KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
1:16:44
ሰዉ ሁሉ ጉድ እስኪል ያወጣሁት የሚስቴ ሚስጥር! በምድር ላይ እንደሷ ምርጥ ሴት ይኖራል ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር። Ethiopia | Sami Studio
1:09:19
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
So Cute 🥰 who is better?
00:15
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ ||
Рет қаралды 50,119
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 371 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер: 124
@erq-maed-TV
6 ай бұрын
የባልን ልብ የሰበረዉ አጋጣሚ። ብዙ ተስፋ ያደረኩበት ብዙ ነገር ያሳለፍኩበትና ብዙ የሆንኩበት ቤተሰቤ ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል። ከምንም በላይ የሚሳዝነኝ የልጆቼ ነገር ነዉ። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0909560475
@familygureghian5104
6 ай бұрын
ወይኔ አለም ሰገድ ግን ድምፀህ እራሱ የሆነ ተስፋ አለው የእውነት ትለያለህ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
6 ай бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች ሆነ እኮ እባካችሁ ባለትዳር ሴትም ሆነ ወንዶች አትልከስከሱ😮😮😮😮
@senigi530
6 ай бұрын
ፍርድ ቤት የሚያደርስ ነገር አልሰማንም ባልና ሚስት ስንት ነገር ይደራረጋል ልብሽ ሸፍቶ ካልሆነ ልጆችሽን ከዚ አባት ጋር ካላሳደግሽ በሗላ ይቆጭሻል ሲያድጉ ታሪክሽን ይሰሙታል ንሰሀ ገብተሽ ትዳርሽን መልሺ ይወድሻል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
6 ай бұрын
በትክክል አይዞሸ እህቴ ይቅር በይው አንተም አይዞክ እግዛብሄር ይግባበት ❤❤❤
@HannaHna-u2s
6 ай бұрын
አይዞህ የኔናት አታልቅስ ፈጣሪ ልቦናዉን ይመልስልህ እንዳተ አይነት ባል ማግኘቷ እራሱ እድለኛናት በሆላ ይቆጫታን
@sosinatub2861
6 ай бұрын
አይዞህ ይቺ ሌላ ወንዲ ቀምሳለቺ አይሆንም ካለቺ ሴት ምክንያት ከላቀረበቺ ሌላጋ ስለሄደቺ ነው አትሆንህም ወንዲ ልጂ ከሚስቱ ውጪ ሌላ ሴትጋ ቢሄዲ ቤቱን ልጆቹን አይበትንም ሴት ግን ቀጥታ ቤቷን መበተን ነው እምትወስነው እና ተረጋጋ ሂወት ይቀጥላል
@Mekdes-t5w
Ай бұрын
ትክክል የሴት የሚለየዉ ጥላ ነዉ የምትሄደዉ ዞር ብላ አታይም ጨከን ትላለች
@MaseretWasahun
6 ай бұрын
ታረቁ ትዋደደላቹ እግዚያብሔር ይርዳቹ አይዞክ አታልቅስ አጀቴን በላሀው
@haletahandmade
6 ай бұрын
ግን እኮ ያልፋል ወደልቦናዋ ብትመለስ ነገ ከህሊና ፀፀት ትድናለች :: ያሳዝናል የልጆችሽ አባት ነው ተይ ተመለሺ እናት!!
@GashFike
6 ай бұрын
እውነት ነው ከእናትና አባት ጋር ያላደገ ልጅ ሰው አይቀርብም የሆነ ጎደሎነት ይሰመዋል እነም ስለደረሰብኝ ነው
@ጉናቲዩብ
6 ай бұрын
እህቴ መቅዲዬ ይቅር ተባባሉ እና አብራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ባለቤትሽ አለብኝ ያለውን ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ከጠየቀሽ አትግፊው በኃላ ይፀፆትሻል ደግሞ ልጆች ተወልዶ መለያየት ልጆች በጣም ይጎዳሉ ደግሞስ እህቴ ለየትኛው እድሜችን ነው ለዚች አጭር ጊዜ መለያየት አያስፈልግም የልጅነት ባልሽን አትግፊው እህቴ በትዳራችሁ ደግሞ ከእግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማሪያም ውጭ ሰው አታስገቡ እመአምላክ ጎደሎችሁን ትሙላላችሁ🤲🤲🤲
@demsimeresa2791
6 ай бұрын
እህቴ የይቅርታ ልብሸን ክፈቺ ወንድ ልጀ ይርታ ጥፋቴ ነው ካለ ከልብነው እንደምታሰፈልጊው ኣውቆዋል ያንቺ ቦታ ገብቶታል ምክንያቱ በ ኣብዛኛው ወንዶች ዝቅ ማለትን ዳገት ነው ሚመሰላቸው..ለ ልጆችሸ ሰትይ ትዳርሸኝ ኣትበትኚ
@BlenYene-l8b
6 ай бұрын
ተይ እባክሽ አትጨክኝ ልጆችሽን እዪ ሰው እኮ በቤቱ ስንት ከባድ ነገር ያሳልፋል እናንተ ደግሞ በብዙ ፈተና ያለፋችሁ ናችሁ
@BanchalemAmare-v9l
Ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነው እሱ ወንድሟ ግን ባለጌ ነው አሁንም በይቅርታ መኖር አለባቸው ለልጆቻቸው አንቺም ይቆጭሻል
@mame.f3798
6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በአሁን ሰአት እንዲህ አይነት ወንድ የትም አታገኚም ስላለቀሰ ሳይሆን ዛሬ የሚስቱን ሀጢያት የሚያበዛ እንጂ እኔ አጠፋሁ የሚል የለም አትሞኚ የኔ ቆንጆ ልጅም በናትና ባባቱ እጅ ሲያድግ ነዉ የሚባረከዉ ለጊዚያዊ መንዘላዘል ተብሎ የልጆችን ሞራል መንካት ደግ አይደለም ዉጤቱን በኋላ ታገኚዋለሽ
@maranatamedia8641
6 ай бұрын
እዳልክ ግን ማኛ ነህ ።በተለይ ሁለቱን ወገን ለመስማት የምታረጠው ጥረት።
@meditube1065
6 ай бұрын
አለምሰገድ
@abdinmohammed6171
6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አለም ሠገድ ትለያለህ አቦ ሠላምህን ያብዛልህ
@DastaBashir
6 ай бұрын
አለምዬ እግዚያብሄር ይባርክህ እዉነት ትትናህ ገራሚ ነዉ
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ❤ አንተ መልካም ሰው ነህ አለም ሰገድ
@محمدمحمد-ظ6ظ1و
6 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል አላህ ያስታርቃቼው ሰላም ይውረድ
@emmukassaye215
6 ай бұрын
የኔ ወንድም ባለቤትህ ያልነገረችህ የራስዋ የሆነ ምክንያት አላት ። ሰው ያለ ምንም ምክንያት በቃኝ አይልም ። ስታገኛት ቀና ብላ የማታይህ እሷና እግዚያአብሔር የሚያውቁት ምስጢር ስላላት ነው 😁 ሰው ከወለደ በኋላ መለያየት የለበትም የሚለውን በፍጹም አልስማማም ። ከተቻለ ይቅር ተብለው ወደ ኑሮዋቸው ቢመለሱ ደስ ይላል ። ካልሆነ ደግሞ ተከባብረው መልካም ጓደኝነት ፈጥረው ልጆቻቸውን ማሳደግ ይችላሉ ። ለልጆቻቸው ሲሉ ። መልካም ዕድል ።
@kelemsegew8988
6 ай бұрын
የኔ ውድ ምንም ቢፈጠር ስለ ልጆችሽ ምንም አይነት መከራን መቀበል አንብብ እሱም ይወድቃል እባክሽ ተረጀው ከዚህ በላይ አትጨክኝ ይቅር ለመድሀኒያለም ነው ይቅር. በይ
@jamila8885
6 ай бұрын
ውይ የኔእናትባላቅሽም እባክሽ ይቅርታ እርጊለት ወንድ ልጅ ሲያጣሊነጫንጭ ይችላል እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ
@elsag6116
6 ай бұрын
እህቴ ተመለሽ በእውነት ይቅርታ እያለሽ ገፍተሽ አትሂጂ ልጆቹን አስቢ
@semirasemira3388
6 ай бұрын
አይ እድል እኔ ወድ ሁሉ አድ ይመስለኝ ነበር መጥፎ ጠባሳ ስላለብኝ ግን ወድ ልጂ አለኝ በጣም ነው የምናደደው😢ግን ለምን አባቱ ያረገኝን ሳስበው ልቤ ይደማል ከተለያየን 10/አመት ሞላን ግን እዳድስ ነው የማለቅሰው ልጀም አባቴን እያለ ይጠይቀኛል ግን አድም ቀን ልጀን ብሎ ጠይቆ አያውቅም ቢያስ በስልክ እኳን የት እዳለኳን አላውቅም አስር አመት ሁሉ ህምን ነው ያተረፍኩት እኔን ትቶ ልጁን የት እዳለኳን ቢሳውቀው እፍ😢😢ወላሂ መታደል ነው እህቴ ባክሽ ይቅር በይው እና ልጆችሽን አሳድጉ እዳይቆጭሽ እኔ ወይ ከልጀ ጎን ሁኝ ልጀን አላሳደኩት በስደት እከራተታለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ🙏😢😢😢😢😢
@ሪምወልየዋ
6 ай бұрын
በቤተሰብ አደለ ያገባሽው
@semirasemira3388
6 ай бұрын
@@ሪምወልየዋ ማለት?
@DhsgsGzgs
6 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ ለልጅሽ ምርጥ እናት ለመሆን ሞክሪ ነገ ቆጭቶት ሂሊናዉ ሲወቅሰዉ ይጠይቃ ብቻ የኛ የሴቶች መከራ ብዙ ነዉ ዉዴ
@AbcDef-v4i
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ሴት ልጅ ሚመታ ሳይወን ሚሳም ነው አልክ የኔ ባል በብረት ከዘራ ነበር ሚመታኝ እግሬን ሲሰበር ጭቅላቴን ሲፈነክተኝ አውን ላይ ጌታ እረድቶኝ በአረብ አገር እየሰራው ነው ከሚገርም አልፈታውትም ለልጆቼ ስል አብሬው ነው ያለውት 12 ዓመት ስደትላይ ነኝ ልጆቼ ሲናፍቁኝ ሄጄ አይቻቸው እመለሳለው
@marudesta4658
6 ай бұрын
እየተመታሽ መኖር የለብሽም። አደለም የትዳርአጋር ልጆችንም መደበደብአይገባም። ልጆችሽም መጥፎ ተጽዕኖ ይፈጥራል ሲመታሽ የሚያዩ ከሆነ
@mesaywegayehu5388
Ай бұрын
የወዶች እናት ነኝ አባቴ አይዞህ አታልቅስ እሷም የራሷ ምክኔት ይኖራታል እና እባክሽን እህቴ አደራሽን ልጆችሽን እያቸው ይቅርታውን😢 አሁንም ተቀበይ
@Nesrunesru67
6 ай бұрын
አለምሰገድ ማንም ሰው በሚስቱ ስልክ ሲደወል የማያውቀው ከሆነና እሳ ግልጽ ካለረገች ከባድ ነው ጥሩ ስሜት አይፈጥርም
@meazafenta6600
6 ай бұрын
አልምዬ አስታርቃቸው ሰይጣን ይፈር
@TigistTeklehaymanotGebreselass
6 ай бұрын
በጣም እግዛብሄር ይግባበት
@NaeemaImam-tp9fp
Ай бұрын
🤣🤣🤣በሰይጣን አታሰቡ
@almaz3950
6 ай бұрын
አንተ ነህ የተቸገርከው አይዞህ። አንቺም ባለቤትሽን ስሚ ተከባብራቹ ልጆቻቹሁን አሳድጉ።
@woinshet5669
6 ай бұрын
ኢትዬዽያዊ አባት ልዩ ነዉ
@lijmilytube1553
6 ай бұрын
እኔንጃ እሷ ሌላ አይታለች እና አይ ሰልክ,ከደበቀች ነገር አለ አታልቅሰ ጌታ ያለው አይቀርም
@meka9442
6 ай бұрын
እግዚአብሄር ሠላሙን ያውርድላችሁ
@sarakentiba9264
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአገራችንን ችግር ያሳያል!!
@barkot-hm3fm
6 ай бұрын
በቃ ሌላ ቀምሳለች እሷ አትሆንህም ጠክረህ ስራ እራስህን አረጋጋ ስራ ስራ በቃ ተዋት በቃ መታም አትጠቅምህም የባሰ ትቆስላለህ ብትታረቁም
@shemeleskebede5028
6 ай бұрын
እሱን ለማረግ ቀላል ነው ልጆቹስ ምን ያርጋቸው ብሮ ከባዱ እሱ ነው መወሰን ቀላል ነው
@MaseretWasahun
6 ай бұрын
ታረቁ በናታቹ
@eyagetnet5272
6 ай бұрын
አታልቅስ አባቴ አንደንዴ በሀሳብ መለያየት ያለ የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው መምታት ግን ለምን እና ግን ያው አለም ሰገድ አንደሆነ የመናገር የማስታረቅ የማግባባት ፀጋ ተሰጥቶታል አይዞህ
@ameensuiij8076
6 ай бұрын
አለምየ እኔም ልቅረብ እና አሳግዘኝ እዴ ሁሉም ልመና ሆነ የምር እኔም ቸግሮኛል አግዙኝ ለማለት ሸም ሆኖብኝ ነው
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
6 ай бұрын
😮😮😂
@የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
6 ай бұрын
😂😂😢
@mobilemobile4777
6 ай бұрын
አለምዬ እንዴት ነህ አስታራቂ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ግን እንዳልክ አሰፋ በጣም በሀሳባቸ ዉ መሀል ጥልቅ ስለሚል ተናድጄ እወጣለሁ እባክህ ንገረዉ ያዳምጥ በጣም ይንቀለቀላልእንደ አለምዬ ትግስት እንዲኖረዉ እናድርገዉ
@Saba-mk2qz
6 ай бұрын
መቅደስ አስተዋይ ሁኚ ትዳርሽን አታፍርሺ ከውጭ የሚያባባልሽ ካለ አትመኚ ከልጆችሽ አባት ጋር ሆነሽ ለጆችሽን አሳድጊ ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም አንድ ዕደል ለባለቤትሽ ስጪው
@hadaseabera6808
6 ай бұрын
የሀረር ሰው ፍቅር ነው ይታረቁ 🙏
@GideyGebreyohannes
6 ай бұрын
Wendy enatm betdar lay chigr nachew so please be strong and work for your children OK please please❤
@amentube2416
4 ай бұрын
ውይ አለምሰገድዬ እንደምንም አስታርቃቸው እሷጋም ጥፋት አለ ነገር ግን በቃ ምንም እንዳልተፈጠረ በይቅርታ ይተላለፉና ልጆቻቸውን ያሳድጉ አንተም ዱላ አቁም ቅናትም ጥሩ አይደለም ነገር ግን ምክንያታዊም ነበርክ ለቅናትህ መንስኤ ለማንኛውም ሴት ልጅ አንዴ ውጪ ካየች የደነበረች ፍየል ነው ምትሆነው ሂወትህ ከባድ ነው ሚሆንብህ አብራችው ብትሆኑም እንግዲ ፈጣሪ ይሁንህ🙏
@jamila8885
6 ай бұрын
አታልቅስ ወንድሜ አኔ ስው ሲያለቅስሆድ ይብሰኛል
@GebrielaFessahaye
5 ай бұрын
Alemseged selam endeneeh betam new des yalege Lemastarek Yaderekew tret betam adenkalew ❤❤
@amaregedefaw2952
6 ай бұрын
እምነት በሁለቱ መካከል መፈጠር አለበት ። ሁለትም ለትዳራቸው ታማኝ መሆን አለባቸው በተለይ እሷ።
@MeherteMolla
6 ай бұрын
,ምንጉድ ነዉ የሚሰማዉ ወየዉዉዉዉዉ
@tinaethio3885
6 ай бұрын
አለምዬ❤
@Samera-bi8rd
5 ай бұрын
አብሽር ወድሜ ታረቁ
@SamiSam-y2p
6 ай бұрын
ባልየው ቤቱ ሲፈርስበት ይመስለኛል የባህሪ ለውጥ ያመጣው ያው ወንድልጅ ካልተረጋጋ ግንፍልተኛ ይሆናል ሆድ ይብሰዋል እሷም ይሄን አስባ ለልጆቿ ብላ ወደ ቤቷ ብትመለስ ሴት ልጅ የተሻለ ነገር ካየች ትታለላለች ተመለሺ።
@sisaynesh1816
6 ай бұрын
በዚህ 6አመት ስንቱ ህይወቱ ምስቅልቅል አለ ስንቱ ጎዳና ወጣ ስንቱ ተለያየ ስንቱ ህፃን ያለ ቤተሰብ ቀረ ብየ ብፅፍ ፖለቲካ አታውሪ ይሉኛን የበለፀጉ ሰዎች😢እውነታው ግን ይህ ነው ።እነዚህ ወጣቶች ቤታቸው ፈረሰ የሚሰራበት ባጃጅ እዳይሰራ ተከለከለ😢ስራ ፍለጋ ሌላ ቦታ ሄደ እኽው ቤተሰቡ ተበተነ😢ባይበታተኑ ስንተሰ ስራ አጥ ሰራተኞች ይቀጡሩ ነበር? አይዞን ወድማችን ትታረቃላችሁ ።ማጣት ማገኝት ከፍታ ዝቅታ ያለ ነው ይህ እናተ ብቻ ሳትሆኑ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቸ ችግር ነው ግን አይዞን እዳጣችሁ አትቀሩም ታገኛላችሁ ደግሞ ሁለታችሁም ታታሪ ሰራተኛ ናችሁ ቀስ ብለህ በሽማግሌዎች አናግራት።
@RozaMarry
6 ай бұрын
Good evening Alemye brother
@GenetTesfaye-mu1un
5 ай бұрын
አንዳንዴም ወንዶች ሲቀኑ ያልተፈጠረን ነገር እንደሆነ አርገው ያስቡና ሂወትን ኑሮን ሲኦል ያደርግቡሀልና አትፍረዱ በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስ
@tamratwolde8192
6 ай бұрын
ከዚህ ውስጥ በስሜቴ የሚመላለሰው ቤታቸው መፍረሱ፣ ከዚያ ደግሞ እንዳይሰሩ የባጃጅ ስራ መከልከሉ ነው። የመንግስት በደል ደሀ አደረጋቸው ። ለትዳሩ መፍረስ መንግስት ደሀ ስላደረጋቸው ነው። ሕጋዊ ደሀ አድርገናቸዋል የሚለው የመንግስት ፖሊሲ ውጤት። ማህበራዊ ምስቅልቅል።
@kanabecha458
6 ай бұрын
በሷ በኩልም ያለውን ሳንሰማ አንፍረድ እንደዛ አስታማው በዚህ ብ ቻ ልትጨክን አትችልም😒😒
@SignalAmioun-v7p
6 ай бұрын
እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ በኋላ ለመግባባት ሞክሩ እባካችሁ የቤተሰብ አለመግባባት ይህው በስደት እንሰቃያለን ለገባችሁበት ሀላፊነት ተጠያቂ ሁኑ
@mahderdegene8135
6 ай бұрын
ወንድሜ ጥፋት የለብህም እሷ ከሌላ ፍቅር ስለያዛት ነው ግን ይቅር ማድረግህ ለአንተ ለህሊናህ ጥሩ ነው ግን ሳታስመረምራት እንዳትገባ በት አደራ ልጆችህን እንዳትጎዳ።
@MeherteMolla
6 ай бұрын
,ወየዉ ምን
@RozaKasim-q9i
6 ай бұрын
ሳይዋደዱ ሳይግባቡ ለልጆች ብሎ መኖር ተገብ ነው😢 ብዬ አላስብም
@shemeleskebede5028
6 ай бұрын
ተዋደው መሰለኝ ልጆች የወለዱት
@RozaKasim-q9i
6 ай бұрын
@@shemeleskebede5028 ተዋደውማ ነው የወለዱት ፍቅር ሲያልቅ ለልጆች በለው መኖር የለባቸውም ነገ አንዱ ተናዶ አሲድ ቢደፋስ
@MeskermPetros-v6y
3 ай бұрын
ለምን ግን እኔን አደናብራቹኙ ያስወጣቹኝ እደምንሰማቹ ተግባርላይ ግን ይጎላችዋል
@Zzzzzzzzz525
6 ай бұрын
ልጁ ትንሽ ሀይለኛ ነው። ማስተዋል ይጎድለዋል። ወንድ ልጅ ትዕግስተኛና አስተዋይ መሆን አለበት።
@ተሽንፍአለው
6 ай бұрын
እንዴት እንዴት ነው ምወደው ለዛው ሚስት የሚትባለ ከሌላ ወንድ ጋር በስልክ ሜሴድ ስያገኘ ትእግስት ቢኖረው የሚችል
@shemeleskebede5028
6 ай бұрын
ታቂዋለሽ እንዴ ከዚህ በፊት😂
@qiaoxiao8267
6 ай бұрын
Alme sagade wademyawe mahle gabto yehone batasabe atgabe khona ytakemale ygodale mashnafe yechelale lalegchachu setlu salame fetaru
@barkot-hm3fm
6 ай бұрын
እጅህ ላይ ብር ካለ እዳትሰጣት
@ShakeelKhan-zp7si
6 ай бұрын
😅😅😅😅 ምክር ትጠላለክ አባቴ
@alemabrham6991
6 ай бұрын
Alemseged please astarkachew yasazinal
@Nesrunesru67
6 ай бұрын
አለምዬ ይታረቁ የከፋ ችግር ያለ አይመስለኘም
@elsabeth29
6 ай бұрын
አንዴ በጥፊ 😂😂😂 ቀልደኛ ነው
@seidyhedego3890
6 ай бұрын
Temeleshy Ebakesh
@AminaAbdo-p5l
6 ай бұрын
Abshir
@SimretHailu-g5u
6 ай бұрын
Aleme segede sete lege balewa turu khane kbure. Ymesetate ytatku. Negregene mirbushate sete eju ymiyanesa. Wanedelege bale ayhaneme
@RozaKasim-q9i
6 ай бұрын
አስተዳደጋችን በቅ ፍቅር ስለማይሰጠን እድል ስናገኝ እንለማመጣለን ሳይፈልጉን እንፈልጋለቸዋለን እኔ እንዳደኩ ልጆቼ አደጉ እያለን እንደውም በንደዝ አይነት የምያድጉ ልጆች ዥጎዳሉ
@samiaahmed2971
6 ай бұрын
Selam
@CHERKE_JEMA5575
5 ай бұрын
አልቃሻ ወንድ አይወዱም...ሁሉም ሴት የተሻለ ወንድ ካዩ ትዳር ላይም ሆነው ያማትራሉ! ይሄን ለማወቅ ሀብታም ሰው ወይም ዘመድህ ቤትህ ሲመጣ እንዴት እንደሚሆኑ ማየት በቂ ነው.. የኛ ሀገር ወንድ በሰለጠነ አለም ያልገባው ሴት ሽልማት አይደለችም በተለይ ደሞ የኛ ሀገር ሴት...ብልጥ ሁኑ እኚኚ አትበሉ በማርያም። ወንድ ልጅ ልቡን ከከፈተ መመለሻ የለውም።
@egegayehunigatu6826
6 ай бұрын
Ehenen yakel yatefaw tefat ale beye alamnem lela mikineyat kelelat besteker yeker tebabelew lijochachewen begar yasadegu
@awelshafy9836
5 ай бұрын
እንተ እቅም እንሶሀል እሷ እቅም ያለው ጋር ለምዳለች ተስፋ ብትቆርጥ ይሻልሀል ብትመለስም እትቆይም
@MaseretWasahun
6 ай бұрын
እባካቹ ባለንብረቶች ስራ አስገብት ሰው ሞቶ ሞቶ ከማልቀስ በቁም መረዳዳት
@likukebede8440
6 ай бұрын
ልጆቻችሁን ብትወዱ ኖሮ ተከባብራችሁ ትኖሩ ነበር😅አሁን የቁርጥ ቀን ሲመጣ ልጆቼ አቦ እነሱ ምንም አይሆኑም የፈጠራቸው ያውቃ ይልቅ ኃቅ ኃቋን ተነጋግራችሁ ተግባቡ ካልሆነም በሠላም ተለያዪ😅
@RT-hw9lx
6 ай бұрын
ይሄ ከባሏ ጋር መለያየት ምክንያት አይሆንም ,እንዴት ግን በልጆቾ ጨከነች ? ማስፈራራትህ እያራቃትነው የሚመጣው. ትክክል አይደለህም .
@merimesele377
6 ай бұрын
Enatk aysmamum enda
@rozakebede2610
5 ай бұрын
Gifeleshim ahun yemiyatalelesh sew kale ayitekemshim gif tiru ayidelem nege yet endemtwedki atakim yemiwedsh wedesh tekebabrachu beselam lejocheshin asadigi
@zemeta9769
6 ай бұрын
Atehonehem wondem
@bedasakabeta355
6 ай бұрын
ማስታወቂያ:-ARIITIIDHAAN ARAARAMAA.GEMMOON EELEE WALITTI BU'A.KANAAFUU ARAARAMAA.OK
@martamequanint3453
4 ай бұрын
Gin chit yarechibet yimeslegnal
@martamequanint3453
4 ай бұрын
Chit argabetalesh wstuan wstwan selam slenesat new yerebeshchih ayzok
@tamratwolde8192
6 ай бұрын
ሌላ መከካት ጀምር። ካለእሱዋ አልኖርም አትበል።
@MayoshaTa
6 ай бұрын
ክካም 😂❤😂❤😂❤
@batenoshmelakeselam6384
6 ай бұрын
ካልፈለገችስ!? ግድ አለባቶ እንዴ?!
@aminaamina-em4tu
6 ай бұрын
እዉጭ ያለች ሴት ገዘባን እየበላት ይቅርታ አይላትም
@tinaethio3885
6 ай бұрын
ይሄን ንጹህ ሰው ገፍተሽ ነገ ታለቅሻለሽ አንች ይቅርታ ልጠይቂው ይገባሻል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሳስበው አንች ጋር ስህተት ያለ ይመስለኛል
@asegedechanbesso1399
6 ай бұрын
ወደ ጛላ የሚሄድ መኪና---------- ይውሰዳት አልልም አርፈሽ ትዳርሽን አስተካክለሽ ኑሪ እኔ እምለው ምንድን ነው ትዳር መፍታት ሞያ መሰላችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምነው እንዲ ዘልዛላ ሆናችሁ እውነት ነው ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ ብሎ እርቅ የሚጠላ አስቢ
@jordanos3792
6 ай бұрын
አ ለምሰገድ ግን ለምን ትላለህ. በጥፊ ተመታ
@Sunshine-3uk
6 ай бұрын
አንተም ጥፋተኛ ነህ ።እሷም ሀላፊነት ማይሰማት ዱርዬ ናት እንዴት ልጇቿን ጥላ ዉጭ ታድራለች
@HaregAlemu-k7s
6 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የምን ጽድቃኔ ነው
@marudesta4658
6 ай бұрын
መዳን በዶክተር ነው ገንዘብ ሰላጠረው ነው
@MekdsMulugata
6 ай бұрын
Ezaw. Yenate eyesuse beye megedu menafek
@amytk6095
6 ай бұрын
ቲሽ ብቱቶ
@AlemAdem-i9t
6 ай бұрын
በሽተኛ ነሽ መጀመሪያ ዳኚ ጻርቃኔም የሚዳነው በክርስቶስ ፈቃድ ነው ስለማታቂው ሰይጣን እንዳይድን ስለፈለገ ያሰቀባጥርሻል የጬፍን ላብ ላሽ ዝም ብለሽ ስለ እየሱስ ምን ታውቂና
@MayoshaTa
6 ай бұрын
@MekdsMuluga ጅል ደብተራ 😂😂ኢየሱስ ሲባል ሰይጣኑ አባትህ ተናደደ?
@EddieArmy06
6 ай бұрын
Endekeld Betfi metawat yelal ende? Set lij atmetam if you were in USA, you would be in jail
@mame.f3798
6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በአሁን ሰአት እንዲህ አይነት ወንድ የትም አታገኚም ስላለቀሰ ሳይሆን ዛሬ የሚስቱን ሀጢያት የሚያበዛ እንጂ እኔ አጠፋሁ የሚል የለም አትሞኚ የኔ ቆንጆ ልጅም በናትና ባባቱ እጅ ሲያድግ ነዉ የሚባረከዉ ለጊዚያዊ መንዘላዘል ተብሎ የልጆችን ሞራል መንካት ደግ አይደለም ዉጤቱን በኋላ ታገኚዋለሽ
@AminaAbdo-p5l
6 ай бұрын
Abshir
@AminaAbdo-p5l
6 ай бұрын
Abshir
1:16:44
ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 73 М.
1:09:19
ሰዉ ሁሉ ጉድ እስኪል ያወጣሁት የሚስቴ ሚስጥር! በምድር ላይ እንደሷ ምርጥ ሴት ይኖራል ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር። Ethiopia | Sami Studio
Sami Studio
Рет қаралды 123 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
1:00:09
ጋቢ ለብሶ ነዉ የወጣው በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ ባለቤቴ ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 84 М.
33:50
የዚህ ቤተሰብ ፍጥጫ ይቋጭ ይሆን? እርሶ ቢሆኑ ምን ይወስናሉ? ይፃፉልን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 151 М.
2:18:52
አሁን ወንድ አያታልለኝም! ቆቅ ነኝ! እንተንፍስ #19
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 131 М.
54:05
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ አልቀረም የፈራሁት ደረሰ#inspirationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 93 М.
31:08
ከቤት ሰራተኛው ጋር በመመሳጠር ነብሰ ጡር ሚስቱን ለግድያ የተባበረው ባል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 182 М.
1:01:25
ላንቺ ፍቅር ስል እሰልማለሁ ብሎ ቃል ገብቶልኝ ከሰዉ የማይጠበቅ ጉድ ሰርቶኝ ጠፋ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 30 М.
44:11
ባለቤቴ አሳዳጊ እናቱን አግቦቶ ወጣ! አልጋዬን የለቀኩላት እንግዳ ጉድ ሰራችኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 153 М.
1:04:26
ለልጆቼ አባት ለኔም ባል ይሆነኛል ብዬ ያመንኩት ጉድ ሰራኝ!!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 151 М.
38:17
የዛሬዉ ጫን ያለዉ ነዉ! | አጎቴ እንደ ሚስት ተጠቀመብኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 53 М.
1:19:50
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 77 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН