በእንባ የቀረጽነው ድንቅ ምስክርነት😭ማርያምን ክደሃል ብለው ከቤት አውጥተው ጣሉኝ| አማኞችም አገለሉኝ |

  Рет қаралды 77,092

Abraham M7 Media

Abraham M7 Media

Күн бұрын

Пікірлер: 626
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 27 күн бұрын
ይህን ድንቅ ምስክርነት በምትችሉት መንገድ ሁሉ አድርሱ❤❤ Like, Comment, Share, Subscribe ማድረግ አይረሳ።
@PeterPaulos-i1y
@PeterPaulos-i1y 27 күн бұрын
eshi Abrisho
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 26 күн бұрын
እሺ አብርሽ ተባረክ ❤❤❤
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 25 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በእውነት መደገፍ ያለበት ሰው ነው ::🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
@teferayewubdar6455
@teferayewubdar6455 16 күн бұрын
😂
@BarnabasAlemayehu
@BarnabasAlemayehu 4 күн бұрын
Betam yegermal wendmea get kantgar nw bertalgn mnal endant behonna betmarku getan?
@kidistzemene7172
@kidistzemene7172 24 күн бұрын
ገንዘብ ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ ከሀይማኖትነት ከስግብግብነት ወተን ይህንን ሰው መደገፍ ግዴታችን ነው።በውጭም በሀገርም ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይሄ ወንጌል መቀጠል ስላለበት በገንዘባችን በፀሎታችን አብረን እንቁም
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 15 күн бұрын
ቅድስት ሳትሳደቢ እርዱ ማለት አይቻልም
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 15 күн бұрын
ሁሎቹም ስግብግብ ናቸው ????
@alemubeyene5174
@alemubeyene5174 12 күн бұрын
አንቺው እርጂው - share adirgu ብሩን
@JdjdHdn-n9o
@JdjdHdn-n9o 4 күн бұрын
​@@amsalbirhanu2438ልክ ብላለች በአሁን ሰዐት በጌታ ያላችሁ ቅዱሳን ለተቸገረ መረዳት አያውቁም ብዙ ሰዎች ወደ ጌታ ሲመጡ ከቤት ከህብረት መባረር በሚደርስበት ዝም ይላሉ ለምን አሕዛብ አይደርስለት ለምን ደግነት አትሞሉም
@bellatamiru181
@bellatamiru181 25 күн бұрын
የዛሬ 2 አመት ጌታ እራዕይ አሳይቶኝ አራት የቆሎ ተማሪዎች ከጎጃም በጣም ጫካ ውስጥ ካለ ቤተክርስቲያን ተነጥቄ ሄጄ ስፀልይላቸውና መልክት ሳመጣላቸው ወንጌልን ይዘው በምድሪቱ ዙሪያ እንደሚበሩ ስነግራቸው በሰሜን ላይ የሚሰራ በጣም ትልቅና ወፍራም ዘንዶ በጥቁር ሸራ ተሸፍኖ በኢየሱስ ስም ብዬ እጄን ስዘረጋ ዘንዶውም ጨርቁም በታላቅ እሳት እየተቃጠለ በአየር ላይ ሲበተን አየሁ ወንድሜ ያ ዘንዶ ተቃጥሎል አንተ በርታ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው❤❤❤❤❤
@enanulemmy4938
@enanulemmy4938 25 күн бұрын
Amen
@rtfdift143
@rtfdift143 24 күн бұрын
ፀልይ ስለአየህው ራእይ ሰሜኑ ገና በጥያቄ ነው ያለው።
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru 23 күн бұрын
አሜን! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ሰሜን ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ክርስቶስ🙌
@alemabebe2674
@alemabebe2674 23 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት፡አቤት ጌታ ኢየሱስ፡ መንገድህ ይገርመኛልኮ እያንዳንዳችን እንዴት እንደተጠራን❤ ክብር ላንተ ይሁን❤ወንድሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
@yodwako9291
@yodwako9291 19 күн бұрын
Amennnn Amennnn
@CalebCaleb-sm5tv
@CalebCaleb-sm5tv 26 күн бұрын
ጌታ ያስፋህ እዉነት ነው የሰሜኑኔ ምድር ሰይጣን የሀይማኖት ካባ አልብሶ ጠፍሮ አስሮአል ቅዱሳን ይህ ህዝብ እንዲፈታ ነፃ እንዲወጣ አጥብቀን እንፀልይ እባክህ ወንድሜ በርታ ጌታ ይረዳሀል።
@leul5353
@leul5353 9 күн бұрын
ለደቡብ ህዝብ ቤትጸልዩ አይሻልም ጌታ አዉቀዉ እንደሚገባ ባለመኖራቸዉ ለብዙ ሰሜናዉያን መሠናክል ለሆኑ ሀሠተኛ ነብይ ቢፈለፈለ ከዚያዉነዉ
@alemmulgeta6243
@alemmulgeta6243 5 күн бұрын
😢😢😢😢 geta malikami now
@EdenEden-h9n
@EdenEden-h9n 27 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ነው የጎጃም የጎንደር የመቀሌ የኤርትራ የወንጌል ጠላት በአንድ ጀምበር የቀበራል ተባረክ
@senaityohhanes
@senaityohhanes 26 күн бұрын
አሜን
@yadyado7120
@yadyado7120 24 күн бұрын
Amen
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru 23 күн бұрын
አሜን 🙌
@Ruth-l4b
@Ruth-l4b 23 күн бұрын
ሰላል አብርሀም እባክክ አካውንቱን ወይም ስልክ ቁጥሩን ላክልኝ
@mesk_erem
@mesk_erem 23 күн бұрын
አሜንንንን❤
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 26 күн бұрын
ይህ ወንድማችን በአለምም በወገኖችም ምክንያት የከፈለው ዋጋ ይገርማል እኔ አንድ ነገር ገባኝ ሰሜን ላይ ወንጌል እንዳይሰበክ ሰይጣን በፖለቲካ በሃይማኖት በኢኮኖሚ ማህበረሰቡ ትርምስምሱ እንዲወጣ በጣም ሰርቷል በሚያሳዝን ሁኔታ ቤተክርስትያንም የዛ ተጠቂ ብቻ ሳትሆን ተባባሪም ሆናለች አሁን በየቤተክርስትያኑ ሰይጣን የሚጠቀምባቸው መሪ ተብዬዎች ተነስተው በሌላ ባለራዕይ ወጣት መሪዎች እንዲተኩና ሪቫይቫል እንዲሆን ብንፀልይ
@Fikirtedebalk
@Fikirtedebalk 26 күн бұрын
Thank you.❤
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 11 күн бұрын
100%
@leul5353
@leul5353 9 күн бұрын
ሰሜን ሰሜን የምትሉ እስቲ የደቡቡን ወንጌል ንገሩን የምዕራቡን ወንጌል ንገሩን በዘረኝነት በጥላቻ በሀሰተኛ ነብያት ከቸርች በኋላ አረቂ ቤት የሚዉሉት ወንዶ በለጨ ማንነዉ የጫት እርሻ ያለዉ ማነዉ ጫት የሚነግድ
@wintatenna7016
@wintatenna7016 22 сағат бұрын
እንደዚ የወንጌል ጀግና አልሰማውም አንተ ትለያለህ ከፉ በል ❤❤❤❤
@dejene3375
@dejene3375 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ወንድሜ የአንተ ታሪክ እጅግ የሚገርም የእግዚአብሔር ታሃምር ያለበት ድንቅ ድህነት ነው :: በርታ
@MerryHassen-v3z
@MerryHassen-v3z 26 күн бұрын
እግዚዓብሄር ይመስገን❤❤❤ የጎጃም ህዝብ በስመ ሀይማኖተኛነት በጨለማ የሚኖር ምስኪን ህዝብ ነው።ልንፀልይላቸው ይገባል❤❤❤
@Daditu-xg6br
@Daditu-xg6br 26 күн бұрын
ስለዚህ ወንድም ፀጋውን የሰጠው ጌታ ይባረክ ፤ እንደሰው በጣም በሚፈትን እና በማይታለፍ ጊዜ ሁሉ እንደ ቃሉ በምድር ሳለችሁ መከራ አለባችሁ ግን አየዞአችሁ እኔ አለምን አሸንፌያለው ያለ ጌታ እርሱ ታማኝ ነው በርታ ወንድሜ አሁንም የጌታ ፀጋ ይበዛልህ ደግሞም እርግጠኛ ነኝ የጠራህ ጌታ የታመነ ነው አገልግሎትህ መስፋቱ ግድ ነው ምክኒያቱም ጥሪህ ስለሆነ ዘመንህ የበረከት ትውልድህ የበረከት ስለሆነ ሁልጊዜ በዚህ ድስ ይበልህ አንተ ለሃገር በረከት ነህ በጣም ወድጄ ሳዳምጥህ ነበር ቃላቶችህ እራሱ ባዶ ቃላት አልነበሩም
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 26 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@agereaddis1762
@agereaddis1762 26 күн бұрын
ስለ አማራ ክልል የተናገርኸዉ በጣም በጣም ትክክል ነህ እኔም ያማራ ተወላጅ ነኝ ግን በሚገርም ሁኔታ በየመን ጥርነት መሀል በስደት ነዉ ጌታ ደርሶልኝ ከብዙ አስክሪን መሀል ያገኘኝ ቀጥታ ኢትዮጵያ እደገባሁ ጌታን ተቀበልሁ በ2007 እስካሁን እኔ በሰላም አለሁ ግን ወደ ትዉልድ ቦታየ አልሄድሁም ሳስበዉ በመተት የተተበተበ ሀገር ነዉ እግዚአብሔር አማራ ምድርን ምድረ ገነት አርጎ ፈጠራት ያማራ ምድር ከኢትዮጵያ ሁሉ የተመረጠ ለምለም ሀገር ነዉ ጎጃም ነኝ በነገራችን ላይ ግን ሰዉን ሰይጣን ተብትቦ ይዞታል ከአዲሳባ ታላላቅ አገልጋዮች መሆድ ህዝቡን መፍታት አለባቸዉ እኔም በቅርብ ከስደት እመለሳለሁ እግዚአብሔር አማራ ምድርን ይጎብኝ
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይረዳናል። እኛም ብዙ መከራ ደርሶብናል። እንደ ኢሳኮር ባይሆንም። እንጸልይ እህቴ!...የዚያ አካባቢ ልጆች እንሰባሰብ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 22 күн бұрын
@tesfayebeyene-m1n አሁን ላይ ስደት ሆኘ ባይመቸኝም ግን ሀገሬ ስገባ ዋና እቅዴ ነው
@seberzare
@seberzare 22 күн бұрын
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ 😍
@romaya-k1s
@romaya-k1s 14 күн бұрын
እሲኪ በሕብረት እፀልይ😢 ውዴ
@mahelet9539
@mahelet9539 11 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ንፁ ማንነት ጥብቅ እምነት ያለው አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው ።በተረፈ ጥቂት ሙስሊምች ስለዚህ አማራን በዚህ በናንተ ማንነትና እምነት ለመቅረፅ አትድከሙ ። እመብርሀንን ክዶ ከመኖር ሞት የተሻለ ነው አይናችሁን ግለፁ ጨለማን አትከተሉ
@EyerusalemAbera-gz5qr
@EyerusalemAbera-gz5qr 27 күн бұрын
በጣም አስተማሪና ዓይን ከፋች ምስክርነት ነው። ጌታ ይባርክህ
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 27 күн бұрын
❤❤❤🙏
@MebratKasa-kh7yu
@MebratKasa-kh7yu 7 күн бұрын
በአለቱ ላይ ስለተመሰረትህ የሚነቀንቅህ የለም ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@amelesewalem3945
@amelesewalem3945 24 күн бұрын
እኔ አማራ ክልል ቻግኒ የሚባል አገር ነው ተወልጄ ያደግሁት ትምህርቴን እሰክጨርስ የነበረውን ጌዜ ማሰብ ለኔ እጅግ እጅግ ከባድ ጌዜ ነበር እናቴን ፣አባቴን ወንድሜን በልጅነቴ ነው ጠላት ያሳጣኝ 😭😭😭 እኔን ግን ሊያገኘኝ አልቻለም ምክንያቱም ባለ ራእይ አይበላም ትልቁ ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ ደረሰልኝ ህይወቴን ታደጋት መኖርን ወደድኩት ለሌሎች እድደርስ እደልን ሰጠኝ አሁን ላይ USA ኑሮየን አሳምሮ እያኖረኝ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤
@SaraBrhanu-t1t
@SaraBrhanu-t1t 14 күн бұрын
Enkwan geta erdash
@EldanaKefelegn
@EldanaKefelegn 26 күн бұрын
ይሄ አገልጋይ ስሰማ የኔ መራብ መቸገር ትዝ አለኝ ለካ ዛሬም በጌታ ነኝ ብቻውን የተሸከመክ ይመስገን
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 26 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@matiyasdejen3433
@matiyasdejen3433 27 күн бұрын
አሁንም በሰሜኑ ላይ ያለው አውሬ በኢየሱስ ሰም የተነቀለ ይሁን
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 22 күн бұрын
አሜን
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 26 күн бұрын
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ የመረጠህ የደገፈህ አሁንም ይረዳሀል አይተውህም ። ወሎም ደሴ የአጋንንት ሀይል እንዲፈርስ በእየሱስ ስም እፀልያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 27 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ድንቅ አርበኛችን ቀን በቀን ብሰማ የጌታዬ የማዳን ክንድ ሰውን ማፍቀሩ ዛሬም ለማዳን የተዘረጋች ክንድ በብርሃን ሊያመላልሰን ቅርብ መሆኑን ሳይ ነብስም አይቀርልኝም ጌታችን እየሱስ ንጉስ አምላክ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የፍጥረት መገኛ ጌታ አማላጅ ታላቁ ሊቀካህን የሕይወት እንጀራ የሕይመት መጠጥ የክብር መጎናፀፊያ የዘላለም አምላክ የቅርብ ጌታ ነው❤❤❤❤ እየሱስ
@sefanitbirku1521
@sefanitbirku1521 26 күн бұрын
ይሕን የእግዚአብሔር ሰው የምንረዳበትን መንግድ አስቲውቁን please
@wubalemtelake1427
@wubalemtelake1427 21 күн бұрын
በውስጥ መስመር አግኘኝ አድራሻቸውን እሰጥሃለሁ
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 күн бұрын
⁠can you please give me his information
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 27 күн бұрын
ወንድሜ በጌታ የሚመጣ መከራ ሁሌም ለመልካም ነውይህንን አሰደናቂ ምሰኬርነት ሰለ አካፈልከን ከልብ አመሰግንሀለሁ ። ተባረኩ🙏🏽🙏🏽
@alemkenfe764
@alemkenfe764 6 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ የክብር መንፈስ ስላረፈብህ እየሱስ ይባረክ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አባቴ አብቴ አባቴ
@evangelisteyu7929
@evangelisteyu7929 25 күн бұрын
አብርሽዬ በጣም ትልቅ ስራ እየሠራህልን ነው ተባረክ አሁንም በርታልን እንወድሀለን።
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 25 күн бұрын
እዩ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏ቀጣይ ከአንተ ጋር ቢሆንስ?😍🙏 እኔም አንተንና ቤትህን በጌታ ፍቅ እወዳለሁኝ❤
@elfneshpetros4039
@elfneshpetros4039 23 күн бұрын
​@@Abraham_M7_Mediaእንጠብቃለን አብርሽዬ እዩን ጋብዝልን
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 19 күн бұрын
ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም ባሪያ ጌታ የሚያደርገዉን አያዉቅምና ወዳጆች ግን ብያችኃለሁ ከአባቴ የሰማሁትን ለእናንተ አሳዉቂችገኃለሁ። ጌታ ወዳጅ አባት እናት እህት ዘመድ ነዉ ክብር ለእየሱስ ይሁን።
@VirusPos-x4t
@VirusPos-x4t 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢በጣም የዛዚንአለ ጌታን ታመሰጌን ጌታ🙏🙏
@azebttazeb8417
@azebttazeb8417 25 күн бұрын
አብርሽ በፕሮግራምህ እንግዳ ስላደረግከው ተባረክ! ብዙ ሰው comment ላይ እየጠየቀህ ነውና የወንድማችንን የይሳኮርን አካውንት ከሥር ብታስቀምጥ ጥሩ ይመስለኛል።
@meronkeleb7047
@meronkeleb7047 25 күн бұрын
ማለት እኔ ቃላት አጣው ስላተ እግዚያብሔረን የማመሰግንበት በነገራችን ላይ ስለዛ ምድረ የምፀልይ ሰውች ለካ ተመልሶልና አተን ሰቶን ፀጋ ይብዛልህ በቃ ቃላት አጠው
@fanataye7334
@fanataye7334 Күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 7 күн бұрын
እሚገርም ነው ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል😢 የጠራን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@fashilo888888
@fashilo888888 23 күн бұрын
ጌታ ለዛ ምድር ይድረስለት፣ ነብይ ነኝ ፣ሐዋርያ ነኝ የሚል ሁሉ ሰሜን ኢትዮጵያ ፣ሱማሌ፣አፋር፣መሄድ አይፈልጉም 😢
@YakMms
@YakMms 26 күн бұрын
በጣም ልብ የምነካ ምስክርነዉ የእዉነት😢😢 ተባረክህ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ
@SamuelTesfaye-qx7su
@SamuelTesfaye-qx7su 23 күн бұрын
ብዙ ምስክርነቶች ሰምቻለው እንደዚህ በጉጉት የሰማውትና ያየውት የለም ታድለህ ምን አይነት ፀጋ ነው ብዙ ነገር ተማርኩ ጌታ እኮ ድንቅ ነው አሁን ሲወራ ቀላል ነው ተባረክ ❤❤❤
@AstershameboAstu-s9x
@AstershameboAstu-s9x 5 күн бұрын
በትክክል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አስተማሪ እይውት ነው ተባረክህ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 27 күн бұрын
አብርሽ የእግዚአብሔር ባሪይ በጣም ነው የማመሰግንህ ይሄ የሁል ግዜ ፀሎቴ ነው ምክንይቱም በዛ አከባቢ የሚሰማው ነገር ከአይምሮ በላይ ነው የዛ ምድር መፈወስ ለኢትዮጵያ እረፍት ነው ችግሩ ከምንሰማው ከምናየው የጦርነት ቀውስ ይልፍል ህዝቤ መንቃት ይሁንለት ከገባበት ድንዘዜ መውጣት ይሁንለት ጌታ ታማኝ ነው ይጎበኝሉ ሁላችሁም ፀልዬ ግዴታ ከዛ ህዝብ መወለድ አይኖርብንም እባካቹ በጌታ ፍቅር እጠይቃለው ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏✨✨✨💐💐💐💐
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 27 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@selamselam366
@selamselam366 27 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምንም የማይበግረው የክርስቶስ ፍቅር 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ተባረክ ወንድሜ በምስክርነትህ ጌታን አይቻለው ተንበርኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁን በጩኸተ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ .........
@degefuwodajo-jq6xy
@degefuwodajo-jq6xy 5 күн бұрын
ወንድሜ እንዴት ያለ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ? ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ
@Anumma572
@Anumma572 26 күн бұрын
አግዚአብሔር ለእነኛ አገራት ጠቅላላ ለኢትዮጵያ ምድር አንተ ድንቅ ተአምራት ሥራልን:: አግዚኦ አቤት ለዚህ ልጅም ተአምር ሥራለት::
@الحمدالله-ت1ه
@الحمدالله-ت1ه 26 күн бұрын
እዉነት ነዉ ሰሜን ያለዉ መንፈስ በጣም አደገኛ ነዉ እኔም ሰላድ ንጋይ የሚባል ቦታ ነዉ የተወለድሁት ቤተሰቦቼ አይፈልጉም ጌታ ይበልጣል
@alemtewelde123
@alemtewelde123 5 күн бұрын
❤❤❤tebarek buzu temerenal agelgeloth yesfa be Getaye be Eyesus Sem Amen
@honeyb4984
@honeyb4984 26 күн бұрын
Thank you Abrish for inviting our brother! Bless you 🙏🏽💕
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 26 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@tinbitesayas3685
@tinbitesayas3685 11 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ... ታድለህ ..ጌታ አሁንም ይርዳህ ከፍ ያድርግህ ምድሪቱን ያስወርስህ..ልጆችህ ባለቤት ይባረኩ
@Merameron
@Merameron 26 күн бұрын
ጌታ ይባረክ የጌታ ፍቅር የገበባህ የጌታ ባሬያ ጌታ ካንተ ጋር ስለሆነ ደስ ይበልህ አታልቅስ ጠላት ያልቅስ❤❤❤❤
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 16 күн бұрын
This is true! ምክያቱም የእናቴ አገር ነው አቃቸዋለሁ: እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 5 күн бұрын
❤ወድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው በሀርዳር ላይ የለ ጂኒ የሰው ደም የለመደ።ለአባይ በስዉር።በየአመቱ እየታረደለት የለመደ ድህነት የእየሱስ ስም ሲጠራ አይወድም እግዚአብሔር ይረዳናል ምድር ቱን ለክርስቶስ እንዋዛለን እየሱስ ጌታ ነው ብዙ ትምህርት ከአተ ሂወት ተምራለው እግዚአብሔር ቢፍቅድ ወደ ሀገር ቤት ስንመጣ እንመጣለን ዘመነህ ይባረክ ጋዜጠኛ አብርሽ ዘላለምህ ይባረክ❤
@endeshawbedane6364
@endeshawbedane6364 24 күн бұрын
ወንጌል ያሻንፋል ውንድሜ ጸጋ ይብዛልህ የውንጌል ጠር ሰይጣን ይመታ ሰሜንን እየሱስ ያግኛት
@BelyeEndalew
@BelyeEndalew 6 күн бұрын
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@በርናባስቲዮብ
@በርናባስቲዮብ 24 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት።አብርሽ ቪዲዮ ስትጭን ረጅም እንዳይሆንና ተመልካች እንዳያጣ በሁለት ክፍል(2)ከፍለህ በቀናቶች ልዩነት ልቀቅ ወደፈት bro big respect ❤
@yemisrachtadesse9811
@yemisrachtadesse9811 27 күн бұрын
የጌታ ኢየሱስ ታላቅነት የታየበት እውነተኛ ምስክርነት ነው ይህ የጌታ እውነተኛ ስራ ለሚሰሙት የሚያድን ነው እናስተውል አንተም ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ይጠብክህ
@yonathnemekonen1926
@yonathnemekonen1926 10 күн бұрын
you're blessed እግዚአብሔር የፀጋዉ ባለጠግነት ይመሰገን ዘንድ ጌታ ይህን አድርጓል
@jesusislord5358
@jesusislord5358 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 5 күн бұрын
በዚህ የመጨረሻ ዘመን በመፍስ ቅድስ ሀል ክብር በተለየ ቅባት።ሰሜኑን የያዘውን አውሬ።ለመበቀል እግዚአብሔር ልክእደዮ ባሀይል የትውልድ በረከት የያዘውን በተሳይው ሀይል ልነበቀለው ይገባል ከሜቀጥለው ግምት ይጀምራል
@almazabate
@almazabate 23 күн бұрын
ያንን አካባቢ 2022 ጎብኝተን አዝነን ነው የሄድነው ግን ጌታ ሰው አለው በርታ ዋጋህ ትልቅ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🥰❤️
@genetlegesse2862
@genetlegesse2862 25 күн бұрын
ወድሜ እግዝያብሔር ይባርክህ። እየሱስ ለኛም እጅግ ብዙ ነገር ሆኗል እይዞህ በርታ ። ወጋህ ደግሞ እጅግ የከበረ ነዉ። ተባረክ አሁንም ጌታ ሰሜኑን በበሙሉ ያዉርሰህ። 🙌🏾🙌🏾🙏🏾
@millenyemane
@millenyemane 26 күн бұрын
💥@ወንድሜ ምሰክርነትህ አገላለጽህ ይጣፍጣል #እግዚአብሔር_አዋቂ_ ነው🙏ፈተናው ለክብሩ ያዘጋጅህ ነበር ብሩክ ነህ🙏❤ ❗እኔ የምለው ወገኖቼ እንዲህ አይነት ጭካኔ ከክርትያኖች ሚፈጸመው ለምንድነው? ከብዙ ምስክርነት ሰምቻለሁ 😢😢 እና የተኛው #ጌታ ነው የተቀበሉት የተኛው #መጽሐፍ_ቅዱስ ነው ምያነቡት እንዲህ አይነት ጭካኔ በወንድማቸው መጨከን😢 #ክርስትና #ክርሰቶስ__አይደለም_ወይ?#ጌታን_መሰለን_መኖር__አይደለም ወይ? በቃሉ መኖር አይደለም ወይ? ሰይጣን #እግዚአብሔር ይገሰጽህ! በጣም ይገርማል💔 @ወንድሜ አብርሽ ዘመንህ ይባረክ🙏❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 26 күн бұрын
❤❤❤🙏
@mesk_erem
@mesk_erem 23 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው!!!! ሃሌሉያ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelkamAreaya-l3e
@MelkamAreaya-l3e 25 күн бұрын
ዋው ጌታ እንዴት ረዳህ ለዚህ መብቃትህ ትልቅ በረከት ነው አሁንም ገና ብዙ ታገለግለዋለህ አንተም ገና ለብዙዎች በረከት ያረግሀል በበረከት በአገልግሎት በሁሉ ይባርክሀል ተባረክ ወንድሜ እኛም እንፀልያለን ፍፃሜህ ያማረ ይሁንልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AANTENEH1
@AANTENEH1 6 күн бұрын
HALLELUJAH LORD JESUS CHRIST OUR SAVIOUR ❤🎉
@junefirst500
@junefirst500 26 күн бұрын
በእውነት የሱንቱን ሕይወት ያበላሹ እረኞች እንኳን ያልተዛመዱትን የስጋ ዘመዶቻቸውን ያስጨነቁ አውቃለሁ!!!
@samueldesisa1468
@samueldesisa1468 20 күн бұрын
My Jesus, No words for this በጣም ትንክቻለው ስል ሚቀቡት አገልጋዮች እና ስልእንዚህ ምድር ሁሉ በፀሎት ለምጋድል በቻልኩት ሁሉ ቃል እገባለሁ 🖐️
@SamrawitGmeskel-dg7cr
@SamrawitGmeskel-dg7cr 14 күн бұрын
በዚ መንገድ ጌታ እንድታውቅ ሆነልህ ብዙ ብያዛዝን ግን ለክብር ሆነልክ ጌታ ይክበር
@mussiehaile3279
@mussiehaile3279 6 күн бұрын
Wonderful testimony.....May God bless you bro!
@Yemedan
@Yemedan 26 күн бұрын
በጣም ይገርማል እንኳን ጌታ እረዳህ በምድራችን ወንጌል ያልደረሰበት ደግሞ ወንጌልን ይዞ ለሚወጣ ብዙ ዱላ የበዛበት ቦታ እያለ ስንቱ ፖስተር እና አገልጋይ ነኝ ያሉ አሜሪካ ኢሮፕ የወንጌል ጥሪ አለብን እያሉ ይሄዳሉ የተደላደለ ኑሮ እየኖሩ ለጌታ ነው እያሉ ምድራችን ገና ብዙ ወንጌል ያስፈልጋታል
@Djsy-e8r
@Djsy-e8r 27 күн бұрын
እውነት ነው እኔም ይህንን ሰላም ጌታን ስቀበል በደንብ አይቸዋለሁ
@junefirst500
@junefirst500 26 күн бұрын
መምህራኖች ለብዙዎች ወላጅ ከወላጅም በላይ ናቸው! የብዙዎች ሕይወት በመህራኖች ተለውጧል።
@gojo-n6o6p
@gojo-n6o6p 6 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ደካማውን የሚያበረታ የህይወት ምስክርነት ነው ተባረክ ተባርኬበታለሁ።
@ketty-x7t
@ketty-x7t 26 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ አይዞህ ጌታ እየሱስን አይተን ነው ሁላችንም የወጣነው መስፈርታችን እሱ ነው ሰው ይጎዳል እኛም ሌላውን እንጎዳለን ተመልሶ ሲመጣ ከራሳችንም ከሌላውም ከዚ አለም መከራም ያሳርፈናል 🥰🥰🥰 የአብያተ ክርስቲያናቱ ስጋት ግን ይገባኛል አትፍረድባቸው ብዙ ሃሰተኛ ሰዎች እየፈሉ ስለሆነ ነው ወንድሜ
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 11 күн бұрын
የእግ/ር አሰራር ድንቅ ነው ከፈልገን ማንኛውንም ሰው ተጠቅሞ ወደ ራሱ ልጠራን ይችላል አመጣጡ አይታወቅም የዚህ ወንድም ታርክ ደግሞ ይገርማል እሱ ሳያውቅ ጌታ በተቃዋሚዎቹ በኩል ነው የጠራው ❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 27 күн бұрын
አየሱስ ክርስቶስ ጠትናንትና ዛሬም ለዘለአለም ያዉ ነዉ ብቻዉን ያድናል
@TsegaEromo
@TsegaEromo 5 күн бұрын
ይገረመለ ዘአመን ይበረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@MinteGetu-us1uh
@MinteGetu-us1uh 5 күн бұрын
አንተን ያገኘህ ጌታ ለሎቺን ዎገኖቺህንም ያግኛቸዉ. 🙏🙏🙏🙏🙏 ስላንተ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏
@helenhaile2205
@helenhaile2205 2 күн бұрын
የጌታ: ታማኝ: ንው: በዚህ: በመከራ: ማሀል: ያሳለፈህ: ጌታ: እሱ: ታማኝ: ነው: አሁንም: በቅንነት: አገልግለሀልና: የቀርው: ዘመንህ: አንተና: ቤተስብህ: ዘመናችሁ: የትባረከ: ይሁን:: ተባረክ: እየሱስ: ጌታ: ነው: ለዘላለም::
@SenatGech
@SenatGech 26 күн бұрын
ከጌታ ፍቅር ማን ይለየናል ❤❤❤
@SeflgeAgegn
@SeflgeAgegn 27 күн бұрын
እኛም ምስክር ነን የጌታን ቸርነት ገና ባንተ ህይወት እናያለን እንወድሀለን እደግ ስፋ ጨምር
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 4 күн бұрын
What a testimony! May God give you more grace bro.
@haimanotbezabih7169
@haimanotbezabih7169 25 күн бұрын
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፡፡ ክርስትና ማለት እንዲህ ነው፡፡ካንተ ብዙ ተማርኩ፡፡
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 25 күн бұрын
በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው በላይ በሰማይ ትልቅ አክሊል ይጠብቅሃል አሁንም እግዚአብሔር ቅምና ጉልበት ይሁንልክ በእውነት ተባረክ ጌታሁንም ሰዎችን ያስነሳል በሮችን የክፈትል አብርሻል ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 25 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@SelameAylawe
@SelameAylawe 21 күн бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ በዚህሁሉ ካንተጋር የሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Frakil
@Frakil 11 күн бұрын
የኔ ታሪክ ነው በጣም ይገርማል ወንድሜ። እስካሁን ቤተሰቦችን ማግኘት አልችልም። ግን ጌታ መልካም ነው
@Frakil
@Frakil 11 күн бұрын
ባገኝህ ደስ ይለኛል ወንድሜ
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 27 күн бұрын
እውነት ለጎጃም ሕዝብ ፀልዩ
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 27 күн бұрын
Amara hullu Tsalot yifeligal🙏🏼🙏🏼
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Enam ye Gojame lij negne. Gen defen Gojam wengel ayasfelgachewum ke 1:1 seol newo megbat yalebachewu. Atesbekwachewu. Debtera mikegna tenkwai wukabi amlaki nachewu. Mecham aykeyerum. Selezyh Gehaneb Yegebu.
@YaredsaketaEbisa
@YaredsaketaEbisa 4 күн бұрын
አዮዞሕ ወንድማችን በእግዛብሔር ቤት ተተክለሕ ኑር
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 24 күн бұрын
አብርሀም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ምስክርነት ነው
@senaityohhanes
@senaityohhanes 26 күн бұрын
እኔ እጠብቃለሁ ደግሞ አያለሁ በዘመኔ ሩቅ አደለም ሰሜን በወንጌል ተወርሶ❤❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 26 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@SerkalemMuluneh-hu9iu
@SerkalemMuluneh-hu9iu 26 күн бұрын
እየሱስ ብቻውን ያድናል ወንድሜ ይሳኮር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ፣ቤተሰብህን ፣አገልግሎትህን ይባርክ። ቆይ ምን አነት ምስክርነት ነዉ? 😢😢😢😢😢በየሱስም እኔ አልቻልኩም ጌታ ሆይ እዩልኝ የጌታዬን ስራ ምን ልበል ቃል አሳጣኝ አንኳን ተከተልንህ እየሱስ የተወዳችሁ ያባቴ ብሩካን ለየሱስ የምር ኑሩለት ብቻዉን ያኖራል፣ይመራል፣ ይንከባከባል ሁሉን ሆኖ ያኖራል ሀሌ ሉያ ❤❤❤❤❤❤
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 26 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@Sami-go6nz
@Sami-go6nz 24 күн бұрын
ጌታ ያየልህ መልካም ነገር ከፊት ስላሌ ነው ፈተና የበዛው በጣም የገመረኝ በድራማው የተመረጥክበት ምርጫው ነው ሁሉም ድርሻቸው ከተሰጣቸው በኃላ ላንተ የተሰጠበት ፓርት በትክክል አሁን ያለበት እየሱስን እንድታገኝ ተደርጎዋል በጣም ደስ ይላል ተባረክ ዘመንህ በሱ ይለቅ
@BehailuSime-h4l
@BehailuSime-h4l 4 күн бұрын
Bless more and more
@tenagnegodana1829
@tenagnegodana1829 18 күн бұрын
ይህ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ አሁንም በርታ ጌታ ይረዳሀል
@Djsy-e8r
@Djsy-e8r 27 күн бұрын
በርታ የጌታ ወታደር
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 26 күн бұрын
wowowowowoየጌታ እጅ ግን ከያዘ ግን የማይውጣ ያማይውረድ ተራራ የለም ከሁሉም ያስደነቀኝ ውደ ኋላ ያለመመለስህ በተለይ በአማኞች ላይየደረሰብህ 😢😢😢😢ጌታ እንዲሁ እንደፀናህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@TadesuAmsaya
@TadesuAmsaya 6 күн бұрын
Egziabhr yebarkh wendme🙏
@SelamawitGetenet
@SelamawitGetenet 26 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ የዛን ቀን ነዉ ያገኘህ ስሙ ይባረክ
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 12 күн бұрын
❤በጣም ተባርኬአለዉ ጌታ የሱስ ይባርክ ለምጠፉ አለም መጨነቅ አያበረታም ክርስትና ላይ ሁል ጌዜ ስያልፉ እደዝህ መሆኑን ብረዳ ያልኩበት ቀን አለ እግዚያብሄር ታማኝ ነዉ እንኮንስ ለምድሩ ነገር መዳን ሰጠን መዳናችን የቀመስነዉ እናቀዋለን ተመስገን ጌታ እየሱስ ስለረዳሀን ተባረኩ የዚህ ምድር ጓዞ ያበቃል በምድር በረከት በሰማይ በረከት የሚባርክ አይሆንም አበቃ ባልኩበት በወደኩበት ሂወቴን ሂወቴ የቀየረዉ ጌታ እየሱስ ይመስገን ጌታ መልካም ነዉ ከሱበላይ ጌታ የለም የዘላለም አባት አለ ሁሌ የሚረዳ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ!
@HanaGirma-d7x
@HanaGirma-d7x 26 күн бұрын
የኔ ውድ ወንድም በሰሜኑላይ ያለው ክፋ የመጨረሻው ጌዜ ነው እግዚያብሄር በልድ ደም ስራውን ያፍርሰው አንተ ግን በነገር ሁሉ እግዚያብሄር ይባርክህ ይህ መረዳት በደንብ ለህዚብ መንገር አስደስቶኛል በሰሜኑ የለውን ደም ጠጪ ስላጋለጥከው ተባረክ
@EsraelBB
@EsraelBB 26 күн бұрын
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ። ነገር ግን ስልኩ እየሰራ አደለም, ሜሴጅም አይቀበልም ቢስተካከል 🙏
@senaityohhanes
@senaityohhanes 26 күн бұрын
የኔም መዝገቤ በዛ ነው ጊታ ይርዳኛል ጎንደር ላይ ወንጌል እመሰክራለሁ ካለሁበት ተመልሸ
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 23 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ ስለስሙም ብዙ መከራ ይቀበላሉ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድማችን እንፀልይልካለን
@tezerawatira27
@tezerawatira27 23 күн бұрын
Praise the Lord for your service and testimony!🙏🙏🙏
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 26 күн бұрын
ወንድሜ ይሳኮር ለጌታ ቤት ያለህ ቅናት ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ! ነገር ግን የግድ ቸርች መክፈት አይጠበቅብህም ሁሉም በጊዜው ይሆናል በመጀመሪያ የቤትህን ሃለፊነት ብትወጣ ጥሩ ነው አገልግሎት ከቤት ይጀምራል በርታ ❤❤🎉🎉
@Habesha-g9e
@Habesha-g9e 4 күн бұрын
be Ewnet Yasafral Ke Kekristiyan Endih Aynet Chikane 😢
@lemmazerfu9376
@lemmazerfu9376 27 күн бұрын
ተባረክልን ነብይ በምትሄድበት ሁሉ መከናወን ይስጥህ
@TsigieChanie
@TsigieChanie 26 күн бұрын
ሚገርም ምስክርነት ነው የተጠጉትን አያሳፋርም እየሱስ ወንድሜ ተባረክ
@JohnBlessedBlessed
@JohnBlessedBlessed 19 күн бұрын
Amazing Testimony God is Wiz US! U're sooooo blessed ❤❤❤
እባክህ ክብርህን አሳየኝ Alemneh Jemberu - አለምነህ ጀምበሩ  ክፍል 1
30:11
Alemneh Jemberu - አለምነህ ጀምበሩ - Sermon Archive
Рет қаралды 1,4 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ)  ||በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን||  ሐሙስ ጥር 1/2017
46:09
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 6 М.
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 45 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН