በጅማ ዞን የሩዝ ልማት አዋጭ የኢንቨስትመንት መስክ ነው ባለሀብቶች

  Рет қаралды 6,375

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 15
@yisihakf5585
@yisihakf5585 19 күн бұрын
በርቱ ጅማችንን በፍቅርና በልማት እናሳድጋለን ❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 19 күн бұрын
ማሽ አላህ ::👍🇪🇹👍
@YosefTeshome-h8c
@YosefTeshome-h8c 19 күн бұрын
በርቱ
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 19 күн бұрын
ሌላው ኢትዮጵያዊ መሥራት ሚፈልግ መሬት እንዴት ማግኘት ይቻላል ለሠራቹም ወንድሞቻችን ማሻ አላህ ብለናል❤❤❤🎉
@Nunubirh
@Nunubirh 19 күн бұрын
😂😂😂😂👍
@Black-2024
@Black-2024 17 күн бұрын
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@Zanashiethio
@Zanashiethio 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 19 күн бұрын
ይበል የሚያሰኝ ነው። መንግሥት ግን ይህንን መሰል ውጤታማና ምንም አይነት የቁጥር ጋጋታ የሌለባቸውን ተግባራት በሁለም የሀገሪቷ ክፍሎች Scale up ማድረግ አለበት ምክንያቱም ጅማ ብቻ አይደለም ለሩዝ ምቹ መሬት ያለበት።
@surafelmohame3d67
@surafelmohame3d67 19 күн бұрын
What are talking about?
@ambessashield9360
@ambessashield9360 19 күн бұрын
Rice requires a lot of water.
@mekke6544
@mekke6544 19 күн бұрын
ምን ዋጋ አላው፣ በገበያ ላይ ለአነሰተኛ ገቢ ኢትዮጵያዉያን የሚመጥን የሽያጭ ዋጋ አይደለም ለህዝብ ገበያ ላይ የሚቀርበው። መንግሥት መፈክሩ ህዝቤን ካለ ሃሳብ በመጠነኛ ዋጋ ገዝቶ እንዲመገብ አረጋለሁ ሳይሆን ወደ ውጪ ኤክስፓርት አደርጋለሁ ነውና "ወልዶ ለባዳ "እንደማለት ነው።መንግሥት ቅድሚያ ህዝብ ጠግቦ እንዲበላ ሽያጩ ህዝብን ገቢ የሚመጥን ይሁን።
@NooeAhamdAhamad
@NooeAhamdAhamad 19 күн бұрын
እናተ የህዝብን ሚድያ፣ለፖለቲካ፣ተጠቀማችሁበት፣በዚህ፣አለም፣ባትጠየቁም፣በዛኛው፣አለም፣ትጠየቃላችሁ፣ሲታፈስ፣ስትሉ፣ትንሽ፣እንኮ፣አይደብራችሁም፣ለ130ሚሊዮን፣ሲካፈል፣አስር ኩንታል፣ሩዝ፣😂ከሩሲያ፣እያስገባችሁ፣እራሳችንን፣ችለናል፣ስትሉ፣አለም፣ይስቃል፣😅እፈሩ፣እውነት፣ተናግራችሁ፣ሙቱ፣
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 25 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 25
23:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 5 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 154 М.
እውነትም የትዝታው ንጉስ
15:33
Fana Television
Рет қаралды 249
ውሎአዳር፡-  ቆጮ እንደጤፍ | wulo adar
29:42
EBC Entertainment
Рет қаралды 60 М.
ፋና ዜና
23:06
Fana Television
Рет қаралды 897
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН