"ከባሌ ጋር ተኝታ አገኘዃት" ይድረስ ካናዳ ላለኸው የልጆቼ አባት ያለፈውን ታሪክ እርሳውና....Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 245,914

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 1 400
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ሻሎምን ወይም ፋሲካን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ በ +251922452485 ማግኘት ትችላላችሁ!
@merymergia8628
@merymergia8628 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ናሆም 1:7
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ I understand you. እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ ተስፋ አትቁረጪ። ቢከብድሽም አገርሽ ላይ ስራ ሰርተሽ ለመለወጥ ጠንክሪ ስለ ውጪ አታስቢ። ልጅሽ አጠገብሽ እየኖረ በደስታ ቆሎ በልተሽ ብታድሪ ይሻልሻል። በተቻላቹ መጠን ትንሽም ብትሆን ስራ ስሩ እራሳቹን ለማስተዳደር። ክፍለ አገር ደሞ ንሮ ቀለል ስለሚሆን እዛ ኑሩ። እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን። ተስፋ አትቁረጪ ፎከስሽን አንቺና ልጆችሽ ላይ አድርገሽ ስራ በቻላቹት መጠን ስሩ
@negefavoriteyedego9930
@negefavoriteyedego9930 2 жыл бұрын
ሻሎም እንዳለችው በእድሜ በጣም ይበልጣት እንደነበር ነው ለምሳሌ ያኔ 60 አካባቢ ቢሆን አሁን ወደ ስማንያ ይጠጋሉ ስለዝህ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አይታወቅም የጤና ጉዳይ የእድሜ ጉዳይ ይህን መርዳት የሚችሉት እህት ተብለው የሄዱት ናቸውና ልቦና ይስጣቸው
@menberess7835
@menberess7835 2 жыл бұрын
@@merymergia8628 ¡¡!
@saronnati636
@saronnati636 2 жыл бұрын
ENem tarik alegne way wondoch
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
ከካናዳ በረዶ ነው የቀረባቹህ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ እላህ ልጆችሽን ለቁምነገር ያድርስልሽ ክፉ የሰራ መቼም አይሳካለትም አብሽሪ 🇨🇦🇪🇹
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ግን ያው ድህነቷ ነው ከዚህ ሰውዬ ጋር ሕይውቷ ተበላሸው ያሳዝናል
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d 2 жыл бұрын
እንዴት ሀላፊነት ለማይሰማው አባት ልጁን ውሰድ ይባላል አክስቶቹ ያሰቃዩት አንሶ የእንጀራ እናት እንድታሰቃየው ነው?ኧረ አንቺው እናቱ የፍላጎቱን ሁላ ባታሟይለት ፍቅርሽ ይሻለዋል እህቴ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
20 አመት ሞልቶታል የግድ ከእንጀራ እናቱ ጋር መኖር አይጠበቅበትም።በጣም የሚያሳዝነዉ ታሪክ እናቱ ገና በልጅነትዋ የደረሰባት ስቃይ እና የልጆችዋ ስነልቦና መጎዳት ነዉ በተለይ ትልቁ ልጅዋ ፈጣሪ ይድረስላት።
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO ሥራ እና የመኖሪያ ፍቃድ እሥኪያገኝ ድረሥ ከባድ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@@nefisa3053 ልክ ነሽ የኔ ዉድ ሁላችንም በተመሳሳይ መንገድ ነዉ ያለፍነዉ። እናቱ እንደተናገረችዉ ለትንሽ ጊዜ ታግሶ እራሱን መለወጥ ይችላል በማለት ተስፋ ነው።ልጁ በጣም ያሳዝናል ከልጅነቱ ከባድ ህይወትን ያሳለፈ ነዉ😢
@selamsorie8676
@selamsorie8676 2 жыл бұрын
ኣ ው
@selamsorie8676
@selamsorie8676 2 жыл бұрын
@mizanabr5371
@mizanabr5371 2 жыл бұрын
የኔ እህት ካናዳ መሔድ ማለት ሁሉም ነገር አልጋ በ አልጋ ይሆናል ማለት አይደለም ለልጅሽ ተስፋ ስጪው አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ጌታ ቅን ፈራጅ አምላክ ነው አይዞሽ 🙌🙏🙌
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
ልጁ በትምህርቱ ጎበዝ እንዲሆን ብትረጂው ጥሩ ነበር ላይፍ ያለው ካናዳ ብቻ አይደለም። ከጎበዘ በራሱ ጥረት ሊሄድ ይችላል። የግዴታ አንቺ ማሳመን አለብሽ።
@tigisttafese1839
@tigisttafese1839 2 жыл бұрын
Yes of course my sis
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ትክክል ካናዳ ካናዳ ማለት የሚያድግ ህፃን ጭንቅላቱን እያቆሰለች ይገርማል
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
አዎ ሴት ልጅ ለምን ሞኝ እንደምትሆን ባል ከማግባት በፊት ወንዱ በኢኮኖሚ እራሱን ለማቆም እንደሚታትር ሁሉ ሴትዋም ትኩረቷ ባል ሳይሆን የተገኘውን ስራ እየሰራች በኢኮኖሚ እራሷን ለማጠናከር ብትሰራ ኖሮ ባል ሲለይ መከራ አይደርስም ወይም ባል ላይ dependent አይኮንም። ወንዶች አንዳንድ ጊዜ ጥፋት ይሰራሉ እጮኛቸውን ወይም ገርል ፍሬንዳቸውን ወይም ሚስታቸውን ከነድንግልናዋ እራሱ ቢያገኟት የሆነ ሰውን ሰላም ካለች መጠርጠር ይጀምራሉ የሴቷን አምናቸው ክብሯን ሰጥታ አብራ ሆና እሱን ብላ በኖረችበት ተቀይሰው እስዋን እንደ ዱርዬሴት አስመስለው ለመለየት ይፈልጋሉ የራስ መተማመን ስለሚጎላቸው ወይም ኬርለስነት ወይም ሰልፍሽነት ወይም ቀጣፊነት ያጠቃቸዋል። ሴት ልጅ ግን ሁልጊዜም ንቁ ሆና እራስዋ ላይ ከሰራች፣ እራስዋን በኢኮኖሚ ካጠነከረች ባል በግፍ ቢለያትም ሀዘኗን ችላ at least ከልጆቿ ጋር ለመኖር አያቅታትም። ሴቶች እባካቹ ከማግባታቹ በፊት እራሳቹ ላይ ስሩ። ጠንክራቹ ስራ ስሩ ይሀ ነው የሚያስከብራቹ የሚያኖራቹ። ስራ ለወንድ ብቻነው ያለው ማነው?? ሴትዋ ተሳክቶላት ሰርታ ገንዘብ ካገኘች ያልተሳካለትን ገንዘብ የሌለውን ብታገባ እንኳን አትበድለውም በወንድነቱና ሰው በመሆኑ ብቻ አክብራው ትወደዋለች እስዋ successful የሆነችበትን መንገድ ታስለምደዋለች ሴት የዚህን ያህል የዋህ ናት። ወንዶች ግን ኧረ ያንገሸግሻሉ፣ ብር ቢያገኙ ብሬን ትወስዳለች ብለው ያስባሉ እንጂ እንዴት ይሄ ብር እንድታገኝ ስራ ላስለምዳትና የበለጠ እናድጋለን አይሉም። አይ ሰው መሆን ጨካኝነት ነው በተለይ ወንድ መሆን በጣም ብዙ ጊዜ ግፍ ይሰራሉ።
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
Yes you are right ለእህታችን እግዛቤር ልቦናና ማስተዋልን ይስጥልን
@arsemaalazar2055
@arsemaalazar2055 2 жыл бұрын
Ehtea pls don't let him go his father he can't be a good father cos he lesson his fsmily more than his son so
@TheLala6490
@TheLala6490 2 жыл бұрын
በጣም ጥበበኛ፣በእርጋታ የተሞላ very Worthy የሆነ ቤተሰብ ነው ያመለጠው።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል👍
@user-rs3fz6ck3j
@user-rs3fz6ck3j 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
በጣም ወንድ ልጅ በወሬ ብዙ ሲጣ ይታያል።
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betam
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
በትክክል
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ፍቅር በዉለታ አይቀየርም የዝቺ ሴት ግፍ የትም አያደርሳችሁም ቤተሰብ ተብየዎቹ። ሁሌ ሴትን ማሳቀቅ ይብቃ በፍፁም የሴትን ልጂ በደል አልቀበልም ።
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ምን አለአንድ ወር ፅንስ ማጋባድ ወሪ አታካብች
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betkkl
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 ሴት አይደለሽ ? ከአንድ ወር እኮ ነው 9 ወር የሚገባው ። ሰው ነው የተገደለው።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 ግፈኛ አንድም ቢሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል ለምናደርገው ሀጢያት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@kevindurant6824
@kevindurant6824 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 Baleg! Ke set endezi kebad kal yewtal. Egzabher yefredish.
@yibeltalkibret4005
@yibeltalkibret4005 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ በጣም የተረጋጋሸ ሰዉ ነሸ!!! ሁሉም በሀያሉ ልእል እግዚአብሄር ይስተካከላል የጊዜ ጉዳይ ነዉ ትልቁን ክፉ ጊዜ አልፈሸዋል ነገሩ ሁሉ ወደ መሥመር ይገባል በእግዚአብሄር ተስፋ አድርጊ፡፡እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት💝🙏🙏💔
@mesretkassaye2538
@mesretkassaye2538 Жыл бұрын
አንተሽንታም
@mesretkassaye2538
@mesretkassaye2538 Жыл бұрын
አይዞሽእግዚአብሄርይጠብቅሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርሺ በእርግጠኛ ነት መናገር እችላለሁ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያኑርሽ ቤተሰቦች መልካሞች ናቸው ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ወንዶች ልባቸዉ ከድጋይ ይብሳል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ሁሉንም ወንዶች አላልኩም
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 2 жыл бұрын
አረልክነሽ ቆስያለሑ እኔም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
በእነሱም አልፈርድ ባለ ትዳር ወንድ ላይ ምን አንጠለጠላት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m መጀመሪያኮ ሲቀርቡ ትዳርና ልጅ እንዳላቸዉ አይናገሩም
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m Balege set kehonesh wey set keweledesh Banch derso yasayesh e/r
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
@@fatimaabdallah1397 አቃለሁ እንዳልተናገረ ነገር ግን እንደወለደች ሰምታለች ያን ጊዜ ነገሮችን አጣርታ ባለትዳር ከሆነ አዉቃ መወሰን ምክንያቱም ትዳሩን ጥሎ የመጣ ለእኔ ምን ይጠቅመኛል ብትል ነገሮች እየበዙ አይሄዱም እና ቡሃላ አዉቃላች ግን አንችን ነዉ የመረጥኩተሰ አለኝ አለች ሴትን ጎድቶ እንዴተሰ እኔን ይጠቅመኛል ብላ አሰበች
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ምንድነው ስው ካላባአባት መኑር ይችላል እረ ካናዳ ገነት አይደለም እግዚአብሔር የባረክልሽ እንሱ የዘሩትን ያጭዳሉ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Betame eko yasznale!!
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
የተለየ ሆኖ ሳይሆን ጥያቄዋ ቃሉን ይጠብቅ ፈጣሪ ካልፈቀደ አይደለም ካናዳ የትም ብትሆን የተፃፈልክነው የምትኖረው ስንቱ ያልፍልኛል ብሎ ጎዳና ተዳዳሪ የሆነ አለ በሰው ሀገር አፍሮና ምዤ ብሎ በሰው ሀገር እራሱን ደብቆ የሚኖር ስንቸት አለ ካናዳ ገነት አይደለም የልጁ ልቦና
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ገነት የሚያስመስሉት እኮ ስደተኞች ናቸው ።
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
@@fikirtv5509 በጣም ያናድዳል ከሰሩ መርካቶም ጅዳ ነው ስንቱን አላዩ ያልፍልኛል ብለው ወተው የቀሩ ጀሀነብ ሆኖባቸው
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
@@Hanan-po4xf እኛ እኮ ነን ስለሀገሩ ለለህብ ማስረዳት አለብን ። የብራዚል ቅብ አርቴ አብለጭልጨን ስደት እንዲናፍቁ የምናደርገው
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ካናዳ መሄድ ገነት መኖር አይደለም እናቱ:: ልጆቹን ያናግር እንጂ ሌላው ነገር ግን ብዙም ጠቃሚ አይደለም 18 አመት ካለፈው ደሞ አባቱም መውሰድ አይችልም:: ይሄ ውጭ ሃገር መሄድ እኮ የስንቱን ህይወት አበላሸ :: እንደ እኔ አመለካከት በርትታችሁ በራሳችሁ ሁሉንም ተወጡት እንጂ አባትየውን ብቻ ተስፋ ማድረግ ተስፋ ያስቆርጣል :: በፀሎት በርቱ
@gabrelaasfawe6714
@gabrelaasfawe6714 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ የልብን የሚያይ ፈጣሪ ብቻ ነዉ እግዚአብሔር ይክስሻል በጣም ጠንካራ ነሽ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
ምንድነው ውጭ ውጭ ካናዳ ካናዳ እያሉ የልጆቹን አእምሮ በርዘው አሁን ልጁ የህልም ኑሮ ነው የሚኖረው
@tigestyitbarek1712
@tigestyitbarek1712 2 жыл бұрын
የኔ እህት ካናዳ መንግስተ ሰማያት አይደለም እንኳን ቀረ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያስቀመጠላቸው ነገር አለ 20 አመት የሞላው ልጅ ከሆነ እራሱን ያውቃል ለምን በሀገሩ እያለ መለወጥ እንደሚችል አትነግሪውም ይህንን ያህል ለመሰደድ መፈለጉ አይታየኝም አባትም ቢሆን ከፈለገው ባለበትመጠየቅና መርዳት ይችላል ስደትን ምርጫ ብቻ አታድርጊው አንችም ብትሆኝ ገና ወጣት ነሽ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ልጁ ቢወጣ እራሱን ቀይሮ ለሁሉም ቤተሰብ በር መክፈት ይችላል የኔ እህት መዉጣቱ የሚደገፍ ነዉ
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 2 жыл бұрын
እናቱንም መቀየር ይችል ነበር ቢሄድላት ልባም ልጅ ከሆነ ግን ይሄን ያህል ካናዳ ገነት አደረግሽዉ
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 жыл бұрын
በኤንባሲው መክሰስ ትችላለች የሁለቱንም ልጆች ግዴታ በየወሩ ይከፍላል ከወሰደው ብላ ጓግታ ካልሆነ በስተቀር መክሰሱ ያዋጣታል
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 2 жыл бұрын
Betam tikikil 100% ❤️❤️❤️
@elizabethsmith6419
@elizabethsmith6419 2 жыл бұрын
Well said.
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
የባል ዘመድ….የተባለው ለካ እውነት በተለይ እናቶች እና እህቶች የጃችሁን ይስጣቹ
@tast684
@tast684 2 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ናቸው ምንም ብትሆኝ መልካም ነገር ከባል እህት እናት መጠበቅ ከንቱነት ነው ።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ባለትዳር ከሆነስ ይችን እኮ ዋሽቶ ነዉ
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 жыл бұрын
ከነ ተረቱ የባል ዘመድ አይኑ አመድ አይደል
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 2 жыл бұрын
የባል እናት እና እህት ክፋ መሆናቸውን ስትገልጹ እኮ እናንተም ተናጋሪዎች ወንድም ካላቹ ለወንድማቹ ሚስቶች እስከ እናታቹ እንደዛ ናቹ ይህ አባባል ሁሉም የሰው ዘር እኔስ እንዴት ነኝ የወንድሜን ሚስት የምቀበላት እናቴስ እንዴት ነው ብለሽ ለእስዋ ጥሩ ስትሄኚ እግዚአብሔር የአንቺን የባልሽን እናት እና እህቱን ጥሩ ይሆኑልሻል እራሳችን ላይ ነው ችግሩ
@tigistwalid270
@tigistwalid270 2 жыл бұрын
Amen 🤲 Amen
@msfamilytubeethiopia4247
@msfamilytubeethiopia4247 2 жыл бұрын
ከዚህ ታሪክ ምንማረው ያልሆነ አና የሰው ወንድ ጋ መጠጋት ዋጋ ያስከፍላል ጆሮ ያለው ይስማ
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
Yesss
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እስኪ እንስማው መቼም ጆሯችን አይሞላ አይደክም 😭😭😢😢
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 жыл бұрын
የጆሮ ሚሞሪ የለው ስሚ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ኮመንት እውነትም አይሞላ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
ውይይይ ስታሳዝን 😂😂😂😂😂😂😂የፈርዳችሁባት ሴቶች ግን?? አፈራችሁ አይደል??
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@mulubirara7956 እንዴት? አልገባኝም? እኔ እኮ አልፈረድኩባትም 🙄😢
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ዓይ የመጀመሪያው ንግግር ላይ የፈረዱባት ነበሩ ለዛ ነው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ካናዳ ገነት አደለም እኮ ሲጀመር መጀመሪያ ባለትዳር እንደሆነ ስታቂ ለምን አላቆምሽም ብዙ ሴቶች ባለትዳር ወንዶችን ሳያቁ ካፈቀሩ ቡሃላ ከመተዉ ይልቅ ሚስቱን ፈቶ የእነሱ እንዲሆን ይፈልጋሉ ራስን ከፍ አድርገሸ እኔ እበልጣለሁ ማለት የተሳሳተ አመለካከት ነዉ ጥፋቱ ሲገባዉ ከእነ ስህተቱ ወደ በፊቱ ነዉ የሚመለሰዉ
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
Betikikil !!!
@romanfirew2621
@romanfirew2621 2 жыл бұрын
ካናዳ የህይወት መጨረሻ አይደለም እግዚአብሔር ለልጅሽ የተጠነቀቀለት ነገር አለ ሁሉም ለበጎ ነው አባትየው ግን ሃላፊነት የጎደለው ነው
@hirutgmeskal7581
@hirutgmeskal7581 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ ሰው ካቺ ብዙ ይማራል የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣልሽ አይዞሽ
@konjoooo1
@konjoooo1 2 жыл бұрын
Fasika , get contact with emigration office in Canada, you can send them e-mail ,and tell them what your husband did to you and the kids ,send them your marriage certificate and some pictures too ,tell them he has falsely got his nieces and nephews to Canada while he abandoned his own . Good luck ❤️
@seniyaefdsiyum3964
@seniyaefdsiyum3964 2 жыл бұрын
Thank you very much I’m gonna help her on that way I will explain who I am maybe she knows me i will fixe this promise .
@tutubevan932
@tutubevan932 2 жыл бұрын
Don't tell he took other kids falsely. No need for revenge. God pays debts with out money
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
አንቺ ጋር ስህተት እንካ ቢኖር የሱ እየሰራ ያለው ባንቺ ቢደደረግ ምን ችግር አለው የተበላሸ ግንኙነት ውስጥ መግባት ከባድ ነው ልጅ ሲጨመር ደግሞ የበለጠ ይከብዳል ዝንበይው ልጆች ያድጋሉ እሱ ግን የዘራውን ያጭዳል ዳግም በህይወትሽ እንዳይገባ ተጠንቀቂ የተረገመ ሰው እየዞረ ህይወት ያበላሻል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
የወንዶች ቤተሰቦች እንዲህ በሰው ትዳር ውስጥ እየገባችሁ ቤተሰብ እንደምትበታትኑ እግዚአብሔር አምላክ ይበታትናችሁ ስንቱን ካለ ወላጅ እንዲቀር አደረጋችሁት
@ameco952
@ameco952 2 жыл бұрын
የአባቱ ቤተሰቦች ክፋ ራስ ወዳዶች ናቸው ጨካኝ ናቸው አባትየው ፍርድ ይጠብቅሀል
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝💝💞
@geda630
@geda630 2 жыл бұрын
ውድ ፋሲካ በእውነት ምርጥ እና ጠንካራ እናት ነሽ ሁሉንም ታሪክን ሰማሁት ብጣም ጎበዝ እና ጠንካራ እናት ነሽ አሁንም በርች ጠንክሪ በዚህ እጋጣሚ መረዳት የምትፈልጊ ከሆነ ብታሳውቂን የኔ ምርጥ ጠንካራ እናት 💖👍🙏
@mer2222
@mer2222 2 жыл бұрын
አዎ እንርዳት ኑሮ ስለከበዳት ነው እኮ እንጂ ልጅን የሚያህል ነገር ካናዳ ላለ ነብስበላ ልትልክላቸው የምትፈልገው
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
@Askale Geda.Senbeta, You are so kind!🙌💜
@meazayemane4572
@meazayemane4572 2 жыл бұрын
የሰውየው ቤተሰቦች ጴንጤ አይደሉም ጴንጤ ምህረት እንደተደሰገለት ምህረት ማድረግ ውዴታው ሳይሆን ግዴታው ነው።
@gezachignedadi583
@gezachignedadi583 2 жыл бұрын
@Askale geda ተባረኪ መልካም ሴት🙏🙏🙏
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ታማኝ ነው. ታሪክን. ቀያሪው. ህያው አምላክ. ነው. አይዞሽ. እሽ.
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s 2 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሄር ታማኝ ነው !!!
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
እንዴት: ልብ:ሰባሪ: ታሪክ: ነው!!! የኢትዮጵያ: ሴቶች: ጨዋ: እና:ትዳራቸውን:ልጆቻቸውን: ባላቸውን:የ ሚወዱ: እና:የሚያከብሩ: ናቸው!! ግን: ሆኖም: ግን:ጉዳት: እና:በደል: ይበዛባቸዋል!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 This story is heartbreaking!!! 💔
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ሰባሪ ብቻ ሳይሆን ሌላም ሌላ እንጂ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@hassenabagibee371 🇪🇹🇪🇹እንዛመድ በቅነት
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
Why she enter in another woman life in the first place???
@nuramohammed246
@nuramohammed246 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ማንኛዋም ሴት ብትሆን ትጠራጠራለች ምክንያቱም አንተ ከባሏ ጋ እቤት ሆነሽ ዘበኛው ባልሽ የለም ብሏት እቤት ውስጥ አንቺን ስታገኝሽ ምን እንደሚሠማት አስቢ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
@fitseethio
@fitseethio 2 жыл бұрын
ሰውየው ጨካኝ አረመኔ ነው :: ታሪኳ እጅግ ልብ ይነካል :: ህይወቷን አበለሻሸቶ ጊዜዋን አጥፍቶ ለዚህ በመዳረጉ የዘራውን ያጭዳል ::
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
እኔኮ እሱዋ በምታሳየው ሁኔታ ነው ልጆቹ ሚጠይቁዋት ብዬ ነው ማስበው እንዴት ትልቅ ያደገ መከታዋን ልጁዋን ውሰደው ትላለች ለፍታ አሳድጋ የስነ ልቦና አማካሪ ጋር ውሰጂው ልጅሽን ልጅሽ መመኪያሽ ነው ሰውዬው ከመጀመሪያውም አይፈልግሽም ቢፈልግሽ ይሄን ሁሉ አሉባልታ አያቦካም ነበር ሚያስጠላኝ ነገር አሉባልተኛ ሰው አለችኝ አለኝ ምናምን ወሬ ትሽሽሽ እኔ ሳስበው እሱዋ በጣም እልክ ይዞዋታል ካናዳ ለመሄድ አሁንም ልጁ ሄዶ ለኛ ይተርፋል ትላለች አርተይ ስደት ስደት ነው እናቴ ወጥርሽ አሳድጊ ተይ ቦሀላ ይቆጭሻል
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@user-ht1rm9cs4k እንዛመድ በቅነት
@hfddgfff6096
@hfddgfff6096 2 жыл бұрын
ምክንያቱም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ልጅን መካድ እግዚአብሔር መካድ ነዉ ።
@habeshahomestead779
@habeshahomestead779 2 жыл бұрын
This is so hard. If I were her , I won’t even want my child to go to canada. I will let them stay with me. U can be successful regardless where u at if u work hard.
@lomitazelalem9782
@lomitazelalem9782 2 жыл бұрын
Very true. He played her …he took advantage of her . He got married without divorce his previous marriage…
@mamem3436
@mamem3436 2 жыл бұрын
me too
@bffboss7901
@bffboss7901 2 жыл бұрын
I will say keep your children with you!!!
@eyuman7214
@eyuman7214 2 жыл бұрын
Life is very hard in ethiopia, 2 children and her mother. The oldest son is addicted by drugs. For sure he won't listen her. If everything control by her hand I would say the same. 1 son he have been thinking success is go to Canada and make money since he was little. 100 % sure he won't be successful in ethiopia.
@bffboss7901
@bffboss7901 2 жыл бұрын
Any way the mother should be smart never trust the guy she should more believe in herself
@sabakiflekiros313
@sabakiflekiros313 2 жыл бұрын
አይ ድሕነት አይኑ ይጥፋ አይዞሽ እግዚአቢሔር እውነተኛ ዳኛ ነው
@munalove8143
@munalove8143 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራና ጎበዝ እናት ነሽ ባለቤቴ የምትይው ደሞ ላንቺ አይመጥንሽም ላንቺ ሚመጥንሽ እደራሥሽ ጠንካራ ሰውጂ የሰው ወሬ እያመነ ከመጣበት የሚነፍስ እና ሰወች የሚያቀሣቅሱት እሪሞት ሰውዬ ነው
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
I agree with you.😔
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
ወሬ እየሰማ አይመስለኝም የራሱን ኑሮ እየኖረ በእስዋ ሂወት እየቀለደ ነዉ
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቹም እሱም እግዛብሔር ይፍረድበት የ3 ሰው ሂወት ያበላሸ የሱ ቤተሰብ በሙሉ የዘራችሁትን ክፉ ነገር ጌታ ፍርዱን ይስጣችሁ
@habeebah1073
@habeebah1073 2 жыл бұрын
እሱንም ቤተሰቦቹንም በዙፋኑ ያለ ኣምላክ ፍርድ ይስጣቸው
@hannawake5271
@hannawake5271 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል ::ደግሞ በቅርብ ግዜ ኢትዮጵያውያ እንደካናዳ ትሆናለች ለልጅሽ ጸልይለት እግዚአብሔር ሰው ያደርገዋል ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ::ዘካርያስ 4: 6 በመንፈሴ እንጂ በሀይልና በብርታት አይደለም ይላል እግዚአብሔር ነገርሽን ጌታ ይሰራዋል!!!!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Yeferedebachewe bekerbu ayezegeyeme
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Eguzabhar alea bezufanu yderdal ayferdm atbelu yblagnu lemkegnuchu leweragnuche ayzoshe yferedalu anchi tenkara sat hugnu bcha
@emebettilahun2923
@emebettilahun2923 2 жыл бұрын
Amennn
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
ካናዳ ቤተዘመድ አሉኝ እህቴ የሱ አድራሻ ውን ፎቶውን ብለቂ በህግ መጠየቅ ይችላል አይዞሸ እህቴ ልጆቹን ሀላፊነት መወጣት ካልቻለ ዲፖርት ማሠደረግ ይቻላል ህጉን የሚከተል ከሆነ ልጆቹን መውሠድ ግዴታው ነው
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
በክስ በእግ ከተኬደና ልጅ ከሄደ ሊበቀሉት ይችላሉ ይቅርበት ይህ ክፍ ጌታ ይፍረድባቸው።
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
@@barkotbarkot8945 ልጆቹን መውሠድ ግዴታው ነው ሢወሠዳቸው የካናዳ ህግ ከሱ ሣያኖራቸው በየወሩ በሚሰራበት ደሞዙ ይቆረጥላቸዎል እንቢ ካለ ጆሮታሸቶ ኢትዪጲያ ዲፖርት ይደረጋል ካናዳ አኗኗር በሢሰተም ነው
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 2 жыл бұрын
@@user-hg5ns3rl6x ስልክ ቁጥር መጀመሪያ ኮሜንት አለልሽ
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ትልቁ ከ18 አመት በላይ ነው ትንሹን የኔ አደለም ብሏል ካናዳ ኢትዮጵያ መሰለሽ እንዴ በህግ እኮ ነው የሚተዳደሩት በዚህ ላይ ከሁለቱም ወገን ሳንሰማ ማንፈራጅ አረገን ተረጋጉ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ይበልጣል
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
@@barkotbarkot8945 ካናዳ ክ18 አመት በላይ የሆነ ልጅ አያስገድዱም እሱ የክስ ፕሮሰስ እስኪያረግ 21 ይሆናል He is going to be an adult
@user-kn3wo2mm9q
@user-kn3wo2mm9q 2 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ አርጎሽም እህቴ ጠንካራነሽ እሱግን ፈጣሪ ይፍረድበት
@user-zm1wq1wg5y
@user-zm1wq1wg5y 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ተገፉ ሰውን አትግፊ የሰራችውን ያገኝሉ አይዞሸ ፀናቱን ይሰጥ😭😭😭😭😭
@elianaafeworki1765
@elianaafeworki1765 2 жыл бұрын
Betam gobez nesi ayzoshi sew baby keda yemaykda amlak ale
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Awo tkkl
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏💝🙏
@Taredan77
@Taredan77 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለካ የባል ዘመድ ባይኑ አመድ የሚባለው አውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምን ይባላል።
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
😅😅 ኧረ በርበሬ ይሻላል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
አላህ ጥሎ አይጥልም እህትሽን አስትሳሳብዋ አንጋግርዋ ማሻ አላህ ደስ ስትል
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 2 жыл бұрын
እህቴ ከባድ ፈተና ነዉ ወንዶች የተረገሙ ናቸዉ ብዬ ብልህ ድፍረት አይሁንብኝ እኔም እንዳንቺ ተመሳሳይ መከራ አይቻለሁ በስደት ግን ግን ፈጣሪ መልካም ነዉ ሁሉ ነገር ለትምህርት ሆነኝ ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ይመልስ ሰዉ በቃሉ የማይገኝበት ክፉ ዘመን
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
I agree with you.
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Tekekrle neweshe weda betesbe enhune
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 жыл бұрын
የካደ ሰው እረፍት የለውም አንቺ ግን ጠንካራና ብርቱ ስለሆንሸ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ልጅሸን እየተከታተልሸ አጠንክሪው ህይወታችሁን ቀጥሉ እድሉንም እንዳያይ እንቅፋት የሚሆንበትን ስደት ይርሳው ጊዜው ሲደርስ በራሱ ሰአትና ጊዜ እራሱ ይሄዳል አባታቸውም ፀፅቶት ይመጣል ክፊ ሰዎችም ብድራቸውነረ የሚከፍል አምላክ አለ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
Tekekel
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Tkkl
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እንደሚመስለኝ ሰውዬው የሰው ወሬ ይሰማል በዛ ላይ እምነት የለውም አይዞሽ እህቴ በጣም ከባድ ፈተና ነው ያሳለፍሽው ሰው ብጥልሽ እግዚአብሔር ግን አይጥልም አሁንም እሱ ጥንካሬና ብርታቱን ይስጥሽ
@mekiltgirma9152
@mekiltgirma9152 2 жыл бұрын
ወንድ አደል እንዴ ምን ወሬ ይለቃቅማል ወሬኛ ስለሆነ እንጂ በተፈጥሮ ክፉ ሰው ስለሆነ ነው
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 2 жыл бұрын
እሱ ሌባ ስለሆነ እደራሱ መስሎት ነው
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
ጉደኛ ሰው ነው መጨረሻው አያምርም መስሎት ነው ጊዜው አይርቅም " what goes around comes around "
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ሲጀመር እነዚያ ጓደኞቿ ከባሏ ጋር ተነጋግረው የሰሩት ድራማ ነው
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
@@fikirtv5509 : “what goes around comes around” apply to all involved. Just a matter of time. As one of eth KZbin said በአሁን ግዜ ክፉ ጨቃኝ ሰው ሰውን ያሳዘነ ያስለቀሰ የእጁን ለማፈስ ግዜ እሩቅ አይደለም " እጅ በእጅ ነው ". I concur with his opinion.
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Yegune yagejale yekere kalalate areminie newe betame
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
@@fikirtv5509 enam endesu new yetereterkut gun yesew sum matfat mn ytekmal besmeab
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘😘💝🙏👈
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ያኢያላሂ ከመጥፎ ቀን ከማንም አታግኛኘ ከዘላለም ጭንቀት ጠብቀን
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጎበዝ ነሽ ሲቀጥል ልጆችሽ አድገዋል ብርቱ ክድ አላቸው ፈጣሪ ያለው ይሆናል የልጆችሽ አባት አንድ ቀን ይፀፀታል። ክፉ ሰወችን ፈጣሪ ይገስፃቸው የትም ቢሆን ጠንካራ ሰው ተፈላጊ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ተፀፀተ አልተፀፀተ ምን ይጠቅማል ? ለማኝ ሆኖ የሰው ኑሮ ላይ ተስፋ አድርጎ እየተቁለጨለጩ መጠባበቅ እጅግ ያስጠላል ይቀፋልም። ሰርተሽ ልጅሽን አኑሪ። የለማኝነት መንፈስ የተጠናወተሽ ከንቱ ሴት ነሽ።
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ የደረሰብሽ እህታችን እግዚዓብሔር ለቅሶሺን ተመልክቷል/ሰምቷል በቅርቡ የምትሰሚዉ ተዓምር አለ. እመኝ!!!.
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
Listen just forget about the father. Look after yourself and your children in Ethiopia. They need love and support. Protect them from people who reject them. You have a mother. You are healthy. Find a job and start a new life. Forget about the father. He is not capable of giving love.
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
Thank 🙇 you this was my opinion too he doesn't want to leave with her she is the only person for her kids
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 2 жыл бұрын
እራስሽ ስብስብ አርገሽ እራስሽ አሳድጊ ምንም ሆነሽ ተያቸው ተይው ጤና ካለሽ ምንም ሆነሽ ብታሳድጊ ይሻልሽ ነበር ከእሱ በላይ ሆነሽ መገኘት ነው ይለብሽ ጠንካራ ሁኚ
@paulton1234
@paulton1234 2 жыл бұрын
ስለ ልጅሽ ስለ አባቱ መጨነቅሽ የሚጠበቅ ነው ግን ልጅሽ ለመኖር የግድ ካናዳ መሄድ የለበትም ሀገር ውስጥም ሰርቶ ማደግ ይችላል።ካናዳ መንግስተ ሰማያት አይደለችም።
@takelegonfaangos9977
@takelegonfaangos9977 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት ከጊዜ ወደ ጊዜ ሀጥያቱን እንዲህ ያበዛል ?ሁሉንም ነገር ምድርና ሰማይን ለፈጠረው አምላክ ትተሽ ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ይሄ ይሄ ሰው ልቡ ከድንጋይ የተሰራ ነው ።
@yt5596
@yt5596 2 жыл бұрын
አህቴ ፀልይ ልጅን ያለ እናት ወደ ውጭ መላክ መልካም እመስለኝም. ይበለጠ ችግር አለው
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 2 жыл бұрын
በጣም በልጆቹ ላይ ግፍ መሥራት ነዉ እሷ ብትሳሳት እንኴን በስለጠነ ሀገር እየኖር እዴት ልጆቹን ይቀጣል ስውየው ጂል ነዉ የሌላ ልጂ ወሥዶ የራሱን መተው በጣም ይገርማል ከባድ ታሪክ ነዉ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
እውነት ጠንካራ ጅግና እናት ነሽ እነሱን ግን እግዚአብሔር ይፋረዳቸው ህሊናቸው ይፍረድ በነገራችን ላይ ዘመዶቹ ሳይሆኑ እሱ እርስ ነው ጥፋተኛ እግዚአብሔር ይቅጣው
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 жыл бұрын
አንቺ ብርቱ እናት ነሽ እግዚአብሔር በካናዳ ብቻ አይደለም ያንቺም የልጆችሽም በረከት እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 2 жыл бұрын
Power is in the hand of Jesus christ, he will unimaginable doors for your kids. Just kneel down and pray, your kids will go to Canada for shopping and vacation. God does the impossible 🍁🙏🇨🇦
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Yes you are right
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@efrembeyin461
@efrembeyin461 2 жыл бұрын
Tebarekhi-habtey-Qudus-hasab..,- hawkhi-Efraim-Beyin kab Gävle, Shweden..,-
@GetachewD
@GetachewD 2 жыл бұрын
እህቴ የምታመልኪው አምላክ ሉአላዊ ነው ሁሉ በእጁ ስለሆነ እውነትሽን በግልጥ ይከፍልሻል በርቺ !!! ጌታ በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ነው !!!
@elizabethteklu5954
@elizabethteklu5954 2 жыл бұрын
ያላሳደገዉ አባቱና የካደዉ አባቱን ብዙ አይናፍቀዉ በርትቶ በራሱ ይቁም አንቺም በርቺ ካናዳ መምጣት ያለም መጨረሻ አይደለም ባለሽበት በርቺ ቭዙ ወንዶች ኢትዮጲያ እየመጡ ደርቦ ማግባትና መዉለድ ፋሺን አርገዉታል እዛም ያለዉ ሴት ለመዉጣት ሲሉ ማንነቱን ሳያጣሩ ማመን ከባድ ነዉ ህይወታችን ሲበላሽ አብሮ ዩልጆቻችንም ነው እግዚአብሔርይርዳሽ
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
የአገራችን ሰላም መጥፈት የወንዶች መልከስከስ ታድያ ፈጣሪ በምን ይታረቀን 🤔😥😥
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
እውነት ነው አቤቱ ይቅር በለን ማለት ነው
@techledge6521
@techledge6521 2 жыл бұрын
አይዞሽ አግዚያብሄረ ያስብሽ
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሆኝ ልጅ ካናዳ ቢሄድም ጋይድ የሚስጠው ከሌለ መጨርሻው የከፍ ነው የሚሆኑው እንድምታስቡት ውጭ ሀገር ቀላል አይድለም በተለይ ለ ውጣቱ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አንች ቢያንስ መርሻ የሚሆን ልጅ አለሽ 😢 እኔ እጅግ በምወደው ፍቅረኛየ ልጅ ካላስወረድሽ አብረን አንኖርም ብሎ ካስወረድኩ በኃላ በዓመት ውስጥ ከሌላ ሲወልድ ምን ይባላል?? 🥺🥺እኔ እሱንም ልጄንም አጣሁ 😥አሁን ንስሐ ገብቼ ኃጢያቴን ይቅር ይለኝ ዘንድ ፈጣሪን እየጠየቁ ነው 🤲🏿🤲🏿እንደቸርነቱ ይማረኝ 😭😭😭😭
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
💔😥
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ሁሉን ያጥብልናል።
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ለምን እናተ ክሪስቲያን ኖቸ ሳታገቡው ወንደ ጋር ግኙነት ታደረጋላችሁ ሀጢያት አይደለም እንዴ በየ ሚዳያ ፈቅረኛ እያላችሁ ታወራላችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z ክርስቲያን ብትሆኝ ይሄን ጥያቄ አትጠይቂም ነበር ዘማዊዋን ይቅር ያላት ክርስቶስ መድኃንያለም ለምን ይመስልሻል??? 😢😢ምክንያቱም ስተት ስለምንሰራ ከትዳር በፊት ዝሙት ባያስፈልግም ግን ከተሳሳትሽ ደግሞ ይቅር ባይ ነው እግዚአብሔር 🙏🏿ንስሐ ፆም ፀሎት ስግደት ነው ካንች ሚያስፈልገው 🤲🏿ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን 🙏🏿
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ይህ እኮ ስህተት አይደለም አውቃችሁ ወዳችሁ ነው ወንዶች ጋር ለገኘነት የምትገቡት ሀጢያት መሆኑን ካወቃችሁ መጀመሪያ ለምን አሰፈለገ ሚዳያ አብዛኞቹ የቱብ የሚጠቀሙ ፈቅረኛ እያሉ ነው ልጀ ወልደው አልተጋባንም ይላሉ ታያዳ ሀጢያት ከሆነ ፈጣሪን የምፈሩ ከሆነ ለምን መጀመሪያ አፈሩም ?እየተጉዳችሁ ያላችሁት እናተ ናችሁ በየ ቦታው ሰታለቀሱ በየ ቦታው ልጀቹ እያለቁሰ በእናተ የተነሳ ለምን መጀመሪያ ጠንቃቂ አታደርጉም በቃ ተተዋደደችሁ ታገቡው በቃ በትዳር ይሆነ ብተጣሉ ለራሱ ደሰ ይላል መጣላት ጥሩ ሳይሆን በትዳር ከሆነ ይሻላል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በየ ቦታው የሴት ለቀሱ የገረሞኛል ችግሩ ከራሳቸው ነው ወንዶች ለመውቀስ ወንዶች ለትዳር የሚፈልጉት እረገት ያለች ፈቅር ይሆነች ፈጣሪን የምፈራ ነው ረካሸ የሚፈልጉት ለጊዜው ነው
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
መልካም ጊዜ ናፈቀኝ የእምነት አባል ሆን እንጂ እውነት በተግባር አልኖርንም ለዛ ነው ክፋታችን የበዛ 😥
@meseretwordofa1195
@meseretwordofa1195 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚእብሂር የስራቸውን ይስጣችውል
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
You are right.... I agree with you.
@nanidanel7670
@nanidanel7670 2 жыл бұрын
በጴንጤ ይብሳል አቤት ክፋት ዘርማንዘርክ አይባረክ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ዘርማንዝሩ ምን አደረገ ሆ የርግማን ሱስ አለብሽ እንዴ
@BONANZ321
@BONANZ321 2 жыл бұрын
አትሳሳቱ ጉዳዩ ከ ግለሰቡ ጋር እንጂ ከእምነቱ ጋር አይደለምና እንጠንቀቅ;; ጉዳዩ ወደ ፓለቲካ እንዳይሄድ:: እዚህ ሙስሊም ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ሁሉም እንደ ሀገር አንድ ነው ልዩነት አንፍጠር::
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 2 жыл бұрын
😡😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
አሜን የተባረከ ቢሆን ይህን ባላደረገ ነበር ይባርከው ማስተዋልን ያድለው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune weda
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ የሷ አስተዋይነት የቤተሰቧ መልካም አንደበት፡ ፡
@edendagne1093
@edendagne1093 2 жыл бұрын
በትክክል ብለሻዋል(ብልሀል)
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
ከአሉባልተኛና ከከሀዲ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ።🤔🤔🤔🤔🤔
@pupigirma9756
@pupigirma9756 2 жыл бұрын
Demo eko ene megerrmegn hule alubaletegna kehone wend lij kehadi new mehonew
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@pupigirma9756 እንዛመድ በቅነት
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@pupigirma9756
@pupigirma9756 2 жыл бұрын
@@agelgay.birhan.niguse good idea
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
አረ አዳድ, ወዶች! ነብሳቹ አይማር !!! ይመስላችዋል የጊዛዊ ደስታ የዘላለም እሳት ይሆንባችዋል!!!
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
እንዴው የሰው ህይወት በማበላሸት....ሽልማት ቢኖር....አቤት የኢትዮጲያ ወንድ.....
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 2 жыл бұрын
እሱ የልጁ መቅረት ካልቆጨው አውሬ ነው ግን እሱ ከቤፊቱ ስለልጁ ሰሜቱ በኖረው እነሱ ደፍረው የወለደው ልጅ እንዲቀር አያደርጉም ነበር ተመልከቺ የት እንደደረስሽ ከናዳ አለመሄደችሁን አትጥሊው ፈጣሪ በእናንተ ላይ እየሰራ ነው ነገ ሌላ ህይወት አላችሁ እመኚኝ ጌታ ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 2 жыл бұрын
ድሮውንም የሰው ባል ያው የሰው ነው በትዳር መሀል ገብታችሁ እራሳችሁን ላአደጋ የምታጋልጡ ልቦና ይስጣችሁ ትዳር መኖሩ ስታውቂ መውጣት ነበረብሽ
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
ትልቁ ቁም ነገር ይህ ነው ሴቶች በደመነብስ ወንድ ካመንና ከወደድን አጋድሞ ቢያርደንም እሱ ለኛ መልአክ ነው እስካሁን የሱን ክፋት አትናገርም እንደሷ እየተበደለች አንጀቷ ስላረረው የመጀመሪያ ሚስቱ ክፋት ብቻ ትናገራለች ታዲያ ያቺስ ለትዳሯና ለልጇ በምትከፍለው መስዋትነት ለምን ይፈረዳል ?ሴቶቹ በጣም ያበሳጫሉ በዚ በተረገመ ወንድ እርስ በርስ ይባላሉ ውይ ግን እኛ ሴቶች መች ይሆን የምንማረው
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 жыл бұрын
@@hiwel9209 እውነት ነው እኔም ገርሞኛል የመጀመሪያ ሚስቱኮ ህጋዊ ነች ምንም ብታረግ ለትዳሯ እዳይፈርስ ነው ደግሞ ልክ ነች ትዳር እዳለው እደዋዋሻት ስታውቅ እሷ እየደወለች ስትናገራት መጀመሪያ ስለዋሸኝ ነው ይቅርታ ብላ ማቆም ትችል ነበር እሷ እስከመጨረሻው ደጋግማም እያረግዘች ተስማምታ ነው የቀጠለችው የሱን ክፋት የራሷን ስህተት እደማውራት የሚስቱን መደጋገም እኛ ሴቶች መቼነው እርስበርስ ደሚንደጋገፈው የዳችን ቁስል ለሁላችን የማያመን ለዚህኮነው ሁሌ የወንድ መጫወቻ አሻጉሊት የሆነው ሁሌ የምናለቅሰው እኛ ነን ስለማንተዛዘን ስለማንደጋገፍ ነው ለራሳችን እዲሆን ብቻ ስለምንል ነው አምላክ ይታረቀን
@samf2062
@samf2062 2 жыл бұрын
ልጅሽ እጅሽ ላይ ቢሆን መልካም ነው አባትየው ሀላፊነት የማይሰማው ነው ካናዳ ወስዶም ሊያስከፋው ይችላል ለመልካም ነገር ሊሆን ይችላል ሁሉም ነገር ለመጎ ነው አይዞሽ እህቴ
@etsegenetarefayne7196
@etsegenetarefayne7196 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ዉጪ ሀገር ሁሌ መልካም ነዉ ማለት አይደለም አንቺ እንደናትነትሽ ፈሪሀ እግዚብሔርን እንዲኖራቸው ና ትምህርታቸውን አስተምሪያቸዉ እግዚአብሔር መቼም አይጥልም🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር የልጆችሽን አባት በሰላም ያገናኘልሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
የእውነት አምላክ አለ! ሀሰተኞች የአይምሮም እረፍት የላቸው ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በእግዚአብሔር ታመኚ
@zolaclothing8559
@zolaclothing8559 2 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቻችን( ሴት ልጆቻችን) የአንድን ወንድ ማንነት በደንብ ሳታጣሩ እራሳችሁን ለአደጋ አታጋልጡ። ጎመን በጤና።
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰውቢከፋ አምላክ አይጥለንም ብቻ ያማል 😥😥😥
@yirgabekalu2976
@yirgabekalu2976 2 жыл бұрын
የራሄልን እምባ የተቀበለ አምላክ የልቦናሽን ይስጥሽ
@berhantesfa3891
@berhantesfa3891 2 жыл бұрын
It is very sad to see a father neglecting his kids. But you also need to realize that your children are growing up in the best culture protected from the heart breaking of the western culture. There are also parents who regret bringing their children at young age to Canada or America. Millions of Ethiopians are living and studying in their own country. Life might be a little tough but still people can work hard and become somebody. Life is not only in Canada. After all whether in Ethiopia, Canada or anywhere else life is just temporary. So please make the best out of it.
@netserehailemariam5302
@netserehailemariam5302 2 жыл бұрын
Kc I’m in
@romeoslife2091
@romeoslife2091 2 жыл бұрын
I 100% agree with you! I wish my kids grow up in Ethiopia!!
@peacelove185
@peacelove185 2 жыл бұрын
very true and wise advice , ppl think western is heaven to raise child little they know 5 out of 10 burden to the family and challenges the society all i am saying is the amount of time u spent to look for the father and empty hope for the kids is damaged them more than helping where ever they are if you are strong and raise them not poison their mind you could be their rock leave the looser father out of their life he is the one loose two beautiful children
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
መጀመሪያ... ለ እዩሀ ሚድይል ቃላት የለኝም.... ስቀጥል የ ዛሬዋ እመቤቴ በእለተ ቀንዋ.. እንባሽንታብስው ድካምሽን ትቁጠረው.... በተረፈ ዘመንሽ በ ደስታ ይቀየር... ይቺ ቀን አልፋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abrahambalhe822
@abrahambalhe822 2 жыл бұрын
ስሙን እና ያለበትን እስቴት ብናውቀው መልካም ነበር በካናዳ ውስጥ ያለነው ኮሚኒቴዎችም ልናነጋግረው እንችላለን።እህታችን ግን በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@Ethi912
@Ethi912 2 жыл бұрын
እባክቹሁ እርዳታ አደረጉላት !
@freweiniyohannes5230
@freweiniyohannes5230 2 жыл бұрын
በናታችሁ ካናዳ የምትቀመጡ ልትረዳት ሞክሩ በተለይ ልዶች ይጎዳሉ በሕግ መጠየቅ አለበት ቢያንስ,የልጅ ማሣደጊያ መክፈል ግዴታው ነው
@freweiniyohannes5230
@freweiniyohannes5230 2 жыл бұрын
ወንዶች ግን ቆም ብላችሁ ልታስቡ ይገባል ሚስት ማለት እናትህ እና አህትህ ማለት ናት በከፉ ግዜ ም ይሁን የደህና ግዜ ተካፋይ የጎንህ ቁራጭ ናትና ክብር ነውጂ እንዲህ የወረደ አይነት ተግባር አይገባትም
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እባክህ እርዳት
@yordanoshaile6338
@yordanoshaile6338 2 жыл бұрын
ምን፣አይነት፣የተረገመነዉ
@simeneshtezera6300
@simeneshtezera6300 2 жыл бұрын
እንዴት ልጅሽን እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ትተይዋለሽ እባክሽ የካናዳ ጉዞ ይቅርበት እና ካንቺ ከእናቱ ጋር ቢኖር ይሻልሻል እህቴ ልጅሽ ሳይኮሎጂካሊም ሊጎዳብሽ ይችላል
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
የልጆቹን ህይወት አበላሽቶ ምን አይነት የደስታ ህይወት ይኖራል? የሚያድግ ልጅን ተስፋ እንደሻማ አብሮቶ ማጥፋት ሕሊናስ ምን ይላል? በጣም ያማል! ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 жыл бұрын
የልጆቹ ህይወት ካናዳ ስላልሄዱ ተበላሸ አልልም ስንት እናቶች ጉልት ነገ ደው ልጆጃቸውን አስተምረው ለወግ ያበቁ ጀግና እናቶች አሉ ጠንካራ መሆን ነው
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
@@user-cy6hf6cr4h ሐገርም ብሩህ ህይወት አለ ግን ችግሩ ልጁን በልጅነቱ የማይሆን ተስፋ ሰጥቶ መንጠቁ ነው ችግሩ ታሪኩን እንደሰማነው የትም ኢትዮጵያ ይሁን ሌላ አገር እግዚአብሔር ለልጆቹ ብርሐኑን ህይወት ይስጣቸው
@shumetewalelegn3895
@shumetewalelegn3895 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ያለው የማቀው የሰፈሬ ልጅ አለ ህይወቱ የተበላሸ አንቺም መስራትና መጠንከር ያለብሽ በልጅሽ ጭንቅላት ላይ ነው ወደ አጓጉል ሱስ እንዳይገባና በርትተሽ መምከር ነው
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 жыл бұрын
ወልደው ለሚጥሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ ያገኛሉ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
ደሞ እኮ ጥለው ሄደው ሲያድጉ አባትህ ነኝ ብለው ይመጣሉ።እኔም ተምሳሳይ ታሪክ ነው ግን በራሴ ጠንክሬ ወደ አኢሮፕ መጣው አሁን እየደወለ እነሱን ማውራት ሲፈልግ ልጄቼ ደሞ አይኑንን ማየት አይፈልጉም ግን እኔ አንድም ቀን እስኪያድጉ ድረስ ክፉ ነገር ነግሬያቸው አላቅም ነበር ግን አግኙት ስላቸው እሱ ሞትዋን ነው የሚሉኝ እና ወንዶች ፍርዱ ከፈጣሪ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 2 жыл бұрын
ልጇን ወደዛ ሀገር ማውጣት የምትችሉ ከሆነ ተባበሯት በህይወቷ ብዙ ነገር ያጣች እናት ናት ልጇን እንዳታጣ አግዟት እባካቹ የልጇን ፍላጎት ሙሉላት
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 2 жыл бұрын
በስመእብ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ጥሩ ድራማ ነው የተስራብሽ ይገርማል የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሻል ለጥሩ ደረጃ በቅተሻል የልጆቹ አባት ግን ይህ ሀሉ ግፍ ይድረስባቸው አይቀርም እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል አይዞሽ
@z.q.youtube324
@z.q.youtube324 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የማይሰማ የለም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አይዞሽ
@tibeyinkebie7503
@tibeyinkebie7503 2 жыл бұрын
Wow I can’t believe it you are so amazing and brilliant woman. I hope you will be achieve your goals. Please don’t send your child to Canada with out you.
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Yes, you are right
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
Can you explain to me what makes you to call her Amazing women??? I don't get you sorry.
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ አሁንም ግዜ አለሽ ቆንጆ ነሽ በመልክሽ ተጠቀሚ አግቢ ኢትዮጵያን ካናዳ ያርግልሽ የኔ እህት አይዞሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የባል ዘመድ አይኑ ባመድ መስሎአቸው ይሆናል የሰሩት ግፍ የዘሩትን ያጭዳሉ ዋጋ ያስከፍላቸዋል ጴንጤ ሌባ አስመሳይ ናቸው አማኝ መሳይ ውስጣቸው የተለሰጠ መቃብር ነው በቅርብ ብዙዎቹን አውቃቸዋለሁ አንቺ ቆንጆ አይዞሽ ልጆችሽ በእየሱስ ደም ይሸፈኑ በክፉ የሚያያቸው ሁሉ ጌታ ይገስፃቸው።
@haregbekele9456
@haregbekele9456 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኔ እህት ይህ ጊዜ ያልፋል። እግዚአብሔር ልቦናዉን ይመልስለት ኑሮዉን ቤተሰቡ አይኖሩለትም !!! እነሱ ምን አይነት ኑሮ ላይ እንደሚገኙ እግዚአብሔር ነዉ የሚያቀዉ ሁሉም የሰራዉን ያገኛል አንቺ ከነ ልጆችሺና ከነቤተሰቦችሺ እራሳችሁን ጠብቁ። እግዚአብሔር ልጆችሺን ለቁም ነገር ያብቃልሺ። አይዞሺ
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
ሆዳም ነው ሰውዬው ሲጀምር በፊትም ብዙ ነገር ደብቌታል ልብ ይስጠው
@birtukanali1055
@birtukanali1055 2 жыл бұрын
ታላቅእህቲቱ በጣም ጎበዝ ናት፣ ሁኔታዎችን አሪፍ አርጋ ነው የገለጸችው፣
@firstlast4378
@firstlast4378 2 жыл бұрын
ከእንድዚ ሆዳም ወንዶች የሚገርሙኝ ቤተሰቦቻቸው ናቸው፡ ስሙን ተናገሪና የስራውን ያግኝ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት😘💝🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
It’s a heart braking story. እግዚአብሔር ሆይ እችን የተጎዳች እህታችንን እርዳት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አንቺም እህትህሽ በጣም ጎበዝ ተናጋሪ ናችሁ::
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
ይሄ የማይረባ ወንድ አባት መሆንም አይችልም ሰው ቢሆን ልጆቹን አይተውም ነበር ለሁሉም አንች በርች ለልጆችሽ ሰርተሽ የምትውይበት የምታገኝ ከሆነ ደጋግ ኢትዬጽያዊንና ኤርትራዊያን ይሄን አይተው ዝም አይሉሽም እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር እነዚህም ጠማሞች ቤተሰቦቹ ግን እግዚአብሔር ዋጋችውን ይክፈላችው አይዞሽ ለቁጣህ ፋንታ ስጥ እንጂ ብድርና መላሹ እግዚአብሔር ነው ቢዘገይም እግዚአብሔር መልስ አለው
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 2 жыл бұрын
ምነው ካናዳ ባይኬድ ልጅሽን እቅፍ አድርገሽ ብታሳድጊ አበሻ መጥፎ ነው እንኳን ወድቀሽ በቁምሽ ቢረግጡሽ አይጠሉም ለማነኛውም ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
የባል ዘመድ .... እኔን እስከ ልጄ አስቀምጠው እህት ወንድሞቹን እንዲወስድ ስንት በላዬ ላይ ሲሸርብ የኔ መድሃኒያለም ቀድሞ ሹልክ አርጎ ሳይነግራቸው ባለቤቴ ወሰደኝ የቆየ ታሪክ ቢሆንም እኔም ብዙ አሳልፌያለው አይዞሽ እናት
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ግን መፈረድ አይደለም ይቅርታና ባለ ትዳር መሆኑኑ ከሰማች በኋላ መለያየት ነበረባት መጻፍ ቅዱሳችን አይደለም ያልፈታ የፈታም ማግባት አይቻልም ምክንያቱም ከተጋብ መፋታት ሰለ ማይችሉ በሱ ላይ ዝሙት ከሰራች ከሰራ በሰተቀር በረግጥ ይህ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በራሳችን መጻፍ ቅዱስ ላይ ነው ይህን የእግዚአብሔር ቃል ያለው ልቦና ይሰጠን አንቺሰ ልክ ነኝ ነው የምትየው?
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አትገርምሽ ባሌ ስትል አታፍርም እንዴ ደሞ ባለትዳር ሆኖ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements ለምን በሷ ብቻ መፍረድ አስፈለገ እሱስ ልክ ነበር ፈትቻለው ብሎ ልጅን የሚህል ነገር ማምጣት ትከከክል ነው ?
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@itsmydam5912 ትክክል አይደለም ግነ ያችኛዋ እኮ ባሌን ልቂልኝ እያለቻት ነበር
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements ከፋሲካ ጋር አብሮ እየኖረ ነበር ሲቀጥል ኡጋንዳ ድረስ የወሰዳት ሚስቴ ብሎ መስሎኝ በነገራችን ላይ በእኛ አገር ወንዶች ላይ ብዙ መሰራት አለበት በተለይ ባለትዳር ሆነው የሌላኛዋን ሴት ህይወት ለሚያበላሹ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@@itsmydam5912 ተባረኪ
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
እመ ብርሃን ታሪክሽን ትቀይረዉ አንደበት እሳት ነው ሀገር ያጠፍል እህቴ የሰዉ ወሬ አትስሚ ወንዶችም ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ /ን ❤👏 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እመ ብርሃን ወቶ ከመቅረት ትሰዉረን 👏
@ameledrese8573
@ameledrese8573 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mitawiha316
@mitawiha316 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@meronmolla5214
@meronmolla5214 2 жыл бұрын
Amen Amen
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አሚን 🙏🙏🙏🥰
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
እህቴ ይሄንን ቴክስት የምታይው ከሆነ ልጆችሽን ትምህርታቸው ላይ እንዲጠነክሩ አድርጊ እራሳቸው የሚሄዱበት አጋጣሚ ይፈጠርላቸዋል
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 120 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
12 июня 2024 г.
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,8 МЛН
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3,3 МЛН
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 6 МЛН
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 4,2 МЛН