ያለችውን ሰምቻለሁ ‘እኔም የምለው አለኝ’ ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ ጉድ አይቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 485,155

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 6 700
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
እማማ ንግግሮት በጣም ያሳምማል እኔም እናት ነኝ ለዛውም ስደተኛዋ የስደትን መራራ ህይወት አውቀዋለው ለቤተስቧ የተስደደችዋ ልጆት ዘፈነችብኝ ሲሉ አሳዘኑኝ ልፋቷን ህይወቷን በከቱ ቀበሩባት ብር ብቻ ነው የምትፈልጉት የኢትዮጵያ ቤተስቦች ታሳዝናላችሁ
@messyzewd168
@messyzewd168 Жыл бұрын
ትክክል
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
በዝዚ እድሜ ትጠየቅበታለች ያውም የቆረበች አይ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Жыл бұрын
በጣም ልጆቹ ታድያ በማን ይውጡ
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
በዚ እድሜ የእውነት ያማል ኡኡኡኡ አሳበደኝ እማማ የእውነት ነውር ነው እናትየው ወላዋይ ናቸው በሆድ ይደለላሉ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Жыл бұрын
ተያቸው ነገ ይሞታሉ ቀብራቸው እኮ ተቆፍሬል 😢😢😢😢😢😢
@Habesha.abyssinya
@Habesha.abyssinya Жыл бұрын
በዚህ ቪድዮ የታዘብኩት እና የተረዳኝ ካለ ይህ ቤተሰብ ለልጅትዋ በንብረትዋ እና በስነልቦናዋ ተጫውተዋል።😢😢😢
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 Жыл бұрын
ስለሰሰዉ ስወራ ስለራሳችን እንስማ እንማር
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 Жыл бұрын
ቤትያለዉ ከቅፅመዉጣት አለበትዴ
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
ትክክል
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Жыл бұрын
😢😢
@gelilagebrehiwot931
@gelilagebrehiwot931 Жыл бұрын
Be tekekel
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 Жыл бұрын
በልጅቷ ገንዘብ ነዉ ቤቱ የታደሰዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሀዲ ነዉ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
እውነት ነው😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
እዉነት ነ😢😢😢😢😢
@kokiMedia-pv4ru
@kokiMedia-pv4ru Жыл бұрын
Enti nwi😢😢😢egizo
@ፀሀይከፋለ
@ፀሀይከፋለ Жыл бұрын
በጣም ማርያም
@mesrert123
@mesrert123 Жыл бұрын
በተለይ አሮጊቶች ክህደታቸዉ
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 Жыл бұрын
በጣም ክፉ እናት ይሔንን ያሕል የወለደቻትን ልጅ ገንዘቡዋ በልታ ታሪኳን ማንቁዋሸሽ ከልጅነት ማውጣት ምን ይሉታል?? ወንድምየውም የራሱ ላብ ቢሆን ይባረክ ነበር እንጂ አይከስርም ነበር።
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ Жыл бұрын
ከአረብ ሀገር የመጣች ሴት እንደ እብድ የምትታይበት ሀገር ቢኖር ኢትዮጵያ ነው😢😢😢 ገነዘባችንን በልተው ጉልበታችን አልቆ ሁሉ ነገራችን ባዶ ሲቀር የሀረብ ሀገር ሴት ጤና የላትም እያሉ ስም ታወጡልናል 😢😢😢😢
@meserettadesse6175
@meserettadesse6175 Жыл бұрын
ውነትሽን ነው ሁሉም ቤት ነው
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistmamo3835
@tigistmamo3835 Жыл бұрын
በትክክል የደረሰበት ያውቃል ያላወራነው ለፈጣሪ ትተነው የምንኖረው ስንት አለን በየቤቱ
@SaraSara-nj8us
@SaraSara-nj8us Жыл бұрын
Ewenet new mariamen😢😢😢
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
እሷም ከሰበረችው እንኳን ሰባበረችው ልጅቷን እኮ ባይተዋር አደረጋችዋት😢😢😢ስታሳዝን ከቤተሰብ ምቀኛ አላህ ይጠብቀን እናትየው ግን በጣም ይገርማሉ😢😢😢
@ስላምጓልተምቤን
@ስላምጓልተምቤን Жыл бұрын
👍💗
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
እብድ
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم Жыл бұрын
በጭራሽ እሷ ሰብረዋለች አልልም ውስጤ የነገረኝ እደዛ ነው ሌላው ጉድ ይቅርና
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አይባልም ነውርነው
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
​@@حليمهإبراهيمابراهيمአች ነብይነሽዴ ውስጥሽ የሚነግርሽ አሰብርም እደት ትያለሽ
@ኢትዮጵያ-ለ6ቈ
@ኢትዮጵያ-ለ6ቈ Жыл бұрын
በዚህ በተወራው ነገር ውስጥ ሁሉ የልጅቷን ጉዳት ነው ያየሁት ውስጧ ታሟል 😢
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Жыл бұрын
እናትየዋ በጣም ጉደኛ ናቸው ተጠቅመውባት ገዘቡአን በልተው አውጥተው ሊወረውሮአት ይፍጨረጨራሉ የስማይ ቤትዎትን አስቡ የፍርድ ቀን አለ እግዚአብሔር ቅን ፈራጆ አምላክ ነው
@kokab597
@kokab597 2 ай бұрын
እናተ ማን ፈራጂ አደረጋችሁ
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
አንድ እውነታ አሁን የተረዳነው ስደት ስንወጣ ከቤተሰብ አባልነት እንደምንሰረዝ ነው 😂 ለራሳችን እንወቅ እንጠንክር ቤተሰብ አለን ብላችሁ ተስፋ አታድርጉ
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Жыл бұрын
Ewinet
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
በትክክል
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@ayenewmulat8544
@ayenewmulat8544 Жыл бұрын
ትክክል 😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
Tikikele beqa ewentawe yha newe😢❤
@misrakshasho
@misrakshasho Жыл бұрын
ሴትየዋ እውነት የሚያወሩ አይመስልም ልቦና ይስጣቹ ምንአይነት ዘመን ደረሰን
@hawanurye4977
@hawanurye4977 Жыл бұрын
በትክክል እያስመሰለች ነዉ በስመ አሯጊት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ትልቅ ዋሾ ናቸው ያሰታውቃሉ ማስመሰል ተክነዋል ለምን አልማዝ ሐይሌን ተክተው ድራማ አይሰሩም??
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
Temoltew yihonal kelbachew aydelem yemiyawerut yigermal 😢
@EdilawitMekonnen
@EdilawitMekonnen Жыл бұрын
Gettan emaye ewnetwan new yawerachew
@fmeylan2240
@fmeylan2240 Жыл бұрын
👍💯
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
እናት ልጆችዎን ያስማሙ በዘህ ዕድሜ ባያደሉ መልካም ነዉ :: በሰዉ ሀገር የተንከራተተን ስደተኛ እንደ እብድ መመልከት በጣም ነዉር ነዉ::
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ትክክል ብራን በልተው እብድ ነገ እኛንም እብድ ነች ይላሉ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Жыл бұрын
መጨረሻችን ይህ ነው በስደት እድሜንና ጉልበትን ጨርሶ ለእነሱ ተብሎ. ለእኛ ማሰብ ትቶ እንደ እብድና ቆሻሻ አውጥቶ መጣል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ብቻ
@emuadane4719
@emuadane4719 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም አንድ ናቸው ይገርማል ላኪሲሉ ግን አያፍሩም
@sabrinmo-fd6yi
@sabrinmo-fd6yi Жыл бұрын
How could a mother remove her daughter from the list? The mother wrong very sad😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢😢😢እድላችን ነው መሳቅም መጨፈርም አይቻል በሙዚቃ እብድ የሚሉ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 ай бұрын
ውይ እኚህን እናት መስማት ያማል:: ሚጡ በርቺ ለልጆችሽ ኑሪ:: ራስሽን ጠብቂ:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
በዚህ እድሜ ልጅ ከልጅ ማበላለጥ በጣም ይከብዳል ተዉ አትዋሹ እማማ ወሬአቸዉ ያዝ ለቀቅ ነዉ የሚጨበጥ ነገር የለዉም እዉነት ያለዉ ልጅቶ ላይ ነዉ💯✅
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 Жыл бұрын
ትክክል
@zeditube4463
@zeditube4463 Жыл бұрын
በትክክክልልል ምንም እውነት አይመስልም የማወሩት
@chrhiw6757
@chrhiw6757 Жыл бұрын
Tkkllll❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Tikikil
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
የመከሩ አሳድሮ አውሎ ላኩዋቸው የኔ ከረታታ ዱብሽ አላአህ ከሱዋ ይሁን😢😢😢
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 Жыл бұрын
ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን በልተው ጨርሱ ብዙ ስም መስጠት የለባችሁም
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t Жыл бұрын
Hulum endeh nachwu
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy Жыл бұрын
እውነት ማርያም😢😢😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤በትክክል
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@MedhanitAyalew-f7l
@MedhanitAyalew-f7l Жыл бұрын
Yechi. Dabelos alebat tsebel tigeba. Tama new enji. Tenama aydelechem. Aremene
@annesirena3155
@annesirena3155 Жыл бұрын
በሁላችን የደረሰ ነው ተሰደን ህይወትን ቀይረን የሚክዱ ቤተሰብ እየበዙ ነው
@meserettadesse6175
@meserettadesse6175 Жыл бұрын
😊ውነት ነው
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
😢እህህ ቤት ይቁጠረው እሰኪ ተይኝ 😢😢
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 Жыл бұрын
Yete nw menorew
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም እኛም ከምንስማው አንማርም
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
እውነት ነው 😢😢😢
@Tigist7777
@Tigist7777 2 ай бұрын
አንዳንድ ገራሚ እናቶች አሉ!የእኔ እናት ለእኔ ፍቅር ስለሌላት የማደርግላትን ሁሉ ሌሎች ልጆቿ እዳደረጉላት ነው የምታወራው።ምን ይደረግ መቻል እጂ😊
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ Жыл бұрын
ቤተሰቦቻችን ክብር የሚሰጡት የሚያዝኑት የሚያማክሩት አብረዋቸው ሀገር ቤት ለሚኖሩት ልጆቻቸው ነው😢😢 እኛ የተሰደድነው የነሱ ልጆች አንመስላቸውም ገንዘባችንን ብቻ ነው የሚከጅሉት ንቁ እህቶቸ በኋላ በየሚዲያው ከማልቀስ
@SofiyaAli-ic1cc
@SofiyaAli-ic1cc Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ የደረሰብት ነዉ እሚያቀዉ
@mesrert123
@mesrert123 Жыл бұрын
ትክክል ተጠቅመዉብሽ እንደ እቃ ነዉ የሚወረዉሩሽ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش Жыл бұрын
ትክክልእውነት እኛገንዘባችንንብቻነውየሚፊለገው
@mareymarey1351
@mareymarey1351 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ወላሒ እኔ ባለፈ ደዊዬ በጣም ከፊቶኝ መች ነው እኔና እህቴን እኔን ውለጂ እህቴንም አግብተሽ ውለጂ ምትሉን እረሳቹን እዴ ብዬ አለቀስኩ ወላሒ😢😢😢😢
@መሬው
@መሬው Жыл бұрын
"እግዚአብሔር ያክብርህ": አቤት ትግስት አቤት ትህትና አንተን ያሳደጉ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው።
@ethiopia9097
@ethiopia9097 Жыл бұрын
አቤት ትእግስትህ አደንቅሀለሁ፣ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ።
@መሬው
@መሬው Жыл бұрын
Amen
@Betututu_2
@Betututu_2 Жыл бұрын
Betam migermm new yetbarekkk sew edeme yesetww
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
እኔ ሚሥት ከለለው ላገባው ነው ከሥደት ሥመለሥ😂😂 ምን ትላላችሁ😂
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@senaitsetegn605
@senaitsetegn605 Жыл бұрын
ለጋዜጠኛው ክብር ይገባዋል❤❤❤❤
@mamTesfaye
@mamTesfaye 11 ай бұрын
በጣምምም በዛ ላይ ተረጋግቶ ሚያዳምጠው ነገርስ
@alemagegn8616
@alemagegn8616 Жыл бұрын
ምንም የእናት አንጀት የላቸውም አንዳንዴ እድሜ ካላስተማረን በጊዜ መሸከፍ ይሻላል ። በርቺ እህታችን የወሴፍን ወንድሞቹ ናቸው የሸጡት ። በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጪ🥰🙏🙏🙏
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
ውይ ማዘር የእውነት ሲበዛ ጨካኝ ኖት ሲበዛ ቃል የለኝም 😢😢፣እኔ እናት ነኝ የልጅ ነገር እንዴት እንደሆነ አውቃለው እናቴም እድሜዋን ያርዝመው በህይወት አለች የእውነት የኢትዮጵያ እናቶች እርሶን አይወክሉም እንኳን እቤት ውስጥ ያለች ልጅን በግፍ ለማስውጣት ቀርቶ የምር እናት ቢሆኑ ቤት ውስጥ የሌሉትን ምንአልባት አንድ ቀን ብለው ይሞላሉ ኡፍፍፍ የእውነት አምላክ ለዚህች ምስኪን ልጅ ይፍረድ 😢😢😢😢
@kieruhabibi6456
@kieruhabibi6456 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ታሳዝናለች እንኳን ወለደች አምላክ ልጆቿን ይባርክ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
ውይይ አዎ ከምንም ነገር በላይ እግዚአብሔር ይመስገን መውለዷ እጅግ በጣም ድስ ይላል ፣ልጆች ለእናት ሁሌም የመኖር ትርጉም ናቸው
@abuahmed6265
@abuahmed6265 Жыл бұрын
​@@kieruhabibi6456በጣም ትልቀ ነገር ልጅች አሉ እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ባልጌ ናቸው በጣም 😢😢😢
@abuahmed6265
@abuahmed6265 Жыл бұрын
የናት ምቀኛ ማለት እማማ ናቸው😢😢😢😢😢
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
@@abuahmed6265 እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ለዚህች ምስኪን ልጅ ይፍረድ
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
አረ እናቶች ልጆቻችሁን አትከፋፍሉ መቼም ሴቶች እህቶቻችን ስደት የሚሄዱት አንደኛ ለወላጆቻቸው ነው በጣም እርግጠኛ ነኝ አይደል በስደት ያላችሁ እውነታውን በላይክ መልሱልኝ?
@eleni5468
@eleni5468 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ እንጂ እናትየዋ ልክ አይመስሉኝም ከእርጂና ጋር ሳያማቸው አይቅርም በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶች ከዚህ ልንማር ይገባል እኛ ማንም አይረዳንም ለራሳችን ማወቅ አለብን
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Minm lik aydelum
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t Жыл бұрын
Ewunt newu sasib enem lensu eyenork sigol erasu .yasifrugal
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😢awo enane ede ebde newe miyayune eko😢 weyena mcersacinene ysmerlene enme ada nene be btsbi ytexalku😢 enata be hiweti yelcime ynata enati egige kfu zara enme ede bzuwocu baltarki nene😢😢 hulume erasune yxbiqi gtane😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
የምን ይቅረታ ነው 3/ሴት የመከራቸው ማይመስል ያወራሉ እናት ታሞ ነው 1/አልሰጥም ምትለው ማይመስልልልልልልል
@elsamekonnen2440
@elsamekonnen2440 Жыл бұрын
ትክክል ዉሸታም ናቸዉ
@freze2100
@freze2100 5 ай бұрын
እደው በእውነት እማማ የልጆት. ዉለታ አለቦት ከድህነት አውታ ሁላችሁንም ለዚህ ያበቃች የቀየረች እሳናት ክብረ ይገባታል
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
ስደተኞች ራሳችንን መጠበቅ አለብን ብራችሁን ያዙ 😢😢😢😢ከወደቅን ይተባበሩብናል😢😢😢
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
ትክክል መቅዲየ😢
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
ትክክል መቅዲየ😢
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
😢😢😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
Tekekl kesten bewala gen endgna metyeke teru new teyaleshe???
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Mekdi sentun gud seman ,yasazenal zendero BENATOCH beswl ,ensu ke ager senweta kelebachew wetan .Eghna geb ye ensu hasabena nafekot yasabedenal enas ager bet yal sew ayedenkeghnem kedemiya lerasa new.
@filoadam97
@filoadam97 Жыл бұрын
እናት ተብየው ነገረኛ ሳይሆኑ አይቀሩም በዚህ እድሜ ከልጆቻቸው ሰላም ፈጥረው ከመኖር ጸብን እንደ ዘመድ ቆጥረው ቤተሰቡን በታተኑት ያሳዝናል።
@FathimaSeid
@FathimaSeid Жыл бұрын
ክክክክክ😂
@marylamb8926
@marylamb8926 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚመስሉት
@FathimaSeid
@FathimaSeid Жыл бұрын
@@marylamb8926 እንደ አፉረ ቂጧን አላለችም የናት ምቀኛ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
የጉዋደኞዬ አባት አሉ ልክ እንደሳቸው ናቸው ሁለት ሴት ልጆች አላቸው ሁለት ወንድ ሴቶቹ አይስማሙም አድማ ያስደርጋሉ ዛሬ አንድዋ የሆነ ነገር ካረገችላቸው ከሱዋ ጋር ይቆማሉ ወግነው በመጨረሻም አንዱዋ ጥላ ወጣች ዛሬ አይገናኙም አንድ ክፋለ ከተማ እየኖሩ ወልደው አልተጠያየቁም አባት ግን እዛችም ጋር ይሄዳሉ ይበላሉ ይጠጣሉ እዚችም ጋር መተው ጥቅማቸውን ያሳድዳሉ አላስታረቁም ልጆቹን እኚህ ሴትዮም እንደዚህ ወላዋይ ናቸው ከአምስት ልጅ የከሰሱት እሱዋን ነው ከጅቡ ያዳነቻቸውን ከጎርፋ ያዳነቻቸውን የሰራችውን ቤት በዘነዘና መስታወት ሰበረች ብሎ ክስ ጉድ እኮ ነው
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
⁠@meaziwendemumea ይሄ ጉድ በየቤቱ ያለ ታሬክ ነው!!!
@helendemeke7487
@helendemeke7487 Жыл бұрын
ሚጡ እራስሽን ጠብቂ በህይወትሽ እንዳይመጡ ለልጆችሽ ኑሪ ዘመዶችሽ ልጆችሽ ናቸው ተያቸው እነዚህ ዘመድ አይሆኑም ህይወትሽን አትርፊ
@mosamosa9353
@mosamosa9353 3 ай бұрын
ልጂቱ የዋህናት ከምር ቃልን ማንምአልተርዳት
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
ቤትቢኖራት የቤተሰብ ድርሻ አይገባትም ሀሀ እኛ ቤት ሁላችንም ነው የተመዘገብነው ቤት ቢኖረንም እዴ ጭራሽ ጥላቻወ ጥግ የለውም ፈጣሪ ልቦና ይስጠወት እሷን ያሰበችውንሁሉ ይሙላላት የኔከርታታ😢😢
@Selmawet564
@Selmawet564 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ቤተሰብ መሀል የሌለ ፍቅር ባገር ደረጃ ኬት ይመጣል!? ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እናትና ልጅ ሚካሰስበት ያውም ባደባባይ😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ትክክል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳፍር ጊዜ ፈጣሪ ወደ እራሳችን ይመልስ
@ATayetub
@ATayetub Жыл бұрын
እኮ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😢eko abtu marene mkercine bza ko
@zenatali7913
@zenatali7913 Жыл бұрын
በትክክል ቤተሰብ ሰላም ሲሆን ነው ሀገር ሰላም የሚሆነው
@dengelmareyamselmachennat7934
@dengelmareyamselmachennat7934 Жыл бұрын
እውነት ያለው ልጅቷ ጋር ነው ማዘር የእርሶ ወሬ ምንም አልገባንም በዚህ እድሜው አይዋሸ ለዝች ከንቱ አለም
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 Жыл бұрын
እዲ ሴት ልጅ ባል ካገባች ባሀላ ባልዋ ያስተዳድራት
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ Жыл бұрын
​@@mereyamiyebutakabirara8221እና እነዛኖቹስ አግብተዉ የለም እዴ ምን አኮተታቸዉ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
​@@mereyamiyebutakabirara8221አስተዳድሩኝ አላለችም አብሬ ልኑር እንጂ ለቀበሌ ቤት ምን ችግር አለው
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
​@@mereyamiyebutakabirara8221ባል አገባሁ ብላ መች ተወቻቸው እሷ?
@hawanurye4977
@hawanurye4977 Жыл бұрын
​@@mereyamiyebutakabirara8221ታዳ እሳ ይስጡኝ አለች እንደ ገንዘቦን ነዉኮ የጠየቀይዉ ስደትን ያልቀመሰ ኮማት
@mememmememmmemem5648
@mememmememmmemem5648 Жыл бұрын
እናት የሆናችሁ እባካችሁ ልጅን ከልጅ እታበላልጡ ለልጆቻችሁ ቀላል ተፅኖ እንዳይመስላችሁ 😢😢😢😢😢😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አንዳንድ እናት ልጅ ትለያለች 😢
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 5 ай бұрын
Wow
@taybat8805
@taybat8805 4 ай бұрын
በጣም​@@seniyasemantube
@FetiyaJimma
@FetiyaJimma Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ክፍ ናቸው ያደላሉ ተራጋሚዎች ናቸው ሁሉም ባይሆኑም በከፊል ጥቅመኖች ናቸው
@ሀናንውሎየዊ
@ሀናንውሎየዊ Жыл бұрын
የእናት ጨካኝ በዚህ እድሜወት እንደዚህ መሆን የሰማይ ቤተወትን መዝጋት ነው ፍትህ በስደት ለተከራተተችው እህታችን ሠላም
@fantutefera706
@fantutefera706 4 ай бұрын
Ewenet beleshal ehetie mother betam eyadalu nw yekereb yebelachew yebeletewn aderega sale kebedeluwat behuwala yalewen betam teneshe godelo nw yemiyantsebarekut ejeg betam yasazenal ehtachen egeziabeher feredun yeseteshe ke menem belay begenzeb yemayetemenewn habtie tsega bereket lejoch setoshal neg liela Ken nw sereteshe tagegnaleshe ayezoshe yeleke weset ategebiy behege Ena befetariy meneged heje 😢
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf Жыл бұрын
በመድሀኒአለም ከእናት የማይጠበቅ ንግግር ልቦና ይስጥወት
@elleniteferi3709
@elleniteferi3709 Жыл бұрын
ሴትየዋ። በጣም ውቨታም ናቸው ሲበዛ
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 Жыл бұрын
አቱ አይባሉም ነገረኛ አሮጌ በይ😂😂
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf Жыл бұрын
​@@gdghtyy9348😂😂😂😂😂
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 4 ай бұрын
ማዘር,ይራገማሉ,ይቅር,ይቦሏት,ስጋ,ደሙን,አረከሱ,ከምር,አትራገሙ,,ሚጡም,እናትሽን,አትሳደቢ,እናት,ክብር,ናት
@MekdeseMadidoMeja
@MekdeseMadidoMeja Жыл бұрын
ስደት ላይ ምትከራተቱ ሁሉ ፈጣሪ የ ኤራፍት እንጀራ ይስጣችሁ 😭😭😭😭መቼም አይሞላም ስደቱን የቀመሰ ህመሙን ያቃል 😭😭😭
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
አሜን😢
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
አሜን አሜንንን 😢😭😭😭🙏
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚያብሄር ይጠብቀን ምስጋና ቢስ አደረጉን😢 በቅንነት ደምሪኝ እህት
@aregashgebere
@aregashgebere Жыл бұрын
አሜን 🙏🥺
@YcgVhh
@YcgVhh Жыл бұрын
አኩል አዮት ልጂ ናት
@tiyabekelebeyene
@tiyabekelebeyene Жыл бұрын
እማማ በጣም ያሳዝናሉ ሰው የዝህን ያህል በዚህ እድሜ ክህደት በሰማም ግን እማ አረብ አገር የሄደችውላሳልፍልሽ ብላነበር ታዲያ ይሄ በቂአልነበረም ውሽት አያምርቦትም በጣም ያሰጠላል በጣም ክፉ ኖት እግዛቤር ይፍረድቦት
@MmH-e7u
@MmH-e7u 6 ай бұрын
Balage.harogit.kaje
@sintayehudebebe8858
@sintayehudebebe8858 Жыл бұрын
እናትዬው እንደሚያዳሉ ያስታውቃሉ ይራገማሉ፡፡ ሁላችሁም ምህረት ያርግላችሁ
@nneeggaa1
@nneeggaa1 Жыл бұрын
አንድ ነገር ልብ ልንል የሚገባ እናትየዋ በአንድዋ ልጃቸው ተጽዕኖ የወደቁ ከዛም ባለፈ የአእምሮ ጤንነት የሌላቸው መሆኑን ነው ። ወዳጆቸ ስሙኝ ! ምመክራችሁ ነገር ቢኖር ለራሳችሁ ከራሳችሁ በላይ ወዳጅ ሆነ እምነት በሌላ ሰው ላይ አትጣሉ ። ደግሞ እናት እናት አትበሉ ዘመኑ ከፍቷል ። የጎሽ እናት ለልጇ ስትል የተበላችበት ዘመን ቀርቶ አንበሳ ከመጣ ጎሽ ለራሷ ተረቱን ድሮ ቀረ ብላ ነው ራሷን ምታድነው። ተጠንቀቁ እናንተ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ ። በመጨረሻ እህቴ ሠላም ፍትህን እና ሠላምን እመኝልሻለሁ ።🙏
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
የእውነት ልክ ብለሻል /ሃል ኡፍ ልብ ይስጠን
@ወይኗ-ተ4ፈ
@ወይኗ-ተ4ፈ Жыл бұрын
ከሁኔታዎ የተረዳሁት ምናልባት ልጆት ላትሆን ትችላለች ምክንያቱም ምንም የእናትነት ስሜት አይታይቦትም ይሄ ቪድዮ ለልጅ ልጅ ይኖራል መጥፎ ታሪክ ከማስቀመጥ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@Medenekia
@Medenekia 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ ጥፋቱ የእናቲት ነዉ ምክንያቱም ለእናቷ የደረገችዉ በጣም ጥሩ ነዉ የተናገረችዉ ሁሉ ትክክል እንደሆነ ከናቷ አንደበት ተረድተናል እህቶቿ ባለጌ ናቸዉ ገንዘቧን በልተዉ አገሬ ልኑር ስትል መደሰት ሲገባቸው እንድታርፍ ማድረግ ይገባቸዉ ነበር
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
"መወለድ ቃንቃ ነው" "እበትም ትል ይወልዳል" የሚባለው ተረት እውነት ነው....👈🏽የወለደ ሁሉ እናት ወይም እባት የሚባል ክብር እይገባውም..!
@hawanurye4977
@hawanurye4977 Жыл бұрын
በጣም
@helenberta2012
@helenberta2012 Жыл бұрын
Tikikil
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
እኝህ ሴትዮ ግን አልተመቹኝም ከድህነት ያወጣቻቸዉን ልጅ ከልጆቻቸዉ ተባብረዉ የበደሏት ይመስላል ሁሉ ወሬያቸው እሷን ብቻ የሚከስ ነዉ
@nasanate8410
@nasanate8410 Жыл бұрын
በትክክል,100
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
ትክክል❤
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
እኛ ስደተኞች ከስደተኛ እህታች ጎን ነን ፍትህ ለእህታችን ሚጡ😢😢😢😢😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
በቆረቡበት አፍ እኔ ነኝ የከሰስኳት አሉን እኮ እናት ልጇን ስትከስ እሷ ልጆ አይደለችም እቺኛዋን ልጄ ሲሉ ሲያሳምሯት
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln Жыл бұрын
betam yasazinal😭
@sebletafese3099
@sebletafese3099 Жыл бұрын
Egeziabhare Amelak selamun yaweredew
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Жыл бұрын
ትክክል
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Жыл бұрын
kzbin.infoS5io24nyzGI?si=R9aFG3uHsL9ga2Kp😢❤
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 Жыл бұрын
ሴትየዋ ጨካኝ ናቸው ከእንደዚህ አይነት እናት ይጠብቃችሁ ፈጣሪ
@HopeHope-u4r
@HopeHope-u4r Жыл бұрын
ምንም አላደረጉም ።በጣም ያሳዝናሉ ለናቷ ሰላም ስትል ሁሉንም መተው ነበረባት እንኳን እህትና ወንድም ማንም ባዳ ይበላዋል ,,,,,ለገንዘብ ብሎ ይህን ያህል ሰይጣንን ጮቤ ማስረገጥ ምንድነው?
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
@@HopeHope-u4r ምን ማለት ነው ባክሽ ለብር ብላ መሰለኝ ስንት ስቃይ ያየችው ሁሉም ትዳር ይዘው ወተዋል ብሯን ማጥፋታቸው ሳያንስ ከቀበሌ ቅፅ ላይ መሰረዛቸው እሷም ልጅ ናት እኮ ለዛውም ብዙ ነገራቸውን የቀየረች ሁሉን ነገር ብትተው ብለሻል ልጆቿ በምን ይማሩ በምን ይብሉ? ስንፈርድ ሚዛናዊ በሆነ መልክ ቢሆን
@meki620
@meki620 Жыл бұрын
እውነት ነው ከንግግራቸው እንኳን ቆራቢ እናትም አይመስሉም ክፋ ናቸው በሳቸው አይን እህቶቿ ደሞ እንዴት መጥፎዎች እንደሚሆኑ አሰብኩት::
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 Жыл бұрын
@@HopeHope-u4r ተቃጥላ ያመጣችው እሶ ናት
@edenyohannes4231
@edenyohannes4231 Жыл бұрын
Amen Amen Amen erejim edme lemitu!!
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Жыл бұрын
እራሶት ያመኑት 1,ቤት አሰርታለች 2,ቲቪ ገዝታለች 3,የእንጀራ ምጣድ ገዝተለች 4,እህትዋን አረብ ሀገር ወስዳለች 5,ያስቀመጠችውን ብር ያለፍቃድዋ ወስደው ተጠቅመዋል 6,ባጃጅ ገዝታ ለእህትዋ ልጅ ሰጥታለች 7 *ሰማይ መሬት ይካዳት ለገዛ ልጆት ሲሉ አያፍሩም *ከቤቱ ስሟን አሰርዘው መታወቂያ አወጣልሻለው ብለው ይሳለቃሉ *እሷን ወልጄ ተራብኩኝ ጉድዋ ብዙ ነው ይላሉ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
እማ በኢየሱስም እርሷ ይወሻሉ😢 በዚ እድሜ ልጆ በጣም ደግናት ተሰዳ ከድሕነት ስትዎጣዎት ዛሬ ተቀየሩ ኢየሱስ ጌታነዉ ያድናል❤❤
@meron7534
@meron7534 Жыл бұрын
እንደው አይገርምም እባካችሁ ሀረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ ተጠንቀቁ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አሜን
@Nimi-b2f
@Nimi-b2f Жыл бұрын
እናትየው በደንብ ያዳላሉ ልጆቼ ያለብሱኛል ያሉት እሷስ ልጅ አይደለችም ንግግራቸው ባጠቃላይ እንደ እናት አይደሉም በላይ በላይ ወልደውን መከራችንን በልተን አድገን መጨረሻ ላይ ጠላት ነን
@wakuabu928
@wakuabu928 Жыл бұрын
በትክክል እናትየው አይፈልጉዋትም እስዋን ለመኮነን ብዙ ይዋሻሉ እንጀራ ጋገረች ብለው እራበኝ አልኩ ለልጄ ሙዝ በዳቦ በላሁ የጋገረችው እንጀራ አንድ ነው የሰራችው ወጥስ አንድ ጭልፋ ነው በፈጣሪ እንዲህም ያለ እናት አለ ፈጣሪ አያድርስ ነው የሀገራችን ህዝብ እናቱን ቢወድም የሲች ልጅ እናት ለልጃቸው ጥላቻ የተለየ ነው ፈጣሪ ይፍረድ ፍርዱን ለፈጣሪ እግዚዎ ይቅር ይበሎት ነው ሚባለው እንደ እናትም አይደሉም እናት የልጅዋን ሚስጥር የምትይዝ ናት ሆ ወይ ጊዜ😢😢😢
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል 100%
@Nimi-b2f
@Nimi-b2f Жыл бұрын
@@wakuabu928 ያሳዝናል እሳቸው የሌሎችን እየሰሙ እሷን አቆሰሉዋት ልክ የኔን ታሪክ ይመስላል እኛ ቤት የቤቱ ታላቅ የሆነችው እቤቱን አበጣበጠችው እኔ ባልሰራሁት ባላደረኩት እንዲህ አደረገች እያለች ከምወዳት እናቴ ጋር ልትጣላኝ እየቆፈረች ነው ብዙ ታሪክ አለው ዘመዱንም ጎረቤቱንም እንዲህ ናቸው እያለች ስጋ ወድሙን የተቀበለችዋን ምንም የማታውቀዋን እናቴን እየመረዘቻት ነው እኔም ቀን አለኝ የምወጣበት በሆዴ አፍኜማ አልቀርም እስከዛሬ የለፋሁትን ምንም እንዳላደረኩ ዋጋ ልታሳጣኝ ትጥራለች እኔ ግን ለእግዚአብሔር ሁልግዜ እነግረዋለሁ ሚዛን ያለው እሱጋ ብቻ ነው
@Nimi-b2f
@Nimi-b2f Жыл бұрын
@@elizabethelilta2663 ልብ ይሰብራል እሷ ግን ንቃ መተው አለባት ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ መፈጠር ያሳዝናል ፍርዱን ከመድሀኒአለም ትጠብቅ ይዘገያል እንጂ ፍርድ አለ
@Nimi-b2f
@Nimi-b2f Жыл бұрын
እኛ በስደት ያለን ከእግዚአብሔር በታች ገንዘባችንን እንያዝ አንዱ ከተነሳብን ይተባበሩብናል
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
እዉነታዉን እግዚአብሔር ነዉ የሚያቀዉ😢 አሁንም ፍትህ ከስደት ለተመለሰችዉ ልጅ የሷን ቁስል የምንረዳት እኛ በሷ ቦታ ላይ ያለንዉ ስደተኞች ብቻ ነን 😢
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ትክክል
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Tekikel mariyamn 😢😢😢
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ትክክል
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ትክክል
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
እውነት ነው ፣እናት የእናትነትን ክብር ሁሉንም ነገር ለማግኘት ልጅ ከልጅ መለየት የለባትም
@selamselina-be4zd
@selamselina-be4zd 4 ай бұрын
ስደትን ሄዶ ያላየ መች ይገባዋል እመብርሀን የልፋትሽን ዋጋ ትክፈልሽ የናትየዋ ይባስ እናት እደዚ አደለችም የልጆቻን ገበና ሸፋኝ እንጂ ፈጣሪ የነበርንበትን የማንረሳበትን ሀብት ይስጠን
@buezaheugezahegn811
@buezaheugezahegn811 Жыл бұрын
😢😢😢ፍትህ ለሚጡ አይ ቤተሰብ ከተጠቀመ በኋላ አውጥቶ ነው ሙጥሉት ልብ ይስጦት ማዘር 😢😢😢ፍትህ ለሚጡ
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 Жыл бұрын
በትክክል ስታሳዝን
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
እናትየው በስመአብ ሃይለኛ ናቸው በጣም ያሳዝናል ባይተዋር አርገዋታል አድመውባታል ቅፁ ላይ ትሞላ አታብላቹ አታጠጣቹ እራሳችሁን ችላቹ ኑሩ
@bancheaserse
@bancheaserse Жыл бұрын
Ewunte now fethe le tenkeratachewa ehet😢😢😢😢
@bellatesema9808
@bellatesema9808 Жыл бұрын
ፍትህ ለሚጡ
@bellatesema9808
@bellatesema9808 Жыл бұрын
አለምዬ ፍትህ ለሚጡ ታሳዝናለች ልጅ ቤት ስትሰራ እናት በደስታ መሞላት አለባቸው በድጋሚ ፍትህ ለሚጡ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኛ አረብ አገረ ያለን ሴቶች ልንማርበት ይገባል ቤተሰብ የሚያደላው አጠገቡ ላላ ሰው ነው ጉልበታችን ብራችን መጠው እደዚህ ሜዳላይ ይጥሉናል 😢😢😢
@kokiMedia-pv4ru
@kokiMedia-pv4ru Жыл бұрын
😢😢😢
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
በጣም
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
በኔ እናት አውቀዋለሁ
@ሰላምወሎዬዋ
@ሰላምወሎዬዋ Жыл бұрын
በጣም 😢
@kokiMedia-pv4ru
@kokiMedia-pv4ru Жыл бұрын
Aye yegna edili
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ክንግግርልቸው እንደተርደውት እናትየው እራሱ ጠምደዊታል እግዚአብሔር ይልግዝሺ እህቴ
@zetamful
@zetamful Жыл бұрын
Exactly
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
እያረሩ መሳቅ 😢😢😂😂ተናድጄ አሳቂሺኝ
@addisahemd2795
@addisahemd2795 9 ай бұрын
ደግ አረገች እንኳን ሰባበረቹሁ የኢትዮጲያ ቤተሰቦች በአረብ ሀገር ተሰዳ የምትሰራን ሴት እንደ እብድ ነው የምታዩት ባለማረግ ባለቤት ያረገቻቹሁ እሷ ናት እንደው እናት እንደዚ ልጄን ማረግ ጥሩ ነው ለናተ ብዙ ሆናለች በቃ
@MartaMarti-dp7qm
@MartaMarti-dp7qm 7 ай бұрын
ebd eko nachu tadya
@fekeryene213
@fekeryene213 2 ай бұрын
የእናትሽ እብድ ግም​@@MartaMarti-dp7qm
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የኔም ነው ቤት ሠርቸ ቤተሠቦቸን ኑሩበት የቤት ኪራይ እዳከፍሉ ብየ ቀሙኝ ተካፋፍለው እየኖሩነው አላህ ፍርዱን ያለጣል እዳለቀሥን አቀርም በሠው አገር
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እኔም ስደት ላይ ነኝ በሚገርም ሁኔታ አልበላም ብያቸው ከሚወደኝ ቤተሰብ የማይወደኝ ይበልጣል እኔ ደሞ አልወደዱኝም ብዬ አልጨነቅም የሚወደኝ አምላክ አለኝ100%
@getshtube8058
@getshtube8058 Жыл бұрын
Ayzosh❤
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ቀን ኣለ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Жыл бұрын
@@elizabethelilta2663 ተሥፋ አለኝ
@merrynajate6621
@merrynajate6621 Жыл бұрын
እኔም ነኝ እህቴ ሁሉን ጥዬ ልጄን ይዤ በክራይ ቤት እየኖርኩኝ ነው ፍርድ ከፈጣሪዬ እጠብቃለሁ የቤተሰብ ነገር ህመም ብቻ ነዉ በሰደት ደክመን 😭😭😭
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
ገንዘባችንን ይበሉ ይበሉና ወደአገር ልንመለስ ስንል እንደእብድ ያዩናል እግዚአብሔር ብድራችንን ይክፈል
@medinayosaf7610
@medinayosaf7610 Жыл бұрын
Amin welahi😢
@wardamuhammad493
@wardamuhammad493 Жыл бұрын
💔💔💔😥😥😥😭😭 Tikkle
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Ewnate new Amen 🙏 😢😢
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 Жыл бұрын
እኔ ያክስቴ ልጅ አገር ጠቅልላ ገብታለች እናቴን ያክስቴን ልጅ ስሞን ጠቅሸ እዴናት ብየ ጠየኳት ምን አለችኝ መሰላችሁ ትጮሀለች ይላሉ ወድሞቾ ከሀረብ ሀገር የሚመጡ ይጮሀሉ አሉ ልጀ አለችኝ ብሮን በልተው በልተው ያለቀ ጊዜ እብድ ናት አሏት ያሳዝናል አልኮት ብቻ የኛ መጨረሻ እኔንም ያው ነው አልኩ ብልጥ እንሁን እህቶች
@woynituahmed
@woynituahmed Жыл бұрын
ኧረ ተዉ እኛምኮ መኖር ያምረናል ይደክመናል እኛ 😢እብድ አይደለንም እናንተ የምትፈልጉት. እስክንሞት በስደት እንድንኖርና ሀሌም የእናንተ ን ጓጆ እንድናቀና እናንተ እንዳይጓልባችሁ ያለስማችን ስም ያለ ጥፍታችን ጥፋተኛ አታድርጉን።
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 Жыл бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው ለኛ አያስቡም
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
እንዲህ ሲገባችሁ ጥሩ ነው
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
😢ትክክል ውደ መኖር ያምርናል ግን አይርዱንም
@merik2813
@merik2813 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል። ብንሞት እንኳን ሚቆጫቸዉ የ ሚቀረዉ ብር ነዉ።
@RoseMandefro
@RoseMandefro Жыл бұрын
Exactly 💯
@RediKebede
@RediKebede Жыл бұрын
እናት ምንም ቢፈጠር ልጆቿን እንደ እድሜያቸው መዳኘት አለባት
@FrehiwotAmdu-p3v
@FrehiwotAmdu-p3v Жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ እባካቹ ከዚ ታሪክ ተማሩ ብልጥ ሁኑ ባካቹ የቤተሰብ መቀለጃ ኣትሁኑ እናትም ጊዜ ያስረሳታ የናንተን ውለታ እባካቹ ልብ ግዙ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero Жыл бұрын
😢😢😢😢
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 Жыл бұрын
እናትን እናት የሚያስኛት እኮ መውለድዋ ብቻ አይደለም ፍቅርዋና ትእግስቷ ደግነታ ቻይነታ ነው
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
ፍትህ ለሚጡ ሲያረጁ አይበጁ ያለውና የሌለው እኩል አይሆንም አሁን ስሌላት ነው የጠሏት እህቶቼ ተማሩ ብራችሁን ያዙ ሁሉም ይቀየራል
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
ትክክል
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 Жыл бұрын
እኔግን የምለው ትልቁ ጥፋት ያለው ልጅቷ ጋር ነው ምክንያቱም ቤተሰብም ሲረዳ ገደብ አለው እራሷን ችላ ብሯን ስብስብ አረጋ ለራሷ የሚሆነው ነገር ቤቷን ገስታ ልጆቿን ሰብስባ ራቅ ብላ ብት ኖረ እሄ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር ሰው አንዴ ሁለለቴ ካየሁ ለኔ በቂ ነው በቃ
@HawaHase
@HawaHase Жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
​@@zennagirmauy895ድሀ ስለነበሩ ይክዱኛል ብላ አላሰበችም በድህነት ያለፍነዉ መከራ ብዙ ነው ብላለች ለዛም ነው ለገንዘቧ ችላ ያለዉ እነሱ ሲስተካክልላቸዉ ግን ስታጣ አገለሏት ባል ቢኖርስ ከናት ይበልጣል እንዴ መደበቂያ ነች እኮ እናት ባሏ ባሏ የዘመኑ ባል 😢😢 አየ
@lioulmekonnen228
@lioulmekonnen228 Жыл бұрын
​good video
@ShewaIndale
@ShewaIndale 5 ай бұрын
የእናትነት ግዴታዎን አልተወጡም እናት አታዳላም እርሶግን በጣም ያዳላሉ በሷ ላብ ሌሎች ልጆችዎን እያኖሩ ገና ደግሞ የወቅሷታል እሔ እኮ ሀጢአት ነዉ እግዚአብሔርም ይጠይቃችኋል እህቴ ሚጡ አይዞሽ አግዚአበሄር ይፈርዳል አንቺ ገንዘቡን ነገ ሰርተሽ ታገኛለሽ ይበብላኝ ለነሱ እምነት ላጎደሉት ያሳዘናል ሰዉ በናት በእህት በወንድሙ ሲከዳ እግዚኦ አምላኬ ምን አይነት ዘመን ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭
@saraaliey6867
@saraaliey6867 Жыл бұрын
እማማ ቢችሉ አስማሟቸው ከልጆቾ ጋር ተባብረው አንዷን ልጆን ማግለል ፈጣሪ አይወደውም ያውም ቆራቢ ሆነው እውነት ልጂቷ ጋር ነው ያለው ፍርድ አለ ያስቡ የመጨረሻው ዘመን በናተ ቤተሰ ይታያል አቤት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹሁ እማማ ብዙ የተጎዱ እናቶች ሚዲያ ላይ ቀርበው አይተናል ምን ያህል ስሜታቸው ተጎድቶ እንዴት እንደሚንገበገቡ የርሱ ያስታውቃል ምንም እንዳልተጎዱ በዚህ እድሜ ቤተሰብ አይበትኑ ለአንድ አይወግኑ ፍርድ አለ የቆረቡ ኖት ልጆች ተብየዎችም እናት እንዲዋሹ ማድረጋቹ ያሳዝናል
@wossenayalew
@wossenayalew Жыл бұрын
sara hasabsh tru nwe ewnte elshalhu enatyewa alwashum tfatu yalew kljtu new enangn batun yadeskut slezih wtu yemtlew ljtuwa nech
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
​@@wossenayalewtawkiytalsh emama asaznegne
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 Жыл бұрын
ብዙ እናቶችና እህት ወንድሞች በልቶ ካጅ ናቸው ::ብዙዎቹ እናቶች ልጆችን እኩል የማያ ዩ ህሊና ቢስ ናቸው :: ስደት ላይ ያላችሁ ልጆች ብልጥ ሁኑ ::
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ትውልድ ይዳን እያልን ነው 😂
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ትክክል
@kidistassefa9094
@kidistassefa9094 Жыл бұрын
እናትየው ከባድ ሴት ናቸው እውነት ያላቸው አይመስልም ንግግራቸው ከቆራቢ አይጠበቅም ለቀራቸው እድሜ ፈጣሪን ባያሳዝኑ😢😢😢
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh Жыл бұрын
እኮ የሚሉት ሲያጡ ደግሞ ኦፍ ይላሉ ይቅር የበለኝ እንጅ ዉሸት አለባቸዉ
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky Жыл бұрын
Be enesu eko yebesal
@semirakadr9252
@semirakadr9252 Жыл бұрын
ምጡዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ አለህ ይርደሽ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
እህቶቼ ቅድሚያ ለራሳችን ከተቻለ 90ካሬ ብትሆን አንድ ክፍል ስሩ ለራሴቹ ከዛ ከቤተሰብ ገለል ብላቹ መኖር ።ገንዘባችን እንጂ እኛ እንፈለግም።
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢😢በጣም ዉዴ
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
እንደው ከሀረብ አገር ስትመጡ ከቤተሰብ ርቆ መኖር ይሸላል ምንም በታስደስቱ ቀውሥ ይለሉ😅😅😅
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Жыл бұрын
አይባልም
@tsiendeshaw6030
@tsiendeshaw6030 9 ай бұрын
ግን ምን ዓይነት ነገር ነው ገንዘብ ምን ያህል ነው ሰዎችን የተቆጣጠረው አቤቱ ይቅር ይበለን
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
ስደትላይ ያላችዉ ልጆች ማወቅ ያለባችሁ ቤተሰቦቻችሁ የሚወዱ እና ከናንተ አስበልጠዉ የሚያደሉላቸዉም አብረዋቸዉ ለኖሩት ልጆቻቸዉ ነዉ የናንተን ድካም አይረዱም ምስጋናም የላቸዉም በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ በስደት ተሰቃይተን ሀገራችንላይ በቤተሰቦቻችን ተሰቃይተንሰ የት እንሂድ ፍትህ ለኛ
@meserettadesse6175
@meserettadesse6175 Жыл бұрын
Er lk nashe
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ewnte new 😢😢😢
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@zeharag1240
@zeharag1240 Жыл бұрын
Hulueime maweke albet betsebe eyale mechershaw betame yemyaszen naw
@SemiraBedru-nd8ks
@SemiraBedru-nd8ks Жыл бұрын
@@marmaryeheyabenat1796h pop😊
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የስደተኛን ጉዳት ማንም አይረዳም እህቶቼ ቅድሚያ ለእራሳችሁ ስጡ 😢😢🙏
@HaymanotTadese-o8o
@HaymanotTadese-o8o 9 ай бұрын
አትልም የተናደደሰው ብዙ ይላል አረብ አገር ሔዶ የመጣሰው እብድነው የሚመ ስላችው እማማ የልጅቷን ሐጤያት አታብዙ እርሶ ትልቅ ሰው ኖት የኔውድ እህት አይዞሽ ቀን ያልፋል
@semirasemira2367
@semirasemira2367 Жыл бұрын
እህቴ እናትሽ እንደዚ መከራሽንያበዙት ለቀበሌ ቤተ ስለዚ ለቀሽላቸው ውጪ ዘመድ አይሆኑሽም ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ እናትሽ ወንጀልሽን አብዝተዋል እንደጀራናት የመጨረሻው ዘመን
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
አዎ ባለጌ አሮጊት ሆዳም ናቸው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
Awo getane tuxa beqa ketifewe saybelati😢 eda arogitma sitiqefe werawa ersu ye nger tu
@tgfikadu7857
@tgfikadu7857 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
እውነት ነው ሴትዮዋ በጣም ግፈኛ ናቸው አካሄዳቸው ሁሉ እሷ ላይ ለማስፈረድ ነው
@samrialem1917
@samrialem1917 Жыл бұрын
Lemen dese yeblachew kuch bela yekatelu bebirua beserachew bet kendezi aynet enat gen geta yetbken ersone belo korabi
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
ይገርማል ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል እደው ትልቅ ስው ጠፋ 😢😢😢😢 አለምየ ምርጥ ሰው
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እናት እንደናት ሁሉንም ልጆቿን እኩል ካላየች እናትነቷ ጥንቅር ይበል
@fevenkassahun4095
@fevenkassahun4095 Жыл бұрын
ማዘር በጣም ውሽታም ናቸው ያናድላሉ😔😔
@honadellak3495
@honadellak3495 Жыл бұрын
እንደው ምን ልበልሽ ብርክ በይልኝ በቃ ከሌለሽ የለሽም ወይ ቁስሉ
@filoadam97
@filoadam97 Жыл бұрын
ትክክል።
@assefagonfa6401
@assefagonfa6401 Жыл бұрын
Iwnet new, mewled quanqua new, lerasua guday new yeweledechiw inji lelijitua bila aydelem
@ehitayehu
@ehitayehu Жыл бұрын
አርጅተዋል የሚያዳሉት ለዛ ይመስለኛል።
@FreselamAssefa
@FreselamAssefa 2 ай бұрын
ብዙ ሰዎች ስለናቷዋ ክፋት ታወራላቺሁ እደዉም እናትየዋ በዚህ እድሜያቸዉ መስመር ይዘዉ ማዉራታቸዉ ጎበዝ ናቸዉ ሲቀጥል ልጂቱ ካወራቺዉ ጋር ሳነፃፅረዉ የተለየ ነገር አላየሁኝም እዉነት ነዉ ያወሩት
@emuyekasaye7590
@emuyekasaye7590 Жыл бұрын
እናት ከጨከነች በዚህ ምድር ማን ይታመናል በስደት ያለን እግዚአብሔር ይርዳን😢😢 😢😢
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
በጣም አሜን
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
አሜን
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ውዶቼ እዝህ ሚዲያ ላይ ከምቀርቡት በብዞ መማር አለብን ግዴታ በራሳችን እስኪደርስ አንጠብቅ ከምንም በላይ ለራሳችን መሆን አለብን ግዜው ከፍ እናት ምትክድበት ዘመን መጥቶአል ብቻ ያሳዝናል እርሶማ በደንብ ተመክሮዋል የኛ ልፍት ከንቱ 🥹🥹
@hannalulu4576
@hannalulu4576 Жыл бұрын
እናትየዋ ልጆቻቸው የመከሯቸውን ያስጠኗቸውን ቃል በቃል ነው የሚናገሩት፣ ልጅን ከልጅ የሚያበላልጡ ብዙ ወላጆች አይተናል፣ አረብ ሐገር ያላችሁ እህቶች ከዚህ ብዙ ተማሩ። ከዚህ በላይ የከፋ ብዙ ታሪክ የምናውቀው የሰማነው አለ ሚዲያ ላይ ለማውጣት አቅም ያነሳቸው አሉ።
@AlmazGosa-n6r
@AlmazGosa-n6r 3 ай бұрын
በጣም ነው የበደሏት የእውነት !!! ሁሉንም ነገር ገዛች ገዛች ላከች ላካቾ እያሉ እየመሰከሩ እንዲህ መበደል ግን ያስፈራል!! "ጥሩ እናት አይደሉም!!!
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
ስደት የምንኖር ሰወች ገንዘባችንን ከበሉ በኅላ እንደ እብድ ይቆጥሩናል እኛ እኮ በብዙ መከራ ስቃይ አልፈን ነው ብር እምናገኜው አየ ሰው እኮ ይገርማልን ወንድማችን አለም ሰገድ አተን በምን ቃላት ላማስግንህ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በትክክል ውዴ ሙሉውን አዳምጪዊለው እናትየዊ ውለተዉን እርስዎ እያዳላቻ ነው ለሌሎቻ
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እናትየዋቤትአድሳ ገዘብእየላከችአኑራ የወንድምእህትወቹዋይቅርእና የክፍቀንወዳክፍቀንመስሎይታያልእንደሚባለው ጠሉዋት ገዘቡዋንበጠየቀችየባስተባበሩባት ፈጣሪይርዳት እናትየዋበጣምአድልተዋል መቸምአያኖርዋት
@ethiopia2617
@ethiopia2617 Жыл бұрын
ፍትህ ለ ሚጡ 😢😢😢
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 Жыл бұрын
በትክክል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክል 😢
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Exactly
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 Жыл бұрын
ትክክልል
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei Жыл бұрын
100%
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 Жыл бұрын
አይ ማዘር 😢😢 ከጨለማ ያወጣቻችሁን ቀን አትርሱት ወደኋላ አስቡ ። የስደት እህቶቼ ብዙ እንማራለን ከእህታችን ታሪክ።
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
ልጆቹ መክረዋቸው ነው
@sofikemal504
@sofikemal504 Жыл бұрын
@remegemal7404
@remegemal7404 Жыл бұрын
Mother pray !
@AEMA349
@AEMA349 Жыл бұрын
አይገርምም በስመ ስላሴ ምንስ ብታረጋቸው ክፉ ብትሆንባቸው የክፉ ቀናቸውን ልጆቻቸው ሲፀየፉአቸው የነበሩበትን ጊዜ አብርታላቸው ዛሬ በሷ ላይ እንደዚህ መክፋት...ቢችሉ ቢፀልዩላት....ተዋት የክፉ ቀናችን መወጫ ናት እያሉ ቢከላከሉላት ልጆቹም ይሄን ያክል ባልከፉ ነበር። ሲወላውሉ ኪሳራ ላይ ወደቁ
@ንጋት-ከ2ጀ
@ንጋት-ከ2ጀ 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቷናቸው ለሁችግር ተጠያቄ ናቸው ምን አጠፋች በረዳች እኔእደተረዳሁት ከሆነ ወጉድ ትግስቱን ስጠኝ
@susubintmussa
@susubintmussa Жыл бұрын
አለመታደላችን እኛ ስደተኞች ገንዘባችንን በልተው ሲጨርሱ ከአረብ ሀገር የመጣች ሴት እብድ ናት ይሉናል😢😢😢
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Жыл бұрын
አዎ 💔💔😭😭kzbin.infoS5io24nyzGI?si=R9aFG3uHsL9ga2Kp
@asmeretbesrat6556
@asmeretbesrat6556 Жыл бұрын
ትክክል 😢
@Dat_00
@Dat_00 Жыл бұрын
ብሯን መልሱላት አንድም ሳይቀር እንዴት ተለፍቶ ብሩ እንደሚመጣ አያውቁም ሁሌም ውጭ ያለነው የሚበደለው ማንንም እንዳታምኑ
@መዲነኝየጀማንጉሧ
@መዲነኝየጀማንጉሧ Жыл бұрын
ልጂቱ ሁሉንም ትተዉላቸዉ ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እኛ እሷን እንርዳት እና ከዛ ቤት ትዉጣ ተራርቀዉም ቢሆን ሠላም ይሁኑ በቃ አለዛ ፀባቸዉ አይቆምም
@مسرات9999
@مسرات9999 Жыл бұрын
Ewnetnw bekerbat yeshalal betgebam tesemametew aynorum bewala benedet metfo neger west kemegebu endalshu behon tru nw
@asmeretkuflu879
@asmeretkuflu879 Жыл бұрын
You are right
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
እውነት ነው። እንደሴትየዋ ሁኔታ ወደፊትም አይለቋትም። ምንም ጸጸት አልተሰማቸውም። በሌሎቹ ልጆች ተወስደዋል /ተጠልፈዋል እርሷን ገሸሽ አድርገዋታል ምክኒያቱም ገንዘብ የላትማ። እናት ለልጆቿ እኩል ፍቅሯ ሲይቋረጥ እስከለተሟቷ መስጠት አለባት።
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero Жыл бұрын
አሚን😢😢😢😢😢
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 Жыл бұрын
የደረስንበት ዘመን ያሳዝናል ቤት ቢኖራትም ቤት አላት በሎ መመስከሩ ያሳፍራል ያውም በቤተሰብ እናትየውም ያሳዝናል አላህ ሰላሙን ያምጣላቹ ለዚህ ቤተሰብ እንዲሁም ለመላው የሀገሬ ህዝብ ፍቅር ያምጣልን❤❤❤❤
@selina4190
@selina4190 Жыл бұрын
አንተን ያለማድነቅ አይቻልም የሚያስታርቁ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ ተባረክ ወንድሜ
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ምንም ልንረዳዎት አንችልም እማማ እድሜዎትን ጨርሰዋል ከልጅ ልጅ አያዳሉ ቤት ቢኖራትስ ምን ችግር አለው ብትመዘገብ ቅንቅናም ኖዎት ሲቀጥል ከሁሉም ልጅ የበለጠ ጉልበቷን ጨርሳለች ለእህት ለወንድሞቿ ከዛም አልፋ ለእህቷ ልጅ እረድታለች አመድ አፋሽ ናችሁ ሚሚ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ስጋ ናቸው እና ምንም ውስጥሽ ክፋት አያስብም እነሱን ግን ተጠንቀቂ
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኛ በስደት ላለንው ብዙ ትምህርት ነው በእውነት ልብ ብላችሁ አዳምጡ።❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አወ ወላሂ ሁሉም በስደት እያለን ይወዱናል ስንሄድ አይን ላፈር ይሉናል 😢
@New-to5zd
@New-to5zd Жыл бұрын
በጣም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
እውነት ነው መልእቱ ለኛ ነው በቅንነት ደምሪኝ እህት
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
ልጅቷ ያለማበድዋ በጣም ጠንካራ ናት የእውነት🤭🤭🤭 ሴትየዋ ግን የእውነት ቆራቢ ናቸው😮??? አግዚአብሔር ይቅር ይበሎት???😔😔😔 በቤተሰብ ከመከዳት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 🥰 አለምዬ አንተ አግዚአብሔር የባርከህ ነህ አሁንም ያብዛልክ❤❤❤ ውይ ትህትና ልዩ ነህ🌹🌹🌹
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Жыл бұрын
ሴትዬዋ ፀበል ያስፈልጋቸዋል በሳቸው እድሜ መርሳትና የፀባይመቀየር አለ ይህ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እናት እናት ናት ምንም ብታደርግ እሚባለውን ተረታ ተርት አልስማማም በተለይ ሃረን ሀገር ወገባችንና እግራችን በሽተኛ ሆኖ እርቦን እንኳ ምግብ እንኳ ሳናገኝ ኧረ ስንቱ😢😢😢😢 እውነትም አንቺን ብሎ እናት
@feven1919
@feven1919 Жыл бұрын
እናትማ እናት ናት እሷ አረብ አገር እስክትሄድ ወይም ደሞ 18 አመት እስኪሞላት የማን እዳ ነበረች የእናትዋ ሀላፊነት አልነበረችም ለምን ገንዘብን እናስባለን 😢😢😢
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
@@feven1919 የእኔ ውድ እህት አንቺ ምናልባት አልደረሰብሽም ይሆናል እኔ ለምሳሌ እናቴ በ10 አመቴ ጥላኝ ጠፋች በየሰው ቤት ተንከራትቼ አደኩ አያቶቼም እንደ ልጅ ሳይሆን እንደባዳ ነበር የገረዱኝ ድንግልናይ ሳይቀር ከሀቅሜ በላይ ጤፍ አሸክመውኝ ደሜ ፈሰሰ አዲስ አበባ አክስቴ አምጥታኝ አሁንም እሰው ቤት አስገብታኝ ገንዘቤን እምትበላ እሷ ሲሰለቸኝ ከሷ ስር ወጥቼ በራሴ መኖር ጀመርኩ እስከ 4 እንደተማርኩ እሰው ቤት እየሰራሁ የማታ አረብ ሃገር ሄድኩና ስመለስ በገንዘቤ እናቴን ፍለጋ አባቴንም ፍለጋ ገባሁ አገኘሁአቸው እናቴ አግብታ 2ልጆች ወልዳለች የሀቅሜን አግዤ ታናሽ እህቴንም ከሰው ቤት አውጥቼ እሷጋ አድርጌ ተመለስኩ ከ1አመት በኋላ ቤት ካልገዛሽልን አሉኝ እሽ ብዬ ገዛሁ በስሜ ሰውየው የቀበሌ ሰዎች ጋ ተነጋግሮ ቤቱን እኔም እናቴም ሳሰማ በራሱ ስም አዞረው ስመለስ ሰማሁ ከስሼ ፍርድቤት ለፍርድ ቤት ተንከራትቼ አሸነፍኩ ተመልሼ መጣሁ ስመጣ ልጅ ወልጄ 1አመት ከ3ወር ነበርች ልጄ እናቴን እባክሽ ልጄን አሳድጊልኝ ልሄድ ነው ስላት እንቢ አለችኝ ግን ከነ እንጀራ አባቴ እቤቴውስጥ ናቸው እሽ ብዬ የባሌ ቤተሰብ ቤት ፍቅር የሆኑ ናቸው ተቀበሉኝ አሁን አድጋ ከኬጂም አልፋ 2ክፍል ናት ልጄ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አንድም ቀን እናቴ የተ ጋ ናት ልጅሽ ብላ አይታልኝ አታቅም አሁን በሃገራችን ባለው ግጭት የተነሳ ተፈናቅለው አዲስ አበባ ባት ተከራይተው ነው እሚኖሩት እስካሁን ግን ያነን ሁሉ አድርገውኝ ከባሏጋ አግዛለሁ ቀለብም የቤትም ኪራይ እልካለሁ ቤት ኪራይ የሚከፍሉትን ሳይሆን እምትነግረኝ የምትከፍለውን ሁለት እጥፍ ነው እምትነግረኝ የሆነ ግዜ ሰው ያላለቀ ቤት ተቀመጡበት ብሎ ሰቷቸው እየከፈሉ እንደሚኖሩና ውድ እንደሆነባቸው እያለቀሰች ነገረችኝ ትንሽ ብር ላኩ ከዛ ለወርና ለሁለት ወር ትዝም አልላቸው እና ጽፌ ልግልፀው እማልችለው ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ እሚገርመው ይህ ሁሉ ሲሆ እህቶቼን ከቤት አባሯቸዋል ሰውየው ትምህርታቸውን አቋርጠው የወንድ ጥገኛ ሆነዋል እናት ፊት ባትሰጥ የሷስ እጅ ባይኖርበት እራስ ወዳድ ባትሆን ኑሮ ይህ ሁሉ ይሆን ነበረ???? ! በየቤቱ ብዙ ቁስል አለ በተለይ እናቶች የሚአቀናጁት ከባእድና ከቤተሰብ ጋ ሆነው ተውኝ እስቲ አሁን በቅርብ እነሱንም ልጄንም እያገዝኩ ስበታ አከባቢ ቤት ገዛሁ አሁን ቤቱን አሳይን እንቀመጥበት ይሉኛል የትኛውን የናትነት ባህሪ አይቼ በምንስ እምነት ነው ደሞ አዲሱ ቤቴ እማስገባቸው እነሱ በቤት ኪራይ እየተሰቃዩ ቤቱን ግን ለጠባቂ ተሰቶ እንዲኖሩበት ከጎኑ 4ክፍል ያለው ኤልሽፕ እየአሰራሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የናትና የልጅ ወግ ቢኖረን ይህ ቤት ለሷ ያንስባት ነበር ግን እንዲህ ሲሆን ምን እናድርግ ? ስለዚህ ምንም ቢሆን እናት እናት ናት የሚለውን ልስማማበትም የሰውን ቁስል አትንኩ ሀረብ ሀገር ሰርታ በቤተሰብ ያልቆሰለች የለችም ! አልደረሰብንም ውሸት ነው ለምትሉ ለወደፊታችሁ ተጠንቀቁ ካልሆነ ከዚህ አትድኑም!!!!!
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ሁኔታው እኮ ብር ብቻ አይደለም እናትየው ያዳላሉ
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 5 ай бұрын
Atemexadeki bakesh besew kusele.....
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش Жыл бұрын
ፍትህ ለስደተኛዋ እህቴ ቤተሰብ ጥቅም ሲጎልበት ብዙ ነገር ያረጋል ስደት ያየው ያቀዋል ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው😭
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
😢😢😢
@meserettadesse6175
@meserettadesse6175 Жыл бұрын
Tkkkle
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t Жыл бұрын
Ewunt
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 Жыл бұрын
እረ እዉተነት ነዉ አላዉቃቹሁም ሁሉ ልትባሉ ትችላላቹ ስለዚሂ መጠንቀቅ ጥሮ ነዉ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ተመልሳ ስደት ብትሄድ ገንዘቦን ሲሉ በየተራ እየደወሉ ናፈቅሽን ይሏት ነበር እናቲቱ ግን ያዳላሉ
@Rahma-y7j4s
@Rahma-y7j4s Жыл бұрын
ጌታሆይ አንተ ከእነደዚህ አይነት ቤተሰብ ጠብቀን ብስደት ላለን
@Selamselbha
@Selamselbha Жыл бұрын
አሜንአሜን
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የእናትነት አንደበት የሌላቸው ጨካኝ ሴት ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠኝ እንዳሉት እውነተኛው አምላክ ይፍረድ ዛሬ በስደት ሕይወቷ የቤተሰቡን ሕይወት ለቀየረችው ይህ ነው መልሳቸው መሞት ቀላል ነው በቁም ሕይወት ሲፈርድ ከባድ ነው እህቶቿም ወልደዋል በሚሳሱላቸው ልጆቻቸው ይደርሳል በእዚህ ዘመን ቀን ያወጧቸውን ልጆች ለማየት የማይፈልጉ እናቶች አሉ ያሳዝናል እየደጋገሙ እናት አይደለሁም እያሉ ይደጋግማሉ ሳትፈልግ ወልደዋት እሳቸው መጀመሪያ የእናትነትን ፍቅር ይስጧት እሷ ደግሞ ልጅነቷን ታሰያለች እናት ገበና ደባቂ ነበረች አስከ ቤት አላት እያሉ ይደጋግማሉ ኧረ እፈሩ።
@mihiretmamo8808
@mihiretmamo8808 4 ай бұрын
Amen 🙏
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 4 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
@MeronTeshome-hs3ge
@MeronTeshome-hs3ge 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይንገስባችሁ ግን ልጅቷን ጎድታችዋታል
@emuyekasaye7590
@emuyekasaye7590 Жыл бұрын
ያረብ ሽንት ቤት አጥበን የቻይና ሱቅ 14 ሰዓት ቆመን ያመጣነው ብር ያለ አግባብ ቤተሰብ ሲያጠፋ ያማል እመማችን ስንግልፅ እብድ ናት መባል የባሰ ያማል እህቶቼ ተጠንቀቁ😢
@messyzewd168
@messyzewd168 Жыл бұрын
ትክክል
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
ከዚህ ተማሩ ብር ከልባቹህ አምናቹህበት ለወላጅ ለእህት ወንድም ስትሰጡ የሚሰማቹህ ደስታ አለ ብሩ እንዲመለስላቹህ አስባቹህ ከሆነ የምትሰጡት ህጋዊ አድርጋቹህ ተፈራርማቹህ መሆን አለበት አይ እንዴት ለቤተሰብ አስፈርሜ እሰጣሎህ ካላቹህ ስትካዱ መካሰስ መጣላት የለባቹሁም ከእንግዲህ ከስህተቴ እማራለሁ ብላቹህ ዝም ነው እንዲህ አደባባይ አታውጡ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
😂😂😂❤❤በትክክል
@burtukanbalcha-xe6oo
@burtukanbalcha-xe6oo Жыл бұрын
እውነት ነው
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero Жыл бұрын
በጣም💔💔💔💔💔😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😥😥😥😥💔💔
@Alemgebrie-ft6ji
@Alemgebrie-ft6ji Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደ እናት ማሰብ አይችሉም ልጆዎ እውነት አላት
@Letushtigray
@Letushtigray Жыл бұрын
ፊትህ ከስደት ለተመለሰች ልጆት 😢
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ትክክል " ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ " 💔
@hhttEthio
@hhttEthio Жыл бұрын
ነገረኛ ክፉ እናት ናቸው በስመአብ
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 Жыл бұрын
Awo❤❤❤
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 Жыл бұрын
እውነት፡እኮ፡ሚያዝን፡የለም፡ፈጣሪ፡ይርዳን፡እንጂ
@hayahaya6642
@hayahaya6642 Жыл бұрын
እናትዬዋ ክፉ ናቸው አነጋገራቸው ያስታውቃል 2000/3000 ነው አሉ እኮ እይ እኩል እናት ወይ ለራሴ😢😢
@TsegeySeyoum
@TsegeySeyoum Жыл бұрын
ወንድሜ ብርታቱን ይሥጥህ ውሸቱንም እውነቱንሞ ታግሠህ በማዳመጥህ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ፀጋውን ይሥጥህ።
@SadaSeade
@SadaSeade 5 ай бұрын
ወላሂ እወነትሺንነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቤተስብ ስላም ፍቅር ስጥ ❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@genimar-o8h
@genimar-o8h Жыл бұрын
🤲🤲
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
አሜን
@MleteTewolde
@MleteTewolde Жыл бұрын
Amen 🙏
@enu1560
@enu1560 Жыл бұрын
እባካችሁ አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ መጀመሪያ ለራሳችሁ ኑሩ😢😢
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Жыл бұрын
እናቴ ቆራቢ ሆነውን እውነትን ተናገሩ ፍርዱ ከባድ ነው። ኦግዚኦ እናት እንዴት ልጆቿን ታጣላለች ልጅን እኩል ማየት ነው እንጂ አሁንም ወግነው ነው እግዚአብሔር ይማሮት።
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 959 М.