KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 165
41:42
ፈሪሀ ክፍል 166
40:16
VIP ACCESS
00:47
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
ፈሪሀ ክፍል 164
Рет қаралды 510,212
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер: 523
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
ሀንዴ ለወደደችሁ ጀግና ነች ለጠላችው ደግሞ መሬት ቆፍራ ትቀብራለች ብቻ ትወና ትችያለሽ ስልሽ 🥰
@yarag6572
5 жыл бұрын
የምር በጣም ደስይላል ኢሜር ፈሪሀ መሀመት አብረው ዋውውውው
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
ሀፍዝ.ፍሪሀን..አግቶ.ቢውስዳት .ኢሚር..ኤስ.እርግፍ ይተ2 ንበር
@sasasadf6051
5 жыл бұрын
የሀንዴ ፀባይ ተቀይሮ እንደዚህ ማሠብ የቻለች ደሥ ትላለች ለፈሪሀም ጥሩ ሠው ሆነች አይ ግዜ ለማንኛውም ምህመት ኢሜር ፈሪሀ አንድላይ መሥማማታቸው ደሥ ብሎኛል S የምትባይ ፈጣሪ ያርቅላችሁ
@Qemarahmad
Жыл бұрын
ሀደ የምር ጀግና ተወናዋኘናት የምር ምርጥ ሰው በፊትመጥፎ ነበረች አሁን ጀገነች
@eluuuuuuuuyyy
2 ай бұрын
በጣም የምር
@sinaytraay1773
3 жыл бұрын
ፈሪህ እና እሜር መህመት አድ ናቾው በጣም ያሚራል
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ኢሚር ፣ፈሪሀ፣መህመት፣በመስማማታችሁ፡፡
@redatgetaneh3469
5 жыл бұрын
makiya Mohammed እኔምደሥብሎኛል
@retafikerfiker190
4 жыл бұрын
ኤሚር ሲያለቅስ አስለቀሰችኝ የኔ ጌታ 😭😭😭😭 አባት ለገንዘብ ብሎ ልጁን ያስገድላል
@samo1900
5 жыл бұрын
ሀንዴ ውስጤ ነሽ ማር. ጀግና
@ፋፊነኝወሎየዋ-ቐ5ዘ
4 жыл бұрын
ሀደደሞምንሰውናትአሸጉሊትኡፉእኔማብገላትነብሴነውስታናደኝበተለይካሱየኢመረእናትሁናውሲያስጠሉኝ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ቐ5ዘ
4 жыл бұрын
ኤስውስጤነሽየፉቅረሰውነሽእናደሞብለትእወዳቻኋለሁ
@ghdhdhhd3831
5 жыл бұрын
የምር ሀንዴ ማለት የዉነት ጀግናናት
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
5 жыл бұрын
በጣም እምትገባበት አታጣም
@ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ
5 жыл бұрын
betam betam betam betam 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️💋💋💋💋💋💋
@የማሂርናፋቂ
4 жыл бұрын
ወላሂአስደሰተችኝበጣም
@cifufuugifuguig6271
4 жыл бұрын
ያፉስ አደንቅሃለሁ የንተ የሇነውን ወስዶ ኢሚር ፈሪሃን በማታውቀው ያሰቃያታል ኢሚር ባለጌና ጉረኛ ሰው ነው እኳን ጥላው ጠፋች ከአቶ ሊባን ጋር ባይሆ ሌላ ፍቅረኛ ብትይዝ ጥሩ ነበር
@cifufuugifuguig6271
4 жыл бұрын
ኢሚር በጣም አካበድክ
@sasasadf6051
5 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚለው ኢሜር መሀመድ ፈሪያ አብረው መሆናቸው
@ቲቲነኝቲቲነኝ
5 жыл бұрын
ለመላእ የአርቶዶክስ እምነት ተከታዎች እንካን ለጌታች መድኒታችን እዮስስ ክሩስቶስ የውለታ ባአል በስላም አደረሳቹ አደረስን
@ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@meseretfentaw9695
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@esmail5684
4 жыл бұрын
መጀመሪያ እንደኔ ሀንደን የሚጠላት አሁን እደኔ እሚወዳት ምን ትዘባርቃላችሁ
@matbosh9929
3 жыл бұрын
አዎ አንየም ውድድክት
@eexx2956
2 жыл бұрын
አወ እኔም በፊት እጠላትነበር አሁን ግን ወደዲኳት❤
@MaregBirhanu-rr9lr
9 ай бұрын
sew besraw new yemiwededewem yemitelawem
@Ffjjg-og2jm
5 ай бұрын
ውይይይ ስወዳት እሟ
@TUbe-cv2yc
3 жыл бұрын
የኢሚር ልብሶች ሲያምሩ❤
@EmyaShataw-lp3tc
6 ай бұрын
ከመስቀያው ነው 😂😂😂
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ቁመናው ኣለው ውዴ እኔ ኣለው በፍቅሩ ያበድኩ😢
@saysau4379
4 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ እና ኢሚር ፈተናችሁ ብዛቱ
@ቲቲነኝቲቲነኝ
5 жыл бұрын
ውይ ስኒም ጉድሽን ፊላ እንደ የኔ ሃንዴ የሚውዳት
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Yen mare hande
@ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
5 жыл бұрын
አር ሀንዴ እውነት ጀግንነሺ
@zaharsaid363
5 жыл бұрын
Sada Sada whg
@fridayjanuary2543
4 жыл бұрын
haveyou
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Kahun behala yemiwedat ymeslegnal befit gin alwedatim neber
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
5 жыл бұрын
ኢሚር ውዴ ችግር አያጣህም ሂወት እንደዝህ ነች በብዙ ፈተና የተሞላች ናት
@mekiyaabdilhadi1998
Жыл бұрын
ያፉዛ በራስ መታመመኑ ደስ ይላል ለለመሸነፋ ቢሎ ፈቅረኛዉ ፈሪሀን ያሰከፈነዉ እሜሪ ከዶሮ ፈቅረኛዉ ጋ መስረቱ አለመረኚም
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ፈሪሀ ኢሜር የኔዉድ ስትል አሳዘነችኝ💔💔😭😭
@sksks8131
4 жыл бұрын
ሀዴ ለምትወደዉ እንጅ ለጠላችዉ ከባድ ናት
@ያልተኖረልጂነትበስደትአለ
4 жыл бұрын
ሀንዴ ጀግና ብቻ አይገልፆሺም
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ዋውውው ሀንዴ የኔ ምርጥ ስወድሽ ፡ ሰኒምን አወርጃት ፡፡እንደዚህ ጥሩ ሰው ነሽ ማለት ነው፡፡
@hayatahmed6482
4 жыл бұрын
ሀንድ የኔ ቀበጥ ጎበዝ ነሽ እኮ❤❤❤❤❤❤💓💓💓
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
ኢሚር ሲለቅስ አሳዘነኝ በአባቱ❤
@TayechMesifn-fl5ci
3 ай бұрын
Ewunetshn newu betam yasaznal
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
3 жыл бұрын
ሀንዲ የኔ ጀግና ይመችሽ አቦ 💞💓
@ብሪዕባይገጠርብሪዕባይገጠ
4 жыл бұрын
ሃንዴ ኣሁን በጣም ወደድኩሽ የኔ ውደ
@طيبةيمام
5 жыл бұрын
አሰላሙአልይኩም ወራሂመቱላሂ ወበረካተሁ ወድየኢስላምልጆች መልካምጁመዕ ፡ሰሉአልሂ ወሰለም።
@seadatube3587
5 жыл бұрын
ወአሊኩም። ሠላም። እራህመቱላሂ። ወበረካትሁ። ለሁላቺንም። ዉድ
@ተወከልአላህ-ቀ1መ
5 жыл бұрын
طيبة يمام Wswrwb. ሰለላሁአሊሂወሰለም
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱሂ ወበርካትሁ ለሁላችንም መልካም ጅመኣ ውዶች ስለለሁ አለይሂ ወስለም
@ሂክማያአሏህባሪያሂክማያአ
5 жыл бұрын
ዋአለይኩሙ ሰላምወራህ መቱላህ ወበረከቱሁ
@ጦይቢነኘየረሱልወዳጅ
5 жыл бұрын
ሰሉ አለነብይ
@hirutyemareyamlij5873
5 жыл бұрын
ሀንዴ አንች ለወደድሽው እንጂ ለጠላሽው ከባድ ሰው ነሽ
@MohammadMohammad-ee9ne
4 жыл бұрын
hayte
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
4 жыл бұрын
ሣህ
@fikerilem7355
4 жыл бұрын
Betammmm😂😂
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
5 жыл бұрын
እንደላራ የምወዳት የለም ከዚህ ድራማ
@saarauae7093
5 жыл бұрын
hande yen wudi
@ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ
5 жыл бұрын
betam betam
@aaaa2862
4 жыл бұрын
እኔም።ላራን።በጣም።ነው።የመወዳት
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
በጣምእኔምስወዳት❤❤
@makdayoutube8387
5 жыл бұрын
ያፊዝ ሰይጣን ቢሆንም ግን ገራሚ ሰው ነው ኮራይ ምስኪን በነብሰ ስጋው ሊጫወቱ ነው ....ወይዘሮ ሰሊም ጉድሽ ሊፈላ ነው ...ሀደ ምርጥ እኮ ነሽ ....
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ያፉዝ ፈሪሀን ማገት ነበረበት ከዛ ምርጥ ቢለዉ ጥሩነበር 😂😂😂ኢሚር
@FgdgHffg-og2hz
10 ай бұрын
😂😂😂
@riyariya4485
4 ай бұрын
Neber
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ያ ቦቕባቃ በፈሪሀ እዳላለቀሰ ኣሁን እንጣጥ እንጣጥ ይላል በማያገባው😂😂😂
@hfhjgfyfhjf7328
5 жыл бұрын
ወይ ክንድ በጣም ጀግና ልጅ ነሽ ጀግና
@taralema6070
2 жыл бұрын
ሀዴ ደግ አረግሻት የኔ አደኛ ይገርማል የአች መቀየር ሚስጊን ኢሚር ሲያለቅስ አስለቀሰኝ በአባቱ
@UserUser-vo1js
5 жыл бұрын
ያፊዝ እውነተኛ አፍቃሪ ነው በጣም ደስ ስል ኮራይ ብር መስጠት ካለብህ ለጉልሶም እንጅ ለዝህ ደነዝ ወንድማ አትስጥ ኮራ አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ
@ashenafigeremew2976
2 жыл бұрын
ሀንዴ የሴት ጀግና 💖💖💖
@dreamviewer2135
5 жыл бұрын
ሃንዴ ጎበዝ ጀግንነት ደሥ ይለኛል ለምንም ነገር እጅ አልስጥም እኔም እደዛዉ ነኝ
@anuukonjooo927
5 жыл бұрын
ሃንድየ በርች የኔ ጀግና
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
ሀዴ ተመቹሺኝ ጄግነ
@yopitamkasd1800
Жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ የሀዴ ጸባይ ደስ ይላል
@ሳምነኝየቲጅታላቅ
4 жыл бұрын
ሃንዴ ወደድኳት በእውነት
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
5 жыл бұрын
ዋው ሀንድየ ዛሬ ተመቸሽኝ የምር
@fatmahfatmah9900
4 жыл бұрын
ዋዉ ሀንዴ ዛሬተመቸሺኝ
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
ዉይይሀዴጎበጣምጥሩሠዉሁናለይ
@aminatjemal2974
5 жыл бұрын
ዋው ያፉዝ ፈገግታው ሲያምር
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
ምንያምራልሢያስጠላ
@jgdyiifehtdjuddt5411
Ай бұрын
😂
@semirassr6946
4 жыл бұрын
አሴ አባኪሺ ወደራሰሺ ተመለሺ የሰዉ ትዳሪ አየበጠበሺ ነዉ መቸም አሜሪ መቸም አይወዱሺም አሺ
@محمدأحمد-ي4ل1ح
3 жыл бұрын
አይ ሀዴ የዞረቺበት ሰዉ መከራዉን ሳታበላ አለቀዉም 😂😜😜
@tigestgirma9650
2 жыл бұрын
በጣም ደሞ ሁሌ ስክታማ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እሷየዞረችበት ሲኦልነዉእምከተዉ😂😂😂😂አይሀዴ
@noonoo3732
6 ай бұрын
😂😂😂ባሁኑ ትክክል ናት😢😢
@sofiyaramato7120
5 жыл бұрын
ሀንዴ ወዉ ዛሬ አኮረሽኝ
@seadi2937
3 жыл бұрын
አቤት ሃንዴ አሁን በጣም ደስ አስባለችኝ 😜😜
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ኢሚር ፈሪሀ እና ምህመት💖💖💖💖💖💖💞💞💞❤❤😍😍😘💔🙏
@bezamariambeza9557
5 жыл бұрын
ይኼ ጥንቆላ በየሐገሩ አለ ማለት ነው ? አይ ጎልፊዳን ለማንኛውም ዛሬም እንደወትሮው ውድ ተርጓሚዎች በርቱልን
@berhanegaletigray264
2 жыл бұрын
ሃንደ ፊረሀ ኢሚር መህመት ስለ ተስማሙ ደስ ብሎኛል
@ZuzubintTesfaye
11 ай бұрын
አየ ሰሂር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አወራሯ ነውኮ የሚያስቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ፍትሒዝሳኣነ
5 жыл бұрын
እዛ ፊልሚ ቅድሚ ሕጂ ምስ ሰብ ኮይነ ይሪኣ ነይረ ፈሪሃ ደስ ትብል ፊልም ብፍላይ ሃንዴይ ደስያትብለኒ መቀረት ናይዛ ፊልሚ ያ"" like ን'ሃንዴይ ትፈትዉ::ባካቹ ስጡኙሽ
@meazagaltgray9338
2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ብዙሕ ትምህርቲ ኣለዎ ❤❤❤
@mohmmedmohmmed-mo5wy
Жыл бұрын
ሰሂርና ሀኪፍ ግን ምንም ደስ እያላቹኝ አደለም ኦኦኦ😅😅😅
@SamiraAli-o9d
3 ай бұрын
የምርሀዴየኔውድ ጭራሽአትሸነፊም ተስፍአቆርጭም የኔጀግና❤❤❤
@saronayalew9374
4 жыл бұрын
አንገታቸው እንዴት አባቱ ያምራል ሁላቸውም ቆንጆ መለሎ ናቸው ቱርኮች😗😗😘😘😍
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
በትክክል💖💖
@አሰናቀችየድንግልልጅ
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ናቸው
@zainabmohammed8616
4 жыл бұрын
ሀኔ በእውነት አድናቂሺ ነኚ
@makdesweltehiwet9710
5 жыл бұрын
ፈሪሀ ቤተሠቦችሽ ደና ሆኑልሽ ማር
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
4 жыл бұрын
ጀግና ፍርሃ
@ZuzubintTesfaye
11 ай бұрын
ግንኮ ያፉዝ ፈሪሀን ቢያግታት ኢሚር ኤስን ይተው ነበረ😂😂😂😂😂
@eluuuuuuuuyyy
2 ай бұрын
ያ
@SasssHsddf
Ай бұрын
ጥሩ ሃሳብ😂😂😂😂
@eluuuuuuuuyyy
Ай бұрын
አሁንማየት ላይናቹ
@محمد-غ2ن1ذ
5 ай бұрын
ሀዴ ጅጋና እኮ ነሺ ልጠልሸው ሰው ልማጣቀት ❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርከወሎልጅ-ፈ3ተ
3 жыл бұрын
ሀዴ በጣም ተመቸሽኝ💖💖💖💖💖💖
@finecomfinecom2009
5 жыл бұрын
ሀንደ ከሰኒም ጋ የሰጠሽው እሰጣ ገባ የምር ተመቸሽኝ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
አዴን ያስተካከልክጌታ እኔንም ከሸቃላነትገላግለኝ
@BkFk-sp9yx
5 ай бұрын
ሀደ ሀደ ሀደ ብራቦ አሁን በጣም በጣም ተመቸሺኝ ❤😂😂😂😂😂ማር የሆሺ ነገርስ እስከዛሬ እጠላሺ ነበር አሁን ወደራስሺ ተመለሺ
@ሂክሙነኝየኡመርታናሽ
4 жыл бұрын
ይሄን አኪፍ የሚባል ሰውየ በጣም ይቀፈኛል
@Zeyneb7887
Ай бұрын
😮😂😂😂😂😂😂😂
@fshmshm9301
3 жыл бұрын
ዎውውው ሀንዴ ከምር መጀመሪያ የፈሪያ ጠላት እንደሆነች በጣም ጠልቻት ነበር አሁን ግን ፈሪያንና ኢሜርን ሥደግፍ በጣም ደሥ አለችኝ ወደድኳት ጅግና ነች s ግን አይንሽን ባላየው ደሥተኛ ነኝ አይጥ ሥደብቤኝ
@zdyoutube9665
3 жыл бұрын
እነሡ መፌጠሬን አያቁ እኔ ፈሪሀና ኤሚረ በተጣሉ ቁጥረ ጭቀት🤣🤣🤣🤣😁😁
@haykalmuhemed7713
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ በጣም
@moonamuna3218
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ ሰውነቴ አለቀ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ወላህ እኔም ይጨቀኛል በማያገባኝነገር እነሱኮ ከኔመፈጠሬምአያቁም😭💔🤣🤣🤣🤣🤣
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
ክክክአየሰሂር😂😂😂😂እምትባይሴት😂😂😂😂
@jmela5844
Жыл бұрын
እኔስ ወላሂ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
4 жыл бұрын
ውይ ሀዴ ውስጤ ነሽ
@viva4110
3 жыл бұрын
አስጠልቶኛል ምክንያቱም ኤS መግባት አልነበረባትም ብዙ ፈተናዎች አልፈው ነበር መሆን የነበረበት አሁን ጥሩ የፍቅር ጊዜ ማሳለፍና ቤተሰብ አፍርቶ መደሰት
@SenaitYallew
Жыл бұрын
Endezi new lafekerut mentor Hande tbebegna nesh welahi gobez 👍👍👍👍👍👍🎊🎊💞💕💖💜
@eexx2956
2 жыл бұрын
ሀንደ በመጀመሪያ ስጠላሽነበር የኔውድ አሁን ግን ንጥር አጠጣሽኝ😘❤😢
@Tube-sp3eb
4 жыл бұрын
ሀዴን ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ ወደድኳት
@احمدالعنزي-ذ9ت4ذ
5 жыл бұрын
ጉድ አንዴ ጥይት የወነች ልጅ ይመችሽ ደስ ስትል
@AjebaAneba
Жыл бұрын
አይ ሀንዴ ሰኒምን አቀጠልሻት ኡኮ😅😅😅😅😅
@burthalakuliggg5432
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሀበሻ ሴቶች ወዶች እውነተኛ ፍቅር ተማሩ እሽ እና መልካም ቶቶሎ ላኩልን በነሱ 91 ደርሳል ፈሪሀ ውድ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
3 жыл бұрын
ያፉዝ የኔ ጀግና በጣም ነው እምደላኝ
@Sara-716-7
Ай бұрын
28:34 ሀንዴ ምርጥ ንግግር አንቺ እኮ ከተነሳሽ ማንም ሚያስቆምሽ የለም ሰኒምን ደግ አደርግሻት ቆንጠጥ አድርጊያት እስኪ
@ZssZss-hj3tr
6 ай бұрын
እኔኮ እሚገርመይ የሠሂር ሀረካቶ😂
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ቁሌታም ናት😂😂
@ZemachYilo-ce5cw
Жыл бұрын
ውይ ሀዴ እስከዛሬ ያቃጠልሽኝን ያህል ነው ሰሞኑን አጀቴን ያራሽው አሁን በጣም ተለውጠሻል የኔ ቀሽት ቀቴበት 😘😘😘💗💘💗💖😁😁💕💋💋😍😍😘😘❤❤😜😜😜
@yopitamkasd1800
Жыл бұрын
ጉልፊዳ መታለች 😂ውይ ደስ ትለኛለች
@hadyaidris1537
4 жыл бұрын
ሀዴእሥካሁን ተኮለኛነበረይ አሁንግን ተቀይራለይ ይጨምርላት
@FerahywotTensaye
11 ай бұрын
ሀንዴ የኔውድ በጣም እያስደሰትሽኝ ነው የኔ ጀግና ግን የኮራይ ማግባት ነው እደዚህ ግን የቀየረሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
@AynalemYmane
Жыл бұрын
ሀንዴ❤❤❤❤
@አስቴርጥበብበየነ
Ай бұрын
ደስብሎኛል፡ፈሪሀ፡መህመት፡ኢምርዋዉ🎉🎉🎉🎉🎉ደስይላል
@saliyanaser2983
5 жыл бұрын
ዋው አዴ ትወናዋ ደስ ይለኛል
@muhabamuhaba8338
2 жыл бұрын
ሀዴ የኔቀዉስ አቺኮ አጀት አርስነሽ😹😹
@SenaitYallew
Жыл бұрын
Weyne can enat zahra Omar nafkewugnal ❤❤❤
@atitegebmulatwawu5984
5 жыл бұрын
ሰሂር እንዴት ነው እሚያረግሽ በፈጣሪ ስም
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
ይቆላታል
@waynyelamalij1717
5 жыл бұрын
ምጥምጠ ነበር ማጠን
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
4 жыл бұрын
እባብ ትላለች የጎልስም እናት ውነቷነው
@KidistShuguts
3 ай бұрын
Hande ahun melkam sew honech❤❤❤❤
@Dhahs111
7 күн бұрын
ሃደ ለሰንብ በመስፋራራት በጣም ደስ ብሎኛል
@JdjdjdHdhdj-m6l
9 ай бұрын
ሀዴ ዋውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤ተመለሺኝ ቀረ ጥነቺ አልወዳትም ነበር ሀደጋ ስትጣላ
@محمدأحمد-ي4ل1ح
3 жыл бұрын
ሀዴ ይመቺሽ እጠላሽ ነበር አሁን ግን ወደድኩሽ የኔ ቀበጥ
@hayaali-nc6fr
5 ай бұрын
ወይ የጉሎሱም ወንድም የሁነ ዝጋት ነው😅😅😅😅😅
@HfhHfjk
2 ай бұрын
ፈሪሀ ግን ካገበይ ወዲህ ተመችቷቷል 😂♥️
@hjjdhndbhsh9339
3 жыл бұрын
ሀዴ አችለወደድሽው እጂ ለጠላሽው ከባድነሽ
@fatama1233
5 жыл бұрын
ላራ እና እናቶ ስወዳችሁ
@ማሪፋወሎየዋ
4 жыл бұрын
የጉልሱም ወንድም የበሬ አፍ
@yutub1531
4 жыл бұрын
ሃንዴ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወደድኩሽ በጣምጀጌናሴትነሽወደድኩሽ
@ZuzubintTesfaye
11 ай бұрын
አየ ሀንዴ ተመቼሺኝ ዛሬስ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንች ነሺ ኢላማዬ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
አይ ኦናል ድፍት ያርግህ አተብሎ አባት በልጂህ እደዚህ አይነት ሴራ ማሴርህ ዞሮዞሮ ያፉዝ ያጠፋሀል🙄🙄
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ለኦናል ምን ያረገዋል
@keb0mihmd096
4 жыл бұрын
ውይ ሀዴ ላቺወርቅነበር ማፍሰስ
@gelilagelila4132
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሃንዴ ቅቤ ኣጠጣሽኝ
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ያፉዝ እና ሀዴ ጥሩ ሰራችሁ ሰኒምም ኡናልም ተዋረዱ የአባት ክፉ
41:42
ፈሪሀ ክፍል 165
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 719 М.
40:16
ፈሪሀ ክፍል 166
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 523 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
41:47
ፈሪሀ ክፍል 163
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 623 М.
24:31
Heir Sarrafoglu #41: Emir’s Daring Offer to Feriha - The Girl Named Feriha
The Girl Named Feriha
Рет қаралды 12 М.
51:03
Zvala se Feriha - 137 Epizoda - Djevojka imena Feriha
Djevojka imena Feriha - Zvala se Feriha
Рет қаралды 883 М.
47:37
Qizim 165-qism (milliy serial) | Қизим 165 қисм (миллий сериал)
Sevimli TV
Рет қаралды 735 М.
41:31
ፈሪሀ ክፍል 167
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 920 М.
40:40
ፈሪሀ ክፍል 161
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
39:25
ፈሪሀ ክፍል 98
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 720 М.
40:59
ፈሪሀ ክፍል 169
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,3 МЛН
11:08
Feriha & Emir #38
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН