳፈር። ሁለተኛ ፣አይንህን በጨው አጥበህ አደባባይ ተቀምጠህ ትከራከራለህ።የኢትዬጲያ ወንዶች እናታቸውን ይወዳሉ። የዘመን መጨረሻ ሰዎች ሁለተኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ ሶስት 2 ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ የትንቢት መፈፀሚያ አትሁን።ሚስት ውረጂ ከእናትየው ላይ አትቀባጥሪ የዘራሽውን ታጭጃለሽ።በጣም አዘንኩ በመታሰራቸው አለቀስኩ ።ወልደው አሳድገው መጦር ሲገባቸው እስር ቤት??????? በፈጠርህ አምላክ ቤቱን ልቀቅና ውጣ።
@Emamimami
Күн бұрын
ሁሉንም ብለሽዋል በተለይ ወንድ በዚህ ልክ ሊሆን አይችልም።
@ziyadahassen5876
Күн бұрын
ተባረኪ ለኤትኛው ግዜ እናትን ያክል እስር ቤት ማስገባት በጣምበጣም ይሰቀጥጣል ምስቱ አስመሳይ ድል ለማማ
@endashashdebella2441
Күн бұрын
ባልና ሚስቱ እንኳን ከቤቱ ሊወጡ ለብቻ መውጫ መንገድ መንገድ ካልተሠጠኝ ካርታ ማውጣት አይችሉም ባይ ነው ። እንደውም በበለጠ ንብረቴ ነው ለማለት እራሡን እያመቻቸ ነው። ሚሰትየዋም እርቁን እፈልጋለሁ ግን ልጆችሽን ይዘሽ የትም ሜዳ ለይ ውደቂ አትለኝም ብላለች። ይልቁንስ ከተቻለ በሷም ይሁን በሱ የተመዘገበ ኮንደሚኒየም ካለ ከክፍለ ከተማ ወይም ከአዲስ አበባ ከተማ ልማት የሚገኝበትን ዘዴ ጠበቃ አማክሮ ማጋለጥ ነው። ሌላው ተጨማሪ ከሌሎቹ ልጆች ጋር ወራሽ እንዳይሆን ኑዛዜ ከአሁኑ ማፃፍ ነው። አንደገና ልጅ የናት አባቱን እንጀራ እየበላ እያሣደጉት ቤታቸው እየኖረ መታዘዝ ግዲታው ነው እነጂ በጉልበቴ በገንዘቤ አገለገልኩ ብሎ ለወደፊት የኔነው ማለት አይችልም። በጊዜው እናትየውን አታለው ገብተው የተቸነከረ ሚስማር ሆኑ። ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወጣት ጡረተኞች። እኔምለው ሚስትየው ወንድሟ እኔ ሚስቱ አሁን እነሡ የሚያደርጉትን በወላጆቿ ቢያደረግ ምን ነበር የሚሠማት።
@ሜቲ
Күн бұрын
@endashashdebella2441 የዘሩትን ያጭዳሉ።
@B_Bella148
Күн бұрын
እናትየው ትንሽ ክፉ ሰው ይመስላሉ። የወለደ ሁሉ መልካም ሰው አይደለም
@MakidaDetti
Күн бұрын
አዎ ሁለቱም ሴቶች ሀይለኛች ናቸዉ ያስታዉቃሉ
@KhayriaSoror-ny8tp
Күн бұрын
ታናሹ ልጂ እድለኛ ናቹ ጎበዞች ትልቅ ቦታ ትደረሳላቹ ወላጂ ምረቃት
@خديجه-ك8ذ
Күн бұрын
😭😭😭😭😭እናታችን አንጀታቸዉ አሯል የእኔ እናት አይዞወት አይ አንተ ልጅ አንጀትህ እርርር ይበል እንዲህ እንዳቃጠልካቸዉ ሚስትየይቱ ዋ ይህን የእናታችንን እባ በቅርብ ታለቅሻለሽ እመኝኝኝ በቅርብ አይቀርም
@TigistMengesha-dg1gi
16 сағат бұрын
አለምዬ አውጥቻለሁ የሚለውን ደጉ ህዝብ ይከፊለዋል ሰላማቸውን መልስላቸው ሁለቱም ጡረተኞች ናቸው ሰርታችሁ አግኙ የሰው አትመኙ ሲሞቱ ትወርሻለሽ እናትና አባትሽ ቢሆኑ አታደርጊም እሽ
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
Күн бұрын
የኔ እናት እማማ በጣም ያሳዝናሉ ልጁ ልቡ ተሰውሯል እግዚአብሔር ይርዳቹ አለም ሰገድ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@mesaywubishet3223
Күн бұрын
የናትና አባትህ እርግማን እድሜ ልክህን ሲያሰቃይህ ትኖራለህ በጊዜ እግራቸውን ስመህ ይቅርታ ጠይቀህ በሰላም ብትኖር ባይ ነኝ
@HhfhcjgjHcjhfjvh
Күн бұрын
ፋዘር እደት እደሚያሳዝን😢 ወንድሜ ባተም አልፈርድም የልባችሁን ቋጠሮ እግዚያቤር ይፈታላችሁ እናት እና አባትህን ተከባከብ ፈጣሪ ይርዳችሁ❤
@rosefekafu4804
Күн бұрын
አይዞት እማማ እደዚህ አይዘኑ እግዚአብሔር ይፈርዳል እኔ ግን አንተን ብሆን እዛ ቤት መኖሪዬ ለናቴ ሃዘን ከሆነ ጎዳና ለምን አልወድክም እወጣለሁ አረ እንዴት ቻልከዉ እናትክን ማሳዘን ምን አይነት ልብ ነዉ ያለክ እግዚአብሔር የተደፈነዉን ልብክን ይክፈትልክ
@kkb276
Күн бұрын
እኔ ለእናቴ ቤትሰርቼ ለእህቴ በስሞ ኮንደምንየም ገዝቼ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምኖረው ማረግ በመቻሌ እና እነሱ ደስ የሚል ኑሮ እንዲኖሩ በማድረጌ
@User6303..
Күн бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ/ህ፤ በልጆች ይባርክሽ/ህ።
@MuniraBedru-w9f
6 сағат бұрын
በሱ ምክኒያት ለሰፈሩ ሰው ሁሉ ካርታ ሲሰጥ ለእማማ ግን ካርታ አልተሰጣቸውም በአሁኑ ግዜ ካርታም ተይዞ አልሆነ የሱ አካሄድ እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አይብቀል ነው ሚስቱ የቤተሰቡን መሬት ለማስበላት ነው ይሄንን ሰውዬ የምትመክረው ፈጣሪ ይይላቹ
@SurprisedBassGuitar-ps2ey
2 күн бұрын
ከውርስ መነቀል አለባችሁ ።እናንተ እርጉማን 😢😢😢በልጆጃችሁ ታገኙታላችሁ።ቱ ማፈሪያዎች
@gfg4073
Күн бұрын
ትክክል
@ፋኖዎቻችንን
Күн бұрын
ትክክል
@RadetAyalew
Күн бұрын
በጣም አዝናለሁ የኛ ሀይማኖት አባቶች ምን እየሰሩ ነው ሚዲያ እስከሚደርስ እረ አባቶች ተው ስራችሁን አትርሱ በጎቹን ጠብቁ እረኞች ናችሁ 😢😢
@merkebtamene-ji8em
Күн бұрын
ጎበዝ በወለዳቸው ልጆቹ ፊት የወለዱትን ደካማ እናት እና አባት በዚህ ልክ ማሰቃየት ነገ የራሱ ልጆች ዋጋውን እጥፍ ድርብ አድርገው እንደሚከፍሉት ቢረዳ የዚህን ያህል አረመኔ ጨካኝ ባልሆነ ነበር፡ ከእባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቅምና፡ እግዚአብሔር ማስተዋልህን ይመልስልህ ።
@Azebamansimon
Күн бұрын
አለምሰገድ ምንአይነት እናትናት የወለደችህ ታድላ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@Elisamazret
Күн бұрын
የኔ እና ሲያሳዝኑ አስለቀሱኝ😢😢😢 እንደዚህ አይነት ልጅ ከሚኖር መካንነት ይሻላል ታገኛዋለህ ከልጆችህ
@Ejigayehuabebe-yc1os
23 сағат бұрын
እኔ ግን ይቅርታ አርጉልኝ ባለቤቱ ነች ባለጌ ለዚህ ሁላ ግፍ የምትገፋፋው እሷ ግን እናትና አባት የላትም መሰለኝ ለዚህ የሚሻለው ከቤቱ ይውጡ እንኳን ተረግመን ተመርቀንም ጊዜ መከራ ነው ተው ወንድሜ የሷ ምክር አይጠቅምህም
@GenatAyelat
2 күн бұрын
ሚስትየው መርዝ ናት በሰው ቤት ተቀምጣ ያሳሰርሻቸው እኔ ብሆን እገልሽ ነበር ሁለቱ ልጆቹ ትግስተኞች ናቸው አንተ ወንድ አይዳለክም በልጆችህ ታገኛለህ አይደለም የቤተሰብ የራሳቹህንም አያስበላቹሁም ያልታደላቹ ክፎ ባልና ሚስት የሰው ቤት ለቃቹ ውጡ ውጡ ውጡ ውጡ
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
Күн бұрын
ታስታውቃለች
@Mahlet-kg3yc
Күн бұрын
ሚስትያዋ በነገሩ የደከማት ነው የምትመስለዉ ይቅርታ መንፈስ ይታይባታል አንፍረድባት ። ሆናም የወላጅ ቤት የወላጆች ነው በፍቅር ቢሆን ኖሮ እራሳቸው ያኑሩት ነበር።
@GraceEri-ek3ec
Күн бұрын
Ewnet new enimie ende sew enatien kasaserech emfatat aymesleniem nege lenesu aydel lemin aywetum yet inwdek ybalal endie yerasachew sertew ye felegut honew ynuru bcha ahun ywtu hulu ngire Egziabher new yemiyawkew ngir gin welaj kalfekede metazez kemeswaiet ybeltal lbona ysten
@NB-pd1dw
Күн бұрын
ባለጌዎች ናቸው ሲያስጠሉ! ከእምዬ በላይ ምን አለ? ከሚስቱ ጋር ወግኖ እናቱን ያሳሰረ ነውረኛ! ሚስት ክፉ ናት!
@endashashdebella2441
Күн бұрын
@@Mahlet-kg3ycየደከማትማ ብትሆን ከነገር ለቀን እንውጣ ትል ነበር። እሷ ኪራይ ነፃ ሆና ለመኖር ልጆቼን ይሼ የትም ውደቂ አትለኝም ብላለች። በገዛ ቤታቸው ሠደቡኝ ብላ የምታሳሰር?
49:28
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 217 М.
14:58
የ ወጣት አዶናይ ገዳይ የሞት ፍርድ ተፈረደበትከ 10 ዓመቷ ጀምሮ ሲደፍራት ነበር! @shegerinfo Ethiopia Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 51 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
30:09
ትዳርን ሸሽቼ የመጣሁባት አዲስ አበባ ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 69 М.
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 132 М.
1:03:21
የበኩር ልጅ እና ሚስቱ በእዮሃ ሚዲያ እኛም የምንነግራችሁ እውነት አለን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 296 М.
30:35
//በስንቱ// Besintu "ከቢንቢ ጋር ጦርነት"😂
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
27:10
ላጤ: ፍቅርን ፍለጋ ክፍል 2 | Latéy: Looking for Love Episode 2 | DINK TV
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 144 М.
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 178 М.
26:21
እኛ የእሱ አባቶች ነን😅😂 /የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 55
ebstv worldwide
Рет қаралды 67 М.
18:42
Ethiopia - መከላከያው ወደ ትግራይ? ምላሽ ተሰጠ | ርእደ መሬቱ ሺዎችን አፈናቀለ |ህንጻዎች አይቋቋሙትም |የሻለቃ የኃይሌ ተማፅኖ | አስፈሪው ትንቢት
Feta Daily News
Рет қаралды 26 М.
44:50
ቶንዴ ኢንተርቪው አቋርጦ ወጣ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv #Talkshow
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 284 М.
25:56
የDNA ምርመራ ውጤት ወጣ! ታዋቂው ባለሃብት አባቷ ይሆኑ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 219 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН