ማወቅ ያለባት ‘ባሏ’ የልጆቼ አባት ነው! ሁሉም አልፎ አዲስ ፍቅር ውስጥ ገብቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 261,923

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@yeshimebetworku7984
@yeshimebetworku7984 Жыл бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች መልካሙን ህይወት ይግጠማችሁ
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@zalkamedenkya913
@zalkamedenkya913 Жыл бұрын
መልካሙን ህይወት ይግጠማችሁ ❤
@Mere-yt2mr
@Mere-yt2mr Жыл бұрын
❤️❤️👍
@aliaali5836
@aliaali5836 11 ай бұрын
Wend lij yewah newe? 🙂🙂🙂 ewnet? Kkkkkkkkkl Ewnetu, aramenew yibezal.
@makmanmoke3833
@makmanmoke3833 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ህይወትሽን ይባርክ በእድሜ በጤና ከነልጆችሽ ይስጥሽ።
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
የውነት እንዳመረባት ትኑር ንግስት ነች እነዛ ለጊዜው ነው አንጅ አላፊ ነው ማለት ክፍል 1 2 3 ተከታትየዋለሁ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ዘመንሽ ሁሉ የተባርከ ይሁን
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
@@genetmekuriya5629 አሜን አሜን አሜን
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
​@@fatumafatuma4447 አሚንንንንን
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
መፅሃፏን እየገዛችሁ ቢያስ በገንዘብ አግዟት ኮሜንትላይ ብቻ ከማዘን ተመልካቾች 🙏
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
መርሀባ ግን እውጭ ያለን ከይት ይገኛል እጅ ባገኘው በሰነው ደስ ይለኛል
@yordanosfeleke145
@yordanosfeleke145 Жыл бұрын
Yt nw yemagegnew pls
@hiwettilahun880
@hiwettilahun880 Жыл бұрын
Thank you dear
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
@@hiwettilahun880 ሰላም ሂወት እንዴትነሽ reply ላደረጉት ልጆች ፃፊላቸው ምናልባት ኢትዬጵያ ከሁኑ ና መግዛት ከፈለጉ, በርችልኝ እህቴ እኔም እዛ ያሉ ቤተሰቦቼና ጎደኞቼ ጃፍር መፅሃፍ መደብር ሄደው እንዲገዙ እነግራለሁ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የመሳካት ይሁን🙏
@kidisty
@kidisty Жыл бұрын
I am in Norway. My sister bought and sent it to me. U can call by the number she gave at last.
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ከነ ልጆችሽ ተቀብሎ ይህን የሚያደርግ መልካም ባል ብቻ አይደለም ወንድሜ እግዚአብሔር የባረከህ በጣም ምርጥ ሰው ስላንተ ቃል አጣሁልህ አንተ ከእግዚአብሔር የተላክ ሰው መሰል መልአክ ነህ ሳላውቅህ ወደድኩህ አከበርኩህ እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ተባረክልኝ
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
በእውነት የእናቴና የአባቴ ታሪክ ይመሳሰላል ግን ተመስገን እናቴ ጠካራ ሁና እኛም ጠካራ ሁነን ተፈትነን አልፈናል
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
አይዞሽ እናትሽንም አላህ እዲሜ ጤና ይስጥልሽ ዉደ
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
@@zemzemzed9334 አሜን
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
የእናት ጥንካሬ ለልጆች ነው እናትሽን አላህ ይጠብቅልሽ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
😭😭😭በጣም ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ የብዙ እናቶች ያለቀሱበት የትዳር ሕይወት ይህን ይመስላል
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
​@@mahiletmekonnen5794በጣም አይይይይይይይ 😭😭😭
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አይቀይርሽ ይህን ጨዋነትሺን 💋💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️የኔ እመቤት
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
🤔ጨዋታና 🤛ጭዋ የዋህ ማለት ነው አትለይም 🙆
@nahomberuksesay1042
@nahomberuksesay1042 Жыл бұрын
@@SaraSara-yb3ol እና በቃ ሀሳብ ይቀየርልሻላ ምን ሄፕ ትያለሽ።
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
@@nahomberuksesay1042 ይሳያስ አፈወርቄ ተረድቸሀለሁ አማረኛ ጥናት ላይ ነህ በርታ ♥️😂😂😂😂😂
@nahomberuksesay1042
@nahomberuksesay1042 Жыл бұрын
@@SaraSara-yb3ol አይ በቃ ጨምላቃ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ይቺ ሴት ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴት እህቶቼ ትልቅ ትምህርት የምትሰጥ መልካም ሴት ነች አክባሪሽ ነኝ ግን አሁንም መጠንቀቅ አለብሽ ከአንድ ሁለት ሰዎች መተዉ ከሄዱት ወንዶች ተምረሽ መጠንቀቅ አለብሽ የኔ እናት❤️❤️👏
@wendesentariku6045
@wendesentariku6045 Жыл бұрын
እህቴ የእዮብን ትእግስት ሰጥቶሻልና መጨረሻሽ ሁሌም ያማረ ይሁን ደግሞም ትልቅነትሽን ሁሉም አውቆታል ተባረኪ
@rahelsoli
@rahelsoli Жыл бұрын
ደራሲ ስለሆንሽ በጣም ደስ ይላል ከመፅሐፍሽ በተጨማሪ ታሪክሽን በፊልም እንደምናየው ተስፋ አለኝ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
እንዴ ስለምን የጻፈች መስሎሽ ነው?? ስለራሷ ሕይወት እኮ ነው!
@rahelsoli
@rahelsoli Жыл бұрын
@@mulubirara7956 መፅሐፉን ወደ ፊልም ቀይሪው ነው ያልኩት
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Жыл бұрын
​@@rahelsoli ትክክል ነሽ ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው!!በፊልም መልክ ቢቀርብ ,የሰውን ማንንነት እና የጥንካሬዋ ውጤት የሚገልፅ: ትምህርት ሰጪ ነው:: መፅሐፍዋን በመግዛት እንተባበራት;:
@rahelsoli
@rahelsoli Жыл бұрын
@@እስቴርመኮንን በትክክል እንገዛለን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
​@@እስቴርመኮንን ልክ ነሽ ውዴ ለብዙ ባለትዳር እህቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me Жыл бұрын
ይሄ የኔና የብዙ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው ከሞላ ጎደል:: ሁሉንም ክፍል ደጋግሜ አየሁት :: እንዲህ አይነት ታሪኮች በባለ ታሪኮቹ መነገሩ...ለችግሩ ተጠቂዎች... ለካ ሌላም ሰው አለ ብሎ ሞራሉን ይገነባል... ለሌሎች ባለትዳሮች ማንቂያ መልክት ነው:: በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት & ፕሮግራሙን አዘጋጁ ወንድሜ 💕
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 Жыл бұрын
ከመጀመርያው እስካሁን ድረስ ምስጥ ብየ ያዳመጥኩት ታሪክ አንደበትሽ ይጣፍጣል ትህትናሽ ጥንካሬሽ ምን ብየ እደምገልፅሽ ቃል የለኝም ጀግና ሴት ብየሻለሁ
@yamali1018
@yamali1018 Жыл бұрын
ሴት ሰው አለች እንዲህች ዓይነቷ ልዩ ! ከሷ ጋር አንድ ቀን መሆን ማለት ትልቅ በረከት ነው ። " ይቅርታ ? አቤት ድንቅ ሰው ነሽ !
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ተከታታይ ድራማ ሆነብኝ የኛ ሕይወት ይገርማል 😢😢
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ Жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነው የጠበኩት
@huluageryoutube1938
@huluageryoutube1938 Жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነው እየጠበኩት የነበረ
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
Tizuy እውነት ነው እግዲህ ኣብሮ አደግ አብሮ የተማረ እንደዚህ ካረገ ኣሥቢው በይ ሠብሥኮራይብ አርጊ❤️❤️
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
@@GenetKokebe በየኮመንቱ አቆላምጡኝ ሰብስክራብ አረጋለሁ ግን አንድ ቀን ትመልሳላቹ 😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
አዎ የምር 🥰🥰🥰🥰🥰
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Жыл бұрын
ስትናገሪ ብትውይ የማትሰለቺ ጣፍጭ አንደበት የሴት አንበሳ ነሽ 😍👍🌻
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
እኮ
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
የአላህ ግን አላህ እንዴት አድርጎ ነው የፈጠርሽ ሱብሀን አላህ ሀቢበቲ መልካም ነገር ሁሉ እመኝልሻለሁ ልብሽ ውስጥ ብዙ ነገር እንዳለሽ ያስታውቃል ያላሰብሽውን መልካም ሲሳይ ይወፍቅሽ ያ ረብ አይዞሽ የአላህ አላህ የውስጥሽ ንፅሁነት አይቶ ነው ያሳካልሽ አሁንም ህይወት ያማር ያድርግልሽ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ጓደኛዬ የልጆቼን አባት ቀምታ አገባች ! ይሄ ምንኛ አንጀት ይልጣል !? በጣም አንጀት ይልጣል 😭😭😭😭 በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ነውር ነው ከባድ ኃጢአትም ነው ሰዓሊለነ ቅድስት 😭😭😭 ጌታ ሆይ ! አንተ ጠብቀን
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
በጣም ያማል😭😭😭😭
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Жыл бұрын
😭😭😭yemale
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
አይዞሸ ክናት
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Жыл бұрын
Ene behone anatwan beye eglagilat neber
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ያንቺ ጥንካሬ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ነው 🙏🙏የሷ ሴትነት መለክያው እዚች ድረስ ናት የሰው ባል ለዛም የልጆች አባት መቅማት 🤔🤔
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
ማርያምን እንደዚህ አይነት ሴት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ምርጥ ጀግና ሴት እድሜ ጤና ይስጥሽ በቃ ልዩ ነሽ
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
ኢየሃዎች አቅርቧት ደግማችሁ በጉጉት እጠብቃለሁ ሀቂቃ አንቺ ቃላት የሚገኝላት ሴት አይደለችም አላህ ህይወቷ በስኬት የተሞላ ያድርግላት ያ ረብ ጌታዬ አይቸግረውም ለባሪያው
@ashum8872
@ashum8872 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ገረመኝ አስለቀሰኝም ሰው በዚህ ልክ ዎጋ ይከፍላል አንች እውነትም እግዚአብሔር አብዝቶ የሚወድሽ ድንቅ ሴት ነሽ ኑሪልን።
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ አለማድነቅ አይቻለም❤❤❤😭ሰው ይግፋሽ ሁሌም ይቅር የማለት ልብ ካለሽ አንቺ ትልቅ ቦታ ትደረሽልሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው የሰው ህይወት የምታፈርሱ ሴቶች እና ወንዶች ተው ፈጣሪ ዝም አይለም
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Жыл бұрын
ጀግናሴት ነሽ ❤❤😭
@kertina8103
@kertina8103 Жыл бұрын
ሴት ልጅ እንዴት ከመጀመርያው አትማርም ወንድ መቀያየር ከተለያየ ወንድ መውለድ ይህ ነው ህይወት ይቀጥላል ? ወንዶች ሁሉም አንድ አይነቶች ናቸው የልጅነት ባሌ ካልሆነኝ መቼም አርጬ አርባ አመትን ጥሼው ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ እያልሁ መኖር አልፈልግም የዝሙት አመል ከሌለብኝ አርፌ በደስታ ልጆቼን ባሳድግ እመርጣለሁ ትዳር እግዛብሄር ከባረከው አንዴ ነው ። ካልተባረከ ግን ቁጥሮችን ማብዛት ነው !!!!!!
@misrakamtataw1138
@misrakamtataw1138 Жыл бұрын
የአንተ አጠያየቅ የሷ አመላለስ እንዴት ደስ እደሚል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት በርቺ እህታለም
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል ዋናው ጤና ነው እህቴ❤
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
ትክክል
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
@@kertina8103 በሰው ላይ መፍረዲ ቀላል ነው ያለመገጣጠም እንጂ መልካም ወንዶችም አሉ የመጀመሪያው ጎዲቶን ከሄደ ሙሉ በሙሉ እምነት ላይኖረን ይችላል እንጂ ጥሩ ነገር ካወራን ጦሩ ከዋለልን የሚሆነንን ያገኘን ይመስለናል ትክክለኛ ማንነቱ የሚታወቀው አብሮ በመኖር ነው የመጀመሪያው ክፉ ሁኖ ሁለተኛው የሚክስ ሊሆን ይችላል ብዙወች ተገፍተው ጥሩ ላይ የሚወዲቁ አሉ ከሆነም ይሁን ካልሆነም አይቸው ይቅር ብለው ጥሩ የሚሆንላቸው አሉ ጥሩ ነው ያሉት ደግሞ መጥፎ ሁኖ ይገኛል
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
@@kertina8103 ሰምቸዋለሁ ያው ስለ ሶስተኛው የተናገረችው የለም ግን የሁለተኛው ከመጀመሪያው የተሻለ መስሎ ስለቀረባት ነው ደግሞ ሴቶች በትንሽ ቃላት የመረታት ነገር አለ ብቻ ሁላችንንም አሏህ ይሁነን ብዙ ጊዜ ዋጋ የምትከፍል ሴት ጥሩ አይገጥማትም ወንዱም እንደዛው ለምሳሌ እኔ ለትዳሬ ያልከፈልኩት ዋጋ የለም ከኪራይ ለማረፍ ከቤተሠብ ተበዲሬ ቤት እስከመግዛት ግን ለሡ ምንም አልታየው የተሻለ ያገኘ ሲመስለው ሄደ ልቤ ተሰበረ ግን እሱ እንዲህ አደረገኝ ብየ ቀሪ እዲሜየን ዝምብየ ልጨርስ አልልም ቢያንስ ተረጋግቸ የተሻለ የመሠለኝን ካገኘሁ አየዋለሁ ካልሆነም ዘሬን እንኳ እተካለሁ ብየ ማሰቤ አይቀርም
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
@@kertina8103 እህቴ ታዳኮ ለመጨመር መስፈርት አለው ሁሉንም በኩል ማስተዳደር ከቻለ ነው አይደለም በአስቤዛና መሠል ነገር አንዲ ላይ በማደር ሳይቀር ማበላለጥ አይችልም ካልተጣጣሙ ደግሞ በዲል አስለቅስ አልተባለም የሚገባትን ሀቅ ሰቶ በሰላም መለያየት ግደታው ነው ሌላው ቀርቶ ከተለያዩ ቡሀላ ኢዳ/ የመቆያ ጊዜ የሚባል አለ ያን ጊዜ እስክትጨርስ መኖሪያውንና ቀለቧን ማሟላት ግደታው ነው ስለዚ ችግሩ ያለው ከወንዶቹ እንጂ ከሀይማኖቱ አይደለም እና እኔ እሱ እንዲህ ስላደረገ ተስፍ አልቆርጥም አልወለዲኩም 27 አመቴ ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የዛን ሰው ሁኔታ በደንብ እስካልተረዳሁ ዲረስ ብዙ ዋጋ መክፈል እንደሌለብኝ ገብቶኛል
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ Жыл бұрын
ህይወት ባገኝሽ ደስ ይለኛል ደራስ ስለሆንሽ ካንቺ የበለጠ የህይወት ታርኪ አለኝ ደፍሬ በሚዲያ ማውራት አልችልም የመጻፍ ችሎታም የለኝም እኔ እየነገርኩሽ ብትጽፍ ተከታታይ የተሌቭዥን ድራማ ይወጠዋል እውነት😢 አሁን በስደት ነው ያለሁት ካንቺ ህይወት የኔ ህይወት የምለው ትዳር አለመያዝና ልጅ አለመውለድ ነው። በእድሜም ብሆን ገና ነኝ ግን ከእድሜዬ በላይ ችግር አሳልፍያለሁ😢 እናቴንም በቅርብ ጊዜ አጣሁኝ💔 ስያዩኝ ግን ጠንካራ እመስላለሁ የስነልቦና አማካር ባገኝም ደስ ይለኛል ብቻ ህይወት ከስደት ስመለስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ከምር😢
@mekltalelegnmeki-lo4qr
@mekltalelegnmeki-lo4qr Жыл бұрын
እኔም ባገኛት ደስ ናለኝ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ስልኮ ላይ ደውይላት አይዞሽ ኢትዮጵያ ግን ትዳር ያስፋራል አይደል ??
@hiwettilahun880
@hiwettilahun880 Жыл бұрын
አለሁ 🙏
@Sumayafanit
@Sumayafanit Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴዋ
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ Жыл бұрын
ስወድሽ ጀግና የሑላችነም ታሪክ ነው በተለይ የናቴ ጋዜጠኛው ስወድ 🙏🙏🙏👏👏💪💪
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ ይጠብቅሽ እናመሰግንሻለን ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ በሰላም በደስታ ያኑርሽ
@emufikerfamily214
@emufikerfamily214 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው ሚፈትነው ከፈተናው የምንወጣበትን ጥንካሬ ይስጠን 🙏 ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻውን ህይወት ያሳምርልሽ የኔ እናት
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
ውይ ይገርማል እንደተከታታይ ድራማ አፍጥቼ ነው የጨረስኩት በጉጉት በጣም አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ ስርዓትሽ በእውነት ቀረበት ምርጥ ዘመናዊ ሴት ነሽ በርቺ በጣም ጠንካሬሽን አይቻለሁ 🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@fikermekonnen263
@fikermekonnen263 Жыл бұрын
በስመአብብብብብ 🥺 ምን አይነት ትልቅ ልብ ነው ያላት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር የልብሽን ያሟላልሽ 🙏 ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት በቃ ይቅር ማለት 🥺
@hanjah5341
@hanjah5341 Жыл бұрын
ልብሽን ጥንኳሬሽን አደንቃለው ለብዙወቻችን አስተማሪ ነሽ ካንቺ ህይወት ብዙ ተምረናል ፈጣሪ ቀሪው እድሜሽን ምንም ሳትከፊ ያኑርሽ
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 Жыл бұрын
Alilm jigna yejignoch nesh
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@genetlegese
@genetlegese Жыл бұрын
ቃል የለኝም በቃ ጅግና ነሽ በርቺ መታደል ነው ትዕግስትሽ
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
በእመብርሓን እርጋትሽ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልሽ እህቴ ብዙ ጊዜ ጠንካራ ሴቶች የሚገጥማቸው ከባድ ፈተና ነው ግን ደሞ ትልቅ ባለ ራዕይ ናቸው በርቺ አንበሲት ነሽ
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Жыл бұрын
አቤት እርረጋታ ቅንነትሽ የዎህነትሽ እግዛቤር በልጆችሽ ይካሰሽ.
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ወላሂ ታሪክ ጉድ ይሰማል አች ግን ጀግና ፈተና ያሳለፍሽ ጀግና ነሽ ብዙ ሴቶች እራሳቸውን ያጠፉበት ታሪክ ነው አይዞሽ በልጠሽ ተገኝ ማማዬ❤❤
@WegayehuNigussie-y3n
@WegayehuNigussie-y3n 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሴቶችም ወንዶቹም ካንቺ ብዙ እንማራለን ጠቀምሽኝ
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ Жыл бұрын
ትህትናሽን ሣላደቅ አላልፍም የኔናት ቆጆ ነሽኮ በጣም እህ ወዶች የሚከባከባቸውን አይወዱም
@ሰማርያyouTube
@ሰማርያyouTube Жыл бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ምናለ ሁሉም እዳች ቢሆን! እረጋታሽ አረቆ አሳቢነትሽ በጥቅሉ በጣም ጥሩ ሴትነሽ እዉነት ካች ብዙ ነገር ተምሪለሁ ልክ መፃህፍት የማበብ ያህል ። እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን🙏
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
ዉስጤን ምስጥ ብየ ነዉ ያዳመጥኩት ብቻ ወዶች ልቦና ይስጣቸዉ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
አዎ የምር ሚገርም ታሪክ ማርይምን
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@rahelgirma-qs7gz
@rahelgirma-qs7gz Жыл бұрын
ደርባባ... አስተዋይና... እጅግ የተረጋጋሽ ሴት በመሆንሽ ነው ያንን ከባድ ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ያሣለፍሽው....ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm Жыл бұрын
የአንችን አይነት ልብ ለሁላችንም ይስጠን ፈጣሪ የታደልሽ ነሽ በእውነት እግዚያብሔር ቀሪውን ዘመንሺን ይባርክልሺ እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🙏
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
የይቅርታ ልብ ታድለሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ልጆችሽም ያንቻን ባህሪ ያውርስልሽ እማይሳነው አምላክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በስመ አብ በተመስጦ የጨረስኩት ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ እንዲህም አይነት ጀግና ሴት አለች የኔ ጀግና በእውነት መፅሀፍሽን ፈልጌ እገዛለው ጓጓው ለማንበብ አቤት ትእግስት
@mek151
@mek151 Жыл бұрын
እኔ የማዝነው ለሷ ልጆች ነው በእነርሱ ሃጥያት ዕዳ በመቀበላቸው ...የኔ እናት አንችን ግን በልጆችሸ ተባርከሸ ከፍ ትያለሽ .. thanks for sharing ur story ❤
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
ትክክል
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 Жыл бұрын
My dear I am so proud of you stay blessed your 🇪🇷 eritrean sister wish you all the best where I can find your book in USA 🇺🇸
@አጸደማርያም
@አጸደማርያም Жыл бұрын
Yes if she responds please let me know where we can buy her book in the USA
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 Жыл бұрын
Ok I will
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እ/ር ታሪክን ይቀይራል ሀብት ከንቱ ነው አንቺ ግን የማያልቅ ሀብት አለሽ ሁሌም ደስ ብሎሽ ኑሪ 🙏🙏🙏
@Zinu-T
@Zinu-T Жыл бұрын
በኦርቶዶክስ እምነት ዝሙት ካለ መፋታት ግድ ነዉ። አንዳንዶች ግን እየተጎዱ ይኖራሉ። ለባለትዳሮች ምመክረዉ የትዳር አጋራችሁን ገስጹ አቋማችሁንም አሳዉቋቸዉ። ወደ እግዚአብሔር አቅርቧቸዉ እንጂ እንክብካቤ አታብዙባቸዉ ምቾት ሲበዛ ክፉ ፍትወትን ስለሚቀሰቅስ። አመሰግናለዉ
@hdjd8521
@hdjd8521 Жыл бұрын
ውነቴ ነው
@Yewb_112
@Yewb_112 Жыл бұрын
የኔና ያንቺ ታሪክ በጣም ከመመሳሰሉ የተነሳ ስለ እኔ ምታወሪ ነው የመስለኝ እኔ ግን 3 ልጆቼን እግዚአብሔር ረድቶኝ ሲከለክለኝ አሳደኳቸው ብድራቱን እግዚአብሔር እንደየስራችን ይክፈለን
@Wantiya12
@Wantiya12 Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነው ታሪኬ
@getahunayele4950
@getahunayele4950 Жыл бұрын
ለ አዲሱ ሚስቱ እንዲ ብለሽ ንገሪያት እኔን ፈቶ አንቺን አገባ አንቺን እንደማይፈታሽ በምን ታወቂያለሽ በያት ለ አንቺ ና ለ ልጆቹ ያልሆነ ለ ሷም አይሆንም ታያለሽ በ ጊዜው ሁሉንም አይዞሽ
@bettykifle2812
@bettykifle2812 Жыл бұрын
አይ እሷንማ አይፈታትም ጸባዩን ስለምታውቅ አንቀጥቅጣ ነው የምትገዛው። እድሜ ልኩን ውስጥ ውስጡን ሲጎዳውና ሲቃጠል ይኖራል ለመፍታት ይፈልጋል ግን መብት የለውም። ነጻነቱን ነፍጋው ሲያር ነው የሚኖረው።
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus Жыл бұрын
የእኔ እናት ከምንም በላይ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ተባረክ እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም የእጁን ዋጋ ይሰጣል እንኳን አንቺ ክፉ አልሰራሽም ነገ በልጆችሽ ተርፋለሽ
@ሠአዳየረሡልወዳጅJ
@ሠአዳየረሡልወዳጅJ Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ልጆችሽን በፀጋው ሸፍኖ ያሣድግልሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ቀሪ ዘመንሽን የደሥታ ያርግልሽ 😍😍😍😍
@senaitabdisa3879
@senaitabdisa3879 Жыл бұрын
ሃሳብሽን በነፃት ነው የገለፅሽው ጀግና ነሽ!!! ብዙ ተምሬበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@tsega-or1tn
@tsega-or1tn Жыл бұрын
እመቤቴ እንኳን ካሰችሸ መጨረሻሽን ታሳምርልሸ የኔ እናት ትዳር ከባድ ነው ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ፅናትን ታጋሸነትን መገፍት ለበጎ ነው እንኳን ያ ሁሉ አልፎ ለማውራት አበቃሸ የኔ እህት
@kidikuma5619
@kidikuma5619 Жыл бұрын
እኔ ስለ አንቺ የሚለው ቃል አጥቻለሁ መናገር ቢያስፈለገኝ ግን አንድ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ! በጣም አስተዋይና ጀግና ሴት ነሽ:: እግዚአብሔር ለብዙዎች መድሃኒት ያርግሽ ከልቤ ባረኩሽ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ Жыл бұрын
ትክክል ነሸ እማ ይቅር ማለት በራሱ እግዚአብሔር ይወድዎል ለመንፈሰ እርካታ ነው ይቅርታ ለእግዚአብሔር ሰል ማድረጌ ዛሬ ጌታ የተባረከ ባል ሠቶኛል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
እረጋታሸ ደስ ሲል ካቸ የተማረኩተ ለወድልጅ አለመሠፈሰፈ በጣም ነው የተማረኩተ ከታሪኩ ወድልጅ የሚረገጠውን ነው የሚወድው
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
የመጨረሻው ህይወትሽ ይመል ንግስት አድርጎ የሚያኖርሽን ያዘጋጅልሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ በወድ ብትገፊ
@habtomsaareafeworki179
@habtomsaareafeworki179 Жыл бұрын
Kezi behuala tagebalech endi
@tiyef4063
@tiyef4063 Жыл бұрын
"Who did all these for me? It is my father God. When I forgave he forgiven me" What a wonderful woman. A woman of God's heart!
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
የምትገርሚ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ብርታት ሆነሻል በርግጥኝነት ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍታላይ ያቁምሽ
@TadelechTeshome-b4s
@TadelechTeshome-b4s Жыл бұрын
ህይፈትዬ ሳላቅሽ የመቅሽ ነው የመሠለኝ እርጋታሽ ትእግስትሽ በጣም የሚገርም ነዉ እግዜአብሔር ጥሩ ጽናት ሠቶሻል ለኔም ጸልይልኝ ልጆችሽን እግዘብሔርን ለቁም ነገር ያብቃቸው
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Жыл бұрын
አንቺ ትለያለሽ....እግዚአብሄር ጠላቶችሽንም ወዳጆችሽንም አፍ የሚያስጭን ህይወት ይስጥሽ የታመንሽው አምላክ በሁሉም ነገር ይካስሽ❤
@Dusta-e6z
@Dusta-e6z 3 ай бұрын
በጣም ሲበዛ ጠንካራ ነሽ እጋታሽ ብቻ ይክሳን ጋዜጠኛዉ እና እርሶ ወዲም እህት አማቾች ይመስላሉ እግት ያሉ አሁንም የበለጠ ጠንካራ ሁነሽ አሳይዉ❤❤❤
@yeshikidanye
@yeshikidanye Жыл бұрын
ወሬዋ እራሱ ሲጣፍጥ እርጋታዋ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማ
@meseretdemeke6587
@meseretdemeke6587 Жыл бұрын
እንኳን ጋርድ ሊሆኗት ቀርቶ ይሄን ሀጥያቷን ሲሰሙ ምን እንደሚሏት ።እህቴ ብርታትሽ በጣም ያስተምራል በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ውይ ጉድ...! እይ የሴት ልጅ እድል..!? እውነት እጅግ የሚያሳዝን እና እጅግ አስተማሪ የሂወት ልምድ ነው:: እግዚአብሔር አምላክ በደልሽን ስቃይሽን ተመልክቷል እና አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ:: ወይ ጉድ አንዳንድ ወንድ እኮ አልጋ ሲሉት ቁርበት የሚል ነው:: ይችን የመስለች ሴት ማስለቀስ ብሎም ትዳሯን እና ልጇቿን መበተን እግዚአብሔር ይወደዋል ግን !? እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ:: በእውነት ይህ ታሪክ የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው:: እኔም እህቶቼን በአንቻ ታሪክ ውስጥ ነው ያየኃቸው:: እናም እህቴ አብዛኛው የኢትዮጵያ ወንድ አባቴን ጭምሮ ግፈኞች ናቸው:: ግን እንኳን ኖርሽ ለልጆችሽ ስትይ በርቻ :: እድሜ ይስጥሽ የሱን እና የዛች ጋለሞታ ሴት ታሪክ ግን እግዚአብሔር ያሳይሻል:: እንቻ ግን በርቻ እራሽን ጠብቃ:: የኔም አባት እናቴን አቃጥሎ ከደፉት በኃላ አሁን ሶስተኛ ሚስት አግብቶ ወልዶ ይኖራል:: ግን ያቻ ምስኪኗ እናቴ አንድ ቀን እንኳን ሳይደላት ጥሩ እንጀራ ሳትበላ ጥሩ መኝታ ላይ ሳትተኛ አፍር ሆነች! ወይ እናቴ እኔ አፈር ልሁንልሽ...!! እይ...😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤 እኔ አደራ እምልሽ እንደዚህ አይነት ወንዶች ቶሎ እይሞቱም:: ፈጣሪም የንስሀ እድሜ ስቷቸው የስው አንጀት ሲጠብሱ ስለሚኖሩ የኔ ማር በርትትሽ ፅልዬ:: እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እንዲስጥሽ:: እኔ እንኳን በዝች እድሜዬ ብዙ መልካም ሴቶች ሲሞት እንጂ ግፈኛ ወንድ ግፉን እየስራ ዘመኑን በሀጢያት እየዳከረ ስለሚኖር እግዚአብሔር አምላክም ደግሞ የሱን መጨረሻ ሳያሳይ እይውስድሽ:: ይሄ የስው አውሬ ቆሻሻ:: ከሱ የበለጠ ደግሞ የዛች የተረገመች ጋለሞታ ያቃጥላል:: እንዴት ሴት ልጅ ሚስት ያለውን ልጆች ያሉትን ወንድ ትመኞለች..!? ቱቱቱቱቱ..! አፈር ትብላ ቆሻሻ:: ዘር አይውጣላት:: ወልዳለች እና በልጇቿ ትየው :: እንቻ እንዳለቀሽ እርሷም ታልቅስ:: እኔ እናቴን ያስለቀስቻት የእንጀራ እናቴ አባቴ ፍቷት ቤቷን ሽጦ ተካፍሎ ልጆቻን በትና ስታለቅስ በአይኔ አይቻለው :: እናቴ በህይወት ኖራ ባታይም እኔ ግን እቤቷ አብሪ እየኖርኩ ስቃይና መከራዋን አይቻለው:: እናም እህቴ በስፈርችው ቁና መስፈሯ እይቀርም ዝም ብለ ፀልይ:: እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍርዱም ከባድ ነው:: 😭💔🖤 ኡፍፍፍፍ እኔስ ላንቻ ተቃጠልኩ:: ምክንያቱም የእናቴ እና የእህቶቼ ታሪክ ስለሆነ:: ኡፍ አረ ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃኝ ጣቴን እመመኝ :: ከስልኬ ላይ ሆኜ ነው የምፅፍልሽ:: እግዚአብሔር ካንቻ እና ልጆችሽ ጋር ይሁኔ:: የኔ ማር 💕🥰
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
በእዉነት የሴት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እንደ አንቺ ያለዉን ዕቅር ባይ ልብ ይስጠን የተሻለዉን እሱ ያዘጋጅልሽ በልጆችሽ ይካስሽ
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ያሳዘኑሽ ሁሉ ያዝናሉ ጊዜ ብቻ ጠብቂ አንቺ ያኔ ከፍታ ላይ ነሽ ምን አለ በይ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 Жыл бұрын
ወይ ገድ ሰው ለወለደው ልጅ ቀለብ ለመስጠት ፍርድ ቤት መሄድ አይከብድም ልቦና ይስጠን።
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
እንደው ስንት ጉድ አለ ቤየቤቲ እውነት በጣም ጠንካራ ታጋሽ አሰተዋይ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ ቀጣዮን ሒወትሽ የሠመረ ይሁንልሽ
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እህቴ አቺ ያለሽ ቅንነትሽ ፈጣሪ ከነ ልጆችሽ ያሳድግሻል እህቶሆይ ያቺ ሂወት በጣም ብዙ ሴቶች አሉ ድምፃቸው ያልተሰማ ሚድያላይም እድል ያላገኙ ታፍነው የተቀመጡ አቅም አጥተው አይዞች አቺ ልጆችሽ አድገውልሼል
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት(እናት) ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶሽ የልጆሽን ፍሬ ደስታ ሁሉ ያሳይሽ።
@ananyaabebe7966
@ananyaabebe7966 Жыл бұрын
ያንቺን ልቦና ለሁሉም ያድለው በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hussienendris7032
@hussienendris7032 Жыл бұрын
አረብ ሐገር ነው ያለሁት በቅርቡ ኢንሻአላህ ወደ ሐገር ቤት እመጣለሁ መፅሐፍሽን ገዝቼ አነበዋለሁ ኢንተርቪውን ሁሉንም አይቼዋለሁ አንች ምን ልበልሽ ቀሪ ዘመንሽ ህልምሽ ሁሉ ተሳክቶ ልጆችሽ ከቁምነገር ደርጃ ደርሰውልሽ ተሞሽረው (ሙሽራ) ሆነው ለማየት ያብቃሽ ለአንች ግን ቃላት አጣሁልሽ ከላይ ነው የተሰጠሽው በድጋሚ ያሰብሽው እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው አከበርኩሽ!! ስለ መልካምነቱ ያወራሽለት ሰው ዋው ስለ ብስኩቱ በሻይው ፣ስለ 50ብሩ ፣ስለ መኪናው ኪራይ ፣ስለ መኪናዋ መሸጥ መልካምነት ይከፍላል በጣም ልዩ ሰው ነው የሆነ አባባል አለ ገደል ግቢ ብሎሽ የሔደ ሰው እንዳለ ሆኖ እኔ ገደል ልግባልሽ ብሎ የሚመጣ ሰውም አለ ልክ እንደሱ !!!!
@HTexozoe
@HTexozoe Жыл бұрын
አቤት ቅንነት ግልፅነት ፍቅር ሽ 💖💖💖 መልካሙን ሁሉ እመኝለሻለሁ ጌታ ካብ ች ጋር ነው
@etefworkyadete9363
@etefworkyadete9363 Жыл бұрын
ውይ! ከነድምፅሽ ከነመረጋጋትሽ በጣም ልብ ትነኪያለሽ ተባረኪ! ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለብዙዎች ትዳር ፈውስ ያድርግሽ!
@seblet148
@seblet148 Жыл бұрын
የሚገርም ህይወት ነዉ 😥 ...ጋዜጠኛዉ እራሱ እርጋታዉ, የልብን አዉጥቶ እንድትነግሩት ነዉ የሚያደርገዉ የሚገርም ነዉ
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
ትክክል
@solomongebreselassie4557
@solomongebreselassie4557 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል interview !!
@eskeeenueenue7508
@eskeeenueenue7508 Жыл бұрын
እውነት እንደዚች አይነት የተረጋጋች ሴት አይቼ አላውቅም በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ከአች መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የኔ የዋህ
@nanioddu2528
@nanioddu2528 Жыл бұрын
Your ex lost a beautiful person like you inside and out. And for the women who married your ex, God will give her the fruits of her deed. I wish you a life full of love and happiness and you really are an inspiration❤️
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 Жыл бұрын
አንቺም ቅን ሴት ስለሆንሽ ነው እግዚአብሔር የሚረዳሽ የፈጣሪ እርዳታ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@Emebeth-Emiru6543
@Emebeth-Emiru6543 Жыл бұрын
የኔ" ጀግና" በርቺ ገና የብዙ ሰው ህይወት በጥሩ ነገር ትለውጫለሽ ::ተባረኪ ..
@kasagebregiorgesgebremeden4960
@kasagebregiorgesgebremeden4960 Жыл бұрын
እህቴ ሆይ በአካል ባገኝሽ ምንኛ በተጠቀምኩኝ ሁኖም በውጩ አለም ነውና ኑሮዬ አልችልም የእውነት የፍቅር የቃልኪዳን ነገሥት ነሽና የክብር ዘውድ ላንቺ ይገባል ብቻ የሚመጥንሽ ቃል የለኝም
@በምህረትህአስበኝ
@በምህረትህአስበኝ Жыл бұрын
አንቺ ህይወት ያስተማረሽ ትልቅ ሰው ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ የበለጠ መፅሀፉ ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር በደልሽን በጥፍ ይክፈልሽ የኔ እህት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
እጂግ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ያማረ ያድርግልሽ በልጆችሽ ተደሰች አስተምረሽኛል ።
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
ደስ የሚል ኢንተቪ ነበር መፀሀፍሽን ገዝቼ አነበዋለው ትህትናሽ ና አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል አመለጠው እቺን የመሰለች ህይወት የመሰለች ሚስት በርቺ አይዞሽ እግዚያብሄር ያግዝሽ
@solomongebreselassie4557
@solomongebreselassie4557 Жыл бұрын
እኔም ከጃፋር መፅሀፍት መደብር ገዝዤ በግማሽ ቀን አንብቤ ጨርሼዋለሁ ።
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
አስተዋይ ጎበዝ ትዕግስተኛ አንደበት እርቱ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤ በፍቅር በደስታ ያኑርሽ እግዚአብሔር 💚💛❤🙏
@yeromgetachew5993
@yeromgetachew5993 Жыл бұрын
እእግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ድንግል ማርያም ከነልጃ ከልጆችሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ኑሪ
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
I went back and saw mogachoch ---ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻውን ህይወት ያሳምርልሽ የኔ እናት
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 Жыл бұрын
ኤኔም 14 አመት ባሌነው ጥሎኝ ያገባው እኔ በስደት እየተሰቀየሁ እሱ ግን አለሙን ይቀጫል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልኝ 💔💔💔😭😭😭😭😭
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እማ ከባድ ነው ጠንክሪ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ እህህ
@rahimamohammed1255
@rahimamohammed1255 Жыл бұрын
Enynm
@munaalemayehu9905
@munaalemayehu9905 Жыл бұрын
በእውነት እርጋቷሽ 100% ❤️❤️❤️❤️❤️
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
መጣሽ ደሞ ሙሉ ሴትነት የወነነች ሰላምሽ ይብዛ ባለ ቤት ትህትናዋ😍🙏😍
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ትህትናሽ ጥንካሬሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@amuuamuu5047
@amuuamuu5047 Жыл бұрын
ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ሁላችንም ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን
@mercyup7805
@mercyup7805 Жыл бұрын
Amen
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ Жыл бұрын
አሜን
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 Жыл бұрын
እኔ ብዙም ቃለመጠይቅ አልከታተልም ያንቺ ግን ልዩ ሰው ነሽ
@umuhuzeyfaethiopa
@umuhuzeyfaethiopa Жыл бұрын
ሴቶች እድህ ያለ ጀግንንነት ይስጠን😭😭😭😭
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
አሚን በቅንነት ደምሪኝ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
ሳህ
@linjolie9520
@linjolie9520 Жыл бұрын
Yehe min jagnenet naw wend banatesh lay siramamedebesh zim bela taqabela zara jagna lelat alechelem
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
አብዛኛው ወንድ በእውነት ከልጆቹ ከሚስቱ ይልቅ ገንዘብ ነው የሚያፈቅሩት መቼም ያንቺ ታሪክ በእውነት የወንድ ልጅ ተንኮን ተወርቶ አያልቅም።
@genetsebhatu755
@genetsebhatu755 Жыл бұрын
ሂወትየ ሁለመናሽ ልቦናሽ በጣም ደስ ይላል። ወንዶችን እመክራለሁ ብለሽ ስለተነሳሽከልቤ ነው የተደሰቱት። ግን ወንዶች በ ባህርያቸውትዕቢተኞች ና አጥቂ ስለሆኑ ለመታገዝ የሚዘጋጅ ወንድ ያለ አይመስለኝም
@alembirhangirma9712
@alembirhangirma9712 Жыл бұрын
እውነት አንቺ ክብር የሚገባሽ ሰው ነሽ ለብዙ ሰወች ምርኩዝ የምተሆኚ እንስት ነሽ እግዜያብሄር አንቺ እና ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ወይኔ እናትነት ፅናት ትህትና የተሞላሺ ድንቅ እናት ልጆቻ ታድለው መልካም ልብ ይዘው ያድጋሉ
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
በጣም የደግነቷ ጥግ ፊቷ ይናገራል
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
የምር ግን ህዝኪያስ ካራክተር አንቺ ነሽ ማርያምን ከአይምሮዬ አትጠፋም እንደዉም ዉጪ ሀገር ያለሽ ነዉ የመሰለኝ። በጣም ጀግና ነሽደ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
ዬኔ እናት ጀግና ብዬሻለው ብርች እግዚሐብሔር በልጆችሺ ይበርክሺ ዪሀሉ የልፈል❤
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ Жыл бұрын
የኔ ጀግና ባንቺ ሴትነቴን ወደድኩት የእውነት እኛ እኮ ብርቱዎች ነን የእውነት ጣፋጭ አደበት ያለሽ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ የተረጋጋ ህይወት ይስጥሽ እማትያ❤
@AmharicAlphabetWezete
@AmharicAlphabetWezete Жыл бұрын
በተደጋጋሚ "እግዚኣብሔር፡ እግዚኣብሔር" ማለትሽ በጣም ደስ ይላል። ወደ እ/ሔር ባትጠጊ ኖሮ ያ ሁሉ የደረሰብሽን ግፍና ፈተና ገና ብዙ የጤናና የኣእምሮ ጒዳት ያደርስብሽ ነበር። የቀረው የህይወት ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ። 🙏
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 11 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН