ፈሪሀ ክፍል 168

  Рет қаралды 525,872

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

ባለሥልጣናቱ ሂሳብ KZbin: goo.gl/S58HcD
Medyapım Official KZbin Channel: goo.gl/ZFpCky
ውሰድ:
Vahide Gördüm
Hazal Kaya
Metin Çekmez
Çağatay Ulusoy
Deniz Uğur
Melih Selçuk
Ceyda Ateş
Yusuf Akgün
Sedef Şahin
Gülşah Fırıncıoğlu
Feyza Civelek

Пікірлер
@asrisasris4261
@asrisasris4261 4 жыл бұрын
ሀንዴና ፈረሀ ባንዴ ስትሆኑ ስታምሩ ምክንያቱም ሁሉታችሁም ጠንካራ ናችሁ
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 5 ай бұрын
እህ
@tsiduuwaguu7260
@tsiduuwaguu7260 2 жыл бұрын
ፈሪሀና ሀዴ የኔ ውዶች ስታምሩ አይለያቹ በዚ ቀጥሉ ፈሪሀ አይዞሽ ሁሉ ም ነገሮችሽ ያስተመራል
@DeborahAlex-jt6su
@DeborahAlex-jt6su 5 ай бұрын
Ende feriha jegna ayeche alakm yemetlu like
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የዘመኑ ወንዶች ልክ እንደዚህ ፊልም ናቸው 😊
@braneshdesta8828
@braneshdesta8828 5 жыл бұрын
በትክክል
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
አዎ
@maskeremkebede1614
@maskeremkebede1614 5 жыл бұрын
በጣም
@ghadeerfahs4670
@ghadeerfahs4670 5 жыл бұрын
Wow
@saadaysn5024
@saadaysn5024 4 жыл бұрын
አይዋ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ዋው የጉልሱም እነት ልብስ ቀይራለች ጉልሱም ያንን ሁሉ ፍተነ አልፍሺ ልጅ አገኘሺ መታገስ ዋጋ አለው ፍልም ባይሆን ፍርሀ የኔ ቆጆ አብሺር ኤሜር ይወድሻል ኤስን አይወዳትም ያችው ነው ስሂር ማፍርያ
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Hatamu daha hone daha habtam honu
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
አቤት የፈሪሀዬ ትግስት እና ውበት ዋውው ነው😂😂
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 жыл бұрын
ሳህ ስወዳት ፈሪሀ ማኛ 💋💋
@AbCd-xk5jh
@AbCd-xk5jh 5 жыл бұрын
ባሀር
@kunjuk1242
@kunjuk1242 4 жыл бұрын
ኢሜርምእኮቆጆነውአደል
@SemiraSemira-nr8dn
@SemiraSemira-nr8dn Күн бұрын
❤❤❤❤❤ 29:27 29:28
@dreamviewer2135
@dreamviewer2135 5 жыл бұрын
ፊሪሀ እና ሃዲ ስወዳቹ ጎበዞች ናቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺💋💋💋
@musleysmuhamad2570
@musleysmuhamad2570 5 жыл бұрын
💘❤❤👌❤👪👄🇦🇮
@musleysmuhamad2570
@musleysmuhamad2570 5 жыл бұрын
❤❤❤💋💋💋💋❤❤💘💘👪❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤🇧🇴🇧🇴
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 4 жыл бұрын
ኢስ መልስሽ ያረካል ወይዘሮ አይሱን በፈሪሃ ስትቀልድ ደና አቃጣይ አዘዘባት ግን አንቺ ኢሚር አይወድሽም ብትሪቂው መልካም ነው ልብ የፈሪሃ ነው
@HalimaRahema
@HalimaRahema 4 жыл бұрын
@@musleysmuhamad2570 ààaaaà
@keeiirir2596
@keeiirir2596 2 жыл бұрын
ፈሪሀ እና ሃዲ ስወዳቹናቹ❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 4 жыл бұрын
መህመት ሚሥትህን አንድጊዜእኮ መምታትአችልም ፣እህትህን ስታሰቃያትአነበረም ትገርማለህ፣ዋው ፈሪሀ አምሮብሻል ከኢምርበመለያየታችሁ አዘንኩልሽ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ሀዴ ሌቫንት ፈሪሀ ስታምሩ ምርጥ እናተ ብቻ
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
ሀዴና ፈሪሀ አሳዘኑኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍ ፈሪሀና ኢሚር ሀዴና ኮራይ መለያየት የለባቸውም ነበር የመጨረሻ አስጠላኝ ብቻ ሆድ ይብሳል 😭😭😭
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አይሱን ይገባሻል በፈሪሀ ስትጨማለቂ እምትገላምጥ ምራትሰጠሽ😂😂😂😂
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አዎ
@noonoo3732
@noonoo3732 6 ай бұрын
እኮ ዋጋዋን አፈሰች😂😂😂
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Betam 😂😂😂
@ሚሚየሥላሴባሪያ
@ሚሚየሥላሴባሪያ 5 жыл бұрын
ሊቫት ምርጥ ሰው እውነተኛ አፍቃሪ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ 5 жыл бұрын
ሊቫት ባይኖር ፈሪሃ እና ኢሚር አይጣሉም ነበር ባንድ በኩል ጥሩ ሰው ቢሆንም የሰው ሚስት ይዞመጥፋት ምን ይባላል
@hhujyhhtghhhjkkk8083
@hhujyhhtghhhjkkk8083 5 жыл бұрын
Batakerestane21213
@hhujyhhtghhhjkkk8083
@hhujyhhtghhhjkkk8083 5 жыл бұрын
exe
@hhujyhhtghhhjkkk8083
@hhujyhhtghhhjkkk8083 5 жыл бұрын
? 24@bbakeresetane
@hhujyhhtghhhjkkk8083
@hhujyhhtghhhjkkk8083 5 жыл бұрын
@ o FARNHAM AMASS Farnham
@ረዛንቀሽቷ
@ረዛንቀሽቷ 5 жыл бұрын
ፈሪሀ መቸም አትሸነፍ ደስ አይበላችሁ
@rahimahmohammed3703
@rahimahmohammed3703 5 жыл бұрын
f💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@oumeradem6879
@oumeradem6879 3 жыл бұрын
አው እኔም ተስፍ አለኝ
@genigeni7963
@genigeni7963 5 жыл бұрын
ሀንዴ ውዴ የኔ ሆደ በሻ በኮራይ ልጅ ከፋሽ ባይንሽ ውሀ ሞላ እኮ
@powerpower847
@powerpower847 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ከፍቶኝል እሚር እና ፊሪሀ ስለተለያዩ
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
እኔትክክል
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 жыл бұрын
Ene makfate bicha sayhonem malkesinem alkeshalewun
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
እኔም😢
@abdulazizab3780
@abdulazizab3780 6 ай бұрын
ሁሌ አብሮ መሆን የለም መጣላትም ያለነው
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
​@@abdulazizab3780ትክክል በፍቅር እብድ እካን ብትል መለያየትም ኣለ😢😢
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 4 жыл бұрын
ኢሚር እስከዛሬ ስወደው ፈሪሀን ሲከዳ ጠላሁት
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ትክክል
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
ኡነት አለቀስኩ እኔ እማ 😭😭😭😭
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 2 жыл бұрын
@@meazagaltgray9338 ድራማ መሆኑን እያወቅን የምናለቅስ ሚስኪን ህዝቦች እኮነን😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@Šøfě-m3p እዉነት ልቤቀጥ እባየ ማጣ💔😭
@seada2315
@seada2315 4 жыл бұрын
ፈሪሀ እና አሚር ፍቅራችሁን መደበቅ ትወዳላችሁ ስተገናኙ ግን 💛
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን የጎልሱም እናት ልብሷን ቀይራለች
@eluhabeshawit4354
@eluhabeshawit4354 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@حنانحنان-غ4و2ت
@حنانحنان-غ4و2ت 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ
@SasssHsddf
@SasssHsddf Ай бұрын
ያችስ ከፋ😂😂😂😂😂ክክክክክክ
@keeiirir2596
@keeiirir2596 2 жыл бұрын
ፈሪሀ እና ሃዳ ስወዳቹ ጎበዞችቹ🥀🥀🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@zinetamuhammd2463
@zinetamuhammd2463 5 жыл бұрын
እውንት ጊዜ የማቅይርው የለም ከንሱ በጣም ተለውጥሽል ከሁልም በላይ ጉልሱም እንኩን ደሰ አለሽ
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ Жыл бұрын
የጉልሱም እናት ሱሪ ለብሳ መጣች😂😂 ወይይይይይይ ባደየ ቅይርይር ብለው መጡ😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 6 ай бұрын
😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@YusraMohammedAli
@YusraMohammedAli 4 ай бұрын
እንድህ ነዉ ሲደላ😂😂😂😂😂😂😂
@mahbubatube8142
@mahbubatube8142 Жыл бұрын
የኔ ሊዩ ሀዴይ ጠፈጭ ከንቺ የተመርኩት የወሃ ነትን ከለራ ደግነት ከፈሪሀ ሁሉን መቸልን ከሊቪት ትግስትን
@maryammohamed8005
@maryammohamed8005 5 жыл бұрын
ኩልሱም በጣም ቆጆ ሁናለሽ
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
ሀንዴ አሳዘንሽኝ ዛሬስ እዉነት እንባ ወጣሽ ሌሎቹ ግን ዝብርቅርቅ ብለዋል አላምንም ኢሚር ና ኤይስ አይሆንም
@marimaa801
@marimaa801 5 жыл бұрын
ሌቫንት እርጋታው ደሥ ሢል
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 3 жыл бұрын
ሀዴና ፈሪሀ እዴሱ ቁጭ ብላችሁ ስታወሩ ዴስትላላችሁ የኔውዶይ አይዞችሁ
@AHS347
@AHS347 5 ай бұрын
የዚ ፊልም ነበር ስሙ ፍቅር ከበቀል መሆን የነበረበት😢
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ጉሉፊዳን በርስታኳኳ እረፍትየላትም😂😂😂ስወድሽ የሳቄምጭ❤
@ተከርብቻለሁ
@ተከርብቻለሁ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@ተከርብቻለሁ 😂😂😂😂
@madnaizalga857
@madnaizalga857 5 жыл бұрын
ጉልሱም በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አሰሺ ልጁ በመወለደሺ ፍቅር እኮ ከማይወደዱ ሰዉች ነዉ ትክክለኝ የሚሆነዉ ። እኔ ልጀምር ነበር ግን በኢሚሪና በፈሪሀ አይቸ ፈራሁ
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ Жыл бұрын
ፊልም እኮነው😂😂
@makdesweltehiwet9710
@makdesweltehiwet9710 5 жыл бұрын
ፊልሙ አስጠላኝ ፈሪሀን ከፍቱዋት ማየት አልቻልኩም ደግሞ ስንት ነገር ነው ያሳለፈች
@ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ
@ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ 5 жыл бұрын
betam enye astelan betam huden belan feriha
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አኔም ተራዉን ኣሚርም ይሠቃያል
@sameraassen3690
@sameraassen3690 6 ай бұрын
አይፋቱም ይጋባሉ እደደ አዲስ
@KalekidanAlemu
@KalekidanAlemu Жыл бұрын
የተቀየረእና ደራሲዉ ያፈጠነዉ ነገር ቢኖር ኮራይ መዉለዱ ኢሜር እና ፈሪሀመለያየታቸዉ ሀደይ ከኮሪያጋ አዲላ ይ አለመሆናቸዉ ሁሉም ነገር ተቀያይሯል ጉዳለዉ ደራሲ እጭ😢😢
@MateBaBey
@MateBaBey Жыл бұрын
ኮራይ ግን ልጅ ወልዷል ኢሚር ገደል ግባ አሁንስ አናደድከኝ ሊቫት በጣም ጥሩ ሠው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
ፈሪሀ መጨረሻሽ እንደሚምር ተስፋ አለኝ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 5 жыл бұрын
Ayamrm tmotalech
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ምንያምራል ከኢሜርጋርታርቀዉ ሲጋቡየሰርጓቀንትሞታለች💔😭😭
@Zahra-hn4vv
@Zahra-hn4vv Жыл бұрын
ሊባት እና ፈሪሀ አምሮባቻዋል ቢጋቡስ🥰😒
@noonoo3732
@noonoo3732 6 ай бұрын
😂😂😂❤ችግሩ ፈሪሃ አታፈቅርውም ግን መፈቀር ያለበት ሰው ነበር❤
@bikib4975
@bikib4975 3 ай бұрын
ይሻላትነበርማይረባ​@@noonoo3732
@Sameera-mv3md
@Sameera-mv3md 6 ай бұрын
ያልታሰቡት ወለድ ደስሲል
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 5 жыл бұрын
የሀብታምነት መገለጫ ራቁት መሄድ ነው😁አይ ፈሪሀ
@ሊናኢብራሂም
@ሊናኢብራሂም 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk
@aszx4133
@aszx4133 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk
@saras1891
@saras1891 3 жыл бұрын
ከፈልሙ ኮሞቱ ነው ምታስቁኝ😒😂😂😂😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@saras1891 😌🤓🤓🤓🤓🤓🤓awo wude
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ምነዉስትቆይ ግዜእረሳሽዉዴ አለች ጉልፊዳን 🤣🤣🤣🤣❤🤘
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
😢
@hawahabeshawit1882
@hawahabeshawit1882 4 жыл бұрын
ወይ ፍቅር እንደህ ነው ለካ ኢሚር እና ፈሪሀን አለያዬ
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 11 ай бұрын
ኤስ አይሱንን አይሱን አለቻትኮ ቱ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ደግ አረገችሺ
@lijhayufau
@lijhayufau 2 ай бұрын
የኮራይ ልጅ ሢያምር💫
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የአይሱን ና የኤስ ጭቅጭቅ አሳቀኝ የታባሽ አቺየፈሪሀ ን ስታሰቃይ ነበር ኤስግን ልክልክሽንነገረችሽ🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈
@ተከርብቻለሁ
@ተከርብቻለሁ 2 жыл бұрын
ኤሴ ሀርደኛ ናት ክክክ አትናገሩኝ ባይ😂
@mmayfano1297
@mmayfano1297 3 жыл бұрын
ወይኔ የምህመት ሚስት ፊቷን በጨው ታጥባ መጣች
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 Жыл бұрын
እንኳን ፊልሙ እኔ ራሱ ተዘበራረቅሁ ኡፍ ምንድነው ቆይ
@fghughjh528
@fghughjh528 5 жыл бұрын
ላራ ውስጤ ነት
@ፂዮንየማርያምልጅ
@ፂዮንየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ
@firdousmuhammad-nk4su
@firdousmuhammad-nk4su 3 күн бұрын
ልቫት ፈረሀን በጣም ኔው ምያፈቅራት ግን ፈረሀ ከእምር ወጭ ለላ ሰው ሰው አይመስላትም ሞኝ ኔሺ ፈረሀ ደደቡ እሚር ከኤስ ጋር እይተሳሳሜ ይጨማለቃል አች ጊን ታማኝ አፍቃር ኔሺ ፈረሀ ብራቦ❤❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
መኪና ሳነዳ አንድ ቀን ሞተች ፈሪሀ😂😂😂
@SalkebirUbi-bq6iq
@SalkebirUbi-bq6iq Жыл бұрын
ሀይሱን እንደ ፈሪያ በጥፊ የምትመታት ምራት አጣት ደስ ብሎኛል
@ኡሙአማርኡሙአማር-ቐ1ለ
@ኡሙአማርኡሙአማር-ቐ1ለ 5 жыл бұрын
እሥካሁን ባሉት የቱርክ ሤቶች ፈሪሀን የሚተካ ዬለም ዉበትዋ
@iloveyoutigrayyou2903
@iloveyoutigrayyou2903 4 жыл бұрын
berikikil Nay libe
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 жыл бұрын
በጣም ስወዳት
@هيفاءهيفاء-ط3ط
@هيفاءهيفاء-ط3ط Жыл бұрын
ያለ ሜካፕ❤❤
@አህላምወሎየዋያዱእህት
@አህላምወሎየዋያዱእህት 5 жыл бұрын
ኢሚር ሲያለቅስ ማየት እፍልጋለሁ ያስዴስተኛም ፈሪሀን ከድቶ ሊያገባነው ሀዴን ኤታባሽ አየሽውየኮሪያ ልጅ ሁሉም ካችበላይ ሰዉ ያለ አይመስልሽምነበር ኩቱ ነሽ ፈሪሀየ ከሊቫት ጋ ቀጥይበት ድሮም አንስቶ ይወድሻል ጩጨይቱ እያለም ጠራሽነበር አስተ ዳዴግሽንም ውሽትሽንም ሁሉ ነገርሽን ያቃል ይርዳሻልና
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ያለቅሳል..እመኪና.ውስጥ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
አው በጣም.ሊባንት
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ያለቅሳል ፈሪሀና ሌባትንሲያይ እመኪናዉስጥ💔😭
@noonoo3732
@noonoo3732 6 ай бұрын
😂😢😢😢ማልቀስ ብቻ😢
@PopPop-pd7lx
@PopPop-pd7lx 5 жыл бұрын
ወይ አይሱን የጂሽን ሰጠሽ በፈሪሀ ስቀልጂ በስተመጨረሻ ታቃጥልሽ ጀመር s
@BlenTewodros-m9j
@BlenTewodros-m9j Ай бұрын
የጉልሱም ልጅ ❤😊🎉
@zuzubintbaba4656
@zuzubintbaba4656 5 жыл бұрын
ቱ ሰሂር ባለጌ አፈር ብይ ከመጀመሪያውም አልደድኩሽ አቃጠልሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍ
@zenabteka9893
@zenabteka9893 5 жыл бұрын
ጉልፊዳን ማር ፈረሀ ትዝታ አፈቀፈቀሽ ወዴ ኤስ አይናዉጣ ነሽ ማፈርያ ሀንዴ አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆነሽ ቁጭ ምስክን
@SalkebirUbi-bq6iq
@SalkebirUbi-bq6iq Жыл бұрын
ጭራሽ የጉልሱም እናት ባለ ሱሪ ሆና አረፈችው 😂😂ዱርዬ እናት መሰለች የምር 😏😏
@susubint
@susubint Жыл бұрын
ኧረ ወየው 😂😂😂😂😂
@adisadis7787
@adisadis7787 11 ай бұрын
ጉልሱምየ መቼም ያልጠበቁት ነዉ ፍሬዉ የሚያምረዉ ልጁ ሲያምር ዉይይይ😘😘😘😍
@sonyshopmailshopmail349
@sonyshopmailshopmail349 5 жыл бұрын
ለባት። ምርጥሰው።
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 5 жыл бұрын
ፈርሀና ልበንት በጣም አምሮባቸዋል
@iloveyoutigrayyou2903
@iloveyoutigrayyou2903 4 жыл бұрын
Euwiy feriha wubettttt
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ለባሌ ብየነዉየተመለስኩት አላለችም ሰሂር🤣🤣🤣 ፈጣሪሆይ የዛሬን ትግስቱንስጠኝ አለ እሬዛ🤣🤣🤣 ሀቲስአሳቀችኝ🤣🤣🤣🙈🙈
@ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
@ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 4 жыл бұрын
ከምር ፈሪሀና ኢሚር ባንድላይ ካልሆኑፉልሙ አያምርም
@teand5856
@teand5856 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮቼ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበርከች በሰአታችሁ ስወዳችሁ በርቱ ልክ እደ ፈሪያና እሜርርር
@fatimaadimir1539
@fatimaadimir1539 5 жыл бұрын
keresetina ye degele LeiJJ ሀ
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 Ай бұрын
ዉይ ሀንዴ ብቻዋን ቀረች ኮራየ ትታ ኢሚርን ስታሳድድ ከሁለቱም ባዶ ቀረች😢😂
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 4 ай бұрын
የኔባትእሪዛሢሠግድማሺአላህ
@سوسو-ح7غ7ع
@سوسو-ح7غ7ع 5 жыл бұрын
ኢሚርበጣምታሳፍራለህ ገደልግባ ፈሪሀአይዞሽ የኔቆጆ አትጨነቂለት ካስፈለገው ኢሚርበጣምታሳፍራለህገደልግባፈሪሀአይዞሽየኔቆጆአትጨነቂለትካስፈለገውገደልይግባ
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
የኔ ሆደ ባሻ ሀዴ አለቀሰች ኦፍፍፍፍፍ በጣም አዝኛለሁ የሂወትን ውጣ ውረድ ኢሚርና ፈሪሀ ያን ሁሉ ስቃይ አልፈው መለየያት ለምን ? 😭😭😭
@Sameera-mv3md
@Sameera-mv3md 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@bikib4975
@bikib4975 3 ай бұрын
በጣም ያሥጠላል😢😢
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል 5 жыл бұрын
አይሱን የጅሽን አገኘሽ የፈሪሃ ጀግና ነበርሽ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ፈሪሀ እቤቷ እደገባች ኢሜር ቢመጣ ጥሩነበስ ምክንያቱም ይታረቁነበር 😭😭😭❤❤💔💔💔
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
ኤስ የመጨረሻ ተመቸሽኝ አቦቦቦቦ የኤሚር እናት የእጅሽን አገኘሽ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ፈሪሀ እንዴት የአባቷን ህይወት አልቀየረችም የሆቴል ሼር እየገዛች
@بشيرالعنزي-ط5ك
@بشيرالعنزي-ط5ك 5 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እየቆረጡት ነው እቢ ብለዋቸው ነው ቱርከኛ የምትችሉ እዩት እደኔ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
@@بشيرالعنزي-ط5ك ምድነው እርእሱ ንገረኝ ልየው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@بشيرالعنزي-ط5ك ሊኩንላኪልኝ
@hayattadese1151
@hayattadese1151 5 жыл бұрын
ውይ መጣቹልኝ በጉጉት ስጠብቃቹ ፈሪሀ ኢሚር ውስጤ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የዛሬን ብቻ ትግስቱን ስጠኝ አለ እሪዛ😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ወይ አይሱ ውርደትሽ ፡፡አየሽ ፈሪሀ መልካም ሴት ነበረች፡፡S ሸይጣን እብድ ነገር ነሽ የሰው ትዳር ግድ ብለሽ አፈረሽ፡፡ፈሪሀየ አይዞሽ የኔ ቆንጆ፡ሀዘንሽ ቢበዛም ያልፋል ሁሉም ነገርአባትሽ ቤቱን ከፍቶልሽ ነበር አላየሽውም እንጅ፡፡ደሞ ወደላይ አትሂጅ መቸነው ከኢሚር የምትቆርጭው እሱእኳ ቆርጦ ሊያገባ ሲል ባይቆርጥም መሞከሩ ራሱ፡፡ኢሚር በጣም አናደድከኝ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 5 жыл бұрын
አዉ ወ/ሮ አይሱ እደፈለግሽ በፈሪሀ አፍሽን እዳልከፈትሽ አሁን ወዳወድ የሆነች ለቀቀብሽ አንቺ አይሱ የተረገምሽ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 4 жыл бұрын
ትክክልልልልል ሁሉም እንደ ፈሪሀ መሰላት
@hannaayman6158
@hannaayman6158 5 жыл бұрын
አይሱን የሚገባሽን አገኘሽ በስነስረአትእኮንየማታዋራሽን ልክልክሽነው የነገረችሽ መህመትበድጋሚ እዳትሳሳት የለየላትአጭበርባሪሚስትነች ሀዲ በጣምአሪፍ ተቀይረሻል ፈሪሀ አይከብድማ የሱን ቀለበትላይመገኘት እናያለን አፍጥኑት
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
ምናለ የፍቅር ነገር እንደ ፈሪሀ በተከታታይ ቢለቀቅ
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 11 ай бұрын
ኧረ ሰሂር 😂😂😂😂😂😂😂እመዋ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈አቶ ሪዛ የዛሬን ብቻ ትግስቱን ስጠኝ አለ😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@سوسو-ح7غ7ع
@سوسو-ح7غ7ع 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ኢሚርታስጠላለህ ፈሪሀን ትተህ ከድሮዋ ጓደኛህ ተመለስክ አይደል በጣምነው የሚደብረው ከፈሪሀ የአይዞሽ ማሬካችበላይቆጆማንምየለም ኢሚርበጣምነው የማዝነው
@sara-zp4wy
@sara-zp4wy 5 жыл бұрын
ወ/ሮ አይሡ የሥራሽን አገኝሽ በፈሪሀ አላግጠሽ ንበር
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 жыл бұрын
ውይ አይሱን የስራሽን አገኘሽ ፈሪሀን ተጫውተሽባት ነበር ክክክክክክ
@ابوعلي-ب2ص3ح
@ابوعلي-ب2ص3ح 2 ай бұрын
Feleme mhonune zara awoku dasetala aye fekere bala ede naw😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@saraslam6564
@saraslam6564 5 жыл бұрын
ዉይ ፈሪሀ ያን ሁሉ መሰአት የከፈሽበት ፋቅር ሽ ለኢሴ ይሁን ያሳዝናል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ድብልቅልቁወጣኮ ኢሜርና ፈሪሀቢታረቁ😭😭😭😭😭
@زهرهمصطفى-ر8ث
@زهرهمصطفى-ر8ث 2 ай бұрын
ኢሚር ፈሪሀን ስከዳ አስጠላኝ ፊልሙ
@سلامسلام-ت6ل
@سلامسلام-ت6ل 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ከፋኝ 😭 ኢሚር እና ፈሪሃ ስለ ተለያዩ
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ትክክል
@ننكك-ر3ر
@ننكك-ر3ر 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የጉልሡም ልጅ መዉለድ
@ahmedoromia2329
@ahmedoromia2329 5 жыл бұрын
ወው ዛሬ ኮማንታሮች ቃዳምኩ ❤❤❤ like ይጋባኛል 👍👍👍
@naja4290
@naja4290 5 жыл бұрын
ይገርማል ኢሚር ኤስን ሊያገባነው
@ahmedoromia2329
@ahmedoromia2329 5 жыл бұрын
@@naja4290 ምን ይዳራጋል ፋጣኝ ሎታር ናው 😃😃😃
@naja4290
@naja4290 5 жыл бұрын
ዛሬ አልወረደልኝም በሠ
@fattimahhfjcj2901
@fattimahhfjcj2901 3 жыл бұрын
የኔፉቅር💕💕💕💕💕💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ውይይይ ኢሜር በቁምህ ሙተሀንኮ ክክክክ
@zzaa4759
@zzaa4759 4 жыл бұрын
ኢሚር ድፍት ያርግህ ኤጭ
@aro-bw3ww
@aro-bw3ww Жыл бұрын
የፈሪሃ ጥንካሬ እኔም ለሂወቴ ጥንካሬ ሰጥቶኛል ተመስገን
@አህላምወሎየዋያዱእህት
@አህላምወሎየዋያዱእህት 5 жыл бұрын
አይሱ አች ዴርቅ ፈሪሀን እዴት ስትያትነበር አሁን አገኝችሽ እዴፍለገች ትገርፋፍጥሻለች እስር እዴድሮዋ የልጅሽ ሚስት አይዴለሁም እስይ እድህአርገሽአቃጥሊሊኝ
@sksks8131
@sksks8131 4 жыл бұрын
ሰይር በጣም ደፍር ነሽ ተመልሳ መጣች
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 11 ай бұрын
ላራና ካንሱ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayat.tHayat.1.2
@Hayat.tHayat.1.2 Жыл бұрын
የፈሪሀ መጨረሻ ያሳዝናል😢😢😢
@AsmaAsma-gz2cb
@AsmaAsma-gz2cb 4 ай бұрын
ዋዉፈሪሀና ሀደጓደኛሞችሆኑደስሲሉ❤❤❤❤
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ፈሪሀማርትግሱቱንይሰጣሺምክናየቱምኢሚርሠለከዳሺ።።ኢሚርአሠጠላህኝፈሪሀንሠላተወካት
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Lara yene mar ulem tikikil nesh yene.dumbubush😊😊😂❤
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 5 жыл бұрын
መጀመርያ እንደ ፈርሀ መስላሽ ነብር ኤስ በምሰራው ፍልም ላይ ሁሉ. ቀልድ አታቅም እኔ በጣም ውስጤ ናት
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 5 жыл бұрын
አረ ፈሪሀና ኢሚር እውነት ነዉ የተጋቡበትን ፎቶ አይሁት ደስ ሲል ደግሞ የህንድ ልብስ ለብሰዋል ውይ ማማራቸው እንዳውም በኮሜን አህሰን ብለውታል የእውነት ነዉ እሚመስለው ምንድን እውነት ነዉ እሚሆነው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የእዉነት አይደለም የፈሪሀ ባልሌላነዉ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አረበፈጠራቹሁ ሊኩንላኩልኝ
@ተከርብቻለሁ
@ተከርብቻለሁ 2 жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 የምን ሊንክ😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@ተከርብቻለሁ ማለቴእርሡን😂😂😂
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 4 жыл бұрын
የነፈሪሀቤት ብቻ ያልተቀየር ክክክ
ፈሪሀ ክፍል 169
40:59
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 170
39:04
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,3 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
أمير وفريحة  #110
10:18
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,8 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 167
41:31
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 920 М.
Feriha & Emir #38
11:08
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 147
39:18
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 713 М.
ፈሪሀ ክፍል 173
42:08
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 159
39:22
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 518 М.
Zvala se Feriha - 182 Epizoda - Djevojka imena Feriha
27:57
Djevojka imena Feriha - Zvala se Feriha
Рет қаралды 2,3 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 172
41:36
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
#4 Selim and Serra in 20 Minutes - My Left Side
20:00
My Left Side - Sol Yanım
Рет қаралды 903 М.