Fidake ፊዳከ(Official) new amazing video clip ምርጥ አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ

  Рет қаралды 10,536,512

Betibeb Islamic Center

Betibeb Islamic Center

Күн бұрын

Пікірлер
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 жыл бұрын
ሁሌም እያለቀስኩ ነው የምሰማው ፊዳካ ያ ረሱል አላህ ሰ አ ወ ኢድ ሙባረክ እንኳን ለ1441 የኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ
@Toybi274
@Toybi274 9 ай бұрын
ሱብሃን አላህ 8ዓመት ሆነው ይሄ ነሽዳ በጣም እምወደው ነሽዳ ዛሬ በድጋሜ ብቅ ብያለሁ አይ ጊዜ 😢አይ ሞት አላህ ነፍስህን በጀነት ያኑርክ ሙሀመድ አወል ሳላህ ከምንወዳቸው ከረሱላቺን ጋር አላህ ያገናኝህ 😢
@rehimakemal1672
@rehimakemal1672 8 ай бұрын
አሚን ያአላህ የኔ አባተዋ
@RabiahKaber
@RabiahKaber 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 5 ай бұрын
አላሁማ አሚን ያረቢ
@ZheboJmel
@ZheboJmel 4 ай бұрын
@ZheboJmel
@ZheboJmel 4 ай бұрын
@jamaleHayat12345
@jamaleHayat12345 2 жыл бұрын
😥😥😥አልሀምዱሊላ ኢስላም ላረገኝ አላህ ወደ እስልምና አይማኖት ከገባው ገና ትንሽ ግዜዬ ነወ ብዙ ነገር ተቀየረ ብዙ ነገር ተማርኩኝ በህይወቴ። ሁ ኢስላም መሆን ለራሱ ክብር ነው።ወላሂ ይሄን መንዙማ ስሰማ አለቅሳለዉ ፊዳካ አቢይ ወ ኡሚይ ያረሱላ 😥😥😥 አላህ ልባችንን ወደ እሱ ይመልስል
@romatatu7070
@romatatu7070 2 жыл бұрын
🤲 Alhamdulillah
@Alfa1M
@Alfa1M 2 жыл бұрын
Congratulation bro.
@Sነኝያገጠርልጂ
@Sነኝያገጠርልጂ Жыл бұрын
😢😢😢❤❤
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 9 ай бұрын
ወደኢስልምናእንኳንደህናተመለስክደስይላል አ ልሀምዱሊላበ❤❤😢😢
@ALLIUssen
@ALLIUssen 9 ай бұрын
ማሽአላ
@ssengandajonathan7612
@ssengandajonathan7612 Жыл бұрын
Am from Uganda 🇺🇬 even though I don't understand the language but when I had the name of Allah and His beloveb prophet, it's MashaAllah 👍
@emiyeee1490
@emiyeee1490 Жыл бұрын
😍❤️❤️❤️
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Yes
@SummerOmer
@SummerOmer Жыл бұрын
Wolf 🐺 and the kids are in a 😊🥰😘😍😜😭🤗❤️💝💝💋💗👌🏻🧕🏼
@SummerOmer
@SummerOmer Жыл бұрын
Wolf 🐺 and the kids are in a 😊🥰😘😍😜😭🤗❤️💝💝💋💗👌🏻🧕🏼
@SummerOmer
@SummerOmer Жыл бұрын
Wolf 🐺 and the kids are in a 😊🥰😘😍😜😭🤗❤️💝💝💋💗👌🏻🧕🏼 3:02
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 6 жыл бұрын
በቅርቡ ወደ ኢስልምና የመጣሁ እህታችሁ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው ፊዳካ አቢ ኡሚ ያረሱልላህ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአን ለመቅራት ትልቅ ጉጉት አለኝ አላህ እዳገራልኝ
@እናቴንአደራህንአምላኬሆይ
@እናቴንአደራህንአምላኬሆይ 6 жыл бұрын
اشالح
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
ሥአዳ የሥላም ልጅ Masha Allah Alhamdulilah
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 6 жыл бұрын
ሥአዳ የሥላም ልጅ ማሻ አላህ ማር አላህ ያግራልሽ
@ኢክሩወሎየዋኢስላምነውሄወ
@ኢክሩወሎየዋኢስላምነውሄወ 6 жыл бұрын
ፊዳካአብኡሚያረሡለላህ
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 6 жыл бұрын
አላህ አኩበር ሀቢቲ ማሻአላ እንኳንወደብረሀንበሠላምመጣሽ
@genetderbew2862
@genetderbew2862 3 жыл бұрын
በቅርብ ቀን ወደእስልምና የመጣሁ እህታችሁነኝ ኢስላምነውሂወቴ ሠላም ሠላም ብያለሁ
@rhmt3604
@rhmt3604 3 жыл бұрын
Mashaillah
@ፀጋናመከራ
@ፀጋናመከራ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይውዴዲሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ftaiyarmago1544
@ftaiyarmago1544 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ
@genetderbew2862
@genetderbew2862 3 жыл бұрын
@@ftaiyarmago1544 አሚን ያረብ
@baradiriyaoromiyaasanyiija194
@baradiriyaoromiyaasanyiija194 3 жыл бұрын
@@habibibrahimi3545 .yaa allaah
@Ayutube4964
@Ayutube4964 3 жыл бұрын
ውዱን ነቢይ ያሳውቋቸው ባልዋሉበት ሲያነሳቸው ምንም ሀዘኔ ቢበረታ ያንቱስ ክብር አይቀንስም ፊዳክ ያረሱለላህ😍😍
@ahmedawal2138
@ahmedawal2138 Жыл бұрын
💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💝💝💝💝💝💞
@ያማራቱልጂድልለፋኖ
@ያማራቱልጂድልለፋኖ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wanyoikefred956
@wanyoikefred956 2 жыл бұрын
Am from Central Kenya and can't understand the song but I can't stop listening to it day in day out. Wish can understand Islamic 🎤🎤🔉 I just love Muslims, my brothers forever
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 2 жыл бұрын
😭😭😭😢😢😢😢☝
@Alfa1M
@Alfa1M 2 жыл бұрын
May Allah love you brother in Islam❤
@hayatbintyemame7283
@hayatbintyemame7283 6 жыл бұрын
ወላሂ እያለቀስኩ 5ተኛ ግዜ ነው የስማሁት ማሻአላህ ያርብ ሙስሊም አድርገህ ህልቀህኛል እና ዛሬም ነገም አልሀምዶሊላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያርሱለላህ ብስማው ብስማው አልጠግበው አልኩ ያርብ
@mahrasaleh2189
@mahrasaleh2189 6 жыл бұрын
ሙሢሊምበመሁኔኩራዉ
@sahinarabortkuwaitayone6224
@sahinarabortkuwaitayone6224 5 жыл бұрын
💚💙💙💙💙💚💙💙💙💚💙💙
@hanaeahmed2773
@hanaeahmed2773 5 жыл бұрын
فداك ابي وامي يا حبيبي يا رسول الله
@mansaormansaor2503
@mansaormansaor2503 4 жыл бұрын
Hii
@ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
@ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 жыл бұрын
Masha allah❤❤❤😍😘😘
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 жыл бұрын
ከ 4 አመት በውሀለ ዛሬ ፍዳከ ነፈቆኘ መጣው እነሆ 4.2 million ጊዜ ተይቶወል አለሁ አክበር 😊❤✅
@keduyenewa
@keduyenewa 4 жыл бұрын
እኔብቻ ስንቴ ሰማሁት አየሁት ቢቆጠሪ
@hanantube6915
@hanantube6915 4 жыл бұрын
@@keduyenewa አኔም አያይሁ
@cabdiqaniaxmed3620
@cabdiqaniaxmed3620 2 жыл бұрын
🏰🏰🏰
@Maryam123-wc2ce
@Maryam123-wc2ce Жыл бұрын
​@@cabdiqaniaxmed3620❤❤❤M54B
@keyedwisysue
@keyedwisysue 8 ай бұрын
ewinet
@saraesayse2334
@saraesayse2334 7 жыл бұрын
በቅርቡ ወደ እስልምና የመጣሁ እህታችሁ ነኝ ሙስሊም በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ ቀጥተኛውን መንገድ ስለመራኝ አልሀምዱሊላ ረቢ ላአለሚን ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ወድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@fufubintislamebintislame2570
@fufubintislamebintislame2570 7 жыл бұрын
Sara Esayse ማአሻአልህ የኔ ማር አላሀምዱሊላ ደስ ይላል
@mehaubaasifir4607
@mehaubaasifir4607 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@maretomohmad2418
@maretomohmad2418 7 жыл бұрын
Sara Esayse ማሻ አላህ እህ እንኩዋ ደህና መጣሺ
@مستركراش-ظ1ذ
@مستركراش-ظ1ذ 6 жыл бұрын
Sara Esayse ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ ያመጣሽ እህት
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 6 жыл бұрын
Sara Esayse ማሻ አላህ እህት
@zeruzeru5983
@zeruzeru5983 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ነሺዳ ስሰማ ዉስጤ ይረበሽብኛል😭😭
@aas2229
@aas2229 Жыл бұрын
አብሺሩገቡ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
አላህ ሂዲያውን ይወፍቅሽ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
አይዞሽ ❤
@kdijaabdulkadr
@kdijaabdulkadr Жыл бұрын
😍🙏
@sherefabdela5455
@sherefabdela5455 Жыл бұрын
Ayzosh barchi❤😭😭😭😭😭😢🥺
@እማዬእወድሽአለሁ
@እማዬእወድሽአለሁ 3 жыл бұрын
መቸም የማይጠገብ ነሽዳ ፊዳከ ወኡሚ ያረሱለላህ ሀቢቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@bayrtaub9529
@bayrtaub9529 3 жыл бұрын
ሰሎላ አል ዎሰልም
@mamarukia7667
@mamarukia7667 3 жыл бұрын
@@bayrtaub9529 wwwwwwwwwwwwwwwwwwwww😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@djririie8201
@djririie8201 3 жыл бұрын
@@mamarukia7667 apple
@ፀሀይየውሎዋሸበላፀሀይየው
@ፀሀይየውሎዋሸበላፀሀይየው 5 жыл бұрын
በቅርብ ቀን ወድ እሰልምና የመጣሁት አልምሀምዱሊላህ በጣም ድስ የሚል ነው እስልምና ህወት ነው N ኝ ከአልብኮ
@የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ
@የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ 5 жыл бұрын
አህለን ማማዬ አብሽሩ ማሻአላህ አላሁ አክበር
@زهرهال-ش7م
@زهرهال-ش7م 5 жыл бұрын
Masha allah enkone dahena matashe
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሽ አንዳንድ ሙሥሊሞች አሉ ገና ብዙ ሳያውቁት ይህን አርጊ ይህን አታርጊ ብለው ሰለምቴዎችን የሚያስበረግጉ ስለዚህ ፅናቱን አላህ ይስጥሽ በደብ አንብበሽ ካወቅሽ ቡኋላ ችግር የለውም። ይህን ያልኩበት ምክንያት ገና እንደሰለሙ በዙ እውቀት ሰይኖራቸው ወንድ አትጨብጪ ኒቃብ ልበሺ ምናምን እያሉ ሲያጨናንቋቸው ዲኑን በደብረ ሳያቁት ይወጣሉ ለዛ ነው። ሁሉንም በመቀስቀስ ነውመማርም ማሥተማርም እና ውድ እህቴ አላህ እውቀቱን ይለግስሽ
@ኸድጃሙሀመድ
@ኸድጃሙሀመድ 5 жыл бұрын
የኔ ማር አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንኳን ደህና መጣሽ እኔም ወሎየ ነኝ አብሽሪ አላህ ነው ታላቁ
@ፍጡማያላህባሪያ
@ፍጡማያላህባሪያ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጥንካሬዉን ይስጥሽ
@queenqueen73
@queenqueen73 5 жыл бұрын
Aww, I can't stop crying when I listened to this neshid. We love you our beloved, respected and precious prophet S.A.W.( Peace be upon you)
@toybaloveyoutub1991
@toybaloveyoutub1991 3 жыл бұрын
አይ ሞት ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡን እኛም በተራችን ወደዛዉ ተጓዥ ነዉ። መሀመድ አወል ሰላህ አንተ ብትሞትም ስራወችህ ግን ለዘላለም ሲወሱ ይኖራሉ አላህ ፊርደወስን ይወፍቅህ።።።
@jggbvg5918
@jggbvg5918 2 жыл бұрын
S A W 😍😍😍😍
@fehdmohammed4312
@fehdmohammed4312 Жыл бұрын
رحمه الله تعالى رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته 😢
@lijfafe
@lijfafe 7 ай бұрын
ወላሂ ስወደው ነበር አይ ዱኒያ አሚን ያረብ ይወፍቀው😢
@sultanahmed6347
@sultanahmed6347 4 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አላህ እስልምናየ ከሚነካ ደሜ አጥንቴ ይከስከስ እኔ ልሰቃይ ሁሉም ሙስሊም ወድሞቸ እወዳችሃለሁ ዱዓ አድርጉልኝ እስኪ በእስልምና መንገድ ላይ ህይዎቴ እንዲጠፋ
@alibilal3115
@alibilal3115 4 жыл бұрын
Mhsha. Alaie
@ጀሙዩቱብ
@ጀሙዩቱብ 3 жыл бұрын
ኢሻ አላህ አብሽር
@sartsatu614
@sartsatu614 9 ай бұрын
😢😢
@sarasolmono8150
@sarasolmono8150 7 жыл бұрын
እኔክርስታይን ነኝ ነገር ግን በሰማሁት ቁጥሩ ልቤ ደስ ይለዋል ማሻላ
@zahrasaid7419
@zahrasaid7419 7 жыл бұрын
ሙስሊም ሁኑ ተው ክርስቲያን ውገኖቸ ተው የኔ ማሮች ድስስካልልችሁ ኢስላም ውብ ነው ተው ግቡ እና እዩት በጅነት አብረን እንዳኖረን አላህን እንለምን አለን
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
Sara Solmono Allah Kettegnawn Menged Ymrashi
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 6 жыл бұрын
Sara Solmono ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ቀጥተኛውንም ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ይመልስሽ ማሬ
@alinalin7789
@alinalin7789 6 жыл бұрын
Sara Solmono የኔ እህት አላህ ቀጥተኛው መንገድ ሊመራሽ ይሆናል ማርዬ አብሽር ኢንሻ አላህ ያርብ ይመራችሁ ቀጥተኛውን መንገድ
@فاطمهبكر-ذ6غ
@فاطمهبكر-ذ6غ 6 жыл бұрын
Fidaaa kaa Abi wa ummii yaa Rasulallaah S. A. w mashaaaaaaa alla maashaaa amiiiiiiiiiin😢😢😢😢
@ethiokuro5112
@ethiokuro5112 3 жыл бұрын
ከ 5አመት በኋላ ፊዳክ ኖፍቆኝ መጥቻለው እናሁ 5.6Milon እይታ አግንቷል አላህ ዪጠብቃችሁ ሁላችሁም
@mekdesmoges5786
@mekdesmoges5786 3 жыл бұрын
I am an orthodox but I love this a lot!
@hayaat9236
@hayaat9236 3 жыл бұрын
We love you too ask Allah to show you the right path
@vgye8717
@vgye8717 2 жыл бұрын
Lnnneu
@vgye8717
@vgye8717 2 жыл бұрын
Jueu
@vgye8717
@vgye8717 2 жыл бұрын
Eeeeeeeee(eeieeemmmmmekkeeeee() e((eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@vgye8717
@vgye8717 2 жыл бұрын
Eiiieeeeeeeeeeeeeeuuuuuuuuu>uuuuuuuuuuuuuuuuuuueeuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu>uuuuuuuuuuuuuuuuuu8uuuuuuuuuuuuuuuu(uyyyuuuuuuuuuuuuu(e((eeeeieeeeeeeeei'iyiiiiiiiyyy0yiiiiyyyyyyyeemeekkeekkeiiiieeiiiiieeeeyn=nnnnnnnn
@ያባቴቀበጥ
@ያባቴቀበጥ 4 жыл бұрын
ሙስሊም ላራከኝ አልሀምዱሊላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረሱላህ
@bayrtaub9529
@bayrtaub9529 3 жыл бұрын
ማሸ አለ ዳስ ይለል
@merimeri2308
@merimeri2308 3 жыл бұрын
እልህ ምዲሊላህ
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 5 жыл бұрын
እሄ ነሺዳ በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው ደጋግሜ ነው የምሰማው ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ሀይማኖቴን የምወድ
@taibahtaibah3866
@taibahtaibah3866 5 жыл бұрын
Ok
@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ
@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ 5 жыл бұрын
ነይ ተቀላቀይ በወ ኢስላም
@mohammadahmed2647
@mohammadahmed2647 5 жыл бұрын
አይዟችሁ አላህ ያግዛችሁ የአላህ ሠላም በአላችሁበት ውድድድድ
@mohajamalfato2807
@mohajamalfato2807 5 жыл бұрын
zالب ماىسرلة zالزمسمالب myyn
@zelaikanazzir7138
@zelaikanazzir7138 5 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነውታአላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ወደ ኢስላም ይምራሽ ውድዋ እህቴ ፊዳካ አቢ ዋ ኡሚ ያረሱርላህ
@mohamedshariif6462
@mohamedshariif6462 5 жыл бұрын
Im from somalia. Even though i dont understand the language i still love it mashaa alah love and respect from somalia my brothers
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
Mesha allah
@Asugracefamily
@Asugracefamily 4 жыл бұрын
All muslim sister&brothers anywhere we're one❤🇪🇹
@azmuhussein873
@azmuhussein873 4 жыл бұрын
@@Asugracefamily qo! pinning down
@hawlet6908
@hawlet6908 3 жыл бұрын
It's about prophet Mohammed (pbuh)
@cabdiqaniaxmed3620
@cabdiqaniaxmed3620 2 жыл бұрын
@@Asugracefamily ok
@ishaqmahammed
@ishaqmahammed 8 ай бұрын
ምርጥ ነሽዳ ሁሌም ተናፋቂ አሏህ በጅነት ያኑሪልን ።አሚን
@mustafmohamed8852
@mustafmohamed8852 5 жыл бұрын
Love and respect masha Allah bro from Somalia
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
Mesha allah
@amirabdulkadir3831
@amirabdulkadir3831 7 жыл бұрын
One of my favourite Amharic nasheda... love you guys & may Allah protect all of you.
@ahlamh8070
@ahlamh8070 4 жыл бұрын
My mom's favorite nasheed , love from Eritrea ❤
@Seidtaha
@Seidtaha 4 жыл бұрын
መሻ አላህ
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hassennuro9197
@hassennuro9197 10 ай бұрын
Mashalha
@7779a-b3f
@7779a-b3f 3 ай бұрын
Assalamualyekum Warahmatullahe Wabarakatuhu. I'm From Dhaka Bangladesh 🇧🇩🇧🇩🇧🇩🇧🇩🎇
@Hikmaseid5664
@Hikmaseid5664 Ай бұрын
We wr wb
@zamzmzzz3778
@zamzmzzz3778 5 жыл бұрын
Love from lndia to all Ethiopian brothers ❤️❤️❤️😢😢
@alhamdulillaha9840
@alhamdulillaha9840 5 жыл бұрын
AS.wb.wr mashallah
@batuuhintalajimmaoneko7292
@batuuhintalajimmaoneko7292 5 жыл бұрын
As wr wb akamjituu nagadha jala jiru dining Rabii is I fakeunuuu
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
مشاء الله
@nakoafro6414
@nakoafro6414 4 жыл бұрын
Hi👷👷🤶
@zmzmsaied9993
@zmzmsaied9993 4 жыл бұрын
ፈቶ
@saadamohammed9790
@saadamohammed9790 5 жыл бұрын
መሸአላህ ሙስሊም በመሁኒ ብቻ ክብር ለአላህ ሰወደው ይህን ነሽዳ ውስጢነው መሽአላህ
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
Maha Allah
@MameTbue
@MameTbue 9 ай бұрын
ፊዳከ. አቢ ወኡሚ. ያረሱለሏህ. 😢😢😢😢
@ethiopia5992
@ethiopia5992 3 жыл бұрын
በአምስተኛ አመቱ ፊዳከ ሙነሽድ ሙሀመድ አወል ሳላህ ከዚህ አለም ጣጣ ወደ ሀቁ ሀገር ሄደ አላህ ይራህመው ያረቢ ይከብዳል ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጀኡን #2013 ነሀሴ የማይረሳ ትልቅ ጠባሳ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@basharatali927
@basharatali927 6 жыл бұрын
سبحان اللہ love from India to all ethopian muslim brothers..❤
@الال-خ7و6ي
@الال-خ7و6ي 6 жыл бұрын
Raayyaa abbaamaccaa
@fydg5467
@fydg5467 6 жыл бұрын
መሻአለህደሥሠትሎኘአላህይጠብቀቸሁ
@joyceseredio8182
@joyceseredio8182 6 жыл бұрын
j z k
@صوفيااثوبيا-خ1ح
@صوفيااثوبيا-خ1ح 5 жыл бұрын
Mashaa allha
@jbjhkkjnj6874
@jbjhkkjnj6874 5 жыл бұрын
Basharat Ali lo ve India ❤💖
@zuleykataha5265
@zuleykataha5265 5 ай бұрын
Proud to be Muslim and ummatu muhamad صلى الله عليه وسلم 😢
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ነሽዳ ህይወቴ ነዉ እፍ እስልምናዬን ስወደዉ ፊዳከ አቢዉ ያኡሚ ያረሱለላህ
@bayrtaub9529
@bayrtaub9529 3 жыл бұрын
ሰለላ አል ወሰልም
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 2 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@MuhammadUsman-l3s
@MuhammadUsman-l3s Жыл бұрын
I love my prophet Muhammad sallallahu Alai Wasallam ilove Ethiopian people iam from Nigeria
@zuleykataha5265
@zuleykataha5265 5 ай бұрын
Tnk u we luv u 2 😢
@hananmehamed7079
@hananmehamed7079 4 жыл бұрын
ኤኔ ከኤረትራ ኖው እወድሻሎው ኢትዮቢያ ሙስሊም ነሽዱ በጣም እወድሻለዉ
@bilorani4868
@bilorani4868 4 жыл бұрын
WEaWà9a
@coolstory2165
@coolstory2165 4 жыл бұрын
ንሕና ውን ንፈትወኪ ኢና
@amirjr1125
@amirjr1125 4 жыл бұрын
@@coolstory2165 km
@susimkrti283
@susimkrti283 4 жыл бұрын
Rebena yftewki equ heftey
@hananmehamed7079
@hananmehamed7079 4 жыл бұрын
@@susimkrti283 Amin nikulatna susi haftey
@makiyaali7176
@makiyaali7176 5 жыл бұрын
Wowእኔ ክርሰቲነኚግን ቤተሰቦቸ ሙሰልም ናቸው በጣም ደረሰ ይላል
@samishaasefa4956
@samishaasefa4956 5 жыл бұрын
Allah endiyageralsh temegnew insha Allah Allah kenun menged kemerachew bariyawechu yadergsh
@صوفيامحمد-ظ4ف
@صوفيامحمد-ظ4ف 4 жыл бұрын
የአላህ ይርዳሺ ያች አስፈሪ ቀን ሳትደርስ 😭😭😭☝️☝️😢😢🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 жыл бұрын
ሀቢብቲ አላህ ይመልስሽ ለምንድነዉ ማትረዱት እስቲ አስተንትኑና እዉነቱን ተረዱ ኢሳ እንዴት ነዉ ጌታ ነዉ ምትሉት እንደኛዉም የተወለደ ልጅ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
አንችም ነይ ሳይመሽብሽ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 жыл бұрын
Allah yqeyrshi eht
@abdulnasermuhammad8414
@abdulnasermuhammad8414 3 жыл бұрын
ከ 6 አመት ቡሃላ እየተመለከትኩ ነኝ ። ምርጥ ስራ
@GFg-zq7dk
@GFg-zq7dk 7 ай бұрын
ሡሀናላህ ትንሽሁኘ ገጠርበሚሞሪነበር እምሰማዉ ሁሌም ሌላነሽዳየለለ እስቲመስለድረስ ከሆነጊዜቡሀላደሞ በቪደወ ሣየዉ ከባድነዉ መቸምእማይረሣ ስራ
@GFg-zq7dk
@GFg-zq7dk 7 ай бұрын
በሁለትሽሥትነበርየተሠራዉ በርግጥም ካላህነዉየመጣነዉ እምንመለሠዉም ወደሡዉነዉ ሙሀመድ አቦል አላህይማረዉ ለመጀመሪያጊዜ የሡነሽዳ የሠማሁት እቴበሂጃብሽ ኩሪእሚለዉንነበር አላህ ይማረዉ🙏🙏🙏
@ሰሚራ
@ሰሚራ 15 күн бұрын
ምን ትለለቸሐ ደግሜ መጠው ፊደከ አቢ ዋኡሚ የረሱለለ ፊደ ትሁን ነብሴ ሰለለሁ አለይ ወሰለም❤❤❤❤
@birhaneassefa3428
@birhaneassefa3428 7 жыл бұрын
ክሪሥቲያን ነኝ ግን ቀልቤን ሳቡት በጣም ደሥ ይላሉ
@seadaseada2257
@seadaseada2257 5 жыл бұрын
አሏህ ይሂዲኪ
@hayatmohammed2163
@hayatmohammed2163 5 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ወንድም
@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ
@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ 5 жыл бұрын
ትክክለኛወንመንገድአሏይምራሽያረብ
@ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ
@ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ 5 жыл бұрын
አላህያደኪሆቤማማዩየኔልዩዉድድድድድድድ   🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሥጥሽ ማማየ
@halimasayed1248
@halimasayed1248 6 жыл бұрын
ባለውለታየ ሀቢብ ተምሳሌቴ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ። ውድን ነቢ ሳያውቃቸው ባልዋልቡት ሲያነስዋቸው ምን ሀዘኔም ቢበረታ ያንቱን ክብር አይቀንስም ሰ አ ወ
@Elmimoh
@Elmimoh 5 жыл бұрын
من الصومال أقدم تحياتى لإخواننا الشعب الإثيوبى المسلم المجاور
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ 3 ай бұрын
እኔብቸ ነኝ ቀን ሙሉ መደምጠው ፊደከ የረሱለለህ😭😭😭😭❤❤❤
@africafrom6826
@africafrom6826 6 жыл бұрын
Love and respect from Eritrea young man Mashallah Jazak Allah kayran brothers Ramadan Kareem as well ❤
@hussainsirajabddullahabaga961
@hussainsirajabddullahabaga961 5 жыл бұрын
Africa From ማሻአላህአወዳችኅለሁ
@faxeeabdulqadirr1324
@faxeeabdulqadirr1324 5 жыл бұрын
@Oumer Mohammed y I was just y6
@ايبي-ب5ر
@ايبي-ب5ر 4 жыл бұрын
Ffg
@عبدالفتاحعبدالله-غ9ق
@عبدالفتاحعبدالله-غ9ق 4 жыл бұрын
Fidk.
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
مشاء الله
@MaA-ol2us
@MaA-ol2us 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ላደረገኝ ገታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@tftg3318
@tftg3318 4 жыл бұрын
እስኪ ቀን 29/2020/6ኛው ወር ይህን ነሺዳ እንዳድስ የመጣችሁ እጃችሁን አውጡ
@ansartube2235
@ansartube2235 3 жыл бұрын
☝️
@رحمهمحمد-م7ب
@رحمهمحمد-م7ب 3 жыл бұрын
ሄክታር
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 2 жыл бұрын
የአለህ ሁለችንም ወደ አንታ ተመለሾችነን አንታ እዘንልን ለሞቱትም ጄነተል ፍርዶውስ ዎፍቃቸው 🌷🌷🌷
@admacom4514
@admacom4514 5 жыл бұрын
ክርስትያን ነኝ ግን ስለ እስልምና በደንብ አውቃለሁ እናም ያድነኛን ብየ ትክክል ነኝ ብየ የምከተለው እምነት አለኝ ግን ለሙስሊሞች ጥልቅ ፍቅር አለኝ ግብር ጓ
@emanayalewuemn6884
@emanayalewuemn6884 5 жыл бұрын
Ded Ylal
@rubababahrain3623
@rubababahrain3623 5 жыл бұрын
Sjuubbkg
@zadalbchew2231
@zadalbchew2231 5 жыл бұрын
Allhi mgdun ymrshe
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🙏
@bntileslamzed4301
@bntileslamzed4301 5 жыл бұрын
Tank u
@samirakonjo1214
@samirakonjo1214 8 жыл бұрын
ያረሱለላህ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ስለሆኩ በጣም እድለኛ ነኝበጣም ነው እምወደው ደጋግሜም ብሰማው አይሰለቸኝ
@abdelnaserothman8753
@abdelnaserothman8753 7 жыл бұрын
Samira Konjo tbega
@applecell7388
@applecell7388 7 жыл бұрын
Samira Konjo
@Sofeyaawekeadem
@Sofeyaawekeadem 7 жыл бұрын
مشاءالله تبارك الله
@zxcvzxcv874
@zxcvzxcv874 7 жыл бұрын
Sofeya aweke adem 1234557 9
@MM-ur3vc
@MM-ur3vc 7 жыл бұрын
ላክለኝ0554120843ብውስብ
@blackmann5054
@blackmann5054 6 жыл бұрын
I from eritra I Love Muslim etio
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 6 жыл бұрын
እኛም እንወዳአችሁአለን
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
also me too
@usmanmohammad7470
@usmanmohammad7470 5 жыл бұрын
I am from ethio I love muslim all over the world including you bro
@hannahnursaleban2810
@hannahnursaleban2810 5 жыл бұрын
ባህጊ ኣለኒ ንኩሉ ክሰግሮ Masha Allah ماشاءالله
@amberiyahussen6032
@amberiyahussen6032 5 жыл бұрын
ፀዱቹፀለፀየነገደኖቹሂደመነቸመለከሙኡደለ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 3 жыл бұрын
ምሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ነሽዳ እህህህ አይ ዱኒያ ሙሀመድ አወል አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@imranahmed163
@imranahmed163 9 жыл бұрын
I couldn't stop my tears gushing out. the lyrics with profound meaning were so powerful......I don't have enough words to say anything that will do justice to this great work. Its also beautiful to see all brothers from all walks of Muslims in Ethiopia coming together to assert we are all united to defend the honor of the greatest human being walked on the face of earth. Muhammad (PBUH) Indeed ..Fidaka Ruhi, Ummi wa Abi
@nahemanahema9836
@nahemanahema9836 7 жыл бұрын
IMRAN AHMED 👂👂👂👂👂👂👂👂
@megapk6180
@megapk6180 7 жыл бұрын
IMRAN AHMED ያረሱልላህ
@gnkgvnkk5288
@gnkgvnkk5288 7 жыл бұрын
IMRAN AHMED ❤💙💟👍💓💜💛👍✋
@jalatuloveyouarsiijalatuar5147
@jalatuloveyouarsiijalatuar5147 7 жыл бұрын
Yaa rabbi hadha koo urmii nadhereesii aaamiiiiiiiiiiiiiiiii aaaaamiiiiiiiiiiiiiii Rabili alamiin😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌✌hadha fi abba koo urmii nadhereesii yaa alllaa
@rozanega3377
@rozanega3377 2 жыл бұрын
@@gnkgvnkk5288 123 750 23
@hasenatahmed7245
@hasenatahmed7245 3 жыл бұрын
ብሰማው ማልጠግበው ነሺዳ 😍😍ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ😍😍
@madnaizalga857
@madnaizalga857 5 жыл бұрын
ወላሂ ብስማዉ ብስማዉ አልጠግበዉ አላህ ይጠብቃችሁ
@salaadyuusuf9370
@salaadyuusuf9370 2 жыл бұрын
lam from somaia ilove ethopian Muslims and all Muslims around the world
@adeshibrahim2905
@adeshibrahim2905 2 жыл бұрын
I,m also love's all Muslims in the global
@ፋኢዛየወሎልጂ
@ፋኢዛየወሎልጂ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ
@nemamena2168
@nemamena2168 6 жыл бұрын
fidààķa abiiwaummi yarasulàlàĺla sa aly ws
@zelekazeleka6863
@zelekazeleka6863 5 жыл бұрын
ማሸአለህ መሸአለህ መሸአለህ 🌷🌷🍌🍌🍉🍉🍊🍓🎓🎓
@fateyajuhra738
@fateyajuhra738 4 жыл бұрын
@@zelekazeleka6863 erkmnbh
@neimaali3760
@neimaali3760 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁልግዜብሠማው እማልጠግበው ነሽዳ አላህይጠብቃችሁ የኔምርጦች
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 жыл бұрын
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ሁል ጊዜም ስሰማእንዳዲስ ያስለቅሰኛል
@hananduale9130
@hananduale9130 4 жыл бұрын
ilekjejjjjkkeooeoeoieuegtffjjdfff8ioooeii
@hananduale9130
@hananduale9130 4 жыл бұрын
ok
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 жыл бұрын
@@hananduale9130?
@ethiopiahawa1899
@ethiopiahawa1899 3 жыл бұрын
yalfal gan ba'alh faked
@ethiopiahawa1899
@ethiopiahawa1899 3 жыл бұрын
amin
@temrietemrie
@temrietemrie 5 ай бұрын
ፈዲካ አቢወኡሚ ያረሱልላህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@hayatismail4597
@hayatismail4597 5 жыл бұрын
Masha Allah beyeken 5gizem bisema Alitagibm FIDK Abi waa Umi😍😘
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 жыл бұрын
ፊዳካ ሀቢቢ ያረሱላህ አልሀምዱሊላህ ሙሲሊም ላደረገኝ ጌታ
@mohamedeid8658
@mohamedeid8658 4 жыл бұрын
Although I can't understood this language , but I love all the ethio Muslim people and I have a big respect all the Muslim in all over the world . I lke to learn Amharic language . Masha allah , allah yacisak .
@KAA-kp2cf
@KAA-kp2cf Жыл бұрын
ፊደከ አቢ ዋ ኡሜ ወሩህ ወደም ያረሡለለ ያሀቢበለሃ ሶሎሏ ኧለሂ ወሰለም🌷🌷🌷😘😘😘
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም ሁሌም ለኔ አዲስ ነሺዳ ነዉ ፊዳክ አቢ ወሁሚ ያረሱለላህ ነፍሴም ፉዳ ትሁን ለርሶ 💔💔💘💘
@andualemkassaw8860
@andualemkassaw8860 5 жыл бұрын
አልምሀምዱሊላህ ሙስልም በማሄኔ:: ፊዳካ ትሁን ነብሴ ያረሱል ልላ
@andnetandnet1893
@andnetandnet1893 5 жыл бұрын
እንዴ ባባን ወይም ይሳቅን አየሁት ልበል። ዋው ደስ የሚል ነሽዳ በርቱልኝ ውዶቼ ግን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ
@hayaat9236
@hayaat9236 5 жыл бұрын
Andnet Andnet 😂😂😂awo
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
እውነት ነው አይተሺዋል
@mohammadahmed2647
@mohammadahmed2647 5 жыл бұрын
በአለሽበት የአላህሰሠላም አይለይሽ እህት ሁሌም ውድድ ለአላህ ብየ
@عليمحمد-ص9ص8ت
@عليمحمد-ص9ص8ت 4 жыл бұрын
ነሽዳ
@jemilajemila7449
@jemilajemila7449 4 жыл бұрын
ክክክክክአወ አለ እኔም ገና አየሁት
@FeridaMuze
@FeridaMuze Ай бұрын
ፊደካ ኣቢ ዋ ኡሚ ያረሱለላህ ምርጥ ነሺዳ ነው ወለሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@sumayyaa.jimmaa4229
@sumayyaa.jimmaa4229 4 жыл бұрын
Fidaa ka Habi wo Ummi Yaa Rasuulaallaan 👉 Sallallaahu Aleeyhi wossallam 😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@feyisogemechu116
@feyisogemechu116 10 ай бұрын
Yŕtcsš is a
@hibetullah
@hibetullah 7 жыл бұрын
This got me tearing up Subhanallah. Increasingly touching nasheed Allahumma barik! Barakallahu feekum ❤
@buramanbura9860
@buramanbura9860 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጭምርላቹ
@HhKk-h8v
@HhKk-h8v 11 күн бұрын
❤❤❤
@rowdhasambakh7198
@rowdhasambakh7198 5 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ ያረሱልላ ፊዳትሁንነብሴ
@hudakaise3981
@hudakaise3981 Жыл бұрын
Mansha Allah what a beutiful nasheed your sister in Islam from Somalia
@mohamedyuusuf7289
@mohamedyuusuf7289 6 жыл бұрын
Masha allh best voice's I don't understand but can feel may allh grand you all jannah Insha allah from somalian brother
@zinatadam7147
@zinatadam7147 6 жыл бұрын
፧፥፦፦፤፤ማማ
@zaynabhasan2244
@zaynabhasan2244 5 жыл бұрын
J 2and
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
إن شاء الله إن شاء الله إن شاء الله إن شاء الله
@ፊርዶስቢንትአህመድወሎየዋ
@ፊርዶስቢንትአህመድወሎየዋ 5 жыл бұрын
፦ቀ
@jainobjainob3301
@jainobjainob3301 5 жыл бұрын
Mohamed Yuusuf አረድ
@ፍርዶስያሱብቻ
@ፍርዶስያሱብቻ 5 жыл бұрын
በዱንያ ያለዬነውን ፍተቻው በጄነት ምነይ ያድርገን ያአለህ ያራብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kadeejakadeeja6770
@kadeejakadeeja6770 5 жыл бұрын
😂😂😂😂💛💔❣
@samerahbakheet2216
@samerahbakheet2216 4 жыл бұрын
امين امين يا رب العالمين
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 4 жыл бұрын
🤲😥🤲😥🤲
@samira.fidaakeemokhtar2674
@samira.fidaakeemokhtar2674 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@zainabtzainab8839
@zainabtzainab8839 3 жыл бұрын
hiiiiiiiii😭😭😭😭😭😭
@የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ
@የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ 7 жыл бұрын
ሱ አ ወ ወኡሚ ወደሚ ያረሱረላህ ወላሂ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት . አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ምስጋናይገባው እህቴች ወድሞች ይሄን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ለአላህ ብላችሁ ሁላችንም በተቻለን ለድናችን እንበርታ ነው እምለው
@rahmahr9634
@rahmahr9634 6 жыл бұрын
የቦረና ልጅ ነኝ አላሀዱሊላሙስሊምበምሆኔእኮራለሁያረቢ ቀጥተኛውንምገድምራኝ
@mervatahmad7447
@mervatahmad7447 6 жыл бұрын
የቦረና ልጅ ነኝ I kmjnnb
@hayatbintyemame7283
@hayatbintyemame7283 6 жыл бұрын
S AW
@sameram4236
@sameram4236 6 жыл бұрын
የቦረና ልጅ ነኝ አብሺሪ ማር
@ሰሚራቡሺራወሎየዋ
@ሰሚራቡሺራወሎየዋ 6 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم ابي وامي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم أحبك يا رسول اللّه 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AminahAli-f5h
@AminahAli-f5h 3 ай бұрын
ይህን ነሺዳ ባሰማችሁን ግዜተከታያችው መስላችሁን ነበር ዛሬ ደግሞ ሙዚቃ ታስሙን ጀመር እናንተንም እኛንም ያብጀን አሚን
@فاديهكنفيكونالحمدالله
@فاديهكنفيكونالحمدالله 4 жыл бұрын
እኔው ልራብሎት እኔው ልንገላታ እኔው ድንጋይ ልሰር ሆኜ ባንቱ ቦታ 😢😢😢 ፊዳከ አቢ ወዑሚ ወነፍሲ ያ ረሡለሏህ😭 እስቲ ያልተኛችሁ ☝️
@HayatLulu-j2r
@HayatLulu-j2r 10 ай бұрын
መሸለ❤❤❤❤
@HayatLulu-j2r
@HayatLulu-j2r 10 ай бұрын
አለህ ይጨምርልሽ❤❤👍
@Ahmde-o4p
@Ahmde-o4p 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@warqiioromo3763
@warqiioromo3763 4 жыл бұрын
Mashaa Allah Mashaa Allah Sallallahuu Aleyii Wasalam Sallallahuu Aleyii Wasalam
@ashaaqalidiramaafanioromoo6944
@ashaaqalidiramaafanioromoo6944 5 жыл бұрын
Mashallah llaa Tabakalha Raabbii urimii kesanii Raabbii haa dheresuu Raabbini
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
መሀመድ አወል ሰላህ አላህ ጀነተል ፌርደወስን ይወፍቅህ አንተ ዛሬ ዱኒያን ብትሰናበትም ለኛ መልካም አሻራወችን አሳርፈልናል መልካም ስራወችህም በምድር ለዘላለም ሲወሱ ይኖራሉ።።።
@JugeQaaraamiMusic
@JugeQaaraamiMusic 4 жыл бұрын
We love you all especially Mohamed Awel❤❤❤❤❤FROM SOMALIA
@ramacell8106
@ramacell8106 3 жыл бұрын
SAW
@myhero6436
@myhero6436 2 жыл бұрын
He died last year😭😭😭😭
@Ha-tj4sg
@Ha-tj4sg 7 жыл бұрын
ፊዳከ አቢው ወኡሚ ያረሱሉላ ነሽዳው ከወጣ ባአመት ቤት ተቆጠረ ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ነሽዳ ቢሆን ይሄ ነው ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ተባረከላ አላህ ይጨምርላቹህ ሙስሊም ቤተሰቦቸ
@JugeQaaraamiMusic
@JugeQaaraamiMusic 4 жыл бұрын
أللهم صل على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ❤ ❤ ❤ ❤ اخوكم من الصومال 👍 👍 👍
@lenanega3741
@lenanega3741 4 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم وسلم تسليما كثيرا ❤️❤️
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ገና አድሰ እንደወጣ ይሄ ነሺዳ በአፍሪካ ቲቢ ይለቀቅ ነበር ያኔ ክርሰቲያን ነበርኩ ግን ሸምድጀ ይዤ አዜመው ነበር አሁን አልሀምዱሊላል እሰልምናን ተቀበልኩ
@arbasbeshir1288
@arbasbeshir1288 5 жыл бұрын
Mash Allah Allah yhfzkuom 👍🕋🇪🇷
@3p.764
@3p.764 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ዱአ አርጉልኝ ሳልህ የሆነ ልጂ እድወፉቀኝ
@እሙጀማልየረሱልወጃጅ
@እሙጀማልየረሱልወጃጅ 3 жыл бұрын
አላህሳሊህለጅይስጥሽ።
@qacqacosman5716
@qacqacosman5716 5 жыл бұрын
Ilove Ethiopian Muslim Amharic From burao Somaliland
@oromiyaanbiyyakoo4474
@oromiyaanbiyyakoo4474 2 жыл бұрын
From somalia🇸🇴 S.A.W Rabadan 1443/24 Allahu naxaristoo mahammad😭
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ የፈጠረን ጌታችን አላህ ጥራትና ክብር ይገባዉ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሞቻችን ቃዲሩ ይጠብቃቹ 💕💕💕💘
@HawhaSayedali
@HawhaSayedali 7 ай бұрын
መሽእላህ❤❤
@kingmaame3196
@kingmaame3196 6 жыл бұрын
mansha alaaah 😊😍from Germany
@ለዉዷእህቴ
@ለዉዷእህቴ 6 жыл бұрын
Mohamed Ali Wil come bro
@حمدالسناني-ظ2ض
@حمدالسناني-ظ2ض 5 жыл бұрын
Hii
@fowsiomar9245
@fowsiomar9245 5 жыл бұрын
@@ለዉዷእህቴ where are you sister
@ለዉዷእህቴ
@ለዉዷእህቴ 5 жыл бұрын
@@fowsiomar9245 UAE
@fowsiomar9245
@fowsiomar9245 5 жыл бұрын
@@ለዉዷእህቴ are you marriaged please sester
@yaserali8086
@yaserali8086 4 жыл бұрын
ፊዳካ ሀቢቢ ያኡሚ ያረሡለላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶቸ
@Samira-vn9lj
@Samira-vn9lj Ай бұрын
ወላሂ ሁሌ አዲሥ የሚሆን ነሺዳ ማሻላህ ቢሠማ ማይጠገብ❤❤
@shafeeqshafeeq1590
@shafeeqshafeeq1590 4 жыл бұрын
S.A.W Alhamdulillah muslim bamehone😍😍😍
@zeddwallaggaa3076
@zeddwallaggaa3076 5 жыл бұрын
Maashaa allah rabbi issinirra haa jaallattu sallallah wa'alihi wassallam
@ዜዶየኢምራንእናት
@ዜዶየኢምራንእናት 3 жыл бұрын
ከ6 አመት ቡሃላ ፊዳከ ናፍቆኝ ነው ላየው የመጣሁት ሁሌም እማይሰለች ሁሌ ቢደመጥ😍😍❤❤
@EagerFlowerBasket-wz2cy
@EagerFlowerBasket-wz2cy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@የትምልኑርስደተኛነኝ
@የትምልኑርስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
اللهم صلى وسلم عل نبينا محمد❤
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 3 жыл бұрын
የኔ ውዱ ነቢ ያሀቢቢ ኡሚ ዋአቢ የረሱልለላህ ስወዳቻው ወላሂ ከልቤ ነው ሀቢቢ የረሱልለላህ ወድሞቼ በረቱ አላህ ይጫምርላቹ አላህ ይጠብቃቹ ወድሞቼ ማሻአላህ ተበረከላህ
@os376
@os376 4 жыл бұрын
Mashaa Allah salallaahu aleyihi wasallaam💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤💞💞💟
@endrisseid536
@endrisseid536 5 жыл бұрын
fidake abi weoumi ya resuleallah
@KahlidReme-b1u
@KahlidReme-b1u 3 ай бұрын
Mashallah new jegna wendme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ይታፈሳል ከወለኔየ❤❤❤ሙሰማ ጀማል የኛ ጀግና
ሙሀመድ አወል ነሽዳ ደርሳለች ቂያማ☝️
19:59
ኢክሩ tube
Рет қаралды 168 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Ferahu ┇ፈራሁ ┇2016 new video clip from AL-FATIHOON (Official Video Clip)
6:32
Betibeb Islamic Center
Рет қаралды 3,8 МЛН
Wede Medina - Neshida #Liqae 3 | ወደ መዲና - ነሺዳ #ሊቃእ መድረክ 3
13:29
Muslim Tv | ሙስሊም ቲቪ
Рет қаралды 29 М.
SEBITNI | ሰቢትኒ | NEW VIDEO CLIP BY ALI AMIN (Al FATIHOON) 2018
9:58
Betibeb Islamic Center
Рет қаралды 153 М.
١٨ نوفمبر ٢٠٢٣ የነዚህ ከ አለቁ ዛሬ ከዚህች ኣለም !!!!
42:47
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН