በኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ተፈጠረ?

  Рет қаралды 126,843

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 616
@Yegeta
@Yegeta 2 ай бұрын
Ethiopian Airlines is our pride 🎉🎉🎉
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 ай бұрын
USA 🇺🇸 አይቻለሁ እንደ ኢትዮጵያ ኤርላይንስ ፅድት ያለ አላየሁም ሁሌ እኮራበታለሁ
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 2 ай бұрын
ሊማርበት የሚያስችል ቅጣት ይገባዋል !! አለበለዚያ ትቶት የሚያልፈው ትምህርት እጅግ ከባድ ነው !!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል ! ተቀፍድዶ የሚገባውን ቅጣት ማግኘት አለበተ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
ሌሎች ጥጋበኛችም እንዲማሩበት ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል ።
@ah6121
@ah6121 2 ай бұрын
Yes! If you leave him unpunished others will follow him and try to attack our airline again. He should be given the corresponding punishment and be a lesson for other to come.
@EtneshEtnesh
@EtneshEtnesh 2 ай бұрын
Bitkikle
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 ай бұрын
በትክክል ተሳፋሪወቹ በሙሉ መቀጣት አለባቸው ባይ ነኝ ሀገርን ነው የረበሹት ለማጠልሸትም የሞከሩት ምክነያቱም የኢትዮጲያ አየር የሀገር ንብረት ነው ።
@dhayniiicell
@dhayniiicell 2 ай бұрын
ክብር ለፓይለቶቻችን የባጃጅ ሹፌር መሰላቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አረ የባጃጅ ሾፊርም መንገድ ይመርጣል የማያዳግም ቅጣት ሊስጠው ይገባል
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 2 ай бұрын
@@ethiopiakebede5931🤣😂
@samzewdie4341
@samzewdie4341 2 ай бұрын
Ere bajajem ewket yasfelegewal. Aheya mendat meslot new
@eagle4452
@eagle4452 2 ай бұрын
😅😂🤣 ይሂ ብልግናቸው ሊላ ሀገር ቤሆን 👊🏽👊🏽 ነበር
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 ай бұрын
@@eagle4452ዝምበል መሃይም
@addisneka4034
@addisneka4034 2 ай бұрын
ይህ ድንቁርና የሃገርን ክብርም ጭምር የሚነካ ስለሆነ የማያዳግም እርምጃ ያስፈልጋል።የኢት..አየር መንገድ፤በኢትዮ..የሚገኙት ሁሉም ሃይማኖቶች፤ ከማንኛውም ፖለቲካዊ ተቋም አመለካከት የተለዩ ስለሆኑ ማንም ምንም ቢሆን ሉዓላዊነታቸውን ሲዳፈር ሁላችንም በአንድነት ልንቆምና ልንከላከላቸው ይገባል።ሃገር ሲኖርህ ዋጋዋን አታውቀውም። ሃገርን ስታጣት፤ ዋይ!! ዋይ!! ብለህ አትመልሳትም/አታገኛትም።
@cutiepets664
@cutiepets664 2 ай бұрын
Atashkabet
@cutiepets664
@cutiepets664 2 ай бұрын
Teb*DNA mut
@AlexTeshome-ym5hk
@AlexTeshome-ym5hk 2 ай бұрын
ከጀርባው ሌላ ተልእኮ የስጠው አካል አለ በእንግሊዘኛ ቋንቋም አየር መንገዳችንን የማጠልሸት ስራ ሰርቷል የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ይወሰድበት የህይወት ዘመን የበረራ ክልከላም ደረግበት
@ah6121
@ah6121 2 ай бұрын
Correct! The reason why he speak in English is for our enmies abroad. He is trying to destroy our airline in colaboration with bandas and our enemies.
@AbiyT-v9k
@AbiyT-v9k 2 ай бұрын
Esu enquan beEmrate siber bilole ena metasere albete.He's just promoting Emirates or other
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
ውጭ ያለው ህዝብ እኮ ህግ አዋቂና አክባሪ ነው በተለይ ክረምት ላይ ይሄ የቀን በቀን ይገጥማል ልጁ ፋራ አላዋቂነቱን ነው ያሳየው ይሄ ውርደት ነው ባስ እንክዋን ያለፌርማታ አይቆምም ምናልባት ባጃጅ ውስጥ ያለ መስሎት ነው። ግን ብልግናው ተገለጠ የሚከተሉትም ከሱ የባሱ እንጂ አይሻሉም
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 ай бұрын
እንግዳውን በጣም እናመስግናለን። ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠው።
@belaym9905
@belaym9905 2 ай бұрын
ዝም ብሎ ይከስከስ ማለት አውሮፕላኑን ከመጥለፍ አይተናነስም, ከአሸባሪነት አይተናነስም
@ethio_top10
@ethio_top10 2 ай бұрын
Exactly
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ቅጣት ካልተሰጠዉ በሱ ሳይሆን የምናደደዉ በመንግስት ዝርክርክነት ነዉ አስተማሪ ቅጣት ይሄ ባለጌ ሞልቃቃ ይቀጣልን
@gezegeta923
@gezegeta923 2 ай бұрын
The government will do the expected and release him free. They are against of the people. You will see him TikToking soon.
@Lemlem-q9x
@Lemlem-q9x 2 ай бұрын
Exactly!
@dawg929
@dawg929 2 ай бұрын
የአንድ ወጣት ልጅ ህይወት ቢበላሽ ያንተ ህይወት አይሻሻልም። ወንጀል አልፈፀመም። መናገር ወንጀል አይደለም
@gezegeta923
@gezegeta923 2 ай бұрын
@@dawg929 He committed crimes.
@dawg929
@dawg929 2 ай бұрын
@@gezegeta923 list them
@mvab3252
@mvab3252 2 ай бұрын
ሌላ #ውርጋጥ እንዳይሞክረው ደንበኛ ቅጣት ያስፈልጋል :: አለዚያ ለሌላ #ስድ በር ወለል አርጎ መክፈት ይሆናል ::
@yosephmuketar3975
@yosephmuketar3975 2 ай бұрын
ህግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም አቬሽኑ ህግ ማስከበር መቻል አለበት ከጠለፋ ስለማይተናነስ
@ethio_top10
@ethio_top10 2 ай бұрын
ተደራራቢ ወንጀሎቾ ሰርቷል ጆንያው 1. ያለ አግባብ video መቅረፅ ያለፍቃድ 2. ሰውን ማሳመፅ እና ሁከት መፍጠር 3. ሰራተኞችን ማንቋሸሽ 4. የደህንነት አካላት አለመታዘዝ 5. የሃገር ክህደት በEnglish በማውራት አየር መንገዳችን ማዋረዱ 6. ያልተገባ መብት መጠየቅ 7......ጨምሩበት
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 2 ай бұрын
አለማወቁ ነው አለማወቅ ከቅጣት አያድንም።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ይሄ ስድ አደግ አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት አዋቂ ሳይሆኑ መታወቅ ይሄኮ ነው ችግሩ ባለጌ😮
@ዘሀበሻመዝናኛ
@ዘሀበሻመዝናኛ 2 ай бұрын
ተባረክ እንዳንተም አይነት ልጆች አላት አገራችን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
ማንን ነዉ ተንተኙን ወይስ ሰገጤዉን?
@Girmay-g9r
@Girmay-g9r 2 ай бұрын
ወገኞች ነገ ባንተ የደርሳል አድሜ ልካችን እነሰዳጨበጨብን
@tamrattiko5115
@tamrattiko5115 2 ай бұрын
እሱ ብቻ ሳይሆን እዛ የነበሩ አብረው ብጥብጥ ለዛዉም ፕሌን ዉስጥ በዛ ልክ ሲያነሳሱ የነበሩትን በሙሉ በህግ እንዲጠየቁ እሱማ በሀገር ክህደት ወንጀል ክስ ሊመሰረትበት ይገባል ምክንያቱም ቀጥታ ሥርጭት ነበር ሲያደርግና በእንግሊዝኛ ጭምር ነበር የኢትዮጵያ ኤርላይንስ እየያገተኝ ነዉ እያለ አናዉንስ ያደረገዉ ለዚህ ሀገርን ያወረደ ተግባሩ ደሞ በደንብ ለሌሎች እሱን መሰል ጋጠወጥ ቴክቶከሮችም መማራ እና ማስጠንቀቃም ጭምር ይሆናል
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 2 ай бұрын
ይህ ልጅ ከበስተጀርባዉ ተልዕኮ አለዉ ትምህርታዊ ቅጣት መሰጠት አለበት
@ah6121
@ah6121 2 ай бұрын
💯 sure! He got hidden agenda against Ethiopian airline. Maybe he is related to those groups recently attacking Ethiopian airline from abroad or maybe TPLF.
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 ай бұрын
ፋራ ምን ታቃለህ
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 2 ай бұрын
​@@AyalewAlemu-m5yአታግዝለት ለውሪ - ይህ ከነውረኛው አንድ ያረግካል
@ethio_top10
@ethio_top10 2 ай бұрын
You are Right
@ethiopia-first1
@ethiopia-first1 2 ай бұрын
@@tizazugudissa6096 unfortunately nothing is happening to him,he is jiggling I’m meqele
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 2 ай бұрын
እራሳቸውን ለህግ ተገዢ አለመሆናቸውን ነው የገለፁት በየትኛውም አለም ተቀባይነት አይኖራቸውም ይሄ እውቀት ሳይሆን መሀይምነት ነው ሀገር እጎዳለሁ ብሎ እራሱ ተጎዳ ለኛ የኢትዮጵያ አየር መንገዳችን የሀገር ኩራታችን ነው። ነው
@King-27
@King-27 2 ай бұрын
Ethiopian airlines is proud of Africans .
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 ай бұрын
ከብት ነው የአገራን ክብር የሚነካ ወራዳ
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 2 ай бұрын
ምናባክ ያገር ክብር ዝቅያረገ እደአብይአለደ ከብቶች
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
​@@AbduAbdu-lj5ooቆሻሻ ይከስከስ የምሉት እንደ ነሱ መሃይም መሰላቸዉ የተማረ የተማራመረ ነዉ ወይስ የሰፈሩ ጋሪ ባጃጂ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 ай бұрын
@@AbduAbdu-lj5oo አንተ ከበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ክብር ነው.ምነባክ የምትለው የኔ አባት በአንት አፍ የሚጠራ አይደለም..ባንድ የእንቁላል ሻጭ ልጅ😂
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ መጀመሪያ ሳየው የትኛው ታክሲ ነው ያለተራው የጫነው ብዬ ሳየው ፕሌን ነው 😂😂😂ይሄ ዥልጥ 😂😂😂
@ah6121
@ah6121 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
አረ ባጃጅ ታክሲማ ወያላው ግልምጫው እራሱ 😂😂😂
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 2 ай бұрын
ይህ ሰዉ ከጀርባዉ ሌላ ተልዕኮ አለዉ እኛ እናዉቀዋለን ከእሱ ጋር ያለችዉ የሻቢያ ተልዕኮ ይዛ ነዉ የመጣችዉ ልጁ ተገቢዉንና አስተማሪ ቅጣት ማግኘት አለበት
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 2 ай бұрын
ሻብያን ኣደነቅኩት በትልቁም በትንሹም ሻብያ ከሆነ ፍርሃታቹ ትን ሲላቹህም ሻብያ ነው እንዳትሉ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
⁠@@Hamit-o1n😂😂😂ደሞ ከሻቢያ ጋር ተጣላን እንዴ
@bubuaddis
@bubuaddis 2 ай бұрын
ይሄ መሃይም አስተማሪ ቅጣት ሊጣልበት ይገባል
@yh4es
@yh4es 2 ай бұрын
ድሮስ ዋልጌና ተጣሞ ካደገ ትውልድ ምን ይጠበቃል ይህ ልጅ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለበት
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ምን ለዚህ ባለሞያ ያስፈልገዋል ? ይህ በየአገር ክህደት ወንጀል ሊከሰስ ይገባል ። በዓይናችን የመጣ አንታገስም!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
💯💯✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@gogofa2675
@gogofa2675 2 ай бұрын
'' ኢትዮጵያ ሀገሬን ጎኑዋን እንደወጋ ተሰማኝ '' 😭😭😭
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 ай бұрын
@@gogofa2675 የአገር ጦት.ነካሽ እነዚህ ናቸው.የእናትን ጎዳ አደባባይ ማውጣት ግን እግዜኣብሔር አዋረደው
@fekaduberhanu6438
@fekaduberhanu6438 2 ай бұрын
Justice for Ethiopian Airlines
@meruaj8646
@meruaj8646 2 ай бұрын
👌
@li-yi4il
@li-yi4il 2 ай бұрын
😂😂
@AlamYlima
@AlamYlima 2 ай бұрын
የአይን ማረፍያችን ነው መከበር አለበት እኔ ሰው ሀገር ነኝ ማርፍያው ሰፈር ነው ያለሁት እና ሲመጣእና ሲሄድ ሳየው ሆድነው የሜብሰኝ ወይ ግርማ ሞገሱ እሪሱ በፈጣሬ ሳየው የሜያስለቅሰኝ ነገር እሪሱ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@fadhus
@fadhus 2 ай бұрын
አስተማሪ ቅጣት መሰጠት አለበት ።
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 2 ай бұрын
ትምህርታዊ ቅጣት ይገባዋል አለበለዚያ ከባድ ነወ መዘዙ
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 2 ай бұрын
ለህግ መቅረብ አለበት ይሄ ግድ ነው። ይሄ መረን ትውልድ ዜሮ የሆነ ሙሬ እራስ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን አየር መንገዳችንን የመናገር አቅሙም እውቀቱም የለውም ወስዳችሁ ለህግ አቅርቡት።
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 ай бұрын
ከበድ ያለ ለሌሎቻችንም አስተማሪ ቅጣት ይገባዋል ሀገሪትዋ በጭንቅ ሆና መከራዋን አናብዛባት ክብር ለኢትዮጵያ ህዝብ ❤❤❤❤
@eyobtesfa3648
@eyobtesfa3648 2 ай бұрын
በእውቀት ማብራራት እንደዚህ ነው ። ተባረክ ።
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 ай бұрын
የማያዳግ ም ፡ ቅጣት ፡ እንጠብቃለን
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 2 ай бұрын
ጎበዝ ይሄ የህዉሀት ደጋፊ ዘረኞች ያላቸዉን ጥላቻ ያሳያል ይሄ መቀጣጫ መሆን አለበት የተረገመ ጥላቻ
@BelayFiker
@BelayFiker 2 ай бұрын
አንቺ እራሱ ከሱ ባሽ #ማሽቋለጥሽ መንገድ ልክ አይደለም ....🤣🤣 #አጨብጫቢ ነኝ 👏👏👏
@AlexTeshome-ym5hk
@AlexTeshome-ym5hk 2 ай бұрын
ትክክል ነሽ የፅንፈኛው ጁንታ ተላላኪ ነው
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ጭፍን ፍረጃ ጡሩ አይደለም !
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ጭፍን ፍረጃ ልክ አይስለኝም ። በጭፍን ፍረጃ ሰለባ ሆኜ ስለማውቅ። የዳንኩት በእግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ገብነት ነው! አሻጥር ጠንቅቀን እናውቃል ምንናልባት የሴራው ጠንሳሽ አንተ ሳትሆን አትቀርም ።
@jozzyj8435
@jozzyj8435 2 ай бұрын
@@AlexTeshome-ym5hk juntaw nw ezi dereja yadereselih airlinesun dingay achebchabi
@mohammedyimam5008
@mohammedyimam5008 2 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ የህግ ቅጣት ይገባዋል....ለሌላም ሰው ትምህርት የሚሆን
@AbdurmansaidAbdu
@AbdurmansaidAbdu 2 ай бұрын
ትወልድ,ላይ,መሠራት,አለበት,ጠላት,እና,ባንዳ,በዝቶዋል
@AtenheSiyum
@AtenheSiyum 2 ай бұрын
የቲክቶክ ብር ደፍኖታል ለሌላው መማሪያ የሚሆን ቅጣት ይገባዋል
@Askwold2593
@Askwold2593 2 ай бұрын
The Ethiopian civil aviation authorities should take the necessary measures on this issues to prevent further incidents
@madotube3523
@madotube3523 2 ай бұрын
ጆን በል እንግዲህ ከቂሊጦ ታብ ታቡን እንጠብቃለን ጥብጠባዉን ከደያሱ ጋር ልመደዉ
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 2 ай бұрын
😂😂😂እውነት ነው በአበባ ልመና በልቶ የሚያድር ልጅ አወቅክ አወቅክ ብለውት ገደል ከተቱት 😂
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
😂😂😂
@MeredHaftom-v1t
@MeredHaftom-v1t 2 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ሌላ ተልኮ እንዳይኖራቸው መንግስት የማያዳግም ቅጣት መስጠት ኣለበት
@mehadiujira2086
@mehadiujira2086 2 ай бұрын
አየር መንገዱ ወደ ህግ መውሰድ አለበት
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 2 ай бұрын
አላማዉ ሌላ ነዉ ጎበዝ ጎበዝ ዮናታ👏👏👏👏👏👏
@ddyy5110
@ddyy5110 2 ай бұрын
ምናልባት በውቀቱ የትግራይ እሸንዳ ወቅት ስለነበር ከሱ ጋር በተገናኘ የመንግስት ትእዛዝ እንዳይሆን? የኣየር ትንበያው በደቂቃዎች የሚቀያየር ኣይደለም።ቢያንስ ሙሉ ቀን ያለው የኣየር ትንበያ ነው የሚሰጠው። እርግጥ ነው በግርግሩ ሲሰነዘሩ የነበሩ ስድ ቋንቋ "ዋላ ይከስከስ" ትክክል ኣይደለም። ነገር ግን የኣየር ፀባይ "በደቂቃዎች" ተለዋውጠዋል የሚል ምክንያት ለዚያውም በቅርብ ኪሎሜትር ያለው የኣገር ውስጥ በረራ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
​@@ddyy5110ችግር አለ ከተባለ መረጋጋት ነዉ ከእነሱ የበለጠ የአየሩን ሁኔታ አናዉቀዉም ዝም ብለን ባንዘባርቅስ
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 ай бұрын
እናንተ እየረሳችሁ ነዉ እንጅ በ2013 በሰሜኑ ጦርነት አንደኛ ስራቸዉ አየር ምንገዱን ስም ማጥፋት ነዉ 😢የሀገር ጠንቆች
@ddyy5110
@ddyy5110 2 ай бұрын
@@Sunshine-3uk በሰሜኑ ጦርነት ያልከው ጄኖሳይድ ላይ ኣየር መንገዱ ከህግ ውጪ ወታደሮችና ጦር መሳርያ ሲያመላልስ በማስረጃ ተከሶ ወይ ቅሬታ ቀርቦበት ሲክዱ ከቆዩ በኋላ ኣሁን በቅርቡ በራሳቸው ኣየር መንገድ ሃላፊዎች "በነፃ ኣይደለም ተገቢውን ክፍያ ኣስከፍለን ነው ያጓጓዝነው" ብለ ዋል
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 ай бұрын
@@ddyy5110 እራሳችሁ በጀመራችሁት ጦርነት የአማራን ዘር አጥፍታችሁ ሰሜን ሸዋ ድረስ ሴት እየደፈርክ ስትመጣ ዝም ልትባል ነበር ?የለቅሶ ሌቦች በደንብ እንተዋወቃለን አምላክ መልሶልናል ግን
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 ай бұрын
ትልቅ ክብር ለኢትዮጵያ አየር መንገዳችን
@SolomonTesfaye-xs9ev
@SolomonTesfaye-xs9ev 2 ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያነደደኝ . የEritrean ዘመቻ አይበቃም?
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 ай бұрын
በትክክል
@ah6121
@ah6121 2 ай бұрын
Eritrea bicha aydelam. Somalia, egypt, CNN, etc. They are trying to attack Ethiopia through our airline.
@TotoMano-cw1iz
@TotoMano-cw1iz 2 ай бұрын
Well said some one able to see the integrated campaigns from our Historical enemies
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 2 ай бұрын
ኤርትራዊ ነው እንዴ ​@@ah6121
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
በትከክል
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 ай бұрын
እኔ ከኢትዬጵያ ውጭ ኤርፖርት ነው ምስራው ከልክ በላይ የጠጣ ስው እንኩዋን አይበርም ይታስራል ከዛም ፍርድ ይስጠዋል ቅጣቱም ከፍላይት ወይም ከበረራ ለረጅም ግዜ ሊታገድ ይችላል።
@gemechisamano417
@gemechisamano417 2 ай бұрын
የምያስተመር ቅጣት ይሰጠው።
@eagle4452
@eagle4452 2 ай бұрын
12 ደቂቃ ላይ የተናገርከው ትክክል ጥላቻ ነው በዚ ደረጃ ሀገራችንን ሊያዋርዶ የ ሂዶበት እርቀት ያበሳጫል ጆን ዳንኤል እና አበሮቾ ለግብፅ ዚና ሊሰሮ ህውሀት ቀጥሮቸው ነው ሊሉች ክልሉችም በረራ ተሰርዙል የትግራይ ብቻ ነው የረበሹት መቀጣት አለባቻው እሹሮሮ ይበቃል
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
በይቅርታ ስም መንግስት ህገወጥነትን ማበረታታት አይኖርበትም።
@eyobtakele3919
@eyobtakele3919 2 ай бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ያስፈልጋል ትክክለኛ ዳኛ ነው ማየት ያለበት
@dagimbefekadu8286
@dagimbefekadu8286 2 ай бұрын
Thank's for the way you are bereffely explain what ATC means. ❤❤❤❤❤
@natmaelg
@natmaelg 2 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ቅጣት ያስፈልገዋል
@gashahunt
@gashahunt 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስም ለማጉደፍ እና የሚጨረሻውን ዘግናኝ ንግግር ይከስከስ ብሎ ማለት ከአንድ ዜጋ ነኝ የሚልና ከሚያስብ ጋጠወጥ ግለሰብና አበሮቹ ሃሳባቸውን ዜግነታቸው አላማቸው ተጣርቶ በይፋ እርምጃው ለእውነተኛው ኢትዮጵያዊ ተቆርቋሪና እልህ ውስጥ ለገባን ሰዎች ይገለፀልን እርምጃውም የመጨረሻውን ቅጣት ተሰጥቶ እንወቀው በዝህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ለሰጡት ባለሙያ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል አቅራቢዎቹንም አመሰግናለሁ ተባረኩ ትንሽ ስሜቴ ተረብሾ ነበርና ።
@millionbekele7510
@millionbekele7510 2 ай бұрын
እውነት ነው እንደ ዓይን ብሌን እምናየውን ኩራታችን እንዲ ባንድ ውሪ መዋረዱ ያሳዝናል፣
@danieltesfaye4401
@danieltesfaye4401 2 ай бұрын
ሊማርበት የሚያስችል ትምህርታዊ ቅጣት ይገባዋል
@belack-n9v
@belack-n9v 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ካልተቀጣ ለወደፊት የሚመጣዉ ከባድ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ለሌላ ትምህርት በሚሆንበት መልኩ መቀጣት አለበት
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 2 ай бұрын
ይሄ ሁኔታ እንዳያዳግም ለሌላውም መማሪያ እንዲሆን ላልተወሰነ ግዜ ባየር መንገዱም እንዳይሳፈር ቅጣት ይሰጠው
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 ай бұрын
We appreciate your explanation. The Ethiopian government needs to take appropriate action to those unruly passengers so that others will learn.
@ermidem9418
@ermidem9418 2 ай бұрын
ለተወሰነ ጊዜ በአውሮፕላን መብረር እና ከሞባይል Internet አገልግሎት መታገድ አለበት 😡
@meharidula8916
@meharidula8916 2 ай бұрын
መታሰር አልበት
@Tofikfitamo
@Tofikfitamo 2 ай бұрын
ታጋብውን ቅጠት ልሰጠው ይጋበል
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 2 ай бұрын
ልጁን በሚገባ ቀጥታችሁ አሳዩን
@mammietefera517
@mammietefera517 2 ай бұрын
Thank you
@BravoViva-ek3pb
@BravoViva-ek3pb 2 ай бұрын
❤ thank u brother please give him a good lesson
@hasenbahiru
@hasenbahiru 2 ай бұрын
ጀብደኛው ቲክቶከር በትእቢት ተወጥሮ በማንአለብኝነት ያደገ ጁንታ ነው።
@موريدا
@موريدا 2 ай бұрын
ባአይናች መጣብን እኮ ባአይሮፕላን ብቻ ሳይሆን በባጃጅ ራሱ እንዳይሄድ መደረግ አለበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምን ጊዜም ኩራታችን ነው😍😍😘
@Manyazwal
@Manyazwal 2 ай бұрын
ይሄን ቆሮቆንዳ ይከስከስ ሲል ነበር እስር ቤት በደንብ ከስክሱልን
@aregayirdaw5782
@aregayirdaw5782 2 ай бұрын
Very well explained. We may need to educate people with limited exposure to flight .
@AM-yt1sv
@AM-yt1sv 2 ай бұрын
Excellent explanation. This should be used as a teachable moment for others.
@urhealthnwellbeing3231
@urhealthnwellbeing3231 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው. አድራጊው ፍርዱን ማግኘት አለበት. እናመሠግናለን.
@danielalemauehu1177
@danielalemauehu1177 2 ай бұрын
ድርጊቱ የልጁ ጥሬነት ያሳያል ።ውጤቱ ደሞ የብዙ አመት የድካም ውጤት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መልካም ስም የማጠልሸት ይመስላል ።የልጁ በተገቢው ህግ መቀጣት እንደተጠበቀ ሆኖ ለድርጊቱ ሌላ ትርጉም ባይሰጠው መልካም ነው ባይ ነኝ።
@nana2009able
@nana2009able 2 ай бұрын
Big respect to Ethiopian Aviation . 👍
@kassahunbayle557
@kassahunbayle557 2 ай бұрын
thankyou for professional explanation
@ashgenmosaronuh6437
@ashgenmosaronuh6437 2 ай бұрын
በይቅርታ ከታለፈ EAL ወየውለት!
@shimelisgizaw5888
@shimelisgizaw5888 2 ай бұрын
We support the nomination of Ethiopian Airlines as candidate for an award. Good luck!!
@Ethiopridemedia
@Ethiopridemedia 2 ай бұрын
Justice for our Ethiopian Airlines
@ShumeXTube
@ShumeXTube 2 ай бұрын
የአለም አቀፍ ሕግ ይዳኘዋል ጉዳዩ ። ልጁ ግን የእውነትም ጋጥ ወጥ ነው። Bless 4 my Ethiopian airlines 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ልጅደርባባውምንይልክ
@ልጅደርባባውምንይልክ 2 ай бұрын
ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆን በትንሹ 10 ዓመታት እስራት ቢፈረድበት እላለሁ። 🙌
@getsolomon
@getsolomon 2 ай бұрын
የአየር መንገዱ ደንበኛ ይሁን አይሁን ምንም ማለት አይደለም ግን የሚያሳዝነው ይህ ልጅ ህግን አያውቅም ደሞ የሀገሩን አየር መንገድ መሳደቡ በህግ እና ህግ መጠየቅ አለበት ።ህግን አለማወቅ ከቅጣት አያድነውም!!
@Subomh
@Subomh 2 ай бұрын
እኛ ዲያስፖራ ስማቺን አተፋው የሀው ባለገ መንጊስት በደንብ ይቅጣው ምትሉ like አሳውቍን
@media8993
@media8993 2 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በደብ አድርጎ ማስተማሪያ መደረግ አለበት
@feleketariku-m6g
@feleketariku-m6g 2 ай бұрын
የእውቀት ማነስ ወይም ሌላ መባል አይችልም ግልጽ የሆነ በአየር መንገዱ ብሎም በሀገሪቱ ላይ ሆነ ተብሎ የተደረገ የስም ማጥፋት ነው በአንድ ተራ ግለሰብ አየር መንገዱ በአለም ዙሪያ ያለውን ዝነኝነት አያጣም
@birhanutefera2702
@birhanutefera2702 2 ай бұрын
መንግስት የማያዳግም እርምጃ መወሴድ አለበት በጣም
@NuraLove-ls2wo
@NuraLove-ls2wo 2 ай бұрын
አዴ live ላይእኮ እስላሞች አሸባሪወች ብሎ የተሳደበውን መችም አረሳውም ይሀው የጁን አገኝ አጀብ የአላህ ስራ ይዘገያል እጂ አይቀርም ፍርዱ
@RabiaAwol
@RabiaAwol 2 ай бұрын
ብሎ ነበር እንዴ ለምን እንደዛ አለ አይ አለማወቅ ሁሉም የሰው ሀይማኖት ማቆሸሽ ተገቢ አይደለም ብታከብር ትከበራለህ
@ባሬላሚዲያ
@ባሬላሚዲያ 2 ай бұрын
ትክክለኛ ቅጣት እንጠብቃለን ለሌላዉም ጋጠወጥ ትምህርት መሆን አለበት አርባ ስድስት ነጥብ፡፡፡፡
@HusseinHussein-e3u
@HusseinHussein-e3u 2 ай бұрын
Ethiopia Airlines is our proud
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
That is a good topic fana
@ashenafilodamo
@ashenafilodamo 2 ай бұрын
በፋና የተገበዘው እንግደው በጠም ጥሩ ትምህርት እና ግንዘቤ ነው የሰጠው በጠም እናመሰገናለን ስቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይደለም በአፍሪካ እዚህ እኛ በለንበት አሜሪካን አገር እንከን ልዩ ክብር ቅድሚያ የምሰጠው ነው ደግሞም በተለይ ለኛ ለድያንስፎራዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ አርማ ትልቅ ኩራታችን እና የእኛ መገለጫችን ናት ሁሌም በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንኮራለን ፍትህ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ😮
@getsolomon
@getsolomon 2 ай бұрын
We proud Ethiopian airlines !!!❤❤❤
@ebunatub6708
@ebunatub6708 2 ай бұрын
የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ይኑርሽ እህታችን ያልተገባ አማርኛ አትጠቀሚ 🙏
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 2 ай бұрын
እባካችሁ...... እንዲህ አይነቱን ጋጠወጥ በህግ እንዲቀጣ አስደርጉ. ምክንያቱም......እንዲህ አይነቱ ባለጌ ካልተቀጣ ምደረ ቲክቶካም ቪው ለማግኘት እያለ መባለጉ አይቀርም. ስለዚህ ወደ ዘብጥያ እንዲወርድ ይደረግ.
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 ай бұрын
መከላከያናአየር መንገዳችን ቀይ መሰመር ነው።የሐገር ኩራትና ንብረት ናቸውና።
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 ай бұрын
ይህንን ወልጌ እንካንስ ስማ ጥሪ አየር መንገደችንን ቃርቶ አውቶብስ ተራ ለይ አይሞከርም ። ስለዚህ ይህንን በለጌ ለብጤዎቹም መስተማሪያ የሚሆን ተገቢው ቅጣት እንድሰጣው እንሸለን ። ይህ አየር መንገደችን ክብራችንም ጭምር ነው ። ስለዚህ ይህ ሰው በትክክል እርምጀ ከልተወሰደበት ነገ ሌላ ያልተገበ ሁኔታዎች ልከሰት ይችለል ። ስለዚህ ሳይቃጣል በቅጣል ይታሰቢበት ።
@Highlight-23
@Highlight-23 2 ай бұрын
ለሌውም ትልቅ ትምርህት ነው እናመሰግናለን።
@EyuEndu
@EyuEndu 2 ай бұрын
ምንም ማስተባበያ ቢሰጥ እንዳትሰሙት ምንም ይቅርታ ቢጠይቅ እንዳትቀበሉት ይህ ባለጌ ሐገሬን ነው የናቀው ክብር ያላቸውን የአየር መንገዱን ሰራተኞችን ያበሻቀጣቸው እሱ ማን አባቱ ስለሆነ ነው እንዳትለቁት ይቀጣ በደንብ ካልቀጣችሁት ግን ይህ ሰፊው ህዝብ በናንተ ያዝናል ክብራችሁን እስጠብቁ በቢዲዮ ምስላችው የወጣ እናንተ በደንብ ክሰሱት ቀጥቅጡት ክብር ያላችው ሰዎች እኮ ናችው እናት ለኛ አይናችን ናችው እንዴ ይቆጨናል እኮ የማንም ለሐጫም ሲደነፋባችው
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 2 ай бұрын
ቅጣት መቀጣት አለበት ማንም እየተነሳ አፍን አይከፍትም በአየር መንገዳችን ህግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ምንም ቢከፍንም ሀገሬን እንደዚህ የሚያዋርዳትን አንታገስም መቀጣት አለበት
@Hawinet-z7r
@Hawinet-z7r 2 ай бұрын
ታዋቂ ሲሆኑ አዋቂ የሆኑ ይመስላቸዋል። ሳይበስሉ ሳይማሩ የፈረደበት tiktalk ላይ ወጥተው ተከታይ ሲያገኙ የራሳቸውን ኢምፓየር በመፍጠር ሀገርን ህግን ይረሳሉ።
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 2 ай бұрын
ክብር ለሀገራችን ኢትዮጲያ ክፍ አይካሺ ሀገሬ ❤❤ ደሞኮ የምካራበት አለን የምንለዉ አዪር መገዲችን❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አየር መንገዳችን የሀገራችን ምልክት ነው ልጁ ተገቢው ቅጣት ሊስጠው ይገባል የሀገራችንን ስም ነው ያጠፋው
@jonejo8648
@jonejo8648 2 ай бұрын
ደንበኛ አትበሉት ይሔ ፋራ ሰገጤ ባጃጅ ተሳፍሮ አያውቅም ።በጅራፍ መግረፍ ነው
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 2 ай бұрын
Exelent thankyou
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 84 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 84 МЛН