በምወዳት የልጅነት ጓደኛዬ ጉድ ተሰራሁ! ብዙ ሰዎች ከእኔ ታሪክ መማር አለባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 318,035

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
የልጅቷ እርጋታ ደስ ስትል ፈጣሪ የላብሽን ይመልስልሽ አረብ ሀገር እዴት ተሰርቶ እደሚመጣ ያየዉ ያቀዋል 🥺🥺🥺
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Жыл бұрын
ይገረማል ከአረብ አገረ ሴትም እንደዜሕ አረግት ያለ ጰባይ እኔ ግን አረብ አገረ ከመጣሑ ቡሓላ ጰባይ ሐረካቴ ሑሉ የተቀዠቀዠ ሑኖል መረጋጋት አቅቶኛል
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ😂😂😂😂የኔውድ እኔም ወላሂ ከወንድ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም ከሤት ጓደኞቸጋር ግን እኔነኝ ቅልብልብ😂😂😂 ቱ ይሄን ጸባዬ ሥጠላው😂
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Жыл бұрын
@@Momi.87 አኔ አረሱ የምጠላው ጰባይ ነው የመጣበኝ ጭረሽ ተረጋግቸ ማወራት መሸመጥ አልችልም
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni Жыл бұрын
​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸክክክክክከ የኔ ውድ ማርያምን እውነትሺን ነው እኔም ድሮ ለሚያውቁኝ ይገርማቸዋል
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Жыл бұрын
@@MaarY-zg7ni እኔም የምረ ዝም እረግት ያልኩ ልጂ ነቀረኩኝ አሑንማ አቴጠይቄኝ ዬሔንን ጸባይ ይዢ እቤተሰብ ጋረ መሒዱን ሳስብ ይጨቀኛል
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
በዚ ዘመን እንደዚ መልካም ጓደኛ መሆን በራሱ መባረክ ነው እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሽ አንቺን የመሰለ ሰው ማጣቷ እራሱ ቅጣት ነው ❤❤❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Tikikl
@betyyemane7576
@betyyemane7576 3 ай бұрын
በጣም
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
ልጅቱ ግን ስረአቷ ወላሂ ደስ ትላላች ያረብ ሀገር ሴት እብድ ናችሁ ለምትሉ ኑ ይችን አደበተ ጣፋጭ ሴት ስሙ
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
እብድ የሚሉን እብዶች ናቸው። እኛ ስራዐት ያለን ስደተኞች ነን !
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ Жыл бұрын
ሳሀ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
​@@amarche5385ትክክል ማማዬ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Жыл бұрын
አላህ ያሥማማችሁ
@Swan2327
@Swan2327 Жыл бұрын
በኛ ስኬት ስለሚቀኑ ነው የሚሳደቡት ውዴ
@meseretmamuye8703
@meseretmamuye8703 Жыл бұрын
አቤት ቁንጅና መልካም አንደበት ተባረኪ ከፊትሽ የካሳ ዘመን ይስጥሽ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 Жыл бұрын
በጣም
@KassaBelete-nz4gd
@KassaBelete-nz4gd 2 ай бұрын
N,cxzfz
@Tigst-e4p
@Tigst-e4p Ай бұрын
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥​@@shebreshebre2952
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
እኔ እኮ ብቻዬን የሆንኩት ወድጄ አይደለም ብቸኝነትን የመሰለ ነገር የለም😢😢😢
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
ትክክል መቅድዬ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ Жыл бұрын
እውነት ነው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Sijimer anchi man godgni yadergeshale anchi yehonsh mekgni kenatam arogit nesh kotata segti
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Ahunn demo video seri bezih wergni tera te KZbin turtgni lemagni sera fet asafari
@etagegnehuminda
@etagegnehuminda Жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው በኔም የደረሰ ነው እዉነት ለመናከር ይከብዳል የሚከብደው ደግሞ ክደት ሲጨመርበት ነው በመጀመሪያ ሰጥቶሽ ለመስጠት ያበቃሽን አምላክ አመስግኒ ሲቀጥል እኳንም በዳይ አልሆንሽ ከንዘብሽን በፀሎት በሱባኤ ጠይቂ ይመለስልሻል በቀጥታ ከሷ ባይሆንም እግዚአብሄ እንዴት የዘራንዉን እንደምናጭድ ካወቅሽ በተሻለ ክብር ይክስሻል እመኒኝ ይብላኝ ለሷ እደይሁዳ ለገዘብ ለካደች ልቦና ይስጣት አንቺ ግን በፀሎት ትጊ ነገ አንቺ መልሠሽ የምትረጃት ነዉ የሚያረግሽ የሠዉ ሃቅ የሚበላ መቼም ቢሆን በነፍስም በስጋም አይደሰትም በረከትም ይርቀዋል እህቴ እድሜ ጤና ይስጥ አይዞሽ
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
የኔ የዋህ ከፊቷላይ ይለያን የዋህነቷ❤😢አላ ህ የበለጠውን ይስጥሽ😢😢
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
ይች ከሃዲ በልመና አልከፍልም ከለች ፎቶዋ ይፖሰት የምትሉ ላይክ አሳዩኝ እኔም ስደትለይ ነኝ ብሩ እንዴትእንደሚመጣ አቃለው😢
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
ትንሽ እንጠብቃት የሰው ሀቅ ለፈጠረችውስ ልጅ ትንሽ የሰውን እንባ አትሰጋም 😢
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
በሳውዲዋ ልጅ እንማር 135ሺ ወስዳባት እኔ ባንክ መስልኩሽ ይሄ ሁሉ ብር የምትሰጭ ያለች ልጅ መቼ መለሰችላት
@D.U-i9g
@D.U-i9g Жыл бұрын
photo ይለቀቅ
@SdfgSaff
@SdfgSaff Жыл бұрын
​@@tejaq8618እ የባሠ አለ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
የልጅቷን ሀቅ ካልመለሰች አይቀርላትም ይቺ ሌባ ቀማኛ
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 Жыл бұрын
she so cute ጌታ ሆይ አጋዥ ጥሩ ባል ጎደሏዋን የሚሞላ ባል ስጣት አስብሻለሁ በፀሎት እህቴ❤❤❤
@privatecell3665
@privatecell3665 Жыл бұрын
Malkme saw nashe
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
Aminnn ❤
@መቅዴሥየማርያምልጅ
@መቅዴሥየማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን ዴሞ እርጋታዋ አቤት መታዴል የኔ ዉድ እግዚያብሄር ሀቅሺን ይመልሥልሺ
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m Жыл бұрын
ስታሳዝን የምር አይዞሽ እማ እሳት ያድርግባት እኔም እዳችው ነኝ ፈጣሪዬ ሀቄን ያውጣልኝ እንባዬ ፈረ አይቀርም ለፈጣሬ ሰጥቻለሁ እሱብቻ ነው ትክክለኛ ፈራጅ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ
@elfineshbereka3213
@elfineshbereka3213 Жыл бұрын
ቻሜሜም
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
አሚን አሜን አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ😢
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
AMEN
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን ❤
@NEJATALEMAYAW-ik3ps
@NEJATALEMAYAW-ik3ps Жыл бұрын
ልጅታ ነግግራ ደስ ሲል ፈጣሪ ሀቅሽን ያፍረድልሽ በዚ ግዜ እዳቺ አይነት ጋደኛ ማግኘት እራሱ መታደል ነዉ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ቃል ሲቀበሉት ቀላል ሲጠብቁት ከባድ ነው እግዚአብሔር አደራን ከመብላት እርሱ ይጠብቀን 🙏በየሱስም
@habesha9871
@habesha9871 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yezbalemgetnet9523
@yezbalemgetnet9523 Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@henok1495
@henok1495 Жыл бұрын
እኔም የ20 አመት ጋደኛዬ $10ሺ ዶላር በልቶኝ ቁጭ ብያለው ስሜቱን አቀዋለው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ !!!
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
የሰው ገንዘብ እሳት ነው ቀስ እያለ ቢመልስል ይሿለኋል በኋላ ፀፀቱ አያስተኛውም ንገረው ሞትም አለ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አይዞሽ ለጊዜዉቢጠቅመዉም ለወደፊትአይጠቅመዉም የጃሀነብማቀጣጠያያረገዋል
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
Yigermal 😢😢
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
በምን ምክንያት ያሁሉ ብር አንስተሽ ሰጠሽው??
@nasa4108
@nasa4108 Жыл бұрын
Ayezoshi gin besimam sawu chikane
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 7 ай бұрын
በእዉነት ልጀታ በጣም ምርጥ ልጀ ናት ሀቅሽን አላህ ያስገባልሽ
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ ታማኝ ሰው አድርገኝ😢 እንደ አባ ቢሾይ ንፁህ ልብ ስጠኝ ❤ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላምን ይስጥልን❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
Amen
@beimnetbekure898
@beimnetbekure898 Жыл бұрын
Amen❤
@fatema9275
@fatema9275 Жыл бұрын
አሜንንን 😢
@abeban.8366
@abeban.8366 Жыл бұрын
አሜን !!!
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
አሜን፫
@زيناتعباس-د2د
@زيناتعباس-د2د Жыл бұрын
በእጅ ሠጥቶ በእግር ፍለጋ ከመሄድ አላህ ይጠብቀን
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
እዳ ገባን ወላሂ😢😢 ብዙዙዙ ሰዎች አሉ ተበድረው እማይመልሱ በተለይ ብሩ በዛ ካለባቸው
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
I love you ❤️ ብቸኝነት ለሌላው ሰው ትምህርት ነው እህቶች ከብር ጋር አትነካኩ ፍቅርንም ጓደኝነትንም ዝምድናንም ያጠፋል
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
ትክክል
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
​@@lamar5988በትክክል
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
በጣም😴
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
በጣም😴
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa Жыл бұрын
Yetamerka sawe yesthshi
@adisu11tilaye82
@adisu11tilaye82 Жыл бұрын
መልካምነት ይከፍላል መልካም ነገር ማድረግሽ መልካም ዘር ነዉ በብዙ እጥፍ ታገኝዋለሽ። አሷም የዘራችዉን ማጨዷ አይቀርም። በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ዘመንሽ ይባረክ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስን ያለ ማድነቅ.. ፍፁም ንፉግነት ነው አዳማጭ... አስተዋይ... አዛኝ.. ባጠቃላይ... ለስራው .. ስነምግባር ያለው.. ባጠቃላይ መልካም ወገን... ዘመኑ እንደ ምድር አሽዋ.. ይብዛለት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
Alex ❤❤❤❤gobez
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ያማረ የተወደደ ቆንጆ ትዳር ይስጥሽ እዛው አገርሽ 🙏 እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ ።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
Amen
@ayyalem7152
@ayyalem7152 Жыл бұрын
Amen
@tsion797
@tsion797 Жыл бұрын
በዚ ዘመን በተለይ ስደት ላይ ጉደኛ እንጂ ጓደኛ የለም 😢
@رحيمهرحيمه-و7ح
@رحيمهرحيمه-و7ح Жыл бұрын
🥰💯👍👌
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
በጣም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤እዉነት ነዉ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
ትክክል
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
በኡነት😢😢😢😢😭😭
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Жыл бұрын
ባልና ሚስቶች ግን ወሮ በሎች ናቸው እግዚአብሔር ያጋልጣቸው በስመ አብ🙆‍♂️
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በተለይ፣ደላሎች ፣በጣም ከባድ ነው ፣ብር፣አይጠገብም ፣እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ይስጣቸው 😢🤔🙄
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl Жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአድ ወዝ ይሄዳል ይባል የለ
@K1L2W3
@K1L2W3 Жыл бұрын
​@@TeTe-hq2gl😂😂😂😂👌🏽
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Жыл бұрын
😅😅😅😅😅👌👌ያሳቀኝ.ኮሜንቱ.ነው.የለፋችበትን.አላህ.እጃ.ያስገባላት💔💔💔
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሁሌም ቆም ብዬ እንዳስብ የሚያደርገኝ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ባልንጀራህ ቤት እግርህን አታብዛ የሚለው ቅዱስ ቃሉ እውነት ነው ሰው ማለት ተነቦ የማያልቅ መፅሃፍ ነው አለምዬ ገደብ ሊኖረን ይገባል ያልከው ትክክል ነው
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
That's my #1 Rule too
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
እንኮን የሰው ገንዘብ ተወስዶ የራስን ገንዘብ በረከት አተናል አይዞሽ❤
@zainebaassen9554
@zainebaassen9554 Жыл бұрын
በዚክን ዘመን ጓደኛ ይቅረና ቤተሰብ የናት ልጂ አይታመንም ብቻ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ😢
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
እወነትሽን ነው እኔ የገዛ እህቴ እና ወንድሜ በገንዘብ የተነሳ ዳይ ወጪ ከቤት ብለው ነው ያባረሩኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በሁለት እግሬ ቆሜ የቤት ባለቤት ሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
@rahel6463
@rahel6463 Жыл бұрын
አለን ብዙዎች እውነት የስው ብር ተይውና የራስሽ አሳልፍሽ ትስጪያለሽ እውነት ብዙ መልካም ስው አለ:: ግን ደሞ ብዙ ኩፉዎች የስው እየበሉ የሚማቅቁ ብዙ ናቾው😢😢😢
@HinanHinab
@HinanHinab Жыл бұрын
በጣም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በተለይ ፣ዱባይ ጎደኛ፣በጣም ፣ከባድ ፣ነው 😢😢
@zainebaassen9554
@zainebaassen9554 Жыл бұрын
@@etenatalemay4948 በጣም ከባዲ ነው በዚክን ዘመን እንደ ብቻኝት ሰላም የለም
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ቆንጂዬ የተረጋጋሽ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ ይስጥሽ አይዞሽ ሀቅሽ አይቀርም
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት እሚገለጠው በመኖር ነው እሚገለጠው በአንደበት አይደለም 👌👌👌
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
አይየአርብፍቅር።መጨርሻው።አይምርም
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Lek new, be'menore new yemegeltsew! Des yemel ababal thanks! God blessed you!🙏
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
Tekkl blalech ❤❤❤❤❤
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 Жыл бұрын
የሰው ሃቅ የምትበሉ ሰዎች ግን እግዚአብሔርን ፍሩ እንደሳት ነው ሚያቃጥላችሁ በተለይ በስደት ላይ የሚገኝ ገንዘብ በሁሉ ነገር ተቃጥለን ነው ሚገኘው ኡፍ ፈጣሪ ሃቅሽን ያስመልስልሽ 😢😢😢
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
የሚገርም ስብእና ነው:: አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ከቁንጅና ጋር ስርአትሽ አለምሰገድ ካላገባህ ባታመልጥህ ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልስልሽ።
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
በአሁን ሰአት በጅ ሰቶ ልመና ሁኗል የኔ ቆንጆ አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ደግሞ ስታምሪ ማሻአላህ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ❤
@berhanemulunehwondmagne873
@berhanemulunehwondmagne873 Жыл бұрын
ስነስራት ያለሽ በስነስራት ያድግሽ መልካም ቤተስብ ያሳደገሽ ነሽ እግዚያቤሔር እቅሽን ይመልስልሽ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ቆንጅዬ ነሽ ጠያቂው መልካም ሰው ነው ካላገባ ብትጋቡ ደስ ይለኛል ሁለታቹም እርጋ ያላቹ ናቹ😊😊
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔም እንደዛ እያሰብኳቸው ነበረ
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 Жыл бұрын
አይ ኮሞንታተሮች ታስቁያላችሁ😂😂😂
@fufuimran8749
@fufuimran8749 Жыл бұрын
Esu tedarem lejem alew
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በሳቅ ልክ ነሽ😂😂😂
@milatmilato614
@milatmilato614 Жыл бұрын
ወይ ስደት😢😢 የመዳም ቅመመች ይሄ ነገር ለኛ በተለይ ለአዳዲሶች ትልቅ ትምርት ነው ❤❤❤የኔ እህት ፈጣሪ የልፋትሽን ዋጋ ይክፈልሽ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኚወለሽ😢😢
@ፈቲያአሰፋ
@ፈቲያአሰፋ Жыл бұрын
እናቴ እራስሽን ወደ ፀሎት ቤት ሂጂ ሀቅሽን በሰከንድ ውስጥ ፈላጋ ለምና ነው የምትሰጥሽ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Жыл бұрын
የዘድሮ ሰዉ ለምኖ አይሰጥም ግን ፈጣሪ ያላሰበችዉ ነገር ይሰጣታል
@assefukassa4381
@assefukassa4381 Жыл бұрын
Wow tebarek ❤❤
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ፀልይ ጥሩ ምክር ነው ።ፀሎት ቤት ሂጂ ሌቦቹ ያላትን ይብሏት ደሞ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
​@@sophijarso9929mn malet new ?
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Жыл бұрын
ዘንድሮ ጓደኛ አያስፈልግም
@mewdeddinku2850
@mewdeddinku2850 Жыл бұрын
ስሜቱን አውቀዋለው የኔ እህት እኔም እቁብ እሚባል ፎቢያ አለብኝ 14ሺ ድርሀም በ ሰፈሬ ልጅ ኤልያስ ደርሰ ከተከዳሁ በዋላ! ግን የሰማዩ ንጉስ ፍርድን አያዛባም! ዛሬ በክብር ላይ ክብርን ለኔ አልብሷል እሱም የሰው ሀቅ በመብላቱ ህይወቱ ተመስቃቅሎ በአይኔ አይቻለው! ሰውን አትበድይ እንጂ ፈጣሪ ሁሌም ለሀቅ ፈራጅ ነው! በጠላትሽ መንደር የድንግል ማርያም ልጅ በድል ያራምድሻል! አይዞሽ
@nuhamin
@nuhamin Жыл бұрын
ቅዠት አላስተኛ ሲላት ትመልስልሻለች።የሰው ላብ በልቶ በሰላም የሚኖር የለም።ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪው።
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
በትክክል እኔም አለው የአራትአመት ደሞዝ ተከድቻለው በዘመድተብዬ ያውም እኔግን ምንም አይመሥለኝም ለምን ተጠያቂ እሡሥለሆነ
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
​@@mariyammariyam1774ሚስኪን አላህ ላብሺን አላህ ያስመልስልሺ የአረብአገርብር የደም ገንዘብነዉ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
በትክክል
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
ቢቃዣቸዉም እየተገላበጡ ይተኛሉ ባክሽ እኔ 4500 ሪያል ተበልቸ ቀርቻለሁ ለጊዜዉ ነዉጂ የሠዉ ገንዘብ የሠዉ ነዉ አይጠቅማቸዉም
@uaeead407
@uaeead407 Жыл бұрын
​@@ዮወርድ😂😂😂😂 ትክክል
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm Жыл бұрын
ስደት ላይ ጓደኛ የለም እህታችን ላይ የደረሰ እኔም ላይ ደርሷል እህቶቼ ጠንቀቅ በሉ ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልሰው❤
@munit9547
@munit9547 Жыл бұрын
ስደት ላይ ጉዋደኛ የለም እናቱ ሰራሰራ አድርጋችሁ እንደኔ አገራችሁ ግቡና እፎይ በሉ አገራችንም ሰላም ባይሆን ከስደት ይሻላል ልቦና ግዙ
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@habibakebede4261
@habibakebede4261 Жыл бұрын
እሺ ዉዴ❤❤❤
@labbahussan8534
@labbahussan8534 Жыл бұрын
🌿🌿🌷🌷
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እኔ እምላችሁ ሴቶች እዬ እራሳችሁ ብራችሁን በኪሳችሁ ቋጥራችሁ ያዙ በሰው አገር ብድር እቁብ እያላችሁ ብዙ መዘዝ እና ኪሳራ አታምጡ።
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
አገርሺነሺ😊
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሁላችንም አረብ ሀገር ያለን ልንማር ይገባል በኔ ካልደረሠ የሚል ያለ አይመስለኝም መቼም።በትንሹም ቢሆን አበድሮ መከዳት የገጠመን ብዙዎች ነን ሀቃችንን ጌታ ያስመልስልን እህቴ አንቺም የለፍሽበት ነውና በሠላም ልትመልሰ ፈጣሪ ልቧን ያራራው።
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb Жыл бұрын
ደግነት ጅልነት የሚመስላቸው ሰዎች ስላሉ ጥንቃቄ ።ከምታውቃቸው ሰው ች ይልቅ ፈፅመህ ለማታውቃቸው ደግ አድርግ በጣም በጣም ደስ ይላል አምሮህ ይረካል።የምታውቃቸው ግን ደግ ስትሆንላቸው ለእንተ /ለአንች ጉርጓድ ይምሱልሻል /ይምሱልሃል ።ግን ፈጣሪ ከነዚህ ሰዎች ይሰውረን።
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
Aminnn yena wed lekk neshi
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Amen
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ Жыл бұрын
ትክክክል
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
She is the sweetest girl and humble. Reasonable and knows her boundaries. God bless you!
@munalove8143
@munalove8143 Жыл бұрын
ወይኔ ይችን የመሠለች አስተዋይ ጥሩ ጎደኛ ማጣትዋ ምን አይነት ሞኝ ናት ለብር ብላ ታሳዝናለች አንቺ ነገ ከዚህ የበለጠ ታገኛለሽ እንሻአላህ ባልዋ ደሞ ከሥዋ የባሰ ሞኝ ፎቶዋን ብለቁልን
@mitu2969
@mitu2969 Жыл бұрын
Lmin photown.?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😂ሆ እብድነሽ እዴ 😂ፎቶ ምን ይሰራልሻል 😂 እዳሰርቅሽ ነው 😂😂
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
​@@meseretrefera2664ባለጌና ሌባን ማጋለጥ ነው እንጂ
@ላታህዘንአሏህከእኛጋነው
@ላታህዘንአሏህከእኛጋነው Жыл бұрын
ቆንጆዬ ናት የመዳም ቅመሞች እንደዚህ ውብ ሁኑ😊😘😘የምን ራስን መጣል ነው😂😂 ግን እቁብ እንደመጣል ምፈራው ነገር የለም😗😗😘 አሏህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ተፈጥሮምነው ውበት ስንበጃጅ ብንውል ከላይ ካልተሰጠን ለውጥየለም
@ዜድነኝወሎየዋ-ነ4ነ
@ዜድነኝወሎየዋ-ነ4ነ Жыл бұрын
😂😂😂
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 Жыл бұрын
ዛሬ ጓደኛ ሳይሆን ምቀኛ ነው ያለው ሰዎችዬ ተጠንቀቁ።
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
True.
@amchehayle4811
@amchehayle4811 Жыл бұрын
Be teqiqele ezi German ko ayehute
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
ትክክል ባአሁኑ ሳአት የለም
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 ай бұрын
Tekekl
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn Ай бұрын
wow እግዚአብሔር መፍራት በአንደበት ሳይሆን በተግባር ነው የሚገለፀዉ 👌👌👌
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ Жыл бұрын
አለሀምዱሊላ ሴት ኅደኛ የለኝም ሚስጥሬን የማወራው ለእህቴ እና ለእናቴ ነው ❤ ስውን አትመኑ ወገኖች 😢😢😢
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
ጎበዝ ይሻላል
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Жыл бұрын
Yishalali
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
gen eko hulum adelm yena gadegna teliyelch betsab sey ake ye 6 amet birr askemta tebikegnalch wudoche yena wudi kidist hulem wudeedddinew yem adergit
@merik2813
@merik2813 Жыл бұрын
እኔ ለ ማንም አላወራም። ብር አይተዉ ሁሉም ምቀኛ ሆነዉብኛል
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze Жыл бұрын
ልብሽ ብሩህ ነሽ መልካም ትዳርና ኑሮ መድሃኒት አምላክ ይስጥሽ የጥበብ ንግግር እና ማር ጣፋጭ እግዚአብሔር ይባርክሽ 💕
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
የኔ እህት የላብሽን የደከምሽበትን ፈጣሪ ያሰጥሽ ሰው ማመን ከባድ ነው እፍፍፍ ለዛውም በስደት ስት ፈተና ስቃይ አሳልፈን የራሴ የሚባል ሰው ሲጎዳ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 6 ай бұрын
የልጅ አዋቂ መልሷ ሁሉ ይገርማል እግዛብሔር ያግዝሸ
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትችህርት ነው አንቅተሽኛል እንኳን ለጓደኛ ለቤተሰብም ቢሆን ገደብ ያስፈልጋል ቅድሚያ ለራስ።እኔም በእህቶቼ ተከድቼ ነበር ሆድ ይፍጀው
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
3ቀን በጥሬ በርሽን ዘግተሽፀሎት ያዢ ገንዘብሽ በጅሽ ይገባል እዚህ ማውራቱ ጥቅም የለውም በእርግጠኝነት በድብቅ የነገርሽው ጌታ በገሀድ ብርሽን ያሰጥሻል እመኚ
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ የኔ አስተዋይ አይዞሽ😢😢😢
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm Жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተዋይ ሴት ሴት ነሽ እግዚያብሔር ገንዘብሽን ከእጅሽ ያስገባልሽ ለጓደኛሽም ልቦና ይስጣት ልብ ይሰብራል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አቦ ያልታደልን ዜጎች... ያውም በ ስው ሀገር.. ወገኖቼ ማን ይሆን.. የረገመን ግን ... አይ ስው ::😢😢😢💔💔💔
@seblewolde5045
@seblewolde5045 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማን ይሆን የረገመን? መድሐኒዓለም ሰላሙን ይስጠን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
@@seblewolde5045 .. ስብልዬ ከምሬ ነው እመቤቴን... እሄም ስደት ንው ያለሁት.. በቃ አበሻው... በጣም ፍቅር አጥቱዋል.. እሄን ያመኛል 🙂🙂🙂🙏
@kidist4624
@kidist4624 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማነውየረገመን በእየሱስ ስም
@comcell9200
@comcell9200 Жыл бұрын
ልበ ቆራጥ ሁኚ ሞኝ አትሁኑ አለቀ ።
@TinaTina-t2p
@TinaTina-t2p 3 ай бұрын
😢
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt Жыл бұрын
የዘንድሮ ጎደኛ በርቁ ብቸኝነት የመስለ ነገር የለም 😢😢😢😢አይዞሽ ይብላኝ ለሶ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክል 😢
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ተመስገን ከድንግል ማርያም እናትነት ጎደኝነት ከክርስቶስ አባትነት ቀጥሎ የናቴ ልጆች ናቸው❤❤ ጎደኞቸ ማንንም አትመኑ ውድ እህቶች 😢😢አይዞሺ እህታችን
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Bitikill gadgya yelm zendro 😢😢😢
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ከመጉዳት ውጪ ምንም አይጠቅምም ጋደኛ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላደለው ጓደኛ ከእናት ልጅ ይበልጣል እህትና ወንድሞችም እየካዱ ነው ያሉት እግዚአብሔር አያድርስ ማለት ይሻላል
@TigistG-oz1zg
@TigistG-oz1zg Жыл бұрын
Faxar haqeshn yasmalslsh😢
@kidist4624
@kidist4624 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደው ደስ ስትል ንግግሯ በጨው የተቀመመና ማራኪ ነው ጌታ ላብሽን ያስመልስልሽ የኔ ማር ተባረኪ ውዴ ማር ነሽ
@WorkeneshAbebe
@WorkeneshAbebe Жыл бұрын
ዱባይ ውስጥ ያሉ ጓደኞች አውሬ ናቸው እኔም ተቀጥቻሐሁ😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
በእንባ ነው ያየውት የኔ ቆንጆ እርጋታሸ ብቻ ይበቃል ያረብ አገር ሴቶች እብድ የምትሉ ኑ ተመልከቱ እርጋታና አነጋገር እህቴ ብር የወሰድሸው ያረብ አገር ገንዘብ እንዴት እንደሚመጣ ታውቂዋለሸ ምንም አይጠቅምሸም ላብዋ መልሸላት ውነት
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔ በሰው ሃገር ከራሴ ዜጋ የሌላ ዜጋ ይሻለኛል እርኩሶች ሁነናል
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
ትክክል ማማዬ አላህ መልካሞቺ ያድረገን
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Жыл бұрын
Betam
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
True.
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
ትክክል ከፍተናል አላህ ይስቱር
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 Жыл бұрын
በእውነት ምትገርሚ የተረጋጋሽ መልካም ኣስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ዝም ብሎ ኣይተውሽም ገንዘብሽን ባያስመልስልሽ ሰላም ይሰጥሻል ጤና ይሰጥሻል መልካም ሰው ይሰጥሻል ጉልበትሽን ይባርክልሻል የሰራሽውን ይባርክልሻል የእጆችሽን ስራ ይባርክልሻል በኣጠቃላይ በብዙ በረከት ይባርክልሻል ና በምንም ኣትበሳጭ ነገሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ ተይው ያለንበት ዘመን እጅግ በጣም ክፋት የበዛበት ስለሆነ ጋደኛሽ ግን የዘራችውን ሁሉ ታጭደዋለች ለግዜው መስሎኣት ከልክላሻለች ግን እግዚአብሔር ብድራታን ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገር ትከፍላለች የገንዘብ ባለእዳ ብቻ ሳትሆን የእምነ ባለእዳ ናት የሰላም ባለ እዳ ናት እሔን ሁሉ እዳ በተለያየ መልኩ ያስከፍላታል እንዲሁ ኣይተዋትም እህቴ ኣይዞሽ በርች ጌታ በብዙ በረከት ይባርክሽ
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ በጣም ነው ያዘንኩት መናዬ አይዞሽ እሺ የኔ ብርቱ ከችግሮችሽ በላይ የፊትሽ ፈገግታ ነገሮችን የመቆቆም ብቃትሽ ገርሞኛል በተረፈ ጌታ እየሱስ እሱ ጣልቃ ይግባልሽ እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መናዬ 😊
@gezahegnalem4495
@gezahegnalem4495 Жыл бұрын
You have wonderful friend proud of her
@gezahegnalem4495
@gezahegnalem4495 Жыл бұрын
Please how I contact her ?
@younusroza288
@younusroza288 Жыл бұрын
​@@gezahegnalem4495kutro teletfal beza anagrat
@yemanehaile8980
@yemanehaile8980 Жыл бұрын
ኣይዞሽ የኔ ልጅ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።በዚህ ምክንያት ኣሁን ካዩሽ ሰዎች በጣም ደህና ሰው ለሚስትነት ይጠይቅሻል።ሁሌም መጥፎ ነገር ወደ ጥሩ ይቀየራልና
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
😢😢😢😢ቱ ባልና ሚስቱ ግፈኞች ናቸው ለወለዱት ልጅ ግፍ ማቆየት እረ ምን ጉድ ናቸው
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አዲት የስልጤ ልጂ የ4 ወር ደመወዝ ወስዳብኝ ቀርታለች 8አመት ሞላዉ 😭 የቲም ነኝ የየቲም ገዘብ መብላቷ ከጠቀማት ትብላዉ ብየ ዝም ብያለሁ
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
​@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ😢
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እኔም ያዘንኩት ለተወለደው ልጅ ነው። ከእንደዚህ ከሀድያን ቤተሰቦች መወለዱ ያሳዝናል
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
እዚዉነች ወይስ አገር አላህ የስራዋን ይስጣት አብሽሪ ግን እዴት ያስችላችዋልምትገናኝበትአጋጣሚካለ ተቀበያት አትተይላት
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
​@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋአኬራ ላይ ለምና ትሰጥሻለች የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ግዜዋን ትጠብቅ
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 Жыл бұрын
ዘመኑ ሰዎች የሚጨካከኑበት ሆኗል አብረው የተዋለዱ እንኳን እየተካካዱ ነው ።ፈጣሪ የምንተሳሰብ ያድርገን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
አሜን ልክነሽ እኔ አንዷ ነኝ በናቴ ልጅ በታናሽ እህቴ ተክጄ 21 አመት በስው ሀገር እምከራተት ይሁን ተመስገን ነው ብቻ የመጨረሻው ዘመን ነው በምረቱ ያሰበን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahletgelasew4934
@mahletgelasew4934 Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ ሀቅሽን ጌታ ይሰጥሻል ተባረኪ
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc Жыл бұрын
ሲጀመር ለሚወዱት ሰው ማበደር ያጣላል ገዘብ እማያመጣው መዘዝየለም አይዞሽ እህቴ😏😏😏
@zulayka4658
@zulayka4658 Жыл бұрын
ብር ከናትም ያጣላል
@WolloGondar
@WolloGondar 3 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢
@bipbip941
@bipbip941 Жыл бұрын
እርጋታዋ ደስ ይላል አች ብሯን የካድሻት ሴትዮ ፈጣሪ የጂሽን ይስጥሽ ባለጌ ነሽ
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
የመዳም ልዩ ሀይሎች ማነው እንደኒ ጓደኛ የሌለዉ ግን የእዉነት በጣም ይገርመኛል ምንም ነገር ማማከር ማዉራት ስፈልግ በእምነት እያለቀስኩ የማወራው ከፈጣሪየ ጋር ነው ❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
መሆንም ያለበት እሱ ብቻ ነው አላህን ነው መጠጋት
@SdfgSaff
@SdfgSaff Жыл бұрын
እኔም የማማክረው አላህ ነው አልሀምዱሊላ
@asfawmikore2841
@asfawmikore2841 Жыл бұрын
አስታዎይና ሩሩ ሴት ታባራክ ።ትዕግሥትሽ በጠም ተማችቶል እና በጥባብ የታሞላ አናጋጋሪ። ጌታ መልካም እና ጌታን የምፋራ በል ይስጥሽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
የኔ ትሁት እርጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር የድካምሽን ውጤት ይመልስልሽ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
ዱባይ አይደለም ባዳ የስጋ ዘመድም አውሬ ነው ሚሆነው እኔም በአክስቴ ልጅ ከ15000 ድርሃም በላይ ተበልቼ እጄን አጣጥፌ ቁጭ ብያለሁ አሁን ግን አይደለም ገንዘቤን ምግብ ሼር አላደርግም ሰይጣኖች
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
ደግሞ ስታምር😮 አሌክስ ካላገባህ አግባት🎉🎉
@lucky-y4v7i
@lucky-y4v7i Жыл бұрын
እውይ የኔ ቆንጆ አንቺ የሚያገባ እድለኛ ነው ። አሜሪካ እንድትሄጂ ተመኘውልሽ በየሱስ ስም
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደግሞ እርጋታዋ የት ነህ አዳም ፍጠን ይችን ቆንጅየ ልጅ ላፍ አርጋትና የልጅህ እናት አርጋት
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ወላ😂😂😂😂
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
​@@sn-jn3egእስካሁን ተይዛ ይሆናል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ላፍ ነው ላፍ ላፍ አለ ዘፋኙ😂😂😂😂
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
@@emuhikmayoutube1026 የለኚም አለች እኮ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ወይኔኮመቱች ለፍአላለችም ለወንምሽላፍአርጊት ወንድምካለሽ😅😅
@helenmuluneh970
@helenmuluneh970 Жыл бұрын
ውይ እርጋታዋ እና አገላለጿ ደስ ሲል…. እግዚአብሔር ያስማማቹ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ገዘብሽን ያሰመልስልሽ የኔ እናት የአረብ ሀገር ድካም እሚያቅ ያቀዋል ልሷም ልቦና ሰጥቷት ትመልስልሽ 😢
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Жыл бұрын
ምን ያህል ብልህ ሴት ብልህ ብልህ፣ከአስተዋይነት፣ስርዓት መልክ ፈርያ እግዚያብሔር ይሄ ሁሉ ያሟላች ሴት
@chs2352
@chs2352 Жыл бұрын
የሰው እዳ አይኑርባችሁ እግዜር ይርዳችሁ እዳ ከባድነው በመሀል ሞትም አለ ሳይከፈል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብለን ብንፅፍ❤❤❤
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው Жыл бұрын
እግዚአብሔር በይ
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሃቅሽን ያስመልስልሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በልጇ ታገኘዋለች ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይከፍልሻል ተመልሰሽ ስትሄጅ እራስሽን ጠብቂ ሃቅሽ እዲመለስ ፆለታችን ነው
@derbietoshoma9455
@derbietoshoma9455 Жыл бұрын
አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም እግዚአብሔር ገንዘብሽን ያስመልስልሽ በስደት ያገኘሽውን ውዴ
@kalkidanyohanes-pe3mb
@kalkidanyohanes-pe3mb Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ሀቅሽን ፈጣሪ ያስመልስልሽ ቀረሽባት አንችን የመሰለ አስተዋይ ለወደፊቱ ብትታረኩ እንኳን ታሰጋለች
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
አሎህ ሀቅሽን ይምልስልሽ ያረበ ሀገር ሴት ብር እሚባለው መብዛቱ በነፀ እሚመጣ ይመስላቸውን እኮን ሀገር ቤት ያሉ ስገርምኝ የስደትን ስቃይ ባየው እና በሜውቀው ይብሳን የወዱ ስግረም አዳድ እራስ ወዳዳ ሴትም እደዚ ያረጋን አሎህ የሰውን ሀቅ ከመብላት ይጠብቅ ካባድን የሰው ሀቅ እሚባላ እራሱነው እየበደለ ያለው ይች አለም ቀሪናት የተበላም ፈጣሪ አለው በትግስ ላለፈው
@astubelay5909
@astubelay5909 Ай бұрын
አንችን ያሳደጉ እናትና አባት የተባረኩ ናቸዉ የኔ መልካም ማንም የቆመ ቢመስለዉ በያት ለዚ ዘመን ዛሬ ታይቶ ነገ ለሌለ ህይወት የራሳችንን የላባችንን በስበላን ይች ግን አትረባም አንች ግን እምነትሽ ጨዋነትሽ ጌታ ገንዘብሽን ይመልስልሽ።።የሰዉ ገንዘብ ደም ነዉ መልሽላት ልቦናሽ ያቃል የወለደ የሰዉ ገንዘብ አይክድም ቆም ብለሽ አስቢ ።
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын
የወለደ ሰው በልጁ ያገየዋል እግዚአብሔር ፈርተሽ ከይቅርታ ጋር መልሽላት
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
መልክ ከስርአት ጋራ አቤት ስታምር ሀቅሽን እግዚአብሄር ይመልስልሽ❤❤❤❤❤😢
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
እኔ እንኳን ጋደኛ ጥላየንም አላምንም እሳት ይሁንባት ይች ባለየ ሴት የሥደትን ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Жыл бұрын
ይህቺ ወጣት አነጋገሯ.ስርአቶ አስተዳደጎ በጣም ደስ ይላል.ላብሽን የበላ እንቅልፍ አይወስደውም እግዛቤር ከሃቀኛ ነው ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ሰዉ ማመን ከባድ ነዉ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በጣም
@Fiker123
@Fiker123 Жыл бұрын
‼️ ተይ ተይ ተይ ልጅ ወልደሻል ፈተና ውስጥ ከመግባትሽ በፊት የልጅቷን ሀቅ መልሺ ግን ያ ሳይሆን ቀርቶ ፈተናው ከጀመረሽ ለይቅርታ እንኳን ይቺን ልጅ ላታገኛት ትችያለሽ ዋ ሳይመሽብሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ ‼️
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢጃዛ ቤት የለኝም አላቅበትም ይሄን ሂወት ጀምሪ ብባልም ጆሮ ያለው ይስማ 👏 እቁብ ያላቹ ሰዎች አስቡበት
@Beletumeseret
@Beletumeseret Жыл бұрын
me to
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው እዳተ አደምጦ የሚያረጋጋ የሚመክር የሚያስታርቅ ሰውቺን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Жыл бұрын
አልህምዱላሊህ የኔ ጓደጃ በአይኗ ሳታየኝ በግሩብ ብቻ ተዋዉቀን በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ብሮች አደራ እኔ ጋር አስቀምጣ ሀገር የገባችዉ እሄዉ አሁን ልልክላት ዝግችት ላይ ነኝ እናም መታመን ለራስ ነዉ ደሞ እኮ አላህ ተመልካች ነዉ ዛሬ ብትክድሽ ነገ በአኬራ ተሸክማልሽ ትመጣለች
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
አደራእህቴእኔጓደኞችብርአኑራልኝእያሉይስጡኝአሁንግንቢአልኩብሞትብየ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Жыл бұрын
@@fatimamohammed6818 ወላሂ ልክ ነሽ ሞት መቼ እንደማመጣ አናዉቅም እኔም በጣም ነው የምሰጋዉ ወላሂ ጥሩ እንቅልፍ እራሱ እየተኛዉ አይደለም ልልክልሽ ስላት እኔ ጋር ከመጣ ይጠፍብኛል አንቺ ጋር ይሁን እያለች 1 አመት ሆነ ብሯ እኔ ጋር ከተቀመጠ አሁንም ወደ ሀገር ልመጣ ነዉ እባክሽ ብርሽን ተረከቢኝ ብያት ነው እሺ ያለችኝ አላህ አማናችንን በአግባቡ የምንዋጣ ያድርግን ነገ ሁላችንንም ገነ ሞት አለብን እቺ ዱኛ ጠፊ ናት
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
@@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ አሚንእህቴበስደት ከባድነው
@HelenAgonafir-jm9xc
@HelenAgonafir-jm9xc Ай бұрын
እግዘብሔርን የሚፈራ የሰው ሐቅ አይበለሠም i the first place! እዞሽ ቅን ፈራጅ አምላክ በእጥፍ ታገኝዋለሽ እህቴ! አሌክስ ተባረክ❤
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንኳን ጔደኛ ቤተሰብም ያስቀይምሻል በብር ዙሪያ ቀይ መስመር ማስመር ነው ውዴ እናም ያስተምራል😢😢😢
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ትክክል እኔም ደርሶብኛል
@rabiahussen9177
@rabiahussen9177 Жыл бұрын
እኔ እዚህ ሚዲያ ላይ በማያቸው ታሪኮች ወላሂ በጣም ጠንቃቃ ነው የሆንኩት ለውጤ ግርም ይለኛል በገንዘብ ጉዳይ በፍፁም ሰው አላምንም በፍፁም 😊
@DawitWedajo
@DawitWedajo Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
በጣም ብዙዎቻችን ነው ከቀን ጅብ ጋደኛ አላህ ይጠብቀን
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
በስደት የደከምሽበት ገንዝብሽ እግዚአብሔር በእጅሽ ያስግባልሽ ስደት ለሚያውቅውና ለተረዳው ቢቻ ነው የስደት ክብደቱ በጣም ጥሩ ስው ነሽ እህቴ ጥሩነትሽ ከእግዚአብሔር ታገኛለሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
she is so beautiful !!!!!! Humble, Smart and real human! you can see how open and positive she is. I wish I can Help her!!!!It's $3000 dollars. It's not fare really
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 Жыл бұрын
Then you must help her
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Please if we can , 😢
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
32:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
"ንበላዒ ዝተውሃበት ምስክነይቲ ህፃን!"
21:38
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 25 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН