Ferahu ┇ፈራሁ ┇2016 new video clip from AL-FATIHOON (Official Video Clip)

  Рет қаралды 3,653,683

Betibeb Islamic Center

Betibeb Islamic Center

Күн бұрын

#ferahu #ፈራሁ
አዲስ እና ምርጥ የነሺዳ ክሊፕ ከአዲሱ(ፈራው) አልበም::ክሊፑን ከወደዱት ላይክ እና ሼር በማረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳረሱ

Пікірлер: 2 100
@galoke
@galoke Жыл бұрын
Am Christian, but this nashida is like a teacher of my weakness. I dont know why I love it this much... love you guys ❤
@SuhaMensur
@SuhaMensur 3 ай бұрын
❤❤
@abduumer-qq1rd
@abduumer-qq1rd 4 ай бұрын
❤ያረብ አንተዉ ምራኝ ልሁን የተብቃቃ ለነፍሴ እረኛ ለዲኔ ጠበቃ❤ ምናለ የአሁኖቹም ነሽዳ እደዚህ ቢሆኑ
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 2 жыл бұрын
ታቃላችሁ ሙስሊም ሆኜ ተወለድኩ ብዙ እዉቀቱ በራሴ ጥፋት አላዉቅ እና ክርስቲያን ሆንኩ ከዛ ግን አልቻልኩም ማለት ፍርሀት ፍርሀት ተሰማኝ ቤተሰቦቼን መካድ እራሴንም ማጣት ስሜት ተሰማኝ ቡሀላም ለሰዉ ብዬ ለወደፊቴ በመፍራት ተወልጄ ወዳደኩበት ሀይማኖቴ ተመለስኩ አልሀምዱሊላህ አሁን እያጠናሁ እና ስለስልምና እያወኩ ነዉ አወፍ ባይ ነህ አላህዬ አወፍ ይለኝ ይሆን ማናችሁም ሀይማኖታችሁን አጥብቁ እንጂ እንዳትቀይሩ
@Quwen-j1r
@Quwen-j1r 3 ай бұрын
Ufff😭😭
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق 3 ай бұрын
አይዞሽውደ ዋነውመመለስሽነው አላሕ ሙሥሊምአድርጎእንፈጠረን ሙስሊምአድርጎያኑረን ሙስሊምምአድርጎ ይግደለን ያረብብ
@DffddgGdfvhy-rx1zn
@DffddgGdfvhy-rx1zn Ай бұрын
አላህ ይዘንልን 🥺🥺
@zamzam3230
@zamzam3230 4 жыл бұрын
እኔም ፈራሁ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያረብ
@sumeyaabdo5881
@sumeyaabdo5881 4 жыл бұрын
Amiin
@zaharaseid6946
@zaharaseid6946 3 жыл бұрын
We333
@zaharaseid6946
@zaharaseid6946 3 жыл бұрын
1
@arsegebeyehu4655
@arsegebeyehu4655 3 жыл бұрын
Amin
@የረሱልወዳጅ-በ1ዘ
@የረሱልወዳጅ-በ1ዘ 3 жыл бұрын
አሚን ያረብብብብ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
😭አይ አች አለም ሥዴት የሥራህን ይሥጥክ ለዱኒያ እያባዘነን ነው ጌታዬአላህ ሆይ በዝነትህ የሥደት ኑሮንና የብቸኝነት ኑሮን አተ ከምድረገፅ አጥፋልን ያረብ
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق 3 ай бұрын
አሚን
@hikma8690
@hikma8690 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ማሻአሏህ አኸይራን ያስታውሳል
@sadddali1599
@sadddali1599 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈራሁ 😓😓😓😓😓😓 አላህ ይዘንልን መጨረሻችን ያሳምርልን በእዝነቱ😢😓
@lubabaashetu5405
@lubabaashetu5405 2 жыл бұрын
Kkzkkzmlkl
@hawuletmohammedmuhammed8696
@hawuletmohammedmuhammed8696 8 жыл бұрын
ماشاء الله تبرك الله ቃል ያሰኛል ኡነትም ፈራሁ ምንም ስራ የለኝም ከፊት ይዠ የምቀርበው የአላህ አንተ በርህመትክ የኢላሂ ያርብ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ቅድ የቢላልዘሮች
@ahlamh8070
@ahlamh8070 4 жыл бұрын
Wooooow mashaaaaallah 😭❤ i don't even understand amharic but i loveee this may Allah bless you !! Your sister from Eritrea 🇪🇷
@mahem4246
@mahem4246 4 жыл бұрын
G6
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
Aminnn ya Allah 🤲😭
@ኡሙኡሳማ-ቈ4ወ
@ኡሙኡሳማ-ቈ4ወ Жыл бұрын
@sebsbetekle5885
@sebsbetekle5885 2 жыл бұрын
I love from Somalia 😓my Allah make all Muslim peace inshallah
@hikmayasen4512
@hikmayasen4512 7 жыл бұрын
እኔስ ፈራሁ ማሻ አላህ ወንድሜቼ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ፡፡
@x_shorts15
@x_shorts15 3 жыл бұрын
hei
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 3 жыл бұрын
Menzuma
@YekinAbadir
@YekinAbadir 8 ай бұрын
ነሺዳ እዚህ ቀረ አቦ
@FatumaAli-by4nl
@FatumaAli-by4nl 4 ай бұрын
Ewente new abo
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 4 ай бұрын
አው። ወላሂ
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق 3 ай бұрын
ሣሕ ወላሒ
@Shemsu-i1q
@Shemsu-i1q 28 күн бұрын
Kbvg
@ፎዚ123
@ፎዚ123 6 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ ከገዘብ ይልቅ መልካም ልብ ስጠኝ ከሁሉም ይበልጣልና
@eliaskhalid6987
@eliaskhalid6987 2 жыл бұрын
Oh Allah grant me a good ending, I have wronged my soul. I have committed countless grave sins. I am really ashamed of it while you took care of all my affairs, bestowed your mercy upon me. Yet, I am an ungrateful servant of yours. Oh Allah My lord, I really need your forgiveness and mercy. I need your light, your guidance through the darkness of this world. Life is meaningful whenever you are in it, no one else! I bare witness you are the only true lord of this whole creation. Whoever stumbled across my comment I wish you a good life and eternal success. Please don't forget me in your prayers my brothers and sisters in faith. ረሱል ﷺ💖
@hanantom3271
@hanantom3271 Жыл бұрын
I will pray for you on this Ramadan
@ramzya9912
@ramzya9912 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሆይ አንተ ፊት ስንቀርብ ጥሩ ስራ ሰርተን አቅርበን መጨረሻችን አሳምርልን
@sumeyaabdo5881
@sumeyaabdo5881 4 жыл бұрын
Amiin
@ibtisamcharityentertainmen899
@ibtisamcharityentertainmen899 4 жыл бұрын
Subscribe to our channel kzbin.info/www/bejne/pZ2Ye6KVfb6Za8k Tell us your comfort We will protect ምቾቶን ይንገሩን እኛ እንጠብቅልዎታለን! #share #Subscribe #Like
@sususaniya4320
@sususaniya4320 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mehrabwaisi5493
@mehrabwaisi5493 11 ай бұрын
From Bangladesh 🇧🇩
@cathycurrie6305
@cathycurrie6305 8 жыл бұрын
I love the music. I wish I knew the words. It's hauntingly beautiful. It makes my fills my heart.
@dhyt6219
@dhyt6219 6 жыл бұрын
niytc😯😯
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 6 жыл бұрын
Cathy currie it's about a person saying feraw (I feared) to meet you oh GOD because of my sins
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 6 жыл бұрын
Cathy Currie it's abt fear of GOD
@hayderman9890
@hayderman9890 3 жыл бұрын
realy
@nigatuwamola2387
@nigatuwamola2387 2 жыл бұрын
This not music
@hadiyahmama7711
@hadiyahmama7711 8 жыл бұрын
ማሻላህ አኔም ፈራሁ አላሁም ወፍቀን ጀነት ፊሪጅ
@amnaaa6427
@amnaaa6427 8 жыл бұрын
ማሻአላህ
@لبابهلبابه-ع4ر
@لبابهلبابه-ع4ر 8 жыл бұрын
ማሻ።አላህ።ተባክ።አላህ።ፈራሁ።ያረብ
@hawuletmohammedmuhammed8696
@hawuletmohammedmuhammed8696 8 жыл бұрын
Hadiyah Mama አላሁ አሚን ያርብ
@GF-bv1ed
@GF-bv1ed 7 жыл бұрын
Hadiyah Mama
@SamiraSamira-ug5ft
@SamiraSamira-ug5ft 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ የኔ ወድሞች እኔም ፈራሁ አላህ ጀነት ይወፍቀን
@Aliftube1
@Aliftube1 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZqbKdp96rNx0jrM ክፍል 1 ክፍል 2 kzbin.info/www/bejne/qZ2vdJpqnpxpd9U ክፍል3 kzbin.info/www/bejne/raGUqmaPp6pqhLs ክፍል4 kzbin.info/www/bejne/bIOmc6Wul9Ken6s ክፍል5 kzbin.info/www/bejne/e4fTaYKJbdtghrc
@jamedia5252
@jamedia5252 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሙስሊም አረከኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@ኢስላምሰላምነውአልሀምዱሊ
@ኢስላምሰላምነውአልሀምዱሊ 8 жыл бұрын
እናንተ የኢስላም አርአያ የኢስላም አርበኛ አላህ ይጠብቃችኩ ከልብ ውድድ አረጋችኋለው ከኔም ከፍጡሮቹም በላይ አላህ እና መላኢካዎቹጋ ታዋቂ እና ተወዳጂ ያዲርጋችኩ መሻአላህ ተባረከረህማን .!3ቱንም እወዳችኋለው
@mashaallhemashaallhe9936
@mashaallhemashaallhe9936 7 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ !! ማሻአላህ
@fatmeaa772
@fatmeaa772 6 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ !
@auraemmanuel5768
@auraemmanuel5768 4 жыл бұрын
@@fatmeaa772 አሰላም አለይኩ
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
አላህዬ መጨረሻያን አሳምርልኝ 😥😥😥😥😥
@KerimaRoza-vx6rv
@KerimaRoza-vx6rv 2 ай бұрын
Amin
@hassanmahmood4075
@hassanmahmood4075 7 жыл бұрын
ወላሂ ፈራሁ እኔሥ ፈራሁ አላህ ከይር የምንሠራ ያዲረገን ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ውዲ የኢሥላም ጀግኖች፡፡
@noufalk5713
@noufalk5713 7 жыл бұрын
hawa mohammed ወላህ እኔም ፈራው ግን አላህ ማሪ ነውና ወደአላ እኔመለስ አላህ ከማራቸው ያርገን አሚንንንን
@kuwaitkuwait2910
@kuwaitkuwait2910 7 жыл бұрын
meshalahhhhhh.
@الاسطورهالاسطوره-س3ظ
@الاسطورهالاسطوره-س3ظ 7 жыл бұрын
mashiallah
@mohammedshubbu2940
@mohammedshubbu2940 7 жыл бұрын
Mamadi
@mohammedmusa5069
@mohammedmusa5069 6 жыл бұрын
Lebeyikalah lebeyik
@Abdujr-eu3ub
@Abdujr-eu3ub 3 ай бұрын
Allah wde ezi yimelsachu neshida yale muzika mesaria wde mserubet gize
@EeEe-w2r
@EeEe-w2r 6 ай бұрын
ፈራሁ እኔስ ፈራሁ ያአላህ አንተው እዘንልንጂ እኛ የሰው ልጆች ደካማነንና❤❤❤❤
@ያአላህበሀቅላይአፀነኝላሁ
@ያአላህበሀቅላይአፀነኝላሁ 8 жыл бұрын
ያረብ እኔም ፈራሁ አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@hibjhjh6924
@hibjhjh6924 6 жыл бұрын
ያአላህ በሀቅላይ አፀነኝ ላሁለወላ ቅወተቢላህ ቢላ
@حاتمالعلي-ص6ز
@حاتمالعلي-ص6ز 5 жыл бұрын
አላሕይማረን
@salayamustefa3767
@salayamustefa3767 4 жыл бұрын
amiin
@najvanajva6509
@najvanajva6509 4 жыл бұрын
አማንያርብ
@haniosman7758
@haniosman7758 4 жыл бұрын
Amin ya Rebel Alemin
@ኢስላምነውሂወቴብርሀኔፈሪ
@ኢስላምነውሂወቴብርሀኔፈሪ 7 жыл бұрын
ያአላህ።ማሻአላህ ወንድሞቼ ።ያረብ አስአሉክ......
@nadusvlog452
@nadusvlog452 Жыл бұрын
Still good after 6yrs
@azezaazu3799
@azezaazu3799 4 жыл бұрын
Alhamadulihaa I m Muslim 😘😘
@የወሎቀሽት
@የወሎቀሽት 7 жыл бұрын
Masha Allah tbarkalih Allah Allah Allah Allah Alhamdulilah Islam larkegn jazakum allah hayer
@alemhussen9774
@alemhussen9774 6 жыл бұрын
hayu የአላህ ባሪያ ማሻአላህ
@ታዲያ
@ታዲያ 6 жыл бұрын
hayu የአላህ ባሪያ Mashaal Allhaa Mashaal Allhaa Mashaal Allhaa Mashaal Allhaa Mashaal jazkumuu kumuulaa keeraanii
@ibtisamcharityentertainmen899
@ibtisamcharityentertainmen899 4 жыл бұрын
Subscribe to our channel kzbin.info/www/bejne/pZ2Ye6KVfb6Za8k Tell us your comfort We will protect ምቾቶን ይንገሩን እኛ እንጠብቅልዎታለን! #share #Subscribe #Like
@fetihyaislam2966
@fetihyaislam2966 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ወላሂ ስሰማዉ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ዉስጤን ነዉ የነካዉ እኛ ወጀለኛ ነን አላህ ይማረን በጣም ያስፈራል ያረብ ይቅር በለን
@sarawawareyfnawbertu5353
@sarawawareyfnawbertu5353 8 жыл бұрын
ማሻላህ እኔም ፈራሁ ያረብ አላህ በራህመቱ ጀነት ይወፋቀን
@montahamashaallahdaro7785
@montahamashaallahdaro7785 8 жыл бұрын
amin ensha allaha Yarab
@رحمهحبشي
@رحمهحبشي 8 жыл бұрын
ማሻአላህ
@tubajubar2380
@tubajubar2380 7 жыл бұрын
sara waw areyf nawbertu
@alemhussen9774
@alemhussen9774 6 жыл бұрын
sara waw areyf nawbertu የኔማሮችውድድነውየማረጋችሁአላህይጠብቃችሁ
@አኢሻኢሳ
@አኢሻኢሳ 6 жыл бұрын
+Tuba Jubar አላህይጨምርላችሁ
@ትግስትማድረግጥሩነው
@ትግስትማድረግጥሩነው 7 жыл бұрын
Masha'Allah its so nice Neshida May Allah grant you jenetel frdos dear brothers
@alfiaamasalallhyabrklkkama3123
@alfiaamasalallhyabrklkkama3123 7 жыл бұрын
ማሻአለህ ተበረክ ረህማን አረፍ ነሸደ አለህ የምንፈረ ሰዎች የርገን! አሚንንንንንንንን ።
@raiseeyetijanilij7141
@raiseeyetijanilij7141 7 жыл бұрын
ferrahu wollahi enem ferrahu masha'alla jazakallahu kayran
@AA-um7kp
@AA-um7kp 7 жыл бұрын
ፈራሁ እኔም ፈራሁ ዋ ነብሴ ፈራሁ ካንተ ፊቱ መቆሜን እኔ ማ ነኝ ምንስ ደግ ስራ አለኝ ያረብ አንተው እርዳንንንንንን
@abdulkadirseid8366
@abdulkadirseid8366 17 күн бұрын
Amin yareb🤲
@hawi3481
@hawi3481 7 жыл бұрын
አሏህ በዝነቱ ይማረን በጣም ጥሩ ነሽዳ ነው !!" ፍአድ ገበሬነት ያምርብካል ሀሀ
@thgygyt8199
@thgygyt8199 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@aidga211d9
@aidga211d9 6 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህህይራጀዛ ፈራሁእኔሥፈራሁ ያረብመጨረሻየንአሣምራልኝ
@fadelayousuf1664
@fadelayousuf1664 2 жыл бұрын
Masha alah🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘
@samrihussen3769
@samrihussen3769 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም በጣም ቆጆ ነሽዳ አላህ ይጨምርላቹው ፈራሁ እኔስ ፈራሁ አንተን መገናኘት ፊት መቆም ፈራሁ 😢😢😢
@munamunit4582
@munamunit4582 8 жыл бұрын
Masha allah degagime badamitew yemayselechegn neshida new allah yitebekachu
@asmajamal444
@asmajamal444 7 жыл бұрын
Muna Munit
@zahreseid6376
@zahreseid6376 6 жыл бұрын
Mashaalh
@lyelalyela3262
@lyelalyela3262 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ውድ የአኼራ ወንድሞቸ
@تلالب-ت7ت
@تلالب-ت7ت 8 жыл бұрын
መሸአላህ እኔ ፈላሁ አላህ ኽይር ነገር ይወፍቀን ያረብብብብ
@yaraflower2046
@yaraflower2046 8 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@hawaahmeaahmad6028
@hawaahmeaahmad6028 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህፊ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህፊ 8 жыл бұрын
ለይላ ቢንት ኢስላም
@سعدسعد-ي4س1ك
@سعدسعد-ي4س1ك 7 жыл бұрын
ለይላ ቢንት ኢስላም ሀይ
@radiyamuhammed4842
@radiyamuhammed4842 8 жыл бұрын
ማሻአላህ እናንተ በጣም ምርጦች ናችሁ ድቤ እና ከላሲካ አለመጨመራችሁ በጣም ይመቸኛል አላህ ይጨምርላችሁ
@semiramohammed1487
@semiramohammed1487 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረቢ እኔም ፈራሁ አላህ ሁላችንንም ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀን
@ijijjnjjhhb9801
@ijijjnjjhhb9801 7 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@layla.hassemislum2968
@layla.hassemislum2968 6 жыл бұрын
Mashall... .
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ መጨራሸችንን የሰሚሪልን ዉድ የእስምነ ልጆች በሙሉ
@makidahmakidah464
@makidahmakidah464 7 жыл бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አለህ እዉነት ነዉ የስፈረል አለህ ፍት መቆም የአለህ አንተ ጥሩ መንገድ ምረን አንተንም ምንፈራ አድሪገን
@ፋጡማብንትሙስጠፋማሻአላማ
@ፋጡማብንትሙስጠፋማሻአላማ 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ኢጨምርላቹ እኔስ ፈራሁ
@ryydfg1955
@ryydfg1955 5 жыл бұрын
Enem
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ።ሁሌም አዲስ ።ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ መልእክት ያለው ነሺዳ።ጀዛኩሙሉሐይር።
@harriscraft7276
@harriscraft7276 2 жыл бұрын
Still good after 5 yrs 😁
@muslimnegnine4043
@muslimnegnine4043 Жыл бұрын
Still good after 6 years
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
Still good after 7 years 😊
@biftukasim9032
@biftukasim9032 Жыл бұрын
J'écoute en boucle cet nasheed elle tellement touchant et ces paroles sont juste incroyable ❤
@mhmsou4922
@mhmsou4922 7 жыл бұрын
Masha Allah 😍 Masha Allah 😍 Masha Allah 😍
@yahyaamuhammad8069
@yahyaamuhammad8069 7 жыл бұрын
Masha Allah
@fozibentselim4361
@fozibentselim4361 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም የምውደው ነሸዳ ነው እውሰጤ ነው
@saadazain1222
@saadazain1222 6 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ፈራሁ በጣም ፈራሁ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ የእስላም ልጆች የኛ ጀግኖች ሁላችንንም የጀነት ሰው ይበለን አላህ ይወፍቀን ኸይር ስራን ይመራን
@hawwinkoojanatayarabbinami3840
@hawwinkoojanatayarabbinami3840 7 жыл бұрын
Masha'allah allah yixabiqachuw inem faraw 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ
@ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ 7 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ኢሻላህ አላህ ይምልረን
@sumayaasumayaaoromo486
@sumayaasumayaaoromo486 4 жыл бұрын
Masha allha masha allha
@jamubintimuhammadmuhammad4596
@jamubintimuhammadmuhammad4596 7 жыл бұрын
mashaaaaaalaha mashaaaaaalaha Amiiiiiiiin ya Rabbi jzk
@muktarhossain4688
@muktarhossain4688 Ай бұрын
ፈራሁ ኤኔም ፈራሁ ፈራሁ ያራብ ፊትህ መቆም ፈራሁ ያራብ ጡሩ ስራ ሰርተን ከአሏህ ሱበሃነዉተአለ ፊት ያገነኝን ያራብብብብብ፣😭😭😭😭
@aishayehasenlijjiyahasenli5038
@aishayehasenlijjiyahasenli5038 6 жыл бұрын
Masha allh masha allh Wiste nachu alha yitabikachu ya allha ya rabi.!!!!!!
@ጠዩመሀመድ-ኀ6ተ
@ጠዩመሀመድ-ኀ6ተ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የአሄራ ወንድሞች
@antuu7125
@antuu7125 7 жыл бұрын
Mashaa Allah masha Allah
@KokobeYasin
@KokobeYasin 11 күн бұрын
ወላሂ ፈራሁ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሺ ያረብ ከዱኒያ ፈተና ከጀሀነም ቅጣት ጠብቀኚ ያአላህ ሳሥበዉ መፈጠሬን ሁሉ እጠላለሁ እህት ወዲሞቸ ዱአ አርጉልኚ እያወኩ እዳላወቀ እየሆንኩ ነዉ ያረብ ከሰየሰጣን ጠብቀኚ
@ramajamal3297
@ramajamal3297 8 ай бұрын
ሁሉንም፣እነልፈለን እንሽአ ጀልል ሲለሌን ፣፣🌷🌷🌷
@seadahussen4429
@seadahussen4429 7 жыл бұрын
allah Yakoyachu Ye Allah Eznit Ena Rahmet Benat Lay Yewured Ye Habesha Jagnoch
@esam5713
@esam5713 8 жыл бұрын
ማሻ አላሀ!! best nasheed!
@nafissaahmed6754
@nafissaahmed6754 8 жыл бұрын
Ji💕
@latahzen2350
@latahzen2350 8 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል👍👍👍👍👍👍💃💃💃💃💃
@hawaiihawaii432
@hawaiihawaii432 8 жыл бұрын
mashalamashala
@iftuumuhidinmuhidin866
@iftuumuhidinmuhidin866 7 жыл бұрын
masha allah batam dastilalachu jzk allah yi chamirlchu
@meleyetkfusewhawii4999
@meleyetkfusewhawii4999 6 жыл бұрын
😭😭Mash Allah ya Ahbabifillah Allahn bcha yemiferu lboch mngna dess ylalu
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 6 жыл бұрын
ውድ የእስላም ልጆች ወላሂ ፈሪሁ እኔስ ፈራሁ በጣም ትምህር አዘል ነው በርቱ አላህ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ሀሚዳየወሎልጂ
@ሀሚዳየወሎልጂ 7 жыл бұрын
مشاءالله تباركاالله جزاك الله خيرا
@makiyahamdalla3223
@makiyahamdalla3223 7 жыл бұрын
MashabAllah Allah Yicamwrlacu
@omuabdurohman6862
@omuabdurohman6862 7 жыл бұрын
Masha alah alah yitebkschhu bertu adnakiyachhu negn tamralachhu 💕💕💕💕😭😭😭😢
@zamzamzamzam3009
@zamzamzamzam3009 5 жыл бұрын
Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah
@hadraseman5077
@hadraseman5077 Ай бұрын
እተማመናለው በአላህ❤
@hadraseman5077
@hadraseman5077 Ай бұрын
@zzzzayed7743
@zzzzayed7743 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀባይቢ አላህ ይጠብቅልን ሁሌም ጥሩነገር ከናንተ እንጠብቃለን አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈልልን
@alibaba7617
@alibaba7617 6 жыл бұрын
ማሻአለህ
@zemzmzem1352
@zemzmzem1352 6 жыл бұрын
ያአለህ ጠብቃኝ
@ekizee533
@ekizee533 7 жыл бұрын
Masha Allah Allah yitebikachu yakera wondimoche
@asawqad7919
@asawqad7919 5 жыл бұрын
Maasha Allah das yemil neshida naw Allah yi tebikachu
@foziyanursefa7912
@foziyanursefa7912 Жыл бұрын
ነሺዳ ማለት እኮ ይሄ ነበር የአሁኖቹ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 6 жыл бұрын
Perfect clip MashaAllah
@الحمدللهتوکلیالله
@الحمدللهتوکلیالله 8 жыл бұрын
መሻአላህአላህይጨምርላችሁ አረይህነሽሂደየለችሁበለኩልኝ
@fatumamaru584
@fatumamaru584 7 жыл бұрын
mashe allahe tebarekellahe arife asetemary nesheda new allahe yechemerelachu wed wendemoche bertu
@takbiraaminkadi9919
@takbiraaminkadi9919 6 жыл бұрын
I don't
@የስልጤዋነኝከሰንኩራ
@የስልጤዋነኝከሰንኩራ 3 жыл бұрын
ብሰመው ብሰመው የመልጠግበው ነሽዳነው ወለህ ማሻ አለህ አለህ ይጫምሪለቹ ፈራው የራብ ፈራው ኢኔስ ፈራው የአለህ
@fat7yahmo7ammed48
@fat7yahmo7ammed48 4 жыл бұрын
ይሀ ነሽዳ 4ት ኣመት ሁኖኛል ካዳመጥኩት እና በጣም ነው እምወደው ኣላህ ይጠብቃቹሁ
@redibeyan8777
@redibeyan8777 8 жыл бұрын
Mashallah ammin yallah !
@mahboobahmad3584
@mahboobahmad3584 7 жыл бұрын
Jzk
@cobrahabebe3901
@cobrahabebe3901 8 жыл бұрын
mashaallah♥♥
@jamilahsan3855
@jamilahsan3855 7 жыл бұрын
ፍራሁ እኔስ ፍራሁ ማሻ አላህ የአሄራ ውንድሞች አላህ ይጨምረላችሁ እነንም አላህ ጅነትን ፍረዶስ ይወፍቀን ያርብ♥♥♥♥♥♥
@aumumehamedi4787
@aumumehamedi4787 7 жыл бұрын
ماشاالله ماشاالله بارك الله فيكوم
@nagellededefo5679
@nagellededefo5679 7 жыл бұрын
Masha Allah bless you with all the way
@رابيةرابية
@رابيةرابية 7 жыл бұрын
My Allah bless you all
@DerejejidaAlemu
@DerejejidaAlemu 11 ай бұрын
ፋርሁ የርብ የርብ ፋርሁ ወንጀለም በዝብኝ የርብ አንተ ማራኝ 🙏🙏🙏
@hassanmahmood4075
@hassanmahmood4075 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ውዲ የአኬራ ወንዲምወቸ ጀዛኩም አላህ ከይር
@rawabintabas4857
@rawabintabas4857 7 жыл бұрын
jzakum allah hyeran jeza
@madinamohammed8120
@madinamohammed8120 7 жыл бұрын
ማሻኣላህ በታም ደስ ዪላል ናሺዱ
@slove1434
@slove1434 7 жыл бұрын
Masha Allhe Masha Allhe Allhe yichamrelhe
@zabibaandres8142
@zabibaandres8142 7 жыл бұрын
inami farahi yarabi mwesim wandimoth Allhi yetabikehw
@fafifikr4822
@fafifikr4822 7 жыл бұрын
enes welahi betam ferahu maroche allah ytebkachihu siwedachihu 💝💝💝
@appleid8731
@appleid8731 7 жыл бұрын
Masha.allah.masha.allah. Masha.allah. Masha.allah. Masha.allah
@seadaendris2988
@seadaendris2988 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የአኼራ ወንድሞቸ
@sansung1456
@sansung1456 7 жыл бұрын
seada endris ውድ
@fatihaahmad5034
@fatihaahmad5034 7 жыл бұрын
seada endris jfkfksjyhkh
@fatihaahmad5034
@fatihaahmad5034 7 жыл бұрын
seada endris hdjybxj
@fatihaahmad5034
@fatihaahmad5034 7 жыл бұрын
seada endris hdgudhifhggftf
@marcyhouny7270
@marcyhouny7270 6 жыл бұрын
seada endris አለጠቡቀቾ
@lovefikirbene6453
@lovefikirbene6453 6 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah💘💘
@aliaaalam1504
@aliaaalam1504 7 жыл бұрын
Mashallah mashallah besemaw besemaw yemaleselechew welahi enam ferahu
@amirademnur9042
@amirademnur9042 3 жыл бұрын
እኔም ፈራሁ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሣምርልኝ
@MMm-xh8ot
@MMm-xh8ot 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭 inem farahu
@ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ
@ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ 7 жыл бұрын
ماشاء الله عليكم 📖📖📚📚🌷🌷🌹🌹
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
Yetalu(የታሉ) video clip(First in its kind)
5:12
Betibeb Islamic Center
Рет қаралды 1,9 МЛН
New Amharic Nasheed by ashref nasser ALHAMDULILLAH 2
4:51
Muaz habibi official
Рет қаралды 86 М.
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
ሙሀመድ አወል ነሽዳ ደርሳለች ቂያማ☝️
19:59