ሃላላ ኬላ ሪዞርት

  Рет қаралды 51,502

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ሃላላ_ኬላ #ሪዞርት #በቀጥታ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 172
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
አቡቹ ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ በዘመናችን ሆነ የቆየ ታሪክ አላየነም እንዳንተን ጀግና ታታሪ ሰራተኛ አስተዋይ ጠንካራ ጥበበኛ ማንም ላስቆመክም ውሻ ውውውውው ይላሉ አንተ ትሰራለክ እግዚአብሔር ከአንተጋር ነው
@gedabedada1668
@gedabedada1668 Жыл бұрын
❤እሱ ይለፋል ሌሎች ያፈርሳሉ አናችሁ ይፍረስ
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo Жыл бұрын
እውነትም አናታቸው ይፍረስ
@aymana1552
@aymana1552 Жыл бұрын
አብይ አሏህ ረዥም ኢድሜ ጤነ ሂዳየን ይስህ ጠለቶችህን አሏህ ዉርደትን የከነንበቸዉ
@abichuethio
@abichuethio Жыл бұрын
ዶ/አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ። ምቀኛ ያውራ አንተ ስራህን ሥራ በርታ!!
@bereketaman5712
@bereketaman5712 Жыл бұрын
አብቹ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@herryh1
@herryh1 Жыл бұрын
እግዚአብሔርማ ከእርሱ ጋር የለምን ከገዳይ ጋር አይተባበር
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
@@herryh1 is that Amharic? Which language are you …?
@Etiipia6777
@Etiipia6777 Жыл бұрын
ጀግና ነህ
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
ዶር አብይ እግዚእብሔር ይጠብቅህ ተባረክ 🙏 Great Leadership 🎉
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልል🙏❤️❤️❤️
@fikereyebeyene4197
@fikereyebeyene4197 Жыл бұрын
Ohhhh…my God…long sighted leadership and leader. Ayzogn wondime. Enesu yegelalu ante ena gudagnocheh degmo telefalachehu. Egziabher yirdachehu. Ene betefetrew hazen libe binekam ager gin bejegenochwa endeteketel yideregal. Lebona yeseten……👍👌🙏👏👏👏👏
@gediman8749
@gediman8749 Жыл бұрын
በርታ በርታ ህግን ማስከበር እስካለለብህ ጥግ ድረስ ሂድ አንተ ጀግናህ ነህ አለን ከጉንህ
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
ዶር አብይ ሁልግዜ በአባቶች ስለምትመረቅ አንት ና ህዝብህን ፈጣሪ ይጥብቃል :: ግራ ገብቶት ወጣቱ ግራ የሚያጋባው ፈጣሪይገስፃቸው :: ምነው ወገን ዘመድ ኖሮኝ ከመሞቴ በፊት አንድ አመት ኖሬባት በሞትኩ እሱ ይርዳኝ:: ተባረክ🌹Great leadership and respect ✊
@ኅላዌ
@ኅላዌ Жыл бұрын
ለምን ግን ቂጥህን አብይ አይበዳልህም?😅😅😅😅
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
@@ኅላዌ balege balege yasadekek yesew tinish
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
አብቹ የጠሉህን የሚያሳምን ብሩህ አይምሮ ከጌታህ የተቸረህ የተባረክህ ለበረከት የሆንህ የፀሎታችን መለስ።ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
@gedabedada1668
@gedabedada1668 Жыл бұрын
አባብያ አንበሳ❤❤❤❤
@dag5017
@dag5017 Жыл бұрын
ዉሻ ድሮም ከሚበላበት ነው የሚጮኧዉ ምድረ ካድሬ ሁላ ህሊናህ ይውቀስህ👎👎👎
@Amanuel465
@Amanuel465 Жыл бұрын
አቡቹዬ ገና ብዙ ታሳየናለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ክብር ለስም አጠራሩ አሜን 🙏
@temesgensodiso9794
@temesgensodiso9794 Жыл бұрын
An amazing leader!prime Minister Doctor Abiy Ahimed you are objective, an excellent visionary prim Minister and the real Ethiopian . I see when you love Ethiopia practically. Some stupid politicians they never understood you they are approaching only themselves and their nation .but you are the equal president for all nation in Ethiopia.
@ZeWord293
@ZeWord293 Жыл бұрын
Thank you!!
@demissietigist
@demissietigist Жыл бұрын
አንተ እኮ የኢትዮዽያ ድንቅና ጀግና ቡርቅዬ ብልህ መሪ ነህ እናመሠግንሀለን እኖዳሐለን እንዲሁም አንተን. ለሚመስሉ አገራችንን ከልብ ለሚያለሞት ሁሉ እናመሠግናል❤❤❤
@ahmedmuhamed8310
@ahmedmuhamed8310 Жыл бұрын
ዘቅዝቆ ይብዳሽ/ህ
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
@@ahmedmuhamed8310 bado sewe yesew tinish
@chcj5908
@chcj5908 Жыл бұрын
እኛ እንገፍሀለን ስራክ አፍ አውጥቶ ይመሰክራል ሁሌም አሸናፊነህ እውነትህን ይዘህ ስለ ምት ቆም
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Жыл бұрын
እውነት ነው እልልልልልልል🙏💚💛❤️
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
Wonderful job! Congratulations Your Excellency, Noble Lauret PM Dr. Abiy Ahmed for your leadership!
@abrhamweba7151
@abrhamweba7151 Жыл бұрын
እውነት አንተ ትለያለ አብቹ የግዛት ጊዜህን እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን
@lemlemtesfaye7351
@lemlemtesfaye7351 Жыл бұрын
ውድ መሪያችን እረጂም እድሜ የስጥህ መከናወን፡ይሁንልህ ቅንነት አይታጣብህ እረፍትና ሰላም ይሁንልህ ባየሁት በዚህ ፕሮጀክት እጅግ በጣም ተደንቄያለሁ አመሰግንሃለሁ አይዞህ ጽና በርታ !!!!
@drhailutamirat8066
@drhailutamirat8066 Жыл бұрын
Abichu you are true leader . I wish you God's presence in all your leadership.
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ጎበዝ አብይ በርታ ፅንፈኛን አፅዳ አትፍራ ህዝብ ከጎንህ ነው አንድ መንግስት ጎበዝ
@kasahunioha5226
@kasahunioha5226 Жыл бұрын
Hero my abchu
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 Жыл бұрын
ድንቅ ውበት ድንቅ ህዝብ :: ታላቅ አባት ::
@DileboDemissie
@DileboDemissie Жыл бұрын
Our brilliant minds Abichu ❤❤❤❤❤
@DineAhamed-i4u
@DineAhamed-i4u Жыл бұрын
ጃግና መሪያችን እን ወዳለን
@abelove
@abelove Жыл бұрын
abrachihu gedel gbu
@WorkuMuhe
@WorkuMuhe Жыл бұрын
አብቹ ጤናና እድሜ ተመኘን
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Жыл бұрын
Long live Abichu nurlen getay keberlen Ambesaw
@ah6121
@ah6121 Жыл бұрын
Only a leader with great future vission can do such projects. The dogs will bark but you will not be stopped by any means. Nobody will stop your journey towards taking ethiopia to the higher level.
@0000-t9t
@0000-t9t Жыл бұрын
Abbichu long live & shine with Ethiopia for Ever! God's Gift for Ethiopia and Africa!!
@efoymedia-3783
@efoymedia-3783 Жыл бұрын
ትውልድ የሚቀረጸው፤ ሀገር የሚገነባው እንዲ ባሉ ድንቅ ስራዎች ነው፡፡ እስካሁን ብዙ የማይታመኑ ሚመስሉ ነገር ኝ የሚታዩ ነገሮችን አይተናል፡፡ ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ይስጠን ሰላም ይስጠን ገና ብዙ እናያለን፡፡
@Etiipia6777
@Etiipia6777 Жыл бұрын
ምቀኝ ነት እና ተሳዳቢነት እዴት ሰው ይወርሳል
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 Жыл бұрын
God bless you my hero ❤ I wish you long live to you and your family🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@frutlove2219
@frutlove2219 Жыл бұрын
Abechu egnam kante gar nene bereta egezabehar yasebekawen yasakaleke
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Жыл бұрын
አቢቹ ቀጥልበት ሠው ይሰራል ቀናተኛው ይሳደባል ከሥድብ የሚመጣ የለም በስራ ግን ተመልከቱአገራችን ገና ትበለፅጋለች
@herryh1
@herryh1 Жыл бұрын
ሪዞርቱ ላንተ ነው
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo Жыл бұрын
ከባለራዕዮ መሪያችን ጋር ወደፊት❤❤❤ምቀኛና ፃንፈኛች ይቃጠሉ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
Abicu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@yanagsew2018
@yanagsew2018 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ ቦታ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን መስራት ከቻልን ጊዜችንን ለመልካም ነገር ብቻ ማዋል ከቻልን እንዴት ተአምር መፍጠር እንደምንችል ተመልክተንበታል ፈታሪ ሠላማችንን ያብዛልን
@ghfh-lm5tj
@ghfh-lm5tj Жыл бұрын
አብቹ ሀገሩን በጫንቃው የተሸከመ የቁርጥ ቀን ልጅ ! ! ! በተግባር ። ዳግማዊ ባልቻ ሳፎ እስከ መስዕዋትነት የሚዋደቅ ። በሀገሬ ተስፋዬን ያለመለመ የአባቶቹ ልጅ ።
@0000-t9t
@0000-t9t Жыл бұрын
Thank you Engineers 😊 💓! Job well done you are Ethiopia's hero!!
@foziyaali5123
@foziyaali5123 Жыл бұрын
አንዱጋ ልማት አንዱጋ ጥፋት አንዱጋ ሰሰላም አንዱጋ የጦር ነጋሪት መጎሰም ለ
@natykebede6542
@natykebede6542 Жыл бұрын
አቅም ያለው መሪ
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 Жыл бұрын
Ye zemanachin mirixu mar ,gana bizu inayalen❤
@wondirad6999
@wondirad6999 Жыл бұрын
Just WOW❤❤ God bless!!
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo Жыл бұрын
አንተ ድንቅ የእኔ መሪ እግዚአብሔር የሰጠህ ጥበብ እና ድንቅ ማሰተዋል ተጠቅመህ ሥራ ላይ ያዋልክ የጀመርከውን የምትጨርስ ድንቅ መሪ አሁንም በርታ የእኔ ድንቅ መሪ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@genetm.6934
@genetm.6934 Жыл бұрын
God bless Ethiopia! All of u who believes in one Ethiopia and working hard God protect and bless u more
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
የምትገርምና የምትደንቅ የዘመናችን ድንቅ መሪ ነህ ሴጣን መቼም ባንተ ስራ ሊደሰት አይችልምና አይዞህ እኛ እንቀበልሀለን ከሁሉ በላይ ደሞ እግዚያብሄር ካንተጋር አለ እሱ ካለ ደሞ ማንም አንተን መቃወም አይችልም አንተ ብቻህን ከእግዚያብሄር ጋር አለም ነህ ለህዝቡም እግዚያብሄር አይኖቻቸውን ይክፈትላቸው እንዲህ አይነት መሪ ገፍተው ምን አይነት መሪ እንዲመጣ እንደሚፈልጉ አይገባኝም ብቻ ለህዝቡ ልብ ይስጠው🙏ለኔ ግን እንዳንተ አይነት መሪ በእድሜዬ አይቼ አላውቅም በዚህም እድለኛ በመሆኔ አምላኬን አመሰግናለው🙏እንወድሀለን ሺ አመት ግዛ 😍
@drmamedoo4375
@drmamedoo4375 Жыл бұрын
wow congra Abichu! keep it up
@user-Eth
@user-Eth Жыл бұрын
አቤት: ዉበት፡ መጥቼ: አይሸለሁ: ሀገሬ❤
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Thanks to Dr Abiy Ahmed all hiding mama Ethiopia 🇪🇹 natural resources coming out to amazing us every time when we turn around. When you have young and brilliant leder we will accomplish so many projects and progress. Wishing you all the best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Жыл бұрын
Thanks. l must go to visit ❤❤❤
@getachewgebeyehu8676
@getachewgebeyehu8676 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና በዳውሮ ጀረጃ የመጀመሪያ ምዕራፍ!! ዳውሮን በውል የማያውቁ ግለሰቦች፣ መንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጄክት አካል ለሆነው ለሀላላ ኬላ ሎጂ ግንባታ ያላነሰ ሚሊዮን ብር በሚሰጡበት ወቅት እኛም በዚህ ሎጁ ግንባታ አሻራችን እንድቀመጥና በታርክ መዝገብ እንድመዘገብበት ኑሮአችንን አሸንፈን ከልጆቻችን ጎሮሮ ለሀገር ልማት ሲባል የወር ደሞወዛችን ሰጥተን ነበረ፡፡ ነገር ግን ለግንባታ አላማ ሣይሆን ግለሰቦችን የማልማት አላማ ሎጂ ፕሮጄክት ውሎ አሻራችን በገበታ ለሀገር ኮይሻ ፐሮጄክት ላይ ሳይውል ቀርቷል፡፡ ስለዝህ እባኮዎትን ሕግ ተከብሮ ከሁለት ባዶ እንዳንቀር ለታቀደው አላማ ያልዋለው ገንዘብ ደረሰኝ ይሰጠን ካላሆነ ገንዘቡ ተመላሽ ይደረግ፡፡
@samsontadytady4387
@samsontadytady4387 Жыл бұрын
አቢቹ ውዱ አጎቴ❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ💯🙏💯🙏
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Жыл бұрын
አብቹ ተባሩክልን ሺ አመት ገዛን ኑጉሥችን🙏💚💛❤️
@gashemenalegashe3470
@gashemenalegashe3470 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 ዬባዛር መንግሥት አብይ እና ኮተቶቹ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@marselad9953
@marselad9953 Жыл бұрын
Beautiful Ethiopia!❤ Build an airport so it will be easy to access. wow I am speechless!!!!!!! Dr.Abiye God Bless you we love you!💚💛❤You are a visionary, strong and hard worker leader Gift from above!
@natykebede6542
@natykebede6542 Жыл бұрын
አብቹ ጀግና
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Жыл бұрын
በየስርፍውመርዝህንእየረጨህ የኢትዩጱያንህዝብዋጋእያስከፈልክነውአብይአህመድ አሁንምጦርዝመቱነውያልከውከግድህወዳየኢትዩጱያህዝብምኑሞኝመሰለህ ጠጥተህበሰከርክቁጥርጦርነትታውጃለህ
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 Жыл бұрын
ኢንጅነር ሀብታሙ አንተም በዚህ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጃችሁ ይባረክ በቃላት የማይገለፅ እጅግ ድንቅ ስራ እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ሰው በምድራችን ላይ ያብዛልን
@NuhaSal
@NuhaSal Жыл бұрын
Thank you Mr prime minister for bringing all the tribes together let all of them see themselves in your development agenda ❤🇪🇹🇬🇲
@bekaras607
@bekaras607 Жыл бұрын
Bravo Abichu ❤
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Aye..Ye Ethiopia hezb denzezo eskahun deres abiyen yamenal esu ke areib ager birr eyetkebele ethiopiawi zegan ers bers eyabala chereso wedefet areiboch eyemetu endezenanu ena enedenoru mezenaja eyesera new. Yeh sew Mohamed geraje new. Tetenkeku abecho abecho eyalachu atchebechebu ye ethiopia hezb tegebo sayebela bemebelechelech neger ateshewedu 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽
@aidanasser4710
@aidanasser4710 Жыл бұрын
Dr. Abiy egziyabiher yebarkhe ❤
@ashenafi795
@ashenafi795 Жыл бұрын
አቢቹ በርታ ከጎንህ ነን🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 Жыл бұрын
Wow it's so beautiful mama ethiopian
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 Жыл бұрын
Dr. Abiy Egzabher yetebkelen🤗 💚💛❤️
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Жыл бұрын
Please 🙏 we support ABIYACHIN ❤❤❤
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
Yes❗good job 🇪🇹 ✌ 🙏💪That’s What We Need.
@mdrima6548
@mdrima6548 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔
@natykebede6542
@natykebede6542 Жыл бұрын
Genius of Abiy
@endalealemshay8301
@endalealemshay8301 Жыл бұрын
Enkone dessalheh alen Conrerigelation
@0000-t9t
@0000-t9t Жыл бұрын
Abbichu stay strong and clean out amhara shenne from our nation!!
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
Inshallah i ll visit it.what an amazing place❤
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Yehe new mri Chru Egziabehe Abzeto Ybarkek Abichu
@Mrsh-18
@Mrsh-18 Жыл бұрын
Makes me speechless! I didn’t know there was such amazing place in Ethiopia. This is really big treasure for us. I’m really sad I didn’t know for long time we had this kind of landscape. Thanks to Abiy,in his time of power we knew it:)
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ፈጣሪ.አብቹን.ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉
@atnafnagas5646
@atnafnagas5646 Жыл бұрын
❤❤❤❤ berta
@kasuhuncastro283
@kasuhuncastro283 Жыл бұрын
የኛ ልዩ መሪ ❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጄግናዬ።😘🇪🇹💪#ABICHUU
@osmiosmisha4602
@osmiosmisha4602 Жыл бұрын
ቢስሚላህ ሲያምር እኳ
@yonesmesoued5966
@yonesmesoued5966 Жыл бұрын
mashallah gena bezu teseralh
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 Жыл бұрын
MashaAllah
@osmiosmisha4602
@osmiosmisha4602 Жыл бұрын
የኔ አባት❤
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 Жыл бұрын
Andebete rtue Abat tibebe sak kumneger yalebet nigigir siladergulin edme tsega ychemrlot girmachew mamaru hagerachin in yasayalu. Selam lEthiopia selam le hizbocha ................❤❤❤
@iwellsanders3315
@iwellsanders3315 Жыл бұрын
My hero long life ❤️
@Emblba
@Emblba Жыл бұрын
❤❤❤❤
@yibekalbelachew2589
@yibekalbelachew2589 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ባለጌ ይሳደብ አንተ ግን በጀመርከው መንገድ ቀጥል ፣ለአንተም የስራህን ለሚሳደበውም የስራውን የሚሰጥ አምላክ ከአንተ ጋር አለ እና አትፍራ!
@israelalemu8059
@israelalemu8059 Жыл бұрын
ለፅንፈኛው በመግደል ለምያምኑት ለአማራ ለትግሬ መርዶ ነው ።
@nagasatasfa
@nagasatasfa Жыл бұрын
👍
@lngl2786
@lngl2786 Жыл бұрын
God bless you!
@osmiosmisha4602
@osmiosmisha4602 Жыл бұрын
አቦ የሆነ ቀን ቁጭ ብዬ ማውራትን እሻለሁ መሪዬ
@issu23
@issu23 Жыл бұрын
This prime minster is a joke!! some times he want to be doctor then a true leader then software engineer and Psychologist on and on!!! i would say the new IDI AMIN DADA!!
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
So great speech by Prime Minister Dr Abiy Ahmed! Amazing!
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 Жыл бұрын
The people don't feel safe to travel across the country. Bad government and lack of security doesn't invite tourism..
@gizawgetaneh8593
@gizawgetaneh8593 Жыл бұрын
"Ewunet ena nigat eyader yteral." God bless you Dr.Abey and government.God bless Ethiopia.
@mdrima6548
@mdrima6548 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ወይ አቢቹ
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 Жыл бұрын
With the toxic political environment and dictatorial ambition of the Abiy regime no one wants to come. In a country where people don't have money to feed itself, how is such ambition will come true?
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
Dr Abiy berta Allah yagizik❤❤
@MintesnotAbebe-e1m
@MintesnotAbebe-e1m Жыл бұрын
Abichu anete beka merii nehi!!!!!💪💪💪💪💪
@menentessema
@menentessema Жыл бұрын
people are dying every where, security first.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር አያልቅበት
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН
Halala Kella Resort - A 'DineForEthiopia' Initiative
5:32
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 75 М.
ሃላላ ኬላ -  የቱሪዝም አዲስ ቀለም
13:06
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
ውበት ሲገለጥ - ሐላላ ኬላ #ዋልታ_ዘጋቢ
30:14
AddisWalta - AW
Рет қаралды 28 М.
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 115 М.