KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወጣቶችን ገሥጻቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )
1:48:27
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket SON OF DAVID
1:40:13
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
How Strong Is Tape?
00:24
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
ፈቃደ እግዚአብሔር ምንድን ነው / እግዚአብሔር ቢፈቅድ . . . / አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Рет қаралды 27,027
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 96
@HhdHgz-wl7ec
2 ай бұрын
Amen. Amen.Amen. 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏
@birtukanmanaye7000
2 жыл бұрын
እውነት ነው የምራባዊያን ዝግንትል ምናምንቴ ሁሉ ክርስቲያናዊ ስርአቱንና ህጉን ያስረሳው ስተደተኛ ክርስቲያን ነን ባዮች ብዙ ሆነናልና ህግና ስርአቱን እንድንጠብቅ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ይርዳን አሜን።
@friendsandfamily9294
2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon
@SaraSara-cq1yl
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yordanosyohannes9746
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@chimelak
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@bezateshome7798
2 жыл бұрын
amen amen amen qale hiwot yasmlen memherachn
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@ወይኩንፍቀድከ
Жыл бұрын
❤መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@hanaalemu949
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም አንዱ ደንቆሩ ነኝ ግን ዳስቡር አደለሁም
@ET-oq2sd
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጉባያችንንም ይባርክልን አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@birtukandires5642
3 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ ቸርነቱ !!!🙏
@ayenewgete6261
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ።
@kalkidan5386
3 жыл бұрын
ከተሳሳትኩ ይቅርታ ግን ትምርቱ ለትውልድ ብዙ እንድናውቅ አስችሎናን እኔ ብዙ ማላውቀውን እዳውቅ አስችሎኛል እግዛብሄር ይመስገን ወንድሜ በርታልን
@Bella11264
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምሕር🙏
@ጉናቲዩብ
3 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር
@selamawitamare2733
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅልን።
@Jared-dp3vg
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ፤ ወይፈጽም ለከ ኵሉ ሥምረተከ።
@ሰብለአጸደማርያም
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ቸሩ አምላክ ይማረን አሁን ደሞ በአዲስ ተነስቷል በሽታዉ 😭 ጉፋን እያስመሰለ እኔም ተከትቤያለሁ ብቻ ለንስሐ ሞት ያብቃን😭 👏
@Robelataklti-r7m
27 күн бұрын
Amen.
@muluemebettekelgiorges2606
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ትምህርቶ የማይጠገብ ነዉ
@gg7946
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋውን እርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የቅዱሳን እረድኤት በረከት ይደርብን አይለየን ተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው ለኔ ግን ብዙ ተጠቅሜአለሁ መምህር ወላድተ አምላክ ከዚህ በላይ ማስቻለን ታድልልን
@hanaalemu949
3 жыл бұрын
ዛሬ ግና ሊቭ አየሁ እንጅ ሁሌም ካለፈ ነበር እምደረሰው
@neweyuio1755
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምኽን ቸር አባት እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማሮት መምህር
@meazaayele4491
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር። በእውነት ጣዕም ያለው ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@Aa-fo9vj
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህር
@zufanabebaw8008
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልንተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@mesismart1332
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን::
@gojamashagere7676
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@hanaalemu949
3 жыл бұрын
ብትወዱኝስ ህግጊን ጠብቁ እኔ እንደምወዳችሁ እረስ በርሳችሁ ተዋደዱ ዮሐንስ 14:10:12 አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ ቀናውንም መንገድ ምራኝ
@bezateshome7798
2 жыл бұрын
amen amen amen
@afeworkg2684
3 жыл бұрын
Please don't stop teaching the truth. I respect your teachings 100 percent. You are only tell us.
@mesayabaasrat1196
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን።
@Teklemarim21
3 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin
@emdeathlalal4818
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን❤⛪💔🙇
@alexanderdawit2804
3 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን።
@uaeuae8373
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህሬ ገብረመድህን
@BIRTUKAN2
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! መምህር እንኳን በደህና መጡ ስለእመቤቴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@merrantilahun1504
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abiayalkibet9437
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasamalin
@ሕይወትወለተሐና
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን♥
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለይኩን በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@fifi-ts7kq
3 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!!
@meseretasafe3095
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@zenatberihun9324
3 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር
@ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር
@meseretasafe3095
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SaraSara-zs3kj
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🌻
@abrehetmedihanie560
3 жыл бұрын
Amen!!!
@ababayeachame8441
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tarikuatarikua3640
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን
@genettesema2466
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልዎ
@MeazaTegegn
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ለጥያቄዬ መልስ ያገኘሁበት ትምህርት ነው በእድዴ በፀጋ ያቆይለን 🙏🙏🙏
@azebbekele4393
3 жыл бұрын
አሜን! አሜን! አሜን!!!
@hksgetegirmahks204
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lemlemakalu1927
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያስማልን መምህር
@haiyadmohammad5824
2 жыл бұрын
💚💛❤👏👍👍👍👍
@Alem229
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@AaAa-cq7oe
3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን ለንስሀሞትያብቃን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናው ይስጥልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እንኳንም አብሮ አደረሰን መልካም በአልይሁንላችሁ እኛንም በሀነራችን ሆነን ለማክበር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ወስብሀት ለእግዚአቢሔር
@kwtkwt5396
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@مكيهسميره
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@wasyihunteferi3323
3 жыл бұрын
በውጭ ያለነው መጽሐፍቶቹን እንደምን እናግኛቸው?
@meskeremwondimu2886
3 жыл бұрын
ዛሬ መምህር ዮርዳኖስ ያሳዝናል ጭፈራው የዲያስፖራው
@xftsdt2323
2 жыл бұрын
እረ ችግር የለም አድሪስ ንገሩን
@galamogalamo1441
3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3
@winterwolf5510
3 жыл бұрын
ዲያቆን በመፅሀፍ ጉዳይ ከበረከቱ ለመካፈል በምን ልላክ?
@error6672
3 жыл бұрын
Amean Amean Amean (45)
@ዓዛዥ
3 жыл бұрын
መጽሐፉን ለመግዛ ለምንፈልግ
@etsegenetalemu2713
3 жыл бұрын
አንተ እኮ ዛሬ አይደልም መናገር ማስጠንቀቅ ከጀመርክ ግን ሰሚ የለም
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
3 жыл бұрын
አማራጭ አተው አይደለም እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ቢዝነስ ነው ሁሉም ካህን አስተዳዳሪ መሆን ይፈልጋሉ አብረው መስራት አይፈልጉም መስማማት አይፈልጉም ገንዘብ ይፈልጋሉ ባብዛኛው ክህነታቸውን ያፈረሱ ናቸው በጣም ችግር አለ
@yadanogutacheru4492
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aqfOpHd5bKiFfbc "እግዚአብሔር በሰዎች እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም" (የሐዋርያት ሥራ 17:24) - New Amharic Sermon
@davidkaleb9167
3 жыл бұрын
🕎 😂🤣😂😂😂😂👏👏👏👏👍
@meskeremwondimu2886
3 жыл бұрын
መምህር ዮርዳኖስ አላስረዳ ብለውህ ነው እንጂ አይቀመስም ዋጋው የቤተክርስቲያን ሌላው ቤት ውስጥማ እንደጴንጤ ለዛውም አዲስ አበባ እንኳን ሰው ቤቱን ለመስጠት ይወደዳል ግን ሁሉም በአንዴ አዋቶ ካሽ ቢከፈል ይቻል ይሆናል
@asrattegegne4408
3 жыл бұрын
በእኔ ላይ የምትፈርድ አነተ ማነህ? ይላል ቅዱስ ቃሉ ብለህ እያስተማርከን አንተ በዲያስፓራ ላይ ትፈርዳለህ ለምን? ዲያስፖራ ብቻ ነው በየከተማው የሚዝናናው ቢሆንስ እርዳታ ይዘው የመጡ የተጎዱ ወገናቸውን በአካል ሄደው ያፅናኑ በጦርነቱ የወደመውን ተቋማትን መልሰው ለመገንባት ቃል እየገቡ ነው ነገሮችን ሁሉ ከመንቀፍ በጎ ጎን ካለው ያንን ማበረታታት ይገባል ይመስለኛል ቅዱስ ዮሃነስ ምን አለ "ፊያታ ዜምን እና ይሁዳን ያየ በሰው ላይ አይፈርድም " መምህር ይቅርታ የተሰማኝ ነው
@bnnmbb621
3 жыл бұрын
፣
@TesfitStudio
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማለን እዛ ላይ የህጻናት መዝሙር ኣለ kzbin.info/www/bejne/roDSl6xjndiAfq8
@ambayeambo4629
3 жыл бұрын
አንተን ብሰድብህ እግዚአብሔር አይቆጣኝ። ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ሆነህ ፤ ያስተማርከንን ነው የሚሰጥህ። አንተ ክፍት አፍ ደንቆሮ ነህ። የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር ፤ አንተ እራስህ ቀድመህ መማርና ማወቅ አለብህ። አንተ ደንቆሮ ፤ ያንተን ጭንቅላት አፍርሰው እንደገና ሰው ሊያደርጉህ የሚችሉ እጅግ በርካታ ሙሁራን ዲያስፖራዎች መኖራቸውን ክደህ ውጭ ሀገር የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በጅምላ መሀይማን ናቸው ብለህ ስትሳደብ ትንሽ ስቅቅ አላለህም ። መጽሀፉ አስተምር አለህ እንጂ ተሳደብ አላለም ። በጭንቅላትህ ውስጥ የተከማቸው ንፍጥ ብቻ እንጂ ብሬን የሚባል ነገር አልተፈጠረም። ያ ባይሆን ኖሮ ትውክያህን ዝም ብለህ የትም ቦታ መትፋት አተችልም ነበር ። ቆሻሻ ጭንቅላት ነው የተሸከምከው። ዲያስፖራ በጅምላ ባንተ ክፍት አፍ መሰደብ ስለሌለበት ነውና መልስ የሰጠሁህ እንዳይከፋህ አደራ !
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
3 жыл бұрын
በስላሴ ምነው ይሄ ሁሉ ስድብ ደንቆ አይባልም እግዚአብሔር አይቆጣኝም እንደት ነው የማይቆጣህ ደንቆሮ እያልክ ቃሉ ምን ይላል ምን ይላል አንብበው ከአንድ የተማር ሰው የማይጠበቅ ስድብ ነው ልቦና ይስጥህ
@ambayeambo4629
3 жыл бұрын
@@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ ወለትዬ አይክፋሽ ፣ ወድጄ አይደለም። እንደ እርሱ አይነቶች በሀይማኖታችን ስም እጅግ ክፉ ስራ አየሠሩ ተከታዮቻቸውን የሚያሳስቱ ዝም ተብለው መታለፍ ስለሌለባቸው ነው ። ጌታ በመምጫዬ ሰአት በስሜ እየመጡ የሚያሳስቱ ብዙ ናቸውና ተጠንቀቁ ይለናል። ይህ ቃሉ ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው። ስደተኞችን በጅምላ ከሚሳደብ ይልቅ የሚያሰድዳቸው ችግር እንዲወገድ ቢጸልይ አይሻልም ነበር ? የሚሠራውን አጥቶ ፣የሚበላው ጠፍቶት በየአቅጣጫው እየተሰደደ፤ በየበረሀውና በየባህሩ ፤ የአውሬ እራት የሚሆነው፤ ወይም ደግሞ በመንግስታቱ ግፍ ሀገሩን ጥሎ የሚሰደደው ሁሉ ፤ በዚህ እርኩስ ሰባኪ ሲሰደቡ መስማት ያሳምማል ። በሐገሩ ወስጥ መኖር ተስኖት ፤ ተማሮ የወጣ ኢትዮጵያዊ ፤ የትም ሆኖ ለሐገሩና ለወገኑ ከመጨነቅና ወገኑንም ከመርዳት ወደ ኋላ ብሎ አያወቅም። ሰባኪ ነኝ ባዩ ከዚህ እርኩስ ሰው ይልቅ ፤ ዲያስፖራ መቶ ፐርሰንት ለሐገሩ እንደሚጠቅም ግልጽ ነው ። እስራኤሎች የተሰደዱት በደል ደረሶባቸው ሲሆን ፤ የኛዎቹ ግን ሳይቸገሩ ነው የሚወጡት ይላል። ከዚህ በላይ ድንቁርና አለ? ከዚህ በላይስ ክህደት አለ ? ስለዚህ የእግዚብሔርን ቤት እየበከለ ያለው አስመሳይ ሰባኪ ፤ በአደባባይ ወጥቶ ስደተኛን መሳደቤ ስህተት ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ እስካላለ ድረስ በውጭ ሀገራት ተሰደው ያሉ ወገኖች በሙሉ ስድቡን እንዲሰሙ እናደርጋለን ፤ በውጭ ሀገራት ያሉ ቤተክርስቲያናትም ግለሰቡ ስብከተ ወንገሉን እንዲያቆም ያወግዙት ዘንድ እንጠይቃቸዋለን። አንቺንና እንዳንቺ ያሉ ቅን አማኞችም ከእንደዚህ አይነት አስመሳይ ሰባኪዎች እንድትጠነቀቁ እመክራችኋለሁ።
@martaylima3928
3 жыл бұрын
ወንድሜ ስድብ መለያ አይሁን እውነትን ሸሽተን ሀሰትን ተሸክመን እስከመቼ ትችት ስድብነቀፋ አርይብቃ
@ambayeambo4629
3 жыл бұрын
@@martaylima3928 የማን ሰድብ ነው በቅደሚያ መወገዝ ያለበት ? የእግዚአብሔር ቃል ሰባኪ ነኝ ብሎ መደረክ ላይ ቁሞ ሚሊዮኖች እንዲሰሙት ስድብ የሚያሰተምሩ ናቸው ወይስ ለስድባቸው ተገቢውን መልስ የሚሰጥ ሰው ነው መወቀስ ያለበት? ግለ ሰቡ በአደባባይ ወጥቶ ስለስድቡ ይቅርታ ካልጠየቀ በስተቀር በአለም ዙሪያ ለተበተነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ እናስተላልፋለን።
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
3 жыл бұрын
መሳደብ የመሀይምነት መገላጫ ከሆነ እርሰዎ ምነው ያለ የሌለ አጠራቅመው ተፉ ?🤔 ወይስ ድቁርናዎ ማለቴ መሀይምነትዎ አናዶዎት ነው የዘባረቁ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 የበታች መሆን እኮ አይጣል ነው።
@makaramm6957
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ty-mk7xi
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jsjsjsjwjwiw9017
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@مكيهسميره
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
1:48:27
ወጣቶችን ገሥጻቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 20 М.
1:40:13
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket SON OF DAVID
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 465 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
1:09:45
እግዚአብሔር ግን በነሱ ደስ አላለውም! "በዓለ ቅዱስ ዳዊት" በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 5 М.
2:05:40
የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of John Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 278 М.
1:42:40
ከዚህ ክፉ ዓለም፥ ነፍሳችሁን አድኑ / "ነጻነት ምንድን ነው?" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 20 М.
1:51:43
ሦስተኛው ቀን "ገድለ አባ ሙሴ ወዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacons abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 10 М.
59:07
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "የሚጎለኝ ምንድን ነው ? " ዲያቆን ዘላለም ታዬ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 21 М.
1:50:43
ንጉሡ ቴዎድሮስ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ተስፋ የምናደርገው ሌላ አለ? በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 36 М.
3:48:29
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 304 М.
1:52:08
"ገድለ አባ ሙሴ ጸሊም"(ሰኔ 24 - 2012)/ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
ርቱዓ ሃይማኖት2
Рет қаралды 13 М.
1:49:35
የጾታ ቅድመ ጋብቻ ትምህርት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 30 М.
2:48:30
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН