መሬት ያንቀጠቀጠው የትራምፕ ንግግር - ካናዳ እና ግሪንላንድን ወደ አሜሪካ? : ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

  Рет қаралды 6,254

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 Сағат бұрын
Arife zegba thank u sami
@BelayAsnake-l8i
@BelayAsnake-l8i 3 сағат бұрын
Time to secure our own port city, Assab! Plus to this Eritrea is also belongs to ours! We love Eritreans! መንግስት በዚህ ዙሪያ ያለውን አቋም ልክ እንደትራምፕ ለሁሉም የአለም ህዝብ ይፋ ማድረግ ካልቻለ፣ እያደረ ሲሄድ ዋጋ ያስከፍላል።
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 Сағат бұрын
😂😂😂😂
@esayastesfamariam6931
@esayastesfamariam6931 Сағат бұрын
ሽንታም 😂
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 2 сағат бұрын
አሜሪካ እንዲህ ያለችው ከኢትዮጵያ ተምራ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሶማሊላንድን፤ አሰብንና ሌላም የራስዋ የምታደርግ ከሆነ why not አሜሪካ ካናዳን፤ ግሪንላንድና ፓናማን የራስዋ የማታደርገው?
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 3 сағат бұрын
በኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት የተገነባው አሰብ መቼ ይሆን ወደ ባለቤቱ የሚመለሰው 😡😡😡😡
@daadhigd893
@daadhigd893 2 сағат бұрын
ይሄ የሁላችንም ጥያቄ ነው!!!
@esayastesfamariam6931
@esayastesfamariam6931 Сағат бұрын
ህልመኞች ❤😂🎉
@MahdiHassen-j8q
@MahdiHassen-j8q 3 сағат бұрын
በመንግስት ሚዲያ ይህ ጉዳይ ተደጋገመ፤ መንግስትን ለማሳጣት የተሸረበ ሴራ እንዳይሆን??????
@dolcevitac.lassale9974
@dolcevitac.lassale9974 2 сағат бұрын
ሰላም። ኤርትራንም ከጣልያን ግዛት ማብቂያ በኋላ በእንግሊዝ ኣስተባባሪነትና ኣቀነባባሪነት ለበጊዜው ጣላቛ ሃያል ሃገር ሆና ብቅ ላለችው ኣሚሪካ " ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በማዋሃድ ኢትዮጵያን ጠቅሞ ኣሜሪካ ኣካባቢውን ለመቆጣተርናሌሎችም ፖለቲካዊና ወታደራዊ ጥቅም የምትስጥ ስትራተጂካዊ ቦታ ናት ያለችው " በሚል ኣሜሪካም ይህንን ሃሳብ በማዋሃድ ኤርትራ ስለምጥጥተቅመን ከኢትዮፕያ ጋር ተዋህዳ እንድንገለገልባት በፈደረሽን ስም እንድትውዋሃድ መወሰናቸው የሚያስታውሰው ያሁኑ ያሜሪካ ፕረዚደት ውሳኔ ሲፈጸም እየተመለከትን ነው።
@ham-han
@ham-han Сағат бұрын
Bravo TRUMP !! የቻለ ወይም " Survival of the fittest" የሚለውን አባባል የተጠቀምክበትን መንገድ ወድጄዋለሁ። በኛ ሀገር በሰፈር ሸንሽነው በመገነጣጠል ስልጣን በመያዝና ህዝቡ የሌለውን ሃብት በስልጣን ተገን ለምዝበራ ተፍ ተፍ የሚሉ የአስተሳሰብ ድኩማኖች ይህን ቢሰሙ ጥሩ ነው። በህዝብ ትልቅ መሆን፣ በተፈጥሮ ሃብት ትልቅ መሆን፣ ታላቅ ያደርጋል። ሃገር ለመከፋፈል የሚሯቆቱ የጠላት ተላላኪ ኤጀነቶች ተማሩ የሚገባችሁ ከሆነ። አውሮፓ በስመ EU ውህደት ፈጥረው እራሳቸውን ለማጠናከር እየጣሩ ነው። አሜሪካንን እንደሰማችሁት ነው። ለራሳቸው ያውቁበታል ሌሎች ግን ትንንሽ ሆነው እራሳቸውን እንዳይችሉና ከድህነት ማቅ እንዳይወጡ የማይፈነቅሉት አለት የለም።
@tsigiekumssa7972
@tsigiekumssa7972 2 сағат бұрын
Trump is crazy 😂😂😂
ዮአዳን (ክፍል 57)
29:22
ለዛ
Рет қаралды 67 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የአንካራው ስምምነት ለቀጣናዊ ትስስር
4:48
Fana Television
Рет қаралды 1,6 М.
በአሜሪካ የተከሰተው ሰደድ እሳት
5:55
Fana Television
Рет қаралды 904