ፈጣሪ መኖሩን ተጠራጠርኩኝ | ታምሜ ተኝቼ ማርያምን ስለካድካት ነው አሉኝ " ነቢይ ሄኖክ

  Рет қаралды 13,802

Abraham M7 Media

Abraham M7 Media

Күн бұрын

Subscribe, Like , Comment , & Share ‪@Abraham_M7_Media‬🙏😍
ይህን አገልግሎት ለመደገፍ :CBE: 1000096497068 ስልክ: 0988022220 | 0988017701 ‪@Abraham_M7_Media‬ ‪@halwotemmanuelchurch‬
@Aster Abebe official @Bereket Tesfaye ‪@PastorTekesteGetnet‬ @Pastor Yosef Kassa ‪@BereketTesfayeOffical‬ @Hana Tekle Official ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬
‪@Abraham_M7_Media‬
Email : mamechaabraham@gmail.com

Пікірлер: 119
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 4 күн бұрын
ወገኖች ይኼንን ድንቅ መልዕክት ቪዲዮ Like, Comment, እንዲሁም በሌሎች ማህበራዊ ገፆች Share ያድርጉ ። ቻናላችንንም Subscribe በማድረግ ተደራሽነታችን ለብዙዎች ይሁን❤🙏
@semayatambushe9439
@semayatambushe9439 3 күн бұрын
ወንድሜ አብርሽ videoን less than 1:00 እያደርክ በከፍል ብትለቀው ብዙ እይታ ይኖራል ብዬ አስባለሁ
@PeterPaulos-i1y
@PeterPaulos-i1y 3 күн бұрын
Eshi Abrishiye yetewededk!
@fetiMan-j7t
@fetiMan-j7t 2 күн бұрын
አብርሽዬ እባክ እረዳኝ ነብይ ሄኖክን አገናኝኝ እባክህ እረዳኝ በጣም ግራ ገብቶኛል
@enghenokteshome1858
@enghenokteshome1858 3 күн бұрын
የተወደዳችሁ ይህ ምስክርነት ጌታ እንዲከብር እና ሰዎች እንዲታነጹ ነው ስለ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ ክብሩ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
ወንድሜ ሄኒ ስለ አንተ ጌታ ይክበር🙏❤
@MeskiWolde-x6u
@MeskiWolde-x6u Күн бұрын
በጣም ነዉ የሚወደክ ጌታ ዘመን ይባረክ ጌታ ስለ ሰጥ ፀጋ ስም ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው haniye❤
@sabaaman8259
@sabaaman8259 Күн бұрын
"techawetebign" enji enen. literally.
@endale2533
@endale2533 2 күн бұрын
Prophet Henoke my beloved brother Stay blessed ❤❤
@Meseret-w9f
@Meseret-w9f 2 күн бұрын
ተባረኩ
@almazsime4584
@almazsime4584 3 күн бұрын
ስለ እምነት የነገረን እና ስለ ፅንስ የመሰከርልን ስለ ባለቤቴ ፅናት ሆኖኛል ባለቤቴ በህመም ላይ ነው ጌታ ግን ያድነዋል! ለባለቤቴ የምፅልየው ፀሎት ነው ዘ ዳ 33 ላይ ሮቤል በህይወት ይኑር አይሙት ቁጥሩም ብዙ ይሁን አሜን!
@mesk_erem
@mesk_erem 3 күн бұрын
won በትክክል እረፍት ያለበት ነው የእግዚአብሔር ድምፅ!!! ወንድሞች በብዙ ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነው❤❤❤❤
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 3 күн бұрын
እዳተ አስተዋይ አገልጋይ ያብዛልን
@zertihunmesfin7707
@zertihunmesfin7707 2 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 күн бұрын
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 God bless you 🙏🏽🙏🏽
@kunyekassaye1774
@kunyekassaye1774 3 күн бұрын
ነብይ ሄኖክ እግዚአብሄር የባረከህ አገልጋይ ነህ በብዙ ተጠቅሜብሀለው ወደ ድሬደዋ በድጋሚ ብትመጣና ብታገለግለን መልካም ነው ተባረክ።
@HassenOumer-h3o
@HassenOumer-h3o 3 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው መዳን በእየሱስ ነው ሌላ አዳኝ የለም❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 3 күн бұрын
የሁለቱ ልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ ስጦታህ በጌታ ረድዔት ሁለት ፕሮጀክት ሆኖ መጣ። ተባረኩ። ተጀምሮ እስኪጨረስ እንደ ንጹህ ምንጭ ጥርት ያለ ምስክርነት ነው። ❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@Abeba-e2n
@Abeba-e2n 3 күн бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለአለም ያዉ ነው እንደሚል ቃሉ የወንድማማች የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኩልን
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@Amina-sh7hb
@Amina-sh7hb 2 күн бұрын
ዋዉ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነዉ ተባረኩ🙏❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 күн бұрын
በእውነት በጣም ነው የተባረኩት ጌታን መስማት መታደል ነው ለኔም ፀልይልኝ ፓስተር ክፉ ልማዴን መተው አቅቶኛል😢አልፈልገውም ግን መቼም ጌታ ያውቃል😢
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@elagym5723
@elagym5723 3 күн бұрын
ጀምራችሁ እስከምትጨርሱ ድረስ ከተቀመጥኩበት ቦታ ንቅንቅ ሳልል በመገረምና ጌታ ስለዚህ አገልጋይ እየባረኩት ነው የጨረስኩት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤🙏
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
አሜን❤️❤️🙏🏾
@kalebtesfaye8455
@kalebtesfaye8455 3 күн бұрын
ንግግር ኑሮና ተግባር አንድ ሲሆን ደስ ይላል ነብይ love you 🥰🥰
@ferebintu5617
@ferebintu5617 2 күн бұрын
የጌታ እጅ እኔም ነክቶኝ ሶስት ወር ያለማቋረጥ አልቅሻለው ምህሩቱ ቸርነቱ ደግነቱ ርህራሄው ያስለቅሳል ምክንያቱ ከብዙ መቅበዝበዝ ነው ነህቶ የመለሰኝ ያዳነኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር💙🔥
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 3 күн бұрын
በሳቃችሁባቸው ስፍራዎች ከልቤ ስቄያለሁ። ተባረኩ። ❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@MuleMuluken-bh5ov
@MuleMuluken-bh5ov 3 күн бұрын
አብርሽ ቀጥልበት👏👏👏👏
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@misterakalu2415
@misterakalu2415 3 күн бұрын
የገረመኘ አንተ ባለፍክበት መንገድ አሁንም ሰዉ እያለፈ መሆኑን መረዳትህ የምትሰሙኘ በዚ ነገር ዉሰጥ የምታልፍ ማለትህ ።የእግዚብሔር መንፈሰ አለብህ አመሰግናለሁ
@misterakalu2415
@misterakalu2415 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የታመነ ነዉ
@GodisoYoseph
@GodisoYoseph 3 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። ተመሳሳይ ህይዎት ፣ሥራ እና ኑሮ አሳልፌዋለሁኝ።
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤❤🙏
@tewodrosworku7346
@tewodrosworku7346 3 күн бұрын
great! please pray for me.
@SeblewengelLemma
@SeblewengelLemma 3 күн бұрын
Dear abrish good to see you!! Prophet Heni God bless you 🙏 geta yibarekeh
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 3 күн бұрын
ዘመንህ፡ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁንልህ፡በእውነት፡፡የሰማሁት፡የሕይወት፡ምሰክርነተ፡የኔን፡፡ማንነት፡፡ያሣየ፡ሕይወት፡አንደዚህ፡ናት፡በጣም፡ነው፡የማመሰግነውገታ፡አየሱሰ፡ይባርክ፡እንወድአለን፡ወንድማችን
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤❤🙏🏾
@HanaHani-nv3hy
@HanaHani-nv3hy 2 күн бұрын
ሄኒዬ በነገሮች ሁሉ ተባረክ ሚገርም ምስክርነት ተባረክ🙌👍
@abelo6917
@abelo6917 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን እና ምህረቱን አብልጦ ያድልህ።ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤❤🙏🏾
@sehaity6492
@sehaity6492 2 күн бұрын
አብርሽ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alexbuta4958
@alexbuta4958 2 күн бұрын
የተወለድኩት ያደኩት ደብረ ዘይት ነው የማቅህም ይመስለኝአል ዋናው ግን እግዚአብሔር ለምክንያት ወደ ቤቱ ስላመጣህ የሚጠቀምብህ የሱ አገልጋይም ስላደረገህ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የእግዚአብሔር ስራ ባንተ እንዲታይ ድንበርህ ይሰፋል
@helenhaile2205
@helenhaile2205 2 күн бұрын
እንደዚህ; ያሉ: አገልጋዬች: ናችው: እናፈቁን: አጭበርባሪው: በበዛበት: ዘመን::
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@ferebintu5617
@ferebintu5617 2 күн бұрын
በብዙ ተባረኩልን❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 Күн бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም የሚባርከኝ ሰው 🙏😇
@Fikre-n2u
@Fikre-n2u 3 күн бұрын
I am blessed 🙏🏿
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Күн бұрын
Hi አብርሺ የመፅሐፍ ቅዱስ ብር አስገብቻለሁ በንግድ ባንክ ስልክህን አጠቼ ነው 2000 በኢትዮጵያ ባልፈው በትክቶክ ቃል ገብቼ ነበር 3 መፅሐፍ ቅዱስ አመሰግናለሁ ጌታ ይባረክ
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Күн бұрын
ተባረኪ እህቴ❤️❤️🙏🏾
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej 3 күн бұрын
ሄኒዬ ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው!!
@tedrosseyoum4727
@tedrosseyoum4727 3 күн бұрын
Wonderful!!
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@bnbn244
@bnbn244 3 күн бұрын
God bless you
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@PiyeAbebaye
@PiyeAbebaye 4 күн бұрын
Tebareklin neby henok zemenih yibarek yemigerm ergata❤❤❤
@የአብTube
@የአብTube 3 күн бұрын
Halellujah ejig dink Misikirinet new. Nebiy Henok ena Abrish Tebareku!
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤❤🙏🏾
@HumbledbytheWord
@HumbledbytheWord 3 күн бұрын
እግዘብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አብርሽዬ ሁሌም ተባረክ በጣም እየተጠቀምን ነው በሚቀርበው ምስክርነት ዋጋህ ደግሞ ከጌታ ዘንድ ነው እኛን እንድንቆም እንድንጽናና ምክንያት እየሆንክ ስላለህ 🙏🙏🙏 የጠየካቸው ጥያቄ ደግሞ ሁልጊዜ ጥያቄ የሚፈጥሩብኝ ነው በተለይ ሰው እግዚአብሔር ሰማው ሲል እንዴት እንደሆነ የነብይ ሔኖክም ደግሞ ቀጥተኛ መልስ በጣም ተጠቅሜበታለሁ በርታልኝ አብርሽዬ አንድ ቀን ጌታ ሲባርከኝ አገልግሎትህን ብደግፍ ብዬ እመኛለሁ 🙏🙏🙏
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@TizitaNigussie-s2l
@TizitaNigussie-s2l 3 күн бұрын
ተባረኩ❤❤❤
@MahiHeyab
@MahiHeyab 2 күн бұрын
ዋዉ ድንቅ ንግግር ነው ብዙ ጊዜ መድርክ ላይ ብቻ ነው እግዚአብሔር ያለ የሚመስላቸው
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 3 күн бұрын
ትክክል
@TeshomeHabesh
@TeshomeHabesh Күн бұрын
Tebareku
@bethlehemkassa8596
@bethlehemkassa8596 Күн бұрын
What an amazing testimony!!
@yeabsirasolomon137
@yeabsirasolomon137 3 күн бұрын
Tebareku❤❤❤
@MekdesMiskir
@MekdesMiskir 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@theGodwhosaves
@theGodwhosaves Күн бұрын
እኔም ተባርኬበታለሉልሁ፡ የክርስትና መርህ በህይወቱ በኑሮው እና በኣስተሳሰቡ ያሳየን፡ የተረጋጋ genuine የጌታ ሎሌ ነብዪ ሄኖክ የሰማይ ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ::
@yeshimebetayana4234
@yeshimebetayana4234 Күн бұрын
Amen amen Amen
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል
@HanaQabane
@HanaQabane 3 күн бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 күн бұрын
ነብይ ሄኖክ , ጌታ አሁንም የመገለጡን መንፈስ , በፀድቅ መኖርን ያብዛልህ ትዳርህ ልጆችህ አገልገሎትህ የተባረከ ይሁን! አልፎ መሄድ በሚለው የአግዛቢሔር ቃል ትምህርት በጣም ሁሌ ለምን ዩሐንስ በዚህ ሁኔታ ይሞታል በሚል በጣም ጥያቄ የሆነቡኝን በዚያ አገቻለሁ ። መጠጥም አንገት ያስቆርጣልና ወገኔ ተመለስ በማለት አሳስባለው ! ከዚህም interview በጣም ብዙ ተምራለሁ . ወንድም ሃብረሃም ተባረክ🙏
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@helenhaile2205
@helenhaile2205 3 күн бұрын
ጌታ: አብዝቶ: ይባርክህ: ወንድም: ሄኖክ: እንዴት: ድንቅ: የሆነ: ምስክርነት: ነው: እርጋታህ: አግላለፀህ: እንዴት: ደስ: ይላል: ብዙ: ተምሪያለሁ:
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 Күн бұрын
አለ ሆነ ነው አለማመናችንን እርዳ።
@ShitayeWariyoShitayeWariyo
@ShitayeWariyoShitayeWariyo 2 күн бұрын
Ante yamtaglagilaw hizibi endet yatadele hizibi nawi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@WossenWoldekidan
@WossenWoldekidan 2 күн бұрын
A M E N !
@ShitayeWariyoShitayeWariyo
@ShitayeWariyoShitayeWariyo 2 күн бұрын
Paster yihen yamasala tsaga yizah maqamaxi yalabhim lalem tasfaligalh bayutubi aglgilan?????tabrku❤❤❤❤
@almazsime4584
@almazsime4584 3 күн бұрын
Wow! ወይ ጉድ እንዲህ አይነት ት/ትም ነበር?ሰላም አትበሉ ምናምን የት ቼርች ነው? አስገራሚ ነው!
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Күн бұрын
Yenim teykenew. ,
@PeterPaulos-i1y
@PeterPaulos-i1y 4 күн бұрын
May God bless you. Attentively watching
@gracejesus6881
@gracejesus6881 3 күн бұрын
ለካ ቅሬታዎች አሉን????❤️❤️❤️
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@beliyuargaw3043
@beliyuargaw3043 3 күн бұрын
መንአለ ያንተን 1:29:03 ምስከርነት ሰምተዉ ሌሎች ቢመለሡ ጥሩ ነበር
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@AsterAsnake-u2p
@AsterAsnake-u2p 3 күн бұрын
Erget yale sew
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤❤🙏🏾
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 3 күн бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ከፊታችሁ ይውጣ ይምራችሁ
@misterakalu2415
@misterakalu2415 3 күн бұрын
ጌታን መጠበቅ ዋጋ ያሰከፍላል
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@Zolareact
@Zolareact 2 күн бұрын
Ye henoke selke magegnet yechalal wedaje ye zoom agelgelot felge new
@dejenedemissie4388
@dejenedemissie4388 3 күн бұрын
መንፈሳዊ አባት ያዙ እየተባለ recommend የሚደረገው ትምህርት ቀስ በቀስ የጴንጤ ንሰሐ አባት ማለት እየሆነ ነው። ከዚህ ይልቅ ተገቢ ትምህርት አስተምሮ ሰው በራሱ መቆም እንዲችል መርዳት ይገባል። ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን።
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
እስቲ ችግሩ አስረዳን እርሱ ካወራው አንፃር ። ተባረክ!🙏😍
@HumbledbytheWord
@HumbledbytheWord 3 күн бұрын
Ato Dejene እንደዚህ እያላችሁ ስንት ተኩላ በላን ስንት ውርጭ በላን የሚያሳድገን ጠፍቶ መንፈስ ቅዱስን ገፋን እዩን እስቲ ይሄኛውን ትውልድ ክርስትና ደስተኛ ኖት እርሶ... ስለዚህ መንፈሳዊ አባት ያስፈልገናል የሚመክረን መንፈሳዊ እድገታችንን የሚከታተለን ምንድነው ክፋቱ የዚህ ማስተካከል ካለቦት ጳውሎስ እውነተኛ ልጄ ሲል ጢሞቲዎስን ለምን መጽሀፍ ቅዱሱን ከፍተው አያስተካክሉም
@HumbledbytheWord
@HumbledbytheWord 3 күн бұрын
በጣም ስለማዝን ነው ስለ እራሴ አሁን ስላለውበት ስለትውልዴ ስለዘመኔ ከእኛ በፊት የነበራችሁ በብዙ ተጠቀማችሁ የእኛ ጊዜ ሲደርስ ግን እረኞች በትናችሁ ጠበቃችሁን ከእዛ ሚሰበስበን ሊመጣ ሲል እንደዚህ በትናችሁ እንደገና ሜዳ ላይ እንድንሆን ትፈልጋላችሁ። ኢየሱስ ለጴጥርስ አደራ የሰጠው ማንን ነው እራሱን በጎቹን፣ ግልገሎቹ ታዲያ ጴጥሮስን ከግልገሎች ጋር ቢያገኙት ተዋቸው ይቁሙ እነርሱ በራሳቸው ሊባል ነው ? ጳውሎስ ተከለ አጵሎስ አጠጣ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው ። ጳውሎስ እንዳይኖር አጵሎስ እንዳይኖር ተፈልጎ ለምን አላደጋችሁም እየተባልን ተቸገርን እኮ አበዛው አውቃለሁ ይቅርታ ቅር ካሎት ምናልባት ስለ ንግግር ለሚያሳየኝ ሰው አጥቼ በራሴ ቆሜ ያመጣሁት ይሆናል መሰለኝ 🙄
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 күн бұрын
​@@HumbledbytheWordtikikile,newo,hasbu,gine,tikikilege,mafsaewe,abate,binore,malakmi,newo,lamalete,faligo,newo,esumi,tabrku
@hirutabate7655
@hirutabate7655 2 күн бұрын
እንደዛ አይደለም
@c2beca272
@c2beca272 Күн бұрын
❤🎉 please 🙏🏿 say hello to gash Husain
@fetiMan-j7t
@fetiMan-j7t 2 күн бұрын
ነብዩ የት ላገኘው እኔም ግራ ገብቶኛል
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 3 күн бұрын
ስትራግል የሚለውን ቃል ስንቴ ተናገርከው ባልሆነ ቦታ እየደነቀርክ ትኩረታችንን ሰረቅከው ተጠንቀቅ ካማርኛ ፍች ይልቅ እንግሊዘኛው ትርጉም ሚዛን የሚደፋ ካልሆነ በስተቀር አስፈላጊ አይደለም።
@HumbledbytheWord
@HumbledbytheWord 3 күн бұрын
ይሄም ኮሜንት ምንም ሚዛን አይደፋም ቢቀር ነበር ሚሻለው ትኩረቴን ሰረቀብኝ ምስክርነቱን ሰምቼ ጌታ ኢየሱስን እንዳላመሰግን ተጠንቀቅ ይሄን comment ተጽፎ የተበጠበትነውም ጌታ ጣቶችህ እንዲሰሩ ስለፈቀደ ነው የት እንደምንጠቀማቸው እንወቅ አለዚያ እነርሱም እንዲቆሙ ሊታዘዝ ይችላል
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
እናስተካክላለን 🙏😍
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 күн бұрын
are,woganoche,esike,rega,enibele,koka,hulu,egzbhere,yefetre,newo,yayeneeone,hulu,lemtechate,newo,menrotewo,fooooo
@TashaleTolera
@TashaleTolera 3 күн бұрын
እንግልዘኛ ብትችል አትተቸውም ልተል ኖሌጅ እዝ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
@yergamengstab2915
@yergamengstab2915 3 күн бұрын
Tebareku❤️❤️❤️❤️❤️
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 күн бұрын
❤❤🙏🏾
@MahiHeyab
@MahiHeyab 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Күн бұрын
❤️❤️🙏🏾
@AstuArigaw
@AstuArigaw Күн бұрын
❤❤❤
@AstuArigaw
@AstuArigaw Күн бұрын
❤❤❤
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 25 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН