ከዚህ ክፉ ዓለም፥ ነፍሳችሁን አድኑ / "ነጻነት ምንድን ነው?" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 20,034

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@fatmaman2519
@fatmaman2519 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችንየ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ያድልልን ባተልይ አድሮ ያሰተማረን የገፀፀን ለሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅድሳን አባቶቻችን እናቶቻችን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዴት በረከታቸው ምልጃ ፆለታቸው ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@helender9404
@helender9404 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቅድስት ድንግል ማርያም ጾም ጸሎታችንን ትቀበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@ወሪቅየወለተማርያም
@ወሪቅየወለተማርያም 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እኛም የሰማነውን 30/60/100 እንድናፍራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋልን ያድለን አይነ ልቦናችነን ያብራልን አሜን፫ በእውነት ትክክልነወት መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እናተን የሰጠን ለመምከር ለመገሰፅ ወደ ንስሃ እንድገባ ከጥፍት እንድንመለሰ ከሰይጣንን ለማምለጥ ቅዱስ እግዚአብሔር እንድናመሰግን በናተ ላይ አድሮ እሚናገር ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እና ልናከብራችሁ ይገባል መምህራችን_
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ጨ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ጨ 2 жыл бұрын
❤️
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆሙን የረድኤት የበረከት የመተሳሰብ ያድርግልን : የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በእውነት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር 🎚🎚🎚🤲🤲🤲
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@koigatu615
@koigatu615 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን በፅሎታቹሁ አሦብኝ ወለተ ሩፋኤል አይለ ጊርጊስ አይለ ሚካኤል ብላቹሁ
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hayat1115
@hayat1115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አመቤቱ ትጠብቅልን
@friendsandfamily9294
@friendsandfamily9294 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ፆመ ሀዋርያት
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ማስተዋልን ያድለን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣትሥለ ሀያ አራቱ ካሄናተ ሠማይ ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አዛርያ ሚሣኤል አንንያሥለ ተብዩ ኤልሣእ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግባፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@chimelak
@chimelak Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸለታቸው ይማረን ለኛም ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ዲዮስቆሮሳዊ
@ዲዮስቆሮሳዊ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ይስጥልን መምሕር። እኛም መስተዋሉ ይሰጠን የተማርነውን ተግባሪ ያድርገን!
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@alemtigabu6780
@alemtigabu6780 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን.
@habtamualemu2971
@habtamualemu2971 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin kibre mamhiranin yadililin ba edmena ba tsaga yanurilin wandimachin Amen Amen Amen.
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ጨ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ጨ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልንንን
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ጥበብ ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን ኣሜንን
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 жыл бұрын
መምህር ቅይለ ህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ቅድስት እገራችንን እግዚአብሔር ይማርልን እመቤቴ ትርዳን💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@destalakew4394
@destalakew4394 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ጤናህን ይስጥህ እግዚአብሔር
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@Alesahday6211
@Alesahday6211 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን፡በጾለት፡አስቡኝ፡ወለተማርያም
@adisadis896
@adisadis896 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምር
@tigistjackson1175
@tigistjackson1175 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግሥተ ሰማያት ያዋርሰልን።
@hamitsige9614
@hamitsige9614 2 жыл бұрын
መምህር ገ/መድኅን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ እኛንም በበረከታችሁ ያስበን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን፡፡
@ድንግልማርያምልጅ
@ድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@cff5929
@cff5929 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mooodeal1909
@mooodeal1909 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ያብዛልዎ መምህር ።
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥቱ ያውርስልን መምህር ።እውነት እውነት ነፃነት አለመውጣታችን አሁንም ይደንቀኛል 4282 አድምጠው 552 ክርስቲያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመምህር ተመስጠው ላይክ ያደርጉ ያስደነቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኔን ደንቆሮውን እድንበት ዘንድ ይሁንልኝ።
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር✝️
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልወት ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዝቦቿን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 жыл бұрын
አሜን ፣ አሜን፣ አሜን፣ ዲ/ን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 2 жыл бұрын
አገልጋዩንና ባለቤቱን በጸሎት ማሰባችኁ የክርስቶሳዊያን ልማዱ ነውና አንተንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልህ ጉባኤ ቤቱን ያጽናልን
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን ረዴት በረከታቸው ይድረሰን አሜን በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ላይ ያነሳኸው ሀሳብ ላይ እንደእኔ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቿ መልካም ምኞት ተመኙለት እንጂ ለክፋት አይደለም ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ስለሚል አንተንም ለወግ ማረግ ያብቃልን 🤗😘😘
@gwisdom6644
@gwisdom6644 2 жыл бұрын
Thank you
@edlawittaye7107
@edlawittaye7107 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሁሌም ተግሳፅክ በደንብ ጠቅሞኛል በእውነት እግዚያብሔር ይመስገን
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 2 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
Amen baewunatu Kala barakaten yasamalin batsga baedimaa yixabiqilin Amen barakatachuu yidirsani amen
@afeworkg2684
@afeworkg2684 2 жыл бұрын
በዕዉነቱ እግዚአብሔር ጤናዉን ዕድሜዉን ይስጥህ!
@tadeletsegaw2988
@tadeletsegaw2988 2 жыл бұрын
Kalhiwote yasemalen
@atsede7592
@atsede7592 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen
@zufanlegesse8420
@zufanlegesse8420 2 жыл бұрын
Kalhewte yasemalenn
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን
@tsionmekonen2203
@tsionmekonen2203 2 жыл бұрын
To day i understand you.
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ።
@arsemaejigu2581
@arsemaejigu2581 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትያሰማልን
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
Egziabiher yisixilin Abatachin 💐🥀
@ደጅጥኑሸፈራው
@ደጅጥኑሸፈራው 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🌹
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
አሜን። መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ይኑሩልን
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን
@frewaynimesfin3234
@frewaynimesfin3234 2 жыл бұрын
Amen kalehiwet Yasmeen Memhr.
@ተሜው7
@ተሜው7 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረኝ
@arsemaejigu2581
@arsemaejigu2581 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yemanekahsai9272
@yemanekahsai9272 2 жыл бұрын
Echn andebet yesetah egzabihier ykber ymesgen,
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
ሰላም ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ፤ ተካፈሉ አልባሲሁ ሐራ ሠገራት፤ ወኮርዕዎ ርእሶ በኅለት፤ ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት፤ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት፤ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ ለአሕዛብ ወለበሐውርት።
@krumus8024
@krumus8024 2 жыл бұрын
Amean, Amean, AMEAN
@sarisaro8321
@sarisaro8321 2 жыл бұрын
Kalahiwotin yesemalin idme na tena abzito yistilin tsegaweu yebzalachu
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያስማልንፀጋዉንይብዛልዎትየባቶቻችንየቅዱሳንሀዋርያትበርከታቸዉይደርብንአሜን3
@lebaatube5974
@lebaatube5974 2 жыл бұрын
Batslotachu asbugn wolata Giorgise 👏
@ebunegedubangada3053
@ebunegedubangada3053 2 жыл бұрын
ኦሾ የሚገርም ሰው ነው.... እርሶ ያቃተወን እሱ ግን ማድረግ ችሏል ስንቴ ነው facebook ላይ እንዴት ነው ሰውን ማንቃት የሚችለው እያሉ ሁሌም ሲፖስቱ የነበረው .... even ባካል የምታስተምራቸውን እንኳን ልቃተ ህሊናቸው ዜሮ ነው .... ሙሉ ለሙሉ አትጥላው ብዙ ሚጠቅም እውነታወች አሉት ...
@kelotaye4636
@kelotaye4636 2 жыл бұрын
ትርጉም የለውም
@kirubelyheyes2976
@kirubelyheyes2976 2 жыл бұрын
KAL hiwotyasemaln
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 2 жыл бұрын
መምህር የማቲዎስ ወንጌል ምዕራፍ 23 ላይ መምህር መምህር አትባባሉ ይላል አሁን ሲያስተምሩ መምህሬ አትበሉኝ ሲሉ ነው መምህር ማለት ትክክል አይደለም ማለት ነው ?
@ደጅጥኑሸፈራው
@ደጅጥኑሸፈራው 2 жыл бұрын
መምህር አትበሉ ይላል የሚል ጥያቄ ተጠይቆ በኒቆድሞሰ መርሐ ግብር ተመልሷል ማሃበረ ቅዱሳን አዳምጭ 👏🌹
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hanabosena4379
@hanabosena4379 2 жыл бұрын
ትልቁዉ ዳቦወ ሊጥ ሆነ
@KaiVibesOnly44
@KaiVibesOnly44 2 жыл бұрын
አንተ ስብከት ትተህ ወንድሞችህን በመተቸት ጊዜ ታጠፋለህ ሳስብህ ምቀኛ ቢጤ ሳትሆን አትቀርም።
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቅዱስ አማኑኤል
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
(እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንስአ ለነ) ትርጉም ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሳልን
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጤናውን ዕድሜውን ይስጥልን
@alemmohammed935
@alemmohammed935 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይጠብቅል አሜን መምህር
@kalkidan5386
@kalkidan5386 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@arsemaejigu2581
@arsemaejigu2581 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@weleteslase
@weleteslase 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazmelaku4058
@almazmelaku4058 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adugnawgashaw4261
@adugnawgashaw4261 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН