KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ታዳጊዋ ህይወቴ አደጋ ላይ ነው ትላለች! የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሲሰማ ምን ይወስናል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
44:18
ላለማልቀስ ሞከርን ግን አቃተን || የኔስ ባይነገር ይሻላል! የ19አመቷ ታዳጊ የሚረብሽ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia@erq-maed-TV
1:07:28
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
ልጅቷ ሚዲያ ላይ የቀረበችበት ምክንያት! ‘ሁሉም ያልፋል’ የልጄ ነገር ግን አስጨንቆኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 101,168
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 795 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 574
@EyohaMedia
10 ай бұрын
ባለታሪኳን ለማግኘት በ+251913787581 ለማገዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000043000865 ፀሃይ አዱኛ ፈይሳ!
@JAsperEudaimonia
10 ай бұрын
ክርስቲያኑም ሙስሊሙም የአንድ ቀን ቁርስና ምሳችንን አዋጥተን እንደግፋት።
@ameleworksahile3495
10 ай бұрын
በጣም ያማል እንደ እናትነት ስትሰማው።እግዚአብሔር ምህረት ይላክላት።
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amesegnalhu alexo egziabher yestlge edmena tenawn yesth fetari yebarkh bereketun yadlh
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@brcrrgchihh3303
10 ай бұрын
እሺ ውድ ወንድማችን አለምሰገድዬ አንተህም ቸሩ እግዚአብሔር ሞጎስ ይሁንህ ትትናክ ግሩም ነው
@smms6004
10 ай бұрын
የእናትነት ልክ እድሜዋን ሁሉ ለልጂቷ ስትል ብዙ መስዋት የከፈለችው ጀግና ነሽ በእውነት ታክማ ድና በምስጋና እንድትመጣ. ልኡል እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
በጣም ጀግና እናት❤❤❤
@nvvgbfff9032
10 ай бұрын
Amen amen amen
@unievrsal-tube
10 ай бұрын
ማነው ግን ይች እናት ስታወራ እንደኔ ደስ እያለው የሰማው ሙሉ ታሪካን ትናንት አሁንም በጉጉት እየጠበኩ ነበር ❤ልጅቱ እራሳ ስታምር 🙏❤
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amen egziabher yestln be tshelotachu asbuge
@mrvip2706
10 ай бұрын
እኔ በስረአት ታስረዳለች❤❤
@tayiba4872
10 ай бұрын
አይየሤትልጂ ተና
@martatolera7065
10 ай бұрын
በጣም ❤🥰🥰🥰🥰
@GodisGoodallthetime-u3b
10 ай бұрын
ሴት ልጅ ለእናቷ መዳኒት ነች ከምር ከልቤ እፀልይልሻለሁ እግዚአብሔር ደግ ነው ድነሽ ለምስጋና እንገናኛለን😢😢
@haymanotbaye5955
9 ай бұрын
አሜን
@Nora-p8n
10 ай бұрын
ይህንንን ጀግና ወንድማችንን ለምትወዱ ብቻ አሳዩን እኔንም አበረታቱኝ❤❤❤
@jerryaboye7200
10 ай бұрын
የማነህ ባለጌ በሰው እንባ ምትበረታታው የራስህን ስራ አትሰራም ረኽጥ እንስሳ
@lopisoasalifew4230
10 ай бұрын
ወንድማችን አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክ እንወድሃለን።
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amen betshelotachu asbuge egziabher yakbrlge
@Mte-k2m
10 ай бұрын
❤
@Mte-k2m
10 ай бұрын
Your are best man❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@suzaniyoutube-p7m
10 ай бұрын
አለም ሰገድ ምንኛ መልካም ሰው ነህ ከአኪም በላይ ነህ እድሜና ጤና ከሀብትጋ አትረፍርፎ ይስጥህ አባቴ
@SEWALEM7296
10 ай бұрын
Ema ayizoshi ye Ethiopia enat mekera eko ye abizagneaw enat mekera teshekmo new yemigoazew weyim yeminorew hulum yalifal ❤❤❤❤❤❤
@suzaniyoutube-p7m
10 ай бұрын
@@SEWALEM7296 እውነት ነው የማያልፍ የለም እናት እኮ የአይን ቤሌን ነች በምን መከራ ውስጥ በንሆን ጥላ የማትሄድ እናቶቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amen egziabher yestlge
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amesegnalhu egziabher yestlge be tshelotachu asbuge
@m.g5367
10 ай бұрын
Ergataw des sil tadlo ❤
@negesechyedego8120
10 ай бұрын
ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ታሪኩን እየሰማች ተሰቃየች
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
እውነት ነው
@MestisEthopianKitchen
10 ай бұрын
Mesematem yelebatem neber leke new
@zehara53o
10 ай бұрын
እናትዮ አታልቅሽ በእናትሽ ለልጅሽ ብዙ ዋጋ የከፈልሽ ጀግና እናት ነሽ ስለዚህ አሁንም ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ እያለቀሽ እራስሽን አትጉጅ ኡፍ አይይይይ 😢😢😢😢😢😢 እናት እምዬ ለዘላለም ትኑር
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
ከጀግናም ጀግና እናት❤❤❤
@yeshitegegne9994
10 ай бұрын
የልብ ችግር ከበድ ነዉ በሆንም እሰከ አሁን በዚህ ሁኔታ ያቆየያት በምህረቱ ይጎብኝት ።እናት በርቺ።።
@Loulou6968
10 ай бұрын
Amen
@hirutgashaw9206
10 ай бұрын
ይህችን ምስኪን ልጅ ተባብረን እናሳክማት አሌክስ ውጪ ሀገር ያለነው እንዴት መርዳት እንዳለብን አሳውቀን አይዞሽ እናት እንባሽ ይታበሳል
@martaabera1736
10 ай бұрын
ቤቲዬ መድድሀኒያለም ከነናቱ ይደርስልሻል ጥርጥር የለኝም ጎረቤቶችሽን ሳላመሰግን አላልፍም የክ ፉ ቀኖች ናውቸናው ፀሀይ አንቺም አመስግኛቸው
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
በጣም እንጂ
@SemiraBereka-m2e
3 ай бұрын
አንቺኮ አንድ እናት አይደለሽም ወላሂ ጀግና ነሽ አላህ ይርዳሽ እምትስቂበት ቀንእሩቅ አይሆንም
@DanielGetachew-v6j
10 ай бұрын
አትሞችም ሚሚዬ ገና ብዙ ነገር ታሪክ ትሠሪያለሽ እኔ ውጭ ሐገር ላሉ ሁሉ ለማውቃቸው ወገኖቼ ሼር አርጌዋለሁ ከመልእክት ጭምር እግዚአብሔር ታሪካቸሁን ይቀይራል አልጠራጠርም ልዑል ሰገድ አንተንና የሥራ ባልደረቦችህን ሥራችሁና ኑሮዋችሁ ይባረክ ።
@yeshihabte3514
10 ай бұрын
🎉አይ አለም ሰገድ እንዳንተ አይነት የሰውን ችግር በትግስት የሚያዳምጥ ቢኖር ሰው ሁሉ የት ይደርስ በነበር አንተ እኮ ትልቅ የጭንቅላት ሐኪም ነእ ህግዚሐብሄር ዘርህን ይባርከው ዘመንህ ይባረክ።
@selamhailu1990
10 ай бұрын
አለምሰገድ ለዚች ውብ ታዳጊ ልጅ ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠሃት ከመቸውም የበለጠ ነው ያከበርኩህ እግዜር ሁሉን አሳክቶ ድና እንደገና ለማየት ያብቃን 🙏
@sahilebedru-bf9uk
8 ай бұрын
የአለም ምርጥ እናት ነሽ የከፈልሺው ዋጋ ልጅሽ ድና በልጅሽ እንዲታገኚው ተስፉ አደርጋለሁ
@zenithbhier5634
10 ай бұрын
it doesn't mater our nationality just ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው ብዬ ነው የማምነው አይዛሽ እግዚአብሔር መልኮምነው። እናግዝሻለን 🇪🇷❤🇪🇹
@Zuz725
10 ай бұрын
God bless you❤
@engudaymengiste9683
10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ትታከሚያለሽ ትድኛለሽ❤ጌታ መልካም ነው ታሪክሽን ይቀይራል❤
@alemtsehayreda
5 ай бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ የወለድከው ይባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!
@ais1ha067
6 ай бұрын
ጤና ይስጥህ መልካም ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቅ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
10 ай бұрын
ይሔ እንዳትናገሩ የሚባል ነገር ትልቅ ጠባስ ጥሎ ያልፋል፣ ያሳዝናል አይዛችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን❤
@shebramenber2204
10 ай бұрын
ድነሽ ከናትሽ ጋር እድናያችሁ ፀሎቴነዉ❤❤
@helentesfaye1844
10 ай бұрын
እይዞሽ እናቴ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር እንደሰጠሽ እሱ ይድግል ልጅ ይማርልሽ አንች ጀግና እናት ነሽ የክዳነ ምህረት ቅባ ቁድስ ዳብሻት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Em.YouTube.
10 ай бұрын
በሰው ቤት ያለን የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን
@selamyehawasawkonjo729
10 ай бұрын
አሜን
@HinanHinab
10 ай бұрын
አሜን አሜን የምር በስደደት የሰው ቤት እዴት እደመረረኝ
@mimila1212
10 ай бұрын
አሜን
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
አሜን አሜን
@useuae-f6r
10 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሽ እሱ እጁ ሰፊ ነው ይሄን ሁሉ ያየሽባትን ልጅሽን በምህረቱ ይጎብኝልሽ በእምባ ነው የሰማሁሽ እእእፍፍፍ😢😢😢
@ሲኖሪታ
10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት አጀቴን እደበላቺኝ ልጅቷ አይዟቹ ሁሉም ያልፍል የኔ እናት በደስታ ልናይሽ ያብቃን
@natanem8865
10 ай бұрын
እናት ከፉ አይንካት ለልጅ በዙ መስዋትነት የከፈላል የመቸይውን አደርገሻል እግዚአብሔር እባሸን ያበስልሽ አይዞሽ
@HappyKettlebell-bj9gl
10 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሺ በርች ልጂሺም አይንአይንሺን ታያለች ሀዘንሺን አትፍልግም ልጂሺም ድና ያሰበችውን ሁሉ ፍጣሪ ያሳካላት ያንችንም ደስታ ይመለሳል አይዞሺ
@እዛውዋርካውስርነኝ
10 ай бұрын
አተ ድቅ ሰው ነህ የደስታ ፍሬ አፈራህላት ዘመንህ ይለምልም የናትን የልጅን እባ ያብስ ክስቶስ
@ENATMitku-bv7nk
10 ай бұрын
አይዞሀቹሁ ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን አለም አንተ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት እድሜ እና ጤና ይሥጥህ የመዳም ቅመሞች አለምዬ እንደኔ የምትወዱት በላይክ አሣዮኝ
@Momi.87
10 ай бұрын
አሏህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እህት 🇪🇹 በዚህ በኩል አትታሙም እንተባበራት 😢😢😢
@fantayeedo3733
10 ай бұрын
አለምዬ ትምህርትሽን ስጨርሺ ስራ እኛ ጋ ነው የምትገቢው ስትላት እኔን እንዳልከኝ ያህል በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ አይዞሽ ብሎ ተስፋ መስጠት ራሱን የቻለ ህክምና ተስፋ የቆረጠን ታማሚ ባንደበታችን ጥሩ ነገር በመናግር ማከምና ተስፋውን ማለምለም እንችላለን አንተም የስዋን ህልም እንዴሳካ ተስፋ ሰጥተህ አክመሀታል ተባረክ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትድኛለሽ ህልምሽን ታሳኪያለሽ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ በዶክተሮች በነርሶች በዙሪያሽ በሚቆሙት በሙሉ በእጆቻቸው ላይ ይረፉ ከፊትሽ ይቅደሙ በእቅፋቸው ጠብቀው ድነሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ
@nuhamin
10 ай бұрын
ምናለበት በዱቤ እንኩዋን ቢያክሟት የሰው ሂወት በገንዘብ አይለካም
@Thutttttt
10 ай бұрын
ትላንት ባልገባቹ ነገር ስትወቅሱ የነበራቹ አለመቸኮልን ከዚህ ተማሩ አላህ አፍያ ያርግልሽ ልጅሽን
@mehbobamahnooba
10 ай бұрын
ወይኔ የእናትነት ጥግ የሴት መከራዋ ብዛቱ ያአላህ 😢😢 አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢበቲ ሰውንም አውሬውንም አላህ ያሳዝንልሽ በቻል ነው ነገር እናግዛት ወገኖችዬ በጣም ያሳዝና አለሁ ከምር እፍፍፍ አለምዬ እረጅም እድሜ ይስጥክ ልጅ ይውጣልክ አቦ ክፉ አይንካህ የኢትዮ ጀግና ነክ💪💪👍👌❤❤🎉 😢😢😢😢
@hanaethiopia1059
10 ай бұрын
አረ ምን ልበል ህዝባችን በዚህ መከራ ውስጥ ሲያልፍ ማየት በጣም ያሰቅቃል እልቅሼ ልሞት ነው::😢😢😢
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
እጅግ የምታሳዝን እናት ጥንካሬዋ የሚደንቅ ነው ደግሞም ደጋግ ጎረቤቶችና የሚያዝኑላት ስዎች አላት እግዚአብሄር ይመስገን ዕድሜና ጤና ይስጣቸው አይዞሽ እምዬ ታሪክሽ ይለወጣል
@he5896
8 ай бұрын
እግዚአብሄር በቤታችሁ ይግባ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
10 ай бұрын
የቤተሰብ ነገርና ጣጣ ነገር ልጆችን ይጎዳል፣ ያሳዝናል፣😢
@bethelehem4989
10 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሚደንቀኝ ባለታሪኩ ባለታሪክ ነው መከራው ችግሩ እረሃብ ጥማቱ ፈተናው ስቃዩ በደሉ እንዳለ ሆኑ እንደምንም እየታገሉ ያለፉ አልፈዋል ነገር ግን በትእግስት በስስት በሃዘን በፍቅር እያየሃቸው አብረህ ሃዘናቸውን የምትካፈለው ወንድማችን አለምሰገድ ማርያምን ምን እንደምል እንደምናገር አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ አይቀይርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏🏻
@sadikaayala-iz8hy
10 ай бұрын
ውይ የኔናት እ/ር አምላክ እምባችሁን አብሶ እምትስቁበትን ቀን ቀርቦ ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን እስካሁን የጠበቃችሁ ፈጣሪ አሁንም ሁሉንም በሰላም ያጠናቅላችሁ አለምሰገድ ፍፉ አይንካክ አንተ መልካም ልጅ ነክ🙏🙏
@MerryMulugta-ui3sc
10 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ የኔ እምባ ያርገፍ ያልፋል ልጅሽ ደርሳለች ገወርጊስ ያርዳሽ❤❤❤❤
@sinagetahun8180
9 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች መከራዋ የበዛ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ ከባድ ነዉ አለምስገድ አንተን የወለደች እናት ምን ያህል የታደለችነች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአመቱ ምርጥ ስሚነህ👂🙏🙏.
@nanibelete8583
10 ай бұрын
ፈጣሪ ይድርስልሽ ሁፍፍፍፍ የኔ እናት ከልጅነትሽ ጀምሮ እንድ ተሰቃየሽ አይዞሽ ነገ በልጅሽ ትደሰቻለሽ ልጅሽም ትድናለች እንባሽን ታብሳለች እኛም አለን ባቅማችን ከጎናቹ እግዛብሄር መልካም ያደርገዋል ሁሉንም
@jesusloveyou5996
10 ай бұрын
ከ ልጅቷ በላይ እናቷ ይህን ለመተንፈስ መቻሏ ፈውሷ ነው አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ጎብኝቷት እንባሽ ታብሷ እንድናይሽ ይሁን የምንችለውን እንረዳለን ፈዋሹ እየሱስ ክርስቶስ ጣልቃ ይግባልሽ ❤
@aster7876
10 ай бұрын
መጀመሪያ ንስሐ ግቡ እና ፀበል ውሰጇት ፀልዩ ስገዱ ሱባኤ ያዙ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ ምናልባት እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል ዝም አትበሉ
@exodusexodus8636
10 ай бұрын
ya inanta kotat dagimo balagudayochu yamilut leela innanta yamitikabaxirut leela kotatamochche
@avg4628
10 ай бұрын
እውነት ነው
@eyerusalemguchale2464
10 ай бұрын
አንዳንዴ ዝም ማለት ወይም ፈጣሪ ይርዳሽ ማለት ብቻ በቂ ነው የማይባል ነገር ከማለት እሺ
@Hiwot-s4f
9 ай бұрын
እውነት ነው
@MekdesDagne-zo4iy
4 ай бұрын
@@exodusexodus8636cotete atebeye or atebele setewedeke mene albate agannte yezuate yedenale ena zee belehe atekebatere
@melenabekalu1762
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ፈጽሞ ፈውሶ እንባሽን አብሶ ያጽናናሽ አይዞሽ የእኔ እህት።
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amesegnalhu amen egziabher yestlge 🙏🙏🙏
@GonderTesema
10 ай бұрын
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ የአለምዬ አዳማጭነት ከፈጣሪ እና ከናቱ ከመላእክት ፃድቃን ሰማእታት በታች ለአለምዬ ችግርን መናገር ማረፍ ነው እፎይታ ነው እዩት እስኪ እንዴት እንደሚያዳምጣት አለምዬ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ❤
@mimila1212
10 ай бұрын
😢😢😢😢 ጀምሬ እስክጨርሰው ድረስ ስሳለቅስ ነበር ፈጣሪ ታሪክ ቀይሮ ቤቲም ጤንነቷ ተመልሶ ለወግ ማረግ በቅታ እናት እንባዋ ታብሶ ፈጣሪ ያሳየን🙏🙏
@FekerHayle
10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ምንም አይነት መከራ በእናትሽ ላይ አላመጣሽም ይሄ የህይወት አጋጣሚ ነው !!!!እናትሽ በእየሱስም በምድር ላይ ካሉ ጀግና እናትቶች ሁሉ አንደኛ ናት እግዚአብሔር አምላክ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለሳቸውይስጥልን 😭😭😭😭😭omg ስንት አይነት ብርቱ ሰው አለ
@selamyehawasawkonjo729
10 ай бұрын
ቤቲዬ ትድኛለሽ ጌታ አለ
@Didu-Midu
10 ай бұрын
ያንቺ ጥፈት አይደለም የኔ ቆንጆ ደግሞ ድነሽ ጥሩ ቦታ ላይ ትደርሻለሽ አይዞሽ
@yd2597
10 ай бұрын
አለምዬ በእውነት ምን አይነት ሰው እደሆንህ እኔ በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።ምንም ሴይሰለችህ የሰውን ችግር እስከመጨረሻው አዳምጠህ መፍትሄም የምትሰጥ ጀግና ሰው መሆንህን ሳላደንቅ አላልፍም። ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ።
@ናኒ
10 ай бұрын
እይዞሽ እህቴ ትድኛለሽ እግዚአብሔር መሃሪ ነው 🙏
@Fastzzshorts
Ай бұрын
አሌክስ የዚህችን ልጅ መጨረሻ አደራህን ማወቅ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳት ይድረስላችሁ
@woineshetbeyene6317
10 ай бұрын
አለምሰገድ ውይ ታድለህ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛለን🙏🏽
@Salam-m7u
10 ай бұрын
አይዞሽ በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው
@umuAbdaallah
10 ай бұрын
አላህ ሙሉ ጠንነቷ ይመልስላት በጣም ነው የምታሳዝነው
@KeriaNur-p4o
10 ай бұрын
አቤት ልጅቱ ግን ጨዋ የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞💞💞💞
@ንስር-ዘ2ጠ
10 ай бұрын
የኔ ትንሽ አላህየ ሙሉ አፊያሽን ይመልሰዉ ሂወትሽ በደስታ ይቀየር እባችሁን ያብሰዉ አይዟችሁ
@comcell3831
10 ай бұрын
እመብርሃን የደጋጎችን እጅ ትዘርጋላችሁ😢😢
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amen amen amen amesegnalhu🙏🙏🙏
@sayteayele2598
10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ አመቤት እግዚሐብኤር በቅርቡ እምባሽን አብሶ ደስታሽን በአደባይ ወተሽ ለክ እንዳሁኑ እግዚሐቤርን እንደምታመሠግኝ አርግጠኛ ሆኜ እምናገረው የኢትዮጵያ ሕዝብን ስለምተማመን ነዉ ፣ ቤቲ ደግሞ ድነሽ እዳይሽ እና ትምሕርትሽን ጨርሠሽ አናትሽን ለመርዳት ያብቃሽ ይህ እዲሆን አኔም ወደ አምላኬ የበኩሌን ጰሎት አደርጋለሁ አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።
@TiruwerkAsefa-z9k
10 ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያሳዛነችኝ እኔም አልቀሺነው የጨርሰኩት
@ተሽንፍአለው
10 ай бұрын
ሰለሙ ቦጋለ ስንት ህዝብ ሊያሳክም ሁሉ ታማም ነኝ አላህ ሰላም ያምጣል ከቻላችሁ ቲክቶክ ላይፍ ታላላቅ ትክቶክር ጋር ቢድርስ
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
አዎ እሱም የአቅሙን ነው የሚያደርገው ግን ደግ ልጅ ነው
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
10 ай бұрын
የኔ እናት 😭😭💔💔💔 የኔ እንባ የፍስስ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሃያል ነው እንደራሴ ወደ እምነት ቦታ ውስጃት ይህ ሁሉ ይስይጣን ሰራ ነው አባ ሳሙኤል ናዝሬት ወይም እመምህ ግርማ ወንድሙ ፈውስ አገልግሎት ላይ ወስጃት እማ 🙏🏾🙏🏾 እኔም ብፅሎት አሰብሻልሁ 🙏🏾🙏🏾
@tizitatube84
10 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይማርሽ ሁሉም ያልፋል እናት ግን ኡፍ ምንም ቢፈጠር ትታ ልትሄድ አትችልም እድሜና ጤና ስጥቶሽ ልጅሽም ተሽሏት ትልቅ ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃሽ
@tigesttegene3365
10 ай бұрын
አንተኮ ምነአይነት ሰው እንደሆንክኮ ብቻ ምን እንደምልህ አላውቅም እንባ አባሽ አፅናኝ ሰውኮነህ እንዲአይነት ሰው በዚህዘመን አንተኮ ፈጣሪ የመረጠህ ሰውነህ ፈጣሪ ጤናውን ይስጥህ የው የምለው
@brcrrgchihh3303
10 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ ግን ይቅርታ የቤት ጣጣ ነው በመጀመሪያ ጸበልና ጸሎት ያስፈልጋል ለዳክተር የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እናቴ አታልቅሺህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
@exodusexodus8636
10 ай бұрын
tsabale minima bazeya yellawe iyetadafaru dikala iyawolladu yellutissa kotataam
@yonas9945
9 ай бұрын
ወድቃ ነው ተባለ የምን የቤት ጣጣ ነው የምታወሪው የልብ ችግር ነው መጀመሪያ ታሪኩን በደንብ አዳምጭ
@brcrrgchihh3303
9 ай бұрын
@@yonas9945 ወድቃ እንደሆነ አውቃለው አዳምጫ ጨርሼ ነው ኮሞንት የጻፍኩት ከመጀመሪያው እናትየውን እያንከራትታች የነበረው ወደ ልጅቱ መጥቶ ነውና ንቁና ጸልዩ እናትና ልጅ ታያላችሁ ጸሎት እና ስግደት ጾመ ማብዛት አለባችሁ ትደናለች ጸበልና ትይድ
@MetuLove
10 ай бұрын
😢😢የኔ ትንሽዬ ልጅ አታልቅሺ እሺ
@mekdesbekele1964
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ውሰጃት ኪዳነምህረት በቃልኪዳኗ አማልዳ ታስምርሽ መቼም አንተ ጋዜጠኛ በዚህ ዘመን አንተን ለተጎዱ ወገኖች ስላመጣህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@eyerusalmbirhane9577
10 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ትድኛለሽ
@abebaseyiume8949
10 ай бұрын
እህቴ ፀሀይ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ ትልቁን የመከራ ዘመን አልፈሽዋል ቤቴልሔም በጣም ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ አንቺ ቆንጆ
@alemhi8570
10 ай бұрын
አብሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት አምላክ የሚሳንህ ነገር ስለለለ ይሄን ቤተሰብ በቸርነትህ ግብኝልኝ አሜን 🙏🙏
@ናኒተኪኤ
10 ай бұрын
ከህክምናው ጎን እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ውሰጃት አንዳንዴ ከመውደቅ ጋር መጥፎ መንፈስ አብሮ ስለሚገባ እግዚአብሔር እንዲፈውስልሽ ይረዳሻል ምን ማድረግ እንዳለብሽ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤
@MdEt-um2vc
3 ай бұрын
መድሀና ለምይ ርዳሽ አይዞሽ ምረትቦጎነቱ ንይላክል ሽ የኒ እናት 😢😢😢😢😢
@SeEt-r6s
10 ай бұрын
ኢንሻአላህ በተቻለን መጠን እንተባበራለን ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው እንድርስላት 😢😢
@Kiyou-n8l
6 ай бұрын
ፀሀይ እባክሽ ኤልሻዳይ ቤተክርስቲያን ውሰጂአት ጎፋ ማዞሪያ ነው የሚገኘው ጌታ የሱስ ያድናል
@Munakassa258
8 ай бұрын
የስው ልጂ ፈተና እግዚአብሔር ያበርታሽ ልጁሽ ትደናለች አይዞሽ
@Abbi-uh4xv
10 ай бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራልና ድንሽ ለማመሰገን ያብቃን
@utty3720
7 ай бұрын
የኔናት እግዚአብሔር ይማርሺ ተክመሺ ድነሺ የእናትሺም የአንችም ሀዘን በደስታ ተለዉጦ እንደምናየዉ ተስፋ አለኝ አለምሰገድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤
@zulfa6303
10 ай бұрын
ወይኔ ግን አብዛኛው ያገሬ ወንዶች ግን እንዴት ነው ሚያስቡት እንዴት ነው በሴት ልጅ ሂዎት መቀለጃ ለልጃቻቸው ደንታ ቢስ መሆን እንዴት ቢቀላችሁ ነው አረ ተው ግፍ ፍሩ😢😢😢
@userphone9487
5 ай бұрын
እግዝያብሔር ይማርሽ ቤቲዬ❤እናቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤
@tsehaaydagne2211
10 ай бұрын
ፀበል ብጥጠመቅ ከበሽታሽ ትድናለሽ, የልቤ ድካም ሆነ ሳርጀር እድታድርግ የአድርገሽ, ክፉ መንፈስ ዲያብሎስ ነው.. ብዙ ሰዎች በፀበል ከዝህ በሽታ ተፈውሷል, እግዚአብሔር ይማርሽ.
@SENAYITTUBE
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህርት ያምጣ የስውልጂ ሁኖ ፍተናይበዛል ያፍቱና አልፎ ለማየት ያብቃን
@GodisGoodallthetime-u3b
10 ай бұрын
አለምዬ ከነ ጓደኞችህ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@ሔኤሜን
8 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን በምህርት እጁ ይዳብሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትፍውስሽ አይዞሽ ትድኛለሽ እግዚአብሔር በዚህ ሁሉውጣ ውረድ ያሳለፋችሁ የራሱ ምክንያት ስላለው ነው አምናለሁ ነገ ድነሽ የዛሬው እባችሁ ታብሶ በሳቅ ለምስጋና ትመጣላች በርቱ በሁም ነገር ላይ አምላከ ቅዱሳን የሱ እጄ ይግባላችሁ ❤
@muluemebetwoube6494
9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እመቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው የህፃናት አምላክም ይረዳሻል እዮሀ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው እግዚአብሔር ይጨመርበት
@semira5875
10 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ሙሉ ጤናሽ ተመልሶ የምናይሽ ያድርገን😥
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amen amen amen amesegnalhu
@semira5875
10 ай бұрын
@@BetelhemMelaku-fl6xv አይዞሽ ቤቲዬ እናሳክምሻለን ከአላህ በታች እኛ እንጥራለን ፈጣሪ ታክሎበት ትድኛለሽ የእናትሽም እምባ ይታበሳል🥰
@makidaskidane9967
10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ምህርቱን ይለክልሽ የኔ ልጅ አይዛሽ ሁሉም ነገር ያአልፈል
@Tesfanesh-bm9wu
5 ай бұрын
አይዞሽ ቤትዬ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነዉ
@eskedaryichlwale8770
9 ай бұрын
እመብርሐን ትዳብስሽ የኔ እናት ልጅሽን ምሮልሽ ዘላለምሽን የምትስቂበት ዘመን ያምጣልሽ ትድናለች በእርግጠኝነት ❤❤❤❤
@HayatshamilHayu-mu7iq
10 ай бұрын
የእናት መከራ ለልጅዋ ሂወትዋ ሰጥታ ምትጎሳቆል
@sarabarkot1646
10 ай бұрын
የድሮ ኢትዮጵያ ጎረቤቶች ደጎች ብሩኮች
@rainfallforsleepandrelax148
9 ай бұрын
I WISH EYUHA MEDIA TO BE BIG MEDIA
@MariaMaria-ez3vo
10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እናት 😢😢😢 ለእልጇ የማትከፍለው እዳ የለም ጥርስ እና ልብስ የሚሸፍነው ጉድ😢😢አይዞሺ ቤትዬ ትድኛለሺ የኤናትሽንም እንባ ፈጣሪ ያብስልሽ አላቅም ምን እደምል. ለጎረቤቶችሽም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል. ❤❤ወንዶች የሴትን ልጅ ህይወት ከማመሳቀል ውጭ ሌላ ስራ የላችሁም ምን አለ ልጅሽን እደልጄ አያታለሁ ብለህ ትንሹን አኪም ቤት ሄዶ ማስታመም ከበደህ. ይህኔ እሷ ብቻ ብትሆን ትተሀት ባልሄድክ ኡፍፍፍ. 😢😢አሌክስዬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ. ቤትዬ አይዞሽ አሌክስ ጋር በቅሩቡ አየሳቅሽ ትመለሻለሺ 🎉🎉🎉
@BetelhemMelaku-fl6xv
10 ай бұрын
Amesegnalhu egziabher yestlge betshelotachu asbuge egziabher yakbrlge amesegnalhu
@BccgHcgc
2 ай бұрын
ሰው በቃሉ አይገኝም የሰው ልጅ ፈተና ግን ኡፍ 😢 የሴት ልጅ መከራ ደሞ አይጣል ነው 😢
@heymidssye8127
10 ай бұрын
አሌክስን የምትወዱ ላይክ አምሮኛን አድርጉኝ😊😊😊
@umhibetulahbntsherefa5672
10 ай бұрын
አይዞሽ እማዬ እኔ ፆመኛነኝ እጅግአልቅሼነውያዳመጥኳቹ አላህይ ሙሉጤናሽመልሶልሽ እንደማይሽ ሙሉተስፋአለኝ በአላህ እናም እኔም ፆመኛነኝ አላህ የፆመኛሰውዱአ አፍጥኖ ይቀበላልናም ይቺት ወገኔማርልኝ የዚችአናትእባና የዚች ሚስጊንልጅ እባ መሬትጠብአይበል አንተሁሉምቻይነህና እባቸው አብስ ያረብ ደስታቸው መልስላቸው ሳቃቸው አሳየኝበቅርቡ ኢን ሻአላህ ካለኝን አካፍዬ 1,000ሺብር አስገባልሻለሁ ጠዋት አላህሰላምያሳድረን ካለውን ያካፈለንፉግአይባልምና ተመልካቾች ከካርድመግዣችንም አሰራርቀን እንርዳት ከሁሉም የአላህርዳታይቀድማልና እሱይርዳሽ
@tigieyob6383
10 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ስታምር ደግሞ ቆንጆ ልጅ ስርአቱ ደስ ሰትል እመቤታችን ትዳብስሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezakebedeAbera
4 ай бұрын
😢የኔናት ፈጣሪ እባሽን ያብስልሽ ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽፍፍፍፍፍ
44:18
ታዳጊዋ ህይወቴ አደጋ ላይ ነው ትላለች! የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሲሰማ ምን ይወስናል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 118 М.
1:07:28
ላለማልቀስ ሞከርን ግን አቃተን || የኔስ ባይነገር ይሻላል! የ19አመቷ ታዳጊ የሚረብሽ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 66 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
44:11
ልጄ የማታውቀውን ታሪኬን እሷ ፊት ልንገርህ! “ይሄንን ሁሉ መከራ እናቴ ላይ ማድረሴን አላውቅም ነበር” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 122 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 420 М.
1:05:10
2ይ ትምህርቲ ሰንበት - 1ይ ርባዕ 2025: "ኪዳናዊ ፍቕሪ"
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 127
52:19
ይህ ብዙ ነገሬን ያጣሁበት ‘ታሪክ’ ነው! በህግ ብቀጣ ኖሮ ዋጋ አልከፍልም ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 131 М.
2:11:25
ውዝግብ ያስነሳው የዲያስፖራው አሟሟት | በመተት የታማዉ ቆራቢዉ ቤተሰብ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 103 М.
1:19:18
ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 283 М.
56:53
አስከፊው የእኔ ታሪክ በልጄ ሊደገም ነው! ሁሉም ስደተኛ ከእኔ ታሪክ ይማር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 101 М.
1:08:28
Anchor በድሮንና በሜካናይዝድ ጥበቃ የተካሄደው የአብይ የጎንደር ቆይታ፥ የአማራ ህዝብ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው፥ 23 ተጨማሪ አስክሬኖች፥ የቀሲስ በላይ ክስ
Anchor Media
Рет қаралды 11 М.
29:00
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 97 М.
1:19:15
‘አምባገነኑ አባቴ’ ህይወቴን አመሰቃቀለው! እናቴ ይህንን አላይም ብላ ሀገር ጥላ ጠፋች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 205 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН