#EBC

  Рет қаралды 533,642

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 697
@TY-zf3zk
@TY-zf3zk 4 жыл бұрын
ወይኔ በራሴ አፈርኩኝ፡፡ ሰው አይደለሁም፡፡ አሁን እግዚአብሔር ሌጣ አእምሮዬን ሳልሞላ ስመልስለት ምን ይለኝ ይሆን? ተባረክ እደግ፡፡ ታላቅ ባለራእይ ኢትዮጵያዊ! እስቲ ለእኔና ለመሰሎቼም ጸልይልን፡፡ ትንሽ አእምሯችን ይሞላ እንደሆን፡፡
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
እረ ጎበዝ ብዙ ተደብቀው ያሉ ምሁሮች አሉ በሉኛ እንዴት ይገርማል ያስደንቃል አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ
@ashazeybabill8098
@ashazeybabill8098 5 жыл бұрын
Yenesew Belie
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ ከሰው አይን ያውጣህ አቤት አንተን የውለደች እናት
@adisalem1777
@adisalem1777 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደንቅ ተሰጥኦና ችሎነታ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ አሳድጎ፤ ለበለጠ ውጤት ያብቃው።
@thestar2137
@thestar2137 5 жыл бұрын
የኔ ማር እይምሮህን እስከመጨረሻው ይባርክልህ አምላኬ ሆይ ለኔም እንደዚህ አይነት ሀይማኖቱን ከሳይንሱ አዋህዶ የሚያውቅ ሊቅ ልጅ ስጠኝ ።
@samirelasmar532
@samirelasmar532 5 жыл бұрын
Amen Enme.emglehu.yestn
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
እወነት እግዚአብሄር መጨርሻችሁን ያሳምርልን እንቁ እንቁ ልጆች እየመጥሉሽ ነው እማማ ኢትዮጵያዬ እደግልን ቅዱስዬ
@kbtube3367
@kbtube3367 5 жыл бұрын
betikikle
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 5 жыл бұрын
ይህን ሕፃን በሚገባ ልንከባከበው ይገባል እግዚአብሔር ያሳድግህ እደግ ተመንደግ ሙሉ ጤና ይስጥህ አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ።
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
አሜሪካ እንደጭልፊት አንስታ እንዳትወስድብን ጌታየ አደራህን
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 жыл бұрын
በትክክል የህዋ ተመራማሪዎች እኛ እንቁ ልጆቻችን ናቸው።
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
@@gdffyffhh9118 ሳህ
@ማንጠግቦሽእንግዳ
@ማንጠግቦሽእንግዳ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@ማንጠግቦሽእንግዳ
@ማንጠግቦሽእንግዳ 5 жыл бұрын
አሜርካ እዳትወስድብን አልሽ
@edenagapis6238
@edenagapis6238 5 жыл бұрын
@@ማንጠግቦሽእንግዳ awo
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
ሀገራቷ ከጥፋት ከተረፈች ምርጥ ምርጥ ሳአይቲስቶች መ ከፈጣአሪ ጥበብ የተሰጣአቸዉ ህጸናአት እየበዙ ነዉ ደስ ይላአል ተባረክልኝ ህጻአኑ ሙህር
@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 5 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በል ።እኔ እንኳን በ8 በ27 አመቴ ይሄው ስሜን በእንግሊዘኛ አስተካክየ አልፅፍም ለስሙ 10 አመት ተምሬአለሁ ።አሁን እኔ ተማርኩ ነው ከሰርኩ የምል በግ ባግድ ይሻለኝ ነበር
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔም እንዳቺ ከእኛ ቀንሰን ለነዚህ እንደመስጠት ኪስራ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆 የኔ ቆንጆ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ግማሽ ብስጠኝ ለኔ አስር አመት ተምሬ አሁን የኮመትኮትን በግድ ነው የፀፍኮት
@aynalmgirmay5385
@aynalmgirmay5385 5 жыл бұрын
Yne gta egzaber yasadgeh yne wendem ygermal yyazew aymero
@edenagapis6238
@edenagapis6238 5 жыл бұрын
Kesern yeme
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ልዩ ተፈጥሮ ነዉ በዉነት አላህ ያሳድህ የኔ ማር
@tinsaetube3144
@tinsaetube3144 5 жыл бұрын
በቤተክርስቲያን ያደጉ እንደ ቅጣው እጁጉ ይሄም ብላቴና እንደሱ ይሆናል መድኃኔዓለም ፍፃሜውን ያሳምርልህ
@arsemarsem9969
@arsemarsem9969 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እዴት እደምታሳሳ ገና ብላቴና ቅድስዬ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ የኔ ማር ❤❤❤👍👍👍ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች ሀገሬን ስላምሽን ክብርሽን ይመለስልን ሰላም ሲኖር ነው ሁሉም የሚያምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛❤!!!
@lindikhayakopies1267
@lindikhayakopies1267 5 жыл бұрын
God blese u
@rhrhrrj3841
@rhrhrrj3841 5 жыл бұрын
አላህ ያሣድግህ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ለታምር ነው የተፈጠሩ ናቸው ኢትዮጵያየ አይዞሽ እንደዚህ ያሉ ልጆችም አሉሽ ትንሳኤሽን ያሳየን እደጉልን ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳድግህ።።።። በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግህ ግዕዝ ተማር ይህ ነው ለእኛ የሚጠቅመን
@HannaTeGi
@HannaTeGi 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነገ ሀገርተረካቤች 💚💛❤
@kunamaElectronics
@kunamaElectronics 5 жыл бұрын
የኢንጅነሪንግ ተማሪ ነኝ ግን ያንተን ግማሽ ባውቅ ነው። ጥረትህን ቀጥል የኔ ጀግና!!
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 5 жыл бұрын
እድግ በል ለብዙ ህዝብ ትርፍርፍ ብለህ ተባረክ
@mahderemesfun5039
@mahderemesfun5039 5 жыл бұрын
በጣም የምገርም ኖው። ኤኔ በጣም የተደሰቱኩ ኖው። በእውነት እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ። እመብርሃን ምሳኻ ትኩን።
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ ።
@classicshop8469
@classicshop8469 5 жыл бұрын
Egezabere yasadegeke yene mar
@masaharuando9986
@masaharuando9986 5 жыл бұрын
amen amen amen EGIZAHABER yemasgan yetebab belebt ahunm yebzalet tibebunan mastewlun betam disss yelal
@saraguragawe1741
@saraguragawe1741 5 жыл бұрын
ኦፍ ይሄ ደም ድምፁ ደከም ያለ እንዴት አንጀት ይበላል እመብርሄን ትጠብቅህ እግዝያአብሄር በጥበብ ያስድግህ
@girmawgetea3109
@girmawgetea3109 5 жыл бұрын
እ/ር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከክፉ አይን ከሁሉም ክፉ ነገር ይጠብቅ ለሀገር ኩራት ነህ እንዲሁም እንዳንተ ብዙ ልጆች አሉ ለምሳሌ ሮቤል የሀገር ሀብቶች ናችሁ እና እ/ር ከናንተ ጋር ይሁን ያሰባችሁበት እንድትደርሱ ሁኑ🙏🙏🙏
@benjiman2089
@benjiman2089 5 жыл бұрын
የትምህርት ስርአት ከመንግስት ይልቅ በግል ባለሀብቶች መያዙ ብዙ ጥሩ ጥሩ ትምህርት ቤቶች በኢትዮጵያ እንዲከፈቱ አርጎል ይህም ተሰጦ ያላቸው ህፃናት እንዲወጡ በሩን የከፈተ ይመስለኛል!
@hagtilahun
@hagtilahun 5 жыл бұрын
እኛ ግን እነዚህን ብርቂዬዎችን ተነሸከባክበን ማስተማር ሲገባን በዘርና በመሬት ክልል እንጋደላለን፤
@ellinekebere7826
@ellinekebere7826 5 жыл бұрын
God bles u my beutifuel boys u are so great I remeber chen I was child Ethiopia country so mache Love respect and hospitality actuali Ethiopia need adultos olso too learn
@ዛይድሓፍቲቲጂ
@ዛይድሓፍቲቲጂ 5 жыл бұрын
Waww
@SkyWonders-4K
@SkyWonders-4K 5 жыл бұрын
mn honeh new?like flega akrbehew new?koy talak yeneberkew be minilik gze new?yeminilik sefari wshetam!ye axum santim atasaym ye banda minilik kemtameta lfacham werk ena almaz leyteh astemrew mejemerya,almaz ysenbal werk yzenbal eyale semayet deresebet tlaleh wshet manm aychlacum ethiopia tlk hona atakm athonmm tlk yeneber ageazyan new axum ena eirtra tarik atzebark leba wshetam!!!!minilik demo wgyaw bene awalom yetesera new esum tgre new demo 200 shi wetader le 30 shi neber mnm mtakora adelem borko tlk yeneberkbet zemen yelem anasa biher neberk weyto shnasha tbal nebere ahun amara neh blo meles negereh amara negn tlaleh tarik atazaba le youtube sabtim !!
@SAT--zj1rn
@SAT--zj1rn 5 жыл бұрын
@@SkyWonders-4K befetary be poletikegnoch yetenesa yihn yakl tilacha des aylm emenegn endezih slalkm altelahm wederasih temeles
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ቅመም አላህ ትልቅ ደሰጃ ያድረሥህ 👏👏👏
@መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
@መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይህን ህፃን አይቼ እራሴን ሳዬዉ ባዶነቴ ቁልጭ ብሎ ታየኝ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በኔ በባዶ ጭንቅላት ምንም አልልህም እኒህን ብርቅዬ ህፃናት የሚያበረታታ ማዕከል ሊዘጋጅላቼዉ ይገባል።
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ያሳድግህ እውቀቱንም አብዝቶ ይጨምርልህ ቅዱስዬ የነገዋ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ በእውነት አገሬ ኢትዮጵያ ከልጅ እስከ አዋቂወች አሏት ብዙ ሙሁሮች ግን አገርን ሳይሆን ባህድ አገር ነው እየተጠቀመባቸው ያለው ይሄም የሚመለከተው የመንግስት አካል በነሱ እውቀት ለይ ጠንክሮ መስራት ስላልቻለ ነው ካገር ወተው የማንም መጠቀምያ የሆኑት አሁንም በእውነት በጣም ለማመን የሚከብዱ ባአለአይምሮ ሙጡቅ የሆኑ እፃናቶች እየተፈጠሩ ነው መንግስት አብዝቶ ሊከታተላቸውና ሊረዳቸው ይገባል ባላቸውም እውቀት አገርን መጥቀም አለባቸው ከምንም በላይ የመንግስት ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል እነዚ እፃናቶች እደ እሮቤል ባምላክና እደ ቅዱስ ያሉ እፃናቶች መንግስት አብዝቶ ሊከታተላቸው ይገባል ባይ ነኝ
@mulugetakidus6867
@mulugetakidus6867 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርል ከመልካም አምነትህ ጋር በመልካም ዝለቅ!!!
@lensakuma5547
@lensakuma5547 5 жыл бұрын
ይህን ድስላይክ ያረገ ሰው ግን ምንአይነት ሰዎች ይሄኑ? የወላጆቹ ጠላቶች ይሆናሉ ምቀኞች
@ወለተሀናየማርያምልጂ3
@ወለተሀናየማርያምልጂ3 4 жыл бұрын
የኔውድ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ከአይን ያውጣ አስተዋይ እየሱስክርስቶስ እቅፍ ድግፍያድርግህ እሱይጠብቅህ
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ተማሪዋች ጥሩ እንክብካቤ ማድረግ አለብን የፈለገውን ማሞላት ነው በኔ በኩል እስፖንሰር መሆንና በጥሩ የትምርት እዲማር ሀላፊነትን እውስዳለሀ
@simplyfoods9735
@simplyfoods9735 5 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ጎበዝዬ ያሣድግህ ሁሉን አዋቂ ለሀገር ተጠሪ ለወገኖችህ ተቆርቆር አሳቢ ያርግህ
@yeahman4543
@yeahman4543 5 жыл бұрын
ሆሆሆ ይገርማል በርታልን ወንድማችን አገራችን ከፍ አድርግልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ
@ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ 5 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ተሰጥኦ ያሏቸው ኢትዮጽያዊ እንቁ ልጆች አሉ ደስ ሲል ልጅ እድግ በል በርታ ባባየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@samilkader493
@samilkader493 5 жыл бұрын
ወይኔ.አንታን."ቀራጋኝ
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ እነዚህ ያሉ ህፃናት መጥቀው ሂደው ስንገረም ሌላው የጃጀ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ የራሱን ጨርሶ የእነዚህን እንቡጥ ልጆች ሀገር ካላፈረስኩ እያለ ሲነዛነዝ ይኖራል ግዴለም ጎበዝ የአባቶችን ልብ ለልጆች የልጆችን ልብ ለአባቶች የተባለው የወንጌል ቃል ተፈፀመ መሰለኝ....ኢትዮጵያ ሆይ ስለእነዚህ ተስፋዎችሽ ብለን ባንቺ ተስፋ አንቆርጥም ቀና የሚያረጉሽ እየመጡ ነውና!!!
@mesfinmesi4938
@mesfinmesi4938 5 жыл бұрын
Ewnete new
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግህ የእኔ ማር ለኢትዮጵያችን ኑርላት ምንይታወቃል እናንተ አድጋችሁላት ትረከቡዋት ይሆናል ሃገሬ ኩሪ እንዲህ አይነት ቤተሰቦችም አሉሽ ልጆቹን በታሪክሽ ኮትኩቶ የሚያሳድግ ልቦና ይስጣቸው የዘረኝነት የክትባት መርፌን ለልጆቻቸው እየወጉ ፊደልን ሳያስቆጥሩዋቸው ለሚያሳድጉዋቸው::
@biniamyesh5625
@biniamyesh5625 5 жыл бұрын
kedus is very good student also on computer he was my student in short course on summer!!!!!!!!!!!!!
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ነገ ኢትዮጵያን ተረካቢ ነህ እደግልን የእኔ እምቡጥ ተባረክ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
wweeeewewwwwwwwwwffffffffffttttttttt
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው እንዴት ደስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ስም እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ለትልቅ ደርጅ ያድርስህ
@Media-xb4gs
@Media-xb4gs 5 жыл бұрын
ለልዩ ተሰጥሆ ላላቸዉ ልጆች የሚሆን የት/ት ተቋም በፍጥነት ሊቋቋም ይገባል።
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
Exactly my point, we need to encourage these kinds of gifted kids. I wish we could build a school just for these kids
@lema9174
@lema9174 5 жыл бұрын
ያሳድግህ፣ፈጣሪ፣ምድግበል
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Tikikil. Tililiq yetebalut fetena honubin. Tolo idimeachin alqo bota sinileq yich ye Fetari midir selam tagengalech. Amlak hulachinim yirdan. Lijochachinin Amlak yetebiqilin. Amen Amen Amen
@SkyWonders-4K
@SkyWonders-4K 5 жыл бұрын
mn honeh new?like flega akrbehew new?koy talak yeneberkew be minilik gze new?yeminilik sefari wshetam!ye axum santim atasaym ye banda minilik kemtameta lfacham werk ena almaz leyteh astemrew mejemerya,almaz ysenbal werk yzenbal eyale semayet deresebet tlaleh wshet manm aychlacum ethiopia tlk hona atakm athonmm tlk yeneber ageazyan new axum ena eirtra tarik atzebark leba wshetam!!!!minilik demo wgyaw bene awalom yetesera new esum tgre new demo 200 shi wetader le 30 shi neber mnm mtakora adelem borko tlk yeneberkbet zemen yelem anasa biher neberk weyto shnasha tbal nebere ahun amara neh blo meles negereh amara negn tlaleh tarik atazaba le youtube sabtim !!
@مسلسلاتتركيةمترجمة-س6ق
@مسلسلاتتركيةمترجمة-س6ق 5 жыл бұрын
Nmoniime hiz
@hdraa8803
@hdraa8803 5 жыл бұрын
አላህ ያሣድግህ ማሻአላህ እድግ በልልን ካንተ ብዙ እጠብቃለን
@በእውነትእመኑ
@በእውነትእመኑ 5 жыл бұрын
በመጀመርያ ስለ ማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሄር የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋን አመሰግነው አለሁ ስቀጥል አፈራችን ኢቶጵያ ምንኛ ታላቅ እደሆነች አደቃለሁ አገራችን ቡዙ ልጆች አሎት በእግዚአብሄር ጥበብ የተሰሩ ቡዙ ጥበብ የተሰጣቸው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን ወድማችን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሄር አክባሪ ያርግህ አሜን ጥበብን እሻት አጥብቀህም ተከተላት የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሄር መፍራትነው ከዛ ሌላው ተጨማሪ ስጦታነው
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ይሄ የተፈጥሮ ስጦታነው ሱበሀን አላህ የኔ ቆንጆ እድግ በል
@ሚሚየሥላሴባሪያ
@ሚሚየሥላሴባሪያ 5 жыл бұрын
ውይ እመብርሐን ትጠብቅ እግዚአብሔር ያሳድግ ።በእውነት መንግስት እነዚህን ህፃናት ማሳደግ ለሀገራች ምርጥ ተስፋ ናቸው።
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
ቅዱስ ከነስምህ እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔ ይሄው ግእት ምንም አልገባ አለኝ እየተማርኩ ነበር በጣም ነው ምኞቴ ግእት ማወቅ
@enderasu
@enderasu 2 жыл бұрын
Naturally gifted. He can’t help it.
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 жыл бұрын
ሮቤል በአምላክን ና ቅዱስን እዲሁም ሌሎች እንቁወቻችን በደብ መያዝ አለብን ልብ ያለው ልብ ይበል እደራ ወላጆች እግዚአብሔር ንም መፍራት ጥበብ ከእግዚአብሔር ዘንድ እደሆነም አስተምሯቸው
@sadaemam802
@sadaemam802 5 жыл бұрын
የኔማር
@salemtegen8077
@salemtegen8077 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ብንረዳው ብንረዳዳ ለሀገር ይጠቅማሉ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 5 жыл бұрын
*የኔ ጣፍጭ። እዴት ደስስስ ትላለህ። የኔ እቁ በርታ ደስስስ ስትል አፍህ ሲጣፍጥ። እድግግግግ በል የኔ ቅመም*
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
የኔ ማር እነ እሮቤል እነ ቅድስ አይነት ልጆች ለሀገራችን በጣም አስፈላጊ ናቸው
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
Why would anybody dislike this video? It is really amazing how this young man is endeavouring the universe while our so called politicians are stuck with Ethnicity
@اؤنؤةؤةؤنؤت
@اؤنؤةؤةؤنؤت 5 жыл бұрын
ስቅሴ
@haileabghebrekiden678
@haileabghebrekiden678 5 жыл бұрын
Where is kidus in the Maleda Media
@samueltilik3796
@samueltilik3796 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅህ ከአይን ያትርፍህ ምንም የውጪ እድል ቢገጥምህ በኢትዮጵያ አምላክ ብዬሀለው እንዳትሄድ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በል እመብርሃን ካንተጋ ትሁን ጥበቡን ያብዛልክ ል ኡ ል እግዚ አብሄር
@umuesmael1989
@umuesmael1989 5 жыл бұрын
አሁን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ምርጥ ልጆች እየተፈጠሩ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ትላልቆቹ ተማርን እናውቃለን የሚሉት በዘር ተተብትበዋል እንደውም ትላልቆቹን እናውቃለን እያሉ ህዝብን በዘር እየከፋፈሉ ኬኛ ኬኛ የኛ የሚሉትን ደንቆሮቹን ቁጭ አርገው ቢያስተምሯቸው ጥሩ ነበር
@እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ
@እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ 5 жыл бұрын
ትክክል
@SkyWonders-4K
@SkyWonders-4K 5 жыл бұрын
mn honeh new?like flega akrbehew new?koy talak yeneberkew be minilik gze new?yeminilik sefari wshetam!ye axum santim atasaym ye banda minilik kemtameta lfacham werk ena almaz leyteh astemrew mejemerya,almaz ysenbal werk yzenbal eyale semayet deresebet tlaleh wshet manm aychlacum ethiopia tlk hona atakm athonmm tlk yeneber ageazyan new axum ena eirtra tarik atzebark leba wshetam!!!!minilik demo wgyaw bene awalom yetesera new esum tgre new demo 200 shi wetader le 30 shi neber mnm mtakora adelem borko tlk yeneberkbet zemen yelem anasa biher neberk weyto shnasha tbal nebere ahun amara neh blo meles negereh amara negn tlaleh tarik atazaba le youtube sabtim !!
@የፍቅርሀገርወሎጀሚላሙሀመ
@የፍቅርሀገርወሎጀሚላሙሀመ 5 жыл бұрын
@@SkyWonders-4K በጣም ትክክክል
@ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ
@ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ 5 жыл бұрын
ትክክክል
@godlylife8603
@godlylife8603 5 жыл бұрын
Brilliant and smart boy. Special attention and support must be given to this unique boy. Let the God keep you safe throughout your journey.
@birhanuachamyeleh9172
@birhanuachamyeleh9172 5 жыл бұрын
በውነቱ እነዚህ ህጻናት እኛ ታላላቆቹ ከገባንበት የዘረኘትና አለመግባባት ስሜት እንድንወጣ የተላኩ ፍጡራን ናቸው እባካቹ ለህጻናት እንክብካቤና ክብር በመስጠት ታላቋን እትዮጵያን ወደ ታላቅነቷ እንዲመልሷት እድሎችን እናመቻችላቸው።
@museramos5613
@museramos5613 4 жыл бұрын
መጀመርያ ምያስፈልገው ተነሳሽነት ከዛ ወደ ተግባር መቀየር። በጣም ትልቅ ነገር ነው። እግዛብሄር ይጠብቅህ።
@fekergebresellasie7163
@fekergebresellasie7163 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በጥበብ ያሳድግህ ከክፉ ይጠብቅህ
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 5 жыл бұрын
ጥበብ እግዚአብሔር በመረጣቸው ሰዎች ላይ ይታያል አግዚአብሔር ያሳድግህ ጤናህን ይስጥህ ልጀ።
@صوفياصوفيا-ذ5خ
@صوفياصوفيا-ذ5خ 5 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ጎበዝ እደዚህ አይነት ልጆች ይወፍቀን
@Ga-cy3xq
@Ga-cy3xq 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም አስገራሚ ነው አላህ ያሣድገው
@ኤደንተክሉ
@ኤደንተክሉ 5 жыл бұрын
እንዲህ ነው የግዚአብሄር ተዝቆ የማያልቅ ፀጋ ሲያፈስ ብሕፃናቱ ላይ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍🌹🌹 እንዲህ ነው መታደል።
@alishahkhosti6621
@alishahkhosti6621 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ይሄም አይገልፅልኝ አላህ ይጠብቅህ
@እግዛቢሄርይመስገን
@እግዛቢሄርይመስገን 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ልጅ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 5 жыл бұрын
የኔ ውድድድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነትም ቅዱስ በርታ እኔ ውድ ምንም ቃላት የለኝም እኔ እስከ ስባት ተምሪ በእንግሊዝ ስሜን አልፅፍም ክክክክክክ
@mymamking8293
@mymamking8293 5 жыл бұрын
የሄ ከፈጣሪ የተሰጠ ጸጋ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
@kiduish21
@kiduish21 5 жыл бұрын
የማን ደደቦች ናቸው ናቸው dislike ያደረጉት? ቅናተኞች ናችሁ ምቀኞች እንደ እናንተ ዓይነቱ ምቀኛ ተሰብስቦ ነው ሀገራችን አላድግ ያለችው።
@haftomhintsa4419
@haftomhintsa4419 5 жыл бұрын
አንድ ቀን ነዉ ሞባይል ገዝቸ እየተጠቀምኩ የሆነ ዘፍን ሰማሁ ከዛ እየሰማሁ ይህ ምን ነው ብየ dislik ጠወቅኩ ከዛ ለላ ዘፍን ህጀ ላይክ አረክኩት በጠቅላላ እስከ ምለምደዉ አላውቅም ነበር አሁን አሁን ነዉ ያወክኩት like & disklik so ያለማወቅ የምያርጉ ብዙ ነን ያለን😊
@meaziyeletsh6051
@meaziyeletsh6051 5 жыл бұрын
የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበል እደዚህ አይነት ሠው ነው እንደመዥገር ተጣብቆ አገራችን እንደዚህ ወደኋላ የቀረችው ተዜ ከሚሞት ዘረኛና ምቀኛ ቢደፋ ይሻል ነበር
@berhancheru9297
@berhancheru9297 5 жыл бұрын
kiduish21 በጣም ንፍጥ የሞላባቸው ብቻ ናቸዋ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 5 жыл бұрын
kiduish21 የወዋጆቹ ጠላቶች ይሆናሉ ቅናትም ነው እኔም በጣም ይገርሙኛ
@vzvz7927
@vzvz7927 5 жыл бұрын
@@haftomhintsa4419 ክክክክ
@dawityonas9839
@dawityonas9839 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ቀናሁ ተባረክ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገንይህን አእምሮ የሰጠህሲቀጥል የወለደችህ ትባረክ
@ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
@ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 4 жыл бұрын
ኣንድ እንደ ኣንተ በቂ ነው ኣንድ እህት በቃ 2ልጆች በቃም በቂ ኩዱስ ኣግዛብሄር ይባርክህ የማይ ይጠገብ።
@yaareedisraelahmara6950
@yaareedisraelahmara6950 5 жыл бұрын
አማራ ክልል ኑ በዙ የማቃቸዉ አሉ።
@marthagebrehiywot6391
@marthagebrehiywot6391 5 жыл бұрын
እናትና አባቱ ይህንን ልጅ ጠብቁት
@mesfinaynalem4124
@mesfinaynalem4124 3 жыл бұрын
ewunet ye egziabher tibeb new!!!
@momkmvbnmm267
@momkmvbnmm267 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያሳድግህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወድሜ
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልክ የኔ ጣፋጭ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 5 жыл бұрын
እኔ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በአማረኛ ስሜን አልፅፍም ነበር እና ተመልሸ አንደኛ ክፍል ገባሁ ክክክ አለመታደሌ ይህ ህፃን ኢትዮጲያዊይ በመሆኑ እኮራለሁ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@eslamnewhewty5174
@eslamnewhewty5174 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወላሂ በጣም ነው የገረመኝ
@ethiopianethiopian7344
@ethiopianethiopian7344 5 жыл бұрын
kikikiki
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
እፁብ እፁብ እፁብ ነው የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ደስስስ ይላል
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 жыл бұрын
የኔጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ያሳድግህ ♥♥♥!!!
@ቃልየ-ፈ7ኘ
@ቃልየ-ፈ7ኘ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶና ጨምሮ ጥበቡን ይግለጽልህ የኔ ምርጥ እድግ በልልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሰወች አይን ይጠብቅህ እወድሀለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ
@lemzm7752
@lemzm7752 5 жыл бұрын
እኔ ዶር አብይን የሚተካ ትውልድ ይኖራል ብዬ ሁሌ አስብ ነበር ለካ ብዙ አሉ ጏ ፈንድ ሚ ለዚ ትምህርት ቤት ያስፈልጋል የቀኑን ስታር ባክስ ኮፊ ሂሳብ እባካችሁን እንስጥ ትውልድ ይማርበት. የኔ ቆንጆ አንተና መሰሎችህ ተባረኩ እሙዋዋዋ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 5 жыл бұрын
የእውቀት ቡዳ ከሆኑ ሰወች እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ በጥበብ ያሳድግህ።
@dinkineshdufera4273
@dinkineshdufera4273 5 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN ye Etiopia tasfa new
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
የኔጌታ ስታሳዝን እድግ በልልኝ በሞገስ በጥበቡ ያሳድግህ
@s..s..742
@s..s..742 5 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ያሳድግህ . ምርት ልጅ .እኔ እሚገርመኝ . ድስላይግ . የሚያደርጉት . እረግጠኛነኝ . አይነስውር ናቸው . ላይክ አደረግን ብለው . ድስላይክ የሚያደርጉት . አይዞን . ይጣሪ . ይፈውሳችሁ።.
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰራው ግሮም ነው የእኛ አምላክ
@tigtig8147
@tigtig8147 5 жыл бұрын
Egzaber ytenkh edh belln
@ahhshshsh105
@ahhshshsh105 5 жыл бұрын
😂 አላህ ያሣድግህከ የኔ ቅመም
@ውብዓለምየአቡነሀብተማርያ
@ውብዓለምየአቡነሀብተማርያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እንቁ የሆንክ ልጅ
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 5 жыл бұрын
እኔማ ልሰማው ፈራሁ አላህ ያሳድገው በጣም ምርጥ ልጅ ማሻ አላህ
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ እደት ደስስስስ ይላል እኔ ስሜን በእግልዘኛ አስተካክየልጥፍ 7ኛክፍልድርስተምሬ በእውነት እግዚአብሔር ጨመሮ እውቀቱንይሰጥህ 😘😘😘😘😍😍😍😍
@ትግሰትሰለሞንሰመኦን
@ትግሰትሰለሞንሰመኦን 5 жыл бұрын
ፍጣር ያሰድግክ ተባረክ
@Ga-cy3xq
@Ga-cy3xq 5 жыл бұрын
የኢትዮ ብርቅየ ህፃን አላህ ያሣደግህ
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባራክህ ና ወደ ሃይማኖት ወደ መንፈሳዊ ቢያዘነብል ይሻላል ምክንያቱ ያለ እግዚኣብሄር ሚሳካ ነገር የለም
@እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ
@እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ. በጥበቡ. ያሳድግህ
@ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ
@ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@ልእልትአቤል113
@ልእልትአቤል113 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ያሳድግህ ፈጣሪ ካይን ያውጣህ የኔ ውድ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 жыл бұрын
ህፃን እዱስ እነቱ አክስቴ ነት እነ ልጆቸ ወደፌት የቅዱስን ፈለግ ተከትለው እንዲያድጉ ፍላጓቴ ነው ።ዘር ከመቁጠር ኮከብን ቆጥሮ አገርን እንደ ባንዴ ማውለብለብ አይሻልም ዘመዶቸ።
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
እንኳን የሱ ዘመድ ሆንሽ
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
እኔም ተማርኩ እላለው እኮ ወይ ጉድ እር ምን ጉድ ነህ የአብረሀም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ይጠብቅህ እማምላክ በምልጃዋ ትከተልህ አስተማሪዎችክ አዘንኩላቸው
@ማሚየኔተናፍቂአላህዬእናቴ
@ማሚየኔተናፍቂአላህዬእናቴ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ያሳድግህ ማር የሆክ ልጅ ምን ላርግህ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💋💋💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💙💙💙💙
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ያሳድግህ😍😍😍😍😍😍 ፕሮግራም የምትመራውም ነግግርክ ደስ ሲል ህፃኑም ንግግሩ ደስ ሲል ufffffffff
@amareeniy6239
@amareeniy6239 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው። እኔ ግን ለመስማት ተሳቅቂያለሁ።
@amsalamsal2543
@amsalamsal2543 5 жыл бұрын
የመልካም ያድርግልህ ቅዱስየ ጸልይ እግዚአብሄር ይርዳህ
@yoditsahle2138
@yoditsahle2138 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ወለላ አፍህ ሲጥም ስንቴ ነዉ ደጋግሜ ያየሁት እድግ በል
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН