የጋዜጠኛው ምሥጢር - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር

  Рет қаралды 501,724

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 751
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ እንኳን አየሁህ፡ ለብዙ ጊዜ ሳላይህ በመቆየቴ ነብሰ በላው ግፈኛው ስርዓት አጥፍቶት ይሆን ስል ሁሌ እራሴን ስጠይቅ ኖሬአለሁኝ፡ አሁን ግን እንዲህ አምሮብህ በተረጋጋው አንበተህ ነጭ ነጯን ደግመህ ስላስታወስከን እና በህይወት መኖርህን በማየቴ ፈጣሪን አመሰገንኩት። ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሆን ዘንድ ምኞቲር ከፍ ያለ ነው። ህዝባችን ፍትህ ባያገኝ እንኳን ሃቁን ግን ማወቅ ይኖርበታል እና ስራህን በርትተህ ትቀጥልበት ዘንድ ተማጸንኩኝ።
@kedirjemal1212
@kedirjemal1212 Жыл бұрын
ውንድሜ አርአያ በጣም እንወድሀለን አንድ ቀን አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ምታደርገው የወያኔ ሚስጥርህን ዘቅዝቀህ ማውታጥህ እውነት የኢትዮጵያ ልጅ መሆንህን አስመስክረሀል ትግሬ ሁነ በብር ሳትታለል ለገባኀው ቃል መሰረት ተግብረሀል አላህ ከጠላቶች ይጠብቅህ ወድሀለው
@mekedszerihun2053
@mekedszerihun2053 4 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያደረከው ኢንተርቪ በጣም ደስ የሚል ያላወቅነውን ያልሰማነው ነገር ነው እንድናውቅ እንድንሰማ ነው ያደረግከው በጣም ተመችቶኛል አርአያ ተስፋማርያም ለማንኛውም ራስህን ጠብቀህ እንቅስቃሴ አድርግ ፡፡
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
ዙልምን. መጥላትህ. ከእዉነት. መቆምህ. ፈጣሪ. አትርፏሀል. አሁንም ይጠበግህ. እዲለኛ. ነህ. የህንንም ማየትህ. አሁንም. ባዳወች ጠፍተዉ. አገር. ሰላም. ሁና. በሰላም ያኑረን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ እግዚያብሄር እንኳን አተረፈህ በጣም ነው የማስታውስህ መትውህ ሙቶዋል ብለው ጥለውህ እንደሄዱ አስታውሳለሁ ፅሁፎችህንም አነበው ነበር...good to see you brother እንኳን ኖርክልን from Sydney,Australia
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ለእዉነት የቆምክ ጠንካራ ሰዉ ነሀ በርታ። የትግራይ ህዝብም ላለፉት ሁለት አመታት በህወሓት ስብከት አይምሮዉ ተመርዛል ይሄን ህዝብ ለማስተማር በምትደክመዉ መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። የልጅህ መልካሁሉ ፈጣሪ ያሳይህ። ❤️❤️❤️
@tsitta...g
@tsitta...g 3 жыл бұрын
ጀግናው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
ወንድሜ አስለቀስከኝ ቤተሰቦቼ ትግሬ ናቸው ግን ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ I salute you ....በእግዚያብሄር እራስህን ጠብቅ...ፃፍልን ፁሁፎችህን ለብዙ አመት እከታተለው ነበር
@GreatEthiopianTours
@GreatEthiopianTours 4 жыл бұрын
Kila Adgi kikiki
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 4 жыл бұрын
@@GreatEthiopianTours 🤮
@mebrhitteklay6720
@mebrhitteklay6720 4 жыл бұрын
Hiji ahya tegrai sathogni ahya nesh
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 4 жыл бұрын
Don't listen to haters. Stand for what you believe. We are with you
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 4 жыл бұрын
@@GreatEthiopianTours Kila wedding sibeity
@HannaTeGi
@HannaTeGi 3 жыл бұрын
እረጅም እድሚና ጤና ወድማችን ምግዚም እራስሕን ጠብቅ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅሕ እውነተኛ ሰው ነሕ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
እርአያ በሀምሳ አምስት አመት እድሜዬ እንደዚህ ልብ የሚፈነቅል ታሪክ ሰምቼ አላውቅም! ልዩየማደንቅህና የማከብርህ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! 🙏
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 3 жыл бұрын
👍ጋዜጠኛ አርአያ ገብረ እግዚአብሔር እንኳንም ተርፈክ ይሄንን እውነት ለመመሰከር አበቃህ👍 ምንም የማይሳነው አምላክ አሁንም ሰለእነዚህ ጅቦች የምታውቀውን ሁሉ ለኢትዮጵያ ህዝቡ አሳውቅ በእድሜ በጤና የቆይልን ።👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@salembante2651
@salembante2651 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ የተናገርከውን ሁሉ እጋራሃለሁ እውነት ነው የእኔም ታሪክ ከወልቃት እስከ አዲስ አበባ ብነግርህ ትገረማለህ ህወሃት የወንጀለኞች ስብስብ ነው ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርታ የእኔ አንበሳ !!!
@frehaile6298
@frehaile6298 3 жыл бұрын
www thanks for sharing,Mr Araia also please don't give up for future to help your country people, God bless you and your family very honestly man, Mr Araia emportant parson for the victims all ✌ thanks 🙏😍
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 4 жыл бұрын
ዓርአያ ተስፋማርያም እግአብሄር በህይወት ጠበቆህ ስላለየሁህ ደስ ብሎኛል እውነት የጊዜ ጉዳይ ነው ትወጣለች፡፡ አብዛኞቹን እንዳልከው በምትጽፈው ጋዜጣ አነብ ነበር ታዲያ ብዙዎች አያምኑም ነበር ይህው ከአመታት በሃላ በግንባር ተገኝተህ በቃልህ የሰጠህው ምስክርነት አንድ ነገር አስታወሰኝ ኢአሀዲግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር በደርግ ስርዓት በቀይ ሽብር ለሞቱት የሙታን አጥንት እየወጣ ህዝብን ሲያስለቅሱ በጊዜው የተመለከቱ የሚያውቁት ነው ታዲያ እነዚያ በግፍ በአንድ ጉድጋድ በግፍ ለተቀበሩት የቀን ጉዳይ እንጂ ህጋዊ መንግስት ተመርጦ አጽማቸውን በክብር ሊያርፍ ይገባል ፡፡
@belewyigermal9575
@belewyigermal9575 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ አረአያ፤ የመጨረሻዋ መልስህ እና ምኞትህ የሁላችንም ምኞት ነዉ
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 4 жыл бұрын
አርያ የቺካጎ ወንድማችን አንተ እና ሲሳይ አጌና እኮ ምርጥ ጎግሎች ናችሁ በሳሎች ኢንተርቨውንም አየሁ ደስ ብሎኛል የጠየቀህም ጋዜጠኛ ያለ ዛሬም አላየሁት በጣም ምርጥ ነው ልክ እንደ መአዛ ብሩ ኑሩልን
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድማችን።የማናቃቸውንና የምንጠራጠርባቸውን መረጃዎች ሁሉ በልበሙሉነት በመረጃ አስደግፈህ አፋችንን አስከፍተህ ነግረኸናል። ከምስጋናዬ ባሻገር በማጠቃለያህ ላይ ወደ ሀገር ገብተህ ቀሪ እድሜህን ለሀገር ጉዳይ ላይ ለማዋል ባለህ ፕላን ላይ ከስጋት በመነጨ አልወደድኩልህም። ምክንያቱም ጀግና ባልባሌ ይሞታልና ባለህበት ሀገር የአብይ መንግስት እስኪረጋጋ በመቆየት ለጊዜውም ቢሆን ዩቱይብ ክፈትና ያሉህን መረጃዎች በሙሉ ዝርግፍ አድርገህ ለሕዝብ እንድታሳውቀን እመኛለሁ። እንደስምህም ዓርአያ ይህ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እንድትባል እመኛለሁ። እግዚአብሔር ፈቅዶ እስከዛሬ ቆይተሀልና ቀሪ ግዜህን በጥንቃቄ ልትኖር ይገባል። አስጀምረኸናልና ውጤት እስኪያመጣ አስጨርሰን። ፋናዎችም እናመሰግናለን ዓይናችሁን እየገለጣችሁ ነውና በርቱ። ኢትዮጵያ በልጆችዋ ሕብረት ለዘላለም ትኑር።
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 4 жыл бұрын
አርአያ ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ የምትበለውና የምትጠጣው እባክህ አሰታውሰ እነዚህ ጨከኞች ታውቃለህ አንዱ ጋዜጠኞች ከሰንት አመት ባሀላ ኢትዮጵያ ገብቶ ቤተሰቦቹ ሳይጠግቡት የሞተው ባልሳሳት በለጠ ይባላል ።ለማንኞውም እራሰህን ጠብቅ አደራ።
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
አወ ትክክል ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ነው ያኔ ከሀገር እንደገባ የገደሉት
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 4 жыл бұрын
አዎ የስድስ ኪ ሎ ልጅ ጋዜጠኛ በለጠ በገባ በ15 ቀኑ አረፈ አሳዛኝ ነበር ።
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Ye abiy ye mecheresha eta fantaw yasamerilet🦍🦍👿👿 yehe shintam
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Yehe hula ye tplf aleken ye opdo or andm beaden silenesu lemin atinegrunem Fa na
@lizalidavis7492
@lizalidavis7492 4 жыл бұрын
@@jaguarrotschild364 Yeken jiboch
@edensimon1843
@edensimon1843 4 жыл бұрын
ትንታጉ ጋዜጠኛ ዓርአያ ከእዛ ሁሉ መከራ በኃላ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶህ እንኳን ለሀገርህ አበቃ 🙏🏽
@halimaumer8205
@halimaumer8205 3 жыл бұрын
ምንሑኖነበር?
@hailegetahun6801
@hailegetahun6801 4 жыл бұрын
በጣም፡ብርቱ፡ኢትዮጲያዊ፡ነህ። እውነትም፡ኣርአያ። ልጅህንም፡ያሳድግልህ፤ለወግ፡ለማዕረግ፡ያብቃልህ። ከሕዝብ፡ጎን፡በመቆምህ፡አቸናፊ፡ነህ።
@takeletsega9118
@takeletsega9118 Жыл бұрын
He have been a great Journalist thanking him and wish to read his book !
@samsonramato825
@samsonramato825 4 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያደረከው ኢንተርቪ በጣም ደስ የሚል ያላወቅነውን ያልሰማነው ነገር ነው እንድናውቅ እንድንሰማ ነው ያደረግከው በጣም ተመችቶኛል አርአያ ተስፋማርያም ለማንኛውም ራስህን ጠብቀህ እንቅስቃሴ አድርግ ፡
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ውድ አርአያ ተሥሥፉ ማርያም እንዳተ ያለዉን ሃራዊ ጀግና ትግራይ ላይ እንደመሰየም መንግሥታችን ከፍ ያለ ጥበቃ አዘጋጅቶ እንተን የሚያክል የሚያህል ኢትዮጵያዊ ስለሌለ ይህን ሠዉ ትልቅ ጥበቃ እድርገን ብንመድበዉ ትልቅ ተዓምር ሊያሳለን የሚችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ይህ ለምን እንደማይሆን ጥያቄዬ ለ ውድ ዓብያችን ነዉ እናስብበት ይህ ክቡር የኢትዮጵያ የ በኩር ልጅ ነዉና ብምንም በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግና ልብ ያለው ልብ ይብእል ኢትዮጵያዊ ለትግራይ ሃላፊነት የሚመጥን ለሃገርም ለትግራይም ህዝብ ደህንነት የሚወክል
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡ እናንተን መስማትና ማየት አይምሮ ያድሳል ስራ በሰሪው በባለቤቱ እጂ ያምራል።እሚገር ቃለመጠይቅ እንግዳውም በኢትዮጵያ ጨዋነት በእውነት ልብ የሚነካ ያልተዘጉ ሰነዶችን እያነሳችሁ ስትጨዋወቱ ብዙ ቁም ነገር አስጨበጣችሁን እናንተ እውነተኛ ጋዜጠኞች ደረጀን ዓለምነህን ሳንረሳ ብስል ጥልቅ እውቀት ያላችሁ የአገራችን ሀብቶች ናችሁ እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጣችሁ።እናመሰግናለን
@ጉና
@ጉና 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም; የሰይጣን ልጆችን ስራ በሚገርም ሁኔታ ስላቀረብክ እና ይህም ለሀገራችን ህዝቦች ጥሩ መረጃ ስለሰጠህ ከልብ እናመሰግናለን. ለቀጣይ ለሀገርህ ያለኽን እውቀትና ልምድ እንድታካፍል እንጠይቅሀለን ።
@yeshecan7
@yeshecan7 4 жыл бұрын
I should say (Dear Araya) you are very awesome and smart minded Journalist...keep going to your destination you are on the right truck......Ethiopia needs journalists like you.
@kemalabakabe6409
@kemalabakabe6409 2 жыл бұрын
Mr. Araya You are real journalist. Keep it up.Bravoo
@addisalem3869
@addisalem3869 4 жыл бұрын
የተናገረዉ እኮ እዉነት ነዉ የኔ የአጎቴ ልጅ ገና 12ኛን ክፍል ጨርሶ ዩኒቨርስቲ ሊገባ ዝግጅት ባለበት ሰአት በባድመ ጦርነት ተመልምሎ እናቱ ይኑር ይሙት እሚገርማቹ እንዳለቀሰች በሀዘን ሞታለች ።
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 3 жыл бұрын
ጀግና ወንዴሜ አርአያ አንባሳ እራስን ጠብክ አላህ ይጠብቅ
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 4 жыл бұрын
አንተ ትክክለኛ የአዱ ገነት ልጅ ነህ እውነት ትቆያለች እንጂ አትጠፋም ተባረክ🙏
@besrategabrel2414
@besrategabrel2414 4 жыл бұрын
ወንድማችን አቶ አርአያ፦ ጀግና ኢትዮጵያዊነህ! ለእውነት ቁመህ በሠራኸው ከልብ ንጹህ ሥራህ፣ ከብዙ ውጣውረድ በሇላ እድሜ አግኝተህ፣ ችግሮችን በየፈርጁ ተቋቁመህ፣ ፈተናውን አልፈህ፣ ታሪክህንም ለእኛ አካፍለኸን፣ እንኳን አንተም በሕይወት ቆመህ ልጅህን ለዚህደረጃ አምላክአደረሰልህ። ኢሀደግ በሠሩት በደልና ግፍ በትግራይ ሕዝብላይ በሕይወት እስካሉ ይከፍሉታል። ነገረ ሥራቸው ከማፊያና፣ከናዚ ተግባር የተለየ አይደለም። ዶር ነጋሶንም ነብሳቸውንይማርልን። ከልብ የአደረጉት ደግ ሥራቸው በጣም ልብ የሚነካነው። በዚህ ወቅት የፋና አዘጋጅንም በጣም እናደንቃለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም በነጻነት ትኑርልን!
@phineausstclaire2361
@phineausstclaire2361 4 жыл бұрын
Journalist Araya, I have read a number of your articles. You are truly courageous and patriotic Ethiopian. Thank you for enlightening us all. Keep Safe All. Tecola
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 4 жыл бұрын
This journalist has integrity and compassion. You are a brave man. Thank you!
@እርግቧ
@እርግቧ 4 жыл бұрын
እመቤቴን የጀግኖች ጀግና ነህ ክበርልን በቃ የውነት የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ድንግል ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
በምታወጣው አጅግ በሚያስገርሙ፣ በሚያሰፈሩ መረጃዎች የተሞላውን ፅሑፍህን ደጋግሜ አንብቤያለሁ ።በእውነቱ በዚያ እጅግ አስፈሪ ወቅት እንደ አንተ ዓይነት ለዕውነት ቆመህ፣ ህይወትህን መስዋዕትነት አድርገህ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት የታገልክ ታላቅ ሰው ነህ። በአካል ስለአየሁህ በጣም ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል ። አሁንም ከሀቅ ፈቀቅ ሳትል በምትሰጠው መልስ ተደንቄአለሁ። በመጨረሻ መፅሐፍ ለመፃፍ አስቤአለሁ ስትል በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ሚሊየን መፀሀፍህን ለማንበብ በጉጉት እንደሚጠባበቁ አልጠራጠርም ። እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ደ
@ጉና
@ጉና 4 жыл бұрын
ጠያቂው ጋዜጠኛ አጠያየቅህ ለተጠያቂው ጊዜ አሰጣጥህ ጭምር ለሌሎች ጥሩ ልምድ የሚሰጥ በመሆኑ ቀጥልበት ።
@haymanotfikadu8737
@haymanotfikadu8737 3 жыл бұрын
You are my hero long life God belssing you& your family
@yidnkachewtaye6324
@yidnkachewtaye6324 4 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ አርአያ እንዳንተ ያለ ሰው በህይወት ፈጣሪ ማቆየቱ ለምስክርነት ነው ፤ ፈጣሪ አሁንም ዕድሜ ይስጥህ ብድርህን በልጅህ ይክፈልህ.............................
@FanoGeresuDuki
@FanoGeresuDuki 4 жыл бұрын
I remember him when I was buying " Ethio piece" long time and he was genuine Ethiopian and I thank him. God bless Araya
@kederreshid6848
@kederreshid6848 2 жыл бұрын
አራያ ተስፋ መረያም ጀግና ጋዜጣኛ አድናቂናኝ ሀገር ወዳጅ እና በዴራ ወዳጅ ።
@milireda2877
@milireda2877 4 жыл бұрын
አርአያ ምናለ ይሄን ታሪክ በ መፅሀፍ መልክ ብትፅፈው ብዙ ስህተቶች እንዳይደገሙ ጠቀሜታው ብዙ ነው :: ከ 1990ዎቹ ጀምረህ ይሰሩ የነበሩ ሴራዎችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሁነህ ለ ህዝብ ማሳወቅህ የሚገርም ነገር ነው ::
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 4 жыл бұрын
Egziabeher yebarkhi AHUNEM MEDHANIALEM YETEBIKH
@Jemalseid57
@Jemalseid57 4 жыл бұрын
እጅግ ስጠብቀው የነበረው ቃለ መጠይቅ!
@admasualemu6451
@admasualemu6451 4 жыл бұрын
አርአያ እንኳን ሰላም መጣህ! እንኳን ለዚህ አበቃህ! ፅናትህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ልጂ!
@adoniasgedion7855
@adoniasgedion7855 4 жыл бұрын
Araya, you'r a true son of ethiopia. I am really happy with the work you've done. Thankyou.
@mdahmad9252
@mdahmad9252 3 жыл бұрын
አለህ ኢዲሜና ጤና ይስጥልን
@betelhemgetachew3116
@betelhemgetachew3116 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር አሁንም ህዝቡ መንቃት አለበት ለስልጣን የሚሮረጠው እቤቱ ቁጭ ብሎ ነው ወጣቱን የሚያስጨርሰው:: ነገ ስልጣን ሲይዝ ዞር ብሎ አያይህም::
@yghebre
@yghebre 4 жыл бұрын
Very passionate, truthful, articulate, and most of all courageous man - whether Ethiopian or Tigrayan is not relevant but absolutely commendable reporter and individual.
@benjesol2864
@benjesol2864 4 жыл бұрын
This is the real journalism brave and professional. The one who has fighting facist TPLF with his pen 🖊 am proud of you keep up the good work !!
@madenam8568
@madenam8568 3 жыл бұрын
thenkyou
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 4 жыл бұрын
Hul gizie ye Adugenet lij!!! Enie betesebochie Oromowoch nachew enie gin zeregnnetn yemitelana yemiteyef Ethiopiawi negn!!!! Wendmie betam thanks. Hul gizie Abzagnaw ye geter sew kifu new.Welajochachin ke geter bimetum Adugenet gebtew seltinew aseltinewinal. Ye Adugenet lij zer yelewm!!!
@eskinderhailemariam4162
@eskinderhailemariam4162 4 жыл бұрын
የወያኔዎች ስራ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ የሚነግረን ለብዙዎቻችን አዲስ መረጃ ነው ሆኖም አይገርምም ነገር ግን ለኔ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብየይ ስራ እጅግ በጣም አስገርሞኛል
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 жыл бұрын
ARAYA- YIHEN BETAM YEMIGERM ASEKAKI TARIK - LEMIN ATITSIFEWIM!
@addisababa6540
@addisababa6540 4 жыл бұрын
Thanks you are hero God bless you & I wish you long life, health !!!
@SolomonTsegaye-op4nw
@SolomonTsegaye-op4nw 3 ай бұрын
አርዓያ ተሥፋማሪያም እኛማ ምን እናውቃለን ደንቁረን ፤ተባረክ እግዚያብሔር ይሁንህ ይሄንን ያንተን ፕሮግራም ሳደምጥ እንባዬ ይወርዳል
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 4 жыл бұрын
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እዉነተኛና ንፁህ ልብ ስለነበረዎት ጥሩ ያደረገ ሁሌም ይጠራል አልሞቱም ነፍስዎን በገነት ያኑረዉ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 4 жыл бұрын
የኢትዪጵያ ምርጥና እውነተኛ ልጅ አርኣያ ። Respect !!!!
@dawit5033
@dawit5033 4 жыл бұрын
Thank you Sir, Ethiopia need a person like you truth always makes you free.
@jesusislord4747
@jesusislord4747 4 жыл бұрын
“እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤” - ሮሜ 1፥18
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Jesus is Lord 🙏 🙏 🙏
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 жыл бұрын
This is a time, the funny thing is who those people did it , that horrible things with still in the same way, killing, torturing, dividing people and..so on..but mighty God is seeing them.
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
ይገልብጥልን የዚህ ዘመን አመጽኞችን ቸሩ መድሀኒያለም
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 4 жыл бұрын
አሜን ይግለጥባቸው!
@jednatab5003
@jednatab5003 4 жыл бұрын
What an interview so impressive!! All this amateur journalist should learn from this guy. He ask and he listens really well with out interrupting. The whole interview was really captivating 👏👏👏
@semabera2485
@semabera2485 4 жыл бұрын
Araya Tesfamariam is one of the most proud and hero son of Ethiopia, he is extremely brave. God bless you brother. Enquan lezih abekah. Egziabher yitebkih. Truth always prevails, God's is always the winner.
@tilahunabebe4408
@tilahunabebe4408 4 жыл бұрын
አርአያ፡የእውነት፡አርአያ፡ነህ፡ለዘመኑ፡አስመሳዮች፡ቢማሩ፡ካንተ፡በልጅህ፡መልካም፡ውጤት፡ደስ፡ይላል፡እድሜ፡ጤና፡ሰላም፡እመኛለሁ
@selihom6023
@selihom6023 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ይህንን መስማት በጣም ያማል But why this all🤬OmG! Proud of My PM!! Dr Nagasoo May Rest your slow!!
@yeshecan7
@yeshecan7 4 жыл бұрын
Tesfaye....you are very wise and you know how to ask and you gave him enough time to explain things....keep doing such a job.
@emmanuel6935
@emmanuel6935 4 жыл бұрын
Yegermal Enkuan Egzabher Reda Brother Gena Bezu Gud Yewetal Yegize Guday New Hulem Melkam Sew Egzabher Yetbkewal Betam Adenkhalew Araya.
@aseralamana3969
@aseralamana3969 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የዚህ ጋዘጠኛ እውነት ልክ በቅርጽና በመልኩ በዓይነቱ የማይለይ በኤርትራ እስከ ዛሬ ኣለ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ የመሳሰሉ ጋዜጠኞች ብታስተምርና ብታፈራ በጣም ጥሩ ነበር ኣርኣያ ኒክ ነይም ልሰጥህ ኣፍቅድልኝ ማንደላ ጋዘጠኛ ኣርኣያ ሰይማሃለሁኝ ጤና ይስጥህ ባለህበት እኔ ኣንድ የ ELF ተጋዳይ ሁኘ 1975 እስክ 20 2020 ሓምሌ ኤርትራን እንደ ትውልድ ኣገሬን ልገባ ያልቻልኩኝ ሰው ነኝ የተማርኩት ሃይ ስኩል በባሌ ኣዝማች ደግለሃን ጎባ ሆኖ በ ቀሃስ ላይፍ ሳይንስ ተማሪ 2nd year ትቸ ወደ በረሃ የገባሁት 1982 ወድ ሱዳን 1983 ወደ USA ኣበቃ god bless you and bless Ethiopian Araya long life & I love ❤️ you
@helen8440
@helen8440 4 жыл бұрын
What are you talking about? What does eritrea have to do with these?
@jesusislord4747
@jesusislord4747 4 жыл бұрын
“የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
The right verse at the right place n topic God bless You
@addis312
@addis312 4 жыл бұрын
ከታሪክ መማር ብልህነት ነው እውነት ትመነምናልች እነጂ አትሞትም ከዚህ ታሪክ ተማሩ ሰህትት አትስሩ ነብስንም አታሰቃዩ አትግደሉ ጉድጔድ አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅም እና. በረታ እንክዋን ለምስክርነት አበቃህ አመሰግናለሁ
@azebkifle4714
@azebkifle4714 4 жыл бұрын
አርእያ አሜሪካ እንደመጣ በኢሳት ነው መሰለኝ በራሱ ላይ የደረሰውን እና ህወሓት የሚሰራቸው ግፎች አጋልጦ ከዛ በኋላ ከሚዱያ ጠፍቶ አሁን ብቅ ሲል በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ።
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
አርአያን ቀጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው! ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንጂ በውጪ ያለው በተለያየ የአለም ክፍል ያለ የአገራችን ህዝብ ገንዘብ አዋጥቶ ያልካቸውን ነገሮች ገዝቶ ቢልክ መንግስት ከቀረጥ ነጻ በማስገባት ችግሩ በቀላሉ ይፈታል
@genettadese888
@genettadese888 4 жыл бұрын
የገረመኝ ነገር ወንጀላቸው ብቻ አይደለም ሳይገሉህ መቅረታቸውም ጭምር ነው ግን የሰው ደም ይጮሀል ለዚህ ነው በህይወት የቆየኸው ክርስቶስ ይፋረዳቸው
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ካልፈቀደው አይሆን
@birhanukebede2188
@birhanukebede2188 4 жыл бұрын
ዉድ ወንጀደሠሜእግዝአብሔር ይጠብቅሕ የወያኔ ሥረአትያልጠፈፍ ሥላልሖነ ወደ ኢትዬጵያ ለመለሥ አትቸኩል እኔ እንደት ለግኝ በሰደተ ለይቲ ነገ ብዙኅ ጫወታት እለሑ ሰላም ያገናኘን አሜን አሜን አሜን
@eritreatecletsion2816
@eritreatecletsion2816 4 жыл бұрын
A very brave man! your honesty is obvious. keep up the good work!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንተ እናትዬን ጀግና ነህ አከበርኩህ ኢትዮጵያ ልጅ አላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ....እውነታን ማሳወቅ አገርን መርዳት ነው :: እራስህ በተቻለህ መጠን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 4 жыл бұрын
አርአያ ስላየንህ ደስ ብሎኛል. ስትጠፋ አስበን ነበር. Take care.
@yedrev3806
@yedrev3806 4 жыл бұрын
The best Ethiopian ethics journalist I have ever seen.
@alexberhe8370
@alexberhe8370 4 жыл бұрын
I am impressed, what clear information so brief and sound like the truth. Please we want to know more we need this guy back for the second time, he has a lot to say, God bless his daughter.
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 4 жыл бұрын
"አይትብከ እንድዩ ዘብክየኒ" ንሕወሓት 100%ነጥብ ብትኽክል ገሊፅካዮም። ሕዝብ ትግራይ ነዚ እንንዳፈለጠ ንሕወሓት ኽድግፍ ከሎ እንታይ ኧይነት ፅላለ ከምዝኾነ አይርድአንን*** ሕጅውን አይረፈደን"" ብሹም ሕዝቢ ትግራይ ዝግበር ፖለቲካዊ ሸቐጥ ይአክል_ _ _ይአክል_ _ _ይአክል_ _ _ ሞት ንሕወሓት!!! ኧወት ንሕዝብ ትግራይ!!!
@מרקוסאזראנ
@מרקוסאזראנ 4 жыл бұрын
I am in tears hearing these shameful facts. They are still in power in Tigray. My G_D my G_D why have you forgotten me, tibil Ade. ዓወት ንሓፋሽ ! ድል ለሕዝብ !
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
ያልከው ባይገባኝም ሞት ለሕዋሀት ግን ትክክለኛ የትግራይ ሕዝብ በብዙ የተጎዳ ሕዝብ ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ
@leuca1280
@leuca1280 4 жыл бұрын
I hate TPLF . I hate Amhara Extemist . ( not Amhara people) .
@Duchess-T
@Duchess-T 4 жыл бұрын
leuca 12 there is no such Amharan extremists. Don’t talk your dream here.
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 4 жыл бұрын
ከትህነግ ጋር ጉረሮ ለጉረሮ የተናነቀ አሁን ሳይሆን ድር በዚህም ደብድበው ሞቷል ብለው ጥለውት የሄዱ በአምላክ ጥበብ የተረፈ ጀግና ። አንተን በህይወት ተርፈህ ለዚህ በመብቃትህ ደስተኛ ነኝ ።ኑርልን !!!!!!
@danimoti237
@danimoti237 4 жыл бұрын
My Lion! !
@buhcotilahunshora9376
@buhcotilahunshora9376 4 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል ሰምቼ የማላቀዉን ታርክ ሰማሁ ጌታ ሆይ ኤሄንን ጥፋት ያጠፉ ሰዎች ይቅር በላቼዉ፡፡
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እነዚህ እባቦች እግዚአብሔር የእጃቸውን ትስጣቸው
@harrarm71
@harrarm71 4 жыл бұрын
Thank you, Thank you, Thank you, Thank you, Thank you, for telling this hidden truth. God Bless the Ethiopian Tigrai people. I hope one day the TPLF clicks will face justice
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
ለእውነት መኖር እንደዚህ ነው ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ከእነዚህ መርዞች ተጠንቀቅ
@paolospapacinos6576
@paolospapacinos6576 4 жыл бұрын
እንዳንተ ዓይነት ለእውነት የሚኖር መገኘቱ ተስፋ እንድናደርግ ይረዳናል
@youalesh1
@youalesh1 4 жыл бұрын
well said!
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 жыл бұрын
Sew le sew Drama
@lizalidavis7492
@lizalidavis7492 4 жыл бұрын
@@chaltuaddisabebakegna265 this comment is expected from chaltu
@fikertekidanemariam4104
@fikertekidanemariam4104 3 жыл бұрын
@@chaltuaddisabebakegna265 om
@אברהםטפרה-ל3ג
@אברהםטפרה-ל3ג 3 жыл бұрын
@@youalesh1 0
@mehadimehadi8795
@mehadimehadi8795 4 жыл бұрын
ምርጥሰው አቦ ይመችህ ጀግናነህ ሽአመት ኑርልን
@yosiefredai3133
@yosiefredai3133 4 жыл бұрын
የማከብረው ጋዜጠኛ ነው ከሲሳይ ኣጌና ኣብራቹ ብትሰሩ መልካም ነበር
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
በትክክል
@melakudese1907
@melakudese1907 4 жыл бұрын
Please take care bro You are real honest man, God bless you bro
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ይህ ሁሉ ግፍ ምነው አምላክ በነዚህ ጨካኞች ህውሀት ላይ ፍርድህን ስጥ ተበቃይ አንተነህና
@nurubiru6258
@nurubiru6258 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ! እንደ ስሙ ነገሩ ሁሉ አርአያ መሆን የሚችል። አዲስ አበባ ተወልዶ ካደገ ሰው የሚጠበቅ ገራሚ ምኞት ለሀገሩ መመኘቱ ደሞ ከዘመኑ ቆዳ ጭንቅላት(ዘረኛ) ወጣት በሚሊዮን እጥፍ እንደሚበልጥ ማሳያ አድርገን ልንወስድ እንችላለን። ብራቮ አርአያ ይመችህ
@sambeyen9464
@sambeyen9464 4 жыл бұрын
I thank you from the deepest of my heart, true and Jeniunity will always prevail. Keep the good job 👏
@hebronmeron
@hebronmeron 4 жыл бұрын
You the best araiya may God protect you from those evil people!
@musseberhane4799
@musseberhane4799 4 жыл бұрын
እውነት ቢመሽም ገና ከዚህም በላይ ትወጣለች የሀቅ የመፈንጃ ወቅት አሁን ነው በርታ
@dmelake
@dmelake 4 жыл бұрын
Araya (Eyerusalem Araya) is one of the breve sons of Tigray. He paid dearly for the causes he believes in. In the face of adversary, a threat for his and his family lives, he stood up against the TPLF, the African version of the Third Reich. We, need more of him, keep up the good work.
@tesfamichaeltameru7206
@tesfamichaeltameru7206 4 жыл бұрын
ለእውነት የቆምክ ጀግና ሰው ነህ!!!!!
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ኢትዮጵያዊነት የታየበት ይበል የሚያስብል ነው🙏
@hannge7073
@hannge7073 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይይላቸው ያማል ውይይይይይ ለትግራይ ህዝብ እንደዚህ አይነት የልብ ሐዘን ተሰምቶኝ አያውቅም ያሳዝናል አመለከቴና አስተሰቤ በጣም የተሳተ ነበር ።ውይይት ሃገሬ አውሬዎች በሏት ።ጌታ ይፍረድባቸው።የሚገርመው ታሪኩን ከዚህ በፈት ሰምቸው አዝኘ አዝኘ አዝኘ ነበር በህይወት መኖርህ ደስ ይላል።
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል በመፅሀፍ መልክ መፃፍ አለበት
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ አረአያ ጀግና ነህ
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
እውነት መናገር ጀግንነት ነው ወንድሜ በርታ ነገር ግን እነዚህ የወያኔ ጨለምተኞች እዉነት ታናገረከ ብሎ እንዳያጠፉ ራስህን ጠብቅ
@abiyreda9978
@abiyreda9978 4 жыл бұрын
እባክህ በትግርኛ ይተላለፍ ደጋግሙት አርአያ ተባረክ
@አንድአፍታወሬጠላሁ
@አንድአፍታወሬጠላሁ 4 жыл бұрын
I heard how you survived back then but only your voice at the time. I’m glad to see you sir. You are one honest journalist I’m glad you stand for the truth. God bless you.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
1:44:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 344 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН