ፈሪሀ ክፍል 77

  Рет қаралды 470,048

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

Пікірлер: 576
@mohamedahemd5290
@mohamedahemd5290 4 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔጀግና ስወድሽ ሴቱንሁላ አጫጫችዉ ቅመም ነገር እድሜሽ ይርዘም ።
@HahaHaha-sr3ms
@HahaHaha-sr3ms 3 жыл бұрын
እባህሩ ላይ ያለው ሰውየ ሰወደው እደሱ የተረጋጋ አላህ በሰጠኝ ያረብብብብብብ
@abdrmanabdrman636
@abdrmanabdrman636 2 жыл бұрын
ላምን እሱኑ ረሱን አይሰጣሺም 🤔🤔😀😀❤
@amumurid8548
@amumurid8548 2 жыл бұрын
@@abdrmanabdrman636 ክክክክአይኮሜት
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
ያረብ ይስጠኖ
@genetasefa4694
@genetasefa4694 Жыл бұрын
​@@abdrmanabdrman636😂😂😅😅❤
@ahmeddhari3598
@ahmeddhari3598 Жыл бұрын
😂😂😂
@amiseid-wo5py
@amiseid-wo5py 8 ай бұрын
ሌቫት የኔመልካም ለፈሪሀ የሚያዴርገውነገር ❤
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd 3 ай бұрын
በጣም። ሀሳብን የሚካፈልየሚያዳምጥሽ ሰው ሲኖር እንዴት ደስ ይላል😢😢
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 6 жыл бұрын
እንኳን ሌጽዯን ማርያም አመታዊ ባዓል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን
@ምአዛY
@ምአዛY 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@abirharb9065
@abirharb9065 6 жыл бұрын
Amen
@girmaneshoche4403
@girmaneshoche4403 6 жыл бұрын
+Abir Harb .Amen
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ኢሜር ፈሪሀን ለመጉዳት ብለህ ሴት ይዘህ መጣህ ብሀላ ዋጋ ትከፍልበታለህ ሂወትህ ምስቅልቅሉ ነዉ እሚወጣዉ ፈሪሀ ማሬ አይዞሽ 😭😭💔 ድሀማለት አካሉ የጎደለ ሰዉ ብቻነዉ ጤነኛ ሰዉ ሰርቶ ይለወጣል እማያልፍ ቀንየለም ሁሉም አላፊነዉ እድሜብቻ ጨለማ ካለብርሀን ብርሀን ካለጨለማ አይሆንም ያልፍል ጣፋጩን ለመቅመስ የግድ መራራዉን ማለፍ ያስፈልጋል💔😭💔😭
@lozafeseha304
@lozafeseha304 3 ай бұрын
ልክ ነሽ
@TsegayeAlemu-o7s
@TsegayeAlemu-o7s 3 ай бұрын
Awi betam lk nesh hulum takfal
@ننىن-ذ7ب
@ننىن-ذ7ب 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mrabbas1412
@mrabbas1412 28 күн бұрын
ልክነሽ😢😢😢😢😢
@سبحانالله-ف9ع3ز
@سبحانالله-ف9ع3ز 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ካንሱን እእሚጠላት በጣም ነው እምጠላት
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
ወድጃት አላቅም
@NahaNaha-ys3bg
@NahaNaha-ys3bg 6 ай бұрын
እኔንነን
@elsagkidan
@elsagkidan 2 ай бұрын
enem
@WerkiyeRaya
@WerkiyeRaya 2 ай бұрын
ይሕ ትምህርት ነው ሗላ የሚጎዳችሑን ነገር ባታደርጉ እመኛለሁ ልክ እደፈሪሐ ማንኛውንም ነገር በግዜ መናገር 😢ባለን ነገር ደሥተኛ መሖን ሁኖም ባለንነገር ማፈር የለብነም😢
@Phone-ry3qk
@Phone-ry3qk 5 жыл бұрын
አዳደ ጥላቻ በሀዘን ምክኒያት የሚፈጠር ፍቅርነው ትክክል
@HabtaStil
@HabtaStil 3 жыл бұрын
I love you so much feriha 😍💞💕💘💝💖🌺🌹🌼👍💗♥️🧡🤗💝💖♥️
@makiyahussian7897
@makiyahussian7897 6 жыл бұрын
ማነው እንዴ እኔ ካሱን የሚጠላት የምሬን ነው የምጠላት ጥላቻ በሃዘን መሃል የሚፈጠር ፍቅር ነው ደስ የሚል ኡባባል ዉይዘሮ ሰኒም
@hawahawa5819
@hawahawa5819 6 жыл бұрын
እኔበጣምነውየምታስጠላኚ
@MohMoh-je4iz
@MohMoh-je4iz 5 жыл бұрын
Bravo sanim
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ 5 жыл бұрын
እኔም ስጠላት ካሱን ሰይጣን ቆራጭ ናት
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
@@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ እኔም ከንሱ ስታስጠለ በእዉነት እድ ቆሻሻ ነሽ
@heregyeehtanafaki3866
@heregyeehtanafaki3866 5 жыл бұрын
እኔም ካንሡን ስጠላት ከምር
@rtrt-oi7bq
@rtrt-oi7bq 7 ай бұрын
ኢሚር ባተየተነሳ ደም ግፊት ሊይዘኝነው😂😂😂😂
@eyerusbirhanu46
@eyerusbirhanu46 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@طيبهمحمد-ز2ز
@طيبهمحمد-ز2ز 2 жыл бұрын
ምህመት የእህቱን ቀለበት አስወሰደባት ዞላ ነዉ ቱቱቱቱቱ ከደዝህ አይነት አቀልባ ፈጣሪ ይጠብቀን አቃጠለኝ😂😂😂😭😭😂🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
🤣
@ofmd4019
@ofmd4019 Жыл бұрын
🖕🤣🤭🤣🤣በጣም አቀልባ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 5 ай бұрын
😂😂🤭
@ማሂዘአማሀራሣይንት
@ማሂዘአማሀራሣይንት 6 жыл бұрын
ውይይይ ኢሚር ትንሽ አበዛከው ፈሪሀን ለመበቀል ብለክ በጣም እየጎዳካት ነው መታረቃችሁ ላይቀር አትጎዳት ፈሪሀዬ አይዞሽ
@ጦይባዩቶብ
@ጦይባዩቶብ 5 жыл бұрын
አይ ካሱ እብድ ነሽ ምንም ቢሆን አታገኝውም የፈሪሀ ነው ፈሪሀ ውደ አይዞሽ ያችው ነው
@abdrmanabdrman636
@abdrmanabdrman636 2 жыл бұрын
ሰህ🤔
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
@tasphaiala2689
@tasphaiala2689 6 жыл бұрын
ውይ ኢምር. ባተ የተነሳ ጨጓራ በሽታ ሊይዘኝ ነው. ፈሪሀ. ጥናቱን ይስጥሽ
@trhaskalauu7472
@trhaskalauu7472 6 жыл бұрын
Amen
@toyibaseyid1977
@toyibaseyid1977 5 жыл бұрын
አወ ኢምር ምንም አይገባህም
@SaraSara-tx3xl
@SaraSara-tx3xl 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሌቫንት ይመቸኛል የተረጋጋ ሰው ነው
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
ለኔም
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
በትክክል
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
በትክክል
@fideltimes4834
@fideltimes4834 3 жыл бұрын
Esun bitafekir yeshalat neber
@js2974
@js2974 3 жыл бұрын
ትክክል
@emebetbekele4152
@emebetbekele4152 5 жыл бұрын
አር ኢሚር ምንም ቢመጣ አንለያይም ያልካው ለዚህ ነበር በጣም ታሳዝናለህ
@samrawitgere7246
@samrawitgere7246 2 жыл бұрын
Yeah man 🤦‍♀️
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
ውሸት ከባድ ነው
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
እውነት ኢሜር በጣም መልካም ና አፍቃሪ ነበር የሚመሥለኝ ከመጀመሪያው እስካሁን ድረስ ግን አሁን ፈሪያ ዎሸችኝ ብሎ ፍቅሩን መቀነሱና እሷን ማሠቃየቱ የማይገባ ቃላት ከአፉ መውጣቱ አሥቀለለው ፈርያ በሰላም ተለያዪ ያለፉት ቀናቶች ትዝታወች ይበቁሻል ወላድ በድባብ ትሂድ ሞልቷል ወንድ የኔ እህት
@ahah2823
@ahah2823 3 жыл бұрын
እህቴ እዲ በለሽሺ እራስሺን አታሳምኝ ምክንያቱም ሲለዋሺቸ ብቻ ነዉ ዉሺትን በአንቸ አንጲሪ እይዉ በጣም ነዉ የምጎዳዉ አንድ ሰዉ አንቺን ብዋሺሽ ምን ታድርግዋለሺ ?? በኣሚር የምትፍሪዲት በረሳቹ በደርስ ምን እሆናለሁኝ ብለህ አሰብት በኣሚር አትፍርድ ዉሻት በጣም ይጎዳል ለማይኛዉም ተማሩበት ዉዶቻ በኔ በኩል ፈሪሀ የጴዶቷ ልጅ ነኝ በትል አይተዋትም እሱም በለና እኮ ደግሞ እኔ የጵዳቷ ልጅ ነኝ ብትለኝ ማፍቀሬን አላቆምም ዘል
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
​@@ahah2823አሁን አወቀ መች አብሯት ሆነ ያንን ሁሉ ቃላት ያላች አልኖርም ሲል ቆይቶ አሁን በአንድ ግዜ መካድ ወንድ ማመን ቀብሮ😂😂😂
@rtrt-oi7bq
@rtrt-oi7bq 7 ай бұрын
ሌቫንት ወይኔ እርጋታው❤❤❤
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 күн бұрын
ዘሀራየ የኔ የዎህ እሶፊያ ቤት ያለው የድሮ አፍቃሪሽ ነው አበባ ይዞ እየጠበቀሽ ነበር አላየሽውም እንጅ❤
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የኢሜርና የፈሪሀ ቱሥታ በጣም ያሣዝናል ፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@kashin6000
@kashin6000 5 жыл бұрын
ከእንግዲ በሀላ ዞር ብለሽ እንደታይው አንቺ በጣም ውድ ነሽ እሱ እከካም ነው ልብ እየወደደሽ የአንቺን ልብ ይሰብራል የማይረባ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
😂😂
@ኣቢቲፈቃርነዲኣ
@ኣቢቲፈቃርነዲኣ 4 жыл бұрын
ወይኔ ላራ ሰወድሽ እንደ ኣንቺ ያለ ሰው ያብዛልን ማሬ
@bffh9678
@bffh9678 6 жыл бұрын
wowwww ፈሪሀ የኔ ጣፋጭ
@ህልመኛዋ
@ህልመኛዋ 3 ай бұрын
ዘሀራ ቨቁጅናዋ አቬት ዉቨት አሁንም ማንም አያክላት😢😢😢😢
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 6 жыл бұрын
ይመጣል ፍርሀ አይዞሺ
@mmmfff9982
@mmmfff9982 2 жыл бұрын
ኤሚር ለምን እንደዛ ታደረጋለ በእነት በጣም ያሳዝናል😥😥
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 6 ай бұрын
ፈሪሀ የኔ ቆንጆ ጅግና ነሽ ኣይዞሽ😢😢😢😢 ኢባኪ ኢሚሪ😢😢😢😢
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፈሪሀ አርፈሽ ተቀመጭ እራስሽን አታዋርጅ ትንሽ ይለፉለት የፈለገእን ያርግ ቡሀላ ይቆጨዋ አታናግሪው ዝብለሽ አይተሽ እለፊ
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 жыл бұрын
Tikikile
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
ውይ ኢሚር አቃጠልከኝምን አይነት ጨካኝ ነክ ፈሪሐ ውዴ አይዞሽ የኔ ውድ
@የህልሜተዋናይ
@የህልሜተዋናይ 7 ай бұрын
ሀንዴ እምትባል ቅብጥብጥ ግን ስወዳት እኮ🥰🥰
@ፍቅርየሚካኤልልጅ
@ፍቅርየሚካኤልልጅ 5 жыл бұрын
"መተማመን ካለ ግልጽነት ባዶ ነው " big like #emir😍😍
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ 💔❤😘
@memberabegalu250
@memberabegalu250 Жыл бұрын
Batem astlhige emire
@HfhHfjk
@HfhHfjk 2 ай бұрын
ኢሚር ትዋሻለህ ባለፈው እኛሁላ እየሰማንህ ቃልገብተህ ነበር ምንም ቢፈጠር ላልከዳሽ ቃሌን ሰጥቻለሁ ብለህ😢
@رابياكايدا
@رابياكايدا 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን
@የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን 6 жыл бұрын
የኢሜር አባት ባይቀየር ይሔ ያናድዳል የድሮዉ ይሻል ነበር
@የሀዩባሪያነኝ
@የሀዩባሪያነኝ 5 жыл бұрын
የወለዋቅብጥብጥነኝ እናቴንናፋቂ አዎ የኢሚር አባት የበፊቱ ነበር አሪፍ ግን እሱ ብቻ አደለም የተቀየርው ጉልሱም ተቀይራለች የላራ እናት ተቀይራለች
@fafimanche7802
@fafimanche7802 5 жыл бұрын
😂😃😃😃😃 የዱሮው ይሻል ነበር የአሁኑ ኦናል አስጠሊታ ነው
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ዎይ ካንሱ ስታስጠለ
@alffhsgrgh3928
@alffhsgrgh3928 5 жыл бұрын
ሀደ አች ሀሜተኛ ስለሆሽ እሱን ሴት ይመስል አሜት ትወዳለህ ቲይአለሽ
@ጓልእሮብኦሮባ
@ጓልእሮብኦሮባ 4 жыл бұрын
ትክክል ክክክክ
@seadanurye3926
@seadanurye3926 5 жыл бұрын
ኢሚር ቀፋፊ ነህ የሆንክ ባዶ ፈሪሀየ የኔ ውድ አይዞኝ ካንሱ ያንች ያልሆነን ሰው ለራስሽስ ለማርግ እየሞከርሽ ነው ግን አትድከሚ
@bamlakalemu6788
@bamlakalemu6788 3 жыл бұрын
betam tekekele
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 6 жыл бұрын
አሚር ምንድ ነው እንደዚ የማደርግህ የጠበክው ሆትየል እና ቱሩዝም ስለ አላገኝህ ነው ጉማማ አይዞሽ ፈሪሃ ውዴ
@jkkl5410
@jkkl5410 6 жыл бұрын
Gn Bzu Yasekayatal Enda Ykr Saylat Esti Ngerugn
@meseretgirma2327
@meseretgirma2327 6 жыл бұрын
ኢሚር በጣም እያናደድከኝ ነው ፈሪሀ ምስኪን ናት
@toyibaseyid1977
@toyibaseyid1977 5 жыл бұрын
አወ ኢሜር ደደምነህ
@bamlakalemu6788
@bamlakalemu6788 3 жыл бұрын
betam lek nah
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አያናድድም ኢሚር ፈሪሀ ናት ገና ስታዉቀዉ እዉነቱን ብትናገር ይሔ አይፈጠርም ነበር ስት ጊዜነዉ ኢሚር ችግር ካለ ንገሪኝ ያላት😰😰😰😰❤❤
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
@@naseematariq2142 እኮ በሱ አልፈርድም ፈሪሀ ይገባታል ግን በሷ ጥፍት እናት ዘሀራ ተሰቃዬች
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
​@@naseematariq2142ትክክል😢
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ካንሱን ወድጃት አላቅም😊😊😊😊😊
@KamalDanur
@KamalDanur Жыл бұрын
እኔም በሷ ምክናያት ፊልሙ አሰጠላኝ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
​@@KamalDanur 😂😂😂ቻላት እኔም ችያለሁ እሧን የሚወድ የለም
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
ፈሪሐ ውዴ አይዞሽ የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@BortuqalaBortuqala-wy5mz
@BortuqalaBortuqala-wy5mz Жыл бұрын
Sofiye baxam wodishilo xuru sahunash ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘
@tchiyeenatwakbthif9937
@tchiyeenatwakbthif9937 5 жыл бұрын
ፈሪሃ ኣይዞሸ ይመጣል ኡፍፍፍፍ
@Abdimak
@Abdimak 4 ай бұрын
Msloshal cansu☺☺
@AYINALEMCHOLAMO
@AYINALEMCHOLAMO Ай бұрын
Mogn nate 😂
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ካሱ እንዴት እደምትደብሪኝ መልክ የለሺ ኢሚር አያፈቅርሺም ሁሉም ነገርሺ አያምርም ኢሚር ለጊዜው ነው ያኮረፈው አወ ሰኒም ምትለው ትክክል ነች አንች መቆያ ነሺ ፈሪሀ ውድድድድ
@Eነኝየአላህባሪያየረሱልወ
@Eነኝየአላህባሪያየረሱልወ 6 жыл бұрын
ካንሱ አስጠላሽኝ ኤሚር የወደደሽ መሰለሽ ለመደበሪያ ነው የሚፈልግሽ ኤሚር አበዛኸው ይቅርታዋን መቀበልህ ላይቀር ታሰቃያታለህ ፈሪሃ የኔውድ አይዞሽ
@ofmd4019
@ofmd4019 Жыл бұрын
🤣🤣🤭አዋ ሰኔም ነገረቻት ላች አደለም ለፈሪሀ ነዉ አለቻት
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy 2 ай бұрын
​@@ofmd4019😂😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ለምድነዉ እደሴት ሀሜት እምትወደዉ አለችኮ ሀዴ 😂😂😂አችድጋይ እራስ✊✊
@abdrmanabdrman636
@abdrmanabdrman636 2 жыл бұрын
🤔🤔😀😀እኮ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@saadasaada7667
@saadasaada7667 6 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔውድ። አይዞሽ። ኢሚርግን በጣም አናደደኝ
@shetaerabo914
@shetaerabo914 6 жыл бұрын
ፈሪሀመሬ.አይዞሽ
@saarauae7093
@saarauae7093 5 жыл бұрын
Fariha yen mare ayezosh
@ibrahimbinsaifan4602
@ibrahimbinsaifan4602 5 жыл бұрын
@@shetaerabo914 ኢሚር በጣም አሥጠላሀኝ ቆሻሻ ነህ መልሠህ ወድፈሪሀ መምጣትህ ላይቀር
@goghkhk8091
@goghkhk8091 4 жыл бұрын
እኔም😥
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 5 жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ የፈሪሀት አካሄድ አሳዝኖኛል በተለይ በኛ ሀገር ፍቅር ላይ
@hadayaabudalah4591
@hadayaabudalah4591 6 жыл бұрын
ፍቅር ማለት እደዝህ ከሆነ እኔ አላፍቅርም መሀመት የማትርባ ይህትህን ቀለበት ትሠርቃለህ እደ አሪቲና ወርቅ የማትለይ ኢጪ ፈሪሀ አይዞሽ በሪቺ ፈተና ቢበዛም ለጌዜው ነው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የነፈሪሀበር ሲኳኳ እሩሄሊወጣነዉ😭😭😭
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሚስኪን😢
@SaraAli-fd1sw
@SaraAli-fd1sw 11 ай бұрын
ፈሪሃ ❤❤😢😢
@queensemiraahmed3625
@queensemiraahmed3625 6 жыл бұрын
ኤጭ ኧረ ላሽ ምን አለማመጠሽ ፈሪሀ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 күн бұрын
ካሱ የዘመኑ ምርጥ ፋራ ነሽ ሱብሃንህ በድራማ ተስራ እንጅ ይህ የእውነታው አለም ነው ስው እንደት በስው ሀዘንና ለቅሶ ይደስታል ኢሜር ምንም ብትዎሽህ ጋጠወጥ ነህ 😡
@tymauae4424
@tymauae4424 4 жыл бұрын
ይሔዲራማ ፈሪሀ እደትእደምቴሳዝነኚ የእውነት ይመሥለኛል አጀቴን ነው የሚበላው ጌታየ ከዲሀለውፈተና ጠብቀኛ ኢሚር በዘንዘብ ተኩራራህ ዋናው መዋደዲነበር እንተግን ትገርማለህ
@Jojo-z7y4b
@Jojo-z7y4b Жыл бұрын
ካሱ ድፍት ያርግሽ አታምሪ አታፍሪ😏😏😏😏
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሌባት ፍቅርጠለፈህ ከፈሪሀ😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@abdrmanabdrman636
@abdrmanabdrman636 2 жыл бұрын
ያምር እኔም እደዛ ነዉ ያመሰላኙ❤
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@GenetMengistu-j7l
@GenetMengistu-j7l 3 ай бұрын
ዛራ የምሰራበት ባታ የተደበቀው የድሮ ፍቅርኝዋ ነው ይመስለኛል።😮😮😢😮
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 күн бұрын
አዎ
@tseganesh2368
@tseganesh2368 7 ай бұрын
Uuuffffff ፋራሀ 😢😢አይዞሽ 💔😭
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እኔኮ ከመጀመሪያው እሥከነ መጨረሻው ኮሜታችሁ ሥከታተል ፊልሙን እረሥቸ ለማንኛውም ጉድ አላችሁ
@ማራናታፍቅር-ቐ8ለ
@ማራናታፍቅር-ቐ8ለ 4 жыл бұрын
ኢሚርየ ማር ውድድድድድድ እንቅልፍ አሳጣኝ😭💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@Sameera-mv3md
@Sameera-mv3md 7 ай бұрын
ፈሪሀየ የኔ ቋንጆ
@GufBux
@GufBux 12 күн бұрын
ፈሪሀስ አረፈችው ሰኒም ነች የቀረችው 😢😢😢😢😢
@kashin6000
@kashin6000 5 жыл бұрын
በጣም አስጠላከኝ ኢሜር
@ahah2823
@ahah2823 3 жыл бұрын
እሶስ አላስጠላቸሽም ምነዉ ኢምር በቻ አስጠላሺ እሳ በትዋሺ ኖሬ እድ ባልሆነቺ
@noora3984
@noora3984 Жыл бұрын
ሠኒን ለራሥሽ ምሥ ጥረ ብለሽነው። ዎይሥ ለፈረሐ ሢቲነው አነጋ ገረሽ ተመችቶኛል አቃጢያት ካሱ 😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ፈሪሀየ 😢😢አፉፉፉ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ኢሚር ፈሪሀን በጣም ይወዳታል ካንሱ የኔ ጅልፈሪሀም ያለሱ መኖር አትችልም የበለጠ ትወደዋለች እናም፡፡አትልፊ ካንሱ ጅል፡፡ለጊዜው ነው ኢሚር የጠላት ስለዋሸችው ብቻ፡፡ነው ጅል ካንሱ ስታስጠሊ
@natialemualemu7405
@natialemualemu7405 3 жыл бұрын
አዳ ምታደርጊዉ አለሽ አማርኛ አያነቡም
@kimohimo5129
@kimohimo5129 2 жыл бұрын
@@natialemualemu7405 ትክክል😂😂😁
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy 2 ай бұрын
​@natial😂😂😂emualemu7405
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 16 күн бұрын
ብሺቅ እምር ከሌላ ሴት ካር አደርክ ቦሀላ ይቆጭሀል😏😏😏
@አፀደማርያም-ዠ1ዘ
@አፀደማርያም-ዠ1ዘ 2 жыл бұрын
ግን በጣም እየተቆራረጠ ነው የሚቀርበው ለምሳሌ ፈሪሀ ከወንድሟ ጋር ስትጣላ ከኢሚር ጋር የነበረችው ሴት እቤት ሲገቡ ለኢሚር ፈሪሀን የት ነው ምታቃት ስትለው አላውቅም ብየሻለሁ ብሎ ስሟታል እዚህ ቆረጡት 😏🤣
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
የተለየ አሳሳም ነበር😂😂😂😂
@Geni_Habesawit
@Geni_Habesawit 7 ай бұрын
😂😂😂 ​@@መሲቲቲዩብ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 ай бұрын
Awo betam bzu yeteqoraret new ye Amargnaw trgum bzu neger Eyeqoretu new
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔማር ቆጆ አይዞሽ በፍቅርሽ በረች💔💔💔💓💓💓❤❤❤😘😘😘😍
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
ህዋት ለንዱ ሙሉ ለንዱ ጎዶሎ ነት ከሚኒም በለይ መታመመን ይበልጠል
@matbosh9929
@matbosh9929 3 жыл бұрын
ልብ ደካም ይዝኝ 😔😔😔
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
አይዞሽ 😢
@yhgg802
@yhgg802 4 жыл бұрын
ኢሚር አታብዛው አሁኑስ አስጠላን ፈሪሃ ውዴ አች አንችነሽ ታሸንፊ ማረይ
@DhHe-y4m
@DhHe-y4m 2 ай бұрын
ኢሚር እባክህ አታሠቃያት ፈሪሀን
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
የፈሪሀ ውሸት ሲጋለጥ ትምህርት ቤቱ ተዘጋ እንዴ😂😂😂😂
@serafre1536
@serafre1536 2 жыл бұрын
ኣውንኮ ክረምት ነው😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አሁንይከፈታል😂😭
@djjdjdhxjdj6002
@djjdjdhxjdj6002 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@umuashiim3610
@umuashiim3610 6 жыл бұрын
Aizosh Fariha yane mar 😘❤️
@user-ob5lj9sn5j
@user-ob5lj9sn5j 4 ай бұрын
አሳዘኑኝ ኢሚር እና ፈሪሀ ኡፍፍ😢😢😢
@halamansour3804
@halamansour3804 6 жыл бұрын
ኢምር ውይ በጣም እይበሳጨከኝ ነው። በቃ ይቅርታዋን ተቀበላት ድርቅ አትበል. አንተም እየተስቃየህ ነው ፈሪሀ አይዞሽ ማሬ
@fjedidyou9890
@fjedidyou9890 6 жыл бұрын
ኢምር በጣም እየተሰቃየህ ነው ፈረሀ አይዞሸ ያኔ ማሬ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ብህላ.ይቆጭሀል..አብርሀት አድርክ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 6 жыл бұрын
ውይ ኮሜቶች ስታስቁ አብል ፈርሀ ይድፋሽ ያንሳሽ አሁን ኢሚር ውይ ሰለቻችሁኝ እዴ በእግዚአብሔር ዘንድ ስድብ አጰያፊ ነው ለትምህርት ነው እንጅ እውነታ አደለም ተማሩበት
@sofyahassan5159
@sofyahassan5159 4 жыл бұрын
ኢምር ዉሻነክ የምር አስጠላሀኝ ፍቅር በቀልአያቅም👇👇👇👇👇👇
@anisaaawol5800
@anisaaawol5800 2 жыл бұрын
Ewunat new
@asfghhg3158
@asfghhg3158 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አራ ምህመት በሰቅ ገደልከኝ እየሰቀ ነው ግቢይ እብድ ነው አልክ ክክክክክክ
@ተምኪንቅመም
@ተምኪንቅመም 5 жыл бұрын
እርኔ ሞትኩኝ በሳቅ ይበደውማ መመት እራሱነው
@sartt842
@sartt842 25 күн бұрын
አሁን የኢሚር ፍቅር ውልቅ ብሎ ጠፋልኝ የት አባክ ግልግል ነው ኡፋ😂😂😂😂ግን ቀፋፊ ነህሳ ቱ😮
@salamm7556
@salamm7556 3 жыл бұрын
ፋሪሀ እውነቱን ብትነግሪው ይህ ችግር አይፋጠርም
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ትክክል😢
@liyyuunaatlane
@liyyuunaatlane Ай бұрын
Kansu monyi naagar neesh😂😂😂😂😂😂😂
@ነኢማyouTube
@ነኢማyouTube Жыл бұрын
😂😂😂የሚያስቁኝ ኮመታተሮች ናችሁ
@KaramDagnl
@KaramDagnl 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የካንሱ ምቀኝነትነዉ ስትገርም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@FatMa-uw9wb
@FatMa-uw9wb 18 күн бұрын
ካሱ 🫣😳🤣🤸‍♀️🤪🤪😛😂😂
@ኣላማርርምኣምላኬ
@ኣላማርርምኣምላኬ 5 жыл бұрын
feriha ayzochi gzi bewsdim achiga memelesu aykerm ena berchi tesfa enidtikorchi
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ካንሱ አሳቅሽኝ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 жыл бұрын
የሰሂር አክስት😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy 2 ай бұрын
ሥወዳ 😂😂😂😂ት
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 6 жыл бұрын
መተማመን ከአለ ግልፅነት ባዶ ነው ማለት ምን ማልት ነው እሚር
@happya-r4i
@happya-r4i 4 жыл бұрын
መተማመን ካለግልጽነት ባዶ ነው ማለት ግልጽ ሳይሆኑ መተማመን አይቻልም ለማለት ነው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔም አልገባኝ😂😂😂😂
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 6 жыл бұрын
ፈሪሀ ሊቫንት አፍቅሪና ኢሚርን ቅጥል አድርጊው
@ማርየአሎየዋ
@ማርየአሎየዋ 5 жыл бұрын
ሌቫንት ያፈቅራታል ፈሪሀን ግን ኢሚሪም አይጠላት ተናዶ እንጂ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነበር የገመትኩት ብታረገው ብዬ ነበር ሌቫንት ጋ አብራ ብትሆን
@zed2101
@zed2101 4 жыл бұрын
እኔምእደዛነው. ያልኩት.
@zed2101
@zed2101 4 жыл бұрын
አንዳደየይነገር. ቢሆን እነግራትነበር
@sdfdhgf9589
@sdfdhgf9589 4 жыл бұрын
ነበር አህ
@fafimanche7802
@fafimanche7802 5 жыл бұрын
ካንሡ የሆንሽ ጅንጆሮ ነገር ነሽ መቼም አያፈቅርሽ ኢሚር
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ትክክል ከንሱ ስታስጠል እድ ቆሻሻ ነገር ነሽ
@ፋፊ-ቸ9ኸ
@ፋፊ-ቸ9ኸ 5 жыл бұрын
እፉፉ ካሡ ትደቢሪያለሽ
@ፋፊ-ቸ9ኸ
@ፋፊ-ቸ9ኸ 5 жыл бұрын
ካሡ የሆሽነገር
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኬኬኬኬኬኬኬኬኬ ኪኪኪኪኪኪ
@KaramDagnl
@KaramDagnl 2 ай бұрын
ላራዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitgere7246
@samrawitgere7246 2 жыл бұрын
I heat amir coz he used to say her that nothing can change their relationship. I know she make mistakes but it's reasonable she doesn't want to lose him period. No more Emir 😨🤦‍♀️ 👎👎
@Riubi
@Riubi 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@hgj7948
@hgj7948 5 жыл бұрын
Are kansu betam tkefiyalesh anchi koshasha feriha wde ayzosh gn esu koshasha new teyiw
@ኪያየየትነህ
@ኪያየየትነህ Жыл бұрын
በጥም ያሳዝናል ሌላ ሴት ጋ 😮ፍፍፍፍ😢😢😢
@alihosan4679
@alihosan4679 Жыл бұрын
እሜር ተመቸኝ እየሰረለት ነው❤❤❤❤
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
ኢመር ምን አርገህ ነው ሸሚዝህን ያወለከው እእእእ ምን አገባሽ አትላትም ደሞ አታፍርም ትወደኝ ነበር ትላለይ ክክክክ
@AYINALEMCHOLAMO
@AYINALEMCHOLAMO Ай бұрын
Uffffff tolo tarku esk😢😊😊
@adisudana4399
@adisudana4399 Ай бұрын
Cansu🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤸🤸🤸
ፈሪሀ ክፍል 78
39:35
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 558 М.
ፈሪሀ ክፍል 80
40:26
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 499 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 86 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 76
39:32
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 488 М.
Heir Sarrafoglu #41: Emir’s Daring Offer to Feriha - The Girl Named Feriha
24:31
Emira & Feriha #67
12:37
Djevojka imena Feriha - Zvala se Feriha
Рет қаралды 224 М.
حياة العمارة #7 نحن على مائدة العشاء كعائلة - أسميتها فريحة
21:18
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 262 М.
ፈሪሀ ክፍል 56
38:38
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 408 М.
Selim and Serra's First Night - My Left Side
22:22
My Left Side - Sol Yanım
Рет қаралды 683 М.
Feriha & Emir #38
11:08
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 87
39:39
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 558 М.
Incluso Si Me Desmayé, He Traído Mi Amor a mi Lado... - El Camino de Emir y Feriha
8:21