KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#EBC ግዕዝ፣ፊዚክስንና የህዋ ሳይንስ እንደውሃ የጠጣው የ8 አመቱ ኢትዮጵያዊው ብላቴና
10:20
የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የኤርባስ A350 ዋና አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ - -ቤተሰብ ጥየቃ
20:13
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
“Don’t stop the chances.”
00:44
Support each other🤝
00:31
በ16 አመቱ የአውሮፕላን አብራሪነት ፍቃድ ያገኘውና የፈጠራ ባለሙያው ወጣት
Рет қаралды 771,938
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Fana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@frieyetewahidolij724
6 жыл бұрын
እኔ ምለው የወሬ ፈጠራ ቢሆን ወይ ዘፈን ቢሆን ላይክ ለማድርግ የሚቀድማችሁ የለም የፈጠራ ስራ ሲሆን ለምን አናበርታታም.....በርታ ወንድማችን👌👌👌💪
@rahmar3372
6 жыл бұрын
በርታ
@timkehettefferamekonnen8405
6 жыл бұрын
You are absolutely right
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
6 жыл бұрын
Betame bereta wedema
@nison5347
6 жыл бұрын
👍
@mercy8048
6 жыл бұрын
Ere dislike yaregem ale betam eko new mgermewu hmm ewunetm were behon noro bizu like ynorewu nber 🤔😏
@kassahung.selassiemeshesha485
4 жыл бұрын
my country boy solomon tesfaye your creation was very good/well done/ ተፃፈ ሚያዚያ፲፬ ቀን ፪፼፲፪ዓ.ም ይድረስ ለወጣት ሰሎሞን ተስፋዬ ሀገረ-ባህር ማዶ አውስትራሊያ በመጀመሪያ ይህንን ድረ ገፅ ለአስተያየት ክፍት በማድረጋችሁ አሁን ያለውን ፈጠራ ለሀገርህና ለዓለም ህዝብ ሁሉ ጠቃሚ ነው ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ያለህን ተነሳሽነት ስለሚያመለክት ይበል እላለሁ ፡፡ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ልክ እንደ አንተ አጅግ ቴክኖሎጂና ሥልጣኔ የሚወዱና ለሀገራቸው የሚጓጉ አባት ነበሩ ፣አፄ ቴዎድሮስ መድፍና የጦር መሣሪያ ጋፋት ላይ ለማሰራት እንደሞከሩት ማለት ነው፡፡ ሥራ ደከመኝ ፣ሰለቸኝ፣መዝናናኛ፣ጊዜ ማባከን፣ስንፍናን\፤ አየፈልግም በመርሐግበር/ፕሮግራም መመራትን ይጠይቃል አንድ የማጋራህ ሃሣብ አለኝ በወሰድከው ሙያ ላይ እኔ ባለኝ የረዥም ጊዜ የሥራ ልምድ ፕላነር ኃላፊ ስለነበርኩ የሚከተሉትን ነጥቦች ያዝ ዲዛይን Desgine DRAWING,MECHANICAL,ELECTICAL,IT ዋጋ ማውጣት COST ESIMATION ናሙና ምርት/ፕሮቶታይፕ/PROTOTYPE የጥራት ፍተሻ/የአደጋ መከላከልና ቅድመ-ጥንቃቄ QUALITY CONTROL &SAFETY ማስ ፕሮዳክሽን /ብዛሃ ምርት/ MASS PRODUCTION 1- ወርክ ሾፕ ያስፈልግሃል 1.1 የፋብሪኬሽን፣ 1.2 ማሽን ሾፕ፣ 1.3 አውቶ ሾፕ ወገንህ ነኝ ከኢትዮጵያ ካሣሁን ገ.ሥላሴ .መሸሻ ሞባይል+2510910997160 +2510901060088 ኢትዮጰያ ፕላሰቲክ ኢንዱስትሪ አዲስ አበባ Website kgselassiemeshesha@gmail.com
@ብስራትሊሻን
6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ቤተሠቡምባህላውን ቋንቋቸውን አረሡም በጣም ደሥሥ ይላል
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
6 жыл бұрын
እፎይ ደስ ስትል በርታ
@zuzuseid6022
6 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ምንኛ ደስ ትላለህ 10000000000 አድናቂህ ነኝ ወጣቱ ከዚህ የኢትዮ ጀግና ትምህርት ጥቀሱ የጫት ፈጠራ ይቅርባችሁ ለሀገር ለናተም የሚጠቅመውን የወንደነት ስራ ስሩ ሴቱም ተኳኩለሽ ወንድን በማማለል ከንቱ ሁነሽ ከንቱ አታድርጊያቸው በመማር እንመራመር ወገናችን በርታልን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አሏሁ አዘወጄል
@selamdesta611
6 жыл бұрын
የዘመኑ ወጣቶች ከዚህ ተማሩ ዘር ከምትቆጥሩ እውቀት ቁጠሩ ለሀገር የሚጠቅመውን በዚህ አጋጣሚ ሳላደቅህ አላልፍም ጎበዝ
@haytlove4421
6 жыл бұрын
ውውው አንበሳ እትዮዬ ስንት ተርክ ሰር እየለት ነው
@jackkhoury6623
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላል
@fekaduassefa2074
6 жыл бұрын
Bravo! Keep it up
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@zuzuzuzu128
6 жыл бұрын
አምበሳ በርታ ገና ብዙ ይጠበቅብሀል ክፉ አይንካህ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ጀግና
@ጌታሆይተመስገን
6 жыл бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ስንት የተባርከ አዕምሮ ባለቤት ልጅ አለሽ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ወንድሞቼ እህቶች ከዘርኝነት ውጡና አዕምሮአችሁን ለጥሩ ነገር ተጠቀሙበት
@bisratalemaw8922
6 жыл бұрын
Thank u
@halimahalima1340
6 жыл бұрын
ደደም እራስን ነው መምከር አስቀድሞ እሽ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
4 жыл бұрын
ትክክል
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
4 жыл бұрын
@@halimahalima1340 ደደምነቱን ለራሳችሁም ከዘረኝነት ውጡ እራቁ
@ዜድወሎየዋከመርሳ
6 жыл бұрын
በጣም።ደስ የሚል ልጅ ጎበዝ በርታ ወላጆቹን ሳላደቅ አላልፍም አማረኛ ማስተማራቸው እራሱ ሀገር ወዳድ ናቸው
@zewditmekooene9449
6 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጉበዝ
@hadyaahmed4879
6 жыл бұрын
Alah yasadgh edmena tena yisth
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
@@zewditmekooene9449 ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@youtubered3554
6 жыл бұрын
በደስታ እንባዬ ነው የመጣው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፈሪሓ እግዚአብሔርን ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛለት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭
@0000-z4e
6 жыл бұрын
👍👍👍👍
@abudghani3892
6 жыл бұрын
ዋው ዋው ተስፉዬ በርታ መልካም ያርግልህ ማር
@samiragzachew8903
6 жыл бұрын
Me too እደዚህ ያለ ነገረ ለራሱ አልፎ ለሀገረ ኩራት ሲሆን በጣም ነው የሚስደስት
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
5 жыл бұрын
አሜንንን
@fikriewoldesamyat1448
2 жыл бұрын
በእውነት አደንቃለሁ የቤተሰቡም ድጋፍ ማድረግ ለልጃቸው ውጤት ማምጣት መመሰገን ይገባቸዋል ተባረኩ ።
@derartutola2579
6 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ተባረክ አነጋገርህ እራሱ ቤተሰብህን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ሀገርህንም የምቴኮራ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@mazichanaltube4242
6 жыл бұрын
የኔ ጌታ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልህ እፍፍፍፍፍፍ ዛሬ ከፍኝ ጥምቀት በሰው ሀገር እንካን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በስደት እግዚአብሔር በቃ ይበለን እፍፍፍ እደኔ በመዳም ቤት እምታሳልፍ እንጽናና አብረን እስኪ like please
@mussajemal2776
4 жыл бұрын
ወንድሜ ሰለሞን ተሰፋዬ የሀገሬ ውድና ወርቅ ልጅ የሆንከው በጣም የሚትደነቅ ልጅ እና በጣም አደነቀሃለሁ በርታ በርታ እኛን ኢትዮጵያውያኒን ታኮራናለህ በርታ እለሃለሁ በጣም አደንቀሃለሁ እወደሃለሁ ኢትዮ ወንድምህ ነኝ
@marhetabate5517
6 жыл бұрын
ወጣጦች ከዚህ ትምርት ውሰዱ ከዘረኝነት ውጡእና ሀገራቹን ጥቀሙ
@እንኮንየኔምለውእኔምየኔአ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድሜ
@rahmanasiernasr8458
6 жыл бұрын
ያ
@Boss-ot8xh
6 жыл бұрын
ውንድም አላህይጨምርለህ
@Boss-ot8xh
6 жыл бұрын
ውንድምአላህይጨምርልህ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
6 жыл бұрын
Marhet Abate ልክነሽ ራስን ሀገርንም መቀየር ሚቼል በዚኸ ነው እግዜር ያበርታልን ጠክር
@meskiarerashow6614
6 жыл бұрын
ባለ ራዕይ ማለት ይሄነዉ! በጣም ጎበዝ ጀግና! ከራስም አልፎ ለሀገር ሚተርፍ ትዉልድ ይስጠን አቦ ተባረክ!
@Lobo-Lobo
6 жыл бұрын
*Great success little brother! የልጁ እናት የሃገሯ ውስጥ ፍርሃት እና ስጋት አለቀቃትም አውስትራልያ ገብታም... ወላጆች ልጆችን መግፋት ማበረታታት አለባቸው... በ ሚድያ ስራውን ማስተዋወቅ ማለት ልጁን ለመላው አውስትራልያ ማሳየት ማለት ነው... አንዱ ኩባንያ or ጥሩ ሰው አይቶ ልጁን ከስሩ አርጎ ልያሰለጥነው ይቺላል.... የኛ ወላጆች ብዙ ግዜ ማይገባቸው ነገር አይደንቃቸውም ስለዚህ ለልጆች አሉታዊ ተጽኖ አለው ልጁም ውጤታማ ሳይሆን ይቀራል.... ወላጆቹ ልጁን aviation clubs እንዲሳተፍ ድጋፍ ቢያደርጉለት clubu ውስጥ ብዙ አስተማሪውችና ጡረታ የወጡ ትሁት Pilot ሰዎች አሉ በደምብ ይረዱታል... ይቅናህ ወንድም !*
@EthpioladyFhggh
6 жыл бұрын
አሁን ኢትዬጰያን የምታበጣብጡ ሁሉ ዘረኝነት የምትሰብኩ ከዝህልጅ ተማሩ እዉቀት እትዬጰያቁጭብላችሁ መጥፉ ባህሪ ከምታስተማሩ ምድረ ሌባ ተባረክ ወንድሜ እዉቀት ይጨምርልህ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ እግዝአብሔር
@ኤደንተክሉ
6 жыл бұрын
ወይ ወገኔ እንደናንተ አይነቶቹን የአይምር ባለፀጋዎችን ሳይ ውስጤ በደስታ ይዋኛል። ዘርችሁ ይብዛ።
@eliasalemseged3553
6 жыл бұрын
ፀገነት ሀይሉ የሚባል ስም የለም። ትክክለኛው እፀገነት ተብሎ ይታረም።
@nesimdire3109
6 жыл бұрын
Yes
@alimehussen3850
6 жыл бұрын
እንዲህ ነው የኔ ቅመም መበረታተት
@ፎዚእማሁለነገሬ
6 жыл бұрын
Ayzh
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
6 жыл бұрын
ፀገነት ሀይሉ አሜንንን
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
6 жыл бұрын
በርታ ያገር ልጅ ጀግና እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ
@wollotubefafi7783
6 жыл бұрын
አንበሳ♥ እስኪ ለዝህ ብርቅየ ልጅ ላይክ ግጩት
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
6 жыл бұрын
በርታ ወድማችን ከምንም በላይ ጠበብ ሰጭ እግዚአብሔር ነው ጥበብ የእግዚአብሔር ነው እያንዳንዱ ሰው የራሱ ፀጋ አለው በፀጋችን እንጠቀምበት
@merammohammed5163
6 жыл бұрын
በርታልን የኛ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግናው ወጣት
@emanceltena9488
4 жыл бұрын
ጎበዝ
@negasenshew7085
4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ ከጥበብህም በላይ የተደነኩት በህፃንነትህ ከሀገር ወተህ አሁን ስታወራ ምንም እንግሊዝኛ አለመቀላቀልክ የወላጆችህ ውጤት ነው እናቱም የእናት ልክ ነሽ ሳላደንቅሽም አላልፍም እኔም በውጭ አገር ነዋሪ ነኝ ልጆቼ በአማረኛ ካልጠየቁኝ ምግብ አልሰጥም ነበር እንደ አገር ቤት ልጆች ነው አማረኛ አቀላጥፈው የሚአወሩት አድገው አሁን ያመሰግኑኛል እንዲጠፉም እንዲለሙም የምናደርጋቸው እኛ ወላጆች ነን የአገሩን ቋንቋ የማይናገር ልጅ አገሩን አይወድም እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ ፕሮግሙን በሙሉ እንባየ እየወረደ ነው ያየሁት ፈጣሪህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አንተን የወለደች እናትህ ማህፀነ ለምለም ትሁን እግዚአብሔር ግን የሁሉ ነገር መሠረትህ ነው እመቤታችንም የጥበብ ምርኩዝህ ናት አትርሳት ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
6 жыл бұрын
እሰይ የኔ ጀግና አንዳንድ ወንዶች አሉ የሴት ገንዘብና የመንዴር ወሬ ያውደለድላሉ አንተ ግን በውጭ ሀገር የዝችን የሚስኪን ኢትዮጲያን ስም ታሥጠራለክ ተባረክ ገና ብዙ እናያለን
@sainabag3125
6 жыл бұрын
እናቴ ማሚ ሒወቴ ነሽ ለኔ እማዬ ጎበዝእድህነዉበርታ
@ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ
6 жыл бұрын
በእውነት ጎበዝ ልጅ አደንቃሀለው በርታልን ምርጥ ኢትዮጰያዊ
@ליליבלאי-ת2ס
6 жыл бұрын
በጣም ጒበዝ ልጅ በርታልን ኢትዮጵያ ውስጥ አውሮፕላን የምትስራና የምታቅርቡ ያድርግ እኳን ለሀገርህ ቀርቶ ለዓለም ሁሉ የምታቀርቡ ያድርግህ እግዚአብሔር ይርዳህ ታዋቂ ያድርግልህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤👏👏👏👏👏🙏
@getekidani9732
6 жыл бұрын
በርታ ጓበዝ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
5 жыл бұрын
አሜን ቡሩህ ይሁንልን
@alemmike2928
5 жыл бұрын
የኔጀግና ፈጣሪ ተሰጥኦክን ያብዛልክ ካንተ ትምሕርት ወስጃለው ልጄ 9 አመቱነው ፈጠራ ይሞክራል መብራት ይይዝካል ቤት ታቃጥላለክ እያልን እየተከላከልነው ነው እሱግን ተደብቆ ይሰራል ትምሕርት ወስጃለው ልጄን እረዳዋለው አንተም ተባረክ ለጊነስ እንደምትበቃ እርግጠኛነኝ በርታ
@yidnekachewe.2089
6 жыл бұрын
አነተን ብቻ ሳይሆን ሀገርን የሚያኮራ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
6 жыл бұрын
ኡነት በጣም ነው የማደንቅህ የዘበኑ ወድሁላ እዳተ ስራቢወድ አቤት ሲያምርባቸው በጣም ነው የማደቃችሁ
@habibawollotube4663
6 жыл бұрын
የዘመኑ የኔ ቢጤ ወጣቶች ከዚህ እንማር እና ሀገራችንን እናሳድግ ከዘረኝነት እንውጣ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ
6 жыл бұрын
በጣም ጀግና ስው የራሱን የልብን ትርታ አዳምጡ በውድጦ ያለውን ፍጠራ ሲስራ ነው ስኬታማ የሚሆነው ግን ብዙ እንቅፋቶች አሉ እነሱን ደግሞ በትግስት አልፎ ተቆቁሞ ያን አለማውን ስኬታማ ለማደርግ መትጋት ያስፍልጋል ስለዚህ ሁላችንም የራሳችን የልባችን መሆን የምን ችላው አንድ ከአሏህ የተስጠን ተስጥቶ አለ በሱላይ እን ስራባት የስውንም አሻግራን ሳናይ ስኬታማ እውነት እነሆናለን ቢኢዝላህ እና በጣም ነው የማደንቅህ ወንድም በርታ አንትም ቤትብህም ሀገርህንም አስጠራህ
@erihanaerihana23
6 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ትውልድ ያስፈልገናል እግዛብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ ወድማችን በርታ👍👍👍👍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ4ጰ
6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ልጀ ማለት ዘር የሚቆጥር ሳይሆን እውቀት የሚማር ሰውንም የሚያስተምር እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሚ
@AsSa-zn5sj
6 жыл бұрын
እውነትብለሻልወላሂምንአስጠላኝዘርርርየህልዘርእጅስወራለትነጪጤፍጥቁርጤፍእየተባል የሰውዘርአላውቅምነበር
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
6 жыл бұрын
Wow ብራቮ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@መልካየአየለከወሎውድድ
6 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚያቢሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ታሪክህ በጣም ያምራል አምራልም በእውነት እንዳተ እውቀት ቢኖርኝ ደስ ባለኝ ነበር
@christinagabriel421
6 жыл бұрын
ጥበቡን ያብዛልክ ቸሩ መበሃኒያለም በርታልን ጎበዝ እናቱ እብለኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@genetgenet5631
6 жыл бұрын
ጥብብኮን ጨምሮ ያብዞልክ
@tarikuwamelca3213
6 жыл бұрын
Gobze.Dese.Yelale
@የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ
6 жыл бұрын
አሜን፡አግዛብሄረ፡ይጠብቅልሺ፡የኔም፡ልጅ፡ምኜቱ፡እደዚህ፡ነው፡ለኔም፡ይሳካልኝ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
5 жыл бұрын
አሜን💗
@ኢየሱስያድናል-ለ3መ
6 жыл бұрын
በርታ በርታ ወድሜ ጎበዝ ልጅ። ገና ብዙ እናያለን በእናተ ዘንድሮ ግዜው የኢትዮጵያ ነው ሌላም እንሰራለን
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
5 жыл бұрын
ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ወንድሚ በረታ፣ ጎብዝ አሁንም አእምሮህን ብረሃን ያድረግልህ።!!!!💚💛❤👍👍👍👍👍💞
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@yanakkabado2149
6 жыл бұрын
እኔምለው ብየኛአገር ምቀኞች ዴስ ላይክ እየሰጡት ነው እነምቀኞ እርርርርርርር ቅጥል በሉ ገና ካፓኔውን ይከፍታል ዴዝ ላይክ የምትሰጡ እጃችው ይቆረጥ ምቀኞች እንኳንም ውጭ ሆነ በመተት ያጠፉት ነበር እነምቀኞ እዝጋብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ጀግና ነህ በርታ
@ethiomuslim7864
6 жыл бұрын
አማርኛህን አደንቃለሁ ስራህን አደንቃለሁ ፈጣሪይባርክህ
@salemtegen8077
5 жыл бұрын
እሚገርም ነው ከልጅነትህ ምልካም ነገር ካሰብክ ይሰሳካልህል እግዚአብሔር ይረዳህል ከዚህ እንማር ለራስም ላገርም እውቅናም ያገኛል እውነት ጀግና ነው
@1001-nurowoch
6 жыл бұрын
የትም ብትሆን ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊ እና የዚህች ዓለም ዕንቁ ልጅ ነህ በርታ
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
6 жыл бұрын
ጀግና ነክ በርታ ሌላም እጠብቃለን አይዙክ ጠክር በጣም የምገርም ስራ ነዉ ደቆኛል ስራክ👍👍👍👍👍
@eeoj4141
6 жыл бұрын
ጎበዝ ።ኢትዮጵያ ትፈልጋለች
@أملدانو
6 жыл бұрын
😂 👍 👍 💗 💗 💞 💞 💞 💞 💞 💞 💋 💋 💋 💋 👌 👌 💕
@mulukenmekonnen456
6 жыл бұрын
Wow you are wondeful guy
@emebitemebit8258
6 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ከዚህም የበለጠ እውቀት ይ ጨምርልህ የአብረሀሙ ስላሴ አገርህን እደምታስጠራ ጥርጥር የለኝም አድ ቀን
@aynaddisedema7770
6 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ይላል ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በርታ
@emanseid591
6 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ የሀበሻ ጀግና
@abubekersuleyman3177
6 жыл бұрын
ፈጠራህን ወድጄልካለው። በርታ በነገራችን ላይ የሞያ ትምህርት ቤት ስንማር ለፈጠራ ሚያነሳሱ ነገሮች በአእምሮ ይመጣል ነገር ግን ይህሄን ክሬቲቪቲ ለመተግበር የአእምሮ መፈተሻ ቀን የለም በተለየ የሞያ ት/ቤቶች እቃ አትንኩ ውድ ነው ።ከተበላሽ ይባላል ተማሪው የተሻለ ነገር ለመፍጠር እንኳን በገደብ ነበር ። በኮሌጁ ያሳለፍነው። ለምሳሌ አንድ የመኪና ኤሌክቲሪሺያን በትምህርት ቤቱ መጋዘን 5 መኪና ኦልድ የተበላሹ መኪኖች አቁሞ በሱ እንኳን ፕራክቲክስ እንዳይደረግ አያበረታቱም በቃ የያዙት አላማ የወረቀት ኖት የየሲሚስተሩን ያዘጋጃሉ እሱን ማስጨረስ ነው። የሰው ልጅ ወረቀት 50 ተግባር 50ካልሆነ አእምሮ አይከፈትም ። ተመርቆ ሲወጣ ራሱ የወረቀቱን ትምህርት ከተግባር ጋር በመከራ ነው ሚያገናኘው እና ፋናዎች የቴክኒክ ሞያ ት/ቤት ጆይን አርጉ
@eliasabebe7429
4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለሁሉም እናትህም እግዝሀብሄር ይባርካት በብዙ እንደረዳችህ እገምታለው በርታልን ሰሌያችን
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
6 жыл бұрын
ጠንክር ጎበዝ ልጂ በጣም ደስ ይላል ያገሬ ሰው ጠክሩ ባላችሁበት
@undermysaviour
6 жыл бұрын
የእሱ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቡም አድናቂ ነኝ ቋንቋውን አቀላጥፎ መናገሩ ድንቅ ነው።
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
6 жыл бұрын
እድህ ነው ልጅ ማለት ..በሉ ከሱ ተማሩ እዝህ ያረብ ሀገር ሴት ከመጀንጀን ...ዘረኛ ከመሆን
@zaynab9511
6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጅንጀናስ አንችም አለሽበት
@hayathhayath5034
6 жыл бұрын
አላህ ያበርታህ ያገሬ ልጅ
@kadejajamial5621
6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@kadejajamial5621
6 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
6 жыл бұрын
ምን አይነት የታደልክ ልጅ ነክ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ከዚህም የበለጠ እውቀቱን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም የበለጠ ምኞትህን ይሳካልህ በስመአብ ታድለህ
@ውነትቃልይውን
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያደለሽ በዚህ ግዚ እዲህ አይነት መገኘት መታደል ነው
@جمالجميل-ه7و
5 жыл бұрын
ማሻአላህ፡በጣምደስይላል፡እንኳንስማችንንአስራህልን፡አላህይጨምርልህ፡ነጮችጥቁርሰው፡እውቀትያለውአይመላቸውምነበር፡እንኳንሰርተህ፡አሳየህልን፡የኛእውቀተኛላገርህምጠቃሚእንደምትሆን፡ሙሉተስፋአለን፡መልካምእረዘምያለእርሜይስጥህ
@asemamewuademasu7401
6 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን በርታል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በእውነት እዳንተ ያለ ስው ነው ለኢትዮጵያ የሚስፈልጋት
@ketitiseyoum5064
6 жыл бұрын
Focusing on the positive! I hope Ethiopian youths are watching this great story!!
@zola370
2 жыл бұрын
ልጁ ኢትዮጵያዊ ነው ደስ ይላል ሁሉም ምናለበት ለፈጠራ ቢሮጥ በርታ የአገራችን ልጅ
@መናይርሀሰን
6 жыл бұрын
የኔጀግና እስኪ በርታልን ቀናእንበል እእእ መታደልእኩነው
@etageniengdayehw1434
6 жыл бұрын
ዋው አንበሳ ብዬሀለሁ በርታ የኛ ጀግና ኢቲዮጵያንም አስጠራህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ
@binitube7699
6 жыл бұрын
*በርታልን የኛ ጀግና*
@maskemasresha2029
6 жыл бұрын
Endatla
@saedasaleh8212
6 жыл бұрын
Egziabher yicamirilih tibabuni
@ከዲሪኑኑሰ
6 жыл бұрын
በሪተ
@مدينهبيتحسين
6 жыл бұрын
ዋው ማሻአላ
@Saad-jp5cl
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና እንዳተ አይነቱን ጀግኖች ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@ethiopianlove6784
6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ወንድሜ
@Helawit
6 жыл бұрын
ልሰርቀው ነው…………!!??
@ዝናየአወቀ
6 жыл бұрын
ስው ትፈልጋለች። አንተም ቀጥል
@user-ev4ud2md2r
6 жыл бұрын
በጣም ጅግና ነህ የኔ ወንድም ደሞ ያሰብከውን እንደምታሳካ በአላህ ፍቃድ ተሰፋ አለኝ ጀግና ጀግና ነህ ነህ በርታ የኛ አበሳ
@fdsgdr5138
6 жыл бұрын
ጠክር አላህ ይገዝህ በጣምደሰይላል ጠጉረህን በ16እረሜህላይእዳለሀው ቢሆን መልካምነው በተረፈበረታ
@wegayehugatahun4258
6 жыл бұрын
ዋውውውው እ/ር አይምሮክን ይባርከው ሃገራችንን ባለም አስጠራካት በርታ ገና ብዙ ይጠበቃል ካንተ።
@ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ
6 жыл бұрын
ዋው አገሬ ላይ እደዝህ አይነት ጀግና መውጣቱ ኩራት ነው🌹🌹🌹🌹🌹
@zinetmuhammed9818
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብአርጌሻለሁ ነይ ወደቤቴ
@girumzewdie1045
6 жыл бұрын
እንዲህ ነው ወላጅ እና ልጅ። በእውቀት ተሞልቶ ቋንቋን ጠብቆ ባህል አክብሮ መገኘት ምንኛ መታደል ነዉ ።ከክፉ ይጠብቅህ።
@naif60697
6 жыл бұрын
ማሻአላህ፡አላህይጨምርልህ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@debebeteklu1451
2 жыл бұрын
Excellent boy!!! I am proud of you, my fellow Ethiopian!!Keep up!!!
@eahmed3648
6 жыл бұрын
We are proud of you Keep going strong.
@halimabntshawafghi3907
6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ይገርማል ጎበዝ ነህ ያ16 አመት ልጅ አውሮፕላን ሰርቶ ማብረር መቻል በርታ
@bettyab1434
6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወንድሜ በርታልን ሀገራችን ላይ ሆነህ ብትሰራ ምን ያክል የአለምን ትኩረት ትስባለህ ግን ምን ያደርጋል የተማሩትን በሙሉ የባእድ ሀገር እያስቀረብን ተቸገርን እንጂ
@habtamts7666
6 жыл бұрын
ፍፃሜክን ፈጣሪ ያሣካልክ የኢትዮጵያ እንቁ ተባረክ !!!!
@emyeagere3134
6 жыл бұрын
ያምራል ዋው ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
5 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዛአብሔር ዕዉቀቱን ያብዛልህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@almaz6270
6 жыл бұрын
ዋውውውው እናት ታድላ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልሽ ልክ 100000 እንደወልድሽ ደስ ይላልል ጀግና
@mhtube4067
5 жыл бұрын
ምነበር ዘረኚነት ጠፍቶ በምትኩ የኢትዮ አየርአምራቺ ወጣቶቺ የሚልኩባንያ ብንከፍት እቺል ነበር ግን ኦሮሞ አማራውን ማን ሊያፈናቅልለት አማራው ትግሮውን እራስ በራሳቺን መባላቱን ማን ሊሰራልን ወደሀገር እዲገት እንገባለን የኛነገር አይነገር በተረፈ በርታልን ወዲሚማቺን
@አላህዬእወድሀለውባንተነው
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለው የኔ ወንድም በርታ እናትዮ ታድለች አኔ ወደ ሥደት ትሂድ ልጀ የ9 አመት ነበር ትልቁ ቲኒሹ ደግሞ የ2 አመት ነበር ካባታቸው ጋር ትቸ ወደ ሥደት ሂድኩኝ በ3አመት ተመለሠሁ እናቴ አባቴ በሂወት የሉም በጣም አዘኩ አላህ ይራህማቸው 😭😭በጣም ለየት ይላል ናፍቆቴ ለየት ይላል ያም ሁኖ ምንም አልሆኩም አለሁ ናፍቆት አርግዠ ከልጆቸን ጋር ሁኝ ሁሉንም ተውኩት አንድ አመት ቆይቸ ደግሞ ተሠደድኩኝ የኢትዮጵያ ኑሮ አድሮ ቁልቁል ነው የሂን ሁሉ ያልኩበት ምክነያት በሥደት ሁኝ ምን ትፈልጋለህ ተማር የጎደለኽን ንገረኝ ባልኩኝ ትልቁ ልጀ ዱርየ ሆነብኝ 😭😭😭 አባቱን አሸነፈው አሁን አ14አመቱ ነው ምንሣይቸግረው እሚያድረው እሚውለው ከሊሥትሮ ጠራጊ ጋር ከራቡላ ቤት ነው አሉኝ ሥጠይቅ ይሂን የፃፍኩት በጭቀት በሀሣብ ዋጥ ብየ ነው #ሣያነቡ እዳያልፉ እባካችሁ በምችሉት ምክር ለግሡኝ ምን አልባት ከኔ የጎደለ ካለ በፈጣሪ ፍቃድ እዳሥተካክል እባካችሁን ያገሬ ልጅወች ወገኖቸ ምን ባደረግ ይሻል ይሆን??-------
@asdfasdd4061
6 жыл бұрын
የኔ እናት አይዙሽ አባትሽና እናትሽ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያንራቸው ግን ያቺ አለም ሁሌም ጎደሎ ናት ቀዳዳዋ ብዙ ነው በዝህ ስትሸፍኚ በዝህ ይቀደዳል እናም ምን ማለት ፈልግ መሰለሽ እናት የሌለው ቤት ምንም ያህል ምንም ቢሞላ ዋጋ የለውም ወደ አገርሽ ገብተሽ ልጆችሽ ሰብስበሽ ምክር በመስጠት የናት ፍቅር በመስጠት ሰው ሁኖ እማይቀየር የለም ይቀየራል እሚገርምሽ ነገር ሰው የላይሽን እንጂ የውስጥሽን አያውቀውም አሁን የሀ ልጅሽ ካራንብላ ቤት ነው እሚውለው ጫት ቤት ነው እሚውለው እያሉ የሚነጉሩሽ እንጂ እዝሁ ለማዋል ያነሳሳህ ~ ምክንያትህ~ ምንድነው ብሎ የሚጠይቀውና የሚያስረዳው ሰው አይገኝም አባት ቢሆን እንደ እናት ሁና ምክር ይለግሰዋል ነገር ግን ማን እንደ እናት
@bsbbd4181
6 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ቀልቡን እዲመልስልሽ ዱአ አድርጊ የናት ዱዋ ሙስተጃባ ነው
@yetagesemankemaanese268
6 жыл бұрын
weey abshry enate allah yimelslsh
@አላህዬእወድሀለውባንተነው
6 жыл бұрын
@@yetagesemankemaanese268 አሚን ሁቢ
@አላህዬእወድሀለውባንተነው
6 жыл бұрын
@@bsbbd4181 ኢንሻ አላህ ሁቢ
@yigzawmelkamu7901
6 жыл бұрын
እኔም ሳላስበው እና ሳልጠብቀው በጣም የምፈልገው subject aerospace ገብቻለሁ።ከገባው ገና ስድስት ወር አልሞላኝም።ግን እሥኪ ፈጣሪ የልብህን አሳክቶልህ ለሀገር የሚጠቅም ስራ እንድሠራ ይርዳህ በሉኝ።
@MikeMike-bc7jg
4 жыл бұрын
I love his Amahric. 🤗🤗🤗
@beranashebaya2073
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rahimarahima2100
6 жыл бұрын
ቃል የለኝም በዉነት በጣም ጎበዝ አላማህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ በርታ ወድሜ
@mintesnothaile4339
5 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን በእውቀት ብንመጥቅም ነገር ግን የሀገራችን መንግሥት እንዲህ አይነት ጭንላት ስለ ሚነዝረው ቦታ አይሰጥም። አማርኛ ያስተማሩህ ቤተሰቦችህ ምስጋና ይግባቸው
@ባዪሽየጌታየኢየሱስልጅ
6 жыл бұрын
ዋውው በጣም ጉበዝ ልጂ እውነት እግዚአብሔር ያብዛልን እንዳተ ያለውን ወንድሞቻችንን ጌታ ይባርክህ በርታ
@mimiayalew
6 жыл бұрын
I’m proud of you & I’m so Happy God bless you
@saronyegeta6382
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ልቤ ደስ አለው ባንተህ ኩራት ተሰማኝ ድንቅ ፈጠራ ዘረኝነትና ጥላቻ ግን የሚያሸማቅቅ ነገር ነው ሰለዚህ ሰው ሁሉ ሀይምሮውን ለመልካም ቢጠቀም ጥሩ ነበር
@marhellowomen4046
6 жыл бұрын
egzabher ybarhsh zerengnet yeseytan sranew
@በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው
6 жыл бұрын
ሰው ለሰው የሚጠቅም ነገር ሲሠራ በጣም ያስደስታል። ለወገን ስቃይ እና ሞት ምክንያት የምትሆኑ ሰዎች እንባካችሁ ከእነዚህ ያሉ ወጣቶች መልካም ነገር ተማሩ
@nardosyehualashet5744
2 жыл бұрын
Eshe y 8
@kediraman7668
6 жыл бұрын
የኛ ጀግና በርታ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምርልክ በጣም ነው ያስደሰትከኝ ምን እደምልክ አላውቅም ጀግና ጀግና
@ባለውለታየ
6 жыл бұрын
ሀገሬ እደዚህ አይነት ብሩህ አምሮ ባሌቤት ወጦወጦ አልቆ ተመርጦ የቀርው ዘር ቆጣሪ ሆን ጉድ ቤተሰቦቹ ምስጋና ይገባችዋል የሀገሩን ቋንቋ ይናገራል አለንጂ ትናት ካገር ወጠን ከ እና ቀ የጠፋብን
@genetgabisa2075
6 жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጳያ አምለክ ይርዳቺ
@ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ
5 жыл бұрын
ዋዉ ይህ ነው ጀግንነት አንዳንድ ወንዳች ግን ፌስብክ ላይ ስደት ላይ ያለችውን ምስኪን ሲሳደቡ እናያለን እንዳንተ ያለ ጎበዝ ይብዙልን❤
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርገኝ ያገሬ ልጂ
@burtukansisay9991
6 жыл бұрын
ዋውውውው የኛ አበሳአ በርታልን እድሜ ይስጥህ ፍጻሜውን ያሳምርልህ አማርኛህ ደግሞ ዋውውው መልካም እናት ሁሌም ለልጆአ ሙህር ነች
@shankeyemariyamlij7433
6 жыл бұрын
Wowww jegina wetati nek bertaaa gena bizu tiseraleh 😘😘 rezim edemena tena temegnehulik egizabher ye wetatinetkn zemen yibarikleh🙏🙏💚💛❤
@ወይንአብ
6 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር ጥበብን ለሰዎች ሰጠ ተመራምሮ መስራት በጣም ያኮራል አኮራከኝ በርታ ሌላም ፈጠራዎችን ለመስራት ፈጣሪ ይርዳህ
@dawitgizaw5379
6 жыл бұрын
Am so happy for you god bless you
@laylaganat6155
4 жыл бұрын
ጉበዝ በርታ እግዛአብሔር ይጠብቅህ ሀሳብክ ያሳካልክ ወድማችን
@zelalemjiru6165
6 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች።
@MimiMimi-eb4lv
5 жыл бұрын
wow well done smart Ethiopian man
@RakRak-km6pt
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድማችን👍👍
@ዘኢትዮጵያአማራ
6 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል ግን. ምን ዋጋ አለው. ለሰው ነው. የምናገለግለው. በአገራችንን ነው
@hananni8551
6 жыл бұрын
Hageru behone ehen edel ayageyewem neber
@gerageru1388
6 жыл бұрын
ብዙ ታለንት ያለው ይኖራል ግን አገራችን ማበረታታ ት ቀርቶ ሰላሙም የለም ።አሁን ይኸ እንኳን ባገሬ ላይ ብሎ ቢያስብ በሆዳም አስተዳደር መበሳጨት ይጀምራል ።የውጭወቹ ጭራሽ ሳያቅ ነው ሽልማቱ ማበረታታቱ በእቀቱ የሚማርበትን ጊዜ እንኳን በግማሽ ሲቀንሱ ኧረ ስንቱ አጋራችን አልታደለችም በውጭውም ስማችንን ካስጠራን እሰየው ብቻ ነው።
@የቅድስትማርያምየአማላጇል
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ጎበዝ በርታ
@zinashdereje2056
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያዬ እደነኝህ ንንያሉ ልጆች ያብዛልሽ በርታ አማርኛውን ሳላደቅ አላልፍም
@ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ
6 жыл бұрын
We proud of you bro
10:20
#EBC ግዕዝ፣ፊዚክስንና የህዋ ሳይንስ እንደውሃ የጠጣው የ8 አመቱ ኢትዮጵያዊው ብላቴና
EBC
Рет қаралды 533 М.
20:13
የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የኤርባስ A350 ዋና አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ - -ቤተሰብ ጥየቃ
Fana Television
Рет қаралды 487 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
28:56
አውሮፕላን እና ድሮን የሰራው ወጣት | Ethiopian Home Made Airplane | Ethiopia Drone | Biruk Bekele
Addis Daily አዲስ ደይሊ
Рет қаралды 108 М.
15:59
Ethiopia - ጌታቸው ወደ 4 ኪሎ…?፣ አነጋጋሪው የጠቅላዩ መልእክት፣ የመቀሌው ሰልፍ፣ የነጌታቸው ውሳኔ ተጣሰ
Feta Daily News
Рет қаралды 9 М.
18:01
ሁለቱ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶቹ ሮቤልና ዳግማዊ
Fana Television
Рет қаралды 657 М.
57:22
ለምንድን ነው የተፈጠርኩት? የሚያደርጉትን እያየሁ እማር ነበር! ካፒቴን በህሩዲን አብዱሃሰን | CAPTAIN BERHUDIN | @dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 524 М.
25:42
"እውነታን የመካድ መዘዝ ተጠናውቶን ይሆን እላለሁ " ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ //በቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 108 М.
22:30
Anchor Media ድርድር.. ንግግር.. ውይይት? የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያደረገው ምንድን ነው?
Anchor Media
Рет қаралды 15 М.
32:35
ዶ/ር ወዳጄነህ እዚው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ… ዳዊት ድሪም ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ዳጊ የተጣመሩበት …20 ሺህ ወጣቶችን …ክረምቱን ከኛ ጋር ብለዋል ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 659 М.
16:47
ፊሊስጤም ያየኋቸው ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች Abel Birhanu Travel to Palestine
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 248 М.
24:10
"እስከ ችግሯ ሀገሬ ሀገሬ ናት" ዉሎ ከመጀሪያዋ ሴት የኤር-ባስ አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 667 М.
30:06
"ሳነሳልህ ነዉ የኖርኩት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Sanesalh nw Yenorkut New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 408 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН