የ7 ልጆቼን አባት ከባለትዳር ጎረቤቴ ጋር ያዝኩት! ያገኘሁትን አፀ'ያ'ፊ ፎቶ ለባለቤቷ አሳየሁት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 201,396

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 704
@YasminKhalifa-z3f
@YasminKhalifa-z3f 6 ай бұрын
እንኳን ወለድሽ ልጆችሽ ጌጦችሽ ውበትሽ መፅናኛዎችሽ ናቸው ። ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም።
@YeshiMmammo
@YeshiMmammo 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ እሱ የለመደነው ሴቷግን የማትረባነች ነገእሷሟም ነገ ያንች እጣ ይገጥ ማታል አይዞሽ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@fhgfhv9070
@fhgfhv9070 6 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 6 ай бұрын
ሳ በትክክል
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 6 ай бұрын
የኔ እናት❤አታልቅሺ እንኳንም ወለድሻቸው ይሄ አረመኔ አባት ይሄ ምን አባት እበት ነው
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 3 ай бұрын
አታካብዱ ገና አራት አምስት እናገባለን
@MimiShaTube
@MimiShaTube 6 ай бұрын
የኔ እህት ጠላትሽ ያልቅስ 7ልጆች አሉሽ ተመስገን በይ እሱኮነው እራሱን የጎዳው የተለየሽ አይምሰልሽ እድሜ ልኩን በፀፀት የሚኖረው አንቺማ ገና መልካም ነገር ይጠብቅሻል ደሞ በጣም ውብ ቆንጆ ነሽ አሁንም ፍላጎቱ ካለሽ ከሱ የተሻለ ማግባት የምትችይበት ግዜ ላይ ነሽ በርቺ ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 6 ай бұрын
7ልጆች ካለሽ አታግባ ለምን በድህነትዋ በፍቅር ከልጆችዋ ትኑር
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 6 ай бұрын
Wyi gu 7yeweledechi atmeslm. Tenkara nesh Berchi ayizosh.
@ኢሩት
@ኢሩት 6 ай бұрын
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😅😮😢😂
@muluabera2379
@muluabera2379 6 ай бұрын
@@ኢሩትWtf are you talking here? ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ 😂 ምኑን ከምኑ ነው የምትኮምተው? 😅 ሴትዮዋ ስለታሪክ ነው እንዴ ያወራችው?😅😅 ነው ወይስ አስተማሪያችሁ የራሳችሁን ታሪክ ፈጥራችሁ ፃፉና ኑ ብሏችሁ የፃፍከውን ነው 😂
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 4 ай бұрын
​@@ኢሩት ምስኪን አራባና ቆቦ በታሪክ ከሆነ አዳምና አብረሀም ሙሴ ስላሴን ያውቃሉ ወይ ? ተጠምቀዎል ወይ? ክረሰስትና የሚለውን አስተምረዎል ወይ??? ለምንስ ሴት ከ80 ቀን በፊት ወንድ ከ40 ቀን በፊት ሳይጠመቁ ለምን ሙስሊም ሆኑ? ለምንስ እንደተወለዲ በዚያው አልቀጠሉም
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
አረ ቆንጆ ሴት ነሽ ጦስሽን ይዞ ይሂድ ልጆችሽን የዘሽ በደስታ ኑሪ❤
@BethlehemMulat
@BethlehemMulat 6 ай бұрын
እዉነት ቆንጆ ናት
@EnateArsema
@EnateArsema 6 ай бұрын
ትክክል ደሞ እሷን ክዶ ሲሄድ በመኪና ሞቶ ነበር የሆነ ነገር ሲሆኑ ደሞ ዞረው የመጀመርያ ሚስት ጋ የሚመጡትስ ነገር እኔ ክዶኝ ሄዶ ዞር ብዬም አላየውም ተፍቼበት ነው የምሄደው
@Leo_ki
@Leo_ki 6 ай бұрын
ጀግና እናትንሸ ልጆችሸ ኑሪላቸው
@zuzu4528
@zuzu4528 6 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ አግብታ ወልዳም ፈተናዋ የማያበቃ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር በምንም የማይተኩ ልጆች ሰቶሻል መጽናኛ ።
@tiz59905
@tiz59905 6 ай бұрын
የ ሀበሻ ሴት ፈተናችን መቼም አያበቃም 😢
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 6 ай бұрын
የሰዉ ባል ምትነጥቁ ህይወታቾሁ የመሰቃቀል የተረገማችሁ ሁኑ
@16Titi
@16Titi 6 ай бұрын
እዲአያላቹ ወዶቹ ተመቻቸው ለመባለግ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 6 ай бұрын
አሜን ቲናዬ
@tiztagobezie
@tiztagobezie 6 ай бұрын
እቃ ነዉ እንዴ ባል እስኪ ወንዱ ላይ ፍረዱ አዬ ሴቶች
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 6 ай бұрын
ከትክክል እርግማን ሲያንሳቸው ነው
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 6 ай бұрын
ዝብለሽ ትራገሚያለሽ እንዴ እሱ ምን ችግር እንደገጠመው ታቂያለሽ እና ደግሞ ዝብሎ ልጅ መፈልፈል አይደለም አንድ ልጅም ፍላጎት ይከብዳል ዝብሎ መፈልፈል ይህንን ሁላ አባቶች ናቸው እሚሸከሙት በእርግጥ ወንዶች ሸርሙጣ ናቸው ግን ልጅ ያለልክ እየፈለፈሉ አባትን መውቀስ ልክ አይደለም ማሰብ ማገናዘብ ተገቢ ነው ልጅ ሲበዛ አባቶች ይጨንቃቸዋል እናትነት ምግብ መቀቀል ሳይሆን ብር እንደት እንደሚመጣም ማሰብ ጥሩ ነው
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሴትም ሆነ ወንድ እንደዚህ የሚባልጉትን የእጃቸውን ስጣቸው ባደባባይ አዋርዳቸው
@nejatali7088
@nejatali7088 6 ай бұрын
Aykerim
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 6 ай бұрын
አሚን
@AlemtsehayDeneke
@AlemtsehayDeneke 6 ай бұрын
Aykerem waga yekefelalu beteley setewa kenebetesebewa tedar yalat set besereg yetedarech set betedar lay tedar fetari serawen yesera
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 6 ай бұрын
ያጀመአ የህቴ ልጅ በጣም ታሞብናል በዱአ አትለፉን አላህ ጤናውን መልሶለት አላሃምዱሊላሂ እድንል እናቱም በክርምት ሃኪም ቤት ተሰቃየች እናት የልጅን መከፋት አትችልም በፊትም የሱታላቅ ሞቶባት በልጅ ሃዘን ተፈትናለት ያረህማን እዝነትህን ወፍቀው አፊያውን ስጠዉ
@hayatabdulkader9838
@hayatabdulkader9838 6 ай бұрын
Allah afya yargew
@fatma6629
@fatma6629 6 ай бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስላችሁ😢
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 6 ай бұрын
@@hayatabdulkader9838 አሚንንን
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 6 ай бұрын
@@fatma6629 አሚንንን
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 6 ай бұрын
@@hayatabdulkader9838 አሚንን
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልጆቹ ከዚህ መሀል ማለት ነው በህይወት የሚያስፈራኝ ነገር አገብቶ ልጅ ወልዶ መለያየትና እንደዚህ አይነት ሁሉም ወንድ አንድ ናቸው በማለት ቆምን ቀረን😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@User12073-d
@User12073-d 6 ай бұрын
ሺ ግዜ ቆሞ መቅረት ይሻላል አሁን ካሉ ወንዶች ሲያሰጠሉሉሉሉ ባለጌዎች የተለየ ነገር የሚያገኙ ይመስል በሄድበት መጋደምምም
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 6 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን የኔ ራሱ በጣም ነው የምፈራው እና 26 አመቴ ግን ደግሞ በዚህ እድሜ ነው ማግባት እና ልጅ መውለድ ግን ይሄው ቁሜ ቀረው 😢
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 6 ай бұрын
​@@User12073-d ወንድልጅናውሻ አንድናቸው ከቤት ወተው ሳይሸኑ አይመለሱም ይባላል በጣም የሚያሳዝነው ሴት ልጅ በሴት ላይ እንዲህ ስትጨክን ነው ለሚስቱ ያልሆነ ለሷ ይሆናል ብላ ማሰቧ ይገርማል😢😢😢
@HitbyHitby
@HitbyHitby 6 ай бұрын
ታድለሽ ብዙ ልጆች አሉሽ ❤🎉🎉🎉እንኳንም በዛሽ ልጅ ከማንም ይወለድ በጤና ይደጉ ብቻ!?ማሻአሏህ አሏህ የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ ሚድያ ላይ አልወጣም እንጅ ብዙ የተሰበሩ ልቦች አሉ ያረብ ልባችንን ጠግንልን አሚን::🎉🎉🎉
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 6 ай бұрын
ቆጆ ነሽ ገና አሁንም አይዞሽ ከልጆችሽ ጋረ መልካም ሄወት ተኖሬለሽ ልጆችሽ ውበትሽ ናቸው አትዘኝ አጨቆረር ይግባ የታባቱ
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 6 ай бұрын
ከዛ ከሞት ጥላ አስቸጋሪ ከሆነ የአስመራ ሱዳን ስደት ተመልሶ ባለቤትሽ ይህን በደል መፈፀሙን መስማት በጣም ይከብዳል ጓደኛዬ ወደ ቀልብህ ተመልስ ብርቄ ብርቱ ሴት ነች
@MarthaZewdie
@MarthaZewdie 6 ай бұрын
እንኳን ወለድሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 ай бұрын
እዳው በየቤቱ ስት ጉድ አለ በእግዚአብሔር😢😢😢 አለምየ የአተ እርጋታ እኮ ይለያል ሰውን የምትረዳበት መንገድ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 6 ай бұрын
የምታምር ❤እናት አቤት ውበት🎉🎉🎉
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 6 ай бұрын
Betami yemiyasazin new ehitwa azoshi hulum lebego new fetari yridash
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 6 ай бұрын
ዘንድሮ ግን የምንሰማው የለም እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና
@peace3791
@peace3791 6 ай бұрын
ገንዘብ ሲመጣ ሁሌም ወንድ የመጣውን ገንዘብ ለሌላ ሴት ይበትነዋል አብራ የተቆራመደችውን ሴት አይፈልግም.
@Yesih-lg2ts
@Yesih-lg2ts 6 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ይገርማል
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
በትክክል በኔም ደርሷል
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 6 ай бұрын
​@@mekelesalemayehu6279 ere benefits.deresewal
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 6 ай бұрын
ሺ አመት አብረን ብንኖር ወዶች አይታመኑም ውሻ ይመስል በየቦታው መርመጥመጥ ህይወትህ ይበላሽ ለልጆችህ እናት የእማ መሴ ስለወክ
@belaymengasha609
@belaymengasha609 6 ай бұрын
አይባልም ሴቶችስ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 6 ай бұрын
የባለገውኮ ብቻውን አደለም ያባለገችው ሴት መሆኗን አትርሽ
@FeyisaRaga
@FeyisaRaga 6 ай бұрын
Ende setochis esum setga naw eko yehedew
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 ай бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ አለምሰገድዬ እንኳን ደህና መጣህ ይሄ ደሞ ከተልከሰከሰ አይቀር እራቅ እንኳን አይልም ሆ ምን አይነት አባዜ ነው ለሴቶች እህቶች ደሞ መልእክት ይሁነኝ እባካችሁ ባለትዳር ወንድ ሲመጣ አባት እሺ አትበሉ ሚስቱን ባታስቡ ልጆቹን አስቡ እባካችሁ ትዳር ከምታፈርሱ እግዚአብሔር የራሳችሁን እንዲሰጣችሁ ፀልዩ እንጂ አትልከስከሱ ውይ😢 አሁንስ ይድፋችሁ😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 ай бұрын
@@alexmekonen5116 አንዳንዶቻችሁ ያልሽው (ያልከው) አንዳንዶቻቸው በሚል አስተካህለው (አስተካክይው )
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 ай бұрын
@@alexmekonen5116 አንዳንዶቻችሁ ሳይሆን አንዳንዶቹ በሚል ይስተካከል
@Donut_2929
@Donut_2929 6 ай бұрын
​@@alexmekonen5116ስድአደግ ባለጌ እንዴት ብታድግ ነዉ የመንደሬ ወሬ የምታወራው ቀሽም
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 6 ай бұрын
@@Donut_2929 diste emise😁
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 6 ай бұрын
​@@Donut_2929ምኑ ነው የመንደር ወሬ?
@SaiH-r9j
@SaiH-r9j 6 ай бұрын
አይዞሽ እናት ለበጎ ነው አለህ ይጠብቅሽከናልጆችሽ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 6 ай бұрын
ታሞ የተነሳ አምላኩን እረሳ 😢 አንቺ እንኳንም ወለድሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ገና ወጣት ነሽ ራስሽን ጠብቂ❤
@AlemtsehayDeneke
@AlemtsehayDeneke 6 ай бұрын
Betekekel tamo yetenesa e/ren resa tama eyeteshekeme astamo balewa betedar lay tedar fetari yanen gize yemelesebat waga yaskefelat medehaniyalem
@AnketseSintayehu
@AnketseSintayehu 6 ай бұрын
እህቴ አሁንም ፈጣሪ ያበርታሽ ጠንካራ ነሽ ራስሽን ጠብቂ ልጆችሽ ይባረኩልሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ክብር ለእናቶች መልካምነት ለራስ ነው ማዘር አይዞሽ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አንቺ ግን ልጆችሽ እንዲባረኩ ይቅር በይው እባካችሁንየሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ! እናንተ የሃገሬ ወጣት ሴቶች ልጆች ግን በጤናችሁ ነው ? አያታችሁን የምታገቡት ነውር የሚባል ነገር አታውቁም ኧረ በህግ አምላክ ተመለሱ ከእኩዮቻችሁ ጋር ብትኖሩ አይሻልም ማዘር አንቺ ገና ልጅ ነሽ ምርጫው ነው ዋናው ጤንነትሽ ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ አንቺ ምንም ክፉ ነገር አላደረግሽበትም እንደገና አንቺ እጅ ላይ ይወድቃል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ይቅናህ በይው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ай бұрын
ደስ የሚለው እንኩዋን ብዙ ልጅ ወለድሽ ምክንያቱም በጥሩ ሁኔታ ስላሳደግሻቸው 👍👍👍 ግን ያገቡትም ያላገቡትም የሰው ባል ሲነጥቁ ምንም አይመስላቸው ።ሰውየው ምን አስቦ ነው ከዚህ በሁአላ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ።ግን ምናልባት ሌላ ችግር ይኖር ይሆን ? የሐይማኖት ልዬነት ስለተፈጠረ እሱን ምክንያት አድርጎ ሊሆን ይችላል። ልጆችንስ መበታተን ለምን አስፈለገ ? ማለቴ አብረውሽ መኖር እና መደጋገፍ ሲገባችሁ ለምን የተለያየ ቤት ትኖራላችሁ?ግራ ያጋባል ። ክፍል ሁለት ላይ እንስማው.... ገና ቆንጆ ወጣት ነሽ አይዞሽ በርቺ ግን ሰውየው ደህና ገቢ ስላለው የሚገባውን ማድረግ አለበት ለልጆች።
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 6 ай бұрын
7የወለደች አትመስልም ውብብ እናት ❤😊
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
በፈጣሪ ያሁሉ አልፎ ይቅር ብለሽ አስታመሽ ሲድን በዛላይ ጎረቤት ባለትዳር ሆሆሆሆ አትለማመጭ ንብረትሽን ተካፍለሽ ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ተይዉ ነገ ይቆጨዋል እደዝህ አይነት ወዶች መጨረሻቸዉ አያምርም
@Naåd-e8h
@Naåd-e8h 6 ай бұрын
እ/ር በሰላም ነዉ የገላገለሸ ከደዚህ አይነት ክፊ ሰዉ ልትደሰቺ እጂ ልትከፊ አይገባም እህቴ አይዞሸ ልጆችሸ ደርሰዉልሻል❤
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
የዘራውን ያጭዳል አይዞሸ አቼ ጀግናሴትነሸ ይሄን ሁሉ ወልደሸ መከራ አይተሸ አሁንም ቆጆነሸ አይዞሸ የሴትጀግናነሸሸሸሸሸ❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 6 ай бұрын
የዋህ ነሽ ቆንጆ ነሽ ኸረ እንኳን ልጆች ወለድሽ በልጆችሽ ትጦሪያለሽ ባልሽ ግን ባናቱ ይተከል ጦስሽን ይዞ ይሂድ እድሜሽን እየለመንሽ በሰላም ኑሪ 7 ልጆች ማሻላ ለቁም ነገር ይብቁልሽ ❤❤❤
@HelenBabe-zm1xv
@HelenBabe-zm1xv 6 ай бұрын
አንቺ የንጉሱ የኢየሱሰ ልጅ ነሸ ኩራት ይገባሻል አሁንም እግዚአብሔርን ብቻ ታመኚ ገና ትለመልሚያለሸ 🙏🙌🙏🙌
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
አሁንም ቆጆነሸ ጀግናሴትነሸ አይዞሸ
@rumanamohammednur2543
@rumanamohammednur2543 6 ай бұрын
እንኳን ወለድሽ ይህን እድል ያላገኛ ስንት አለ አመስግኚ እሱ ገደል ይግባ ልጆችሽ አሉልሽ
@phonetasti1892
@phonetasti1892 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የደረሰበት ያቀዋል በተለይ በተከበርሽበት ሰፈር ላይ በጣም ይከብዳል እኔ የደረሰብኝ ያንች አይነት ታሪክ ነዉ ተመስገን አሁን አረባገር ነዉ ያለሁት ልጆቼም አሁን ደርሰዉልኝ እባዬን አበሱልኝ ተመስገን
@1587-fazr
@1587-fazr 6 ай бұрын
ደጋረግሽ. እኳን. ወለድሽ. ልጅ. በማጣት. የሚቃጠል. ብዙ. ነው. በዚህ. ላይ. የእግዚአብሔር. ሀሳብ. ነው. ❤❤❤
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 6 ай бұрын
የሰው ባል የምትቀማ ሴት ፈጣሪ መሀፀንዋን ይዝጋው አይዞሽ እህቴ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 ай бұрын
አሚን
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 6 ай бұрын
አሚን
@AlemtsehayDeneke
@AlemtsehayDeneke 6 ай бұрын
Amen
@سمراتحبشي
@سمراتحبشي 2 ай бұрын
ኣሜን😢
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 6 ай бұрын
አይ እናት❤ ሺ አመት ትኑር " አይዞሽ ነገ ህይወትሽን የሚቀይሩልሽ እነዚህ ችግር የጠ በሳቸው ልጆች ናቸው! በምንም ዓይነት መንገድ እንዳትንበረከኪለት።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 6 ай бұрын
ታድለሻል እንኳን 7 ልጅ እግዚአብሔር ሰጠሽ ማረፍ በልጅ እንጂ በ ባል አይደለም ገደል ይግባ ዘመዶችሽ ልጆችሽ ናቸው ።በእርግጥ ሰው ሆኖ አንቺን እረግጦ ንቆ ሌላ ሴት መሄዱ ቢያበሳጭም እንደ አክታ ተፍተሽ አውጪው ልጆችሽ ይባረኩልሽ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
የእኔ እህት እንኩዋን ልጆችሽ በስላም በጤና አደጉልሽ አንቺ እንኩዋን ስባት የወለድሽ ገና የምትዳሪ ትመስሊያለሽ በጣም ውብ ነሽ የእኔ ጎበዝ አሁንም በርቺ ምንም አይስማሽ እራስሽን ጠብቀሽ ኑሪ ❤❤❤
@tsion797
@tsion797 6 ай бұрын
ማንም ሰው ቢሆን የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ ያፅናናሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
@jamila8885
@jamila8885 6 ай бұрын
ቆንጆ ነሽ አሁንም በልጅነትሽ ምንያህል ቆንጆ እንደነበርሽታስታውቄያለሽ ተይው ጤናሽን ጠብቂ
@RihanaHassen-lh5em
@RihanaHassen-lh5em 6 ай бұрын
ፀባይ. የላትም. ተከራይ በሶምክኔት ይወጣሉ ያልክ ባልየው ሰባትልጂ ስትውልድልህ. ፀባዮ ርስት ነበር ፀባይ ስላላት መሰለኝ ሰባትልጂ የወለድከው ከሶ ማፈሬ ነህ በጣም. በግልፅ አንች አረጀሽ. ወጣት ሴት ማግባት ፈለኩ አይልም በጣም ቅሌታም ነህ. እህቴ አይዞሽ. አንች ጀግና ሴት ነሽ የሰባት ልጆች እናት. አብሽሪ የኔቆንጆ አንተ ግን የስራህን ይስጥህ ማፈሬ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
ፍቅር በግድ አይሆንም የኔ ቆንጆ መጨረሻ የምትስቂው አንቺቺ ነሽ።እንኳንም ቀረብሽ ያየውን ሁሉ የሚያፈቅር ምን ያደርግልሻል
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኮን ልጆች ኖሩሽ የልጆቹን አይምሮ ጠብቂ እሱን የስራውን ያገኛል በርቺ❤
@meditajc
@meditajc 6 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ብዙ ተማርኩብሽ ልጆችሽ ወገኖችሽ ናቸዉ በእነሱ ተፅናኝ እሱ በእጥፍ ዋጋ ይከፍላል እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
@sofimamo-cb9ow
@sofimamo-cb9ow 6 ай бұрын
.አታልቅሽ በጌታ እና በልጆችሽ ተፅናኚ ቀረልሽ እንጂ አልቀረብሽም
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 6 ай бұрын
ልጆችስ መብዛታቸው ፀጋ ነው እናታችን ልጅ ፀጋ ነው እንኳን ተወለዱ ይህ ቀን አልፎ ነገ በልጆችሽ ደስ የምትሰኝበት ጊዜ ይመጣል አይዞሽ ስለማናወራ ነውጂ በየ ቤታችን ቡዙ ጉድ አለ
@rutaas2865
@rutaas2865 6 ай бұрын
ይቅር በለኝ ጌታዬ ፈራን ትዳር ፈራን እምንሰማው ሁሉ ጆሮ ያደማል 😢😢
@Ethiopia750
@Ethiopia750 6 ай бұрын
Ere betam Egzyabhre betam leminshi tetnkilishi enji lijochishi yasazenalu yeni balm 5 welden new weto set asado weldo lijschim aszen
@rutaas2865
@rutaas2865 6 ай бұрын
@@Ethiopia750 አይዞሽ እህቴ እንኳንም ወለድሽ ምንም ቢሆን የሴት ልጅ ስኬት ልጆች መኖራቸው ነው በእነሱ መከራውን ትረሻለሽ የወንዶቹ ነገር ግን ከባድ ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
የአለም ሰገድ ትህትና የተጉዱ ሰዎችን አረዳድ የተጣሉትን ለማስታረቅ ያለዉ ቦታ 🥰
@MdMykiya
@MdMykiya 6 ай бұрын
ከሁሉም የተለየ ጋዜጠኛ ነው ይለያል በጣም ለማስታረቅ ለማግባባት ያለው ጥረት በጣም ነው የማደንቀው
@rahel6046
@rahel6046 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ መሆን በራሱ እዳነው ቁጅናሽ ሒወትሽን ባልፈለግሽው መንገድ መራሽ አይዞሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ጤናና እድሜ ይሰራል ጥሽ
@mominahussien7980
@mominahussien7980 6 ай бұрын
You soooo blessed my sister,you have 7 children. Don't cry,let him go....
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 6 ай бұрын
እግዚኦ እኛ ሴቶች ስንት መከራ ነዉ የሚደርስብን!!
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 6 ай бұрын
እግዝአብኼርን እያመሰገንሽ ልጆችሽን አሳድጊ። አሁንም ብትታረቂ ሌላ ሴት ጋር መሄዱ አይቀርም።
@saramarkon5451
@saramarkon5451 6 ай бұрын
አንዴ ልብ ከሸፈተ ቢመለስ ራሱ እንደድሮ አይነት እምነት አይኖርም ፈጣሪ በልጅ ባርኮሻል ቢመጣም ስለማይጠቅም ጠንከር ብለሽ ቤትሽን አስተዳድሪ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
❤❤❤tekikel
@userphone9487
@userphone9487 6 ай бұрын
ምስኪን ነሽ እህቴ ካልፈለገ በልመናኮ አይሆንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BanchayehuAddisu
@BanchayehuAddisu 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሰባት የወለድሽ አትመስይም ለሱ ይባሰው በልጆችሽ ተካሽ
@b.6015
@b.6015 6 ай бұрын
አህለን አለም ሰገድ እላህ ሆይ ከሚወራው ከሚሰማው ጠብቀን በባሌ ሶስትዮሺን አርቅልኝ አይኑንም ልቡንም ሁል ነገሩን ለኔው አርግልኝ በማይቻለው ነገር አላህ ይስቱር
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 ай бұрын
ደሚሩኝማ🎉
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 6 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው 7ልጆችን ወደዚህምድር አምጥተሽ በስርአት ማሳደግ አቅቶሽ ገና ወጣቶች እራሳቸውን ያልቻሉ ተማሪዎችን ወጥ እየሰራችሁ ብሉ ብለሽ እንጀራ ጋግረሽ ታቀብያቸዋለሽ ይሄ ከናት የሚጠበቅ ተግባር አይደለም በባለጌ ባልሽምክንያት ልጆቹ ይሰቃያሉ እኔ የማዝነው ለልጆችሠሽ ነው: ላንቺ የስነ ልቦና እርደሰታ ያስፈልግሻል በተረፈ እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 6 ай бұрын
ሀገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ቅመሞቹ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ ❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
አሜን እኔም አንድ ወር ቀርኝ መጨርሻችን እግዚአብሔር ያሳምርልን ቅመሞች በሙሉ❤❤
@21MarYam
@21MarYam 6 ай бұрын
እኔም አንድ ወር ከምናምን ቀረኝ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 ай бұрын
አሚንን ዉዶቼ ደሚሩኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 ай бұрын
​@@21MarYamስንት አመት ሰራሺ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 6 ай бұрын
በስላሴ ሰም ምንደነወ ጉዱ ግን ወንዶች ወንደ ልጀ መወልደ እንደንጥላ አታደርጉን እባካቹህ ለምንደነወ የወልደችላቹህን ምሰኬን የልጀህን እናት ልብ መስብር እማይሰማቹህ?በእወንት ልቦን ሰብራቹህ እናንተ ልባቹህ እንዲት እንደሚቀምጥ አላቅም በስላሤ ሰም😢😢😢😢😢😢😢
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 6 ай бұрын
በውነት ያስብላል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@jemo5716
@jemo5716 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ነበር መሥጠት የነበረብሽ በተለየ የጌታ ነሽ ጌታ እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉና።።።ደግሞ እረዳሻለሑ እኔም እንዳንቺ ነዉ የምናገር ግን በአለም ሑሉ መናገርሽ እግዚአብሔር ሊዋጋልሽ የሚችለው ለእግዚአብሔር ሥትሠጭዉ ነዉ ።አሑንም ንሥሐ ግቢና ለእግዚአብሔር ሥጭዉ ባለቤትሽ ናባል ነዉ ናባል እግዚአብሔር እራሡ ነዉ የፈረደበት ለማንኛውም በቃ ልብሽን ጠብቂ። እግዚአብሔር ቢዋጋልሽ ይሻላል።።።
@LiyaGossay
@LiyaGossay 6 ай бұрын
እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ አንዴ ቺት ያደረገ ሰው ይቅርታ አያስፈልግም ዳግመኛ መወስለቱ አይቀርም በፍፁም ሴቶችዬ የባለገ ወንድ ይቅርታ እንዳታደርጉ
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ 6 ай бұрын
የባለገች ሴት ከሆነችስ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 6 ай бұрын
Tekekele Ye Drug Addiction Yahel Tamami Nachew Enesun Meraqe new Begeze Lela Chegere Besheta Sayamexu
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 6 ай бұрын
​@@ሰሌንውሃራያእሷንም
@እሙሃሊድ
@እሙሃሊድ 6 ай бұрын
አቤት ደስ ሲል እንኳንም ወለደች እፍፍ ሲያድጉ ስንት ጎረምሳ ደስ ይላል
@yordanosfeleke145
@yordanosfeleke145 4 ай бұрын
ስነ ስረአትሽ ደስ ሲል የኔ እናት ጌታ ይርዳሽ
@YedinglLijKidanmhret
@YedinglLijKidanmhret 5 ай бұрын
አይዞሽ እንኳን ወለድሽ ልጅን የሜያሳድገው ወንዶች አመላቸው ነው
@BelayaNegatu
@BelayaNegatu 6 ай бұрын
ህንድ ነው የምትመሥሊው እናቴ አይዞሽ እግዛቤር ይፈርዳል
@salcnail6660
@salcnail6660 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ይፈርዳል ውብ ነሽ ንኳንም የቀረብሽ በሽታ ሳያሲዝሽ, ከሷ ጋርም አይቀጥልም, እህቴ ወደስራ ተሰማሪ ልጆችሽን እግዚያብሄር በመዳፉ ሸፍኖ ያሳድግልሽ🫂
@aregTd
@aregTd 4 ай бұрын
የኔ እህት አሁንኮ ጌታ አለሽ አይዞሽ ብድሬትን ቆጥሮ የሚከፍል አምላክ አለ በጌታ ተፅናኚ
@kidestasheber5548
@kidestasheber5548 6 ай бұрын
እኔ በጣም ደስ ያለኛ በልጆችሽ መባረክሽ ነው እሱጥንቅር ይበልየራሱንም አላሳደገም እንኳን የስው ልጅ
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 6 ай бұрын
ገና ርዕሱ ላይ ሳየው አሳዘነኝ አሏህ ይጠብቀን
@b.6015
@b.6015 6 ай бұрын
ሚስኪን ከባድ ነው ebs ላይ ፈልጊ ቤተሰቦችሺ ወይ ይመጣሉ እናትሺኮ ትፈልግሺ ይሆናል እናት የሆነ ነገር ቢኖርባት ነይ ጨክና አይደለም😢😢😢😢😢😢😢
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 6 ай бұрын
እናት ብትሁን እማ ታስገባት ነበር😭😭😭😭
@Sara-j9r5u
@Sara-j9r5u Ай бұрын
የኔ ማር እሰይ እኳን ወለሽ የያልፉል ሁሉም አየሽ ❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 6 ай бұрын
ሤትዮዋ ውበትዋ ገና እንዳለ ነው ወጣትነታን ደሞ ሳስበው ምን ያክል ቆንጆ እንደ ነበረች ነው ልጆቻ ደሞ በእሳ ከወጡ ቆንጆዎች ናቸው ማለት ነው ለማንኛውም ማሚዬ ጥሎን የሚሄድ ነገር ሁሉ እኮ የማይጠቅመን ነገር ነው ቢጠቅመን ኖሮ ፈጣሪ ስለሚወደን ከእኛ ጋር እንዲ ቆዩ ያደርግ ነበር በምክንያት የሚለየን ስለሚያስብልን ነው
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 6 ай бұрын
ኸረ አሁንም በዚህ ሀሉ ችግር ወስጥ አልፍፕሽ ቆንጆ ነሽ እባክሽ ልጆችሽን ስብስበሽ ኑሪ ሰውየውን እርሺው ልጆችሽ ድምቀቶችሽ ናቸው ኩራቶችሽ ናቸው ወደራስሽ ተመለሽ
@eliltayihdegoeliltayihdego2718
@eliltayihdegoeliltayihdego2718 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዜር ይፈርዳል የልጆሽ አምላክ ይረዳሻል እሱ በትዳሩ ላይ ሌላ ትዳር ህግ ራሱ በደምብ ሊያየው ይገባል
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 ай бұрын
ፈጣሪ በልጆች ባርኮሻል ደርሰውልሻል ቀሪ ዘመንሽ በልጆችሽ ታሪፊያለሽ ግፍ አትስሪ እንጂ ምንም አታልቅሺ መጨረሻውን ያሳይሻል ፈጣሪ
@marysam9193
@marysam9193 6 ай бұрын
የኔ እናት አቤት ቁንጂና በመከራ ላይ ሆነሽ እንዲህ የምታምሪ ቢመችሽ ኑሮ እንዴት ውብ ትሆኝ ነበር።
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 6 ай бұрын
እንኳንም በሽታ አላዛዘሽ ! እግዚአብሔር ከሴሴኛ ወንድ ይጠብቀን🙏 !!
@SelamAsefa-e8t
@SelamAsefa-e8t 6 ай бұрын
እኔማ ሰፈር ውስጥ የለሁም።ያሰውዬ እንደዚ ያረጋል? በጣም ነው የገረመኝ።ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ እናቴ አይዞሽ ደሞ ልጆችሽ በጣም ነው የሚያማምሩት።
@fikirtegetachew-on7xy
@fikirtegetachew-on7xy 6 ай бұрын
ላይችል አይሰጥም ፈጣሪ እያንዳንዱን ያስከፍለዋል አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ❤❤❤😢😢ዝሙት ሀጢአትነው😢እናቴ አይዛሽ❤❤😢
@Sarafree2025
@Sarafree2025 6 ай бұрын
ባል የቀማችሁ ትዳሯ አይባረክ.
@16Titi
@16Titi 6 ай бұрын
እሱስ ሚስት የቀማው ወይጉድ የወዶቹ መባለግ በቃ ኖርማል አረጋችሁት
@desertflower3242
@desertflower3242 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ወለድሽ እግዚአብሔር ጤናና ሰላም ይስጣችሁ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ እንኳን 7 አንድ የወለድሽ አትመስይም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 6 ай бұрын
እዮሃ ሚዲያና ሸገር ኢንፎ ላይ የሚቀርቡትን የትዳር ታሪኮች ስ ስሰማ በ እውነት የትዳር አምሮቴ ሁሉ ብን ብሎ ይጠፋል አምላኬ ሆይ አደራህን ከሰጠህ መልካሙን ትዳር ስጠኝ ካልሆን የትዳር ፍላጎቴን ከ አእምሮየ አውጣልኝ።
@zaitounah6715
@zaitounah6715 6 ай бұрын
አለም ሰገድ ሙሉ ሰው ነው❤❤❤❤
@techawatch
@techawatch 6 ай бұрын
አይዞን ሁሉም አንድ አይደለም ብዙ ጥሩ ሰወች አሉ።
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን በጣም ከባድ ነው እኔም እንዳች ነኝ
@gene6075
@gene6075 6 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የሚመኘው ዶሞ መዳም ቤት የቆሰልኩት ድጋሜ በትዳር ከሚቆስል የትዳር ፍላጎቴ እንድያጥፋልን እመኛለው::
@HanaGirma-u3z
@HanaGirma-u3z 6 ай бұрын
ሁሉም አንድ አይደለም
@EnateArsema
@EnateArsema 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አይቁጠርብሽ እሱን አመስግኚ መሄድ አይደለም ለምን ገደል አይገባም አንቺ ታድለሻል ልጆችሽ ላንቺ ከማንም ከምንም በላይ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ወንድ ልጅ በየሄደበት የሚጋደም ልክስክስ ነው አብዛኛው የኛ ወንዶች ዝሙተኛ ናቸው
@Azebamansimon
@Azebamansimon 6 ай бұрын
አለምሰገድየ ምን እያለችነዉ ልጀቹ አያስዝኖትም አቦ ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ
@TvifGhct
@TvifGhct 6 ай бұрын
አረ ገደል ይግባ ልጃችሽን ሠላም ይሁኑልሽ ሥታምሪ ደሞ እኮ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
ሌላ አግቢ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 6 ай бұрын
Yeny enate Ayezhs ljuchsh dersewal❤❤ beljuchesh Tebaribayalsh Ayezosh be Egzyabeher tetenage
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 6 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 6 ай бұрын
ብዙ በጣም ብዙ ተባላ ሳለ ወንድ ልጅ ሳትወልጂ እድሜሽን እንኳን አልበላው ኣጆችሽ ንንረቶችሽ ጌጦችሽ ናቸው ምንም እንኳን ያሳለፍሽው ከባድ ቢሆንም ግን እንደዚህ የምታደርጉ ወንዶች ፈጣሪ ይፋረዳችሁ።
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 6 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣህ አለምሰገድየ የዛሬውስ ከበድ ይላል እስት ደሞ ላዳምጠው😢😢
@MarthaDadese
@MarthaDadese 6 ай бұрын
😂
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
የኔናት ጀግናነሸ እኮን ወለድሸ ልጆችሸ ሀብትሸ ናቸው ❤❤❤
@tukulielemo1056
@tukulielemo1056 2 ай бұрын
echi seriyo konjo adelechim nw mitilut?
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 6 ай бұрын
ይህን ታሪክ ሰምቸዋለሁ እርቅ ማእድ ላይ አይዞሽ እናት
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 6 ай бұрын
ዘንድሮ መቼም ጆርዬ ምንም ደህናነገር መስማት አቁሟል 😢😢😢 እስቲ ልስማሽ የኔ እህት😢😢😢😢😢
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 6 ай бұрын
እኔ እኮ በጣም ሚገርመኝ ባለትዳር ሴቶች ባለትዳር ወንድላይ ምትጠለጠሉት ነገር ባለትዳር ወንዶች ደሞ ባለትዳር ሴትላይ ምትጠለጠሉት ነገር ሲግል ሴቶች ባለትዳር ወንድላይ ምትትጠለጠሉ ነገር እዲሁም ሲግል ወንዶች ደሞ ባለትዳር ወንድ ላይ ምትጠለጠሉት ነገር ሲግል እየፈለጋቹ አትጋቡም እዴ ጤነኛ ናቹግን አውዙቢላሂ ሚነሸይጣን እረጂም
@sehinmulugeta7841
@sehinmulugeta7841 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጎሽ የኔ ቆንጆ
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 6 ай бұрын
እውነት ጀግና እናትም ሴትም ነሽ ትልቅ ትምህርትና ፅናት አውቄበታለሁ ለነገሄ ብቁ ጠቃቃ እድሆን ረድቶኛል
@zouditasama3211
@zouditasama3211 6 ай бұрын
አይዞሺ ማምየ አቺኮ ጀግናነሺ ለምን ጥርግ አይልም ይሆ አሣፍሪ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
አለምሰገድዬ መቸም ጉድ ነው የምታስማን ልብ ያለው ልብ ይበል❤❤❤
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 6 ай бұрын
እንኳንም ወለድሻቸዉ ለልጆችሽ ስትይ ባልተናገርሽ ባይ ነኝ
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 83 М.