ከሚስት እና ልጄ አሟሟት በስተጀርባ! በጋንዲ ሆስፒታ የተፈፀመው ምንድን ነው? ለምን አንድ ሃላፊነት የሚወስድ ሰው ጠፋ? Eyoha Media |Ethiopia

  Рет қаралды 52,001

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 243
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ 10 ай бұрын
የጋዜጠኛው አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ👍 አለምዬ❤ ውዶች ደምሩኝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ሰብ አርጌሻለሁ👍🏽
@Meseret-w2o
@Meseret-w2o 10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ እውተኛ ዳኛና ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ የእሱን ጠብቅ
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 10 ай бұрын
በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ያማል በጣም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 ай бұрын
እውነት ነው😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
እፍ እውነት ነው ያማል😢😢😢😢
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሟችና ለህጻኑ ለባለቤቷም እነዚህ ነፍሰ ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ ይሰቀሉ ስንቱን ቤት አስለቅሰዋታል
@yonasyimenuabebe380
@yonasyimenuabebe380 10 ай бұрын
እዉነት ነው:: የዛሬ 18 ዓመት ባለቤቴንና የበኩር ልጄን በስም ተጠቃሽ የሆነው ሆስፒታል በህክምና ስህተት ሊያሳጠኝ ነበር:: በእግዚአብሔር ቸርነት እና በድንግል ማርያም አማላጅነት ተርፈውልኝ የልጄን 18ኛ ዓመት ቅዳሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም አክብረናል:: እግዚአብሔር ይመስገን::
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
እሰይ እልእልእል❤
@GloriaPeternelj
@GloriaPeternelj 10 ай бұрын
አንተ ኦድለኛ ነህ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 ай бұрын
በስም ተጠቃሽ ምናምን ብሎ መሸፋፈን አያስፈልግም የሆስፒታሉን ስም መናገር ነዉ እንጂ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 ай бұрын
አይይይ እኛ ሀገር ያሉ ዶክተር ተብየወች የስራቸውን ይስጣቸው፣😢😢😢😢
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 10 ай бұрын
ያሳዝናል የሞተ ተጎዳ የሰራችሁን ይሰጣችሁ እዉነቱን ፈጣሪ ያዉቃለ😢😢ሁሉም ሞትን ይቀምሳል በሰራናት ሰራ ሁሉ እንጠየቃለን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ህይወታቸው ላለፈው እናት እና ልጅ ነፍስ ይማር 🙏🏽🥲 ላንተም እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጥህ ወንድሜ::🙏🏽
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 10 ай бұрын
አባቴ ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ጠብቅ ህግ የለም ሀገራችን ዉስጥ💔😭 ሚስትነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🖤😭
@Seble7
@Seble7 10 ай бұрын
እናትና ልጅ ገለው ከ4 ወደ 5 አመት መልስ መስጠት ይህ ራሱ ሀገርን የገደለ ፍርድ ነው ሴቶችን በወሊድ እየገደሉ ፍትህን ይነፍጋሉ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ዶክተሮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ሁላችን ትቢተኞች ነን ትህትና የለንም እባካችሁ ዶክተሮች እናት ካላችሁ በእናታችሁ አትግደሉን ካልቻላችሁ እግዚአብሔር ይሁንሽ ብላችሁ ተውን አትግደሉን የማንኛዋም ሴት ሞት የሁላችን ሞት ነው እናቶቻችንን አትግደሉብን እኔም ሴት ነኝ አትግደሉኝ ልጀም ሴት ናት አትግደሉብኝ
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያያል!!!! እባካችሁ የጤና ባለሙያዎች እግዚአብሔር ፍሩ ነገ ምን እንደምትሆኑ አታውቁም!! ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን!!!
@abelebe5035
@abelebe5035 10 ай бұрын
ወይኔ ገደሏት ምድረ ሰው በላ 😢 አለምየ በጣም እምወድህ እማከብርህ ጀግና ሩሩህ የልብ አዋቂ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን
@saronabi1387
@saronabi1387 10 ай бұрын
😢😢😢ህግ የለም ለዛም ተጠያቂነት ስለሌለ የፈለገ የፈለገውን እንዲያደርግ መብት አገኘ። ነብስ ይማር
@kidistg2244
@kidistg2244 10 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ባለፈውም ተከታትያለው።
@getachewhaile3946
@getachewhaile3946 10 ай бұрын
አለምሰገድ እንደሚገባኝ ከሆነ እራስህን የምትጠብቅበት ዘዴ መፈለግ አለብህ::የምትሠራው ሥራ ብዙዎችን ያሸማቃል:: እንደኔ የገባችሁ ላይክ በማድረግ እንይ::
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ 10 ай бұрын
😢ባገራችን ነርሶች ስንት ምስኪን አለቀ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ሰዎች ከፈጣሪ በታች እንድንባቸዋለን ብለው እየሄዱ ሞተው ሲመለሱ ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 10 ай бұрын
ሆን ተብሎ ተደራጅተው ነው ይህን ስራ የሚሰሩት በጣም ብዙዎችን አጣን 😢😢😢😢😢
@hanahana1960
@hanahana1960 10 ай бұрын
ለሟች ነፍስ ይማር ያሳዝናል 😥😥
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝም አይለም ይፈረዳል የሰው ይህወት በከንቱ የምትገድሉትጨ😢😢😢አይዛችሁ ነብስ ይማራ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 10 ай бұрын
ከዚህ ቀደም ታሪኩ ከሰማሁት ጀምሮ ልቤ እረፍት አጣ ፍትህ የሌለበት ሀገር ልብ ብቻ መድማት
@hiwidz6877
@hiwidz6877 10 ай бұрын
ስርጉት እዴት ሖነች
@comcell3831
@comcell3831 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፋረዳቸው😢😢😢😢😢😭😭😭😭 ነብሷን ይማር ኡፍፍፍፍ የሰው ጭካኔ ግን ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@tigetad5649
@tigetad5649 10 ай бұрын
አይ ይዘገይ ይሆን ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም በራሳቸው ላይ ይደርሳል:: እግዚአብሔር ይፍረድ::
@selomonhadgembes9998
@selomonhadgembes9998 10 ай бұрын
የፊልም ፀሓፊዎች እና ፕሮዲሰሮች ታሪኩ ሰምተው በ ፊልም ህዝቡን ቢያስተምሩ እና ታሪክ ቢሰሩ ጥሩ ነበር ።
@bezakulu9440
@bezakulu9440 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር እባክህን ወድሜ አንተ እራሰህን ጠብቅ አሁን ያለንበት ሰአት ምን እንደሆነ ታውቃለህ እግዚአብሔር መልስ አለው ታያለህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ባለፈው ቀርቦ ነበር ወየው የሃገሬ እናቶችና ህፃናት እግዚአብሔር ይሁናችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፈቃዳችው ይነጠቅ በህክምና አካባቢ በህፃናት እና በእናቶች አካባቢ
@fgty4821
@fgty4821 10 ай бұрын
😢😢😢😢አላህ ትእግስቱን ይስጥህ ከሞቷ በላይ ፍርድ ማጣት ያማል
@woineshetayalew1821
@woineshetayalew1821 10 ай бұрын
ወይኔ ነብስ ይማር አሁን አሁን ሆስፒታል ላይ መውለድ ያስፈራል እንደድሮ እንደናቶቻችን እቤት ውስጥ መውለድ ሳይሻል አይቀርም ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ እኔ የመጀሪያ ልጄን ሊገሉኝ ነበር
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 10 ай бұрын
ኣለም ሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችንን ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ ለእህታችን ግን ፈጣሪ ነፍስዋን ይማር ለነዛ የጋንዲ ሆስፒታል ሀኪሞችና ነርሶች የዚህ ወንጀል ተባባሪ ሁሉ ፈጣሪ ይበቀላቸው ሀዘን በቤታቸው ይግባ
@lubabaabdella3793
@lubabaabdella3793 10 ай бұрын
Justice to this man and the family
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 10 ай бұрын
የስነምግባር ግድፈት እየታየ ተለባብሶ ታለፈ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት የኑረው በጣም አዝኛለሁ ወንድሜ የልፋትህን ዋጋ አምላክ ይክፈልህ የፍቅርህን ልክ ጥግድረስ አሳይተሀል
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 10 ай бұрын
የኔ ምስኪን አባት ሁኔታቸው በጣም ያሳዝናል😢😢
@liya7521
@liya7521 10 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ አንተ ለእናቶች ጀግና ነህ እናመሰግናለን አንድ እናት ስትሞት አብራት እንድ ዶክተር መምት አለበት በቃ
@astuworku7780
@astuworku7780 10 ай бұрын
ወይኔ እማማ ኢትዮዽያ ፍትህ የሚባል ነገር ይናፍቀን 😭😭😭
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
ዛሬም ሌላ ሞት 😢😢 ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው በስ 😢 በብር ይገባሉ እውቀት የለ ምን የለ የኛ ሀገር ዶክተሮች
@WholAfrica
@WholAfrica 10 ай бұрын
ባሉበት ሁሉ እርምጃ ይወሰድባቸው፣ ባለው ሁሉ እንተባበር
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 10 ай бұрын
ከታሪኩ የማስታወቂያው ቅንድባችሁ ይርገፍ እኛ ፈጣሪያችን የሰጠን የተፈጥሮ ውበት መች አነሰን ኣስከ ሕይወት ፍፃሜ የሚቆይ ለ3አመት
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
አላህ ሆይ እውነተኛ ፈራጂ አንተ ነህና ለዚህ ለተጎዳ ቤተሰብ ፍረድ 😢😢😢😢 ይሄ ድርጊት ሆን ተብሎ የተደረገ ድርጊትነው
@genethabdi2647
@genethabdi2647 10 ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሄር ይፈርዳል :: የእናቶች በመውለድ ያውም በሕክምና ስህተት ምክንያት ሞት በጣም ያሳዝናል :: ሃላፊነትን በመዘንጋት የሰው ሕይወት ሲያልፍ ዘግናኝ ነው :: ነፍስ ይማር !
@kweesweet8802
@kweesweet8802 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣቸው 😢
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር 👉ኡፍ ሰንት ጉድ ሰማሁ እኮ አሁን ከመሽ የቄሱ ጉድ/የእኚህ ሰውዬ/የጎረቤት ለሌባ ፖሊስ ተባባሪ ወዘተ በገዛነው ሰልክ እንዲህ ከመረረን እና ካዘንን ግራ ገበኝ/ን/ወይ ሰልካችንን መጣል ወይስ ?
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube 10 ай бұрын
አረ ሆስቢታል አለ መሄድ ነው ለማሞት ከሆና ሐኪም ቤት ያምንሄደው እቤተችን እንሙት።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
በትክክል ለዛውም የሆድ እቃ ይወስዳሉ ወይኔ የሰው ህይወት የርከሰበት አገር አደርጉት እፍ😢😢😢😢😢😢😢
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ አባት ጥሩ ባል ነህ የመጀመሪያዉን ክፍልም አይቸዋለሁ አሰከመጨርሻዉ አሰከምትችለዉ ታግለሃል ኢትዮጵያ ዉሰጥ አትቀደም ብቻ አንከታተለዋለን ያሉትም ጉቦቸዉን በልተዉ ነገሩን ያለባብሱታል ሰለዚህ የኛ አዉነተኛ ዳኛ የድንግል ልጅ አየሱሰ ክርሰቶሰ ይፍርድልህ ባለቤትህ አና ልጅህም በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢🙏🏻
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 10 ай бұрын
አለምዬ እንዴት ነህ የዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ እንዲሁም ተከታይህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ፍርድ ከእግዚአብሔር ጠብቅ የኢትዬጲያን ፍርድ አትጠብቅ አትጠብቅ ለሞተችው እህት ነብስ ይማር መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 10 ай бұрын
ፍትህና ህሊና በዚህ ዘመን ጠፍተዋል እንደው ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም ።ገንዘብ የሰውን ህሊና ተቆጣጥሯል ።ፍትህ ቫሊዋ ከጥቅም አንሷል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 10 ай бұрын
እነዝህ ዶክቶሮች እስከመቸውም አያልፍላቸውም እንዳከኩ ይኖራሉ
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ የሚያይ እውነተኝ ዳኝ አለ የዘሩትን ያጭዳሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 10 ай бұрын
ጌታሆይ ያማል ለምን ግን ተጨካከንን ወድማችን መፆናናትን ይስጥህ😢😢😢
@nasanate8410
@nasanate8410 10 ай бұрын
ፍትእየሌለበትአገር,አይእትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናህ መፅናቱ ይሥጥህ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 10 ай бұрын
ወላሂ ኢትዮጵያዊ መሆን ያስጠላል ፍትህ የሌለበት ሀገር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ፈራጅ ነዉ አይዞህ
@ያብናት
@ያብናት 10 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ሰዉዬዉ ባለሙያዎቹ የተባለችዉን ግለሰብ ለመግደል ምን አነሳሳቸዉ ብሎ ያስባል?ምን አልባት የሆነ ነገር በነበረዉ ሂደት ተፈጥሮ ካልሆነ በስተቀር ።
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
የምናየውም የምንሰማውም ሁሉ ልብ ይነካል😢😢😢😢😢 እኛ ሰወች ግን ወደየት እየሔድን ነው
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 10 ай бұрын
ብዙ ዶክተሮችና ነርሶች በድብቅ ለኢሉሚናቲ ይሰራሉ።ሚስተር ሉሲፈርም የደም መስዋእት ሲፈልጉ ወይንም በፖለቲካ ሰዎቻቸው በኩል የደም መስዋእት ወይንም ቀላሉ ቦታ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ተጠያቂነት የሌለባቸው ሆስፒታሎች ይመቻቸዋል።ሆስፒታል መዳኛ አይደለም የመስዋእት ቦታ ነው።
@meskeremmengistie5971
@meskeremmengistie5971 6 ай бұрын
ከባለታሪኩ አንደበት የተወሰነ የሰማሁት ዛሬ ነበር😢 ጠንካራ ሰው ነው ከፍትሕም በላይ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን አምስት አመታትን ከህይወት መገበር ቀላል አይደለም😢
@Tigist-r9s
@Tigist-r9s 4 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ያድርገው! ይህን በማድረግህ ስለመጣው ለውጥ እንዲሁም ችግሩ እንዳለ በሚታይበት ሁኔታ ይህን በመስማታቸው የሚያመልጡ ስለሚኖሩትም ጭምር ጌታ እየሱስ ዋጋህን መክፈል የሚረሳ አይደለም እና እግዚአብሔር ይመስገን። አብዝቶ ይባርክህ!
@genetfikere1009
@genetfikere1009 10 ай бұрын
ወንድሜ በርታ የቻልከውንሞከር ፍርድ ከ መድሀንያለም ነው😭😭
@zouditasama3211
@zouditasama3211 10 ай бұрын
ብዙ ሀኪሞይ ጡሩ እዳሉ ሁሉ መጥፎም አሉ ከባድነው
@makameko4435
@makameko4435 9 ай бұрын
እሰይ አልሃምዱሊላህ ዱአየ ተሰማ እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ
@firymamo1929
@firymamo1929 10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ያድልህ ለሞቱትም ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን
@foziyaumar8391
@foziyaumar8391 10 ай бұрын
So sad 😭 really it’s broke my heart pain full 😭😭
@OoPp-nf9vv
@OoPp-nf9vv 10 ай бұрын
እኛም በባልቻ ሆስፒታል እንዲሁ አድርገውናል እህታችን ለወሊድ ገብታ እሷምንም ልጇንም አተናል የምግብና መድሀኒት ቁጥጥርም ፓሊስም አንድ ናቸው የፍትህ የሌለበት ሀገር ነው ፈጣሪ ለአንተ መጽናናቱን ይስጥህ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 10 ай бұрын
አቤቱ. ፈጣሪየ ሆይ እንደው ማንሰመው ነገር የለም 😢😢😢ለካ በህክምና ስተት ነው የሞቱት የሚሉን እራሳቸው ሀኪሞች እየገደሏቸው ነው አቤት በስንቱ ቤት ሀዘን ገባ በወሊድ ምክኒአት. ነቃ ወገኔ ሀኪም አለ እያላችሁ ሚስቶቻችሁን. ሀኪም ቤት ያለ ምንም ሰው ትታችሁ ለመትሄዱ ወንዶች 😢😢😢ብቻ በቃችሁ ይበለን ለዶክተር ተብየወች አህያወች ልብ ይስጣቸው. የሰው ነብስ እያረዱ ለሚበሉት😢😢
@mirsrakearagawe2137
@mirsrakearagawe2137 10 ай бұрын
እግዛብሄር ያጻናህ የመንግስት ሆስፒታል መሄድ ሲጀመርም ለሞት እራስን መስጠት ነው ህግ የሚባል የለም እግዛብሄር ይፍረድልህ
@afiyatube_
@afiyatube_ 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አላህ ብርታቱን ይስጥክ ፍርዱን ከሱ ጠብቅ ከማይከዳዉ ዳኛ ከፈጣሪ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 10 ай бұрын
ፈራጁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፋረድ ምንም የማያዉቅ ህፃን ይህችን ምድር ሊቀላቀል የመጣን መግደል እናቱን መግዴል አቤት ጭካኔ 😢😢😢😢😢,ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ ህመምህ ህመማችን ነዉ💔💔💔😭😭😭😭
@speakmytruth
@speakmytruth 10 ай бұрын
Alemesgad need his own tv show at ETV. The only youtube channel the best 👌
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ለዚህ ነው መውለድ የምንፈራው ብዙ ሰው ሙቶዋል ብዙ ጉድ አይተናል ሰምተናል ....ምንም ሳይማሩ ትሬኒንግ ሳይወስዱ ይሰሩና የሰው ነብስ ያጠፋሉ
@Kidist136
@Kidist136 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በህክምና ዘርፍ ያሉ የድሮ ተማሪዋች ድጋሚ ነርሲንግ ስኩል ገብተው ፈተና መውሰድ አለባቸው.. ❗️❗️❗️
@kkmbia2393
@kkmbia2393 10 ай бұрын
ፈትህ ለዚ ሰዉ we need Justice
@kichenማዓድቤት
@kichenማዓድቤት 10 ай бұрын
እህ ሰዉዬዉ አሳዘነኝ አላህ ያፅናህ ከባድ ነው
@Eden-n8w
@Eden-n8w 10 ай бұрын
Ye hospitalun sim kaltenagerk mnm waga yelewum woreeee
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 10 ай бұрын
አለምየ የኔ ምርጥ ሰው በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ❤❤❤❤
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 10 ай бұрын
ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን😢
@Sabit33
@Sabit33 10 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን ግራ ያጋባል. ለማንኛውም ጥያቄ አለኝ ለክሪስታያን ወጎኖቸ. የሞተን ሰው. ከመቀበሩ በፊት አታጥቡም እንደ ማለቴ እሪሳዋ ከታጠበ ሆዶን ቀደዋት ከሆነ ሲታጠብ ይታያል ???
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 10 ай бұрын
ትክክል ፍትህ ማጣት ሌላ ህመም ነው
@geniigenni3262
@geniigenni3262 10 ай бұрын
ሙሉውን መስማት ዘገነነኝ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@betelhemshimeles
@betelhemshimeles 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልፋትህ አይቶ ይፍረድ😢😢
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 10 ай бұрын
ህይወታቸው ላለፍት ለባለቤትህ እና ለህፃኑ ነብሰ ይማር ላንተም ወንድ እግዚአብሔር ያፅናህ ፍርድ ከአምላክ ነው
@salmasalma1258
@salmasalma1258 10 ай бұрын
አለምዬ እርጅም እድሜ እስከ ቤተሰቦችህ ይስጥህ አይ ትግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በኢሞ መለክት ነበርኝ መልስልኝ እባክህ ወንድሜ ጨነቀት ሊያሣብደኝ ኘዉ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ በጣም ትለያለህ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤ነብስ ይማር እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ይቅርም ይበለን ,,,,,,,
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@mimiayele3992
@mimiayele3992 10 ай бұрын
ፋትህ ለወንድማችን
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 10 ай бұрын
ወላሂ የሞች ባሌበት በጣም ያሳዝናል አንጀቴ በላኝ 😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 10 ай бұрын
ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን በአመጻና በርክሰት ተጥለቅልቀዋል ።ሰዶምና ጎመራ ዘመን ላይ ያለን ይመስለኛል ።ምህረትህን እዘዝልን ፈጣሪ ሆይ።
@sannitube3402
@sannitube3402 10 ай бұрын
😢እግዘብሔር ፍርዱን ይስጥሕ ደሞ የነዚህ ገደዮች ስም ዝርዝር ብተሰውቁ ለጥንቀቄ
@kadoos4696
@kadoos4696 10 ай бұрын
ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥ
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 10 ай бұрын
አንተስ የችንም ያህል ተንፍሰሀል በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ የስራቸውን ይስጣቸው በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሰው ነህ ብዙ ደክምህላታል ይብላኝ የቆሸሸ አይምሮ ላላቸው ሀኪም ተብየዎች ህግ የሌለበትና ። የማይከበርበት ሀገር
@heran3479
@heran3479 10 ай бұрын
በጣም እኮ ሚያሳዝን ግዜ ላይ ደርሰና እያማጠች ያለች ሴት ላይ በህፃን ጭንቅላት መቀስ ሚከቱ የህክምና ባለሞያ እኮ ነው እያፈራን ያለነው በእውነት ወዴት ወዴት እየሄድን ነው አይደለም የተማረ ያልተማረ ሰው እንኴን ስለዚህ ያቃል ስንት ህፃናት ናቸው በህክምና ጉድፈት ህይወታቸው ሚያልፈው ???ስንት እናቶች ናቸው ህይወታቸው ሚያልፈው??? 😢😢😢😢😢😢
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እውነትን የሚቀብር እንጂ ስለእውነትና ስለፍትፍ የሚሠራ የጠፋበት ሀገር ነገም ተነጎዲያም ዜጎች በምድረሆዳምና በምድረ ሰገጤ በፎርጅድ ዶክመንት እየገቡ ህይወትን ይቀጫሉ የበላይም ለግፈኞች ጥላከለላ ሆኖ የሚፈፀም ግፍ እንቃወማለን ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ዜጎቸ
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ ነፍሰ ይማር
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ 10 ай бұрын
የኔ አባት መጽናናቱን ይስጥህ ከባድ ነው ሚስትን ልጅን ባአድ ቀን ማጣት እውነት ተቀብራለች😢😢😢😢😢😢
@nahomberuksesay1042
@nahomberuksesay1042 10 ай бұрын
13ሦሱቱንም የተሳተፉትን የህክምና ባለሙያዎች የት እንደሚኖሩ እያጠናክ ከነ ልጆቻቸው ካልገደልክ ወንድ አይደለክም።
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 10 ай бұрын
ፈጣሪ የልፋትህን ይቁጠርልህ
@yishakyishakasrat2299
@yishakyishakasrat2299 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ አምላክ ይርዳህ የመንግስት ሆስፒታል እንዲህም የግል ተቆም አንድ ናቸው ሰው ገለው መካድ ልማዳቸው ነው እውነት ነው የተደራጀ የማፍያ ቡድን አላቸው ቆሻሾች ናቸው አስክሬንም ቢመረመር መካዳቸውን አይተውም ለምን ይዋሻል የዛሬ ስድስት አመት የሞተችዋ አዲስ ተመራቂ ዶክተር የአስክሬን ምርመራ ተደብድባ እንደ ሞተች እያሳየ ክደው እናትየዋ እስካአሁን መቼ ፍርድ አገኙ ለጋዋን ልጃቸውን አተው የዘላለም ሀዘን ሰጦቸው
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 10 ай бұрын
Tebarku eyoha media 🙏
@AlmazMengestu
@AlmazMengestu 10 ай бұрын
ዉነቱ ነው በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 10 ай бұрын
እኔም ግፍ ተፈፀሞብኛል በ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል
@addiszemen1637
@addiszemen1637 10 ай бұрын
በጣም ያማል ሚሽናቸው ግን ምንድን ነው አልገባኝም
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 10 ай бұрын
ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር የፃፈው ደብዳቤ አፃፃፋ ጉዳዩን ለማደባበሰ አስቦ መሆኑ ግልፅ ነው አጥፊዎች አሁንም ለህግ ይቅረቡ አለዚያ በሚዲያ ወጥተው ይቅታ ይጠይቁ በጣም ጥሩ ሐኪሞች እንዳሉ ሁሉ ሰካራምና ጫት ቃሚ ሐኪሞች መኖራቸውን መዘንጋት የለበትም አለመቅጣት ደግሞ አሁንም ደግመህ ግደል እንደማለት ነውና
@bedriaahmed1010
@bedriaahmed1010 10 ай бұрын
ኡኡኡአኡ 😢😢😢😢 ጋንዲ ሆስፒተል ቡዙ ሰዉ ገለዋ ፍር ድ ከአምላክ ነው
@kidistassefa9094
@kidistassefa9094 10 ай бұрын
እስከዛሬ ካልተሳሳትኩ በህክምና ስህተት የተቀጣ የህክምና ባለሙያም ሆነ ሆስፒታል የለም ድካም ብቻ እነሱም ይህን ስለሚያውቁ ለሰው ልጅ ህይወት ግድ የላቸውም