Рет қаралды 492
EZVIZ C3TN security camera
-የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ግቢ ውጭውን ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው
-የራሡ የብርሀን አላርም አለው
-በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል LED LIGHT (እንዳይበራም ማድረግ ይቻላል )
-ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም
-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ...
-እስከ 256 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል
በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው
Specification :-
Maximum resolution
1920 x 1080 pixels
Total megapixels 2 MP
Frame rate30 fpsVideo compression formatsH.264, H.265
11000 birr with 128 GB Sandisk memory
0941330333