ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት - በጣና ሐይቅ ላይ የደመቀ የባህር ዳርቻ

  Рет қаралды 20,347

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 5 ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እጅግ አድርገን ከልብ እናመሰግናለን
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 29 күн бұрын
ኢትዮጵያ ስመጣ እጎበኛለሁ ቱሪስቶች ይዤ ነው የምመጣው በጣም ያምራል ሰሜን ማውንቴን በዛው መጎብኘት ይቻላል 👍
@Feker-p1j
@Feker-p1j Ай бұрын
ጎንደር ጎርጎራ በጣም ያምራል❤❤❤❤በጣም የአያቴ ቄት ከጎርጎራ ማዶነው ተሻግሮ❤❤❤
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 5 ай бұрын
መጣን መጣን ከለንደን ውነት ደስ ይላል
@ይጉሳዕ-p3s
@ይጉሳዕ-p3s 3 ай бұрын
ኣይይይ ጎርጎራ ቅዱሳን የሚያርፉባት የሚኖርባት ነበር ኣሁን ግን የምዝና ሰው ነው የሚመላለስባት
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 5 ай бұрын
የጠቅላዬ አሻራ❤👍👍👍
@abisinya117
@abisinya117 4 ай бұрын
አማራ ሀገር ይሁን የምትሉ 😊😂😢
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 5 ай бұрын
ዋው እንድት ያምራል 🥰
@eskenderbekele6069
@eskenderbekele6069 5 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ።
@robelmiki2242
@robelmiki2242 4 ай бұрын
Awesome 👌 God bless ethiopia 🇪🇹 and the great great PM dr abey
@semiralagas4112
@semiralagas4112 5 ай бұрын
ሀገሬ ጎርጎራ አምሮብሻል
@kiyumaskr3915
@kiyumaskr3915 5 ай бұрын
ጀግናው ጠቅላይ ሚንስቴራችን ገና ብዙ ታሪክ ይሠራሉ
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 5 ай бұрын
በእውነት ይኼ እዚህ አገራችን ነው የተሠራው???
@EliabEtsubdink
@EliabEtsubdink 5 ай бұрын
አቡቹ እኮ ንጉስ ነው
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 5 ай бұрын
አንድ ነፍስ ከዚህ የቻይና እቃቃ ሁሉ ይበልጣል የኮሪደር አሰፋልት ጠረጋ ጀምሮ❤
@genetregassa9625
@genetregassa9625 5 ай бұрын
Guguncher
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 5 ай бұрын
እውነትን ነው ይበልጣል!! ለነፍሰ ገዳዮቹን ፋኖዎችን ንገራቸው!!
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 5 ай бұрын
@@ስለ-እውነት የአቡሽ ዘለቀን ዘፈን ይስሙ ሰዉ ነዉ ለሰው ጥላ አብይን መዉደድ ሰይጣናዊነት ወይም በሰይጣን መረብ የገቡ ብቻ ናቸው ። ፋኖ እንዲፈጠር ማነዉ መንስኤ? አብይን መጥላት ፋኖን መደገፍ አይደለም ግን እኔን ፋኖ ያላችሁበት ገብቶኛል ሰንደቅ አላማዉ ነው ሸኔ የኦሮሚያ ህወሃት የትግራይ ባንዲራን ሲጠቀሙ ፋኖ የኢትዮጵያ ን ከተጠቀመ በባንዲራ በኩል ፋኖ ትክክል ነዉ ማለት ነው ስለዚህ በትግራይ በኦሮሞ ተቀባይነት አለው ማለት ነዉ በባንዲራ ብቻ ! ለማንኛውም አብይ ሲወገዝ ሸኔ ፋኖ ወያኔ አትበሉ አብይና ወያኔ እጅና ጓንት ሀገር አጥፊ ናቸው ። ሸኔም ስለ ፋኖ አላቅም በሚዲያ ሚዛን ካየን ግን ፋኖ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ናቸው ።
@samiahussein1733
@samiahussein1733 4 ай бұрын
Ethiopia is too expensive!
@husiumer8186
@husiumer8186 5 ай бұрын
😮😮😮 #🇪🇹❤❤❤❤ 😭😭😭😭😭😭
@snw8160
@snw8160 5 ай бұрын
??? "ኢኮ" ማለት "የገደል ማሚቶ" ማለት ነው ምነው ባልጠፋ ተቀጥላ የገደል ማሚቶ ..........
@HopeAnani
@HopeAnani 5 ай бұрын
Ecofriendly atro meselegn
@hussuka1
@hussuka1 5 ай бұрын
አንተ የምትለው ኢኮ እና ይሄ በምንም አይገናኝም ።ecology የሚለውን ቃል በአጭሩ ለመጥራት ነው ።ትርጉሙም ተፈጥሮ እና ከተፈጥሮ ጋር የተዛመዱ ነገሮችን ለመግለፅ ነው።
@AsherMitike
@AsherMitike 5 ай бұрын
ንፁህ ጭንላት ! wowጭንቅላት የሚለውን ዘፈን ስማ !
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 5 ай бұрын
ምን ተሰርቶ ነው ሰው ወደ መዝናኛ የሚሄደው፤ሀገሪቱን የዝሙትና የሌባ መናኸሪያ፤ወይም መዳረሻ፤በማድረግ መንግስት ቢዚ ሆኗል፤ለመሆኑ ሰው መኖር አያቃተው ወደ መዝናኛ የሚሄደው በምኑ ነው፤ሌብነት እና ሀገር ብዝበዛ በተንሰራፋበት ሀገር አድገት ዐይጠበቅም።ከዚህ ሁሉ ሪዞርት ሁለት ብረት ማቅለጫ አና አነድ ማዳበሪያ ፋብሪካ ጣእም አላቸው፤ያልተማሩ መሪዎች በቢራ ቤት በመክፈት ሀገርን እርቃን ያስቀራሉ፤አነሱ ሰራን ብለው ልባቸው አስኪወልቅ ባደባባይ ይዛለፋሉ፤አነዚህን ማስወገድ ለነገ ትውልድ አንዲድ ሀገር ሯቁቷን ከመቅረት ይረዳል
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 5 ай бұрын
Dankor
@senushikore7663
@senushikore7663 4 ай бұрын
@@ATROABOSEAtroDoro rasewan ataleleche newe yemibalew! Mene waga alewe sewe beamararentu bee abiy eyetegedele, school, banks, hospitals and other basic things eyawedeme gedegeda betasamewere lemane newe? 😡 Tell your leader to stop killing Amaras and creating segregation among nation and destroy the country iconic historic place or statuses😎 Ethiopia yeneka yelewem baraka!🙏💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 344 М.
ከአዲስ አበባ እስከ ጎርጎራ |ልዩ ዘጋቢ
30:31
AddisWalta - AW
Рет қаралды 31 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН