አፍላ ፍቅር Abbay TV- ዓባይ ቲ - Ethiopia

  Рет қаралды 265,415

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#abbaytv #guramayle #ethiopianmusic
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምር#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 274
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 3 ай бұрын
ፀጋ ለካ እንዲህ አይነት ፀባዬኛ ልጅ ነች ዋው ጌታን ❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 3 ай бұрын
በእውነት እኔ ራሱ አሁን አሳዘነችኝ 😅 ከዛ እኮ አናድዳ ልትደፋኝ ነው 😂❤❤ የኔ ደርባባ ሴት
@kalargw2096
@kalargw2096 3 ай бұрын
​@@efratatube286😅😅😅😅😅😅
@Kulmesk-tube
@Kulmesk-tube 3 ай бұрын
ተይ ባክሽ ፊልሙ ላይ እንደሷ አይነት ሚጥሚጣ አለ እንዴ
@sgdfhHgfdfhg
@sgdfhHgfdfhg 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sgdfhHgfdfhg
@sgdfhHgfdfhg 5 күн бұрын
ፍቅር
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 3 ай бұрын
የሶሲ ቅብጠት ግን ለኔ ብቻ ነው የሚመቸኝ የኔ እልከኛ 🥰🥰🥰🥰
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 3 ай бұрын
ፍዮሪና ፀጋ ላከመርጠው ሰዎች ናቸው ጴንጤ መሆን ግን መታደል ነው❤❤❤
@kalargw2096
@kalargw2096 3 ай бұрын
​@@meserettadiwosi❤❤❤❤❤yessss
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 3 ай бұрын
@@meserettadiwosi 🤣🤣🤣🤣🤣ጴንጤ መሆን እኮ ሲኦል መግባት ነው 🤣🤣
@tegeayele54
@tegeayele54 3 ай бұрын
ፀጋ ና ፍዮር ከዘፈን ነፃ ናችሁ ይመቻችሁ❤❤
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 3 ай бұрын
Fyiri penete slehonshi lemxadek new
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 3 ай бұрын
ፊልሙ ላይ ታዲያ እየዘመረች ነዉ እዴ
@tigistalemu2519
@tigistalemu2519 3 ай бұрын
@@Zuzu-zo4glየመልስ ምት🤒😂🤣
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 3 ай бұрын
Eneko eyesedebkuat new lememexadek new yalkut teregagi
@almed-g9k
@almed-g9k 3 ай бұрын
መሀይም እየሰደብሻት ነዋ🤮ውይ ጴንጤ አድንቀሽ ሲዖል ገብተሽ ነበር​@@ሀይሚUTB5555
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 3 ай бұрын
ዘፈን አጥያት ነው !!!!!!!!😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ አለምን ስታወድሱ እንዳጠፉ !🥺🥺 ጸጋና ፊዬሪ እግዚአብሔር አክብራቹአል 👍👍👍👍👍👍 ጀግኖች በእውነት ቀጥሉበት😊😊😊
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ሶሲን ዳባሪትን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ 😂😂😂😂
@KefJrjr
@KefJrjr 3 ай бұрын
🎉🎉
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 3 ай бұрын
እና ለማን የመጣን መሠለሽ 😂😂😂
@ااا-ن7ز7ع
@ااا-ن7ز7ع 3 ай бұрын
እኔ ወላ የኔ ቀበጦች❤😂😂😂
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 3 ай бұрын
ፀጋ ግን የለለ ተመችታኝ አለች ፀጋየ ዉብነሽ ፀባየ ሰናይ ጥሎብኝ የሴት ደርባባ አወዳለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@etu819
@etu819 3 ай бұрын
ሶሢ የኔ ሞልቃቃ በጣም ነው የምታምሩት የገረመኝ የፀጋ ውበትና ሥርአት ነው❤❤❤
@temaratube
@temaratube 3 ай бұрын
የኔ ማር የፅጋ ስነ ስርአት ትህትና ልብ ይገዛል ያገልቢ ፅጋ❤❤❤❤❤❤
@Mommom-c7e
@Mommom-c7e 3 ай бұрын
😮😮
@ruta-tube-f9c
@ruta-tube-f9c 3 ай бұрын
ፀጋና ፍዮር❤❤❤❤
@አቢቲስደቷንወዳጂ
@አቢቲስደቷንወዳጂ 3 ай бұрын
አፍላዎች ስወዳችሁ❤ ሶሲዬ እብዴትሽን ስወደው
@betelihem21
@betelihem21 3 ай бұрын
በቀጣይ ሀኒቾ ብሩኬ ቤዚቲ ቹቻ ሄሉ ይቅረቡ ምትሉ❤
@UfgTtu
@UfgTtu Ай бұрын
ሄሉ ትቅርቭን😂
@MihretMulatu-e2n
@MihretMulatu-e2n 3 ай бұрын
ፀጋ ፍዮር ከዘፈን ነፃ ናችሁ ይመቻችሁ❤❤❤😍😍😍
@AsiyaAdem-i8h
@AsiyaAdem-i8h 3 ай бұрын
የሶሲ ሙዚቃ ምርጫ ግን ዋዉ❤
@HiwotSimon
@HiwotSimon 3 ай бұрын
ዘፈን መንገስተ ሰማይን አያወርስም ሀጢያት ነው ጌታ ወደራሱ ይመልሳቹ
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 3 ай бұрын
👍👍👍😍😍
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 3 ай бұрын
በትክክል ጸጋና ፊዬሪ ጌታ ይባርካቸው በእውነት ያስገርማሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrhamGedefe
@AbrhamGedefe 3 ай бұрын
አሽቃባጭ
@DestaTegenu-e7p
@DestaTegenu-e7p 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሶስየ እና ደንበሪት በጣም ነዉ የምዎደቹ አይለያቹ ❤❤❤❤❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 ай бұрын
አለባበስ 1ኛ ጸጋ 2ኛ ደባር3ኛ ሶሲ😊❤
@SelamSeli-e3t
@SelamSeli-e3t 3 ай бұрын
ሶሲ ቀበጥ ደስ ስትል ፀጋ ረጋ ያለች ልጂ ነች ለካ
@EnbakomAlemayehu
@EnbakomAlemayehu 3 ай бұрын
ፅጋ ና beti bexam akorachugn ጌታን ❤️❤️❤️❤️❤️ጴን
@አሲየጉተጎ
@አሲየጉተጎ 3 ай бұрын
ሶሲንና ደበርትን አፍለ ፍቅር ዲረመለይ ምከተተል ቢቸ በለይኪ አሰዪኝ
@ShukriyaHi
@ShukriyaHi 2 ай бұрын
ፀጋ እዚ ምን ትሰራለሽ ባቺ የመጣ ጨጓራዬን ጨረስኩኝ😢😢 አሮጊትና ደባሪት❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 ай бұрын
ፀጋ የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️
@እልከኛውነኝየሩታዋርሳ
@እልከኛውነኝየሩታዋርሳ 3 ай бұрын
ደባሪትን አይቶ የመጣ😂❤❤❤❤
@ሜር
@ሜር 3 ай бұрын
ፀጋዩ ኣለባበስ ኣንደኛ❤
@MariamMr-k5b
@MariamMr-k5b 3 ай бұрын
ሀኒቾና ቹቻ ይምጡ ቤዛ
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 3 ай бұрын
ፀጋ ቆጆ😍😍😍😍
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be 3 ай бұрын
ዋው አፍላወች እኮ ትለያላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 3 ай бұрын
ፀጋ ፍዮር ❤❤❤❤
@AbeBabi-s8o
@AbeBabi-s8o 3 ай бұрын
ፃጋ እና ፍዮሪ ✝️ናቸው 🫂🙏
@HanaTube-g5d
@HanaTube-g5d 3 ай бұрын
ፊወሪ እየሱስ ነችኮ😂😂😂
@MekdesAdane-z4e
@MekdesAdane-z4e 3 ай бұрын
😂​ቸርች ሂደው ስለሚጨፍሩ እዚህ እረፍት ላይ ናቸው​@@HanaTube-g5d
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 3 ай бұрын
😂😂😂😂​@@HanaTube-g5d
@Mdena-l8x
@Mdena-l8x 3 ай бұрын
የኔውዶይ ስወዳቸው ይለያሉ
@Almemehs
@Almemehs 3 ай бұрын
ዋውውው ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@ZiynebaMri
@ZiynebaMri 3 ай бұрын
ጸጊሽ እና ፊዬሪ ግን ከአለማዊ ነጻ ናቸው❤
@RozaRoza-f6u
@RozaRoza-f6u 9 күн бұрын
ወይኔ ፀጋ እንዴት እንደምታናድጅኝ ነበር
@SolomonMatewos-u7k
@SolomonMatewos-u7k 3 ай бұрын
ፀጋ ለካ አመሌ ሸጋ ነሽ
@Mekedes-q8g
@Mekedes-q8g 3 ай бұрын
ደባሪትን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤
@Alhamdulilah-e6k
@Alhamdulilah-e6k 3 ай бұрын
ሶሲየ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉
@EdomGediyon
@EdomGediyon 12 күн бұрын
ፀጋ ደስ ሰትል❤❤❤
@EnbakomAlemayehu
@EnbakomAlemayehu 3 ай бұрын
መዝሙር ያምራል ከናንተ ጋር ፀጋ ና ፍዮሪ ❤️❤️❤️❤️
@Ayenalemwegdersegn
@Ayenalemwegdersegn Ай бұрын
እረ ፀጋ ለካ ደርባባ ነሽ የኒ ካሊካ❤❤
@ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ
@ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ 3 ай бұрын
ዋው ስወዳቸው እኮ አፍላውችንን❤❤❤❤ ወይኔ ደስይላሉ የምር🌹🌹🌹🌹
@shortfootballreels1416
@shortfootballreels1416 2 ай бұрын
😢😮
@doda9780
@doda9780 3 ай бұрын
tsegana.fiyori❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሲየጉተጎ
@አሲየጉተጎ 3 ай бұрын
ደበርትን ምዎዲ ቢቸለይክ አሩጉኝ👍👍👍👍👍👍
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 3 ай бұрын
ፍየርና ፀጋ ላቀ ምርጥ ሰው ስናቸው ጴንጤ መሆን ግን መታደል ነው❤❤❤
@ashikutmolla2127
@ashikutmolla2127 3 ай бұрын
ተሳስተሻል አርቶዶክስ መሆን ነው መታደል
@RhimaFmal
@RhimaFmal 3 ай бұрын
ሁላቱም አይደለም ሙስሊም ማሆን ብቻ መታደል😂😂😂
@kalargw2096
@kalargw2096 3 ай бұрын
yessss memert new ❤❤❤❤❤ የጌታ መለየት
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመሰገን❤❤❤❤❤
@BbBb-pe7qg
@BbBb-pe7qg 3 ай бұрын
አረ የናተስ ክፋ😂😂😂😂 በቻዉ ጅል ልቦና ይስጣችሁ
@ClrQtr-f8f
@ClrQtr-f8f 3 ай бұрын
ደባሪት ግን እደዚህ ቆጆ ነሽደ እወይ❤😂😂😂
@memardegu7912
@memardegu7912 3 ай бұрын
ተመችታችኛል እውነት ሀዚ ውስጥ ሃኒቾ እና ብሩኬ እናቤዚቲ ዴቭ ቢነሩ በጣም ኣሪፍ ነበር
@RozaRoza-f6u
@RozaRoza-f6u 9 күн бұрын
ሶሲ መድረክ አያያዝ አንደኛ ነሺ የኔ ቀበጥ
@ساليتاحمد
@ساليتاحمد 2 ай бұрын
ሶሲዬ,የኔ,ማርርርርርርር,ባይ,ባይ,ማልጠግባትስ,ነገር,ሳቁአ,በተለይ,ስወድላት,😘😘😘😘😘😘
@Demozehayiluunagi
@Demozehayiluunagi 3 ай бұрын
Biruke ena hayimi ba abayi tivi yiqrabulin😊😊😊😊
@NatnaelHadgu-td3oo
@NatnaelHadgu-td3oo 3 ай бұрын
omg አለች ሶሲ አማርኛ አወራች ሶሲ 😂😂😂😂😂😂😂
@mekoyt-m7t
@mekoyt-m7t 2 ай бұрын
የኔውድ❤❤❤❤
@BelayneshTeka-p3k
@BelayneshTeka-p3k 3 ай бұрын
የኔቀበጦች ሰወዳቹ
@AbrehaGebrhiwet
@AbrehaGebrhiwet Ай бұрын
ፍዬሪ በጣም ቆንጆ ነሽ ይመችሽ
@AbrehaGebrhiwet
@AbrehaGebrhiwet Ай бұрын
❤🎉
@DawitkasaDevid
@DawitkasaDevid 3 ай бұрын
Yestifon zefen semto yemeta🔥🔥🔥
@hata-j1n
@hata-j1n 3 ай бұрын
Ketay lula yoyo ena sara❤❤❤❤❤ yikrebu
@Ethio12_e4
@Ethio12_e4 3 ай бұрын
እስማማለሁ
@saratube7323
@saratube7323 3 ай бұрын
ሱሴን እና ሄዋንን አይቶ የመጣ❤
@mismusicianboy4321
@mismusicianboy4321 2 ай бұрын
tsega ayizosh chayuuu(geta kanchi gar newuu
@Mulualem2373
@Mulualem2373 3 ай бұрын
ፊዮሪና ያችኘዋልጅ ውይ ስሟ ጠፋኝ ምነው አለዘፈኑም😂😂😂😂
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 3 ай бұрын
ምነው ቅርአለክ😂😂😂 እንዴ🤧🤧😁
@Mesiሜስ
@Mesiሜስ 3 ай бұрын
ዛፍን ሀጣትነው እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ 😢😢😢
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 3 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 3 ай бұрын
በትክክል
@Ayenalemwegdersegn
@Ayenalemwegdersegn Ай бұрын
ወይ ሶሲዬ የኔ ቀበጥ ስወድሽ
@TigistShanko-r9m
@TigistShanko-r9m 3 ай бұрын
ዉይ ዳንባርት እንድ አትመስም ነበር😢😢😢😢
@Mitamita-d8h
@Mitamita-d8h 3 ай бұрын
የኔውዶች ውድድድድድድድድድድድድድድ
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 3 ай бұрын
ሶሲየ የኔ ውድድድ❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አፋላውች❤❤❤❤❤
@almszfhiux
@almszfhiux 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ደባሩ ዋው
@HawaYimem
@HawaYimem 3 ай бұрын
የኔውዶች አፍላ ፍቅሮች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MathewosMenore
@MathewosMenore 3 ай бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነው አትዝፈኑ
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 3 ай бұрын
ትለያላችሁኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekidasShimalis
@MekidasShimalis Ай бұрын
ትለያላችሁ በርቱ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
በፈጠሪችሁ ሀኒቾንም ቹቻንም አቅርቡል❤❤❤
@TigstShanbel
@TigstShanbel 17 күн бұрын
Hiwii yene wd❤❤
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f 3 ай бұрын
የኔ ውዶች 💞💞💞💞💞💞💞💟💞💞💞💞💞💟💞💟💟💟
@emushtolaemu5199
@emushtolaemu5199 3 ай бұрын
Fiyori Tsega yakeberachihut Geta endihu besew fit yakibirachihu ene besewugna edi ke korahu esu Abatachihu edet edekorabachihu endezi new hiywotachin yimesikir miballew WOW...
@احمدالمهري-ث3ل
@احمدالمهري-ث3ل 3 ай бұрын
እኔ ስወደቸው❤❤❤❤❤❤❤
@AshamoMo-lu8fz
@AshamoMo-lu8fz 3 ай бұрын
Wow Tsaga Ina fiwori ❤❤❤❤❤❤❤❤kamasimatimi iraqu❤❤❤❤ye geta mahoni Iko matadalinow ❤❤❤ baxami now miwodachu❤Ts&F❤❤❤💋💋💋sosi Ina hewinimi ❤ baxami now miwodachu ❤❤💋💋
@ZMMMSF
@ZMMMSF 3 ай бұрын
ፀጋ እና ፊዬር ❤❤
@kalargw2096
@kalargw2096 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RomhaySenayt
@RomhaySenayt 2 ай бұрын
Gorachu done kemey ye estifo music stsemu
@SelualenSelu-d7w
@SelualenSelu-d7w 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ደባሪት ፉዬሪ ሥታያት ትሮጣለች ብሎ የጠበቀ😂😂
@MasiyyeAdele
@MasiyyeAdele Ай бұрын
Wow batam tamiralachuu
@TesfishAbe
@TesfishAbe 2 ай бұрын
Ghana ❤❤❤❤
@AlimaHusen-q4z
@AlimaHusen-q4z 3 ай бұрын
Wowwww so sweet ❤❤
@tigestDemsah
@tigestDemsah 3 ай бұрын
ሶሲየስወዲሽ❤❤❤❤❤❤
@HikimaAhmed-f1v
@HikimaAhmed-f1v 7 күн бұрын
Wudoche❤❤❤❤
@gadislove-x2t
@gadislove-x2t 3 ай бұрын
ወየው አልኩኝ ወየው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Somayube
@Somayube 3 ай бұрын
ወየው አልኩኝ ወየው 😂😂❤
@Zebeder
@Zebeder 2 ай бұрын
ወወወአረፈነወ❤❤❤❤
@Abuzu-hq9xm
@Abuzu-hq9xm 3 ай бұрын
የምወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HaweKebede
@HaweKebede 3 ай бұрын
ሶሲ እውነትም ቀበጥ ናት ግን ያምርባታል🥰😊
@almszfhiux
@almszfhiux 3 ай бұрын
ሶሲ❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤
@Marya-r4n
@Marya-r4n 3 ай бұрын
Wudoch yene qonjo❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AdemSeid-p8c
@AdemSeid-p8c 2 ай бұрын
Hewan❤ yet nesh ❤
@فكري-ض4ح
@فكري-ض4ح 3 ай бұрын
ሀናና ብሩክ ይቅረቡ
@MkK-b4h
@MkK-b4h Ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@The_music_house-l
@The_music_house-l 2 ай бұрын
ምን አስበሽ ነው denbarit ዘፈኑን
@KalTube-j6v
@KalTube-j6v 3 ай бұрын
ሀንቾን አምጡልን😢😢😢😢😢
@EmranBeker
@EmranBeker 3 ай бұрын
Fiyori siwedesh ikko❤
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 3 ай бұрын
ደባሪት ለካ ቀበጥምነሺ 😂❤
@JaberJaber-e5v
@JaberJaber-e5v 2 ай бұрын
Peg alepekum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጓል-ሃገረሰብ-Hagi
@ጓል-ሃገረሰብ-Hagi 3 ай бұрын
ለኔ ኣቅርቡኝ እስከ እንነትየዋ😂❤ብነገራችል ላይ በጣም እንወዳችዋለን
@Mahi-k5b4m
@Mahi-k5b4m Ай бұрын
Tamiralcihu
@AdimetaguasuMokonin
@AdimetaguasuMokonin 2 ай бұрын
Wow❤
@Demse-ib3vi
@Demse-ib3vi 3 ай бұрын
Fiyorna tsega ❤❤
ኪያ  kiya  (ክፍል አንድ #1)
24:56
Etop tv
Рет қаралды 219 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
💫ከባድ ችግር ተፈጠረ ሀሰን ጥሎ ወጣ😱💔
22:19
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 133 М.
ብድሬን መለስኩ // አስገድልሻለሁ አለችኝ 😱
19:51
Marina አትጠገብ
Рет қаралды 62 М.
አፍላ ፍቅር 98 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:39
Liyu cinema
Рет қаралды 465 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН