KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ኤልያስ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስም መጥቷል!" | የጀማነሽ አወዛጋቢው እምነት | Haleta Tv
1:32:08
ከአርሲ ነጌሌ እስከ ኖርዌይ ድንቅ የስኬት ጉዞ | መዘመር አትችልም ተብያለሁ || ተወዳጁ የኬፋ ሾው ለምን ቆመ? | #haletatv #habesha
1:05:42
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
VIP ACCESS
00:47
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
ሙሉ ሶፋ 4ኛ ፎቅ ድረስ ብቻዬን ተሸክሜ አወጣሁ | አሜሪካ ውስጥ Homeless ነበርኩኝ | Haleta Tv
Рет қаралды 3,537
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 281 М.
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 28
@addisababanazareth1525
Сағат бұрын
ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት ሴት ይህች ናት። ደስ የምትል፣ረጋ ያለች ጎበዝ ሴት ናት። ትህትናዋ ደስ ይለኛል።በርቺልኝ። 💪💚💛♥️
@mimizerom3158
57 минут бұрын
The feeling is the same !!! stay blessed HELU!!!
@wasera09
8 сағат бұрын
ሔለንን የማስታውሳት ድሮ ስትናገር ስለሴቶች መደፈር ብዙ ሰው የሚያስተውሰው ነው :: ምን አለች አባት ልጃቹን ደፈረ እና ተጠየቀ ከዛ እናታቸውን ስንጠይቅ እናት ያለችው አዎ ደፍሮል ግን ምነ ላድርግ የሚያስተዳድረን እሱ ስለሆነ ዝም አልኩ አለች ብላ ይህን ታሪክ ሔለን በጣም በማዘን ነበር የገለፀቺው በወቅቱ ሁሉም አዘነ አና ምንለማለት ጀግና ነሺ ለማለት ነው ጌታ ደግሞ ይረዳሻል
@elsagebrezghi1724
12 сағат бұрын
አስቱ ሄሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ቅንነታችሁ ግልፅነታችሁ ለእግዚአብሔር ያላችሁ ቅንነት በጣም ብሩካን ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@FikerYibeltal-s4g
13 минут бұрын
ብዙ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪ ስታደርግ አዳምጫታለው ምንም ያልጠገብኳት እህት ናት ሔሉዬ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው አስቱ አንቺም ተባረኪልኝ እወዳቹሀለው ❤❤❤
@GennetWoldemichael
11 сағат бұрын
አሜን ይሳካልሽ ለኛም ይሁን አሜን !እውነት ነው ዘመኑ ቀርቧል ንስሃ እንግባ ! ዋው ኑሮዬ ይበቃኛልን ተምሬአለሁ ተባረኪ አግኝተሽዋል ተባረኪ !
@bettydebebe6836
Сағат бұрын
ልጆቿን ይዛ በረታች ሁሌም እንዳማረባት የቀድሞ ባለቤቷ ግን መልኩ እየተቀየረብኝ ነው ።
@JimmaworkWaktole
9 сағат бұрын
DMC ተሺጦ አያልቂም ወይ ነው ወይስ የሸጠውን መልሶ እየሸጠ ነው!?
@hanamarew
11 сағат бұрын
ለምን ድጋሚ እንዳቀረብችው አወኩ። ድጋሚ ስሰማው ግን ስለ ሄለን ያላየሁትን አየሁ። በጣም ራስ ወዳድ ነች። ልጅ ወልዳ ጡት ማጥባት የምታቆምበትን ቀን በጉጉት ትጠብቅ ነበር ሰውነትዋን ለማስተካከል። ማሳጅ ስራን የመረጠችው ገንዘብን ወዳ ነው። በዛው መሰለኝ ፈረንጁ ባልዋን ያገኘችው። የሞላ ትዳሩዋን ጥላ የሄደችው በኑሮ ባለመርካት ብዙ በመፈለግ ነው። ልጆችዋ ይጠየቁና ምን ያህል እንደለፋች ይንገሩን። በየቦታው እየዞረች ለልጆችዋ ያደረገችውን የምታወራ ምን አይነት እናት ናት? አስቴርም ደህና አራጋቢ😂 ነሽ።
@bayushegame5760
3 сағат бұрын
በየሱሰ ስም ምን አይነት አሰተያየት ነው የፃፍሽው ይቅር ይበልሽ
@hanamarew
2 сағат бұрын
@bayushegame5760 አሜን ይቅር ይበለኝ።
@eliaskitila9421
14 сағат бұрын
እኔ መቸም ይህ ነገር ወደሚድያ ከወጣ እስከዛሬ ድረስ ጥያቄ የሚሆንብኝን ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ። እህቴ እንዳለችው ዘጠኝ ጊዜ መለካት ብቻ ሳይሆን ክርስቲያን ጋብቻን ከራሱ ከጌታ ነው መቀበል ያለበት፣ ከተቀበለ በኋላ ደግሞ ፍቺ አይፈቀድም። ጥላሁን የቀድሞ ሚስቱን ፈትቶ ሌላ አገባ ሲባል ያኔ ነው ይህ ነገር ትልቅ ችግር እንዳለው የደመደምኩት። ሌላዋ እህታችንስ ዳግም ጋብቻ ውስጥ እየገባ ያለውን ሰው ለምን ለጋብቻ መምረጥ ፈለገች? እግዚአብሔር የእነዚህን ጥንዶች ሕይወትና አገልግሎት እንዴት ነው የሚያየው? መልስ!
@eliaskitila9421
14 сағат бұрын
ምን ሆና ነው መንገድ ላይ የኖረቺው?
@GennetWoldemichael
11 сағат бұрын
ብርክ ያድርጋችሁ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ያገኛችሁ ጌታ ይባረክ !
@ሶስናበላይ
13 сағат бұрын
እኔም ነበርኩ ብርቅ ነው እንዴ ሆምልስ😂😂😂😂እግዚአብሔር ነበርኩ ያውም የመጀመሪያ ልጄን ይዠ 😢😢😢😢አሜሪካ ገነት ናት በለው አመጥትው ከጋል ብርምጣድ ላይ ጣሎኝ ከነልጅ😢😢😢😢
@addisababanazareth1525
Сағат бұрын
ygebashal anchima. negerena nesh.👺👹
@EyerusalemTaye-vw2zy
12 сағат бұрын
ሁለት አህቶች ተባረኩ❤❤❤
@genetasefa8364
4 сағат бұрын
How many times this woman is interviewing 😂😂😂 we heard enough 🤔 the same thing 😂
@GOVERNORKINGPAUL
9 сағат бұрын
አልሸነፍ አልበገር ባይነት እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር ማድረግ ነውን?
@ruhama2017
9 сағат бұрын
ወይ ጉድ
@ManMan-s2b
10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KiyaSeyoum
9 сағат бұрын
I afraid DMC advertisement ! ! ! ! !
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ
12 сағат бұрын
እረ ጆራችን ደነቆረ ምነው እልፎ እልፎ ትነግረናለች ባልዋን ፈታ ፣ቤታቸው ተሸጦ፣ ነጭ እግብታ ሰውነቷን plastic surgery እሰርታ finally ብሩ ሲያልቅ ከ ነጩ ተለያይታ እንደኖረች ብታክልበት😊🫣
@sherrydachew6634
2 сағат бұрын
Mekegna!!! Betam yemetedenek Jegna nat!!!!!
@addisababanazareth1525
Сағат бұрын
ምናገባሽ ስለትዳርዋ?👺👹👺👹 ምናገባሽ ስለሰውነትዋ? ምቀኛ። ጴንጤ ስለሆነች በቃ በሀዳችሁበት ትሰደባላችሁ። ነገረኛ ናችሁ።
@Tybatube
13 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂😢
1:32:08
"ኤልያስ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስም መጥቷል!" | የጀማነሽ አወዛጋቢው እምነት | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 18 М.
1:05:42
ከአርሲ ነጌሌ እስከ ኖርዌይ ድንቅ የስኬት ጉዞ | መዘመር አትችልም ተብያለሁ || ተወዳጁ የኬፋ ሾው ለምን ቆመ? | #haletatv #habesha
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 22 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН
8:14
( ሓድሽ ዜናታት ትግርኛ ) - ኢትዮ ንቀይሕ ባሕሪ ኤርትራ - ZENA TIGRIGNA 19/12/2024
Dasna EXTRA
Рет қаралды 10 М.
1:34:14
“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 104 М.
6:57
የእነ አሰግድ የተዋህዶ ልጆችን የማስኮብለል ሴራ ተጋለጠ! ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ ወደ ቤቱ በፍቅር መመለሱን ተናገረ!
Zema Media - ዜማ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 653 М.
46:27
#canada #አንዳንዱ ነገር የተጋነነ ነው?
GEBEYANU
Рет қаралды 35 М.
14:37
Ethiopia፡ "እግዚአብሔር ይመስገን ከፍ አድርጎኛል" - የትዕግስት ፈረደ አነቃቂ ንግግር | The Ethiopia | Tigist Ferede
The Ethiopia
Рет қаралды 8 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 379 М.
43:27
ራስን ከማጥፈት የተረፈች ነብስ ሳቅ ! ክፍል አንድ #fitsumfiseha#Nequpodcast#podcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 104 М.
1:00:13
በጣም ነው የምወደው!! አርቴፊሻል ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ !! #amlesetmuchie #amleset DrSelamawitMoges
Amleset Muchie
Рет қаралды 151 М.
1:33:17
ከባድ ነበር#ChristianTube #Semaytube# semaypodcast #pastor #singer
Semay Christian Tube
Рет қаралды 13 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН