KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የታዋቂዋ ኤልሳ አሰፋ የህይወት መንገድ! ሰላም ስለሰጠኝ ባለቤቴን አመሰግናለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:02:11
ላለማልቀስ ሞከርን ግን አቃተን || የኔስ ባይነገር ይሻላል! የ19አመቷ ታዳጊ የሚረብሽ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia@erq-maed-TV
1:07:28
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
Кто круче, как думаешь?
00:44
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
የልጆቼ አባት ከአረብ ሀገር የመጣች ሴት አፍቅሮ ጥሎኝ ጠፋ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Рет қаралды 124,870
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 750 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 841
@ethiopia9108
3 жыл бұрын
እናቱ ግን ክብር ይገባታል በጣም ጥሩ ሰው ናት
@yaallahadera9726
3 жыл бұрын
Betam
@tigistobssie4341
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም እናት ለሁሉም አማቾች ግሩም ምሳሌ ናቸው እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት
@ኤርትራዊትኣደ
3 жыл бұрын
Ewe wellah ❤️❤️
@letebrhanambaye2155
Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
@letebrhanambaye2155
Жыл бұрын
l Love you setap mother
@daggetachew3107
3 жыл бұрын
እናቱ ደግሞ ይለያሉ የባል እናት በጣም ከባድ ናቸው በጣም ምርጥ እናት ናቸው ፈጣሪ ያክብሮት
@fatimasuleman9686
3 жыл бұрын
Amen
@abyssiniawit1736
3 жыл бұрын
እባካቹ ያለንን በማዋጣት ተባብረን የዚህን ህጻን ህይወት እንታደግ እባካችሁን እባካችሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አሜን-መ3ዘ
3 жыл бұрын
በትክክል ወንድ እንዳጡ ትዳራችን ሁሉ በአረብ ሀገር ሴቶች በፌስቡክ እዬፈረሰ ልጆች የተበተኑ እረ ስንቱ መደሀኒያለም ይህንን የሚያደርጉ ከስደት ከግርድና አያዉጣቸዉ ህይዎታቸዉ ይመሰቃቀል
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
3 жыл бұрын
ተባረኪ እውነት ከፈጣሪ ይገኛል
@hussam--
Жыл бұрын
@@አሜን-መ3ዘመርገም ለረጋሚው ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይብርክሽ ስንት ክፉ ሰው አለ 😮 እኛንም እግዚአብሔር አለን ኮ
@fikrtetube9462
3 жыл бұрын
እንዲም አይነት አማች አሉ ለካ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@gabrelaasfawe6714
3 жыл бұрын
ይቺ ሴት ጥሩ በመሆንዋ ነዉ አማትዋ የወደድዋት። እሱን እርሺዉ አንችን ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
3 жыл бұрын
ከመሰረቱ እሳቸው ረዶት እንጂ እሷ ምን አረገችላቸው አስካሁን ችግሯን ነው እንጂ የተቆራኙት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው ። ብዙ ዘመናቸው ብታገለያቸው የባል ዘመድ እሱ በተጣላሽ ጊዜ ከሱ ጋ ነው ሚደረቡት አኚህ ግን ልዩ ናቸው ታድለው 🙏🙇☝
@gabrelaasfawe6714
3 жыл бұрын
የኔም አማት ምርጥ ናት ከልጅዋ በላይ ነዉ የምትወደኝ እኔም እናቴን አላዉቃትም እስዋ ናት እናቴ ፈጣሪ መልካም ባል ከነቤተሠቡ ይስጣችሁ
@zarah2187
3 жыл бұрын
አማን ያረብብብ
@hanafikadue.t3743
3 жыл бұрын
Amen
@roqianesre4022
3 жыл бұрын
እደኔው አሉ ብዙ እናቶች እድሜያቸው ያርምልን
@gdhdgdf2001
3 жыл бұрын
አሜን የባል ቤተሰብ ሲባል በጣም ነው የምፈራው 😂😂
@gabrelaasfawe6714
3 жыл бұрын
@@gdhdgdf2001 አትፍሪ በጣም መልካም የባል ቤተሠቦች አሉ
@ethiopiailoveyousomach214
3 жыл бұрын
ሡብሀን አለህ የሚገሪም ነው ሚሥትና ልጅ እያለው የምትደረቡ ሤቶች ልቦና ይስጣችሁ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ላንች ሊሆን ነው እረ ታው እህቶች ቁም ብላችሁ አሥቡ ቆይ ጨርሸ ልሥማው🇪🇹🤲🤲🤲
@joymypainkiller726
3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የባል እናት አይቼ አላቅም 😭 አላህ እድሜ ይስጦት ለእውነት እና ለሀቅ መኖር
@GeniTube
3 жыл бұрын
ሴቶች ተው በተለይ ከስደት ምትመለሱ ግፍ ነው ተው ወንድ ሞልቶዋል ለሚስቱና ለልጁ ያልሆነ ቤቱን ያፈረሰ ነገ ለእናንተም ከንቱ ነው ልብ ግዙ ግፍ ነው እናትየው ግን ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥልን
@semirahussen4162
3 жыл бұрын
እውነት
@Matiastsegay8910
3 жыл бұрын
ትክክል
@seblemekonen2648
3 жыл бұрын
Ewnat new la eswam ayehunem🙏😭
@Hነኚገጠሬዋ
3 жыл бұрын
ትክክል ወላ የሰዉ ባል ምን ያረግላቸዋል ይመስለኛል ሲተዋወቁ አይናገሩም ወዶች መሰል እጂ እያወቁ የሚገቡ አሉብየ አላስብም
@meseretbelayhailu4993
3 жыл бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል
@emusahele2127
3 жыл бұрын
ያለቀሱ አይኖች ይስቃሉ አይቀርም ይለዋውጠዋል ጌታ መድሀኒአለም
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
3 жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ የእናቶች እንባ ይደረሳል
@fikirteasfaw513
3 жыл бұрын
እውነት በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶች እግዚአብሔር ትዳራቹ አይባረክ እሳት ይልቀቅብሽ
@almenaassefa8240
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@እቴትስወድሽልኑር
3 жыл бұрын
አሜን
@በጠምከፍቶኛል
3 жыл бұрын
አሚን አላህ የስራቸውን ይስጠቸው እኔ ደሜ ፈልቶወል
@alemfiseha7079
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@lemigereziher790
3 жыл бұрын
Amen🙏
@mamaminas502
3 жыл бұрын
እንዲህም አይነት የባል እናት አሉ ፈጣሪ የእርሶን ደግነት አይቶ ይህንን ቤተሰብ ይጎብኝልን
@martagrmay370
3 жыл бұрын
ማዘርዬ አይዞት ከነሱ ጎን መሆናችሁ ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@ghidaysaeed9362
Жыл бұрын
Ayzsh ehete yalfal
@degnetbekele
5 ай бұрын
❤❤❤
@hanahanaethopoeia2259
3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እማማ እድሜ ጤና ይስጥልን በእዉነት ልጁን ቃጠላ ማርያም ዉሰዱት እናቱንም በናታችሁ ትፈታ ይሄ ክፉ የሴይጣን ስራ ነዉ በእናትህ ይሁንብህ መልክቴን አድርስልኝ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቀጠባ ማሪያም ትፈዉሳለች እዛ ሂዱ
@ገብረሚካኤልሲሳይ
3 жыл бұрын
እውነት ነው ቃፅላ ማርያም ውሰዷት በእግዚአብሔር ታገኙታላች😢😢😢
@oneethoipan9565
3 жыл бұрын
ከእናትም እናት እንደናት ጥሩ አማች ሲሰጥ ደስ ይላል ።
@ለበጎነዉስደተኘዋ
3 жыл бұрын
ኦኦኦኦ አምላኬ ሆይ ዘመኑ ብቻ ሳሆን እኛንም አድሰን። አቤቱ እንደምህርት ይቅር ቀለን።
@be8cab
3 жыл бұрын
አሜንንን
@hana967
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@mahiyimesgen8981
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samualabisalom6449
3 жыл бұрын
እህቴ ተይው የሄደን ሰው እርሽው ለልጆችሽ ኑሪ መልካም እናት ሰቶሻል
@weynitubesubscribe305
3 жыл бұрын
በሰማም የሚገርሙ ሀማች ናቸው ከወላጅነትም በላይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥዎት
@selamdesta2808
3 жыл бұрын
ሀማት ነው እሚባለው እግዛብሄር እድሜ ይስጣቸው ብቻ
@እሙማሂር-ጸ9ዐ
3 жыл бұрын
@@selamdesta2808 ሀማት ሳይሆን አማት ነው የሚባለው። እኔ ደግሞ ያንችን ላስተካክልልሽ ክክክ
@taduchannel5238
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባትየውን ልቦናውን ይመልስው ልጅንም እግዚአብሔር ይማረው
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
3 жыл бұрын
ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ውብ💓
@rahimauae1467
3 жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጦት ለሁሉም ተምሳሌት ናቸዉ
@rahelangelo978
3 жыл бұрын
ህጻኑ በጣም አሳዘነኝ አምላክ መህረት ያውርድልህ ጌታ በእጁ ይዳብስ የኔ ልጅ
@welotube8029
3 жыл бұрын
አፍፍፍፍ ልጁ ያሳዝናል እናትየው ግን ጥሩ ሰው ናቸው
@bezahaile5557
3 жыл бұрын
እናቱ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት ... ትልቅ ሰው አንቺ እያላችሁ comment የምትሰጡ ሰዋች ግን ስልጣኔ ነው ወይስ ምንድ ነው ትልቅ ሰው ናቸው አንቱ በሉአቸው ነውር ነው
@aschalechtesfaye4687
3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ገርሞኛል።
@የዝናወለተማርያም
3 жыл бұрын
እናቱ በጣም ጥሩ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን የሰው ባል የቀማሽ ደግሞ ድፍት ያድርግሽ ይሱን እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ልጁን እግዚአብሔር ይማረው
@አማራነኝየጀግናዘር
3 жыл бұрын
ወይ ማዘርዬ እሚገርሙ እናት ነዎት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ደስ ስትሉ
@medhanitgirma3831
3 жыл бұрын
ኧረ ቃጥላ ማርያም ውሰዱት ልጁን🙏🙏🙏
@hana967
3 жыл бұрын
አማትየዋ ከልባቸው ሰው ናቸው እግዚያብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸው የኔ እናት የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ በጣም ያሳዝናል መንፈስ ሊሆን ይችላል አብዛኞቹ ወደው ሳይሆን በመንፈስ ተገዶ ሊክድና ዝሙት እድሰራ ኃጢአት እድሰራ በነፍሱም በስጋውም ሊያጎሳቁለው ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ ልቡን ይመልስለት ።
@miserethio1095
3 жыл бұрын
What a wonderful grandmother
@Ewoyn_Tewod_84
3 жыл бұрын
አይይይይ! በዚህ ዘመን ማንን ማመን እንደሚቻል ግራ ያጋባል። እንኳንስ አግብቶ ወልዶ በዛ ላይ የታመመ ልጅ ይዛ እያየች ያላገባስ ቢሆን ቃልአባይ የሆነ ሠው ለእሷስ ምን ይሁነኝ ብላ ነው የተንጠለጠለችበት? 🤨🤨🤨 አይዞሽ የኔ እናት ለሁሉም እንደ ስራው የሚከፍል አምላክ ከሠማይ ያያል። አንችንም ልጆችሽንም ህይወት ለመለወጥ ሠዓቱ ደርሶ ይሆናል ዛሬ እዮሃ ሚዲያ ላይ ያቀረበሽ። 🙏🙏🙏 እንደዚህ ግፍን የሚፈሩ ከመጣው ጋር ሁሉ በወረት አብረው የማይገለባበጡ ሺህ ሚላዮን ይሁኑልን። ለትውልድ ሁሉ ማስተማሪያ ናቸው። የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ! 🤲🤲🤲 መወለድ ቋንቋ ነው !
@ለይላ-የ3ሐ
3 жыл бұрын
እጁና ቅንጭላቱ ደህና መሆኑ እራሱ ተመስገን ነው ከዚህም የባሱ አሉ አላህ ያሽረው
@ሀናየአሰላልጅ
3 жыл бұрын
ወንድም ሴትም ሆናችሁ የሰው ትዳር የምትበጠብጡት ትዳራችሁ እሳትና ጪድ ያድራጋችሁ አቦ አይ ጊዜ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
@እቴትስወድሽልኑር
3 жыл бұрын
አሜን
@almenaassefa8240
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gentegente3000
3 жыл бұрын
Ameeeennnn
@rehimamohammed120
3 жыл бұрын
አሚን
@mesrakyeilma3729
3 жыл бұрын
አሜን
@roqayyaoumer3273
3 жыл бұрын
😭😭ወንድ መቼ ጠፋ የሰው ትዳር መበጥበጥ ምን የሚሉት ነው 😭😭😭
@tijistitijisti7302
3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይርዳሽ ለልጅሽ ምህረት ይላክለት አይናት ጥንካሪውን ያድልሽ
@evanafam3453
3 жыл бұрын
እባካችሁ ልጁ በጣም smart እንደሆነ ነው የነገራቹን ፊትለፊቱ በሺተኛ እንደሆነ ለሌላ ሰው ሸክም እንደሆነ እንዲሰማው አታድርጉ በጣም ተጠቀቁ እሱ ፊት ለምትናገሩት ነገር
@tsehaaydagne2211
3 жыл бұрын
ልጁን ወዳ ፀብል ዉሰዱት, አኤ የክፉ መንፈስ ሠራ ነው 😢. ባልሽም ወዶ አደለም 😢 የሰው እጂ ነው,መቼም አበሻ አይርፍም 😢እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
@adanchetesfaye285
3 жыл бұрын
ደቆሮ ጠንቋይ የቱ ፀበል ነውምድረ ደብተራ😁😁
@tsehaaydagne2211
3 жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 አቤት ዲያብሎስ ጸባል ሲባል ስሙ ሲጣራ እንኳን ቅጥል ይላል 🙆♀️. ጠቃጥል አዉንም ማቼ ደርሰ 🤣
@sarsara2888
3 жыл бұрын
@@tsehaaydagne2211 ክክክክ
@mesert6973
3 жыл бұрын
@@tsehaaydagne2211 ቀላል ተቃጠለደ የፀበል ድምፅ ሲሰሙ ይጫጫሉ እግዚአብሔር ይገስፀው😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@massaratmassarat6367
3 жыл бұрын
@@tsehaaydagne2211 😂አሜን ይቃጠል
@degefu3122
3 жыл бұрын
በልጆችሽ አትድረሺ እግዛብሄር የስራሽን ይስጥሽ ኖሮሽ እግዛብሄር የገሀነብ ያረገው የስው ኖሮ እንዳደፈረስሽ ያንችም ጤናሽ ይደፈርስ
@ethiopia9108
3 жыл бұрын
ትዳር ላይ ያለን ወንድ ምታባልግ ሴት እንደው እግዚአብሔር ይቅጣት
@shewayrobi9728
3 жыл бұрын
ሰው፡ያምዘራውን፡ያንኑንን፡ያጭዳል።ሰው፡ክፉ፡ዘርን፡ዘርቶ፡መልከም፡መጫድ፡አይችልም።
@እኔማነኝ-ሠ5ከ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ እህቴ አይዞሽ በልጆችሽ ተስፋ አለሽ እናቴ የምትያቸዉን የድንግል ልጅ እረጅም እድሜ ሰቷቸዉ ለማየት ያብቃቸዉ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እህቴ ልጅሽን የድንግል ልጅ ይፈዉስልሽ ይህችን ምድር እንዲያያት የላከዉ እሱ ነዉና
@leyaleya4383
3 жыл бұрын
እደዚህ መልካም እናቶችን ያብዛልን እማማ ፈጣሪ እድሜና ጤናዎን ይስጦት አንቺም እህቴ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ያልፋል የማያልፋቀን የለም
@አፎሚአፎሚ
3 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ብቻ የበቀልም አምልክ ስለሆነ እየሱስ ክርስቶስ የዘራሽውን ያሳጭድሽ የሚያሳዝን ቤተሰብ ስለበተንሽ
@enuyebekele1133
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያውርድላችሁ የቀድሞ ባልሽን እርሽው እና ጤናችሁ ላይ አተኩሪ በአመኑት መከዳት ያማል አይዞሽ እሱም የስራውን ያገኛል እናቱ እውነትም እናትሽ ናቸው ደስ ይላሉ ይኑሩልሽ።
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባርክ ትዳር ይስጠን ትዳር በምንም ችግር ቢገጥም ተቻችሎ መኖር አለብን ትዳር እቃእቃ አይደለም 😥😥😥አይዛሽእናቴ ለበጎነውበጣም እጅግ የሚገርሙ አማት ናቸው ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@alemtube1150
3 жыл бұрын
🤚🌹🌹🌹🌹🌻
@daggetachew3107
3 жыл бұрын
እረ ሴቶች ግፍ ፍሩ በፈጣሪ ነገም እኮ አንቺን ጥሎ እንዴት እንደማሄድ ምን ዋስትና አለሽ ማማዬ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@yemtubepersonal
3 жыл бұрын
አቤት የአማት ቅንነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
3 жыл бұрын
ኢትዪጲያ ውሰጥ ጦርነት እረሀብ የሠው እልቂት የመጣው የሠው ልጅ ከፈጣሪው ሰላልታረቅ ነው የሀጥያት ብዛት የሠው ልጅ በአሁን ሰአት ከነፍሱ ይልቅ ለሥጋው የሚኖር ነው አቤቱ ማረን ሁላችንም ኢትዪጲያዊያን ኤርትራዊያን አብዘተን እንጰልይ በየሀይማኖታችን እግዚዪ እግዚዪ የሚሠማው ሁሉ ያማል 💔💔💔😭😭😭
@amw3005
3 жыл бұрын
የአድስ አበባ ወጣት አብዛሀኛውን በጫት እና አረቂ የተጨማለቁ የወንድ ወኔ የሌላቸው ሀገር ስትወረር ጉዳያቸው አይደለም ለሽ ብለዋል ይገርማል።
@sarah-oq9yh
3 жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mahletnegash1190
3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
@@amw3005 yena wede atesasache bezue jegena bezhue sera yemesra merte hezbe newe yalewe addis abeba weda ketema slehone endeza asebeshe khone tesaseteshale weda
@aschalechtesfaye4687
3 жыл бұрын
እማማ ምርጥ እናት ናቸው።
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
3 жыл бұрын
አይዞሺ እግዚአብሔር ካችጋ ነው ምንም አትዘኚ እሺ ሰው የዘራውን ያጭዳል አሁን አብረሺው ያለሺ ሴት ጠብቂ ነገ ላች ምንም ዋስትና የለሺም ነገ ትቶሺ እንደማይሄድ ምንም ዋስትና ስለሌለሺ ወደ ልቦናሺ ብትመለሺ ጥሩ ነው ነገ አንችንም አስታቅፎሺ እንደሚሄድ በእርግጠኚነት ነው የምነግርሺ ከወንዶች ውሻ ይሻላል ውሻ ታማኚ ነው ግን የደረሰበት ነው የሚያውቀው
@alemhaile625
3 жыл бұрын
ያሳዝናል አይ ሸቃሊት ሰውየውን ትዳሩን እና ልጆቹን በትና አገባቸው የጅዋን ይስጣት እማማ የእግዚአብሔር ሰው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጠወት ማሙሽየ እግዚአብሔር ይማርህ🙏
@gfgru7164
3 жыл бұрын
በጣም ታገኛወዋለች
@sefinameka7756
3 жыл бұрын
እማማ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ለፈጣሪ ፍራቻ ብላቹው ለምታርጉት ኸይር ስራ ፈጣሪ ይውደድላቹ
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
አይ ወንድ ልጅ 😥 የዛችኛዋ የተለየ መስሎት ነው? እህቴ መላ ቤተሰቦችሽ ገዳም ሄዳችሁ ብትጠመቁ ቆንጆ ነው በተለይ አንች የቤተሰብ ጣጣ ሊሆን ይችላል 🙏🏿😥😥😥😥😥አማትሽን ረዥም እድሜ ይስጣቸው 😘😘
@nuhaminhailu9544
3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክዎት የኔ እናት እግዛቤር ውለታዎን ይክፈልዎት።
@hanigech6376
3 жыл бұрын
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ💚💛❤
@be8cab
3 жыл бұрын
አሜን እውነተኛ ሰው ለእውነት ይቆማል።
@Mahi-cm2jo
3 жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት ልጁንም ፈጣሪ ይማረው እንደዚህ አማች አይቼ አላውቅም ❤️👏❤️
@hanigech6376
3 жыл бұрын
ማሂዬ ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@martagrmay370
3 жыл бұрын
ማሙሽዬ የኔ ወርቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@የኔአለምሂወቴ
3 жыл бұрын
ወይ ጊዜ መዳም አይምሮዋን አደንዝዛ ትገባለች የሰው ኑሮ ትበጠብጣለች አንዳንድ ሴቶች አደብ ብትገዙ ለሁላችንም ይበጃል
@emuyelove1119
3 жыл бұрын
እውነት ነው የዘራችውን ታጭዳለች
@user-xd1dj5dk1u
3 жыл бұрын
እሱ ነው እንጂ ባለጌ
@emuyelove1119
3 жыл бұрын
@@user-xd1dj5dk1u ልክ ነው ሴቷም ችግር አለባት የሰው ትዳር መሃል መግባት ሀጥያት ነው
@Mercy1916
3 жыл бұрын
@@user-xd1dj5dk1u እሷ ናት እንጂ. ለምን በየ ሴት ልጅ ኮስተር ካለችበት ወንድ ልጅ በጣም ፈሪ ነው እሷ ፊት ባትሰጠው ኑሩ መች እንዲ ያረግ ነበር የእጃቸውን ይስጣችሁ
@jameelajameela4527
3 жыл бұрын
ክክክክክክ የእውነት
@ZEthiopia-ng2oe
3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አማትም ለች ለካ ኑሃሜን የመሰለች አማት ዋው አምላኬ ይባርኮት እማማ😘❤🙏
@barkotbarkot8945
3 жыл бұрын
ወንዶች ግን ምን ጉድ ናቸው ? ሴቶችም ብትሆኑ ስታገቡ ስትወልድ እራሳችሁን ጥላችሁ ወንድ እንዲተዋችሁ ታነሳሳላችሁ ውድቅ ትላላችሁ ጥርሳችሁን ፋቁ ታጠቡ ልብሳችሁ ፅድት አድርጉ እዲስ ባይሆን ፅድት ያለ ቢጃማ ልበሱ በምንም ምክንያት እራሳችሁን አትጣሉ ሴቶች ስትወድ ታማኝ ሆናችሁ የወንድን ሆድ ስትሞሉ ትኖራላችሁ ትጠቀጥቁበታላችሁ እናንተ ብሉ እናንተ ፅድት በሉ ባይበላ ድፍት ቢልስ ምንአገባሽ
@zahara122w8
3 жыл бұрын
ባባዬ አፊያህን አሏህ ይመልስልህ ቅልጥፍ ያለልጅ ሲያሳዝን ኡፍ 😥😥😥
@genetgggg9258
3 жыл бұрын
እንጦጦ ማርያም ፀበል ወሰጀው እግዚአብሔር ይማርልሸ እናቴ
@merryyederrick
3 жыл бұрын
እማማ እርሶ አማች ሳይሆን ድንቅ እናት ኖት እረጅም እድሜ ይስጦት🙏🏾🙏🏾❤️
@yetenayetnega9020
3 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
@mesretasfaw464
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ባባዬ
@emabetadmas9949
3 жыл бұрын
አረብ ሀገረ ገባች የተባለችው ለጅ ቡሯን በለቶ ሲጨርስ አንድቀን ማሪኝ የልጆቼ እናት ብሎ ይመጣል ለዛችልጅ ሁሉ አዘንኩላት ነገ ብሬን በልቶ ካደኝ ብላ ዩትብ ላይ ስታለቅስ መታየቷ አይቀሬ ነው ልቦና ይስጣቸው
@ejdhd3666
3 жыл бұрын
በትክክል
@እቴትስወድሽልኑር
3 жыл бұрын
ቂጧን ነበር መውጋት
@genitube1438
3 жыл бұрын
አይቀርም
@Sara-ok8ri
3 жыл бұрын
@@እቴትስወድሽልኑር 😁😁😁
@mahubetube6317
3 жыл бұрын
ብራንእስኪጨርስላትድርስነው ዝበያ አሁንበሚድያመጣ ታለቅስይሆናል
@leeylamohammad4847
3 жыл бұрын
ጥሩ እናት ናት ያቼ የሰራዋነ ይሰጣት
@hiymekonjo8365
3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጧት እማማ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ
@gjhtdgtu5131
Жыл бұрын
ምን አይነት እግዚአብሔር የባረካት እናት ነች በእውነት እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጦት ማዘርያ በስው ህይውት የምተገቡ ስድ ሴቶች እግዚአብሔር የስራቹሁን ይስጣቹሁ ለእሱም ልቦና ይስጠው
@sarahana7929
3 жыл бұрын
የሰው ትድር ግን የምትበጠብጡ ሰዎች ልቦና ይስጣችው ልክ ሌላ የተለየ ነገር ያለ ይመስል ትልቅ ክብር ያለው አምላክ የሰጠውን ስጦታ እኛ ግን እናረክሰዋለን ብቻ ዘመን ብቻ ሳይሆን እኛም ነን መታደስ ያለብን
@chaltunegwe788
3 жыл бұрын
Min ayinet enat nachu?? Egziyabher edme tena yistot🙏❤️❤️
@melatkl7275
3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ብሯ እስከሚያልቅ ድርስ ነው እጂ የእውነት አፍቅሯትነው
@zarah2187
3 жыл бұрын
እውነት ነው ብሩ እሳታልቅ ነው ነገ እንደማሰቱካ አውልቆ ነው የሚጥለው
@ያልተፈታውህልሜ-ቘ6ጸ
3 жыл бұрын
@@zarah2187 እዉነት ነው እህቴ እኔም እያልኩ ነበር
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
እውነትነው ብሪቱእተምታልቅነው ሲጨርስባይባይትባላለች ኢቺባለጌ ቆይግ የሰውባል እደውአከብድም
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
እውነትነው ብሪቱእተምታልቅነው ሲጨርስባይባይትባላለች ኢቺባለጌ ቆይግ የሰውባል እደውአከብድም
@etageng3561
3 жыл бұрын
እማማዬ በጣም ነው የወደድኮት እድመና ጠናዋን ያብዛሎት
@timehirtbelete9721
3 жыл бұрын
መሰሉ! አይዞሽ እህቴ።በጣም ያዛዝናል።እግዚአብሔር ይርዳሽ።አብዝተሽ ፀሎት ብታደርጊ ጥሩ ነው ይሄን ሁሉ ፈተና ያመጣብሽ ሰይጣን ነው።የመምህር ግርማን ትምህርቶች ብትከታተይ ይጠቅምሻል እግዚአብሔር እስራቶችሽን ሁሉ እንደሚፈታልሽ አምናለሁ።
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
3 жыл бұрын
ለዚህ ነው አላገባም የምለው ቆሜ ልቅር ተቃጠልን ጎበዝ ለምን ዳያ ይነገራል ከምር
@Tube-tj9qe
3 жыл бұрын
እኔም
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
3 жыл бұрын
ይሄንን ትዳር የበጠበጥ አንቺ ክፉ ሴት ይሄ ፅዋ ይድረስሽ አይዞሽ እናቴ
@ethiopiailoveyousomach214
3 жыл бұрын
አላህ ወደ ጤናህ ይመልሥህ ቤቤ አባትህንም ልቦና ይሥጠው የወንዶች ጭካኔ ከሰይጣን ባሠ ልጁ አያሣዝነውም
@hewanakale6538
3 жыл бұрын
ሀገራችን የሰው መብት የማይከበርበት ሰው ለስው የተጨካከነበት ሀገር ሆነች በስንቱ እንጨነቅ
@emuyelove1119
3 жыл бұрын
አይዞሽ እናት ፈጣሪ ይሪዳሽ እሷም የስራዋን ታገኛለች ሰው የዘራውን ያጭዳል ከአርብ ሀገር ስለመጣች ሳይሆን እሱ ህሊና የለውም ሶስት ልጆች እያለው እሷስ ወንድ አጣች የልጆች አባት የምታለያይ እስቲ የአረብ ሀገር ሴቾች የምታገብትን ለዮ በሃላ እሷም ታለቅሳለች ቱ በልኝ ።
@ናትናኤል-አ4ቐ
3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እሱዋንም ነገ አውጥቶ ይጥላታል አትዘኚ
@uaeuae576
3 жыл бұрын
እንባሽን እግዛብሄር ያብስልሽ ልቦናውን እግዛብሄር ይመልሰው
@Aaa1-k8o
2 ай бұрын
እናቱ ክብር ይገባታል በጣም ጥሩ ሰው ናት❤
@senduebraemebraym6960
3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የአገሬ ስቃይ ከቀን ወደቀን እየባሰነው ሰላም የምንሰማበት ዘመን ይሁንልን
@yeshumethiolove275
3 жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እስኪ
@rayabisoberi
3 жыл бұрын
አሜን
@rahilrahil3326
3 жыл бұрын
ኡፍ እናትየው ሲያሳዝኑ የኔናት አይ የሴት ነገር ለልጆቹ እናት ያልሆነ ለኔ ይሆናል ብለሺ ማሰብሺ ስተት ነው እናትዬ አንችም ወዝሺ እና መልክሺ ሲበላሺ በሌላ የተካሻል እንደው ልጆቹ ባያሳዝኑሺ እናቱ ያሳዝኑሺ የሰው ልጂ ነገ ለኔ የሚባል ነገር አለ ሰው የዘራው እኮ ነው የሚያጭደው አስተውይ ቢያንስ ለልጆቹ እንዲረዳ አድርጊው
@ካልቲኢምራንዩቱብ
3 жыл бұрын
ክብር ለናቶቻችን መልካምናት
@asnakech1destwi1
3 жыл бұрын
ይገርማል ሴት ሆና ትንሽ አለማፈራ ለኔም ነገ ይደርሳል አለማለቷ😥 ታሪኳ የኢሳም ሚስትን አስታወሰችኝ🤔
@hagerabaye1215
3 жыл бұрын
ተመስገን የአማት ጥሩ አሁን ገና ሰማው ተመስገን
@mesert6973
3 жыл бұрын
ለናቱ ነው የዘፈነው የኔ ውድ እግዚአብሄር ይማርህ🙏🙏🙏⛪️⛪️
@yeshiabebe7497
Жыл бұрын
እማማ በዕውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይባርከዎት እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይማረው እመብርሃን ታሪክ ትቀይራለች አይዟችሁ ,,,,
@ገጠርነውትውልደእድገቴ.ዐ
3 жыл бұрын
ኮማቾች ተርጋጉ ልጅቶ ራሷን እንጅ የአርብ አገር ሴት. አይወክልም!
@እናትዪቱብ
3 жыл бұрын
yes weda
@ሲሳይሚድያ-አ4ፀ
3 жыл бұрын
አዎ
@እትጌጣይቱ
3 жыл бұрын
ትክክል
@adanchetesfaye285
3 жыл бұрын
ምነው ከነከነሽ ብዙዎቹ ትዳር ማፍረስ አልፈው ብራቸውን አስረክበው የሚያብዱ ስቶቹ ነቸው።
@tsigetsige3860
3 жыл бұрын
ሴቶች ተው አደብ ግዙ የሰው ቤት አታፍርሱ የዘራቹት ታጭዳላቹ
@emutube6354
3 жыл бұрын
😢😢የኔ እናት ህፃኑ ስያሳዝን የቃጥላ ፅዮን ማርያም ፀበል በጣም ብዙ ሰው እየተፈወሰበት ነው ከቻልሽ ይዘሽ ሂጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሄሉፍቅር
3 жыл бұрын
እግዞ እባካችሁ እህቶቼ ወዶች በሰተኋላቸው ብዙጉድአለ ተጠቀቁ
@tiruneshmamo3939
Жыл бұрын
እንደዉ የታመመዉን ልጅ እንኳን ስታይ ትንሽ አይሰማትም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት እሱም እናቱን እና ልጆቹን ይክዳል እመብረሀን ትፍረድበት እናትዪዉ አሰለቀሱኝ
@Negistlencho8285
3 жыл бұрын
ክፏ አማቾች ከኚህ ምርጥ እናት ተማሩ ህፃኑን ፈጣሪ ይማርልሽ ሠላምና ጤንነቱን ይስጣችሁ
@tsedaledamtsew4180
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሂወታችሁን ይለውጠው
@ደነባሸዋ
3 жыл бұрын
ዋው አማትያዋ ምርጥ ናት
@hagerabaye1215
3 жыл бұрын
ያማት።ጥሩ ለመጀመርያግዜ ሰማው።እግዛብሄር።ይስጣችሁ
@የሮዛሸጋእናት
3 жыл бұрын
አይመስለኝም ኬሚራ ላይ ሆነ የሆነ በይ ነኝ እነ ቢበኪል ለማንኛውም እማማ ጥሩ ሴት ናዉት👍👍❤❤
@wertkebaboye1038
3 жыл бұрын
እማማ እርሶስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ለሷ ፈጣሪ ይድረስላት ለልጆት ወደ ፈጣሪ አልቅሱለት ወዶ አደለም መለከፍ ነው እናንተ የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ሴቶች እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ የትውልድ ፀሮች ከተማው ላይ ወንድ የጠፋ ይመስል የሰው ባል ላይ መንጠልጠል ሰውረን
@ማሪያማዊት-ፈ8አ
3 жыл бұрын
አንች የባል እናት አይደለሽም እናት ነሽ እንጂ እናትም እንዲህ አታረግም! ለፈጣሪ ያደርሽ እናት ነሽ ፈጣሪ ውለታሽ ይክፈል!! የአረብ ሀገር ሴት እረ ተው ግፍ ፍሩ እናንተ ስትወልዱ ምን ያጋጥማችሁ ይሆን እያስተዋላችሁ አግቡ
@rayabisoberi
3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😘
@zed9732
3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ጤናዉን መልስለት ያአላሕ😭ማንም እናት በልጇ ጤና አትፈተን
@sabelatebebu3950
3 жыл бұрын
እማማ የእውነት ታሳዝናለች ጥሩሰው ለልጆችሽ በርቺ እሱ ግን ?
@እሞሀያት
3 жыл бұрын
አይዞሽ እሡም ልቦና ይሥጠዉ ወንዶችም ሤቶችም በዚህ ሣአት መላ ቅጣችን ጠፋ በጣም ከባድ ነዉ
@mekdes-h8q
3 жыл бұрын
የሰው ባል እምትጋሩ ሴቶች ግን ጤናኛ ናችሁ ማፈሪ 😥
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
3 жыл бұрын
ውይ ማነው እደኔ በወድ ተስፋ የቆረጠው ኸረ ወዶች ግፍነው በውነት የዘራቹትንነው የምታጭዱት አዳይነት ነውኮ ጉድጓዱ ውሾች
@BezaZegeye-e9w
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ውሰጂው እናት አይዞሽ እራስሽን ሆነ ጠንካራ ሆኚ ጥሎ ለሄደ የሄ ነው መድኃኒቱ ያልፋል አይዞሽ
1:02:11
የታዋቂዋ ኤልሳ አሰፋ የህይወት መንገድ! ሰላም ስለሰጠኝ ባለቤቴን አመሰግናለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 5 М.
1:07:28
ላለማልቀስ ሞከርን ግን አቃተን || የኔስ ባይነገር ይሻላል! የ19አመቷ ታዳጊ የሚረብሽ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 64 М.
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 133 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
47:21
አሳድጋለሁ ብላ ወስዳ ጉድ ሰራችን! የልጆቻችንን ህይወት አትርፉልን! ከሀረር እስከ ሆላንድ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 123 М.
1:01:05
ጂጂ ልትመጣ ነው! | የጂጂ ያልተሰሙ እውነቶች ከእህቷ አንደበት | ከዚህ በኋላ ትግስታችን አልቋል! || #haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 104 М.
58:44
የሙሽራው እና የሚዜው ሴራ ተጋለጠ!!ሙሽሪት በጫጉለዋ ቀን የተሰራችው ጉድ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 85 М.
32:27
ጀርመን ኤርትራና ሞጆን ያቆራኘው የፍለጋ ታሪክ Ethiopia | EthioInfo.
EthioInfo
Рет қаралды 122 М.
47:09
በ8 ዓመቴ በሰረቀችኝ ሴት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! ከገዳዮቼ ያመለጥኩት በአረጋኸኝ ወራሽ ዘፈን ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 157 М.
46:47
በሀኪም መርፌ የተገደለዉ አባቴን ቤተሰቦቼ ሚስጥሩን ለምን ሊደብቁኝ ፈለጉ? | የእርቅ ማእድ | Ethiopia@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 35 М.
1:05:08
"ከባሌ ጋር ተኝታ አገኘዃት" ይድረስ ካናዳ ላለኸው የልጆቼ አባት ያለፈውን ታሪክ እርሳውና....Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 249 М.
1:41:44
የመምህር ተስፋዬ አስደናቂ ምላሽ | ከባሏ ጋር ግንኙነት እንዳታደርግ የከለከሏት መናፍስት አይነቶች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 121 М.
40:39
‘በወንድማችን ሚስት’ የተፈፀመ ዘግናኝ ግፍ! ለእውነተኛ ፍትህ በእንባ እንጮሃለን! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy
Eyoha Media
Рет қаралды 175 М.
51:59
ሳላገባ የቀረሁት ልጆቼን ሰው ለማድረግ ነበር || እማ ልጆችሽን ከምትሰጪ አባብሻቸው ደህና ይሆናሉ || ሳላገባ የቀረሁት ልጆቼን ሰው ለማድረግ ነበር
ሮሔ ሚድያ
Рет қаралды 75 М.
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 133 МЛН