የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 188,165

Eyoha Media

Eyoha Media

10 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 9 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን የት ናችሁ? እነዚህን መልካም አስተዋይ ባለትዳሮች በጋራ እንባቸውን በጋራ እናብስ! የንግግራቸው ብስለት እርጋታ ገራሚ ነው። ፍቅር መቼም ሁሌም ፈተና አለው። አይዟችሁ ወገኖቼ ሁሉም ያልፋል😢😢
@gassking6849
@gassking6849 9 күн бұрын
በትክክል
@shawaye5579
@shawaye5579 9 күн бұрын
Exactly 💯 😢😢
@rahelhaftielsa1652
@rahelhaftielsa1652 9 күн бұрын
Exactly ertrawit ihitachuh
@adiseasmahey4755
@adiseasmahey4755 9 күн бұрын
❤❤❤❤betkkl
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 9 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤
@redetbejiga5458
@redetbejiga5458 9 күн бұрын
እህቴ አንቺ ንፁ ሴት ነሸ እሱ ነው የቆሸሸው ጌታ መድሀኒያለም የሰራውን ይሰጠው
@MeriMTube
@MeriMTube 9 күн бұрын
ፀሎትድአአርጉላት።የሴትልጁመከራ።ይማልበሚአምነውእምነትእምትሉ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 күн бұрын
ትክክል
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 7 күн бұрын
ወይኔ ይህ ባል ሳይሆን ደግ አባት ወንድም ታማኝና ጥሩ ስርዓት ያለው ባል ነው ፈጣሪ አይለያችው ሰላም ይስጣችው ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 9 күн бұрын
ባልየዉ ፡ የጀግና ፡ ጀግና ፡ ነዉ። መግደል ፡ መሸነፍ ፡ ነዉ ፡ ተመርምራ ፡ ጤና ፡ ከሆነችልህ ፡ እርግዝና ፡ ካልተፈጠረ ፡ ስነ ፡ ልቦና ፡ ባለሙያ ፡ ተጠቅማችሁ ፡ በሰለም ፡ ኑሩ። ያ ፡ አረመኔ ፡ ግን ፡ ህግ ፡ ይፋረደዉ። የአንተ ፡ ማሸነፍ ፡ ሚስትህን ፡ አቅፈህ ፡ ከልጆችህ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ነዉ። እግዚአብሄር ፡ ይበቅልሀል ፡
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 9 күн бұрын
የምር አተ ባል ብቻ አደለህም ወድምም ጓደኛም ሁሉም ነገሯ ነህ አላህ ጥንካሬውን መልካም ነገር ሁሉ ይስጥህ😭😭
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 9 күн бұрын
ሁሉቱም በሳሎች ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ እንባቸውን እንደሚያብስ አምናለሁ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 9 күн бұрын
​@@ethiopiantiktok2761አሜን ያብስላቸው በጣም ከባድ😢😢😢
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 9 күн бұрын
Ewnet new ❤
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 9 күн бұрын
በጣም 😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 күн бұрын
l m amazing the is hatband
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 9 күн бұрын
Wow ባሏን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ባል ብቻ አደለም ሁሉ ነገሯ ነዉ እግዚአብሔር በመሀል ገብቶ ሚበጠብጠዉን ሴጣን በስላሴ ስም የተመታ ይሁን ፍቅራቹን ይጨምር
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 7 күн бұрын
እውነት ነው እጅግ ድንቅ አፍቃሪ ወዳጅ ባል ወንድም ጓደኛ ነው አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 5 күн бұрын
አሜን❤
@rahemamohamed4744
@rahemamohamed4744 8 күн бұрын
ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የሚባለው እዝህ ላይ ነው ወላሂ አተ ባል ብቻ አይድለህም ከወለደ አባትም ትበልጣለህ ጀግና ባል ነህ ❤❤❤❤
@seblipomi3684
@seblipomi3684 9 күн бұрын
ወይኔ ባልየ ኩፉኛ ልቡ ተሰብሯል የኔ አባት እንደዚህ የሰራውን ሰው እግዚአብሄር እሳት ያዝንብብህ
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 3 күн бұрын
አሜን
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 9 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ እንዴት እንደሚመቸኝ በጣም ከልቡ ያዝናል ያዳምጣል ይሰማል ሙሉ ነፃነት ይሰጣል ፈጣሪ ዕድመና ጤና ይሰጥክ👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 9 күн бұрын
አሜን ለእውነት የቆመ ነው🙏❤🙏❤🙏
@ALEMALEM-ki4kv
@ALEMALEM-ki4kv 9 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጠው ❤❤❤
@mare7241
@mare7241 9 күн бұрын
Gbsyneblu❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 9 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 9 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 9 күн бұрын
አሁን እኔም ባል አለኝ ብዬ አወራለሁ ብየ እንዳስብ አድርገኸኛል ።የእውነት ልዩ ሠው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። ባሎች ከዚህ አስተዋይ ሠው ብዙ ነገር ተማሩ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
ኧር ኦኦኦኦኦ የኢትዬ ወንዶች እንዴት ተብሎ እንደዚ አይነት ትግሰት እንዴት ሆኖ በአይን ጦርነት የሚፍጠርበት ትዳር ይሄ ሰውዬ ባል ሳይሆን አባት ነው ጎበዝ ጀግና ባል ነክ ወንድሜ አይዞክ እመቤቴ ትዳራችውን ትጠብቅላቹ❤❤❤
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 9 күн бұрын
በጣም የሚገርም ባል ነው ያላት ።የኛዎቹማ ለባብሰሽ ወጣሽ ብሎ አገር ያቃጥላል። የተለያዬ አለም ሠዎች ሁነናል። ግን የሚገራርሙ ሠዎች አሁንም ድረስ መኖራቸውን አይተናል።
@milli12354
@milli12354 9 күн бұрын
የኛዎቹ ባሎች 😢😢ውይ ውይ አረ ቃጠሎ ናቸው ብቻህን በሰላም ልጆችህን ማሳዳግ ይሻላል ከነሙሉ ጤናህ❤
@tayiba4872
@tayiba4872 8 күн бұрын
አያችሁ ሠሚችሁ በመጀመርያ በጣም ያምናታል ባሏ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 6 күн бұрын
እኳንለወንድልጅ ለኔምይከብዳልሀቂቃ እደዚህአርጎባይባይኔኡኡኡኡለእኔሱንአያርገኚ
@UmubilalUmubilal
@UmubilalUmubilal 9 күн бұрын
ጀግና ወንድ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ በጣምምምምምም ጠንካራና መልካም ሰው ሚስቱን የሚረዳ ብርቱ ባል አላህ ይጠብቅህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 4 күн бұрын
ደሚርኝማ
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 9 күн бұрын
የኔ እናት አልቅሼ ነው የጨረስኩት ትልቅ ፈተና ነው ኢትዮዺያ ወስጥ ህግ ፁሑፍ ላይ ነው ተግባር ላይ አይሰራም።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 4 күн бұрын
እሷም በጣም ደደብ ነች ።ሁለተኛ ጊዜ ቤት መሄድ በፍፁም አልነበረባትም ።የሚነጋገሩት ነገር ካለ በውጪ መንገድ ላይ ቢሆንም ይቻል ነበር ።እራሷን ለአደጋ አጋለጠች ።የመጀመሪያው ተሳሳተች የሁለተኛው ግን የእሷ ጥፋት ነው ።
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 9 күн бұрын
ይህን ስው ሸልምልን አለም ስገድ ምርጥ ባል ምርጥ ውድ ምርጥ አባት ገና ዛሬ አየሁ በዚህ ዘመን
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 9 күн бұрын
አስተዋይ ባል❤ፍትህ ይገባታል😢
@Eminetn
@Eminetn 9 күн бұрын
ባሏን አለማድነቅ አይቻለም እግዜአብሄር አምላክ ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሰው ትልቅ አስተሳሰብ ጀግና ወንድ ሌሎችም ትምህርት ነው
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 9 күн бұрын
የሰማዪ ንጉስ ፍርደን ይስጥ🙏አባወራው በጣም አስተዋይ ሰው ነሀ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ከአካባቢው ራቅ ብላቹ ኑሩ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
እስዋ ተሙላለሰች ወሲብም ደጋገመች ምን ማለት ነው?????
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 күн бұрын
የኔ አባት ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እና ሲከፋ አልወድም ደግሞ መስቀሉ ሲያምር ድንግል ማርያም ከናንተ ጋር ትሁን
@marigoldan1
@marigoldan1 9 күн бұрын
ሴት ልጅስ? ለምሳሌ እናትሽ፣እህትሽ ሲያለቅሱ ያስደስትሻል? ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ይኼ? የሚገርመው ደግሞ እንደዚህ የምትሉት ሴቶች መሆናችሁ ነው። የሰው ዘር በሙሉ አይከፋ፤ አያልቅስ፣አይበደል፣ ግፍ አይድረስበት።
@yohan7782
@yohan7782 9 күн бұрын
እንዴት ነው የሚያምረው አስርርጂን እስኪ? ዝም ብለሽ አታሽቃብጭ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 күн бұрын
@@yohan7782 ምን አገባሽ ቆሼ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 күн бұрын
​@@yohan7782አሽቃባጭ እዳንቺ አይነት ቆርቆሮ ነው
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 күн бұрын
​@@marigoldan1❤
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 9 күн бұрын
የኛ ባሎችም ከዚህ ባል ጋረ ባል ይባላሉ የኛወቹማ አቁስል ናቸው ታድለሽ አላህ አብራችሁ አረጁ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
ማለት😅😅😅
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 9 күн бұрын
😂😂😂
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 9 күн бұрын
Kkkkk
@Tezu948
@Tezu948 8 күн бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 8 күн бұрын
ወላሂ ባሉዋ ከልብም ወንድ ነው😢
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 8 күн бұрын
እሱ ለህግ አቅርብልን ወንድማችን እንዲህ እያረጉ በህዝባችን አይቀልዱ ይህ ሰዉ የሚያወራዉ ሁሉ ቅጀት ነዉ ባልዬዉ ግን ፍፁም ድንቅ እና ትሁት እንዲሁም ጀግና ታታሪ ወንድ ነህ አሌክስ እናመሰግናለን።❤❤❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 9 күн бұрын
አንቺ እኮ ንፁህ ነሽ ተገደሽ ነው እሱ ግን ሳይቀጣ እንዳይታለፍ😢😢😢 ባሏን ሳላደንቀዉ አላልፍም ታጋሽ አስተዋይ እና ጫዋ ነው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
@user-gp6hw6us7f
@user-gp6hw6us7f 6 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqGyfqV4fs58bdEsi=KvEC8UMk5TQW8aDs
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 күн бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ አለ በስም እንጂ በተግባር የለም ብቻ ትክክለኛ ዳኛ እግዚአብሔር ይፈርዳይ ተበዳይ እደተበደለ አይቀረም በዳይም እየበደለ አይቀጥልም አይዞሽ የኔ እህት ደግሞ እርጋታዋ
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 9 күн бұрын
እዉነት ህግ ቢኖር ተበዳይ ባልኖረ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 9 күн бұрын
ምንድ ነወ የምታወሩት ሕግ የለም ሕግ የለም 😏
@Samitrghh
@Samitrghh 9 күн бұрын
በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@tgtg3001
@tgtg3001 9 күн бұрын
በትክክልልል ሕግ ለእውነተኞች የለም ውሸታሞች በጣምምም አሰራርተዋልልልል በገዘብ በዘር ቢያግዟቸውም ሕግላይ ያሉት ሰዎች ግን እውነቱን ይዞሚያለቅስ እባው በትክክል በእግዚአብሔር እጅላይ ባለ ዋጫውስጥነው እባቸው ሚጠራቀመው ዋአአአአአአአ ሞልቶ ሲፈስስስስ በምትከላከሉት ይሆን😭😭😭😭😭😭😭 አረ ተው ትክክለኛ ፈራጅእኮ አለ ማያቀላፍ ማይደክም ማያዳላ ማይሰለች ሁሌም ከእውነተኞችጋር ሚቆም ፈጣሪእኮ አለ ተው የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራትነው አምላክ የሰውን ሳቅጂ መከራውን ምናበዛበት ሰዎች አንሁን🤲🤲🤲
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 9 күн бұрын
​@@Samitrghh የምሻል/ሀል?
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 9 күн бұрын
አለም ሰገድ ይሔሰውየ እውነት ያወራል ብለህ ነው የምትጠይቀው ይሔ ሰው ወደ ፍርድ መቅረብ አለበት ባልየው ግን እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠው
@tgfikadu7857
@tgfikadu7857 9 күн бұрын
እኔም አናዶኛል
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b 9 күн бұрын
ባንተ እንባ እኔ ቀናው በርግጠኛ እነት እግዚአብሔር ጋ ይደርሳል በቅርብ ዎጋውን ያገኛል
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u Күн бұрын
ህግ ስኖሪ እኮነው 😢😢
@SharaMim-tq8ts
@SharaMim-tq8ts 9 күн бұрын
አቤት ባልየውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወንድም ነው ባል አይደለም መረዳቱ እርጋታቸው ሚስቱ ስትናገር ለዛዋ ሲጣፍጥ❤❤ በመሀላቹ የገባውን ሴጣን ፈጣሪ ያሶግድላቹህ አጋንት ነው ይሄ ሰው አይደለም
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 9 күн бұрын
ቀላል እኮ ነው ታዲያ በስልክ ደውሎ እያስፍራራት ከነበረ ቴሌ ተሂዶ ማስመርመር እኮ ነው ያወሩት ወሬ አይመስላችውም?🤔
@selamawitgizaw-ru1yn
@selamawitgizaw-ru1yn 6 күн бұрын
እጋራለሁ ይህንን ሀሳብ ቴሌ ሁሉንም ግልፅልፅ ያደርገዋል።
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 9 күн бұрын
የኔ የዋሆች ኡፍፍፍ ውስጤ ተነካ ምርጥ ባል ነህ መረዳትህ እድሜ ይስጥህ 😍😍😍😍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 күн бұрын
እመቤቴን ወንድልጅ ሲለቅስ አይደለም ሲከፋው አልወድም @ ያመኛልም... አነጋገራችው ባል እና ሚስት .. አስተዋይ @ የበስሉ ስዎች እባካችሁ .. ጎፈንድሚ.. ከፍተንም ቢሆን ! ጠበቃ ይያዛላችው.. ይሄ ነረኛ ለፍርቅ ይቅረብ :: 💔💔💔🙏🙏🙏
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 9 күн бұрын
"ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ጉድ እየሰማሁ አለ" አሉ 😢😢😢 እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ 😢😢😢
@melessechdegu
@melessechdegu 9 күн бұрын
ተይዞ በህግ መጠየቅ አለበት😢😢😢😢 እሷ ብቻ አትሆንም ሌሎቹም ይኖራሉ😢😢😢😢ጌታ ልቦናውን ይመልሰለት የዝሙት መንፈስ ገብቶበት ነው😢የእጁን ግን ማገኘት አለበት።ሁለቱም ምስኪኖች ያሳዝናሉ😢😢
@messiessi3635
@messiessi3635 9 күн бұрын
ኢ/ያ ውስጥ ህግ አለ??????
@yeneMB
@yeneMB 9 күн бұрын
Gezebim.felega newu
@zteshome75
@zteshome75 9 күн бұрын
​@@yeneMBምን ማለት ነው
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 9 күн бұрын
እራሱ ነግሯታልኮ ባለትዳሮችን በመድፈር እያስፈራራ ገንዘብ ተቀብሎ እደሚኖር ይሄ ካልተሳካለት ባለትዳሮቹን በመበታተን ህፃናቶቹን በመግደል ነው የምተዳደረው አለኝ አለችኮ😢😢😢😢
@zteshome75
@zteshome75 9 күн бұрын
​@@yeneMBበቤትህ ይድረስ
@jdcell63
@jdcell63 9 күн бұрын
በስላሴ ሥም የኔ ምስኪን ምን ጉድ ነው የደረሰብሽ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 ምን ህግ አለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይፋረድልሽ
@laylalayla9893
@laylalayla9893 9 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 2 күн бұрын
ጋዜጤኛው ግን በነፍሱ ነው የምያደምጠው ህመማቸውም ይጋራል እጅግ የነጠቀ የማድመጥ ስጦታ ተችሮታል❤❤ ባልየው ምንኛ ድንቅ ሰው ነው ግን?
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 7 күн бұрын
አለምሰገድ መጨረሻ ላይ ግን ቀለል አደረከዉ አልተመቸኝም ስራየን ጨርሻለሁ አይነት ስሜት ነዉ ያየሁብህ እህቴ አይዞሽ የሰማዩ አምላክ የዘራዉን ያሳጭደዋል።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 күн бұрын
እውነት ለመናገር ሀገሬን ፈራኋት ወደሰው ሀገር ስሰደድ እንኳን እንዲህ አልፈራሁም ነበር ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
በጣም
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 9 күн бұрын
በጣም ያስፈራል ያሳስባል
@selamtube8513
@selamtube8513 9 күн бұрын
እኔም ለመሄድ ፈራው ልጀ ደሞ በጣም ይረብሽኛል ካልሄድን ኢትዮጵያ ይለኛል ግራ ይገባል ምን አይነት ጉድ ነው
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 9 күн бұрын
ምን ይሻለናል 😢😢😢 ነጭ አግብቸ በዚሁ ልቅር እንዴ 😢😢😢
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 9 күн бұрын
Betame iname
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 9 күн бұрын
ሴት ልጅ እያንዳንዱ እንቅስቃሴዋ በጥንቃቄ መሆን አለበት። ከዚህ ቃለ መጠይቅ የተረዳሁት አሳድገዋለሁ ያልሽው ልጅ ከድርጊት ፈፃሚው ጋር ተመሳጥሮ ነው ያስጠቃሽ። ከዛ ባለፈ በደፈናው አበልጅ አልሽ እንጅ ከአስፋው ጋር ያላችሁ ግንኙነት በጣም ሩቅ ይመስለኛል። አንድ ከተማ ሆናችሁ አስፋው ቤት ቀይሮ ተከራይቶ መኖሩን ካላወቅሽ ብዙ ቅርበት የላችሁም ግን እሱ ቀድሞ ተዘጋጅቶ ነው ያጠቃሽ። ለማንኛውም አሁንም ንፁህ ነሽ ከአቅምሽ በላይ የተፈጠረ ነው ግን ለህግ ማቅረብ ጥሩ ነው።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 8 күн бұрын
ንፁህነቷን እንዴት አወቅሺ አባባሌ ሰውየው ገንዘብ ሰጥቻታለሁ አለ እኔ በሴትዮዋ የደበረኝ ደግማ ባጠገቡ መድረስ አልነበረባትም ሰውየው በሷ ደካማነት ምኞቱን አሳክቷል ደግማ ባልሄደችለት ብየ ተመኘሁ እንደዚህ ባደባባይ መውጣቱ ላልቀረ ደጋግማ ከሱ ጋር መተኛቷ በጣም ነው የደበረኝ ከባሏ ጨዋነት አንፃር
@user-gp6hw6us7f
@user-gp6hw6us7f 6 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqGyfqV4fs58bdEsi=KvEC8UMk5TQW8aDs
@israelasfau1919
@israelasfau1919 8 күн бұрын
ባልየው እጁግ በጣም የሚገርም አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሒር ይባርክህ አንቺሞ እህቲ እግዚአብሒር ያበርታሽ ፀገንሞ ይስጥሽ ታዳራችሁን እግዚአብሒር ይባርክላችሁ ልጆቻችሁንም እግዚአብሒር ይባርክላችሁ❤️❤️
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 7 күн бұрын
አንተ ባል ብቻ አይደለህም አባትም እንጂ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይጠብቅ አይዞሽ የኔ እናት አንቺ ንፁህ ነሽ እሱ ነው ቆሻሻ ያቆሸሸሽ❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 9 күн бұрын
እውነተኛ ትዳር ፈተናው ብዙ ነው ፈጣሪ አይለያቹ ብቻ ሴጣን ነው ሰውን የሚበጠብጠው የኔ አባት አታልቅስ ልብ ይነካል ሁኔታክ አይዞክ አይዞሽ አንቺ ማማዬ ጠንካራ ሁኚ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ እያለቀስኩ ነው ያየውት😭😭💔
@negutube
@negutube 9 күн бұрын
ምርጥ ባል ወላሂ አላህ ላይክስ አይበድል
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 6 күн бұрын
እውነት ነው ላይክስ አይበድልም 🙏
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 9 күн бұрын
ደቡብ ወጣቶች አፀያፊ ወንጀል እያየንባቸው ነው አዲስ አበባ አንደኛ ኪስ አውላቂ ደቡቦች ናቸው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 күн бұрын
ደቡብ አጠቃላይ አትሳደቢ በብዛት ወላይታዎች ናቸው
@egiwondem5458
@egiwondem5458 9 күн бұрын
አይዞሽ እደለኛ ነሽ: ቁስልሽን የሚረዳ ባል አለሽ: ያ ክፉ የጅን ያገኛል:: በርቱ::
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 9 күн бұрын
Des እምትሉ ባለትዳሮች ናቺሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቺሁ በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@EtagegenMesel
@EtagegenMesel 9 күн бұрын
😢😢የእዉነት አሰለቀሰኝ እንደ አንተ አይነቱን ዉንድ ፈጣሪ ያብዛል አሜን፫
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
አሚን በትክክል ሰውዬው በህግ መጠየቅ አለበት ይሄ ዉሻ ካልሆነ ማኮላሸት ነው የታባቱ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 күн бұрын
አሜን3
@ter2065
@ter2065 9 күн бұрын
ማሻአላህ ባልዮዉ በጣም በጣም አባትም ባልም ወድምም ሁሉም ነገር ነህ የኔ ባል ቢሆን እዛዉ ጠምዝዞ ነበር የሚጥለኝ
@uaeuae4026
@uaeuae4026 9 күн бұрын
አቤቱ አንተ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ👆👆ቤትናልብስ ገመና ሸፋኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ
@peacelove185
@peacelove185 9 күн бұрын
ያሳደገችው ልጅ እዛቤት ይዘዋት እንደሄደና ጠርሙሰ ልመልሰ ብሎ ወቶ እንዳልተመለሰ በፍርድቤት ቀርቦ ይመሰክር ሰውየው እነደደፈራት ምንም ጥርጥር የለውም በህግ ይጠየቅ ይሄኔ የሰነት ሰው ሂወት አበላቨትዋል
@rutaas2865
@rutaas2865 9 күн бұрын
እንደውም ሳስበው ልጁ ራሱ ወደ ቤቱ ይዟት የሄደው ተማሳጥረውም ሊሆን ይችላል ለምን ከተባለ በመሀከል ትቷት ሄደ ችግር አለ ልጁም ጋር
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 9 күн бұрын
ሚስጥር አላቸው 😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
አዩ እቤት ድረስ ሄድይ ስለሆነ ይህኡ የተከሰተው!! ህግም ጋ ቢኬድ ፈልጋ ቤቴ መጥታ ነው የሚለው!!! ሌላው እንዳሉት ትልቁ ቁልፉ ያሳደጉት ልጅ በእርግጥ ከመሰክረ ፍርድ ይፈረዳል አለበለዛ ግን ወዳ ቤቱ ሄዳ ነው እሚባለው!!!!
@nonenone3420
@nonenone3420 5 күн бұрын
They’re lying the guy is honest
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 4 күн бұрын
ጠርሙስ ልመልስ ብሎ ሄዶኮ ይህ ሁሉ ጉድ ሲፈጠር በዚያው ነው የቀረው ። ወደቤትዋም የተመለሰችው ለብቻዋ ነው ። ደሞ በሩ ዝግ ቢሆንበትም ውጭ ቁጭ ብሎ ሊጠብቃት ይገባው ነበር ። ብሩን ማንኳኳት ነበረበት ወይንም ከወንጀለኛው ጋር ልጁ ተሻርኮ ነው ​@@rutaas2865
@yamali1018
@yamali1018 9 күн бұрын
የታደለ ወንድ እንዲህ እና ይህ ሰው ነው ፣ ይህችን የመሰለች ውብ እና አስተዋይ ፣ በመልካም ስብዕና ታንፃ ያደገች ብርቅዬ ልጅ ያገባል ። መታደል ነው ።
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 9 күн бұрын
Esus bihon asteway yetidar agar bekifu gize yalteleyat tiru sew new...esuwam tiru sew bemaggnetwa edilegna nat.....
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj 9 күн бұрын
ባሏ ዋው የኔ ባል ቢሆን ወደሽ ነው የተኛሽው ነው ይሚለው😢😢
@lamelameabebaw7698
@lamelameabebaw7698 9 күн бұрын
የኔ ንፁህ ሴት አንችኮ አስተዋይና መልካም ሴት ነሺ ያለ ወንጄልሺ እደዚህ እራስሺን መውቀስኮ የለብሺም እሱነውኮ እምነተቢስ እርካሺ ባለቤትሺም በጣም አስተዋይ ሰው ነው እመብርሀን ትርዳቹ አወ አዳድ ወዳጆች አሉን ሰው መስለው ከጄርባችን የሚያርዱን 😢😢
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 9 күн бұрын
አሁንስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአዉሬ የባሰ እያስፈራ መጣ ምን ይሻለናል ህግ ምናም እዳትሉኝ እደዝህ ያለ ቁሻሻ በሂወት መኖር የለበትም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
ትልቁ ችግር አሁን ወደ ህግ ቢኬድ እቤቴ ፈልጋኝ መጥታ ነው እሚለው!! አሁንም በስልክ ታነጋግረዋለች??? ትንሽ ለመፍረድ አስቸጋሪ ነው!!
@tigesttigest75
@tigesttigest75 9 күн бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን በውስጧ ተወልጄ እድጌ አላውቃትም ማለት ጨዋ ህዝብ እና ፈራሃ እግዚአብሔር ያለበት ህዝብ ይመስለኝ ነበር ወደ ዉጪ ወጥቼ ሚዲያ ሲከታተል እሚሰማቸው ነግሮች ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው ይሄ እስከማለት ደረስኩ!!!!አምላኬ ሆይ እባክህ ሕዝቤን መልካሙን መንገድ አሳይልኝ 😭🙏🙏
@rutafruh6588
@rutafruh6588 9 күн бұрын
ድሮ ቀረ ምስኪን ህዝብ የዛሬው እኔ ከዝች አገር ነኝ 😮😮😮😮😮ኖ ኣናውቃትም 😢😢😢😢
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከሌላው አለም ህዝብ በምን ይለያል? ይህ ሁሉ ሀጥያትና ግፍ ከጥንትም ጀምሮ ያለ ነው አሁን አዲስ የመሰለው ሚዲያ ስላለና በአደባባይ ስለወጣ ነው ።
@Samitrghh
@Samitrghh 9 күн бұрын
በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 күн бұрын
@@Samitrghh what the F is this?
@biruksherif1838
@biruksherif1838 9 күн бұрын
ድሮም አለ አሁን እኮ ሚዲያው በእጃችን ስለሆነ ነው ጉድ የምንሰማው
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 9 күн бұрын
የ ባለውበቱዋ ጥንካሬ ጌታን እንደዚ አይነት ባል ማኘት ማታደል ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይፅጣችሁ አለምዬ እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይፅጥህ አባቴ 🥹🥹🥹🥹 እንዎድሃለን ቀጥልበት ትለያልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 9 күн бұрын
No
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 7 күн бұрын
@@Fanos-rn5jy ማንበብ ትችይልሽ or ትቺላልህክ ዎይስ 🤔
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 8 күн бұрын
የኔ እናት በህይወቴ ቀንቼ አላውቅም በአንቺ ግን በጣም ቀናው ባለቤትሽ እጅግ በጣም አስተዋይ የዋህ መልካም ወንድ ነው እንዳንቺ አይነት ባል እንዲሰጠኝ እፀልያለው እመ ብርሀን የልብሽን ሀዘን ታቅልልልሽ አንተንም እግዚአብሔር ያፅናክ ከይዟችሁ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 9 күн бұрын
ሁለቱም በጣም አሳዘኑኝ😢😢😢 ወንጀለኛው ሰውዬም የሆነ መንፈስ ተቀብሏል በዚህ መንገድ እየሰራ ያለው ወዶ አይደለም ብቻ የሌሎችን ህይወት ለመታደግ ህግ ካለ በህግ ይቅረብና ግብረአበሮቹን ያውጣ ይሄ በኢሉምናቲ መንፈስ በግሩፕ ነው የሚሰራው😢😢😢
@MeronHabtamu-lw4yh
@MeronHabtamu-lw4yh 9 күн бұрын
ወይኔ ግን የምረዳሽ ባል ሰላለሽ አድለኛ ነሽ ይሄኔ ሌላ ባል ቢሆን እሷ ላይ ነበር የሚፈርደው በጣም ከባድ ፈተና ነው እውነት
@jijiayele5777
@jijiayele5777 9 күн бұрын
ኡፍ አብሬህ ነው ያለቀስኩት ምናይነት የተባረክ ነህ አይዟችሁ የልኩን ያገኛል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
አይዞህ በርታ የኔ ወንድም ይሄ ይገጥማል አትበሳጭ ግን እውነት ከተረጋገጠ ለፍርድ ማቅረብ ነው!!!!! አታልቅስ የኔ ጌታ በርታ ድርጊቱን ፈፃሚ በትክክል ከሆነ ይሄን እምትመለከቱ እዛ ሀገር እምትኖሩ ተባበሩ ተባበሩ ለአካባቢያችሁ መማማርያ ይሆናል!!!! መታሰር አለበት!!!
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 9 күн бұрын
ወንዶ ልቦና ይስጠች ሴት ልጅ እናት እህተ ሚሰት ነት እንዲህ የምታደርጉ ፈጣሪ ይበቀላችሁእንዴት አይነትእርኩሰነት ነው
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 9 күн бұрын
እድለኛ ነሽ በዚ ልክ እሚረዳሽ የትዳር አጋር እግዚአብሔር ስለሰጠሽ❤ እንኳን የህግ አካል እንዲያውቀው ተደማጭ ወደ ሆነው ሚዲያ ችግርሽን አወጣሽው ምንም እምዳትጨነቂ ህግ ይዳኝሻል። የጤናሽን ሁኔታ ተከታተይ አዕምሮሽንም አታድሚው ፀልይ 🙏🙏🙏
@Efrata288
@Efrata288 9 күн бұрын
እውነታውን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው በለቤቷ ግን አሳዘነኝ አሁን በህዝብ ፊት ማነጋገር ነበረባት ወንጀለኛ ከሆነ ይደናገረዋል ያጠቃውን ሰው ማነጋገር በትክክል አይችልም ከሚሰጠው መልስ እውነታውን ማወቅ ይቻል ነበር በህክምና ምርመራ ግን በደረግላት ጥሩ ነው ገንዘብ ለምን ሰጠ ከሰጠትስ በማን ምስክር እማኝ 70ሺ ያህል ገንዘብ እንዴት ሰጣት ?
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 9 күн бұрын
አለም ሰገድ መልካም ሰው ነህእድሜ እና ጤና ይስጥክ❤❤
@Gualraya2112
@Gualraya2112 9 күн бұрын
የባልና ሚስት ህመማችሁ እያንድይንዷ ነበር የተሰማኝ 😢😢😢😢 ባልየው ግን በጣም የሚገርም ነው ምን አይነት ልቦና ነው እግዚአብሔር ያደለህ በጣም አስተዋይ ነህ ....ባለጌው ግን እግዚአብሔር ይጅህን ይስጥህ ደግሞም ይሰጥሃል
@bamlakmulugeta275
@bamlakmulugeta275 9 күн бұрын
ሁላችንም ተረባርበን ሰዉየዉ ለህግ መቅረብ አለበት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
በትክክል ይሄ መገደል አለበት ወንበዴ ነው
@ruthkas9268
@ruthkas9268 9 күн бұрын
እግዛብሔር ፉፄሜአችሁን ያሳምረው ደስ ሲሉ❤❤
@teklubirru5780
@teklubirru5780 9 күн бұрын
ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ የተረጋጋችሁ ናችሁ። ቤታችሁን ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ሊበትን የመጣበችሁን ጣላት እግዚአብሔር ይፋረድላችሁ። ወንድሜ አንተ ጎበዝ ባል ነህ አስተዋይ ነህ አውቃና ወዳ አይደለምና አንተም ልተቀበላት አልተቸገርክም ተባረክ። እሷም ጥሩ ሚስት ናት ቆሽሼ አላቆሽሽህም በሚል ስሜት ውስጥ ገብታ የተጨነቀች ሴት ናት እርጋታዋ ችግሯን የተናገረችበት ብቃቷ ያስመስግናታል ጎበዝ እና አዋቂ ሴት ናትና አክብራትም ውደዳትም።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 күн бұрын
አበልጄ አትድረስ ከደጄ ማንም ጓደኛውን እንዳያምን ስጋት የሚያሳድር ልጆቻችሁን አለመድፈሩ እንደመቅረቡ አስተዋይ ባል እሱን ለመበቀል ሳይሞክር ወደ አለምሰገድ ጋር መምጣቱ መምጣትዋ
@EnateArsema
@EnateArsema 8 күн бұрын
በጣም ነገ ቢታሠር ደሞ ለልጆቹስ እሷም ወይ ራሷን ታጠፋለች በቃ ቤተሠብም ልጆቹን አይቀበሉም እዳ ነው
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 9 күн бұрын
የጌታን ስም ስትጠራ አታፍርም አንተ ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ እድሜህ ይጠር ባለጌ ዱርዬ ይድፋህ
@MK-yr3up
@MK-yr3up 5 күн бұрын
Don't judge
@user-hd1cx2sn4h
@user-hd1cx2sn4h 9 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ለሱ እባ ይፍሰስ ይኤን ውሻማ ሕግ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌለ ለነገም ለሌላ ሰው ስለማይመለስ ቀጥቅጦ እዳይሞት እዳይድን አርጎ ሽባ ማድረግ ነው ማርያምን ይኤን ውሻ ለሌሎች መማርያ ማድረግ ነው
@AbrehamYohannes-zn4oo
@AbrehamYohannes-zn4oo 8 күн бұрын
Yezh Hulu meseret ye zer poletica new yetim bota.lemisale ehe lij sidama new enesu lela biher nachew
@user-ly4zd3qy1x
@user-ly4zd3qy1x 2 күн бұрын
ይሄን ሰውየ የሆነ ስጦታ አበርክቱለት ወላሂ በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው
@Haregi849
@Haregi849 9 күн бұрын
አለምሰገድ እጂግ በጣም ነው የማከብርህ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባልየው ምን አይነት ልበ ቀና ሰው ነው እግዚአብሔር ይፍረድልህ እንዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን ሀገራችን ህግ የሌለበት ሀገር ሆኗል አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@asterakalu5842
@asterakalu5842 9 күн бұрын
አይ አለምሰገድ የትኛው ህግ ነው ለእውነት የሚፈርድ ምስከመኖች የእውነት አምላክ እሱ ፍርዱን ይስጥላችሁ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 күн бұрын
አቤት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የባርከው ትዳር እዲህ ይመሳሰላሉ በለቅሶ ነው የሰማዋችሁ ኢትዮጵያ መግስት የለ ያቃጥላል😢😢😢😢
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 8 күн бұрын
ስለሁሉ እግዚያብሄር ያያል እግዚያብሄር ይፈርዳል ዘመኑ ያስፈራል ምህረትያርግልንጌታ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 9 күн бұрын
የሰው ክፋትኮ ጌታ ሆይ ወደ ሚድዬ መምጣታቹ በጣም ጥሩ አርጋችዃል ስንቱ ቤቴ ትዳሬ ይፈርሳል ብሎ ለእንደዚህ ያሉ አውሬዎች ተገዢ ሆኖ ጭንቀቱን አፍኖ ይኖራል በትክክል አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት ባለጌ😮
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 9 күн бұрын
እሚገሩሙ ባልና ሚስት ናቸው እርጋታቸው በጣም ደስ ይላል አንተን ፈጣሪ የእጅክን ፈጣሪ ይስጥክ
@lovetube9672
@lovetube9672 9 күн бұрын
ለባለቤትዋ ቃል የለኝም እውነት ጀግና የሰው ልክ 👍🏽🙏🏽አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ይህን የመሰለ ባል ብቻ አይደለም
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 9 күн бұрын
ይገርማል ጥንካሬ እግዚአብሔር ይይለት አንተ መልካም ሰው ነህ ፍርዱን ይፍረድ አይዞሽ እናቴ ሁለታችሁም አስተዋይ ናችሁ😢😢😢😢
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 9 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝን አንተ መልካም ባል ፣ወንድም ፣ጓደኛ ብዙ ነገር ነህ ሌላ ወንድ ቢሆን ትዳሩን ይበትናል ፍጣሪ እውነቱን ይፍረድ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 9 күн бұрын
የነዚህ ኢትዮጵያዊ ባለትዳሮች እንባቸውን ማበስ አለብን ሠላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ደፋሪው ዋጋውን ያገኛል 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሠማህ እወቅ የትም አያመልጥም ንገሩት ዋጋውን ያገኛል
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 3 күн бұрын
ማገኘትም አለበት ይህአረመኒ
@mulukengirma71
@mulukengirma71 9 күн бұрын
ትዳሩ እንዲፈርስ መተት ልኮባቸዋል ወደ ፆም ፀሎት ንሰሀ ይግቡ
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 4 күн бұрын
ምን ማለት ነው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 күн бұрын
Tekekel. Yeke mekegin new fetari lebna yestew🙏🙏🙏
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 8 күн бұрын
አለምዬ እነዚህ ስዎች በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ ግን እውነቱን ያውጣላቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 күн бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛችን የምንወደዉ የምሳሳለት ጀግና የነስራይንን ብጠይቀዉ ከጉኑ ብቆሙ 🙏
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 9 күн бұрын
Yes a. Lot love and respect for him
@aminattube4607
@aminattube4607 9 күн бұрын
አቤት የእኛ ነገረ. በጣም ያሲፈራል አገራችን ላይ መኖረ አገረ መገባት እራሴ ፈራሁ. ምነወ በሰወ አገረ ፈታ ብየ እየኖረኩ. በአገረ ላይ ግን ጨቀት ነወ
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 9 күн бұрын
ይሔ ሰውዬ የስንት ሰው ሕይወት አበላሽቶል
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 9 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢ያ አላህ የኔ ምስኪን ይህንን ያማረ ትዳር ለመበጥበጥ የተነሳ ሸይጧን አላህ ያፈንዳው ለባልየው ቃል አጣውለት ሌላ ወንድ ቢሆን ማን ሂጂ አለሽ ብሎ ይደነፋልም ሌላም ያደርጋል
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj 9 күн бұрын
በስማም እንዴት ይጨንቃል የሁለታችሁንም እንባ እግዚአብሔር ያብሰው በጣም መልካም ሰውች ናችው በእውነት ቆጆው ሴትነሽ ቆንጆው አይገልጠውም ቆንጆ ሴት መልካም ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል ማማዬ እንዳቺ አይነቷን ሴት ያብዛልን ቆንጆ በደልሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያስረሳሽ የኔ ቆንጆው እህት።❤❤❤
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 9 күн бұрын
እጅግ መልካም አሰተዋይ ሰው ነው ባልየው በእወነት በፍለጋ ትዳሩንና ልጆቹን ላለመበተን የከፈለው ዋጋ ከባድ ነው እሷም ተሰቃይታለች አይዞሽ ለትዳርሽ ታማኝ ሰለሆንሽ ነወ አምላክ ትዳርሽን ያተረፈልሽ ብቻ ይሄ ሰው ለፍረድ መቅረብ አለበት
@tenanisro9218
@tenanisro9218 9 күн бұрын
ምን አይነት ግብረ- ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ ይሄን በማርያም ይህን ፍቅራችሁንና እምነታችሁን ሊያጠፋ የመጣ ሰይጣን ነው አይዟችሁ ወደህግ መሄድ መዛግ ነው እግዚአብሔር ይበቀልላችሁ እናንተ ግን በርቱ❤
@user-kw7so3zg8n
@user-kw7so3zg8n 9 күн бұрын
የዘመኑ ጀግና ወንድ ነክ(ባል ማለት አንተ ነክ) ለእምነቱ ታማኝ ነክ ባታስምለው እርግጠኛ ነኝ ይበቀለዋል
@user-vx2li4nc6m
@user-vx2li4nc6m 9 күн бұрын
ባልየው ሲያሳዝን ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ህግ አለና ነው እምታማክረው የኢትዮጵያ ህግ ብር ነው ገንዘብ ያለው ነው እሚሰራው ህግ እሚባል ውስጥ ሙሉ
@tayiba4872
@tayiba4872 7 күн бұрын
ህግ ህግ ይላላሉ ህግ ጋ ተደፍረዉሢሄዱ ምሥክር መረጃአምጡ ሠዉምሥክር አሥቀምጦ ይደፍራልደ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 9 күн бұрын
አለም ሰገድ ወደ ህግ ከሄደች ባለቤትዋ ወዲያው ይሰማል ሰውየው አገሬ ነው በቋንቋ በባህል ያገር ተወላጅ በመሆኔ ምንም አታመጭም ነው ያላት ቤቴም የመጣሽው ፈልገሽ ነው ብትጮሂ ማንም አይሰማሽ በማለት አይምሮዋን ሰልቧታል ይዟት የሄደው ልጅ ከሰውየው ጋር የተማከረም ይመስላል
@ayalneshwondwosen
@ayalneshwondwosen 9 күн бұрын
Yenem hasab new😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@martinendres5657
@martinendres5657 9 күн бұрын
እነዚህ: ነብይ: ባይ: ነኝ: ሰይጣኖች:በዚች: ኢትዮጵያውያ: ውስጥ: ስንት: ቤተሰብ:እና:ትዳር: እንዳፈረሱ: እግዚአብሔር: እና: ቤቱ: ይቁጠረው‼️‼️‼️‼️‼️
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 9 күн бұрын
Tekekele endazehe yamedere godoche
@dagemzawde9754
@dagemzawde9754 9 күн бұрын
አቦ ተባረክ እንዳንተ አይነት ሰው የለም ባል ሳትሆን አባት ነህ
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅ ልጅትዋ ታሳዝናለች ባልየው ግን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ምርጥ ባል ነህ ተባረክ
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 9 күн бұрын
ይሔን ባደባባይ እቃውን መቁረጥ ወይ የፈላ ዘይት መድፋት ፈጣሪ የዚህን ሁሉ ሠው እንባ ይፍረድብክ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 күн бұрын
በትክክል
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 9 күн бұрын
በማርያም አለምየ አግዛቸው ይህ ሰው ፖሬቴስዳት ነው ጌታ ይመስገን ነው ያለው መዳኒተኞች ናቸው እነሱ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 7 күн бұрын
እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ እረወየው አንቺ ኢትዮጵያ ሐገሬ የስንቱ እንባ ጎርፍ ሆኖ ሊወስድሽ ነው የልጆችሸ ጀግና ነኝ ባይ ሐጥያት የምስኪኑ የበደል እንባ ጎርፍ ሆኖ ሊወስድሽ ነው እጆችሽን ወደ ፈጣሪ ዘርጊ እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ አቤት እኔ እንደዚህ ያስለቀሰኝ ያመመኝ ያቃጠለኝ እናንተ እንዴት ትሆኑ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 9 күн бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ይህ የተመረቀ ባልሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ የለም እሱ ይፍረድላችሁ ሰው በድህነቱ በፍቅር ለምን ኖረ ተብሎ ቡዳ መሆን
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 9 күн бұрын
ምኑ ልክስክስ ባለጌ ነው አንተ የሴጠኝ ቁራጭ እግዚአብሔር የእጅግን ይስጥክ ባልሽ የተባረክ እሩሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው እህቴ ኡፍ እንዴት ሻልሽው እኔን አመመኝ ባለባት ፖሊስ አሳዶ ይያዝልን ስንቱን ሴቶች አስነብታል😢😢😢😢
@meccam2106
@meccam2106 Күн бұрын
አተ ባል ብቻ ሳቶን አባትም ወዲምም ጎደኛም የሆክ ጀግናነህ ❤አይዞችሁ ከዚህ ቡሀላ እጂግ በጣም ደስ የሚል ህይወት እደምትኖሩ አልጠራጠርም
@user-pc7bo1vu4o
@user-pc7bo1vu4o 9 күн бұрын
ህመማችሁን በደንብ ይገባኛል።ባል ማለት ሚስት ስትጠቃ አብሮ የሚጠቃ፣ የሚጎዳ ማለት ነው። በጣም አስተዋይ ባል ነህ። ጥቅት ወንጀለኞች በማህበረሰቡ ውስጥ ተደብቀው እንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር ይፈጽማሉ። በእውነት ለድፍረታችሁ በጣም አደንቃችኋለሁ።
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 19 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН