የጋዜጠኛው ምስክርነት - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር (ክፍል ሁለት)

  Рет қаралды 323,751

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

የጋዜጠኛው ምስክርነት - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር (ክፍል ሁለት)

Пікірлер: 567
@eleleta5821
@eleleta5821 4 жыл бұрын
በዛ በጭንቅ ግዜ በተለይ 1990 ዎቹ የምትፅፈው የጋዜጣ ፅሁፎች በጣም ይገርመኝ ነበር በጣም ደፋር ነህ አድናቂህ ነኝ ።
@wondafrashbutta4760
@wondafrashbutta4760 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወገኔ ላንተ ልዩ አክብሮት አለኝ
@mesfindebele4650
@mesfindebele4650 4 жыл бұрын
such hero ethiopian i admire him but take care they will kill you 10q for those golden info
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Me too. He’s amazing 🤩
@Jemalseid57
@Jemalseid57 4 жыл бұрын
ደግማችሁ ደጋግማችሁ አቅርቡልን መቼም ማይጠገብ ነው!
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አረአያ ወደ አመራርነት ቢመጣ ደስ ይለኛል ምክናየቱም ብዙ ዋጋ ከፍሏል በትክክል ሀገርን እና ህዝብን ያገለግላል ብየ እገምታለሁ
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 4 жыл бұрын
ጥሩ ብለሐል ነገር ግን ለአመራርነት እራሱን የቻለ ትምህርት፣ የስራልምድ ወዘተ ያስፈልጋል። ባይሆን በዚሁ በስራ መሰኩ እንዲቀጥልበት ማበራታታት ያስፈልጋል። ማንኛውም አስተዳደር ቁጥጥር ያስፈልገዋል።
@user-hw5dc8vj9o
@user-hw5dc8vj9o 4 жыл бұрын
አማራን ሊመራ ነው?😁
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
@@user-hw5dc8vj9o የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ነው እንጅ
@michaelberhane4423
@michaelberhane4423 4 жыл бұрын
True, yes.
@ebrahimahmed438
@ebrahimahmed438 4 жыл бұрын
@@user-hw5dc8vj9o zyo
@marek5323
@marek5323 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርዓያ ተሰፋማርያም በእውነት የምትደነቅ ድንቅ ጋዜጠኛ መልከ መልካም የሆንክ ለእውነት የምትኖር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንክ ኮርቼብሀለው! ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁህ የማትጠገብ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!!
@lilyguade210
@lilyguade210 4 жыл бұрын
ምሪጥ የኢትዮጵይ ልጅ ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥህ እውነት የቆይል እንጂ እውነት ይውጣል
@sultantemam1272
@sultantemam1272 4 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እነዚህን አውሬዎች ስማቸውን ስትጠራ አቶ እያልክ ነው የምትጠራቸው ይህ ያንተን የስዕብና ትልቅነት ነው የሚያሳየው እናም አላህ ይጠብቅህ
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ እጅግ በጣም የምትደንቅ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነህ። አድናቆቴ ባለህበት ቦታ ይድረስህ። አንድ ነገር በጣም ያሳዝነኛል። ምን መሰለህ ትግራዋይ ነን የሚሉ ነገር ግን ትግራዊያንን ያረደ ፤ ሜዳ ላይ የጣለ፤ ያሰቃየ፤ ያዋረደ፤ ትግራዋይ የተሰዋለትን አላማ ያጠለሸ, ዘራፌ ፤ነፍሰ ገዳይ ፤ የሐገር ባንዳ እና ማፍያ ቡድን የሆነዉን ህወሓት ፦ከትግራይ ህዝብ መለየት ሲያቅተዉ እና ህዉኅት ምንም ግፍ እነዳልሰራ እና ጉዳዩን የዘር ፓለቲካ ሲያስመስሉት ሳይ ያመኛል በእዉነት ነዉ ምልህ ያመኛል። ደግሞ እንዳንተ አይነት ጀግና የትግራይ ማህፀን ስላፈራች ኩራት ይሰማኛል። ስለ አቶ ክንፈ ግድያ መቼ ልትነግረን ነዉ ይቆይ ያልከዉ???? እዉነትን መግለጥህን መቼም እንዳታቆም ። ትግራዋይ ብሎም ኢትዮጵያዊያን ከነዚ ባንዳዎች እስኪገላገሉ። እጅግ በጣምም አከብርሃለሁ !!!!!!
@abebateklu1167
@abebateklu1167 4 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ👍🏾
@shimelesshumi1267
@shimelesshumi1267 4 жыл бұрын
እየሰማን ያለነው እጅግ ዘግናኝ መረጃ ነው::ወያኔ በምድር ላይ ምን ያልፈፀመው ውንጀል አለ? ወያኔ=ስጋ የለበሰ ሰይጣን! Thanks Mr. Areya!
@solomonkebede4839
@solomonkebede4839 4 жыл бұрын
ፋና ቲቪ እናመሰግናለን በርትታቹ እንደ ጋዜጠኛ አርአያ እውነተኛ ታሪክን ለህዝብ የሚያደርስ እንግዳ ጋብዙልን ጋዜጠኛ አርአያ እናመሰግናለን ጀግና ባለሞያ ነህ ።
@user-of8pf5ik9x
@user-of8pf5ik9x 4 жыл бұрын
አርአያ መረጃውን ከነ አመተ ምህረት ከነ ስማቸው ሰአት ሳትቀር ቁልጭ አድርጎ ነው ያቀረበው ሚደንቅ ጋዜጠኛ ነው። የዘመኖቹም ባለስልጣናት ከዚህ ትልቅ ትምህርት ይወስዳሉ ብዬ አስባለው ተደብቆ ሚቀር እውነት አይኖርም ቢዘገይም! እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተባብረን ከድህነት ማላቀቅ ሀገር እራቁት ካስቀሩ ጅቦች ማላቀቅ የህዝቡ ድርሻ ነው! ፈጣሪ ይርዳን🙏
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 4 жыл бұрын
የምንግዜው አንደኛ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሪዮት አለሙ አንተንም ጨምሮ ለማንም የማታጎበድዱ ለሆዳቹ የማታድሩ ምርጦች ናቹ የምታዘጋጁትን ጋዜጣ አነበው ነበር ጀግና ናቹ
@todtod5393
@todtod5393 4 жыл бұрын
i used to listen this guy on paltalk .. back to 2012 2013.... this guy telling the truth in details !!! every one should listen this guy if u waanaa know bout Weynee !!!
@jemahm2000
@jemahm2000 4 жыл бұрын
Where is his podcast or channel? I want to follow him.
@yeneneshtemesgen1288
@yeneneshtemesgen1288 4 жыл бұрын
Yes, I remember.
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 4 жыл бұрын
የህወሓት በደል ተነግሮ አያልቅም ጋዜጠኛ አርአያ እናመሰግናለን።
@aleleignmulualem1221
@aleleignmulualem1221 4 жыл бұрын
የኔ ጉጉት በእርግጥ አንተ በብዙ ኢትዮጲያውያን ልብ ውስጥ መኖሪያህን አግኝተሀል፡ ብንሞት እንኳን ይዘንህ አብረን መሆናችን ያስደስተኛል፡ የጽድቅ ስራ ሰርተሀል፡ በመከራ ውስጥም አልፈሀል፡ በመናኛ ነገር ኢትዮጲያንና ሕዝቦቿን አልሸጥክም፡ እድሜ ይስጥልን፡፡እናም ሀገርህ ሀገሬ ቀጣይ ለአንተ የምትሰጥህ ቦታ ምን ይበቃት ይሆን ? ሰላም ይብዛልህ !!!
@cherinetyohannes1105
@cherinetyohannes1105 4 жыл бұрын
አራአያ እባክህ እራስህን ጠብቅ እነዝህ ሰዎች ገና አልሞቱም አድፍጠው ነው ያሉት እንዳያጠፉህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪም ይጠብቅህ ለሃገርቱ ትጠቅማለህ እባክህ ወዳ አሜርካ ተመለስና ይሄ ይለፍ እባክህ ለሀገር ትጠቅማለህ
@yasminsebokas5707
@yasminsebokas5707 4 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ አረ ምን አይነት ፍጡር ናቸው እውነት እነዚህ አረመኔዎች ገዳዬች ኢትዮጵያዊ ናቸው? ዓርአያ ትልቅ ሰው እውነተኛው ትልቅ ጋዜጠኛ God Bliss you 💕
@michaelberhane4423
@michaelberhane4423 4 жыл бұрын
A real journalist. The most amazing interview I have ever listened. God Bless You Ato Araya. Take care of yourself.
@zitamelkamayehu5344
@zitamelkamayehu5344 3 жыл бұрын
Ppp0
@Limitless115
@Limitless115 4 жыл бұрын
This is What an amazing journalist look like. I guess those so called journalists have to learn a lot from this great guy. I can watch you all day long! Thanks for Fana Tv crew! Keep it up!
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 4 жыл бұрын
I would not write more to appreciate this journalist . There is a lot to learn......
@yonatanhibistu2312
@yonatanhibistu2312 2 жыл бұрын
@@hailualemaw5903 q
@Mr.xhiken
@Mr.xhiken 4 жыл бұрын
ይህ ሰው በእድሜ ዘመኔ ድፍረቱንና የሚፅፋቸዉን ፅሁፎች ሳደንቅለት ነበር ዛሬ ደግሞ 20 ዓመት ወደ ኋላ መልሶ ቁስሌን እየነካካ ዉስጤን ነው። ወያኔዎች የሰሩትን መዘርዘር ከጀመርን የሚያልቅ አይደለም ያማል መቀሌ 5 ዓመት ሰርቻለሁ ከጀነራል ክንፈ (ወዲ ዳኜ) ጋር 7 ዓመት ሰርቻለሁ ይህ ሰዉ የሚናገረው ሀሉ ሀቅ ነው ዉይ....... ወገኖች ያማል።
@jonhydebela1407
@jonhydebela1407 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ታሪክ እባክህ ይህንን ታሪክ ምንም ሳትቀር በመፅሐፍ አሳትመው እጅግ በጣም ተዓምረኛ ጋዜጠኛ ነህና ሃገራችን ኢትዮጵያ እዉነተኛ ታሪኳን ካንተ ከእዉነተኛ ልጅዋ ትፈልጋለችና
@samueladal3847
@samueladal3847 4 жыл бұрын
ሰሚ ያጣ ጀግና ኢትዮጵያዊ ,እንደ ህውሓት መሰሪነት ብዙ የምትቆይ አይመስለኝም አምላክ ካንተ ጋይሁን በጣም ነው የማከብርህ ::
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። በርታ። ከትግራይ ሕዝብ ጎን ቆመህ ስለተናገርክላቸው በጣም አሪፍ። ሕወሐት በአጠቃላይ የኢ ንቀርሳ ነው መወገድ አለበት። ፈንቅል ያሸንፋል 💚💛❤️ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@sagesamel962
@sagesamel962 4 жыл бұрын
I am so proud of you! ወዲ እደይ
@melakudese1907
@melakudese1907 4 жыл бұрын
#We know all about what you are talk inn, You are lovely journalist and honest
@user-bo2nt6ze1c
@user-bo2nt6ze1c 4 жыл бұрын
ፍናዎች የጋበዛቹች ጋዜጠኛ በሳልና ብዙ መረጃ ያለው ሰው ስለሆነ ደጋግማቹ ብታቀርቡት ህዝቡ ብዙ ግንዛቤ እንደሚሰጥ 100% እርግጠኛ ነኝ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
ወንድሜ አርእያ እግዚአብሔይ ይባርክህ አንተ ተርፈህ ይህን ጉድ እንድናውቀው ስላደረከ በጣም እናመሰግናለን ለእኔ መትረፍህ እራሱ አስደንቅኛል አሁንም እራስህን ጠብቅ እነዚህ መርዘኞቸ አንዳያገኙህ
@meryesu
@meryesu 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም ምን አይነት መዝገበ ቃላት ነህ!!! እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ::
@teddybirhanu6334
@teddybirhanu6334 4 жыл бұрын
One thing I will say to this Guy is , What a brave & Smart Ethiopian Former Journalist. Honestly, I take my hats off for u. GOD Bless ur family, በደም የወሰዱት ያንን ሁሉ የኢትዮጵያ ንፁሀን ህዝብ ህይወት በሰማይ ቤት ይጠየቁበታል። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር 🙏🏼🇪🇹.
@seebee2478
@seebee2478 4 жыл бұрын
Good job araya Ethiopia needs people like u.
@samuelleykun661
@samuelleykun661 4 жыл бұрын
Really incredible!!! genuine information. Thank you for that!
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 4 жыл бұрын
ያሳዝናል አንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ፈጣሪ በህዋት ላይ ይፍረድ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ኢ/ር እንኳን ይህንን አንድትመሰክር አደረገህ ፡ አንተና ሲሳይ አንደበተ ሩቱህ ናችሁ ፡ ተባረክ ወንድሜ ፡ እራስህን ጠብቅ ፡
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 4 жыл бұрын
አቢቹ ነጋ ነጋ ድንቅ ታሪክ ሰርቶ ነገረን ሲነጋ አሳፈረልን የፌስ ቡክን መንጋ ከእንግዲህ 360 ይሻለዋል እንደ OMN ቢዘጋ ኤርሚ ሀብትሽ ተቦርነ ጀምሩ ስራ ፍለጋ ተቸግራችሁ ጉሮሮአችሁ ሳይዘጋ ከእንግዲህ የለም አሉባልታ የሚወጋ ብትሞክሩ እንኳን ትቀምሳላችሁ አለንጋ የወያኔ ባንዳ ጌቾ ውስኪውን ሲለጋ እኛ ችግኝ ተከላ እስከ በጋ አቢቹ ነጋ ነጋ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 4 жыл бұрын
ልጨምርበት ነበር ምንም የቀረ ጋ የለም
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 4 жыл бұрын
I love it.. really..thanks
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 4 жыл бұрын
ጋ ጋ ጋጋ ጋ😃 so funny 😆
@derejesisay9044
@derejesisay9044 4 жыл бұрын
በጋ ጀምረክ በጋ ጋጋጋ
@tadetade7585
@tadetade7585 4 жыл бұрын
It's a time to fly to USA bro Just to be in the 'safe' side Action bro. WE LOVE YOU
@user-pw5sz9ql8t
@user-pw5sz9ql8t 4 жыл бұрын
ይህ ሠው ትልቅ ዲክሽነሪ ነው ።በጣም አልጠግበውም እሚያስደስት ጋዜጠኛ ነው።
@yetanawmoged3729
@yetanawmoged3729 3 жыл бұрын
@debesaydebesay3884
@debesaydebesay3884 3 жыл бұрын
@@yetanawmoged3729 has been named WWF as M.p
@debesaydebesay3884
@debesaydebesay3884 3 жыл бұрын
@@yetanawmoged3729 was an
@abedegoule7782
@abedegoule7782 4 жыл бұрын
Araya, thank you for all these information. Please write a book so that the next generation can study this as part of our dark history.
@laploplegend9194
@laploplegend9194 4 жыл бұрын
በ 3ኛው ቃለ መጠይቅ በጉጉት እጠብቃለሁ በተለይ በበርሃና በኤርትራውያ የተዘረፈ ንብረትና ሰቆቃ የተፈጸመው እንድታጋልጥቸው ተስፋ ኣደርጋለሁ ኣደራ የምልህ ግን በምትሀድበ ቦታ ጥንቃቀ ለህወትህ ኣድርግ የወያነ እጅ ረጅም ነው፣
@netsolo8225
@netsolo8225 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@yghebre
@yghebre 4 жыл бұрын
I am going to repeat the same thing I have said before - Very passionate, truthful, articulate, and most of all courageous man - whether Ethiopian or Tigrayan is not relevant but absolutely commendable reporter and individual.
@danielkeba3550
@danielkeba3550 4 жыл бұрын
አረያ ወያኔ በህይወት እያለም ማንንም የማይፈራ በሰው ልጅ እኩልነት የሚያምን ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር እነደአነተ አየነቱን ያብዛልን
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 4 жыл бұрын
አቤት እግዚያብሔር ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ???? የገረመኝ ነገር ግን ይህንን ሁሉ ጉድ በምን አቅም ተሸክመህ እስከዛሬ በሕይወት ኖርክ ???ከአዕምሮው በላይ ነው... ፈጣሪ ይጠብቅህ !!
@zikratube3171
@zikratube3171 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብህ ጀግና
@tekaligntamiru7940
@tekaligntamiru7940 4 жыл бұрын
short memory ያለበት ሁሉ ይህን ሁሉ ግፍ ረስቶ ህውሀትን
@ritaf804
@ritaf804 4 жыл бұрын
I thought tplf only killed Amharas and oromos but i realized now that they were also killing their own people.Its now tegarus responsiblity to kick tplf from tigray and join the rest of Ethiopians.
@elsagebre5418
@elsagebre5418 4 жыл бұрын
እራስህን ጠብቅ ወይም ቶሎ ወደ አሜሪካ ተመለስ እነኚህ ሰዎች አይታመኑም
@fikremariammelka4461
@fikremariammelka4461 4 жыл бұрын
Thank you so much it is very good information
@Aberos556
@Aberos556 4 жыл бұрын
You are very amazing and interesting please tell us more 🙏 we need to hear 👂 about kenfe😭 and hayelom😭 and we need more part thank you 😊
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 4 жыл бұрын
አቶ ዓርአያ ተስፋማርያም ሰለሰጠህን ኢንፎርሜሽን በጣም እናመስግናለን ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ! መቼም የትህነግ ጉድ ተነግሮ አያልቅም ! ዛሬም መቃብር ውስጥ ሆነው አብዮታዊ ዲሞክራሲን ይዘምራሉ! ከሞት ባሻገርም መለሰ ዜናዊን ማስቀየም አይቻልም የተባሉ ይመስል! ጉድ በል! ይላል ያገሬ ሰው.....
@nebyumuhmmed7689
@nebyumuhmmed7689 4 жыл бұрын
እወነት.ተናጋሪ.ታላቅ.ሰወ.እራስህን.ጠብቅ.አላህ.ይጠብቅህ.ሁሉ.ጋዜጠኞች.እንዳንተ.ቢሆኑ.አሪፍ.ነበር!!
@brtelove4771
@brtelove4771 3 жыл бұрын
ይገርማል ባገራችን ላይ ሲሰራ የነበረው ግፍ አቤት ፈጣሪ
@antenehhailu240
@antenehhailu240 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ እውነት ትዘገያለች እንጂ እንደዚህ ትውጣለች ,ዩትዩቡን ግን አፍጥነው
@samsona676
@samsona676 4 жыл бұрын
Best journalist both of you . Egzabeheir beheywet yakojeh leze mesekerenet new Tnx 💚💛❤
@selihom6023
@selihom6023 4 жыл бұрын
keep Fyting for the truth! God bless you dear Brother,
@danielwondimu568
@danielwondimu568 4 жыл бұрын
Thank you Mr Areaya. Please organize it with a book generation can learn and do research .
@limayahe363
@limayahe363 4 жыл бұрын
Journalist Araya, you are truly brave. I hope you write a book about your experiences. I know tplf to be cruel, I never know they this cruel to thier people. I hope to read your book soon, you owe this in particular to the new generation who might not really know how terrible tplf leaders are. Stay safe my country man
@kalidmohamed9383
@kalidmohamed9383 4 жыл бұрын
Hi Fana Tv Media For Your Invit of True Ethiopia Journalists Araya Tesfamariam I'm Very happy with You So Thank You Very Much
@yosief-eri9302
@yosief-eri9302 4 жыл бұрын
Thanks Araya T/mariam GBU with your family 🙏👍
@abelkebede4623
@abelkebede4623 4 жыл бұрын
Waiting your book great man. Thank you for your service
@felimingo52
@felimingo52 4 жыл бұрын
We demand a third program! The man is too good to walk around with all the information about TPLF thugs!!!
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 4 жыл бұрын
Areaya Got bless you and your family. May God repay you for your patriotism and true journalism.
@yewubdarlemma6225
@yewubdarlemma6225 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሀለን
@harrarm71
@harrarm71 4 жыл бұрын
You are the most brilliant person.
@welelaalex2901
@welelaalex2901 4 жыл бұрын
very confidential journalist tnx a lot
@Henok58133
@Henok58133 4 жыл бұрын
አርአያ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ምርጥ ኢትዮጲያዊ!
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 жыл бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም ችሎታው አላችሁ በጣም አንዱ ሲጀምር ሌላው ይጨርሰዋል እናመሰግናለን
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
አራያ በጣም ነዉ ምወድህ ያራዳ ልጅ 104ጊዜ ነው ያየውት ስለእውነት መኖር እንዴት ደስ ይላል አራያ
@botu8999
@botu8999 4 жыл бұрын
እኔ በእንባ ነው ይህን interview ያየሁት በምድራችን ላይ የተደረጉት ነገሮች ለመስማትም ለማመንም ይከብዳሉ እግዚአብሔር ብቻ ያስበን መፍትሄውንም ያምጣልን እጅግ በጣም ያሳዝናል
@samsona676
@samsona676 4 жыл бұрын
Egzabeheir yetebekeh gegena ethiopiawi ye tigray hakeja tena yeseteh big respect ye tracie leg 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤👍
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
Araya honest journalist , I use to follow up his story from the beginning ,vary interesting ,story tallingman abut weyne.
@yonasyonas9076
@yonasyonas9076 4 жыл бұрын
It's amazing journalist
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 4 жыл бұрын
የ ጋዜጠኛ ኣርኣያ ተስፋማርያም ፈይስ ቡክ አካውንቱ ጻፉልን ጽሑፉን መከታተል እንፈልጋለን
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 4 жыл бұрын
አቶ አርያ ስንት ጉድ ተነግሮ አያልቅም ጨካኝ መንግስት አረመኔ ............ እራስህን ጠብቅ አገሩ ስላልተረጋጋ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 4 жыл бұрын
Areaya is true journalist, a hero, bold man.
@shewangzawalemu553
@shewangzawalemu553 4 жыл бұрын
እውነትም ስምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም አርአያ እግዚአብሄር ይባርክህ!!!
@wowwow5075
@wowwow5075 3 жыл бұрын
The new Ethiopian Dictionary!! Respect man !!! 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Great interview!
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-zu8nd8sk7v
@user-zu8nd8sk7v 4 жыл бұрын
ከእረጂም አመት ቡሀላ ሰለአየውህ ደስ ብሎኛል እመቤቴ ትጠብቅህ እየሩሳሌም ልጂህ ሰላም ትሁንልህ
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 4 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ እንደ ሀጫሉ እያናዘዛችሁ እንዳታስገድሉት ወይ ጥበቃ አድርጉለት
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 4 жыл бұрын
ትክክል
@melateworkyosseph9510
@melateworkyosseph9510 4 жыл бұрын
😜
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነህ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ አማካሪ መሆን አለብህ ደሞ ራስህን ጠብቅ እነዚህ የሰው ደም ያሰከራቸው ችግር ላይ እንዳይጥሉ
@ibrahimdino9656
@ibrahimdino9656 4 жыл бұрын
Jegna journalist araya !you are a hero! Berta
@sosenahailu6881
@sosenahailu6881 4 жыл бұрын
Yewal yedere enji ewnet tekebro aykerem‼️ ewnet yashenfale ‼️ betame amesegnalehu🙏🏽 ketelu👍🏽
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 3 жыл бұрын
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩም አይጒዋደል ለዘለአለምም የተመሰገነ ይሁን ።
@tesfamichaeltameru7206
@tesfamichaeltameru7206 4 жыл бұрын
ለእውነት የቆምክ ጀግና ሰው ነህ!!!!!
@milireda2877
@milireda2877 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ! በ 1990ዎቹ ይሄን ሁሉ ሴራ ለህዝብ ማጋለጥ መቻል ጀግና ጋዜጠኛ ነህ :: በ ጋዜጠኝነት ሙያቸው ስራዎቻቸውን አንብቤ የማደንቃቸውን ጋዜጠኞች ሙሉጌታ ሉሌን እና ተመስገን ደሳለኝን ነው :: አንተ ደግሞ የጀግና ጀግና ነህ :: Do write us a book on these evils, please please please!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
ሚገርም ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእዉነት መቆምህ ሚገርም ነዉ ህይወትክን አደጋ ላይ ጥለክ
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 4 жыл бұрын
You are genuine journalist! don't eat and drink any place except your house because TPLF still is behind the curtain! Te care yourself! We need you! We love you! God bless you
@HM-cq4vk
@HM-cq4vk 4 жыл бұрын
You are hero I wish you the best for your future !!
@townepark3674
@townepark3674 4 жыл бұрын
good job telling truth the bast guy
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 жыл бұрын
የትም ተወለድ ሸገር እደግ ምንም አትፈራም ፡፡ እውነትን መናገርም ሆነ መሞትን አትፈራም፡፡ግን በዘር ማጥፋት መከሰስ አለባቸው፡፡
@mulualemmulualem6710
@mulualemmulualem6710 4 жыл бұрын
I can't wait to read your book!
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 4 жыл бұрын
ፓ ህወሓቶች አሄን ሴራ እሚጠነስስ ጭንቅላት ለበጓ እና ለልማት ቢጠቀሙ ሀገራችን የት በደረሰች
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 4 жыл бұрын
ችግሩ የክፋት ጭንቅላትን የሚሰጠው ክፉው መንፈስ ጥሩ ነገር እንዲሰሩ አይፈቅድላቸውም. መስራትም አይችሉም.
@fuadfeki1963
@fuadfeki1963 4 жыл бұрын
Ienet new
@michaelmg7836
@michaelmg7836 4 жыл бұрын
Thanks for sharing bro. Long live
@berhane7472
@berhane7472 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አቶ አርያ በጣም መልካም ስው ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🏽🙏🏽
@mengistuyetbarek5070
@mengistuyetbarek5070 4 жыл бұрын
ጠያቂው ጋዜጠኛ እርጋታህ እና ግርማሞገስህ በጣም ደስ ይላል።
@gizachewtemesgen5047
@gizachewtemesgen5047 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዓርሃያን በፋና ብሮድ ካስት እና በአዘጋጁ ጋዜጠኛ ሥም ምስጋና እያቀረብኩ ፤ ስለሌላ መረጃዎችን የሰማሁትን ለማጋራት እና እንድታጣሩ ጭምር ለመጠቆም ያክል ነው። ይኸውም ካዲላ የመድሃኒት ፋብሪካ የአቦይ ስብሃት እና ቤተሰባቸው ሼር እንዳለበት በዚሁ አጋጣሚ ብታጣሩ ለማለት ጭምር እያልኩ እንደዚህ ዓይነት የኢንቬስትጌሽን ጋዜጠኞችን አበርቱልን እላለሁ።
@none-th2jm
@none-th2jm 4 жыл бұрын
God bless you
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 4 жыл бұрын
አንበሳ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ዘረኛ ያልሆነ ለፍትህ የቆመ በህይወቱ ዋጋ የከፈለ ለተጨቆኑ ለተበደሉ በሕይወት የሌሉ ለእነእርሱ ደም ፍትሕ ፍለጋ ያልደከመ ጀግና ማለት እውነተኛ ጋዜጠኛ እንዲህ ነው እንጂ እንደ አንዳንዶቹ ለብር ለዘር ለሀማኖት ብለው የሚያጋድሉ ከዚህ ወንድማችን መማር አለባቸው። ለህሊና የሚሰራ ሁሌም ሰላም አለው ሰላምህ ይብዛ ።
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 33 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН