ፍቅር ራያ ቁ 4

  Рет қаралды 89,256

ጥርቅ ራያ Tirek raya

ጥርቅ ራያ Tirek raya

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
የድምፅ ጥራት ያንሰዋል ንፋሰ በዛበት በተረፈ ቆንጆ ነው የውብ አገር
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 2 жыл бұрын
አምላክ የስሜን ወሎ ምድርዋን ሳያስርግጠኝ እይግደለኝ
@ኪያyoutube-p7z
@ኪያyoutube-p7z 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ፍቅር በራያልጂ ሲያምር የትም ተወለድ ብቻ እራያዉስጥ እደግ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
በጣም
@ዳዊትዝናቤ
@ዳዊትዝናቤ 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ህዝበ ክርስቲያኑ እንኩዋን ለታላቁ ጾም ጾመ ኢየሱስ /ዐብይ ጾም/ጾመ ሁዳዴ/ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በጾማችን እምንጠቀምበት እምንድንበት አገራችን እና ስዱዳን ተፈትተውልን አገር ገብተውልን ሰላም እምናገኝበት ይሆን ዘንድ ቸሩ አምላክ ይርዳን አሜን!!! በርቱ መጨረሻላይ ያለው የወንዶቹ 1ኛ ያምራል በጣም ድባ ያላደረገችው ልጅም ንግግሯን ትንሽ ተውኔቱን ወደ ራሷ ለማምጣት ለማስመሰ ሞክራለች ጎበዝ 2ቱ እጮኛሟቹ። ጥሩ ነው ግን እንዴት ነው የፍቅር እይታዎች ማማለል ማሽኮርመምም መሽኮርመምም እሚባሉት የለም ንግግር በትግል ነው የሆነብኝ ሞላ እና ጓደኛውም ጥሩ ንግግር አድርገዋል አባቴ ይሙት አዳላሽ አትበሉኝ እንጅ ደስዬ የራያ ልጅ ቀጥታ አምጥቶታን በቃ ገብቶታን ለሚያደርገው እና ለሚናገረው ተውሶ ሳይሆን ባለቤትነቱን አስመስክሯል ብል ማጋነንም አይሆንብኝም ። በ ር ቱ
@ማሬፍቅርዩቱብ
@ማሬፍቅርዩቱብ 2 жыл бұрын
የራያ ሀገራችንን ባህል እና ወግ ስለምታሳዩን እጂግ በጣም እናመስግን አለን በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጦችዩ ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እና እርጎዬእና ቢኒ ሰላምታችሁን አይስተካክሉ የራያን ባህል አይወክልም የናተ አሰላለም ወንድና ወንድ ሲገናኝ ወይም ትልልቅ ሰወች ሲገናኙ የሚጠቀሙት ነው ወጣቶች በመተቃቀፍ ወይም በራሳችሁ በትካሻችሁ ወዘተ
@የእግዚአብሔርባሪያ
@የእግዚአብሔርባሪያ 2 жыл бұрын
ያኢሥ ስናምርኮ አየ ውበት ሲለካ ራያ ነው ለካ እህ ደስ ሲል
@mesisisay409
@mesisisay409 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የራያ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ በጣም ልዬ ነን የኔ ጀግኖች በርቱልኝ እንደዚህ በሃገራችን ብሃል ደስ ይላል💚💛❤
@ያያቴናፋቂ
@ያያቴናፋቂ 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሁላ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ያገሬልጆች
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ አድ ቪደወ እይና
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ቤበሰቦቻችን ሰላም አድርጎልን በስደት ያለንም በሰላም ለሀገር ዘመድ አዝማድ አብቅቶን ቀሪዉን ዘመናችንን በሀገራችን ደስ ብሎን የምናሳልፍ ያድርገን የኔዎቹ ደሞቸ ያምራል በርቱ እንኳንም ኢትዮጵያዊት የራያ ቆቦ ልጅ ሆንኩ ግን በትዝታ መንገድ ብዙ እየተጓዝኩ ........ታምራላችሁ እሽ ባህላችንን በራሳችን በእኛ ልጆች ማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ!!!!
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
በላይየ ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና
@saydaatube3815
@saydaatube3815 2 жыл бұрын
ሀገሬ ባህሉ ወጉ ማረጉ ደሥ ሢል ወደሗላ ተመልሸ ያለፉ ታሪኮቸን ቃኘኋቸዉ አይ ትዝታ ናፍቆት ሥደት ተደራረበ
@ahmedeskoo197
@ahmedeskoo197 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ በርቱ ደግሞ ይች ትንሽ ልጅ ተመቸችኝ በእውነት
@apsa603
@apsa603 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ቀጥሉበት እኔም የራያ ብሆን ደስ ይለኝነበር
@saradisar5862
@saradisar5862 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ
@hdhrnfhfh6024
@hdhrnfhfh6024 2 жыл бұрын
ውበት ሲለካ በራዮች ነው ለካ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
አየ ሰደት የስራህን ይስጥህ በሰውቤት መከራያየን እስከመቸ🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 2 жыл бұрын
ፈነዳሁ በትዝታ ራያዬ💔💔😭😭
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 жыл бұрын
በርቱ በህል ወግ ሁሉ የተሙላበት ስራ ነው አለሙየ ስወድህ 🙄
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
አየ ልጅት እነዚህ ነበረ የምሸከረመመዉ አቤት የወሬ ጥማት ጎደኞቾ
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ነዉ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ቶሎቶሎ ልቀቂልን
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ደስ ይላል በሬቱ እንዳታቆርጡ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ 2 жыл бұрын
መቸ መቸ ነው የሚለቀቀው?
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 2 жыл бұрын
ቆይ የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታን እጅግ በጣም ታምራላችሁ 👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍
@ወለተጻድቅ-ዐ2ፈ
@ወለተጻድቅ-ዐ2ፈ 2 жыл бұрын
😇💋😇
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ebaabeba421
@ebaabeba421 2 жыл бұрын
መዳምናት የምታሽኮረምምሽ 😜😜
@rabiaabdu3420
@rabiaabdu3420 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
እኮ 😁😁
@destasibhat2651
@destasibhat2651 2 жыл бұрын
ጎሌና ን አሳዩኝ b b
@HxJnc
@HxJnc Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ ኣለሙየ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤
@ሸፋዳውየራያውዝናር
@ሸፋዳውየራያውዝናር 9 күн бұрын
ትንሽ ድምፅ ጥራት ይቀረዋል በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ
@EyddrEyyy7
@EyddrEyyy7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤ፍቅራቸውን ያብዛላቸው አይለያችሁ ❤❤❤
@mdalotaibi6590
@mdalotaibi6590 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወዲም ዘፈንም ትችላለህ
@የራያዋልጅ
@የራያዋልጅ 2 жыл бұрын
የዉነት አገሬ ያለሑ መሰለኝ ስታምሩ
@sitinaseid7437
@sitinaseid7437 2 жыл бұрын
በጣም ደስትላላችሁ ሠው አክባሪ እናም ባህላችሁን አክባሪ ጀግናናችሁ
@HdHd-li1ou
@HdHd-li1ou 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@Alemitu654
@Alemitu654 2 жыл бұрын
ወየው ስታምሮ ሀገሩ ውበት❣️❣️❣️
@ladaladababy2317
@ladaladababy2317 2 жыл бұрын
በርቱልን ሀገሬ እና ባህላችን ናፍቆኝ ነበር ኡፍፍፍ አሁን ደስ አለኝ ከሀገሬ ያለሁ ያህል ነው የሚሰማኝ 💞😗😍
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 2 жыл бұрын
እረሥወዳችሁ፣ምርጥየሀገሬልጆች፣ሠላማችሁን ያብዛላችሁ፣ጎሊናን፣አሣዩን፣ድቢን፣ናፍቄአለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭
@ኡስማኢል
@ኡስማኢል 2 жыл бұрын
የራያ ልጅ ያስታውቃሉ❤👌
@አልሚራያ
@አልሚራያ 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ግን እንደሚቀርፁ የሚያሳዮትን አስተያየት ቢያስተካክሉ የበለጠ ቆጆ ነዉ በርቱ
@hayatdemle4388
@hayatdemle4388 2 жыл бұрын
ባህላችን ደሥሢልኮ Myራያ💙🇪🇹🤘
@s3daesesda481
@s3daesesda481 2 жыл бұрын
አቤት እዴት ደስ እደምትሉ
@Bነኝየራያዋ
@Bነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያምራል ግን ደቂቃ ብጨምሩልን አሪፍ ነቀር በተረፈ በርቱ
@Tube-nv2jg
@Tube-nv2jg 2 жыл бұрын
ዋው ነው ያምራል በጣም በርቱ ያገሬ ልጆች
@AleBachew-q5h
@AleBachew-q5h 5 ай бұрын
ምርጥ ነው
@jonejone8503
@jonejone8503 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በርቱ ደስስስስስ ይላል ያገሬ ልጆች
@raaneneb2809
@raaneneb2809 2 жыл бұрын
Wubet sileka wollo new leka!!😙😘😚
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምሩ እነዚህ ሁለት ፍቅርኛሞች
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ በርቱ ባህሉን ወጉን የጠበቀ ድራማነው
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
ወሎ ራያ ቆቦውች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤ አይ ውበት
@fydg9164
@fydg9164 2 жыл бұрын
አሚን ውደ
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦይ አብር ስንማር ታስታውሻለሽ እየሩሴ አይዞአችሁ የኔ ውዶይ
@መስቲየድግልማርያምልጅ
@መስቲየድግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ነዉ ቀርቱ🥰
@saifahmed4184
@saifahmed4184 2 жыл бұрын
ዋውሥታምሩአላህይጠብቃችሁ
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 жыл бұрын
በርቱ ምርጦቸ ደሱየ የኔ ምርጥ እደው እኮ ስወድህ እኳን የኔ ወንድም ሆንክ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
ዋውዋውበጣምታምራላችሁ❤❤❤❤❤👌👌👍👍❤❤❤
@destasibhat2651
@destasibhat2651 2 жыл бұрын
ያምራል በጣምም እቡቡዉንም በስለምድዉ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደስታ ደምርኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
ንፋሱን በጣም ይረብሻል ግን ምስሉም ሁሉም ነገር ያምራል
@meryemhasen2667
@meryemhasen2667 2 жыл бұрын
ያሠላም ማነው እንደኔ ገፀር የሚወድ እቡቡው አሥተምረኝ አታውቅም አለችኝ አላለም
@SalamSalam-fe7qs
@SalamSalam-fe7qs 3 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@abebaadane8798
@abebaadane8798 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ የኔን መፍዘዝ ምን ይሉታል🤔 😂😂😂😍😍😍 ቲንሽ እረዘም ቢልልን እየናፈቃችሁን ነው 💘💘💘
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ዋው አገሬ ራያ ቆቦ ለምለሚቱ ቤተሰብ አርጉኝ እህት ወንድሞቸ
@sfssygrgd7221
@sfssygrgd7221 2 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ
@ለምለምአየነ
@ለምለምአየነ 2 жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
አየ ትዝታየየየየ
@ساره12-ت2ت
@ساره12-ت2ت 10 ай бұрын
አድ የምውደው 😢ልጅ 😢ነበረኝ😢 ከብት አግደን እዚህ ነበር ❤🎉የምንጫውተው አየ ስደት 🥰🥰💖አይ ልጅነት 💝💝💖 ስቱን አሳለፍነው 🎉❤🎉❤🎉❤
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@ወርቅየአስማረ
@ወርቅየአስማረ 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እነሸጋ 🥰🥰🥰🥰
@ymerymer7184
@ymerymer7184 2 жыл бұрын
እንኳንስ ራያ ሆንኩ
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በርቱ
@mekditub8749
@mekditub8749 2 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ ቀጥሉበት😍😍😍😍😍😘
@zdchanal3739
@zdchanal3739 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆቺ በረቱ
@almazmengesha3104
@almazmengesha3104 2 жыл бұрын
እነሸጋ በርቱልኝ ውዶቸ👌👌😍😍😍
@احمدمحمد-غ6ح2م
@احمدمحمد-غ6ح2م Жыл бұрын
ማሪያምንስታምሩ
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 2 жыл бұрын
የራያ ልጆች የት ነቹሁ 🥰🥰🥰🥰
@fydg9164
@fydg9164 2 жыл бұрын
አለን ከዚህ
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 2 жыл бұрын
@@fydg9164 ኑሩልኝ
@slamwityoutub4181
@slamwityoutub4181 Жыл бұрын
አለን ከዚህ
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 2 жыл бұрын
አቤት ውበት የወሎ ቆጆወች
@ፍቅርከራያልጂ
@ፍቅርከራያልጂ 6 ай бұрын
ፍቅር ሞላ የኔ❤❤❤❤❤❤❤ውድ አሁን እዚሁ መጥተሽ እኛኑ ተቀላቀልሽ😢
@mmkk5612
@mmkk5612 2 жыл бұрын
ይሱንኳ ተወው የምትባለው ቃል በዚህም አለችደ የኔ መልስ ይችው ናን😁😁😁😁😁
@ahmedarebu9992
@ahmedarebu9992 2 жыл бұрын
በሪሁን ጀግና ጎበዝ በርቱ
@ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
@ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 жыл бұрын
በናትህ ይህን ነገር አስለምደኝ ምኑን አቡቡዉን መገ እራያ ስታምሩ አጠረ ደቂቃዉ
@سعادةمحمد-س1ل
@سعادةمحمد-س1ل 2 жыл бұрын
ወይኔ 💔😥😥ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰
@yenenewuzinabuaaa8349
@yenenewuzinabuaaa8349 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 жыл бұрын
የኔ ውዶይ ውድድድ
@Mariam-qb4we
@Mariam-qb4we 2 жыл бұрын
😍❤️🥀አደኛ ነኘ የኔ ዉዶች የምወዳቸሁ 🥀
@እሙሀያት-ቘ3ዘ
@እሙሀያት-ቘ3ዘ 2 жыл бұрын
የእውነት ስታምሩ
@Beletuyetewahdolij
@Beletuyetewahdolij 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ልዬ እኮናችሁ አለሞፈ😘😘😘😘
@zerfitensae8850
@zerfitensae8850 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ፍቅር ነው
@አሊሰይድ-ከ5ቘ
@አሊሰይድ-ከ5ቘ 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥነው ቀጣይ እንጠብቃለን የሀገሬልጆች
@belayneshefenta2127
@belayneshefenta2127 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል በርቱ
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 жыл бұрын
አለሙየ & ደሱየ ስወድህ ከምር 💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@suzilove1580
@suzilove1580 2 жыл бұрын
የኔ ልዩወች እጅግ በጣም ታምራላቹህ አቤት ውበት የቆንጆ መፍለቃ ራያ ራዩማ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ማሮቸ እፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ አገሩ ጋ
@suzilove1580
@suzilove1580 2 жыл бұрын
ማራኪወች ናቹህ
@ዛሀራያቫቷ
@ዛሀራያቫቷ 2 жыл бұрын
ስታምሩ አይ ትዝታ 😥
@mdalotaibi6590
@mdalotaibi6590 2 жыл бұрын
በርቱ አይዞችሁ
@Sወላዲትአምላክእናቴናት
@Sወላዲትአምላክእናቴናት 2 жыл бұрын
ውይ ውበት ያገሮቸ ልጆች በርቱ
@vshs7162
@vshs7162 2 жыл бұрын
ዋውውው ምርጦች
@tube9777
@tube9777 2 жыл бұрын
በጣም ያሚራ ልወዳችሁ እሪያወች
@zenabbaby8958
@zenabbaby8958 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ዜድየ ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና
@zemenmolla1893
@zemenmolla1893 2 жыл бұрын
ውዶችዬ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች
@meseretmeseret6756
@meseretmeseret6756 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ነው እምታምሩት በርቱ
@fikirteshome8891
@fikirteshome8891 2 жыл бұрын
በእመብርሀን ሚገርም ስራ ነው የኔወቹ ውበትስ አቦ የኔ ራያ🥰🥰❤️
@ሀሁከመንደሬ
@ሀሁከመንደሬ 2 жыл бұрын
ሚዶው😍😍😍
@ብሩክታይትገብሬ
@ብሩክታይትገብሬ 2 жыл бұрын
የኔው ሺቅርቅር በርቱልኝ❤❤❤ እኔም ስመጣ እድትጨምሩኝ እሺ
@hsjejkwkeo5830
@hsjejkwkeo5830 2 жыл бұрын
ደስየላን👍👍👍👍👍👍👍
@tirubirhan5292
@tirubirhan5292 2 жыл бұрын
ምርጦች በርቱ ታምራላችሁ
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 2 жыл бұрын
ያጎይታኮ ሃቢቢ ታምራላቹሁ ዋው❤❤❤
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 жыл бұрын
ድምፅአስተካክሉ በተረፈ👍👍👍👍
ፍቅር ራያ ቁ 5
20:43
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 97 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ደባካ#ክፍል-2  አዲስ የራያ ድራማ 2017/Debaka/parte 2 new raya derama 2017
15:24
ሙሽራዋ ቲዩብ / Mushrawa tube
Рет қаралды 59 М.
ፍቅር ራያ ክፍል ስምንት
20:51
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 111 М.
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
ፍቅር ራያ ቁጥር ስድስት
20:17
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 133 М.