KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 166
40:16
ፈሪሀ ክፍል 167
41:31
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
ፈሪሀ ክፍል 165
Рет қаралды 722,445
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 184 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер: 542
@አህላምወሎየዋያዱእህት
5 жыл бұрын
ውይ ፊሪሀየ የኢሚር እናት ናአባት ላችም ዴውሎ አድናቂሽነኝ ስጠሉሽየነበሩ ስውዎች ዛሬ የኔ ውድ ተባልሽ አድናቂሽነኝ የኢሚርና የፍሪሀ አድናቂ ላይክ ግጩኝ
@patheriahilwa3979
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ydfhxhhxhx7559
5 жыл бұрын
ሱከሱ
@ydfhxhhxhx7559
5 жыл бұрын
ሱከሱ
@saadaysn5024
4 жыл бұрын
ማዳምን ግጭኝበያት
@sifantaye1799
4 жыл бұрын
@@saadaysn5024 ክፍል 51.የሰራላች. ንገሩኝ. እኔጋ. 51.ስቻን. 101.ይወስደኛል
@KamalDanur
Жыл бұрын
ዛሬ አይሱን ፈሪሀን የኔ ዉድ ሰትል ሰማሁ ወይሰ ጆሮየ ነዉ😅😅😅
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ጆሯችንነዉ😂😂
@Marna12-t7g
Жыл бұрын
😅😅😅
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
Жыл бұрын
ክክክክ
@YoiPpk
5 ай бұрын
ጀሩየነው እ😂😂😂
@GjGu-jg5gj
3 ай бұрын
😂😂😂
@retafikerfiker190
4 жыл бұрын
እንደ ኤሚር ሺ ይወለድ 👌👍ጀግና ቆራጥ ትግስተኛ አስተዋይ አፍቃሪ ሀረ ኡኡኡ በቃ ከምር አንበሳ ልጅ ኤሚር
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
በጣምየወደቆራጥቆፍጣናደስይላል
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ግን ፈሪሀጥላዉ መሄዷ በጣምአዘንኩ በአለመደማመጥ😭💔
@saadahassan6427
Жыл бұрын
አንበሳ🎉
@roziemuhammad3967
4 жыл бұрын
የፈረሀ እናት ዛራ ናፈቀችኝ እስክ እደነ የናፈቃት በላይክ አሳዩኝ ኡኡኡኡኡ
@esmail5684
4 жыл бұрын
ተናፈቀችሽ ተመልሰሽ ክፍል 1 አታይም ማን ከለከለሽ
@natsantaberaw5578
3 жыл бұрын
@@esmail5684 😁😁
@ፋጡማወሎየዊ
3 жыл бұрын
@@esmail5684 ክክክክክክ
@viva4110
3 жыл бұрын
@@esmail5684 kkkkkk
@ሀዩነኝየጎደሯቀበጥ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@Jojo-z7y4b
Жыл бұрын
ደግ አረግሽው ኡናልን ፈሪሀ ጎበዝ ከባልሽ ጎን መሆን ነው ያለብሽ
@SeniYallew
5 ай бұрын
ቅን ልብ ያሸንፋል ፈሪሀ አንድም የኢሚርን ሀብት አትፈልግም ነበር ስንት ሰው ስሟን እያጠፋት ፈጣሪዬ አይሱንና ኡናል ፈሪሀን መለመን ጀመሩ እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል ይመቻቹ❤❤❤👍
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
ሳህ 💕
@babaAdems-jf2qt
4 ай бұрын
Lek naw👍👍👍
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
5 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ 1 ኛ ነኝ የኢሚርና የፈሪሀ ስወዳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ገባ ገባ በሉ
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Saher ahunse batm astlahye balge nash
@DA-uz6ib
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😌
@abenezerayele9215
4 жыл бұрын
Covid19
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
የኔዉድ ነዉያለችዉ የኢሚር እናት ፈሪሀናን 😂😂😂😂
@denkenshkadi1840
2 жыл бұрын
ከዎ
@Zahra-hn4vv
Жыл бұрын
😁😁😂😂
@AyonalamMhz
Жыл бұрын
😀😀😀
@ሚሚየሥላሴባሪያ
5 жыл бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣቹ።ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በኃል ዋዜማ አደረሳቹ ።
@jencatamco1567
5 жыл бұрын
Amen
@stayehustayehu1829
5 жыл бұрын
አሜን
@elsaelsa2760
3 жыл бұрын
ዉይይይ እኔስ በዚህ ፊልም ተልከፍኩኝ ♥️♥️❤️❤️❤️
@ዙዙየኮሜቴውወዳጂ
3 жыл бұрын
እኔም አይሰለቸኝም
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
እኔም
@rawdaabdella9657
2 жыл бұрын
Welehi eniden
@saadahassan6427
Жыл бұрын
@@ዙዙየኮሜቴውወዳጂእኔም😢
@saadahassan6427
Жыл бұрын
እኔም😢
@selamhaftu9609
5 жыл бұрын
እንደ ወ /ሮ ሰኒም ና ሳሂር የምያስጠላ የለም ለይቦች ቀፋፎች
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ፈሪሀ አይምሮዋ አለመበላሸቱ ሁሉም እየመጣ ነገር ነገር ኤጭ
@ቲቲነኝቲቲነኝ
5 жыл бұрын
አይሱን ኦናል ፊሪሃ እጅ በውደቃቹ ደስ ብሎኛል ኢሚር የአባትህ ስራ መቀበል ነበረብህ ትድርህ ከመፍረስ በፊት
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
ብር ክለክለው..አሳስርው.እር።ስንት ስራው..ድግ .አርገ
@ghdhdhhd3831
5 жыл бұрын
ዉፍ ፈሪሀ ሥወዳት ግን እኮ በዚ ድራማ ብቻ ነዉ በጣም የምታምረዉ በተፈጥሮ ዉበትዋ ሥለ ምት ቅርብ እዉነተኛ ባሉዋም ያሥጠላላ የኡነት ከኢሚር ቢሆኑ አቤት ደሥታ ያምር ነበር
@munna5498
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@kamkamela1770
5 жыл бұрын
ፌልምብቻሁኖቀርየነሱእውነትነውእጭሲያስጠላባሎላ
@samerahsamerah1728
5 жыл бұрын
አረ።በሁሉም ጋራ ቆንጆ ተዋናይ ናት እሺ ደስ የምትል
@ghdhdhhd3831
5 жыл бұрын
ኡነት እኔ በዚህ ብቻነዉ ምትመሥጠኝ
@samerahsamerah1728
5 жыл бұрын
በግሊዘኛ መላር።በይና ፃፊ እና ታያታለሺ በጣም ደስ የሚል ፊልም አላት
@sntaya7137
5 жыл бұрын
እንኳን ለብረሀነ ተሳዩ በሰላም አደረሳቹህ ውድ የኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ
5 жыл бұрын
አሜን
@ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መኑከመአምላክመኑከመአምላ
5 жыл бұрын
አሜን
@madina.mamuyi1420
5 жыл бұрын
@@መኑከመአምላክመኑከመአምላ ws
@haetkatr1533
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና አደረሳን አሜን👏👏🙏🙏
@oumeradem6879
3 жыл бұрын
ውይ ሰሂር ዛሬ ደሞ እኢሚር ቤት አይገርምም አፈር ብይ አፈር ያስበላሽ በጣም አስጠላችኝ እጭ
@የተዋህዶልጅኔኝ
2 жыл бұрын
ኧሬ አይባል ካራክተሩ ነው
@እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ
5 жыл бұрын
አይ ሰው ፊልም ብቻ አይደለም ይህ አስተማሪም ነው አይ ሰሂር ይድፋሽ
@ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ
5 жыл бұрын
betam ygermal sahir gedel gbi
@aminatjemal2974
5 жыл бұрын
ሰሂር ወዱን ሁሉ አመሰቺው ክክክክክክክክክክ
@كنفيكن-و7ل
5 жыл бұрын
@@aminatjemal2974 ኧረበሳቅ ክክክክክ
@tyyuvggg8098
4 жыл бұрын
@@كنفيكن-و7ل ፋ
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
የምርይድፍት
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
አኪፍ ዋዉ ዋዉ አለ እፈሪሀ ቤትገብቶ😂😂😂የማትረባ የወድምህን ሚስትእደዚህ ማረግህ አይመህመት የጂህን ነዉያገኘከዉ 😂😂😂😂
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ድሮውም እኛ ማቃጠል ፈልጎ ነው የገባት 😂😂😂
@brhanelove3340
Жыл бұрын
እንዳ ኣሚር እና ፈረሀ ፍቅር ሰጠኝ ♥️
@ElsaBrhane-zl1xy
3 ай бұрын
Amien🙏❤
@SeniYallew
5 ай бұрын
ወይ ጉድ የኢሚር ቤት የማንም መወስለቻ ሆነ በቃ ሮያ ሴቶቹ ጉልሱም&ኮራይ😅😅😅😅😅
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
😂😂😂
@AyonalamMhz
Жыл бұрын
Kkkk ወይዘሮ አይሱን የኔ ውድ ነው ያልሽው 😀😀😀
@ጎልዞምወየቲተኪሶምዘይስሕ
2 жыл бұрын
ኩራይ እና ኢሚር እና ፈሪሀ ኣዴ ውድ 💘💕
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቱ ቱርኮች👌👌👌💞💞💞💖💖💖💖👍👍👍❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘💓💓💓💔💔💔💔💔
@TUbe-cv2yc
3 жыл бұрын
ወዮ ጉልፊዳ ስታንኳኳ እረፍት የላትም😂😂
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Timechegnalech
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rozagona5338
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@Hኣንተከሞትክልኝእኔምበቁ
Жыл бұрын
ታይኡ ትዮ ካመራኡ ድኡ ሰኔም ድሙ ድመሰለት😂😂😂
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
አኪፍ አስታርቃለሁ ብለህ የወድምህን ሚስት ይዘህ ጠፋህ እማትረባ😂😂
@hawwahdjfh9990
3 жыл бұрын
ውይ ኤሚር ደስስትል ወዳወድ ነገርነህ
@ጎልዞምወየቲተኪሶምዘይስሕ
2 жыл бұрын
እና ኢሚር ካልእ ፊልም ኣለው ዶ
@tesfdjejdjdjjehehjdjfjfjf3067
Жыл бұрын
እወ ሚስጥር ድብል እነሀዎ@@ጎልዞምወየቲተኪሶምዘይስሕ
@ቲቲነኝቲቲነኝ
5 жыл бұрын
ስኒም አለቀልሽ የሃንዴ ወጥመድ ገብተሻል እ/ር እንደ ፊሪሃ ይቅር ባዩ ልቦና ይስጥን ስሂር ማፈሪያ ከምደረ ገፅ ይስውርሽ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ኮልፊዳን የኔማርስታስቂኝ😂😂😂😂😂😂😂
@ተከርብቻለሁ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@eluuuuuuuuyyy
3 ай бұрын
እኔም ለወሬ ሞችነቾ😂😂😂
@selamselam9188
5 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነገር ነው ከምር በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት አየ ሀንዴ በምን ቋንቋ ላድንቅሽ አቦ ተመቸችኝ ሰኒም እርኩስ አሁን ገና ወጥመድ ዉስጥ ስትገቢ እና ስታዝኚ ደስ አለኝ ኦናል ጅል ገና ታዝናለክ ኩፉ አባት መህመት ደንቆሮ ከመጀመሪያውኑ ደነዝ ነክ እጂ አባትክ ልክ ነበር ሚስትክ አሁንማ ሰዉ ከመጣላት የተነሳ ከበገዛ ወንድምክ ያኪስትክ ልጅ እየማገጠች ነው ኮራይ ሆዴን በላከዉ ኤሚር ምርጤ ጅግና እኮ ነክ ካንሱ ይገባሻል ተንከራተቺ እባብ ላራ ያንቺ ነገር ገልጫ አልጨርሰዉም ቆንጂት እናትሽ ስለ ሰጋችልሽ ነው እጂ ትወድሻለች ቡለንት ምርጥ የወጣት ማሀይም ሊቫንት የኔ አስተዋይ ....😍😍ይበቃኛል ነገ ደሞ የቀሩትን እኮምትላቸዋለሁኝ😛😛😛
@munna5498
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ጉድ አይደክምሽም እንዴ ኤሄንን ሁሉ ሥትጽፊ ሆ
@yddhhdhdxh6756
5 жыл бұрын
Wow Asitawy Nashe Hulachewam Endaserachew Galxshechaw
@taebabintbabataibh3519
4 жыл бұрын
Kkkkk like nashi
@TUbe-cv2yc
3 жыл бұрын
ምንም አላስተረፍሻቸውም እኮ😂😂
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ በከንቱ ለፍሺ ይሄን ሁላ ያነቡልሻል ጎበዝ
@sonyshopmailshopmail349
5 жыл бұрын
ፈሪሀ ትተሽ በመህድሽ አዝናለሁ። ኢሚር። አይዞህ
@ሁሉምለበጎነው-ኘ7ጸ
3 жыл бұрын
ሀንዴ በጣም ትመችኛለሽ
@Y9ghicu
Жыл бұрын
ሰላም ኢምር እና ወይዞሮፈሪሀ የኒ ውዶች
@rozagona5338
5 ай бұрын
ሀንዴ ጎበዝ👏👏🥰
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
የኢሜርቤት ስቱንአተራመሰዉ ቤርጎሆነኮ😂😂😂😂😂
@ssee5183
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
@@ssee5183 🤣🤣🤣
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rozagona5338
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@azizaaf6603
3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ይች ሰሂረ የምትባል ባለጌ በላያት ነፍሴ ስጣስጠላ ደግሞ ከፈሪሀ ቤት መማገጥ ጀመረች ቱ😏😏😏😏😏😏
@kasuethiolove260
5 жыл бұрын
ወይ ሰሂር ባለጌ ነሽ አሁንስ አበዛሽው
@rozamohmad2741
Жыл бұрын
ያኪፍና ሰሂር😂😂እርፍ ደግሞ ፂሙ እንጂ
@sameraassen3690
6 ай бұрын
በነሱ የተነሳ ተሳቅቄ ሙትኩ😂😂😂😂😂
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ፈሪሀ ቀን ወጣልሺ ኦናልን ምንም አልፈራሺዉ😂😂
@abbaamuraad3628
5 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቸ እሮመዳን ከሪም ውዶች
@sasasasa7154
5 жыл бұрын
ሰህር ባለዬ
@ነኚየናቴናፍፍቂነኚየናቴና
4 жыл бұрын
ለሁላቺንምውደ
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
ለሁላችንምማሬ
@ريمريم-ر9د
3 жыл бұрын
ለሁላችንም ማማዬ
@ጎልዞምወየቲተኪሶምዘይስሕ
2 жыл бұрын
እና ፈሪሀ እና ኢሚር ካልእ ፊልም ኣላቹ
@najaatkadir4895
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ሃንዴ ሰሊምን አቀጠቀጠቻት 🤣🤣🤣
@MesrakAf-cx2qw
11 ай бұрын
Emir and feriha 😍💑💑❤💗💞
@fjfvhf5181
5 жыл бұрын
ዋዉ እንኳን ደና መጣቹ
@alhamdulilahi
6 ай бұрын
መገን ሰሂር ተልከሰከሰች ይች ባለጌ 😂😂😂😂😂
@mimimm9410
5 жыл бұрын
ኡፍፍ ሠሂርና ሠኒም ምን አይነት ገፀ ባህሪ ነው ያላችሁ ሢያሥጠላ
@denkenshkadi1840
2 жыл бұрын
😀😀😀😀🤯😂😂👈🙄🤮🤔
@kasuethiolove260
5 жыл бұрын
ኢሚር አታብዛው ምንም ቢሆን የራስን ቤተሰብ የመሰለ ነገር የለም
@sarasara-ym7qp
4 жыл бұрын
ወይ ኩርይ ሚሢኪን
@roziemuhammad3967
4 жыл бұрын
ሰህር🤮🤮🤮🤮🤮🤮😡😡😡👊👊👊ባለገ ቅለታም ነሺ የማትረብ አችን እራሱ ፍልም ላይ ማየት ይዘገንናል🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@almazydingellij6167
5 жыл бұрын
እንዲያው ስይር ይድፋሽ ምህመት ተበላህ ባክስትህ ልጃ
@ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ
5 жыл бұрын
ኮሜቶች አትሳደቡ ዉዶቸ ፊልም እኮ ነዉ ይሄ
@naja4290
5 жыл бұрын
አረ ሰሂር ምንእያረግነው ሲያስጠላ የደበረው ግንፈሪሀትሞታለችአላችሁኝ እደበረኝነው
@etusamiloveshowfromsaudiar9678
5 жыл бұрын
Hoo
@anuukonjooo927
5 жыл бұрын
ወይጉድ እሽ እንዴት ነው ወንዶቹን የምናምነው በአጎቱ ምስት
@ፂዮንየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
መጣችሁ በናታችሁ የፍቅር ነገር የሚለዉን ልቀቁልን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
5 жыл бұрын
እኔም ስጠብቅ ነበር የፍቅር ነገርን እንደ ፈሪሀ አይደለም ተከታታይ የሚለቁት አሁን በጣም ይቆያሉ ለመልቀቅ
@ፂዮንየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ ለምን የጀምራሉ ካልጨረሱት በጣም ይደብራል እኔ በኮርኩት እና በጄላ ፍቅር ላብድ ነዉ
@ሀዪነኝጢባራሟ
5 жыл бұрын
እየተለቀቀነውእኮ
@ፂዮንየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
@@ሀዪነኝጢባራሟ የታለ ታዲያ
@emansabt1958
4 жыл бұрын
ፈሪሃና ኢሚር አሉበት እንዴ
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
አይሡን እና ፈሪሀ ዛሬ ሠላምነዉ
@ZainabZee-nk7yc
Жыл бұрын
የሀንዴአዲናቂ ላይክ ግግጬኝ
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ኦናል አሳዘነኛ ሚስኪን😂😂
@mmayfano1297
3 жыл бұрын
መህመት አሁን ፈሪሀ ይሄን ሰራች ቢልህ እጅህን ነበር የምትዘረጋው ስለሚስትህ እውነተኛ ብር ነገር ትወቅሳለህ አባትህን
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ደነዝ ነው ማይረባ
@samiasoso9780
7 ай бұрын
ሀዴ ከፈሪሀጋ ወይስ አይኔ ነወ አረ በስመአብ😮😮😮
@MeMe-hd1cm
5 жыл бұрын
ስይር ምህመት ሲጥ አድርጕ ይገልሻል
@fatmahfatmah9900
4 жыл бұрын
ስሂር የማትርቢ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
5 жыл бұрын
ጉልፊዳን የ ስወድሽኮ የኔ ምርጥ እውስጤ ነውክክክክክክክክ
@PopPop-pd7lx
5 жыл бұрын
ሀኒ ማር ሰኒምን እኳንም ሰራሽላት ዉዴ
@yopitamkasd1800
Жыл бұрын
አጅህን እያሳከክህ ነውዲ ወጪ ነው ወይስ ገቢ አለች ሰሂር😂😂😂 አሁን ገና ተበላሽ የኔ ቅብጥብጥ😂😂😂በእውነቱ ህይወትሽ ያሳዝናል ገና ከሱቁጋ ነበር የፈራሁልሽ
@sasasadf6051
5 жыл бұрын
በጥፊ ያለቻትን ረስታ የኔውድ አልሻት የኢሜር እናት ፈሪያ አድናቂሽነኝ
@azizaaziza5424
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ይገረማል
@saadyaali2545
4 жыл бұрын
እሄ ፊልም ይደገምልን
@misrajimma7790
3 жыл бұрын
/
@FikirTawahido
11 ай бұрын
Dagmeshi Iyiwu😂😂😂
@halemayasfe8232
4 жыл бұрын
የኔ ውድ አጀብ
@DkgdjhDjgdlv
8 ай бұрын
ሃንዴ ኣሁኑ በጣም ወደድካት
@kalnegash3568
5 жыл бұрын
Ye Orthodox emnet teketayochi hulu enkun le birhane tinsayew aderesachu melkam bahal
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Ayezo koraye
@NoName-em8kb
3 жыл бұрын
Amen
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
የኔዉድ አለች አይሱን😂😂😂
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
5 жыл бұрын
ምህመት ጉድህ ፈላ ወድምህ ሚስትህንወደዳትአይሰው
@emetalekalewtebikegnabatee4109
5 жыл бұрын
Hhhhhhhh ere gud
@mimimm9410
5 жыл бұрын
ዝፍጥ ናቸው ዜዶ
@shj4997
5 жыл бұрын
@@mimimm9410 ሙዚቀ
@TUbe-cv2yc
3 жыл бұрын
አይ እነሱ እኮ በላና ሚስት ከሆኑ ከረሙ ሲተኙ ጀርባና ጀርባቸውን ገጥመው ነው😂😂
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Yihe mewded aydelem blgna new yewedimhin mist ywededal esu yhun esiwa balegewoch nachew
@beerannabeeran8570
4 жыл бұрын
ፈሪሀዉዴ የኔዉድተባለች
@AmlhaAmlha
2 сағат бұрын
ሃንዴ በጣም ነው ምወድሽ😢😊
@rahmahTilohun
19 күн бұрын
ማየት የፈለኩት የወይዘሮ ሠሊምን መጨረሻ😂😂😂😂😂😂
@ፍፀQueen
4 ай бұрын
ፈሪያንና ኤምርን ለማይት ከኔ ጋሪ ቱሪኪ ልመሄድ ምትፈልጉ በ𝐥𝐢𝐤𝐞 አሳዩኝ 💔🥲
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
እኔ ኤሚር ብቻ ነው ማየት ምፈልገው😢My love💘💔
@SssmY-h1y
12 күн бұрын
😂😂😂 😅😢
@samirawetloves6053
5 жыл бұрын
እእእእእእእ መህመት ችኪህ ተበላህ😆😃😄😆
@mimimm9410
5 жыл бұрын
ክክክ
@ተምኪንቅመም
5 жыл бұрын
kkkkkkk
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
ክክክክክ
@nanifirometube7116
5 жыл бұрын
Enkan le getachen madanetachen eyasus kerstos tenesae bale aderesachu aderesen Amen Amen Amen
@NoName-em8kb
3 жыл бұрын
Amen
@እኔናጨረቃ
3 жыл бұрын
ፈረሀ እና ኢሚር ማሮች
@tdenektbebu5082
5 жыл бұрын
Betam enamsegenalen wey ferha asazesheg tegstun yestehe yawezagubesha seyir yetrgemshe cherash cacestu luj ga becha yachi na yeslim mechersha meyt yenafekg mihemt denz abateh lant belo new mayegebah betrf enamsegenalen
@YektDerd-xn4ii
10 ай бұрын
አሁን ላይ ሀንዴ ደስ ብላኛለች
@muhabamuhaba8338
2 жыл бұрын
ወይኔ ሀደሰኒምን እጅ አደረገቻት ኦናልን ትለምን ጀመር😂😂😂
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
ላይክ አዴኛ ነኝ እምትሉ ልጆች ቱ ስታስጠሉ ምነለ አርፍችሁ ብታዩ ኤጭ
@emetalekalewtebikegnabatee4109
5 жыл бұрын
Ende mn cheger alew kamarenes
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
@@emetalekalewtebikegnabatee4109 😏😏😏😏😏
@ezedinezedin6079
4 жыл бұрын
አንቺስ ዝም ብለሽ አታይም ምን አገባሽ
@MedTi-jv2wh
6 ай бұрын
የኔውድ ፈሪህ ተባለይ😅❤
@Kalumobile-mp1op
3 ай бұрын
ዋው አር ሚ የራስህ ሀብት በራስህ
@zainabadam9536
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይዘሮ ሰሂር ጉድሽፈላ
@TayechMesifn-fl5ci
3 ай бұрын
Sehir betam balega nesh yasafral
@sofitube6902
4 жыл бұрын
Ay gulfida chkul betam new mtaskiw
@JainabaJainaba
4 ай бұрын
Sehir betam balegi nesh
@AyenaregAshebir
27 күн бұрын
ኢሚር በጣም ቆንጆነህ
@mesiyejesus494
5 жыл бұрын
yihe film ke 173 part belayi alitelekekem ende ?
@yidaghgashaw2325
4 жыл бұрын
ይዳኝ የፈራሀ አድነቂ ነኝ
@neymayousef4841
4 жыл бұрын
ሰሂር አስጠላሽኝ የባልሽን ወንድም ጋር መጃጃል አፈር ብይ
@letshgeremedihen531
4 жыл бұрын
ኣየ ሴሄር ነብስሽ ኣይማርም መልኩ ለክፍ ኣይሰጥም ኣለች ክክ
@mahamadkh2114
5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@ashaadulsamed3439
5 жыл бұрын
Please ke 51 yete Yegegnal ???
@aminatweloyewa2882
5 жыл бұрын
ሰሂር ምን አይነት ቅሌታም ነሽ ብልግናሽ አንሶሽ ጭራሽ እፈሪሀ ቤት ሰጠሽዉ አንች ሽፍዳም ይድፋሽ
@ዜድነኝየኩዚአፍቃሪ
5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Ous-vp6mq
4 жыл бұрын
Film bicha siyhun asetamar new bitam
@emansabt1958
4 жыл бұрын
@@Ous-vp6mq ግን ትምርት ብቻ አይደለም ብዙ መጥፎ ነገር አለው ሴቶቺ ዝም ብለው እንዳገኙ መጋደም ነው ስራቸው በዛ ላይ ብጥብጥ ብቻ አላውቅም
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
ድፍረትእሠዉቤትይዛገባይጭራሽያንሣትሆ
@anuukonjooo927
5 жыл бұрын
ከልክስክስ ወንድስ።።ያውጣን የተረገመ
@semirabitislamislamsthesol9393
5 жыл бұрын
Awe
@touch5447
5 жыл бұрын
ዋውውውውውው እባካቹ 166 ልቀቁልን
@Jdjdhh-yw9lf
2 ай бұрын
መህመት አሁን አደብገዛ❤
@ZemachYilo-ce5cw
Жыл бұрын
ሰሂር እና ሰነም አንዳይነት ናቸው ሁለቱም ካገኝት ጋር ነው የሜጋደሙት ልክስክሶች ናቸው ቀፋፌዎች 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
5 жыл бұрын
የጉልሱም ወንድም ጅል ሲያስጠላ
@munna5498
5 жыл бұрын
በተለይ የህዝብ ሽንት ቤት የሚመስለው አፉ ሥየቅለሸልሽ
@zed2101
4 жыл бұрын
አፉላይ ያለውጸጉር አፍንጫውስርያለው. ጸጉር. ስያስጠላ.
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች
4 жыл бұрын
ትክክል
@SonySony-mq5sb
2 жыл бұрын
@@munna5498 تككل
@SonySony-mq5sb
2 жыл бұрын
الزتككل
@Sነኝ-t5l
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰሂር እህ ጭራሽ እሰውቤት
@bikib4975
3 ай бұрын
ሠሂር ተከሠከሠች😂😂😂
@tgstfantu7216
5 жыл бұрын
እኔ ከኢሚር ፍቅር ይዙኝ ባሊ አስጠላኝ እደፈሪሀ እህልም አልበላ ብያለሁ ምን ትላላችሁ .... ክክክክክክክክክክ እየሳቃችሁ ውሉ
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
እር አይባልም
@bintabderehmanbintabderehm2819
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@susuaesszdgxgvx2317
4 жыл бұрын
ባሌ አስጠላኝ ክክክክክክ
@tidi2528
3 жыл бұрын
ክክክክክክ እረ ማሬ ባልሽን ጠበቅ አድረገሺ ያዢ
@ayshaaysha328
3 жыл бұрын
እኔም ክክክክክ በህልሚም እሱንነዉ የማየዉ ጨ
40:16
ፈሪሀ ክፍል 166
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 526 М.
41:31
ፈሪሀ ክፍል 167
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 923 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
38:58
ፈሪሀ ክፍል 156
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 754 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
3:47
feriha 💕♾ Feriha Emir background music ♥️
Aatifa Anjum
Рет қаралды 391 М.
38:59
ፈሪሀ ክፍል 114
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2 МЛН
39:04
ፈሪሀ ክፍል 170
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,3 МЛН
40:56
ፈሪሀ ክፍል 164
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 512 М.
41:47
ፈሪሀ ክፍል 163
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 626 М.
25:40
//አዝናኝ ድራማ //"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 449 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН