Tap to unmute

ፈሪሀ ክፍል 74

  Рет қаралды 489,467

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

Пікірлер: 614
@FatmahAam
@FatmahAam 7 ай бұрын
ካንሱን የሚጠላ ላይክ😊😊😊
@ሳስብህእኖራለሁ
@ሳስብህእኖራለሁ 6 жыл бұрын
ኣይዞሽ ፈረሀ ሁሉም ያልፋል ዶሞ ትታረቃላቹ ፍቅር ያሸንፋል በምለዉ 💟💟💟💝💝💝💝💝💝
@SaraSara-nn3tl
@SaraSara-nn3tl 5 жыл бұрын
Ayezosh ferih yene konjo betam ewedeshalehu berche imer betam tanadedaleh
@ፈጡሚየርሱሊወድጂነኝየአላ
@ፈጡሚየርሱሊወድጂነኝየአላ 5 жыл бұрын
ትክክክል
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@mabubamakah4521
@mabubamakah4521 3 жыл бұрын
tikkl
@switdswits6156
@switdswits6156 3 жыл бұрын
ካሱየስራ ሺነይስጥሺ የፍቅርምቀኛ መስሎሺነዉጂ ኢምርአይነከሺም ብትቀጠይ ሱአይነካሺምብትቃጠዪ እድሉ ፈሪሀየኔዉድአይዟሺ ሁሉም በፍቅር እጂ በገዘብ አደለም ማሬብቺ አቺ ጠክሬማር
@remtube9549
@remtube9549 3 жыл бұрын
ሌቫንትና ላራ ውስጤ ናችሁ
@wen7060
@wen7060 2 жыл бұрын
ሌቨንት በጣም ጥሩ ሰው ነህ ለፈሪሀ እርዳታ በሚያስፈልጋት ሰአት ሁሌም አብረሀት ነህ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ግንኮ እሱመሰለኝ እሚገላት💔😭
@wen7060
@wen7060 2 жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 😔እኔ ስገድሏት አላየሁም ግን በኮመንት ሳነብ ሰዎች የገደላት ሀሊል ነው እናቷንም ይላሉ ሌሎች ደግሞ ኤስ ናት ይላሉ 😢ግን አልሞተችም በሞተ ሰው ቀይረዋት ነው ብለዋል እሷ ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ሆስፒታል ናት ያፉዝ ደብቋት ነው ይላሉ በስተመጨረሻ ከኢሚር ጋር ይገናኛሉ ና ይወልዳሉ ግን እኔ አላይሁም በኮመንት ነው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@wen7060 ጨላየሽምዴ ኢሜር እቀብሯእየሄደ ሙታለች ግን ሀሊልነዉ ይላሉ ኤስናትይላሉ ሌባንት ነዉይማሉ ማንእደገደላት አያሳዩም ግንእሷ ሙታለች እቀብሯላይ ፈሪሀ ሳራ ፎግሉ ተብሎ ከጺፏል ባረበኛ ካየሽዉ 😭💔
@wen7060
@wen7060 2 жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 አዎ እቀብራ ላይማ ተፅፋል ስሟ ግን ታማ ሆስፒታል ነበረች ከዛ ያፉዝ ሙታለች ብሎ እሷ ሳትሞት ሌላ የሞተ ሰው ቀንረው እሷን ሌላ ሀገር ወስዶ ደበቃት ይላል የዚህ ነገር ተጠርጣሪው ያፉዝ ብቻ አይደለም ሰዎች የኢሚር እናትና አባት ናቸው የደበቋት ይባላል ብቻ እኔጃ😰
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@wen7060 እንጃ ማሬ ብቻሙታለች ሲሉነበር😭
@umyesuftube3348
@umyesuftube3348 4 жыл бұрын
ዘህራ የኔ እናት መቸስ ይሆን እንቅልፍ እሚወስድሽ ሁሌ ሀሳብ እና ጭንቀት
@hdeahh2017
@hdeahh2017 3 жыл бұрын
እደ ካሱ ካለ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@leularegawi1735
@leularegawi1735 3 жыл бұрын
Amen weyne fetarye 😡😡😡😡😡
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 3 жыл бұрын
አሚንንን
@ffgg3250
@ffgg3250 2 жыл бұрын
ኣሜን
@ወለላዥ
@ወለላዥ Жыл бұрын
አረ አፈሪ ትብላ ለማንኝዉም አሜን
@HgGg-p7f
@HgGg-p7f Жыл бұрын
አሜንይጠብቀን
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 17 күн бұрын
ዛራ የኔ ልእልት እናት ትለያለሺ ሌልጆችሺ የምትከፍይ መሰዋትኔት ይገርማል አይ እናት❤❤❤❤❤❤ሺ አሜት ኑር
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 6 жыл бұрын
ፍሪሀ፣ዬ ምርጥ ፣አንችያለሽበት፣ድራማ፣ሁሉም፣ ይጣፍጣል፣ ልዩነሺ፣ለኔ ውድድድድድድድድድ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
እረ ወደዜ ምን ልዩናት ደሞ እንደት እንዳስጠላችኝ እኔ
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 жыл бұрын
ኧረ ወላሂ ምርጥ ሠዉ ናት አትሳደቡ እሄ ሁሉ ለፊልሙ ነው እጂ ሀብታም ናት
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 жыл бұрын
@@makiyamohammed7546 ኧረ ወላሂ ቆጆናት የዋሸችዉ ለፊልሙ ነው እጂ ደሀም አደለችም ሀብታም ናት እኔ መቸም በጣም እወዳታለሁ 😘😘😘
@lovelove3529
@lovelove3529 4 жыл бұрын
Farih wude ayizosh hulum yalfel
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 5 ай бұрын
ሌላም አላትደ ማማየ❤❤❤
@Ffg-c1u
@Ffg-c1u Жыл бұрын
ምርጥ እናት የትም አይገኝም ዘሀራ በእናትነትሽ እቀናብሻለሁ ilove you
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ካንሡ አንችን አይፈልግም ስደብሪ ፈሪሀን ነው ሚፈልግ ፈሪሀ የኔ ውድ አይዞሺ
@zesnish
@zesnish 4 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔዉዲ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ 4 жыл бұрын
ፈሪሀ ያንችን ልብ ይስጠኝ ሁሉን በሆደሽ ያሽ
@ማሂዘአማሀራሣይንት
@ማሂዘአማሀራሣይንት 6 жыл бұрын
ውይይይ ፈሪሀዬ የኔ ቆንጆ እራሥሽን ባህር ውሥጥ ወርወርሽው ምሥኪን
@gjshskbs4762
@gjshskbs4762 6 жыл бұрын
ላራ ምርጥ ስው ስወድሺ
@ፈጡሚየርሱሊወድጂነኝየአላ
@ፈጡሚየርሱሊወድጂነኝየአላ 5 жыл бұрын
እኔም
@sahxfafgc7074
@sahxfafgc7074 5 жыл бұрын
inem indezaw
@amaamm5691
@amaamm5691 4 жыл бұрын
ከሱ፣ሙቺ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 4 жыл бұрын
ወይ ፍቅር በገዘብ እሚገዛ በነበር እኛ ደሀወቹ አልቆልን ነበር ሀደ እና ካሱ ይጨርሷቸው ነበር🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@ghghvc6435
@ghghvc6435 3 жыл бұрын
ክክኬክክክክክክ
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 3 жыл бұрын
አልሺውና
@هيفاءهيفاء-ط3ط
@هيفاءهيفاء-ط3ط Жыл бұрын
በጣምክክክ
@ahmeddhari3598
@ahmeddhari3598 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@cmpunk8854
@cmpunk8854 Жыл бұрын
😅😅😅😅እኮ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔምለዉ ፈሪሀ የገባችበትበሀር ቅንብር ነዉ ወይስ እዉነተኛ በሀርነዉ😭😭💔💔💔የኔዉድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከጨለማ አሻገር ብርሀን ይኖራል😭😭💔💔💔
@batelham9990
@batelham9990 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
@@batelham9990 😥😥🌹🌹
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አላሁ አለም😢
@mrabbas1412
@mrabbas1412 29 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@hadayaabudalah4591
@hadayaabudalah4591 6 жыл бұрын
አቤት የካሡ ክፋት ገደል ጊቢ አላማሽ አይሣካልሽም መቸም ቢሆን ፈሪሀ ሚሢኪን አመት ሙሉ የጨፈርሽበት ውሽት ዙሮ አቃለለሽ አይዞሽ በርቺ ኢሚር ትገርማለህ ፍቅር በገንዘብ ነው እደ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 6 жыл бұрын
ስለዋሸችው ነውጅ ለገንዘብ አይዴለም በእሱ ቦታ ብቶኝ ከባድ ነው በሚወዱት ሰው መዋሸት ስለደረሰብኝም እረዳዋለሁ ግን እኔም ይቅር ብየው ተጋብተናል ኢሚርም ይቅር ይላታል
@badriabadriya3531
@badriabadriya3531 6 жыл бұрын
Hadaya Abudalah 😘
@NeverGiveup-yl3qb
@NeverGiveup-yl3qb 6 жыл бұрын
Hadaya Abudalah ኢሜር ስለ ዋሸችው እንጂ የተናደደው በሀብት /ድሃ/ናት ብሎ አይደለም እውነቱን ብትነግሪኝ ማፍቀሬን እቀጥል ነበር ሲላት ሰምተናል እንደውም ደጋግሞ በሀብት ልዮነት ታምኛለሽ ይላት ነበር እውነት ነው ፈሪሃ #በሀብት ልዮነት ባታምን እራስዋን ባልደበቀች ነበር ማን የማን ልጅ ምን አይነት ህይወት እንዳላት ሲጀምር ትነግረው ነበር ለመናገር የተሳቀቀችው ያፈረችው እራስዋን የደበቀችው በሀብት ልዮነት ስለምታምን ነው ስለዚህ ኢሜር ጥፋት የለበትም ጥፋቱ ልቡ ላይቆርጥለት ላይጠላት ላይተዋት እስዋን አናድዳለው ብሎ ሴት ማፈራረቁ ላይ ነው
@hadayaabudalah4591
@hadayaabudalah4591 6 жыл бұрын
@@NeverGiveup-yl3qb አዎ ልክ ነሽ ገን እኔ የፈርሀ ገዳፊ አይደለሁም ምክንያቱም እሧ ውሽታም ነች የቤተሠቦቿን አእምር የማጠብቅ ለወንድ ብላ ለኔ አሠተማር ሆነችኝ ኢሚር የፍቅር ሠው ነው
@ابوشن
@ابوشن 5 жыл бұрын
እሱን የተናደደው ብውሸትዋ ነው እንጂ ድሃ በመሆንዋ አይደለም
@ZahraFatemah
@ZahraFatemah 10 ай бұрын
ወይ ካሱ መቸም ላንች ኣለሆንም አሜር የፈራሃ ብቻ ነወ ወይ ጉዲ ❤❤😢😢😢
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 жыл бұрын
ላራራራ ምርጥ የምርጥ ሰው
@MohdMohd-eq4zr
@MohdMohd-eq4zr 4 жыл бұрын
ፈሪሀየ የኔውድ አይዞሽበጥፋትሽ ብትቀጭም ኢሚር አይተውሽም
@AAa-ln7cd
@AAa-ln7cd Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር በዉሸት ኣይሸነፍም ወይ የኔ ፈሪሃ ሁሌም እንደከፋሽ 😢😭💔
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ግንኮ ፈሪሀ እናቴናት አላለችም ሆቴሌነው አላለችም መርከቤነው አላለችም ግን ይኼኛው ውሸት ስላለ እውነቱን ለመናገር አፉራነው እውነት ፈሪሀ ጥፋተኛ አይደለችም ዝብሎ ህዶ ተዋወቃት ምንትበል ሆ ሀብታሞች ገደል ግቡ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
አዎ ሁሉንም ነገር በዝምታ ነው እምታሣልፈዉ ላስተዋዉቅህ አላለቺዉም በራሱ ሂዶ ተዋወቃት እንጂ የኔ ምስኪን ፈሪሃዬ ስወድሽ የኔ ልዕልት።
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Tekekel 👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭😭F💔💔
@SenaitYallew
@SenaitYallew Жыл бұрын
betkkkl yemr
@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ
@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ 4 жыл бұрын
ኮራይ ምርጥ መሚስጥር ጠባቂነዉ
@andithagos3939
@andithagos3939 Жыл бұрын
Aw 😌❤️
@FhFh-u8n
@FhFh-u8n 3 ай бұрын
😅
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
የእዉነት በባሕሩ ዉስጥ የኢሚር ድምፅ በፈጣሪ 😭😭😭
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
ፈሪሀየ ማር አይዞሽ እሔም ያልፍል😭😭😰💖💖😍
@Asa-ub3ek
@Asa-ub3ek 6 жыл бұрын
ው ይ ኮሜቶች ዛሬም ቀደማችሁኝ አቤት ካሱ ከዳችአይነትሰው ይሰውረን ጉድኮነው በተረፈ ምርጥነው፡
@FatmaFatma-eu7ug
@FatmaFatma-eu7ug Жыл бұрын
ፈሪሀአይዞሽየኔውድ እስከሚያልፍያለፍል
@سارههندي-ز5ش
@سارههندي-ز5ش Жыл бұрын
ስህተት ዋጋ እንደሚያስከፍል ባውቅም ፈሪሀ ግን ከሚገባት በላይ ከፍላበታለች ኢሚር 😍
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ወዮ የፈሪሀ ካራክተር ሲያሰቃይ እበሀሩ ውስጥ ገባች እኮ አይይይ
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 жыл бұрын
አይ እናቴ ዝሀራ ነፍሰጡር ናት አለች😁😁 ውይ በስንቱ ተሳቀቅሽ 😥
@yeemariyamlijwsamayaat9983
@yeemariyamlijwsamayaat9983 3 жыл бұрын
Uuuuuffffff way inat min tadirg 😭😭😭😭
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
kkkkkkk😭🤔😁👏❤😂😘🤪
@yeemariyamlijwsamayaat9983
@yeemariyamlijwsamayaat9983 3 жыл бұрын
Uuuuuffffff inat.............💯✅♥️👈 Inat birr bitiyon Inee bibederat...... Walad iye kefelkuu. Zelalem banorkuwat ♥️👈💯💯✅
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 5 жыл бұрын
ፈሪሃ አይዞሽ ሁሉ ያልፋል የማያፍ የለም እውነት እንደ ዛሬ አልቅቸ አላውቅም ፍቅር ከባድ ነው እና ያፈቀሩትን ሰው ማጣት ይከብዳል
@wowowg7291
@wowowg7291 4 жыл бұрын
ትክክል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ትክክል😢
@F8254
@F8254 10 ай бұрын
ፈሪሃ ስታኮርፌ ያምሪያለሽ በጣም ነው እምውድሺ ❤❤❤❤❤❤
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ካንሱ ፡፡ፊቱንምማያትሽ ኡንድ ነገርነው
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 3 жыл бұрын
በትክክል
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 3 жыл бұрын
ክክ በጣም
@dhfffeghgd419
@dhfffeghgd419 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 Жыл бұрын
በጣም😁😁😁
@max-cy4yn
@max-cy4yn Жыл бұрын
ክክክክክ
@aal4746
@aal4746 5 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ ሚስኪን አሳዘንሽኝ
@sayedahmada6315
@sayedahmada6315 4 жыл бұрын
አዝናለሁ
@nebiyata332
@nebiyata332 3 жыл бұрын
ብታምኚም ባታምኚም እሱን ማቀየር አትችይም😂
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
አንች ነጭ ውሻ ካንሱ ጥፍጥፍ የሆንሽ እኔ ፈሪያን ብሆን ግንባርሽን ነበር ብየ የምገላግልሽ ትግስተኛ ነች ፈሪያ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ ኢሜር አይለይሽም አይዞሽ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Enim 😂😂😂😂😂👊👊👊kanus F😭😭😭😭😭
@madinamdina1041
@madinamdina1041 6 жыл бұрын
ሚስኪን ፈሪሀ አይዞሽ ግነ ሞተሽ ቢሆንስ በሀር ውስጥ ገብተሽ ኢሚር ደግሞ ጀዝባ ነህ ቀርበሀት ለምን አትረዳትም ፍቅር በገዘብ አይደለም ካሱ ደሞ የስራሽን ይስጥሽ ቀውስ ነሽ
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
እዴ እሷም እኮ አሰቃይታው አለች በውሸቶቻ
@wuebanchiethiopia
@wuebanchiethiopia 2 жыл бұрын
ፈሪሀ:የእኔ:እናት:አይዞሽ:ህልምሽ:እውን:ይሆናል:በሰወች:መወደድ:የእግዚያብሄር:ስጥታ:ነው:ና::
@ምህረትተናፋቂዋ
@ምህረትተናፋቂዋ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈሪሀ አንቺ ነሺ አሸናፌዋ
@ምህረትተናፋቂዋ
@ምህረትተናፋቂዋ 4 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@mohamaddalel2497
@mohamaddalel2497 3 жыл бұрын
Frha marrrr
@user-ob5lj9sn5j
@user-ob5lj9sn5j 4 ай бұрын
ወይ ኢሚር አና ፈሪሀ ሲያሳዝኑ ኡፍፍ😢😢 ኮራይ❤❤ ምርጥ ሰዉ
@MohdMohd-eq4zr
@MohdMohd-eq4zr 4 жыл бұрын
ኢሚርም አታብዛው ፍቅር በገዘብ አይለወጥም ስለምትወድህ ነውየዋሸችህ
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 3 жыл бұрын
Mnim. Alabezam esu genzeb ato sayhon emnet new yataw lemin ewnetun altenagertim sayrefid esuwan turu alagegnechim meat new yewerdebat gin bewshetiwa tenadijalew
@taibataiba7403
@taibataiba7403 2 жыл бұрын
ፈሪሀ መቸም ተስፋ አትቁረጭ አቺምርጥ ሰውነሺ
@saloomm9404
@saloomm9404 5 жыл бұрын
ፍርያ አይዞሽ ማሬ ካንሱ አታገኝውም አታቃጥሪ
@zzcdzxc5117
@zzcdzxc5117 4 жыл бұрын
ድህነት ፍቅርንይነጥቃል የምትሉ 👎👎👎
@Zabeb-ji3rs
@Zabeb-ji3rs 3 ай бұрын
የኔ ውድ ፈሪሀ የኔ ልብ ደነገጠልሽ😢😢😢😢
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ 4 жыл бұрын
ካንሡ ውሸትሽ በዛ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠው ኢሚርን
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 Жыл бұрын
😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ Жыл бұрын
ወይኔ እሌቫንት ምርጥ ሠው😢😢😢😢አዳናት ፈሪሀን
@NeverGiveup-yl3qb
@NeverGiveup-yl3qb 6 жыл бұрын
ካንሱ እድሜ ይስጥሽ ፈሪሃ ለመናገር አልደፍር ያለችውን ውሸት ባጋጣሚ ገላገልሻት bravo kansu
@ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
@ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ 4 жыл бұрын
ሳህ
@የማሂርናፋቂ
@የማሂርናፋቂ 4 жыл бұрын
በጣም
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
😂
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን 6 жыл бұрын
ውይ የዛሬውንስ ለማየት አዘፈዘፈኝ ውሸት እድህ ይከብዳል የፈጣሪ ያለህ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የእውነት እኔ ደርሶኝ አይቼዋለሁ ጓደኛየ ዋሽቶኝ በዛ የተነሳ ተለያይተናል
@yewlloleje1197
@yewlloleje1197 5 жыл бұрын
@@m.5431 እና ታረቃችሁ
@hawabintbaba144
@hawabintbaba144 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hawabintbaba144
@hawabintbaba144 5 жыл бұрын
@@m.5431 በይ አንቺ ደሞ ታረቂው ያለ ምክንያት አይዋሹም ግን እኔ አጋጥሞኝ አያቅም
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 жыл бұрын
@@hawabintbaba144 እኔም እዋሻለሁ ግን ስሜን ብቻ ነው ሌላ ነገር አልዋሽም እዉነተኛ ስሜን ተናግሬ አላዉቅም ጥሎብኝ እችን ብቻ እዋሻለሁ ለጓደኛየ ንመቸ እደም ነግረዉ አላቅም ላግባሽ እያለ ነው መላ በሉኝ
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
ውሸት እደሆና መጋለጡ ሳይቀር እውነቱን ተናግሮ እመቸበት ማደር ወይ ፈሪሀ ውሸት ክክክክክ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 6 жыл бұрын
አይ ካሱ ኢሚሪን አገኝዋለሁብለሽ ብዙአቀባጥሪ ፈሪሀአይዞሽ ትታረቃላችሁ የኔማር
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ሌቨንት ይሻልሻል ፈሪሀ ኤማር ቢወድሺ ለክብር ባያስብ ምንም አይመስለዉም ነበር ሴቶችየ ተማሩ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q Жыл бұрын
😷😴🤔
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 6 жыл бұрын
አዲስአፍቃሪወች፣ተጠንቀቁ፣ ከውሸት፣የፀዳችሁኑ ይህ፣ድራማ፣ብዙነገር፣ያስተምራል
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ግን ለብዙ በሺታ ያጋልጣል ውዴ
@SilsKar
@SilsKar 7 ай бұрын
ሣህ
@adisebogala8076
@adisebogala8076 4 жыл бұрын
ዉይ ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለዉ
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 6 жыл бұрын
እናት ሁልም በሆን መታካ የለትም ፍቅር የሆነች የፈሪሀ ናት ውድድድድድድድድድድድድ
@rahimahm2618
@rahimahm2618 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ማሮቼ ስጠብቃቹ ነበር የኔ ውዶች 😘😘😘 እስቲ ኢሚርን የምትወድ እጅ አሳዩ
@kamkamela1770
@kamkamela1770 6 жыл бұрын
እኔጋነውልሄድብኝነውመሰልእጂክክክ
@saarauae7093
@saarauae7093 5 жыл бұрын
Kkkkkk zara askishege
@abebunegese8669
@abebunegese8669 5 жыл бұрын
Cansu beshitegna feriha mskin asazagn
@selammamotube7574
@selammamotube7574 4 жыл бұрын
Ras wedadini sew lemin ewedewalew kkkkk betam nw yemitelaw
@ananyayalew9539
@ananyayalew9539 2 жыл бұрын
Swedew
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 3 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ አሳዘሽኝ የኔምስኪን አይዞሽ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
ካንሱ ይድፋሽ አቦ👐👐👐
@Amuki-j6e
@Amuki-j6e Жыл бұрын
Endawm fariha la Levant naw mitgabaw Levant merx saw❤❤❤❤❤❤
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
የዛሬውንስ በእባ ጨረስኩት😭😭😭
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 6 жыл бұрын
አይ ድህነት ለካ ፍቅርንም ይነጥቃል
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 6 жыл бұрын
ድሀ ስለሆነች አይዴለም ስለዋሸችው ነው በጣም ነው የሚወዳት ምንም ብትሆን ምን
@lkholu7716
@lkholu7716 6 жыл бұрын
Haha
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 жыл бұрын
አይንጥቅም ግን እውነቱን መናገር ያለብን
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 6 жыл бұрын
በፍጽም ድህነት ፍቅርን አያስነጥቅም
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 жыл бұрын
ድህነት ሳይሆን በትክክል ውሸት ነው ፍቅር የሚያሳጣው
@ayke_____ayke
@ayke_____ayke Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፈሪሀ 😢 ካሡ ቃላቶችሽን ከመተፈሥሽ በፊት ማላመጫሽን ከማዳመጫሽ ነበር ማዞር የሆንሽ ጉሬዛ😤
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 6 жыл бұрын
የኔም የባህርዳር ልጅ ምን የለሽ ብሎ ፍቅረኝየ ሰድቦኝ ለስደት አጋለጠኝ እየው አ ለሁ ክብር ለመዳንያለም እውነት ነው ይሄ ፊልም ምንም አይወጣለት ወንድም ሆነ እሴት ገንዘብ ነው የሚያዮት አምላኬ አስበን
@selamselam9417
@selamselam9417 5 жыл бұрын
በትክክል እኔም
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
@@selamselam9417 የኔማር በርች ግን ብርሽን ጠበቅ ማንነታችን እናሳያቸው እሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ብርታት ይስጥሽ
@selamselam9417
@selamselam9417 5 жыл бұрын
@@haimanotasaye925እግዚአብሄር ብቻ ፅናቱን ይስጥልኝ ከብር በላይ እኔን ነቴን አጣሁት ምን ይሻለኛል እህት
@ዜድዜድትንሿ
@ዜድዜድትንሿ 4 жыл бұрын
የኔ ማር ምንምአደል ይሄኔገዘብንአፍቅሮይሆናል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኔስ በፍቅር አልተሰቃየሁም ምክንያቱም የማፈቅረዉንነዉ ያገባሁት ❤️❤️❤️ግን አፍቅሮመለየት በጣምገባድነዉ😥😥😥
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye Жыл бұрын
ቆይ እኔምለው ፈሪሀ እናቴ ናት አላለች ሆ ያቃጥራሉ ካንሱ ይድፍሺ😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂ኤጭ ፍቅር በገንዘብ ይገዛልዴ😢😢😢😢😢
@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ
@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ 4 жыл бұрын
እኔ ብሆን ሌቫንትን አፍቀሬ አቃጥለው ነበር ኢሜርን
@Al-zo2ft
@Al-zo2ft 4 жыл бұрын
ያዉ ሴቶች ስንባል ልባችን ከሰጠን መመለስ ያቅተናል በዛላይ ማስመሰል አንችልም
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ 3 жыл бұрын
አልቅሸ አልቅሸ ጭንቅላቴ አመመኝ ፈሪሃየ አይዘሽ
@batelham9990
@batelham9990 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@MeluFuade
@MeluFuade 11 күн бұрын
YEmer ena yafrha sake mace nawe yamemlsawe
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ክክክክክ ካሱ አጣልተሽሽ ሙተሻን ዱባፊት
@fjhxgxhd3447
@fjhxgxhd3447 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 5 ай бұрын
😂😂😂
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 2 ай бұрын
😂😂
@ፋፊወሎየዋ-ቨ5ፀ
@ፋፊወሎየዋ-ቨ5ፀ 3 жыл бұрын
አይ ውርዳት ፈሪሀ😁😁😅😅
@فضيله-ح8ث
@فضيله-ح8ث 18 күн бұрын
አይ ከሡ ህልስ ልሂድ አለለችም በዱላ የባረት ነበሪ😂😂😂😂
@LiliLili-k1j
@LiliLili-k1j 9 ай бұрын
Min ale ye hulum life ukul behoni😢😢😢😢😢
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p 10 күн бұрын
Betam true neber
@tuhftgsyz5509
@tuhftgsyz5509 4 жыл бұрын
የኔ። ማር ፈሪሀ 💃💃💃
@ኩንፉየኩንዬቱብ
@ኩንፉየኩንዬቱብ 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ እደኔ ሣቶኝ አላለችም ካሡ😂
@hadramohammed8464
@hadramohammed8464 4 жыл бұрын
ውይ ካሱ የኔ ይሆናል ብለሽ አሥበሽ ከሆነ መቸም ያች አይሆንም ደነዝ ይሄው አችም እየዋሸሽ የማትረቢ
@DestaAchenef
@DestaAchenef 3 ай бұрын
Kansu wusha tmesyalesh gubetfit 😅😅feriha ❤❤❤❤lara ❤❤❤
@MaregBirhanu-rr9lr
@MaregBirhanu-rr9lr 9 ай бұрын
feriha ayezosh chenketen ena destan teto selamen kehazen ga mekebel new
@b8183
@b8183 3 жыл бұрын
ፈሪሀ ኢሚርና ላራ ምርጥ ሰው
@leularegawi1735
@leularegawi1735 3 жыл бұрын
Enam koray
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 7 ай бұрын
ኮራይ 😊
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ከመልኳ የአመሏ ክፋት የሆነች ሞክዶ ፊት😂😂
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@SilsKar
@SilsKar 7 ай бұрын
ኮሜቶች የሣቄምንጮች
@BkFk-sp9yx
@BkFk-sp9yx 5 ай бұрын
እደላራ አይነት ምርጥ ሰው የለም
@Fatima-ci7th
@Fatima-ci7th 2 жыл бұрын
ሌቫት ምርጥ ሰው ነህ
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
ለክህ ነሽ ፈሪሀ ያሚወዱት ሰዉ ሰአጡ ሌላ ሂወት ያለሀ አይመስልም
@Nagit-g6b
@Nagit-g6b Күн бұрын
እኔን ብቻ ነው የትርክፍሉም እንደዚህ የሚመስጠው ላይክ አርጉ እስኪ
@SeadiYimam-jr9is
@SeadiYimam-jr9is 17 күн бұрын
btam nber ymtelat bweshetua mknayat keahun buhala eski demo
@tigeewsanbetorthdox7349
@tigeewsanbetorthdox7349 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢uufff feriha
@mstyui6352
@mstyui6352 5 жыл бұрын
አይ ሌባንት ምርጥ ሠዉ
@እኔናጨረቃ
@እኔናጨረቃ 3 жыл бұрын
ፈረሀ ልዩ ነሸ
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
ላራ ስታምሩ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ኮራይ ምርጥ ሰዉ ቢያፈቅራትም ፊት አይሰጣትም
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
ኤሚር ቢቸግር ጤፍ ብድር ነክ🤔 ሰዉ ናት ብለክ ካንሱን መጠየቅህ
@kunjuk1242
@kunjuk1242 4 жыл бұрын
እሱየፈሪሀጠላትእደሆነችመቸአወቀደሞአያቃትምሢያሣዝን
@azizaaziza5424
@azizaaziza5424 3 жыл бұрын
ካንሱ መስሎሽ እንደው ትደክሚያለሽ ኢመረ እንደሁ ምንም ብታደረገው ፈሪሀን አይተው
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ኢሚር የኔ ፍቅር በፍሪሀ ስቃይ በኢሚር ፍቅር ጎድእኮነው አድርስልኛ አንት እጥግላይ ያለህው ክክክ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 жыл бұрын
ውይ ካንሱ ያልተባለው ውሸት ትጨምሪያለሽ ደሞ አፈር ብይ ዱባ ፊት እሱ የአንች አይሆንም ደነዝ እብድ ይድፍሽ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ተመቸሽኚ እደኔ አናዳሻለች የች ከቱ ልጅ😂😂
@ህልመኛዋ
@ህልመኛዋ 3 ай бұрын
ቨፈጣሪ ካንሡ አላህ ይድፋሽ😢😢😢😢😢😢
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ሺግዜ ብወደዉ እደዚህ አልለማመጠዉም 😂😂😂😂
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
እኔም😢
@Rahma-m4b
@Rahma-m4b Ай бұрын
Welhi yeimre yahle feria altgodchem
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 6 ай бұрын
የፈርሀ እናት ዘሀራ እንዲህ ተሰቃይታ ሳታርፍ ማለፏ ልቤን ያደማል ፈርሀም እንዲህ ተሰቃይታ ሳታርፍ ገድርሏት😢😢😢😢
@aminatyousef3517
@aminatyousef3517 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ላራን ሥወዳት
@ءوموجواحىر
@ءوموجواحىر 6 жыл бұрын
ፈርሃ ስወድሽ የጥንካሬሽ አድናቂ ነኝ
@obiseadunya3249
@obiseadunya3249 5 жыл бұрын
hi.feriha
@mohamedahemd5290
@mohamedahemd5290 4 жыл бұрын
ሊቫት ማር ነው
@switdswits6156
@switdswits6156 3 жыл бұрын
ፈሪሀ አይዟሺ የማፄናና እናት አለሺ
@sdfdhgf9589
@sdfdhgf9589 4 жыл бұрын
አይ ዘሀራ ትግስትሽ በጣም ነዉ የሚገርመኝ እፉፉ
@semiramolla8327
@semiramolla8327 4 жыл бұрын
ካንሱ አንቺ እምታስቢውን ለኤሚር ነገርሺው አንች ዱባ ሙስኪን ፈሪሀየ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል አሚርየ የኔ ማር ተረዳት
ፈሪሀ ክፍል 75
44:25
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 453 М.
ፈሪሀ ክፍል 73
38:48
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 469 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 77
42:35
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 470 М.
Feriha & Emir #38
11:08
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
ADINI FERIHA KOYDUM EN PIANO PERFECT TUTURIAL Y NOTAS
2:01
Vane's Music Zone
Рет қаралды 17 М.
ፈሪሀ ክፍል 108
39:46
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 694 М.
أمير وفريحة  #110
10:18
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,8 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 85
39:57
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 455 М.
ፈሪሀ ክፍል 78
39:35
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 558 М.
ፈሪሀ ክፍል 70
35:00
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 517 М.
ፈሪሀ ክፍል 98
39:25
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 720 М.