የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ

  Рет қаралды 18,179

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 13 күн бұрын
ማድነቅም ያስፈልገናል።ምስጋናም ይገባል ።ስላምችንም ላይ እንስራ።ከተባብርን እናድጋለን።
@yayahala615
@yayahala615 13 күн бұрын
አብቹዪ ❤ የሰራ የከፈታ ዘመን ለኢትዮጵያ ይሁንላት
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 11 күн бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ እጅግ ውብ ነች የውብ ሕዝብ ምድር ❤❤❤❤❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
እጅግ አስደናቂ ድል❤ እግዚአብሔር አከናወነልህ❤ የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን መሪ አብያችን❤ የተወደድክ.... የታመንክ❤
@sintaayele
@sintaayele 13 күн бұрын
እውነት ለመነጋገር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@addisababa7677
@addisababa7677 13 күн бұрын
The king of Africa❤❤❤❤❤❤ Abchu
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 13 күн бұрын
Simply amazing!! God bless Dr Abiye and all his family and fellow honest and hardworking members of his team!!!
@hanhn7623
@hanhn7623 13 күн бұрын
አቢቹ.ክበርልን
@fikreyohannesfikremicheal6419
@fikreyohannesfikremicheal6419 13 күн бұрын
ዋዉ ይገርማል ❤❤❤
@besumind9545
@besumind9545 13 күн бұрын
እኔ ስለ አንተ ቃል የለኝም ምን ልበልህ እ/ር አንተን መሪዬ ስላደደረገልኝ አመሰግነዋለሁ።። ባለሀብቱም ጀግና ነው በርታ በልልኝ ።ይህ ሁሉ ያንተን ዓላማ መረዳታቸው ሀገራቸውን ለማልማት ወሬ ሳይሰሙ በቆራጥነት በመስራት ውጤት አምተዋል የበለጠ መደገፍ አለባቸው።
@Solgeb-k2n
@Solgeb-k2n 13 күн бұрын
❤❤❤ God bless Ethiopia
@yefikr351
@yefikr351 13 күн бұрын
የአባቶች ፈገግታ ማየት የሚያስደስተው እኔ ብቻ ነኝ ግን የጉጂ አባቶች እስቲ ልጃችሁ አድርጉኝ ❤
@demissieb
@demissieb 13 күн бұрын
በርታ፡ በአንተ አመራር ሀገሪቷ ትሻገራለች። much respect
@TawarDubai
@TawarDubai 13 күн бұрын
ሰውየው ይለያል ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤ ሚስራልሽን ውደጂ
@fikreaboye1144
@fikreaboye1144 13 күн бұрын
አረ ሰዎች እኔ ወደ ሀገሬ ልማለስ አሜርከ ነው የለሁት እቸ ሀገር አመለጠች!!!
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት የሚያሳዩ ፕሮጀክቶች እዚህም እዚያም እያየን ነው ❤❤❤
@minassieshibru266
@minassieshibru266 13 күн бұрын
ዋውአፍን በእጅ,የሚያሰጭን,ሰራ🌱🌹🌱🌸🌱🌷🌱💐ደስ ል ❤
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 13 күн бұрын
Thanks to our agricultural extension services so many farmers have improved their productivity and their life are changed a lot.
@melathabthyimer9706
@melathabthyimer9706 13 күн бұрын
I always pray for God protection. God bless him. What amazing leader???? We are so lucky to have him 🤙🤙🤙🤙 he is the only and one leader 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳 nobody was and will He will ba leader U. S. Africa 🏆🏆🏆🏆🏆🏆I believe .
@ayugebre4253
@ayugebre4253 12 күн бұрын
Amen
@kefetatube3338
@kefetatube3338 13 күн бұрын
ሼባው ኢሳያሰ ይሄ የኢትዮጵያ እድገት እንቅልፍ እየነሳው ነው እየተነሳ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው።
@ገብ
@ገብ 13 күн бұрын
ፕረስደንት ኢስያስ የሚያሳስበው ይቺ መውድቅዋ የተቃረበች ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ እንዳትወድቅ በማስቡ ካልሆነ በስተቀር በምን ይቀናል ከሻገተ የካናዳ ስንዴ ህዝብ የምትቀልብ ኢትዮጵያ የድሃ ሃገር።ኢስያስ ጋሽ ባርካ መሬቱ እያልው ምን ይቀናል።ብቻ ከሻገተ ስንዴ ተገላገሉ የጦንቓይና ምንቅኞ ኣገርች።
@ገብ
@ገብ 13 күн бұрын
ምን እድገት እድገት ቢኖራት ህዝብዋ ወደ ዓረብ ኣገር ይሰደድ ነብርን?ደሞ ተሎ ብላችሁ ረሳቹ ከወያነ ያዳናት ኣገር ኢስያስ ኣደልም እንዴ።ጀሎፎ የኢትዮጵያ ወታደር እኮ ራቆቱን እኮ ነው ወደ ኤርትራ የግባው ካሃዲዎች።ክህደት የኣያቶቻችሁ ነው።
@hanhn7623
@hanhn7623 13 күн бұрын
ኢሳያስ.በህልሙ.ኢትዮጵያ.እያለ.ሚለፈልፈው
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 12 күн бұрын
ምን ያርግ በአንድ ወቅት በኮንትሮባንድ ከኢትዮጵያ እየሸመተ ኤርትራን ቡና ላኪ ሀገር አርጎ ነበር እንዴት አርጎ እንቅልፍ ይወስደዋል ኮከብ ሲቆጥር ነዉ የሚነጋለት❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 13 күн бұрын
አብይ አተን ምርጫ አለመምረጥ ሣይሆን እድሜህ ያሥረዝመው ከአተ ውጭ ወደውጭ አፈልግም ሌላ
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 13 күн бұрын
Awesome!! May God bless you !!
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 13 күн бұрын
ተአምር ነው ወገኖቼ እንበርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@HabibMahamed-d1f
@HabibMahamed-d1f 13 күн бұрын
ማሻአላህ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 13 күн бұрын
አብቹ ሁሉን ያስናቀ መሪ ለኢትዮጵያ ለአለም
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
ሰው ይህን እያየ እንዴት ተስፋ አያደርግም?!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 13 күн бұрын
እልል ! እልል!እልልታ ! ተኣምር ድንቅ ስራ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HA-dz8yd
@HA-dz8yd 13 күн бұрын
God bless you all !!!
@Shalom-1990
@Shalom-1990 13 күн бұрын
Congratulations 🎉
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 13 күн бұрын
ዋዉ እንዲህም አገርንመታደግ ይቻላል በእውቀታቸሁ በገንዘባችሁ ይህንድንቅስራለሰራችሁክብርይገባችሆልለወገንየስራእድልይፈጥራልበርቱ በርቱ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 13 күн бұрын
የእውነት ሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ?? እግዚአብሔር ይመስገን አብቹ ተባረክ❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 13 күн бұрын
መሰራት ያሳይ ሰው አብቹ 🙏
@JEmalAwel-c7v
@JEmalAwel-c7v 13 күн бұрын
Ma sha alah
@mulatuamare9057
@mulatuamare9057 13 күн бұрын
Amazing
@AbduKemal-y7j
@AbduKemal-y7j 13 күн бұрын
ይህንን አይቶ አለማድነቅ ጤነኝነት አይደለም።
@tesfuleakemariam2023
@tesfuleakemariam2023 13 күн бұрын
ልብኻ ዘረስርስ ርኢቶ የቀንየልና።
@BERHANUish
@BERHANUish 13 күн бұрын
ዋናው የመንግስት ሹማምንት ጉበኘነትና ዘረኘነት ለብዙ ጀግና ኢትዮዽያውያን አለመስራት ምክንያት እንደሆነ ታውቆ ይንንም ያየነው በዚህ ለውጥ በመሆኑ አቢቹን እግዜር ስለሰጠን ማመስገን ይገባል
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 12 күн бұрын
መልካም ስራ ለኔ ለአገሬ ነው ,እናመሰግናለን አገሩ ላያ ሳይሰራ በትንሽ ጥቅም የሚቃወም የአስተሳሰብ ደሀ አለ ግን ግዜ ይፈጃል እንጂ ይጠየቃል ።
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@lemawoba15
@lemawoba15 12 күн бұрын
Egziabher semu yebarek
@አህማድአደምግቻሎአአ
@አህማድአደምግቻሎአአ 13 күн бұрын
እነማሰግነለን❤❤❤ዋዉ
@omariumari1202
@omariumari1202 13 күн бұрын
በርታ(በርቱ)
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 13 күн бұрын
አብይ ይምራ
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 13 күн бұрын
🤩🤩🤩💖💖💖🙏🙏👏👏👏👏💪🏿💪🏿wedefit
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 13 күн бұрын
Viva Ethiopa ❤❤❤❤
@IndrisMohammed-oj8ux
@IndrisMohammed-oj8ux 13 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@workineshjifara
@workineshjifara 9 күн бұрын
Wow, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Blessinggggggggggggggggg
@wubawk
@wubawk 13 күн бұрын
የሚደነቅ ምርጥ ስራ ነው:: ሀገሬ በታሪኳ እንደዚህ ያለ ጀግና መሪ አግኝታለችና የማንሰራራት ዘመናችን አሁን ነው::
@ጡይባ
@ጡይባ 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአሏህ
@Black-2024
@Black-2024 13 күн бұрын
#አብቹዬ 1ኛ ነህ ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@UmerBanti
@UmerBanti 13 күн бұрын
መሸ አለ
@mesaybm1822
@mesaybm1822 9 күн бұрын
Wow it's a great job
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 13 күн бұрын
የሚያኮራ መሪ ነው አብቹ እኔ የሚገርመኝ አብይን የሚቃወሙ ምን አይተውበት ነው ሚቃወሙት ምንቀኝነት ቅናት ካልሆነ
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አራት ሚሌን ህዝብ አስቾካይ እርዳታ የምያሰፈልጋቸዉ አሉ ምባለዉ ዜና አልሰማህም ? ? ?
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
ቀንተውበት 😂 ሁሉን ይችላል ታማኝ ነው ሰራተኛ ነው ትሁት ነው አዛኝ ነው አዋቂና ታጋሽ ነው ቆንጆ ነው... ሰነፍ እንዲህ አይነት ሰው አይወድም
@meselemergia6003
@meselemergia6003 13 күн бұрын
@@MelakuTesfaya shall he do for them?
@meselemergia6003
@meselemergia6003 13 күн бұрын
@@MelakuTesfaya shall he do for them?
@michaelworku82
@michaelworku82 13 күн бұрын
@@MelakuTesfayaእና ለምን ሼክ አላሙዲን አይደርስላቸውም 😂😂
@SofiyaMohamed-g9c
@SofiyaMohamed-g9c 13 күн бұрын
እስኪ ሠላም ፍጠርልን ሚስኪኖችንም አንዳንደ ተመልከት እባክህ
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 12 күн бұрын
Abiyi ❤❤❤❤
@Koke01-24
@Koke01-24 13 күн бұрын
አይኔን ማመን ነው ያቃተይ ይኤ የእያ አገር ነው ? አመራር ላይ ያሉ የመንግስት አላፊወች በታም ሊምውሰገኑ ይገባል፣ፈረንጆች በድእነታችን ዘፈን ይዘፍኑብን ነበር ይህንን ሁሉ ያደረገ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገነው በማየቴ።
@DemereLambore
@DemereLambore 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹love you ❤
@makdis4094
@makdis4094 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንድነታች ሰላማችን ይመልስልን እባካችሁ ኮሜንቶች ብትችሉ ስራችሁን አሳዩን ካልቻላችሁ ዝም በሉ በፈጣሪ
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 12 күн бұрын
ዋው ደስ ይላል
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TesemmaDabi-e9p
@TesemmaDabi-e9p 12 күн бұрын
Wow that's awesome
@UmerBanti
@UmerBanti 13 күн бұрын
@abrahamaddam5387
@abrahamaddam5387 13 күн бұрын
It's encouraging to 👀 that in middle of so much negativity propaganda a lot of transformation is going on--attention must be paid as Ethiopia's unique identity is organically produced coffee, consumers might interpret it as moving towards introduction of pesticides & fertilizer as used in Vietnam & Brazil.
@dagnetadesse
@dagnetadesse 13 күн бұрын
አብቹዬ,መንግስት ምቹ ሀኔታን ለግለሰቦች ካመቻቸ ይሰራሉ አገር ይለውጣሉ።በስንዴውም በአመት 10 ኢነንቨስተር ምቹ ነገር ፈጥሮ ማስገባት ላይ ብንሰራ።አብቹ, የግለሰብ አይዲያ ወደ ግለሰብ አልሚዎች ሲወርድ ነው አገር የሚቀየረው።
@dechassaasressaw1339
@dechassaasressaw1339 13 күн бұрын
ABICHUYE 1000 amet nurelen Ethiopian lemat ena beltsegena endehum democracy ke jemeru eyastemarek selehone enkorabehalen:: VIVA YE ABA GEDA LEJ:: ETHIOPIA LEBTSEFEGNOCH BOTA YELATEM:: GAME OVER TSEFEGNA AND NEGTEGNA:: VIVA DEMOCRATIC ETHIOPIA!!
@fortunasaid917
@fortunasaid917 11 күн бұрын
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@1hagerachin
@1hagerachin 13 күн бұрын
Ethiopiyaye
@KEDIRTADESE-o8m
@KEDIRTADESE-o8m 13 күн бұрын
❤Abbichuuko
@SamuelgasheKabato
@SamuelgasheKabato 13 күн бұрын
Irsom machineriwochn ke wici bemasgebat yitebaberu Beteley wiha maxecha machinochn
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 13 күн бұрын
ስራህ አርነት ያወጣካል
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 13 күн бұрын
My God amazing 🤩🤩❤❤
@FunQuestionETH
@FunQuestionETH 11 күн бұрын
ሳክስ
@mesenbetmekuriaw8893
@mesenbetmekuriaw8893 13 күн бұрын
Yenanten ethiopia egna anakatim egna eminakew wode dihinet eyewosedachihuat yalechiwan ethiopia nw
@farukpestry36
@farukpestry36 13 күн бұрын
የስራ ህዝቡ ደቡቦች
@fromsajebesa2724
@fromsajebesa2724 11 күн бұрын
Abichu nurilen 1000 amet gezan
@solo-man-b1g
@solo-man-b1g 13 күн бұрын
አረ የተች የለ
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 13 күн бұрын
በሺር አላስልድን ያየ በእሳት አይጫወትም። እስር ቤቶችን አስፈትሽ በደል እሮሮ አለ ሀገሬ ውስጥ ለቅሶም አለ። ጦርነት አቁም ንግግር ጀምር።
@fab200
@fab200 13 күн бұрын
Could you say the same for the terrorists
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 13 күн бұрын
Lazhe now saw berab memotaw😂😂😂😂😂😂😂
@legese103
@legese103 13 күн бұрын
የተረገምክ ሰይጣን አንተ ከመጣህ ጀምሮ ሰቃይ ብቻ😢
@yonaskidance3273
@yonaskidance3273 13 күн бұрын
Ante werenaebdi yethiopia mery
@skylimit1423
@skylimit1423 13 күн бұрын
የድሮ ማሳ እያሰሰ ፎቶ ይለጥፋል የበሻሻው አራጅ (The butcher of beshasha)
@HabtamneshAbebe
@HabtamneshAbebe 13 күн бұрын
Yetewoledkbet alga lay yetegenezk!!! Kinateyna
@solo-man-b1g
@solo-man-b1g 13 күн бұрын
ተች ደምጽ ሰለለ። ጠፋ።
@FariseFarise-x6o
@FariseFarise-x6o 13 күн бұрын
አሁን የተነገርከዉ ፈይደ ዬለዉም ሚክንየቱም ሰለም ዬላም
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 13 күн бұрын
Hassid 😂😂😂.
@get8914
@get8914 13 күн бұрын
ግብፅዬ እረሪ
@debebe-xg5tk
@debebe-xg5tk 13 күн бұрын
You and your bandda brothers responsible for that
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ብክነትን የቀነሰው ቴክኖሎጂ
4:04
Fana Television
Рет қаралды 1,8 М.
የመገጭ ፕሮጀክት
3:03
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 22 М.
Alemneh Wasse አዲሱ የፑቲን ዛቻ!!
55:15
Alemneh Wasse
Рет қаралды 20 М.
የሶላር ኢነርጂ ለመስኖ ልማት
20:53
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
ኢትዮጵያ እያመረተቻቸው ያሉ ተኪ ምርቶች
18:50
የአዲስ አበባው ምስጢር ቁ 1
1:00:04
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН