ንብ አናቢው ወጣት በጅማ

  Рет қаралды 35,799

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 2 жыл бұрын
እጅግ አስደናቂና ተወዳጅ ስራ ነው። ይህን ጀግና ወጣት በርታ በሉልኝ ።
@mequanentsahle4197
@mequanentsahle4197 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እንደዚህ አይነት ወንድሞች ያስፈልጉናል። ወንድሜ ተባረክ! በርታ!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 жыл бұрын
ልብ ያለዉ ልብ ይበል : በተፈጥሮ በተዋበው ገጠርማ ቦታ ንፁህ አየር እየተነፈሱ የራስን ሥራ መስራት እንዴት ደስ ያሰኛል፡ artistic and creative amazing 🤩 life you are following is tutorial. Thank you 💞 for this program. May God bless Ethiopia.
@Nahusenay123
@Nahusenay123 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ክቡራን ሐገር በቀል ወጣቶችን ያብዛልን።ኢትዮጵያን ትልቅ ለማድረግ ማወቅ ያለብን ስራን እንጅ ዘረኝነትን መኾን የለበትም።አብዝቶ ይስጥህ እድሜን ከሙሉ ጤንነት እመኝልሃለሁ።ስራ በእውቀት ሊታገዝ ይገባዋል ነው ያልከው!!!! አዋቂ ነህ የእውነት።
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 жыл бұрын
በትክክል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@mershatesfa3778
@mershatesfa3778 2 жыл бұрын
This passinate beekeeper has inspired me. በርታ በጣም ጎበዝና ትልቅ ፖቴንሻል ያለህ ወጣት ነህ።
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 2 жыл бұрын
የጀግና ጀግና ተባረክልኝ።ፋናዋች እንደነዚህ ያሉ ብራንድ ብራንድ ጀግኖች አቅርቡልን እንጂ የመንደር አሉባልተኛ እብድ አታቅርቡ።ወንድሜ ጎበዝ
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
@ዘሪሁን፡ እብዶቹ፡ ናቸው፡ ብዙ፡ ተመልካች፡ ያላቸው፡ እነአርያ፡ ያ፡ ማ፡ ነው፡ ስሙ፡ በውሬ፡ ብቻ፡ የሚያልበው፡ ከ300, ሺህ፡ በላይ፡ ተመልካች፡ አላቸው፡ ሚስኪን፡ ገብሬው፡ ደግሞ፡ 300 ተመልካች፡ እየተንገዳገደ፡ አለው፡ እንግዲህ፡እነዚህን፡ አባልቶ፡ አጣልቶ፡ አጋጭቶ፡ አዳሪዎችን፡ ለመዋጋት፡ እሾህን፡ በእሾክ፡ እንደሚባለው፡ መንግስት፡ ሌላ፡ ወረኛ፡ ሳይሆን፡ መፍጠር፡ እነዚህ፡ ጀግና፡ ገበሬዎች፡ ከመጠን፡ በላይ፡ ሀብታም፡ ማረግ፡ ነው፡ እንዴት፡ መንግስት፡ ገንዘብ፡ የለውም፡ ቀጥታ፡ ሚሊዬን፡ ብር፡ ለመስጠጥ፡ ግን፡ መሬት፡ በነፃ፡ መሽለም፡ ይችላል፡ መሬቱ፡ ላይ፡ ቤት፡ እንዲሰራ፡ የባንክ፡ብድር፡ ከቀረጥ፡ ነፃ፡ ዋስ፡ ሆኖ፡ ይበደራል፡ ይህንንም፡ ብድር፡ በ20ዓመት፡ ከፍሎ፡ ይጨርሳል፡ ሁለተኛ፡ ግብር፡ ለ20ዓመት፡ በነፃ፡ መስራት፡ ይችላል፡ ይህም፡ ማንኛውም፡ ኢንቨስተር፡ ከሲ፡ ጋራ፡ ኢንቨስት፡ ለማረግ፡ ከፈለጉ፡ ታክስ፡ እፎይታ፡ ይካለላሉ፡ ይህ፡ ለምን፡ ይጠቅማል፡ የአለምን፡ የማርን፡ ገበያ፡ ለመቆጣጠር፡ ማር፡ ማቀነባበርያ፡ ፋብሪካ፡ ከፍቶ፡ አሽጎ፡ ለመሽጥ፡ ብዙ፡ መቶ፡ ሚሉዬን፡ ብር፡ ይፈልጋል፡ ይህንንም፡ ለመሳብ፡ የ20ዓመት፡ እፎይታ፡ ከውጭ፡ ለሚያመጣው፡ ማሽነሩው፡ ሁሉ፡ የታክስ፡ እፎይታ፡ አግኝቶ፡ ቢሊዬነር፡ ሆኖ፡ ከውጭ፡ የ7 ሚሊዬን፡ ብር፡ የኤሌትሪክ፡ መኪና፡ አስገብቶ፡ ፏ፡ ሲል፡ ሲያዩት፡ የዛን፡ ግዜ፡ ብቻ፡ ነው፡ ተከታይ፡ የሚያፈራው።ግን፡ እራሱን፡ ችሌ፡ ኤክስፖርት፡ ማረግ፡ ሳይችል፡ ድካሙን፡ ሌሎች፡ እየቀሙት፡ በቁጢ፡ ቁጢ፡ ከኖረ፡ ማንም፡ ተከታይ፡ አያፈራም፡ ግን፡ እስቲ፡ የተንቀባረረ፡ የተንጣለለ፡ቪላ፡ ቤት፡ እንደሚኖር፡ ያሳየንና፡ ስራዊት፡ ስራ፡ ፈት፡ ነው፡ አንድ፡ ቀፎ፡ ይዞ፡ ነበር፡ ወደ፡ ስራ፡ የሚገባው፡ እስቲ፡ ማንን፡ ገደለ፡ አንዲት፡ የሉስትሮ፡ ቀፎ፡ ጫካ፡ ውስጥ፡ ተክሎ፡ በአመት 16,000ብር፡ ምዛቅ ሶስት፡ ቀፎ፡ ከስቀለ፡ 48000 ብር፡ ማግኘት፡ ከመንግስት፡ ቤት፡ ደሞዝ፡ በላይ፡ ነው፡ ስለዚህ፡ ደሞዝተኞች፡ ጎን፡ ለጎን፡ መስራት፡ የሚችሉት፡ ስራ፡ ነው። ማር፡ ምንም፡ ገበያ፡ አገራችን፡ ውስጥ፡ እንደውም፡ ውድ፡ ሰለሆነ፡ ከውጪ፡ገበያ፡ የሚያዋጣው፡ ሐገር፡ ውስጥ፡ መሽጡ፡ ነው። ይህ፡ 48000 ከማር፡ ብቻ፡ ነው፡ ስሙ፡ ደግሞ፡ የማሩን፡ ያህል፡ ዋጋ፡ ይጠራል
@bulgaw
@bulgaw 2 жыл бұрын
This man is so woderful. Well done. I am very impressed. I hope he is inspiring a lot of youths who have got a lot of potential but sat home idly. FANA please keep broadcasting such an informative shows.
@sisayberesa9211
@sisayberesa9211 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ በሉት
@LeulKetema-l9w
@LeulKetema-l9w Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ባክህ ከአንተ ልምድ ፈልጋለሁ ስልክህን ብትፅፍልኝና ባናግርህ ደስ ይለኛል
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ እ/ር ይጠብቅህ።
@elyaskumelhirdin4046
@elyaskumelhirdin4046 2 жыл бұрын
ሳቦም ሲሳይ አንተ እጅግ በጣም ጀግና ለብዙ ወጣቶች አርአያ መሆን የምትችል ጎበዝ እና ታታሪ ሰው ነክ ፈጣሪ ይጨምርልክ 🤲 ሲስ ወንድሜ ቴኳን-ዶ አንተን ስላስተዋወቀኝ በጣም እድለኛ ነኝ 🙏 የሙያ ወንድምክ ሳቦም ኤልያስ ኩመል 👏
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሀገሬን ሳያት በችግር ውስጥም ሆና ደስ ይለኛል።
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
ወይዜሮ፤ አዳነች፡ ምነው፡ አረቦቹ፡ችጋር፡ አለመጥራ፡ አላስተማሮቱም፡ ውይ? በክርስትና፡ ቃል፡ ነበር፡ ይላል፡ ቃል፡ ሐይለ፡ ቃል፡ ነው፡ ድሐም፡ ሆነሽ፡ ሕወድሻለሁ፡ ሱሉ፡ እርሷ፡ ለክፋት፡ አይደለም፡ የዘሮት፡ የባህሎት፡ አነጋገር፡ ቱሁቱህ፡ መሆኖት፡ ነው፡ ግን፡ ቃል፡ ሐይለ፡ ቃል፡ ነው፡ ሀብታም፡ ለመሆን፡ ከፈለጉ፡ዝም፡ ብለው፡ ሀብታም፡ አይሆኑም፡ መጀመርያ፡ ሐይለ፡ ቃሉን፡ መናገር፡ አለቧት፡ ሀገራችን፡ ድሀ፡ አይደለችም፡ እግዛብሔር፡ ሁሉን፡ ነገር፡ አሞልቶ፡ ነው፡ የስጠን፡ የሚጠበቅብን፡ መስራት፡ ብቻ፡ ነው፡ አፍ፡ አውጥተው፡ መጫህ፡ አለቧት፡ ከዝያ፡ ሐይለ፡ ቃል፡ ፈጠሩ፡ ማለት፡ ነው። በዚህ፡ ሐይለቃል፡ ከምሮ፡ ማመን፡ አለቧት፡ ማንም፡ ነገቴቪቲ፡ እንዲነግሮት፡ ችጋር፡ እንዲጠራቧት፡ መፍቀድ፡ የለቧት፡ እንኳን፡ እርሷ፡ራሷ፡ ድህነትን፡ አቅፎ፡ ለመቀበል፡ ቃሉንም፡ ለቀልድ፡ ማለት፡ የለቧትም፡ በእውነት፡ ሀብታሞች፡ ነህ፡ ስሯ፡ ብቻ፡ ነው፡ የሚጠይቀን፡ ብለው፡ከተነሱ፡ ምንም፡ ሀብታም፡ የማይሆኑበት፡ ምክንያት፡ የለም፡ ይህ፡ ልጅ፡ ፈረንጆቹ፡ ሐብታም፡ ገበሬ፡ የሚባለው፡ ነው፡300 ቀፎ፡ ያለው፡ እሱ፡ ግን 800 ቀፎ፡ እደርሳለሁ፡ ማለቱ፡ ከፈረንጆቹ፡ እኩል፡ ይደርሳል፡ ማለት፡ ነው፡ ሶስት፡ የፈረጅ፡ ቀፎም፡ አይቻለሁኝ፡ ግቢ፡ ውስጥ፡ አንዱ፡ ብቻ፡ ከታክስ፡ ከማጎጎዣ፡ በፊት፡ መቶ፡ ሺህ፡ የኢትዬጵያ፡ ብር፡ ነው፡ አንዱ፡ ቀፎ፡ ብቻ፡ ገርሞኝ፡ ደጋግሜ፡ አይቼዋለሁኝ፡ እንግዲህ፡ ዓይኔ፡ ይሆናል፡ እንጂ፡ አንዱማ፡ ልክ፡እንደቧንቧ፡ የተጣራ፡ ማር፡ ዘለላ፡ ቧንቧውን፡ ስትከፍቺው፡ ንፁ፡ ማር፡ ይስጥሻል፡ እንዲህ፡ ያለ፡ ቀፎ፡ ነው፡ ያለው። ቀልድ፡ ስው፡ አይደለም፡ ማለት፡ ነው።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
@@tulukuma2735 😁😁🤑🤑ቱሉ ብሎ ቱልልቱላ🕸🕸ምነው እኔኮ የደን ጠባቂዎችን ወይም ኤዳተጨአይነት የአእምሮ በሽተኞችን የግጥም ነክ ስድንባብ የማበብ ሱስ የለኝም 🤑ጌደለም እዳይመሽብህ እየተራመድክ😁😁አረብማ ባለው ነገር እራሱን አበልፅጎ እውቀት ሳይኖረው በተፈጥሮ በተሰጠው ንብረቱ አዋቂያንን እየሸመተ እየኖረ ነው ነገር ጌን ኤዳተ አይነቱ የባርነት ሱስ ያለበትና አመለካከቱን ወደተግባር መመለስ ያልቻለ ደሀ ብኩንን ማቃናት ይከብዳል😁🕸ሌላው ስላተ አተላ ገልባጭ ማንነትና ወፊት ቅላትን🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🕷🕷🕷😀
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 እውነትም፡ አደደነነ-ች፡ ውይስ፡ አ-ዳዳነች፡ በዛም፡ በይው፡ በዚህ፡ ሴቶች፡ ሲሳደቡ፡ ፍቅር፡ ሊያዝይዙ፡ ሲፈልጉ፡ ነው። ወይዜሮ፡ አዳኑ፡ በፍቅር፡ ነው፡ የምወዶት፡ ባልወዶት፡ ኖሮ፡ ምን፡ አስጨንቆኝ፡ ነው፡ የፃፍኩሎት፡ ወንድም፡ እህት፡ ካሎት፡ ኢትዬጵያ፡ ውስጥ፡ ለምን፡ ሶስት፡ ዘመናዊ፡ ቀፎ፡ አይገዙላቸውም፡ ገንዘብ፡ በየወሩ፡ ከሚልኩላቸው፡ ካሁን፡ በኋላ፡ አንብታቹህ፡ ኑሩ፡ ብለው፡ በፍፁም፡ ገንዘቧን፡ አይላኩ፡ ትልቅ፡ ወሮታ፡ ያረጉላቸው፡ ነበር፡ በተርፈ፡ ባሉበት፡ ቦታ፡ በሙሉ፡ አንድ፡ ሰው፡ እንደሚዎዶትና፡ የርሷን፡ መልካም፡ ዕድል፡ ለማየት፡ እንደሚጎጎ፡ ይወቁ፡።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
@@tulukuma2735 አባቴ 😉18 አመት ከሞላህ ልጂ አለኝ እሰጥሀለው ነገር ግን ስጦታየ አደራው ከበድ ካለ መልእክት ጋር ነው "እባኮትነ!ፀባዮትን ከFወደB,A እዲያስተካክሉ ነው🙏
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 18 ዓመት፡ እስከ፡ 25 ዓመት፡ የትዳር፡ ግዜ፡ ሳይሆን፡ የስራ፡ ዘመን፡ ይህ፡ ግዜ፡ ፈፅሞ፡ የሚመጣ፡ አይደለም፡ ነጮቹ፡ prime age የሚሉት፡ ነው፡ ከ25 እስከ፡ 29 ልጅ፡ የመውለጃና፡ የማሳደግያ፡ 29-35 ምራቅ፡ የመዋጫ፡ 35- 45 ወሃው፡የሚጠራበት፡ ምን፡ ያወቅህበትና፡ ያገኘህበት ከ45-55 wisdom time እውቀትህን፡ ለሌሎች፡ የምታስተላልፍበት፡ ግዜ፡55 በኋላ፡ የቁልቁለት፡ ጉዞ፡ ሰለዚህ፡ ልጅሽ፡ ክንፎቿን፡ዘርግታ፡ በምትበርበት፡ እድሜ፡ በትዳር፡ ላስራት፡ አልፈልግም። እኔ፡ ፍቅር፡ የያዘኝ፡ ከአንቺ፡ ጠያቂነትሽን፡ ነው፡ ብዙ፡ ሴቶች፡ እንዳንቺ፡ ጠንካሮች፡ እንድናፈራ፡ እመኛለሁኝ፡
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 5 ай бұрын
ወንድሜ ጀግናው ወጣት ሲሳይ ግርማ ስራህን ከልብ ወድጄልሀለሁ.አንተ ጀግና ነህ.አንድ ቀን ጌራ ድረስ መጥቼ ስራህን እጎበኛለሁ.በርታ...
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Great job Rasta. God bless you. When citizens work for the benefit of his/her people both the farmer and Ethiopians win.
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 Жыл бұрын
ዋው በርታ እኔ ከስደት መልስ ለመስራት ሁል ጊዜ አስባለሁ እናም የአንተን ጥረት ሳይ የበለጠ ውስጤ ተነሳሳ ማር ማር ንብ እርባታ ምሌነህ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Great job wonderful I like 👍
@zelman202
@zelman202 2 жыл бұрын
ብርቱ ልጅ በርታ በወጣትነት ጊዜን በስራ ማሳለፍ መልካም ዜጋ መሆን ነው
@miheretgeremew8397
@miheretgeremew8397 2 жыл бұрын
ሲስዬ ወንድሜ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ አንተ ጀግና ሰው ነህ በርታ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
GOD BLESSED YOU my Brother keep up more 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 жыл бұрын
ፋናዎች በርቱ ተኝቶ ያለውየኦሮሚያ ሚድያ መዘገብና መድረስ እና ማሳወቅ ስገባ ከብብቱ ከአፉ ውስጥ ጎልጉላችሁ ስለምታቀርቡ አደንቃችዋለሁ
@grandfor9019
@grandfor9019 2 жыл бұрын
Jabadhuu 🇪🇹🦁👑🙏💪👌
@dawitdesalegn642
@dawitdesalegn642 2 жыл бұрын
እባክህ የአንተ አይነት ሌላ ሰዉ እንድፈጠር አድርግ !
@diamond5752
@diamond5752 2 жыл бұрын
My brother well done be strong keep it up
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Wow very nice 👌. Job well done 👏.
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
ሲሳይ ማሩ ብቻ ያንስሃል ጥንካሪህ ቀና ነትና በጎነትን የተላበስክ በራስ መተማመን ያለህ ባገርህ የምትኮራ ኩሩና ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህና በርታልን ለኛ ትልቅ ብርታትና አርያ ስትሆን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በስደት ላለነው አገር እንዳለን ባገራችን ሰርተን መለውፕጥ እንደምንችል ትልቅ ብርታት ሆነህናል
@abatuaba
@abatuaba 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብዙ ቻሌንጅ ብታልፍም በርትተ ግብህን መተሀል ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ🥰🙏
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 Жыл бұрын
አቶ፡ሲሳይ፡ግርማ፡በጣም፡በርታ፡የእግዚአብሔር፡በረከቱ፡አይለይህ፡ከአሰብክበት፡ዓላማ፡የእናት፡አባቶችህ፡የኢትዮጵያ፡አምላክ፡በሠላም፡ያድርስሀ። ጎበዝ፡ነኽ፡ተባረክ።
@tesfayedesalegn5340
@tesfayedesalegn5340 2 жыл бұрын
ሲሳይ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ መምህራችን ነበር። ካልተሳሳትኩ 1998 ዓ.ም አካባቢ ከአዲስ አበባ በግብርና ለመሰማራት ብሎ ከአዲስ አበባ እንደሚሄድ ለተማሪዎቹ በመናገሩ አስታውሳለሁ። እዚህም እያለ ለዓላማው መሳካት እንቅልፍ የማይወስደው በመሆኑ በቴኳንዶ የደረሰበትን ስኬት በሌላውም መስክ መድገሙ አላስገረመኝም። ተማሪ ሲያረፍድ ለምን በጠዋት እንደማይነሱ ይጠይቅና "ስንሞት በደንብ እናርፋለን እስከዚያ በጠዋት ተነስቶ መስራት ነው" ዓይነት ንግግር ያስተላልፍ ነበር። ብራቮ መምህራችን ሲሳይ!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Weldone brother keep it up. Good luck.
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 жыл бұрын
በርታ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️🐅🐅🐅💪💪💪💪👌👌👌
@Dannytube46
@Dannytube46 Жыл бұрын
I think this guy is exemplary ጀግና ወጣት በርታ
@asratjimma1909
@asratjimma1909 2 жыл бұрын
የስራ ጀግናውን ወጣት ሲሳይ እንኳን ደስ አለህ እንኳንም ለዚህ በቃህ በማለት ኣየገለፅኩ ይህ ወጣት ስራ አጥነትና ድህነትን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል በተግባር ያሳየን ስለሆነ ወጣቱ ትውልድ ከወጣት ሲሳይ ልምድ ወስዶ እያስጨነቀው ያለውን ስራ አጥነት ለማሸነፍ በቆራጥነት ለስራ መነሳሳት ይኖርበታል "ፍላጎት ካለ መንገድ አለ" ተብሎ የተነገረውም በምክንያ ት መሆኑን በመገንዘብ በተለያየ መስክ በፍላጎት ለስራ እንነሳ ድህነትን ማሽነፍ የሚቻለው በስራ ብቻ መሆኑን በጥልቀት አዲሱ ትውልድ መረዳት ይኖርበታል።ወንድም ሲሳይም በርታ ለብዙ ወጣቶች ብርሃን በመሆን አርአያነትህ ብዙዎችን ለስራ እንደሚያነሳሳ ባለሙሉ ተስፋ በመሆን አስተያየቴን በዚሁ እቌጫለሁ።
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 2 жыл бұрын
ፋናዎች የማምረቱ ስራ ላይ ለመሰማራት ፍላጎቱ ስላለኝ ፍቃደኛ ከሆነ አድራሻውን ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ጌታ ይርዳን።
@esheteeshete3628
@esheteeshete3628 2 жыл бұрын
Betam Gobez Le Bizu wetat Ariaya Tihonaleh 🙏🙏🙏
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ ደስ የሚል ስራ ነው
@adropofwater
@adropofwater 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወንድማችን🥰🙏 በዚህ ቻናል ላይ ተመሳሳይ ስራዎችን ታገኛላችሁ ተጋጓዙ
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 2 жыл бұрын
Good job brother it is very afmirabld job 👏!
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 2 жыл бұрын
በርታ!
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
ጂማዉስጤነዉ ፍቅርናችሁ😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Real Rasta man. Natural.
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
ጅማ ዉስጤ ናቹ
@jemal769
@jemal769 2 жыл бұрын
Well done Ethiopian....
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
አንተ ጀግናነህ
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Soon Ethiopia will be bread basket of Africa. In addition it will achieve food security. Bread, Honey and milk will be in every house. Thank God.
@Rihanayasin-lo9qr
@Rihanayasin-lo9qr Жыл бұрын
Jimma biyyako ❤️❤️❤️❤️❤️ yomu naa jiraadhu
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 2 жыл бұрын
IT'S AMAZING!) BRAVO!) HE IS A BETTER AND GOLDEN SON OF ETHIOPIAN MOTHER LAND AND THANKS YOU TO THE MEDIA FOR MAKING EXACTLY SUCH HEROES FOR THE MOTHERLAND.. THEY ARE THE ENGINE FOR THE PROSPERITY OF THE NATION AND THE WHOLE COUNTRY. ETHIOPIA NEEDS SUCH LABOR LEADERS AND AN ARMY OF ENTREPRENEURS TO DEFEAT POVERTY AND DEVELOP THE ECONOMY.
@sisaytamirat5711
@sisaytamirat5711 2 жыл бұрын
Great job🙏
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Rasta Sisay creates jobs and economic activities in the area.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
God bless you.
@silasadwa6045
@silasadwa6045 2 жыл бұрын
ጂማን በልማት እንጂ እንዲ ነው ጀግና ነሀ
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ
@esayasayele1593
@esayasayele1593 2 жыл бұрын
I am so proud of you, Sir!
@Benjatube-z7k
@Benjatube-z7k Жыл бұрын
ወንድሜ በመጀመሬያ ተበረክርኝ ግን ደግሞ የዘንድሮ የአስር ሁሌተኛ ክፍል ማትረክ ተፍተኝ ነኝ ግን ውጤት አልመጠልኝም ክፍት የሥራ ቦታ ከሌ ብትቀጥረኝ ደስ ይለኛል ከስረው በጣም ፍቅር የዞኛል ።
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ነገር ግን ንብ ማነብ ማለት እና የትግሬ ጎረቤት አደገኛ ነው😂 ሁለቱም ይናደፋሉ😂😂
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 2 жыл бұрын
የገማ ሀሳብ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
መጠንቅ ነው ከድህነት ንብ ቢነድፍ ይሻላል
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ አገሪቷን ከመከራና ከድህነት የሚያወጡ ንብ አርቢዎችን ታታሪ ሀብታም ገበሬዎችን ያብዛልን! መንግስት ሆይ ወጣቱን በእንደዚህ አይነት ሙያ በሚገባ አሰልጥን አሰመራ! በዚያች ምድር የድህነት መርገም ይሰበር!!! መንግስት በራስ ተነሳሽነት ለሚሰሩ ታታሪ ሰዎች ሽልማትና ድጋፍ በማድረግ ያበረታታ እንጅ ... ጣልቃ በመግባት ህዝብን በድህነት አረንቋ አይግዛ!!!!
@gedy3683
@gedy3683 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ አቦ። አንበሳ
@genetschaller4167
@genetschaller4167 2 жыл бұрын
I'm so proud of you well done ,
@ygarduy5393
@ygarduy5393 2 жыл бұрын
Geart job
@TedTekle-g8b
@TedTekle-g8b 16 күн бұрын
Berta melkam sera
@birkemamobekele94
@birkemamobekele94 2 жыл бұрын
❤❤❤
@keralemmulualem6757
@keralemmulualem6757 2 жыл бұрын
Great Work Bro,I Know your theory in Taekwon do Life and i think you well done best amharic action film,it's Soo amazing work Brother.
@AbcdAbcd-h8r
@AbcdAbcd-h8r 4 ай бұрын
በሪታ ወንድሜ
@halima7568
@halima7568 2 жыл бұрын
ንብ እንደዚህ እንክብካቤ ይፈልጋል ማለት ኖ አባቴ አራት ባህላዊ ቀፎ አለ እና ውሃ ብቻ ነበር ምንሰጣቸው እንደ ወፍ ኖ ዞረው በልተው ሚመጡት እና እንደበደልናቸው ኖ የገባኝ
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
@ጋሼ፡ሐላማያ፡ ያባትህ፡ ቀፎ፡ የተለየ፡ ጥቅም፡ አለው፡ ስም፡ በብዛት፡ ያመርታል፡ የዘመናዊው፡ ቀፎ፡ ማር፡ በብዛት፡ ያመርታል፡ እንግዲህ፡ አባትህ፡ ማር፡ ሲቆርጥ፡ በሙሉ፡ ስሙንም፡ ስለሚቆርጥባቸው፡ ንቦቹ፡ ስሙን፡ ለማምረት፡ ብዙ፡ ግዜያቸውን፡ ያጠፋሉ፡ ግን፡ በዘመናዊ፡ ቀፎ፡ አንቢው፡ ስሙን፡ ስርቶ፡ ስለሚስጣቸው፡ እነሱ፡ ማሩን፡ ብቻ፡ ሰለሚስሩት፡ ማር፡ በብዛት፡ ያመርታሉ፡ ለዝሂም፡ ይመስለኛል፡ በመጀመርያ፡ ግዜ፡ ራስታማን፡ በጣም፡ ትንሽ፡ ማር፡ አግኝቶ፡ ተበሳጭቶ፡ ማንባቱን፡ ሊተው፡ የደረስው፡ እና፡ አንተ፡ ግዜ፡ ካገኘህ፡ አባትህን፡ ጠይቀህ፡ በዓመት፡ ጥሩ፡ ከተባለ፡ ስንት፡ ግዜ፡ ይቆርጣል፡ ስንት፡ ኪሎ፡ ያገኛል፡ ብለህ፡ ጠይህ፡ ንገረኝ፡ የባህል፡ ቀፎውን፡ ማዘመን፡ ይቻላል፡ ለምን፡ ብትል፡ በጣም፡ ርካሽ፡ ስለሆነ፡ ከዛ፡ በፊት፡ አሁን፡ ያለውን፡ ምርት፡ ባቅ፡ ለምስጥህ፡ ማሻሻያ፡ ይረድሀል፡ ለምን፡ ብትል፡ ዘመናዊ፡ ቀፎ፡ በጣም፡ ውድ፡ ነው፡ ስለዚህ፡ በባህሉ፡ቀፎ፡ ማሻሻያ፡ አርገህበት፡ ብትስራ፡ ሚሊዬነር፡ ትሆናለህ፡ በዓመት፡ ውስጥ፡ አባትህ፡ ምንም፡ ለንቦቹ፡ የማያረግ፡ ይመስልሀል፡ግን፡ ማር፡ መድረሱን፡ ዛፉ፡ ላይ፡ ሳይወጣ፡ ንቡዋን፡ ማራባት፡ ወይም፡ ቀፎውን፡ መክፈል፡ ንግስቲቷን፡ መሳብ፡ ወዘተ፡ ብዙ፡ እውቀት፡ አለውና፡ በግዜ፡ ከሱ፡ ተምረህ፡ ስራም፡ ቢኖርህ፡ በጎን፡ ልስራው፡ የምትችል፡ ስለሆነ፡ ፍጠን፡ እልሀለሁኝ።
@mekonnen100
@mekonnen100 2 жыл бұрын
I am very much appreciated your dedication. Keep in mind that please manage your hair or make it short.This is my personal advise.
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
ሲሳይዬ እንደ ስምህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ስልክ ቁጥርህን ብትሰጠን እኔ ማር 🍯🍯🍯🍯 መነገድ እፈልጋለሁ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍🙏
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 жыл бұрын
Amazing inspiring.... imagine people leaving a country with this much wealth going to the desert 🏜️....
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
@Anthony Solomon ፤ ለአንድ፡ እህቴ፡ ስነግራት፡ ነበር፡ የቃላትን፡ ሐይለ፡ ቃል፡ መሆናችን፡ ጨለምተኞች፡ኢትዬጵያ፡ ድሀ፡ ናት፡ ብለው፡ አሳምነውናል፡ ይህ፡ የአህምሮ፡ ስንስለት፡ ከብረት፡ ስንስለት፡ የጠነከረ፡ ነው፡ አንዲት፡ ሴት፡ መስራት፡ በምትችልበት፡ ሀብት፡ በምታፈራበት፡ ወርቃማ፡ እድሜዋ፡ 500,000 ብር፡ ከፍላ፡ በረሀ፡ ትሄዳለች፡ ሞት፡ አለ፡ ፆታዊ፡ ጥቃት፡ አለ፡ ቀንቷት፡ አረብ፡ ሐገር፡ ደርሳ፡ ትሰራለች፡ እንበል፡ ሳታስበው፡ 35 ዓመቷ፡ ደርሶ፡ የመውለጆ፡ ግዜዋ፡ ሲያልፋት፡ ሮጣ፡ መጥታ፡ ከአገኘችው፡ ወንድ፡ ለመውለድ፡ ስትሞክር፡ የወንድ፡ መጫወቻ፡ ሆና፡ ደክማ፡ ያመጣችውን፡ ገንዘብ፡ በዎንዶች፡ የሚበሉ፡ ስንት፡ ሴቶች፡ ዜናን፡ ስምተናል፡ ይህ፡ሁሉ፡ የሚሆነው፡ ጨለምተኞቹ፡ ኢትዬጵያ፡ ድሐ፡ ናት፡ ብለው፡ አሳምነውናል፡ ከመንግስት፡ ጀምሮ፡ ህፃኑንም፡ ጅምሮ፡ በድህነታችን፡ አምኖ፡ ተቀብሎዋል፡ ትንሽ፡ አብቾ፡ ከዚህ፡ በሽታ፡ የለቀቀው፡ ይመስላል፡ግን፡ የጨለምቶዎቹን፡ ማስትሽ፡ ለማላቀቅ፡ እየሞከረ፡ ነው፡ እነሱ፡ ደግሞ፡ ታኮና፡ መስናክል፡ ፊት፡ ፊቱ፡ እየሮጡ፡ ይደነቅሩበታል፡ ይህንን፡ በጣጥሶ፡ ለመውጣት፡ በጣም፡ ቆራጥና፡ በቃሉ፡ የፀና፡ መሆን፡ አለበት፡ የእናቱ፡ አምላክ፡ ይርዳው፡ የአባቱ፡ አምላክ፡ ፀሎቱን፡ ይቀበለው፡
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 жыл бұрын
@@tulukuma2735 it's all by design brother.... we're tricked to think it's better nd greener on the other side. Before outsiders destroyed Africa they made us hate ourselves and what belongs to us. I think all that will change in the coming few years. Prayers work and Good over Evil eventually prevails.
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 жыл бұрын
@@anthonysolomon9492 ፀሌትና፡ ለጌታችን፡ መንገር፡ በሱ፡ ላይ፡ መጣል፡ አንደኛና፡ ወሳኝ፡ ነው፡ ግን፡ ጌታ፡ ለዚህ፡ መልስ፡ ስጥቶናል፡ ገና፡ ስንወለድ፡ ማስብያ፡ ጭንቅላት፡ ስጥቶናል፡ እንዳልኩህ፡ በፍዑም፡ ቁጭት፡ ሆ፡ ብለን፡ መነሳት፡ አለብን፡ አብቾምግ፡ ወደ ሁለት፡ ሶስት፡ ቢሉዬን፡ ብር፡ ድሕነት፡ ለመዋጋት፡ መመደብ፡ አለበት፡ ለአንድ፡ ሺህ፡ ተሽላሚዎች፡ አንድ፡ ሚሊዬን፡ሽልማት፡ ቢስጥ፡ ቢስጥ፡ ምን፡ ያህል፡ ለውጥ፡ ሊያመጣ፡ ይችላል፡ ከቢሊዬኑ፡ ብር፡በላይ፡ ልክ፡ እንደእንዱስትሪ፡ ፖርክ፡ የጎጆ፡ እንዱስትሪ፡ መንደር፡ ብሎ፡ መጋዘኖችን፡ ገንብቶ፡ በቅናሽ፡ ለነዚህ፡ አይነቱ፡ የስራ፡ ፈጣሪዎች፡ በተመጣጣኝ፡ ክራይ፡ ቢስጣቸው፡ የታክስ፡ ፖሊሲውን፡ ለ20ዓመት፡ ከግብር፡ ነፃ፡ ናቹህ፡ ብል፡ ሚሊዬን፡ ስራ፡ ፈቶች፡ ሰራ፡ ያገኙ፡ ነበር። እነዚህ፡ ሚሊዬን፡ ስራተኞች፡ ደግሞ፡ መኝታ፡ ቦታ፡ ምግብ፡ ይፈልጋሉ፡ ለነሱም፡ ዶርመተሪ፡ ሲገነባ፡ ለምግባቸው፡ እርሻ፡ ሲታረስ፡ ለወተት፡ ለእንቁላል፡ የሚመጣው፡ ግብርና፡ ብቻ፡ ሌላ፡ ሚሊዬኖችን፡ ከድህነት፡ ያወጣል፡ ዋናው፡ ሐሳብ፡ ነው፡ ሲቀጥል፡ ሐሳቡን፡ ማብላላትና፡ ማመን፡ ነው፡ ከዝያ፡ መተግበር፡ ነው። ልክ አድዋን፡ ባሽነፍንበት፡ ቋራጥነት፡ የፈለገ፡ ነጮች፡ ቢጫኑንም፡ ጮናቸውን፡ ፈንቅለን፡ መውጣት፡ መቻል፡ አለብን፡ ታስታውሳለህ፡ በአባይ፡ ግድብ፡ የሚያረጉትን፡ አሻጥር።Gilgel Gibe III ሲገነባ፡ ኬንያኖችን፡ አስነሱብን፡Lake Turkana ይደርቃል፡ ብለው። ይሄው፡ አስራ፡ ስድስት፡ ዓመቱ፡ ግልገል-ግቤ፡ ሐይል፡ መስጠት፡ ከጀመረ፡ ግን፡ Lake Turkana አልደረቀም። በግዜው፡ የነበረው፡ አመራር፡ የኬንያን፡ ነውጠኞችን፡ ጠርቶ፡ Gilgel Gibe III ወስዶ፡ ውሃውን፡ ከግድቡ፡ ቀድቶ፡ ጠጡ፡ አላቸው፡ ኬንያኖቹ፡ ጠጡ፡ ከዝያም፡ ውሃው፡ ኤሌትሪክ፡ አመንጭቶ፡ ሽክርክሪቱን፡ አዙሮ፡ ከወጣ፡ በኋላ፡ ያለውን፡ ውሃ፡ ጠጡ፡ አላቸው፡ ኬንያዎቹም፡ ጠጡ፡ ከዝያ፡ ልዩነቱን፡ እገሩኝ፡ አላቸው፡ ሊነግሩት፡ አልቻሉም፡ አይታችዋል፡ ይህንን፡ ውሃ፡ ነው፡ ምንም፡ ሳቀይረው፡ ኬንያ፡ የሚሄደው፡ ብሌ፡ አሳመናቸው። እንግዲህ፡ ለዚህ፡ ፅናት፡ ፀሌትና፡ ወደጌታችን፡ መማፀን፡ አለብን፡ ስለጠንን፡ ብለን፡ ሐይማኖታችንን፡ ባህላችንን፡ መጣል፡ የለብንም።
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 жыл бұрын
@@tulukuma2735 I agree with you one hundred percent...It will happen but it might take time depending on our strength and resilience. God is on our side and many of us are on the right track now than ever. Here in the west is wasteful life and many people starting to realize and returning home. There are many educated Ethiopians outside of the country they will return and participate in building. We just need to strengthen our peace keepers and logistics we can do it.
@Kasim-wq7cs
@Kasim-wq7cs 7 ай бұрын
Nice waxat
@rassziggy
@rassziggy 2 жыл бұрын
fana great program but the background music so load hard to hear the people.
@waswszsw4097
@waswszsw4097 2 жыл бұрын
Mash allah
@besufkad1919
@besufkad1919 5 ай бұрын
ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ስራውን ለመጀመር እፈልጋለው ከቻልክ ብታጋራኝ
@aberashasfaw4457
@aberashasfaw4457 2 жыл бұрын
Wow beritalin mirt + asitemari sira nw. Fana tv ejig betam enameseginalew...! esiki degimo mushroom lay tesemaritew yalu wetatoch kalu akirbulin???
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q 2 жыл бұрын
masha Allah
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 жыл бұрын
ብራዘር በርታ መጥቼ አያለው ።
@trsetasfaw
@trsetasfaw Жыл бұрын
እንዴት ነው ንቦች መሳብ የሚቻለው/ወደቀፎ ማስገባት የሚቻለው
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 2 жыл бұрын
ሞክሼ አድራሻህን ላክልኝ
@mintewabbeyene2864
@mintewabbeyene2864 2 жыл бұрын
anede kefo alegn A.A wesete mabazate alechalekume .beteredagn.
@mubarekma3443
@mubarekma3443 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@jebini42
@jebini42 2 жыл бұрын
90 kilo ከ1 ቀፎ! ዋው!!
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
የዋንዛ ማርም አለ የማሽላም አለ እኔ ቴፒ ነኝ አዉቃለሑ
@Z_blessed2024
@Z_blessed2024 2 жыл бұрын
Gobez!
@israelmersha5139
@israelmersha5139 Жыл бұрын
Hi Selam new Mar Akefafay negn ye Amerachun lij selk betsetun
@እሙሠአዳ
@እሙሠአዳ 2 жыл бұрын
እደትአርገህነውያረባህውየተባዛው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Wish you yourself directly export. We will be your customer.
@dawitdesalegn642
@dawitdesalegn642 2 жыл бұрын
ፀጉርህን ብትቆረጥ ግን እጅግ በጣም ጥሩ ግርማና የበለጠ ግርማ ማሩ ትሆናለህ።
@wasehune434
@wasehune434 2 жыл бұрын
ወቸው ጉድ ! ንብ፡አናቢ ከተባለ ፣የ ከብት፡የዶሮው፡የሠብል፡የማእድን፣ሌሎችም፡እንዴት፡አይነት፡ተዛማች፡ቋንቋ፡ልትነግሩን፡ይሁን ? አጃይብ፡ነው፡፡
@robacama521
@robacama521 2 жыл бұрын
Jegna
@The_Great_Hejaz
@The_Great_Hejaz Жыл бұрын
How much price for wholesale amount like 3 tones of honey
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 2 жыл бұрын
Gobeza berita
@kadirmoh4212
@kadirmoh4212 2 жыл бұрын
Waan bayyee nama dinqu mitti gaaruu gurbicha nan jajjabeessa kan hojjatee ni milkahaa kun dhugaa lafa jiruu!
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 2 жыл бұрын
Ijooleen keenya qabsoo jettanii osoma qabeenya uumamaa bira teessanii alagaan bakka adaa addaa iraa dhufee ofii fi biyya jijjiiraa jiru qabsoon sagalee hin qabne misooma
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው? ከሆነ ይሸለምልኝ ።
@addisaberaweyssa261
@addisaberaweyssa261 2 жыл бұрын
tebebe ena ewket yestgh CHERU EGZYABHYR YEMSGEN KE ANTE ALFGH LYLUCH Wegenoche eytekmke selhun TEBARKU BE GETA YESUS SEME
@ygarduy5393
@ygarduy5393 2 жыл бұрын
I hope they don't eat sugar.
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በራስ እግር መቆም ግን ድሬድህን አስወግድ አክስቶሀል አያምርብህም ምግብ አከባቢ የሚሰራ ሰው ከተወሳሰብ ትርፍ ከሆነ ከተፈጥሮ ገለባ የፀዳ ነው በጭራሽ ፀጉር መና ሰሪዎች ምግብ አዘጋጆች ባለሙያ አካላት ላይ ተርፎ ተንጠልጥሎ ተገላልጦ መታየት የለበትም ያንተ ደግሞ በተለይ እራስህን መጦ አክስቶሀል የግል አስታየቴ ነው ፀጉሩን ጢሙን ያጨፈገገ የመና የምግብ ባለሙያ በጣም ያስጠላኛል ድሬድ ማድረግ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም በተውሶ ተወሳስበን መታነቅ መክሳት ማስጠላት የለብንም ማር ብወድም ጉንጉንህን በማየት ማር ላልጠቀም እችላለሁ
@gashahunbekele-i7m
@gashahunbekele-i7m 6 ай бұрын
IT is a great miracle to see u again, we had attended the same class and the same school for more than 12 yrs, my old friend i am so happy to see u here. BRAVO SIS, BRAVO MY FRIEND. u motivated us and others in the right way. I am Gashahun From KARA. PLEASE THROW ME UR PHONE NUMBER ANY POSSIBLE WAY.
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 5 ай бұрын
ወንድሜ ጀግናው ወጣት ሲሳይ ግርማ ስራህን ከልብ ወድጄልሀለሁ.አንተ ጀግና ነህ.አንድ ቀን ጌራ ድረስ መጥቼ ስራህን እጎበኛለሁ.በርታ...
ንብ አናቢው ማህበር
19:14
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Making an Easy and Quick BEE HIVE.
10:59
Farm Up
Рет қаралды 126 М.
ጋዜጠኛዋን አላሰራ ያሉት ንቦች | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
28:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 2,8 М.
ኤስ-ፒ-ሲ የወለል ንጣፍ እንዴት ይመረታል
11:40
Fana Television
Рет қаралды 1,4 М.
Simple Wooden Beehive
10:32
DIY & Crafts
Рет қаралды 877 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19