KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንዳያታልልሽ እህቴ || ልብ በይ || ELAF TUBE
17:31
አቲካ || ሙሉ ታሪክ || የሽሂዶች ሚስት || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
1:13:52
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Support each other🤝
00:31
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
ፈተና የበዛባት ሴት || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Рет қаралды 112,107
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 438 М.
Elaf Tube
Күн бұрын
Пікірлер
@eutophia3804
2 жыл бұрын
የኔ ህወት ይህን ታሪክ ነው በተለይ ሰወች የሚመጣው ቃላት በጣም አህሞሮየን እየጎዳው ነው አላህ ሶብር እንድሰጠኝ ዱአ አድሩጉልኝ
@sikosilo8413
2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያዠው አትልቀቂው❤
@sikosilo8413
2 жыл бұрын
እስትፋሳችንን ከአላህጋር እናድርጋትአላህምከኛነው
@seidareda1739
2 жыл бұрын
Absheri allah yasedestesh
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
2 жыл бұрын
አብሽሪ ዉዴ እኔም ያንቺዉ ቢጤ ነኝ
@fafiumumahir4769
2 жыл бұрын
አብሽሪ ያኡኽቴ ዚክር ከብዢ
@aeshahussen805
2 жыл бұрын
"አላሁመ እክፊኒ ቢሀላልክ አን ሀራምክ ወእግኒኒ ሚንፈድሊክ አመን ሲዋክ ያረብ"ጀዛከላሁ ኸይራ አኺ
@sadatube686
2 жыл бұрын
የአላህ😭ጌታየ ሆይ ከሰዉንም ከሰይጣንም ጎትጓች አተ ጠብቀን ኸቲማችንን አሳምርልን ሁላችሁም ላይክ ሸር ማረግ አትርሱ ዉዶቸ ጀሊሉ በቀጥተኛዉ መገዲ ላይ ያፅናን
@رحمهاحمد-ظ1ف
2 жыл бұрын
አሚን
@ሀስቢአላሁወኒመሉወኪል
2 жыл бұрын
አሚን
@RidwanKembado
8 ай бұрын
ሀይ
@RidwanKembado
8 ай бұрын
ሀይ
@MinaJemal-vc2ky
8 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ያረቢ ያረህማን ያረሂም
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
የእህቴ ታሪክ ነዉ በቃ ስደት ልትወጣብኝ ነዉ ቆንጆ ናት ኢማንዋ ላይ ጠንካራ ናት የተማረች ናት ግን ሁሌም በወንዶች ትሰበራለች በተደጋጋሚ ታለቅሳለች አላህ ስደት ሳትወጣ የራስዋን የተባረከ ትዳር ይስጣት
@hananmohmmad9433
2 жыл бұрын
ዱአ አድርጊላት አብሽሪ
@abayawolu7484
Жыл бұрын
አላህ ይስጣት ያረብ
@aishauae6033
Жыл бұрын
አአለኀለገመመሸጀለአበጯኀፀሰጸለለ
@JrruurJdjdf
7 ай бұрын
ያረቤ😭🌺☝️❤️
@Amira-ui9ow
5 ай бұрын
Amin
@SeadaYesuf-c7j
Жыл бұрын
ይህ የብዙወቻችን ታርክ ነዉ አሏህ ሶብሩን ይሰጠን ያረብ
@rabiaseid7470
2 жыл бұрын
ያ አላህ አንተ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ወንድማችን በርታ አላህ በዚህኛዉም በዛኛዉም አለም ጥሩ ነገር ይግጠምህ ይግጠመን ።
@sikosilo8413
2 жыл бұрын
አሚን
@smeerasameerah1009
2 жыл бұрын
አሚሚሚን
@farhaff-mx3wo
Жыл бұрын
አሚንእኛንምአለህበሰማነዉተጠቃሚያደረገንዉሰላሙአልይኩም
@zkassawtube3078
2 жыл бұрын
አላህ ከሠብረኞች ያድርገን ፈተናየ በዝቷል ግን ጤናየን ደህና ነኝ ቤተሠብን በሞት ማጣት በሠው መከዳት ግን አልወድቅም በአላህ እዝነት ዱአ አድርጉልኝ የሥደት ጓደኞቸ
@sikosilo8413
2 жыл бұрын
ሁላችንም ያአላህነን አድቀን እኛም ሟችንንእና አላህይዘንእልን ያረብ ዱኒያ😢 መሸጋገሪያብቻናት ላንቀር
@RahmathFathima-u1m
3 ай бұрын
አብሽርእህትአለሚ🎉
@kenzemahmud1338
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ውድሜ አንተ የዲን መምህሬ ብቻ ሳኮን የስነልቦናም ሀኪማችን ነህ አላህ ያቆይልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhGh-u2v
18 күн бұрын
አሚንን
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ጌታየ በኔ ተስፋ ቆርጥዋን ብየ ስሸነፍ አንተን ስሰማ በደስታ ተሞልቼ ወደጌታየ እመለሣለሁ የዛሬው ታሪክ ደግሞ የሁላችንም ታሪክ ነው ሱብሀናላህ ብዙ ተፈተንን በስደት አለም አላህ ማሀሪ ጌታ ነው ይቅር ይበለን ከሰው ሸይጧንም አላህ ይጠብቀን
@345R5-y5u
2 жыл бұрын
ታዲያስ ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው
@بنتمحمدعلحمدلله
2 жыл бұрын
አሚንንንንን ወላሂ
@abibakernuraden7051
2 жыл бұрын
አሚን
@ያአላህ-ዐ6ጰ
2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን
@حواءعلي-ث5ن
2 жыл бұрын
@@abibakernuraden7051bn
@ረሂማእሙየሕያ
2 жыл бұрын
ኑ እንተዋወስ መልካሙን እንጋራ ድናችንን እንወቅ አለብን አደራ ውስጤነው ኢላፍ ጀዛከምሏህ ኸይረን ውድ ኡስታዛችን
@ወሎደሴ-ረ6ቀ
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በአለህበት ቦታ
@አኢሻወለየዋየረህማንእናት
2 жыл бұрын
ሡብሃን አላህ ኢላሂ ያረብ ሂዳያ ስጠኝ አልሃምዱሊላህ ያረብ መጨረሻየን አሣምርልኝ በጣም አሪፍ ትምርት ጀዛኩመላህ ከይር
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص
2 жыл бұрын
ወዐለይኩምእስላም ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ስብሀን አላህ 👍👍👍❤❤❤⌛⌛🕋🕋🕋
@fafiahmed293
2 жыл бұрын
ዛሬ የተናገርከው የኔን ህይወት ነው ዱንያ ፈተና ነች በጣም እኔም ብዙ ተፈተንኩ ዱንያ ፈተነችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥
@abuhshshs5419
2 жыл бұрын
አይዞን
@sikosilo1295
2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@abibakernuraden7051
2 жыл бұрын
ገናነን ቡዙ አተውሪ እሕቴ
@rahma-dm9qc
8 ай бұрын
አብሽሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ውደ ለበጎ ነው እህቴ
@AlfiyaAlfi-hd8hu
5 ай бұрын
አሺብራ
@Meryembetislam
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ ወላሂ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የኢላፍ ዩቱብ ትምርህት ምክር ለእኛ በተለይ ለስደተኞች ልባችን የሚያረጥብእኮነው ወላሂ ጀዛክ አላህ አልፍ አልፍ ኸይር ወንድማችን
@zaharalnam8503
2 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@Malik-d4h
2 ай бұрын
ያአላህ ይህ የኔ ታሪክ ነው ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@felahtube4108
2 жыл бұрын
የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን። ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@zድ-e3q
2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ከይር ወድማችን ማሻአሏህ ጥሩ ምክር ነው በሠማነው አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያድር ገን
@Zahra-vh8js
2 ай бұрын
ሱባናአለህ አላህ ይጣብቃን ያረብ ከሀረም 😢😢😢😢 ጀዛ ከአለህ❤❤❤
@zeynebshamil9562
2 жыл бұрын
ስለኔ ሚያወራ መሰለኝ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ሶብሩን ጥንካሬዉ ይወፍቀን
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
2 жыл бұрын
ኢላፍ ይለያል አላህ ጠካራ ሴት አድርገን
@MdAli-xs4fq
2 жыл бұрын
አምንንን
@neijatearebu1194
2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ በጉጉት የምጠብቀው ቢኖር ኢላፍ ቱይብ
@aichashamsu9468
2 жыл бұрын
ጃዛካላሁ ካይር ወንድሜ አለህ አላህ ይጣብቅ
@naimamohamed8779
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኽይረ ወድም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@ethiopia7697
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ወንድማችን አላህ ፅኑ ልብ ይስጠን
@رحيمةرحيمة-ف7ب
2 жыл бұрын
يسعد صباحك يا اخي አሪፍ ንግግር በአሪፍ አቀራረብ በአሪፍ ጠዋት በአሪፍ መንፈስ በአሪፍ አስተሳሰብ የሴቶችን አስተሳሰብ ሁኔታ ባጠቃለለ ሁኔታ የቀረበ ።በእርግጥ ከዚህ በፊት የሰማሁት መሰለኝ ግን ሁሌም አስተማሪ ከመሆኑ የተነሳ አዲስ ይሆንብኛል ።አመሰግናለሁ 🙏👏🍺
@sojoogou9092እሙአኖዊረዩቱበ
2 жыл бұрын
ሀብት
@irijri3118
2 жыл бұрын
ጀዛክአላህከዪርወድማቺነአላህይጠብቅርህ
@adoot6685
2 жыл бұрын
ሽኩረን ጀካላህ ከይረን ወንድማችን ጠቃሚ ትምርት ነው አብሽር አላህ ይጠብቅህ
@SharifYasin-v7l
Жыл бұрын
ጀዞክለህ ከይራን ወንድማችን
@medinamohmmed6096
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ሚገርም አሁን ላይ የለንበት ዘማን ነው አላህ ለኘ የለውን መርጦ በሶብራችን ሽልማቱን ጨምሮ ሀላላችንን ይወፍቀን ከንደዚህ ከሰዋዊ ሸይጣን ይጠብቀን
@Mekagetachew
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ከሚደርስብኝ የፈተና ብዛት የተነሳ ትክት ሲለኝ አልቅሽ በቃ ሀራም ውስጥ ልግባ ብዬ ሳቃጥ አላህ ያንን ነገር ይጋርድልኛል
@GoAsd-dh5ul
5 ай бұрын
ابشار
@rdtfhiju5126
2 жыл бұрын
ይሄ የብዙወቻችን ታሪክ ነዉ ሱብሀን አላህ
@mandabaxa2608
Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ወላሂ ኡስታዜ ውስጤ ያነበብከው ነው የመሰለኝ ወላሂ እንባየ መጣ በጣም በዚህ ፈተና በሆነ አለም አላህ ነጃ ያውጣኝ በራህመቱ
@mandabaxa2608
Жыл бұрын
ሂወት ፊትና ነው የሆነብኝ በጣም ግን ያልፋል አልሀምዱ ሊላህ አላሁ ጀለ ወተዐላ
@BxhxbcNcjx
6 ай бұрын
ወዓለይከሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር
@nasranasra1960
2 жыл бұрын
ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@saniaawel8912
2 жыл бұрын
ሱቡሀንአላህ አሚን ያረብ
@MukaJ-z8w
4 ай бұрын
በጣም እየተፈተንኩበት ያለዉ ፈተና ነዉ አላህ ያረቀልኝ አንዳንዴም እፈራለሁ ይሆነ ቀን እራሴን በዛች ሂወት እንዳይከተኝ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ☝💞👍سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم جزاك الله خير
@hdlidet
4 ай бұрын
አምላኬ ይሄ ለኔ ነው ድንግል ነኝ 😢😢 ሰወች ግን በተለይ በቅርቤ ያሉት ስርአት የሌላቸውን በኔ እድሜ የሚገኙትን ሰወች እያነሱ እነሱ ናቸው ትልቅ ደረጃ የሚደርሱት እያሉ ይሉኛል
@FozeyaEndrs
2 ай бұрын
አላህ ከመጥፎውሁሉ ያውጣንዱኒያ ፈተናዋብዙነው አላህይጠብቀን
@YimaM-mo2gj
5 ай бұрын
የኔ ሂወትነው ጀዛከላህ ኽይር
@KemuJem
3 ай бұрын
ያአላህ አንተ ጠብቀን ያረብ😥 ጀዛከላሁ ኸይር
@Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ
2 жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላ ጀዛከላ ኡስታዝ
@ኢላሂአተደግፈኝ
2 жыл бұрын
ጀዛኩም ሏህ ኸይረን ወድማችን አገር ልገባነው ይህን ጣፋጭ ዳአዋ በምን አገኘው የሆን😭
@حبيبيزوجي-غ9خ
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እፈራለሁ ሀገርመግባት ዳእዋችንን ሳስብ በምን ይገኛል በተለይ እኛ የገጠር ኗሪወች
@ኢላሂአተደግፈኝ
2 жыл бұрын
@@حبيبيزوجي-غ9خ አዎ እህቴ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ወላሂ ያሳስበኛል ጨቆኛል አልቀር 7 አመቴ
@wpwp3506
2 жыл бұрын
በቨላይስቶሪ ገብተሽ ኢላፋ ትዩፖ ብለሽ ፃፊ ይወርዲልሻል ሁሉንም በዛ ታገኛለሽ እህት
@ኢላሂአተደግፈኝ
2 жыл бұрын
@@wpwp3506 ያለተርኒት ይሰራል ወይ
@ኢላሂአተደግፈኝ
2 жыл бұрын
@@wpwp3506 ሺኩራን
@ያረቢጠብቀኝአተ
2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይረን
@jamilajamila8797
2 жыл бұрын
ሱበሀኒ አለ ኡስተዚ ጄዘከአለሁ ከይር በጠሚ ሊቢ ሚነከ ተሪኪነዉ እበሄን መቆጠጠር አቀተን 😭😭
@ሜሪሀበሻዊትYouTube
7 ай бұрын
እረ ዱአ አርጉልኝ ደከመኝ😢😢😢
@user-wf3gx3vd1
2 жыл бұрын
ዱኔፍተናናት አላህ. ለሁላችንም አሄራችንን ያሳምርልን ጀዛክአላህይር ኡታዝ
@Sad-zn6sy
3 ай бұрын
ወላሂ😢እኔምቁሜልቅረ አልሀምዱሊላህአላህያለዉነዉየሚሆነዉ እና ያላህንዉሣኔእጠብቃለሁ
@ghhcjcuufcufugvu8812
2 жыл бұрын
ጃዛህአላህኸይር 👍👍👍👍
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
2 жыл бұрын
ጀዘካላሁ ኸይረ
@abuhshshs5419
2 жыл бұрын
ጀዛክላከይር ወድማችን ወላሂ ቡዙለዉጥ ይታየኛን አተንስሰማ ፍርሀት ደስታ አላህይጠብቅህባለህበት
@mekiyatube5981
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስ አህለን ወንድማችን ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛክአላህ ኸይር
@MukaJ-z8w
4 ай бұрын
ወላሂ ይህ በትክክልል የኔ ታሪክ የሚሰለኛል ስብሀናላህ አላህ ፅናቱን እንዲሰጠኝ ዱዋ አድርጉልኝ ለአላህ ብላቹ ያረብ አንተ ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ሂወት አንተ ጠብቀን
@FFatima-mc9eq
9 ай бұрын
ኡዝታዝ፣የኔብርታት፣ረጂምእድሜ፣ከጤናጋይስጥህ፣ሰላምህ፣ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
@እናቴየመኖሬተስፍናት
2 жыл бұрын
የኔቢጤ የኔየህይወትቴሪክነዉ እኔምሴቱምወዱምአይነጥላአላትእደ ወድየማትቀርበዉ ድፍንናትእደ እያሉሢያወሩምንምአይመሥለኝም ጋደኞቻአገቡለምአታገባምድፍንሥለሆነችነዉ ሰልለንእናግባሽእያሉሢያወሩእኔግነረአድቀንምከፍቶኝአያቁም እኔንየጠየቁኝሁሉአግብተዉፈቱ አልሀምዱሊላህ አላህየተሻለዉንይምረጥልንትዳርለለለን አችወርቅያለሽትመሥሊአለሽ ከሌሎችበምንትለይአለሽእያሉያወራሉ እኔግንበአላህለሠዬተሥፍአለኝ ያረብአልሀምዱሊላህአለኒኢመተልኢሥላም
@ዜድሀሮሚዲያ-ጀ3ኀ
Жыл бұрын
የኔም ታርክ ነው ያንቺ ታሪክ ውዴ ወላሂ ቁመሽ ቀረሽ ካሆን ቦሀላ አታገቢም ወዘተ 💦💦
@ReEt-d3h
5 ай бұрын
ያረብ❤❤
@madinaadam8520
2 жыл бұрын
አሰላማልኩም እራህመቱለላሂወበረካቱ አላህ ቀጥተኛ ውን ምንገድ ይምራን ያረብ 😭😭😭
@ayshaaysha1819
2 жыл бұрын
ጀዛኩመላ ኸይርወድሜ
@zድ-e3q
2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አሏህ ከሀራም ያርቀን በሀላልም ያብቃቃን ያረብ
@jolyniky2649
2 жыл бұрын
ሡባሀን አሏህ 😢
@ነፊሳይመርወሎየዋ
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@muhammed2683
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ወንድሜ ጥሩ የትምህርት ነው
@SamiraMahamed-cb5cs
5 ай бұрын
ያረህማን ስለኔምሰለኚ አልሀምዱሊላህ 😢
@sjkufdhkkiydgh9162
2 жыл бұрын
ሹኩረን ወንድመችን🌹🌹😍😍አለህ ይጠብቀቹ
@ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ
2 жыл бұрын
ሱባሃን አሏህ አሏህ ይጨምረልች 🎁🎁🎁
@ሪምወልየዋ
4 ай бұрын
አረ ወላሂ ስሜን አለስሜ እየሰጡኝ ነው ያረቢ የማይላቀቅ በሽታ አላህ ይስጣቸው
@lubabayesuf4602
Жыл бұрын
ያርብ የት ናችሁ የኔቢጤውች ይህ የኛ ታሪኪነው ያርቢ ከይርኛውን ትዳር ወፍቀን😢😢😢
@halimathalimat6983
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@radicheru2236
2 жыл бұрын
እስላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢላፍ ወላሂ የኔ ታሪክ ይመስላል አልሀምድሊላ አላኩሊሀል
@አኢሻወለየዋየረህማንእናት
2 жыл бұрын
ሡብሃን አላህ ያረቢይ በተለይ በስዴት ላይ አስተክፍሮላህ ወአቱቡ ኢለይክ ያረቢይ አላህዋ የመጨረሻየን ነገር አዴራ አላህየ ሠሚኡል አሊም በሃላል ላይ አብቃቃን አሚን ያረበል አለሚን ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
@zenabazenaba7383
2 жыл бұрын
ባረከሏሕፊክ ወድማችን አሏሕልባችነንከክፉነገር ይጠብቅልን
@PkPk-io7vl
4 ай бұрын
ሹክረን 🎉🎉
@MohammedAli-e7o
4 ай бұрын
Alahu akber yene tenkara shubry Alah kanchi gar newna shubry
@كنفيكون-ل7ج
2 жыл бұрын
ወዐለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኪአላህኸይር👍👍👍
@sadatube686
2 жыл бұрын
አላህ በኸይር ያስታዉስህ አላህ በዱኒም በአሄራም የመልካም ሁሉ ተሸቀዳዴሚወች ያርገን🍰🍰በሁሉም ሚዳነዉ ሸር በማረግ ወዴ ህይርህ የምጠራዉ በርታ
@8928Anam
2 жыл бұрын
Mdah allah ykfelh besemanew tetekami yargen yareb🙏🙏🙏
@8928Anam
2 жыл бұрын
Amin
@NeimaAhmed-k9h
Ай бұрын
Inshaallah Allah eznetun endiwefken enlemnew wenjelachnn ymaren🎉🎉🎉❤❤❤
@fanouseayela7005
7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ለአዚም ሱብሀን አላህ ወቢሀምድክ እስተግፊርላህ ወይቶ ቢለይሂ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ከሰይጣን ከሰውም ሰይጣ ጉትጎታ ይጠብቀን ጀዛከሏህ
@MeydinaMohamad
Ай бұрын
ያርብ ቀልቤንአፀዳልኝ🎉🎉🎉🎉
@رحم-ت9ف
2 жыл бұрын
አህለን ጀዛከላሁኸይር በሰማነው የምንጠቀምረእገን ጀሚአን ያረሂም
@ወሎደሴገራዶ
2 жыл бұрын
➩◉በፊት ላይ ምን አይነት ሰው እንደነበር አትመልከት‼️ ➩◉ይልቁንስ ዛሬ ላይ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ተመልከት‼️
@ቲቲቢትባባ
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን አኪ 😭😭😭😭😭
@Gghj-hd7we
3 ай бұрын
😢😢
@zahrahab3021
2 жыл бұрын
ዋዕለይኩም ኣሰላም ወሪሕመቱላህ ወባራካቱ ጀዛኹሙላህ ከይር ፅድት ያለ ኣቀራራብ ወይምክሪ ኣላህ ይኩሪምኩም ኡስታዝ ያላገባቹ እህቶቼ ኣላህ ስ ምን ይሳነዋል ይሰጠነል ቶቅዋ እናድሪግ
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
2 жыл бұрын
الحمد لله على كل حال جزاك الله خير يا اخي في الله
@ZZd-u4n
26 күн бұрын
አላህ ይጠብቅን ያረብ😭😭😭
@abdulibrahim3530
2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته زادك الله علماً على النصيحة القيمة ،اللهم ردّنا إلى دينك رداًجميلاًوالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته إخوتي في الله.
@emanseid3236
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@neijatearebu1194
2 жыл бұрын
አሰላመአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችንጀዛኩምሏ ኸይር ውድእህቶችሰላማችሁ ይብዛ
@lubabayesuf4602
Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን ወንድማችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fafihabeshatube5057
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hadiyahadiya3633
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍
@SMSHFMSHSM
8 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ምንአይነት ጥንካሬነው ያረቢቢቢ በኢማኔ አጠክረኝ ያጀባሩ በዝነትህህ
@Umufetitube
2 жыл бұрын
👍👍✅✅ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አኼራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው። ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
@AsddSf-pr1nh
7 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ
@arafatgashaw8870
2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አንተ ፈተናችንን ቀለል አርግልን
@RabiAlebe
5 ай бұрын
ሙእሚንይፈተናል ኢንሻአላህ ሶብርኒ
@maryembintumer8371
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏allah yechemirlh
@KhalijaKhalija-dt4fc
8 ай бұрын
ሱባህን አላህ አላህ ጠንካሮች ያርገን ያረብ
@FjjJu-u9w
Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጠን የሁላችነም ታሪክ ነው ያረብ
@hayuhussietube4956
2 жыл бұрын
ወላሂ ያለሁበት ሁኔታ በነዚህ ፈተናዎች ተከብባለሁ በአላህ ዱዓ አርጉልኝ አግቢ የሚሉ ምክሮች በትዳር ስም ወንጀል ላይ የሚጥል ወንድ አወይ ሴት ፈተናዋ ከትዳር በፊት ዚና ሚጠይቅ ወንድ ባለበት ዘመን ተፈጠርን አላህ ያበርታን 😭😭😭😭😭 ከታጋሾችም ያርገን ላገባ ቀናቶችን እየቆጠርኩኝ የቤት እቃዎችን እያሟላ ሳለ ልጁ ቅድሚያ ግንኙነት እናርግ አለኝ እራኩት አሁን እሱ አግብቶ ወለደ እና አላህ ይሁነን ወላሂ 😭😭😭ሴት ፈተናዋ ብዙ ነው
@ኢክሩ-አ2ጰ
2 жыл бұрын
አይዞሺ። አላህ ይጠብቅሽ ያማረ ትዳር ይስጥሽ ዉድ
@hayuhussietube4956
2 жыл бұрын
@@ኢክሩ-አ2ጰ Amiiiiiiiiin ekruye 😭😭😭😭😭 wollahi yamal
@zinatmohamed4486
2 жыл бұрын
አይዞሺ ሶብር አድርጊ
17:31
እንዳያታልልሽ እህቴ || ልብ በይ || ELAF TUBE
Elaf Tube
Рет қаралды 54 М.
1:13:52
አቲካ || ሙሉ ታሪክ || የሽሂዶች ሚስት || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 137 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
17:20
በዳይ አትሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 86 М.
27:26
¶¶أذكار الصباح تحصين بيتك بصوت جميل😴😴¶Morning[Adkhar ¶Beautiful voicር
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 647 М.
14:34
ሱማመት ኢብኑ ኡሳል የሶሀቦች ታሪክ
Hawa ሀዋ tube
Рет қаралды 1,9 М.
24:44
ተስፋ አትቁረጥ አላህ መቼም አያሳፍርክም | ኡስታዝ ካሚል ጣሀን ያስለቀሰው | Ustaz Kamil Taha New Dawa | Tesfa Atekuret
Hamudi Tube
Рет қаралды 174 М.
15:40
ስስታሙ እና የሞት መልአኩ || በጣም አስተማሪ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 30 М.
12:46
ትልቁ መከራ ትዕግስት ማጣታችብን ነው || ልብ ያለው ልብ ይበል || አብሽሩ || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 7 М.
1:33:29
الشيخ ماهر المعيقلي سورة البقرة النسخة الأصلية Surat Albaqra Official Audio
عطر الكلام
Рет қаралды 13 МЛН
16:54
ይከፋኛል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 81 М.
18:32
ታገሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 185 М.
20:42
አፍቃሪው ደረሳ | ሙሉ ክፍል| ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ |@nejahmedia @ElafTube @ebstvWorldwide #ethiopia @Amin_media
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 31 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН