'ጋንዲ ሆስፒታል' ሚስት እና ልጄን ቀማኝ! "ከአሟሟቷ ጀርባ ትልቅ ሚስጥር አለ" Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 195,477

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ዘድሮ ያለተነገረ👂 እንጂ ያለተደረገ የለም 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል አምላኬ ጤናውን ሰጠን ግዜው ከፈቷል ታሞ ሄዶ ሀኪቤተ በጤና መመለሠ ቀረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓
@tsegi9563
@tsegi9563 Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ባጠቃላይ በወቅቱ የነበሩት ሀኪሞቺ ለፍርድ ይቅረቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል በወቅቱ የነበሩት ሀኪሞች ሁሉ ለህግ ይቅረቡልን😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለዉም ከላሊቷን ለማዉጣት ነዋ አቦ ፈጣሪ የቁም ስቃይ ይስጣቸዉ ያረቢ
@JeJe-wh9tv
@JeJe-wh9tv Жыл бұрын
ጅል
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@JeJe-wh9tv ማ እኔ አዷ orአዱ አጪበርባሪ ናቺሁ ግድያዉ ዉስጥ እጃቺሁ አለበት እናተ ጪራቆች
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
​@@JeJe-wh9tvምን ጅል ያስብላል 🙄🙄 ሊሆን ይችላል ባልየውም ተናጋሯል።
@zuzutube105
@zuzutube105 Жыл бұрын
​@@JeJe-wh9tvአንተ ነህ እንዴ ገዳያአዎ ኩላሌቷን ለመውሰድ ነው 😢
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
​@@JeJe-wh9tvalehibet ende?
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
ታሪኩን እንደሰማነው የህክምና ስህተት ሳይሆን የተቀናበረ ግድያ ነው።እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ!! ደማቸው በአምላክ ፊት ይጮሀልና በምድር ፍትህ ባታገኝም አትጨነቅ፣ብዙ ደክመሀል፣እግዚአብሄር ይፍረድልህ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን 😢😢😢😢😢😢 ከመሞትሽ አሙዋሟትሽ በሲቃና በእንባ ነው ታሪኩን የሰማውት 😢😢😢😢😢😢 ልብ ሰባሪ ሀዘን ከነልጁዋ ነጠቁዋት 😢😢😢😢😢 ምን ህግ አለና ምን ፋትህ አለና ነው አምላክ ይፋረድልሽ 😢😢😢😢😢 ይሄን ግፋ የፈፀማችው የተባበራችሁ ጉዳዩን እያወቃችሁ ዝም ያላችሁ በልጆቻችሁ በምትወዱት ሰው የዚች ምስኪን ሴት እጣ ይድረስባችሁ 😢😢😢😢😢😢 ምነው የመጀመሪያው ድርጊታቸው ጊዜ ከዛ አውጥተህ ወደ ግል ሆስፒታል በወሰድካት ኖሮ 😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይፋረድላት ይፋረድልህ ጎበዝ ሰው ነህ ገዳዮቹዋን ታግለሀል ወደ ሚዲያ ደሞ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማሳወቅህ መታሰቢዋ ነው ይሄ ፕሮግራም ተቀርፆ የተላለፈ ዘመን ተሻጋሪ ነው 😢😢😢😢😢 ነብስሽን ይማረው እግዚአብሄር አንተንም ያፅናናህ እስከመጨረሻው ሂድ እውነተኝአ ዳኝአ ፋርድ ግን የአምላክ ነው😢😢😢😢😢😢
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Жыл бұрын
Yagle hakem batem yawe nawe
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
በሠዉ ህይወት ምትቀልዱ ደኩቶሮች አላህ የሥራችዉ ይሥጣችሁ በቤትሠባችሁ ያሣያችሁ😢😢😢😢😢
@gfgf7992
@gfgf7992 Жыл бұрын
amiiiin😭🤕
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
መጎዳት ይቅመሱት ፈጣሪ እበክህ ፍርድህን አሳይ
@geni2728
@geni2728 9 ай бұрын
🙏
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Жыл бұрын
ወንድማችን ባጋጠመህ እጅግ ከፍተኛ አደጋ ከልብ አዝኛለሁ:: እግዚአብሄር ቶሎ እውነቱን ይግለፅልህ።
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ጋንዲ ሆስፒታል ግን በጣም እናትና ልጆችን እየጨረሱ ነው የሙያ ትምህርት መመርመር አለበት እንደዚህች አይነቷን ሀኪክም ሰይጣን አምላኪ ነች
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ተልኮ አላት ለመግደል ይች አረመኔ
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪዬ ነብስ ይማር እዮሀዎች ጥግ ድረስ እንደምትሄዱ እንተማመናለን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም 😢😢😢😢💔💔💔💔
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
ኦኦኦኦ በጣም ይገርማል የኔን ታሪክ የሚያወራ መሠለኝ እኔም ገጥሞኛል ገለውኝ ነበረ እኔንም ልጄንም እኔም እናተ ሚስት ምጥ አልነበረኝም በኦፕሬሽን ትወልዳለች ተብዬ የገባውት ጋንዲ ሆስፒታል ከዛማ የነበረው እኔና ፈጣሪ ነበር ያየነው አበሣ የሞት እፍፍ ደርሼ ነው የተመለስኩት ተፍልሜ ከፈጣሪ ጋር በብዙ መልኩ ሊገለኝ ተሞከረ ፈጣሪ አልፈቀደም ግን ጋንዲ ገዳይ ናቸው 100% ገዳይ ናቸው ለሌላ እናት ትምህርት ነው እናቶች ተጠንቀቁ ለምትደረጉት ነገር ጠይቁ ለምን በሉ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ Жыл бұрын
በሰው ሃገርም በሃገርም ያለነዉን ከክፉ ነገር ይሰውረን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢
@ነፃነት-ኸ7ቀ
@ነፃነት-ኸ7ቀ Жыл бұрын
አሜን
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Жыл бұрын
ኣሜን🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 Жыл бұрын
AMEN
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 Жыл бұрын
Amen
@saron826
@saron826 Жыл бұрын
የኔ እናት ሰቃይሸ አመመኝ😭😭😭😭
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቀረተ ይጠበቀን ይጠበቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አሜን
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Amennnnnnnnn yarbe
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
አሜን እኛ ሀገር የማይሰማ ሰቆቃ የለም
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@dellwell7671
@dellwell7671 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አለምሰገድ ጥያቄዎችህ እጅግ ጥሩ ቢሆንም የተጎዳ ሰው ሲደነግጥ የሚያደርገውንም አያውቅም ሰውየው መአት ሲወርድበት ደመነፍሱ ነውየሚንቀሳቀሰው እውቀትም ያለው አይመስልም I tink እራሱ ከ ሰመመን የነቃው ከ ቀብር በሆላ ነው
@Almazalehegn-qn8xe
@Almazalehegn-qn8xe Жыл бұрын
As
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገራችን ድዝዝ ነው የሚለው
@saraaweke6540
@saraaweke6540 Жыл бұрын
Sssrrt😮dudu😮sz😮dust😮rrrrrrrtz😮z😮zzzsusudusu😅urt😮s is the the most most talented talented person ever😅so a sgreat
@eskedarasrat44
@eskedarasrat44 Жыл бұрын
😊
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 6 ай бұрын
There could be medical errors. However, what he talks is non sense and not credible at all.
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍርዱን ይስጣቸው የጭቃኔ ጥግ😢😢😢😢😢😢
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ምስኪን የጭንቋን ሰዓት አሰብኩ 😢ከምጡ ስቃይ በላይ በሰዎቹ የደረሰባት ግፍ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ፈጣሪ ያፅናህ
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE Жыл бұрын
😢😢😢😢
@ሙሉእያዩ
@ሙሉእያዩ Жыл бұрын
ምጥን ያየ ያዉቀዋል💔💔💔💔💔💔💔 ከምጦ በላይ አቤት ጭካኔ
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Жыл бұрын
አሜን❤
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
Amen
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
ተደናግጦ ነዋ ያለቀየራት 😥😥😥 እግዚአብሔር ይህወትሺን ጨለማ ያርግብሽ የተባበራችሁ በዚህ ክፋት የተባበራችሁ ህይወታችሁ ገሃነም ያርግባችሁ።
@Rahel_1973
@Rahel_1973 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ምርጡ ጋዜጠኛ... አስተዋይ አዛኝ... ስራህን .. በ እውነተኝነት ... በተግባር ያስመስከርክ ምርጥ ጋዜጠኛ ጤናህ.. እድሜህ.. ዘመንህ እንደምድር አሽዋ... ተትረፍርፎ ይብዛልህ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ቅድሚያ ለምርጡ ጋዜጠኛ ክብር አለኚ
@WeynshetAgzaw-l8n
@WeynshetAgzaw-l8n Жыл бұрын
በጉዳዩ ላይ ምንም ሀሳብም ሳትሰጪ ነብስ ይማርም ሳትይ ጋዜጠኛው ብቻ ነው የታየሽ ለምን አደነቅሽ አደለም ጎበዝ እንደሆነ ማንም ያውቃል ግን በባህላችን ነብስ ይማር ይባላል😢
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
me to😍😍😍
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል በተቀጠረችበት ቀን ለም ኦፕሬሽን አላደረጋትም በደንብ መመርመር አለበት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጥ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ በተቀደሰው መቅደሱ ሆኖ ሁሉንም አይቷል ንፁህ ፍርድ ይሰጣል አይዞህ
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 Жыл бұрын
እንዴ ኧረ ምን ጉድ ነው!!!!😭😭😭😭😭ኧረ ፍትህ እንፈልጋለን😭😭😭😭😭😭
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሚስኪን ወልጄ ልጀን አቅፋለሁ ብላ ገደሏት 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር በገነት ያኑረው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@sophiagebretsadik4871
@sophiagebretsadik4871 Жыл бұрын
Feth yalew ejhe lay new wedme mesariya geza bewlidu lay yetsatfutn hulu gebarchwn belh meshegnt new beybetu ajetu letkatlw hezb feth seth malet new
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
@@sophiagebretsadik4871 lala Wangali endgaba Naw eda fethi Ethiopia Layi yalam egziyabehir yefradlati
@abdurahimamin2401
@abdurahimamin2401 Жыл бұрын
የመጨረሻ ፍርድ ቀን ሲሄድ አግኝተነው ነበር በጣም ጀግና ሰው ነው የመጨረሻውን ፍርድ የሚያቅ please ይንገረን
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ሀገራችን የአረመኔዎች ጎሬ ሆናለች ጌታን በእንባ ነዉ የጨረስኩት አባቴ እግዚአብሔር ያፀናህ ሰለ እናት እና ልጅ አምላክ ብሎ እግዚአብሔር ይፍረድ💔😭😭😭
@Hiwet-wz5wd
@Hiwet-wz5wd Жыл бұрын
አለምየ እኔስ ምልበል ለክትትል ህጄ ሁሉነገሬን ተቀምቸ ተስፋየን ነጥቀው የወደፍት ህልሜን አጨልመው እሆው አለው ከሞቱት በለይ ካሉት በታች ሁኝ የአኪም መለማመጃ ሁኝ
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 10 ай бұрын
አረ እህቴ ምን አርገውሽ ይሆን😢😢​@@Hiwet-wz5wd
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj Жыл бұрын
የወድማችን ስብራት የተረዳው ማነው እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አዚጋ የአህታችን አሞሞት በጣም ልብ ቢሰብርም ባልየዉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም አየታገለ አና ለ ሌላዉም ትምርት አንዲሰጥበት የሄደዉ መንገድ 😢
@tenagnefekadu5143
@tenagnefekadu5143 Жыл бұрын
ጀግና !!! ለህሊናህ የምትኖር ሰው ነህ እግዚሃብሔር እውነቱን ያውጣልህ።
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ በሰርጀሪ ትወልዳለች ከተባለ ምን ነበረ የሚጠብቁት በጣም ያሳዝናል የሁለት ነፍሥ ተጠያቂዋች ናቸው አግዚአብሄር የሥራችሁን ይሥጣቸዉ
@addis5495
@addis5495 2 ай бұрын
በቅድሚያ ለዚህ ሚድያ ትልቅ ክብር አለኝ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ትለያለክ የልብን የምታውቅ ጥያቄዎችክ አንጀት አርስ ናቸው ስላንተ ቢወራም አያልቅም በርታ ጀግና ነክ ለባለታሪኩ ፈጣሪ ያፅናክ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልክ ወገን አለመቀደም ነው ይብላኝ ለሞተ እኔ የዛሬ 14 አመት ገደማ ልጄን ለመውለድ የምከታተልበት ጤና ጣቢያ ክትትሌን ጨርሼ ምጥ በመጣ ቀን 11:00ሰአት ላይ ሔጄ መልሰውኝ ተመልሼ ባለኝ ሰአት ሔጄ ከዛ በኋላ ያለው ታሪክ እኔና ፈጣሪ ነን የምናቀው እየተኛ እየመጣ ሲፈተፍተኝ ስድቡን ተዉት ሆዴን በክንዱ እየተጫነኝ እያመመኝ እኔ አላቅም ምናልባት የህክምናው ሲስተም ይሁን አላቅም ከብዙ ስቃይ በኋላ አንቺ ልጅ የለሽም እንኳን ልጅ ወፍራም አር አይወጣም እያለኝ ሪፈር አርገኝ ስለው አልክሽም ብፅፍልሽም አበላሽቼ ነው ብሎኝ እያለቀስኩ ምጡም ጠፍቶ በመጨረሻ ጋንዲ ተልኬ በጣም በእንክብካቤ ተሯሩጠውልኝ በሰላም ልጄን አቀፍኩ እኔ ባጭሩ ነው የገለፅኩት ግን ከፈጣሪ ጋር ተርፌአለሁ ተመስገን ለጋንዲ ሆስፒታል በተለይ እኔን ላዋለደኝ ዶክተር ፈጣሪ እጆቹ ይባርካቸው ባጠቃላይ ሴት መሆን ከባድ ነው ክበር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤
@Netsi19344
@Netsi19344 Жыл бұрын
ምስኪን አዋክበው ነው ጉድ የሰሩት 😭😭😭💔
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ፍትህ ለዚ ኣባት እዮሃም የተቻላችሁ ኣድርጉ ከህግ ባለሙያዎች ጋርም ኣገናኙት ደግሞ ጽናቱ ይስጥህ ሚስትህ እና ልጆችህም መንግስተ ሰማያት ያዋርሳቸው🙏
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
የኔ አባት አይይይ ፈጣሪ እወነታወን ያጋልጵልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@samiyemen7369
@samiyemen7369 Жыл бұрын
የኔጌታ ቅስምህነዉ የሰበሩህ መዳሀን አለም ቅስማቸዉ ይሰበር ወልደዉ አይሳቁ አደጋ ከቤታቸዉ አይጥፋ
@Rahel_1973
@Rahel_1973 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@Treyhana
@Treyhana 3 ай бұрын
Ameen ameen
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ልብ ሚሰብር አይይ ገዘብ ወዳድ ሰዎች የጃቺሁን አላህ ይስጣቺሁ😭😭😭😭
@sophiagebretsadik4871
@sophiagebretsadik4871 Жыл бұрын
enzi weshoch hule besw nbs endkldu alu
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ Жыл бұрын
ፍትህ ለዚህ አባት! ጎብዝ ንቃ እንግዲ ሚስትህ ሆስፒታል የሞተችባቹ ጠርጥሩ
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ወላሂ አላህ የጃቸውን ይስጣቸው 😢😢😢😢
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታህ አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ማንም ሰው ቢሆን የዘራውን ያጪዳል😢😢😢😢😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ወንድምዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚረዳህም የሚረዳህም እሱ ነው አይንህን ወደ እግዚአብሔር አድርግ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ወንድሜ የተደራጁ ናቸው . የድሀን ህይወት የሚቀጥፏት . እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው . ፍርድማ አገራችን የለም .
@Maryg05
@Maryg05 Жыл бұрын
ኩላሊት እየቸበቸቡ ነው እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል
@ወይንየአህመድ
@ወይንየአህመድ Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል 💔😭😭😭
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
Amen እሱማ አይቀርም በኔ አመለካከት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የመንግስት ሆስፕታሎች ቢዘጉ ጥሩ ነው ስው እኮ እየተራመድ ልመርመር ብሎ ሄዶ እሬሳው ነው የሚውጣው በሚዲያ ላይ ኡልውጣም እንጂ ብዙ ስው እየገደሉ ነው ሲጅመር እውቀቱ የላቸው ሌላ የስው የስውነት ክፍል እያውጡ እየሽጡ ነውሀገሪቱ እኮ ያለመንግስት ነው ያለችው ህግ የለም ህግ ቢኖር ይህንን ያድርጉ ዶክቶሮች በስቅላት መቀጣት ነበርባቸው አሁንም እየስሩ ከሆነ ብዙ እናቶችን እየገደሉ ነው ማለት ነው
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ይህ ነገር ትክክል ብትነገር እማ ያጠፉሃል እንኳን ሀኪም ደረጄ ቀርቶ ይህ ነገር በየመስሪያ ቤቱ አለ ከተነገርክ የወረቀት ስራ ካለ እንኳን ያጠፉታል
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል ይፋረድላችሁ😢😢😢
@ZinuTub
@ZinuTub Жыл бұрын
ዘውዲቱ መታስቢያ ሆስፒታል ዶክተሮች አመሰግንሃለሁ 🎉
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ለሞተችው እህታችን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል እውነት ወንድማችን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ በጣም ከባድ ነው
@salamsalami4381
@salamsalami4381 Жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ ግዴለሽ ዶክተር ነው የገጠመኝ ነበር ቀኑ ጥቅምት 23 2007 ነበር ከቀኑ ስድት ሰአት ላይ ምጥ አፋፍሞኝ አትግፊው አለኝ ምሣ ሊበላ እየተቆጣኝ ወጣ ማረፊያው አልጋ ላይ ልጄ ወጣች ያለማንም አዋላጅ ተሸፍና ነበር እሱም ሊወጣ በር ላይ ደርሶ ነበር ተናዶ ተመለሠ እያመነጫጨቀኝ በመቀስ ቀዶ አወጣት ነገር ግን ህፃኗን እግሯን መቀሱ ቆርጧት ምልክቱ እስከ አሁን አለ ከዛን አስተካከለኝ ጨካኝ ነበር መልኩ ጥቁር ነው ከሚገርማቹ ነገር አዋላጅ ዶክተር የሚለው ላይ ፊርማ እንጂ ሥሙን አልፃፈም እና እባካቹ ጋንዲዎች
@Crstina246
@Crstina246 Жыл бұрын
አሁን የማርያም አራስ ገድለው ምን ይጠቀማሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
የሚጠቀሙትማ ኩላሊቷን ለመውሰድ ነው ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@alemteka3149 No
@IloveEthiopia-m1u
@IloveEthiopia-m1u Жыл бұрын
😢😢😢😢 እህ እኔንም ገለዉኝ ነበር ልጄን አሣጡኝ አባክህ ወንድሜ ብዙ ሠባአዊ የጎደላቸዉ ዶክተሮች ከድርጊታቸው ይታቀቡ
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ሰብልየ ካላስቸከርኩሽ ትንሽ አጫውቺኝ🎉
@kidistassefa9094
@kidistassefa9094 Жыл бұрын
ማን ጠያቂ አለ ብለሽ ነው ይሄ የመጀመሪያ አይደለም ግን ምንም መፍትሄ የለም 😥😥
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
በምንም ተአምር ከአንተ በፊት ማንም ሰው መቅረብ የለበቴም እንዲያውም ተጠርጣሪ ሰው ካለ ገጠርም ሔዶ አስከሬኑም መሔድ የለበትም ነበር ግን ሁሉን ነገር እረፍዶብሐል እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉት ሰው አጥተሀልና በርታ ።
@NardosYemariyam
@NardosYemariyam 13 сағат бұрын
እባክህ አለምዬ እርዳው ያሳዝናል እውነቱን ይውጣለት ሚስቱንም ልጁንም ፍትህም ያጣ ሰው ነው ። በርግጥ ከሰው በላይ የፈጣሪ ፍርድ ይበልጣል አይዞህ ወንድሜ አለምዬም ያግዝሀል
@fikir1677
@fikir1677 Жыл бұрын
እውነት ልብ የሚነካ ክስተት ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ግን በጨካኝ ሃኪሞች ልክ ሩህሩህ ሃኪሞች አሉ አጋጥሞኛልም😢😢
@zed9651
@zed9651 Жыл бұрын
ወላሂ ያማን የኔ ሚስኪን በሰላም ወልጄ ልጄን አቅፋለሁ ብላ 😢😢😢 ምን አይነት እባብ እና ጨካኝ ናቸዉ የጃቸዉን ይስጣቸዉ
@zahara612
@zahara612 Жыл бұрын
አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው
@yohansetsegaye7651
@yohansetsegaye7651 Жыл бұрын
አሜን
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ Жыл бұрын
ይሄን ታሪክ እራሱ ሰዉየዉ በአካል አጫዉቶኛል ትራንስፖርት ላይ ከስራዉ እንዳሳገዱት እና ለመግደልም እየዛቱበት እንደሆነ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ የዘመዷ ባል ግን አልገባኝም በትርፍ ስሃቱ የሰዉጅብ ነዉ እንዴ እሷን ገሎ ምን ያገኛል አምላኬ ሆይ እየሳቀ ከሚገድል ወዳጅ ሰዉረኝ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ፍትህ ይስጠን እንጂ ስቃያችን ቀላል አይደለም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ያስገደላት የዘመዷ ባል ነው 😢😢😢 ተባብረዉ በሏት ሰዊየዉ በሰአቱ ይደነግጣል ለሌላዉ ጥሩ መረጃ ነው
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
😭😭😭
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ Жыл бұрын
እንድህ አምታደርጉ ዶክተሮች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ የኔም ጓደኛ ይሄው በወሊድ ምክንያት ማክሰኞለት ሞተች😭😭😭😭😭
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥህ እኔ ጋዲ ሆስፒታል ሲባል በጣም ያስፈራኛል ስሙ እራሱ ሰው ለመግደል ብቻ የተዘጋጀ ሆስፒታል ይመስለኛል መጥፎ ትውስታ አለኝ እድሉን ባገኝ ሆስፒታሉን አቃጥለው ነበር 😢😢😢😢😢
@selamwitabera-do6er
@selamwitabera-do6er Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል የኔ አባት ያሳዝናል ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እውናት እግዚአብሔር ያያል መጨረሻ መልስ አለው ቢዘገይም
@sabalule7000
@sabalule7000 Жыл бұрын
ችግር ከሌለባቸው በስተቀር መደበቅ ለምን አስፈለግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሚለው መርህ የት ደረሰ የሰው ልጅ አካል ንግድ በከፍተኛ ምስጢር ሆስፒታሎች ላይ ይሸጣል የሚል መረጃ ይንሸራሸራል
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ እባክህ ታረቀንና ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ ይችን ነብስ ተቀበል
@saadaemer9757
@saadaemer9757 Жыл бұрын
ሆስፒይታሉ የራስው ችግር አለ የሚይጠቀመው ነገር አለ በስወች ህይወት ላይ እየቀለዱ ነው አለምየ አተግን ፈጣሪይ ይጠብቅህ
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን Жыл бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ኢትዮጵያውያን ምንም አይነት የጤና ችግር ከሌለ ምጥ አልመጣም ብላቹ ሀኪም ቤት አትሂዱ እኔ ዘጠኝ ወር ከሀያ ቀን ነበር እርግዝናዬ ግን አልሀምዱሊላህ በሰላም ምጡ ሲመጣ ጤና ጣብያ ሄጄ በሰላም በምጥ ነበር ምወልደው የድሀ አላህ ጠብቆኝ ይሆናል
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ቀርሞ እኮ ከዘጠኝ ወር አልፈው ለአሥር ወር ምንም ታይቀር ነው የሚወልዱት ያው አላህ የቀደረው አይቀርም 😢😢😢😢😢😢😢
@saadaemer9757
@saadaemer9757 Жыл бұрын
ጀግና ብየሀለሁ ግን አላህ ይገዝህ ሀቅህን አላህ ያውጣልህ መፅናናቱንም ይስጥ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
በህክምና ስተት ስንቱን ቤት አስለቀሱት በጣም ያሳዝናል ምን ፍትህ አለ 😭 በዛች ሰአት ጭንቀትዋ መጣብኝ እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጥህ ወንድሜ
@EleniSeife
@EleniSeife Жыл бұрын
Amen😢😢😢
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
እሱ ከሚለው ሁን ብላ ነው የገደለቻት እንጄ
@zuzutube105
@zuzutube105 Жыл бұрын
የህክምና ስህተት አይደለም አውቀው ነው ሲቀጥል ከሞተች በኋላ ኦፕሬሽን ምን ማለት ነው የውን የውስጥ እቃ መውሰድ ለምደዋል😢😢😢😢😢😢😢
@meselumola6514
@meselumola6514 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔንም ሊገሉኝ ነበር እመቤቴ ነች የደርስችልኝ በጣም ጨካኞች ናችው እጋጣሚ ሆኖ የመጀመሬያ ልጄን በራሴ ያገሬ ልጆች እገሬ ላይ እንደዛ በስድብ እና በእንግልት ወልጄ እሁን በውጭ እለም ነው የምኖርው ሁለት ልጆች ካለሁበት እገር በስው እገር ስው እጅ በፍቅር ወልጃለሁ እ/ር ይመስገን
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አጎቴ እየሄድን መንገድ ላይ እግሬን ሰነጠረኝ ብሎ ሀኪም ሄደ እያነከሰ ሄዶ እሬሳ ሰጡን 😢😢😢 ሀኪሞች ከባድ ነው በተለይ ጋንዲ ጥቁር አንበሳ
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Жыл бұрын
እረ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹ከባድ በእውነት እኔም ወንድሜ ወባ ታሞ የጨጕራ መዳኔት ሰተው ከሞት ነው የተረፈው
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE Жыл бұрын
😢😢😢😢
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ Жыл бұрын
በስመአብ እረ ምን ይሻላቸዋን 😢
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Agote hodun yamew neber ena chuguarah ketekem wechi honual yemikoret part ale surgery madreg alebh alut. Thailand hedo medanit le 30 Ken setewet dane ahun ameset amet minim cheger yelebetem tenegna new ena ahun korartew ligelugn neber eko yelal genzeb yelelewes
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Жыл бұрын
እንደኔ እይታ ይህ ባል በጣም ተዘናግቷል ቸልም ብሏል የተሰራ ስህተትም በህክምናው እንዳለ ሆኖ አረፈች ያሉትን ሚስቱን ገላ ሳያይ እንዴት ያስቀብራል ያለእሱ ፍቃድስ እንዴት ኦፕሬሽን ትገባለች ?? እንዳለውም ይህች ሴት 5ቀን ሙሉ ሆስፒታሉ ውስጥ ተንገላታ ተጉላልታ ከዛም የምጥ መርፌ ማዋለድ በሚል ሽፋን የተሰራ ድረማዊ የሁለት ሰው ህይወት ማጥፋት እንዲሁም በመድማት ብዛት እየሞተች ያለችን ሰው ጠቃሚ ኦርጋን በቀዶ ጥገና መውሰድ ነው ማለት ነው እንደኔ በዛን ቀን እሷን ሲከታተሉ የሰሩ በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው ። ወገንተኝነት የሌለው ሜዲኮ ሌጋል ጥናት ያስፈልጋል በጣም ያሳዝናል ያማል ነብስ ይማር
@nomore3027
@nomore3027 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ካለፈች በኋላ መጀመሪያ ብትረዳት ኖሮ አትሞትም ነበር 😢😢
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Жыл бұрын
በየሆስፒታሉ የእናቶችን እና የህፃናትን ደም ለ ሴጣን የሚገብሩ አሉ እግዚአብሄር ይገስፃቸው
@abebakidane9857
@abebakidane9857 Жыл бұрын
ወንድሜ አግዝሐብሄር ያጽናህ ከሞተች በኃላ ቀዶ ጥገና ያደረጉት ኩላልቶን ለማውጣት ስለሆነ የተደረገው ነገር ይህነው የሰውን ወርጋን እየሰጡ የምተዳደር ባለምያወች ስላሉ ዘመኑ በጣም ያሳዝናል
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
ይገርማል የጋንዲ ጉድ አያልቅም ተሰምቶ አያልቅም እኔንም ተስፋ እንድቆርጥበት ያረጉኝን ልጅ አሁን ላይ ይገርመኛል የሚገርም ልጅ ሆኖ ሳየው ሁሌም አስታውሳቸዋለሁ ምድረ ተማሪ ነውኮ የሚጫወቱብን ምንም የማያውቁ ይበዛሉ እስፔሻል ዶክተር ተብዬ ቢኖርም የምንከበበው በተማሪዎች ነው ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ የኢትዮጵያ ሕክምና ከባድ ነው በጣም
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
በጣም በፈጣሪ ጥበብ ነው የምንድነው
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
ተጠርጣሪው ግን ንብረቱንም እያሸሸ ከሆነ ከሀገር ለመውጣት አስቦ ከሆነስ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
እኔም ምጥእልመጣብኝም በቀጠሮዬ ነውየሄድኩት እነሱ የምጥማምጫ ስጡኝ እና 4ቀንከቆየሁበሃላእንድ ክፉነርስ እኔ ንም ልጄንም በምጥማ ምጫውን ጉሉኮስ ሌቨሉን ከፍእድርጋ ስታኝ ልጄን ወደጎን እዞራት በዝቶ እኔንም እረፉ እስመለስኝ ስውኔቴ ሁሉ ተንቀጠቀጠእናም በእፉጣኝ ኪዳነምህረት ደርሳልኝ ዶክቶሮቹን ጠርታ ልኝ ወደ ኦፕሬሽን ክፍል ከእስገቡኝ በሃላ እርስበርሳቸው ስለኔና ስለ ልጄ መትረፍ ይነጋ ገሩነበር እና የቻልነውን እንሞክራለን ሲሉ ስማሃቸው ግን በእግዝእብሄር ሀይልና ብርታ ት እኔም ልጄም ተረፍን ግን የኔ ገዳይ የነበረችው ነርስናት ብድራን በስማይ ታግኘው ታሪኬን የምትናገር መስለኝ እንድእይነት የሆነ ታሪክ ነው ከኔጋር
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Yasferal Betam
@tigstnegash9474
@tigstnegash9474 Жыл бұрын
ፍትህ አረ ወይኔ እውነት ከባድ ነው ልብ ያማል ጌታ ያበረርታክ ወንድሜ
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
😢😢😢አሜሪካ ቢሆን እስር ቤት ነበሩ ካወቅሀት ግንባሯን በጥይት ብትላት
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አሌክስ አትፍረድበት ሰውየው በጣም በድንጋጤ ውስጥ ስለነበረ በቃ ሰወች እሚሉትን ብቻ ነበር እሚሰማ,በጣም የዋህ ሰው ነው
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞህ ወንድማችን እናትና ልጅ ለያይተው ቀበሩ ቀብራቸው አይመር ክፉዎች
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
ጋንዲ ሆስፒታል ውስጥ 2003 ላይ ባለቤቴ የመጀመሪያ ልጄን ስትገላገል ነርሷ በለቤቴ እና ልጄ ላይ የሰራችባቸውን ግፍ ምላሽ ባለመስጠቴ እስከ ዛሬ ድረስ በቁጭት ነው ያለሁት።
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይሰጦት የገደለው ነገ እሱሙ ሟች ነው ማናም እዚህ ምድር ላይ የሚቀር የለም 😢😢😢ማሪያምን በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢😢😥😥አኪሞች አደራ እባካችሁ ተጠንቀቁ😢😢😢😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ በጣም እንጀት ትበላለች ነፍስሽ በሰላም ትረፍ🙏😭😭😭😭 ነፍስኺ ብሰላም ይዓርፍ ሓፍተይ🙏😭😭😭😭
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ብቁ የሀኪምና የነርስ እጥረት አለ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
😭😭😭አራ በህግ ይቀጡ እናዚህ ዶክቷሮች የኔ አባት አላህ የፅናህ 😢ደሞ ቡዙ ዶክቷሮች ቡዙ እውቀት ሰይኖረቸው ገብተው የስቱን ሂወት አጣፍ አላህ የጥፈቸውና አክስቴን የለ አቅመቸው,ገብተው, ተጨውተውበት የገደሉወት ልጀን የላ እናት አስቀሩወት
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እወነት በጣም የአማል እግዚያብሔር የአፅናክ😢😢😢😢😢😢😢
@FirezerHailesilassieFirezerHai
@FirezerHailesilassieFirezerHai Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናህ ወንድሜ ጋዜጠኛው ግን ብዙ ጭንቀት ያለበትን ሰው ለምን እንዲህ አላደረግክም ማለት አላስፈላጊ ነው በከፍተኛ ስትረስ ውስጥ ያለ ሰውን ማስጨነቅ የለብህም
@ayshayasintube9930
@ayshayasintube9930 Жыл бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😂 አይይይይይ የኔ እኔ ሴት ሁናሽ ሴትን የጎደሽ ዶክተር የእጅሽን ይስጥሽ 😭😭😭😭
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
እኔም የአክስቴን ልጅ አጥቸታለሁ። እኔም በውጭ አገር የልጁን ትልቅነት ሳያዩ ሲያስምጡኝ ሲያስገፉኝ ነበር እና በአጋጣሚ አንድ ዶክተር መጥቶ ነው በኦፕሬሽን ካልሆነ እንደምሞት ተነግሮን ሁለታችንም ተርፈን አለን። እባካችሁ ዶክተሮች ልዩ ክትትል አድርጉ እእስከ መጨረሻ ድረስ።
@حواء-ع6ش
@حواء-ع6ش Жыл бұрын
ኧረ ፍትሕ ለእናቶች
@abverahamdrrr
@abverahamdrrr Жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ. ይሄን መስማት በራሱ ለአኪሞች ፍርሀት. አለኝ. እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ለሟች ለልጇም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ፀልይ.ከቻልሽ.የግል.አትፍሪ.
@muketmehari7827
@muketmehari7827 Жыл бұрын
Me too
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ለሟችም ነብስ ይማር 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
በጣም ያማል😢😢😢😢
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 Жыл бұрын
በጣም፡ያሳዝናል😢😢😢አንተ፡ቤት፡የገባው፡ሀዘን፡ይህንድርጊት፡የፈፀሙት፡ሰዎች፡ቤት፡ይግባ😢😢😢
@selamarkebe6111
@selamarkebe6111 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ይሄን ለማየት የመጣሁት አቶ መንግስቱን(ባለታሪኩ) ዛሬ ጥዋት ከአውቶቡስ ተራ ወደ ኮልፌ የሚሄድ ታክሲ ውስጥ አግኝቼው ታሪኩን ስላጋራኝ ነው💔💔💔💔💔በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው😭😭😭ይኸው ጥዋት እሱን ካገኘሁት በኋላ ጥሩ ስሜት ውስጥ አይደለሁም💔💔😭ምን አይነት ክፉ ጊዜ ነው🤔ኧረ እንተዛዘን💔💔💔
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ መስማት እራሱ አይቻ አልቻልኩም ሰውኔቴ ነው የወረረኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GenetTefera-u9y
@GenetTefera-u9y Жыл бұрын
በጣም ያማል እኛ ሰዎች ለምን ነግ ለኔ አንልም አኪሞችም ቤተሰብ የላቸዉም ልበል ጌታ ሆይ መልስ ይስጥህ ለአንተም መፅናናትን ይስጥህ
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ እንዲ ለምን ተጨካከንን ሀኪሞቻችን ከፈጣሪ ቀጥሎ ሂወታችን ታደጉልን እባካችሁ አስተውሉ
@eleniberehanu962
@eleniberehanu962 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ ለአንተንም እግዚአብሔር ያበርታክ
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
እኔም አክስቴን በህክምና ስህተት አጥቻታለሁ የ3 ወር ነፍሰ ጡር ሆና አሶርዷት ለመጠረግ ሀሙስ ገብታ ሰኞ ልቶጣ ነበር እሁድ የሬሳ ማድረቂያ ወግተዉ የገደሉብን የወጋት ዶክተር እስካሁን እንደጠፋ ነው ብቻ አንዳንድ ሀኪሞች ዘላሎች ናቸው😭😭
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
የሬሳ ማድረቂያ ሳትሞት ነው የወጔት ??
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 Жыл бұрын
😢😢😢 ያሳዝናል ነፍስ ይማር እህ አምላክ የስራችሁ ይስጣቸው
@awegaweg7406
@awegaweg7406 Жыл бұрын
አይ አገሬ ምነካሽ በእምባ ጀምሬ በምባ ጨረስኩት ለእሳም ነፍስ ይማር ለአንተም መፅፅናናቱን ይስጥህ አባቴ ጀግና ነህ እዳት ፋታቸው የእጃቸውን ያግኙ😢😢😢😢😢😢
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН