Ethiopia - ‹‹ጉዱ አልወጣም›› የጄራሎቹ ጭንቀት | ‹‹የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ››

  Рет қаралды 58,866

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 41
@HussinSaide
@HussinSaide 18 сағат бұрын
ጅራፍ የሚገርፈዉ እራሱነዉ የከፋፍለህ ግዛ ፖለቲካቸዉ እራሳቸዉን ከፋፈላቸዉ እረ ያረብ በቃ በለን አተ ጣልቃ ግባልን ልቦናቸዉን ከፈትላቸዉ 😢😢😢😢
@EyoabNegasi
@EyoabNegasi 21 сағат бұрын
Ergitenga negn minm ayfeterim ❤❤❤❤ Kehinem demo tigray lela hager tihonalech aleke
@samueltamene2422
@samueltamene2422 22 сағат бұрын
"ከፋፍለህ ግዛ" የሚለውን እያስተማሩት ያሳደጉት ይሔው ራሳቸውን ከፋፍሎ እዛው እርስ በርስ ጠላልፎ ስራ ሰጣቸው።😂
@naodabreham1887
@naodabreham1887 20 сағат бұрын
እንዚህን ሰዎች ማላይበት ማልሰማበት ዬት እንሂድ?
@Edu34-m1d
@Edu34-m1d Минут бұрын
እምሳም ገደለ ገባ ድል ለtdf
@Zeyedegebertsadick
@Zeyedegebertsadick 20 сағат бұрын
ስልጣኑን ጀነራሎቹ ይወስስዱታል
@MakbleBesu
@MakbleBesu 20 сағат бұрын
የመጨረሻ ዘመን ላይ ነው ያለነው የእርስ በእርሱ ጦርነትን አይቀርም
@AbdiReru
@AbdiReru 20 сағат бұрын
ጌቾየወሎአማራነውዝብሎነውትግራይገብቶግርግርየሚፈጥረው
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 18 сағат бұрын
እዉቀት አልባ ቡድን
@jujucanal2165
@jujucanal2165 22 сағат бұрын
ህዝቡ 😢
@sabazeru2153
@sabazeru2153 21 сағат бұрын
ቲዲኤፍ ፋኖ ኦነግ ጉዞ ወደ አ/አ የጋላ መንግስትን ማፍረስ😢😢😢
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 18 сағат бұрын
አነተችሁ ይፍረስ ከመፍረስ ዉጭ መገምባት አተዉቁም እንዴ?
@sabazeru2153
@sabazeru2153 18 сағат бұрын
ጉርሻ ስንት ገባ ዶላር ከአንተ በላይ ነው ሚመነዘረው ለምን ስው ርካሽ ስለሆነ
@wownani5
@wownani5 22 сағат бұрын
የሠው ደም የጠጣ መጨረሻው የሄ ነወ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 10 сағат бұрын
ሃጢያታቸዉ ገና ብዙ ያደርጋቸዋል?...ጥጋባቸዉ ከምድረገፅ በጎርፍና አዉሎነፋስም አለመጥፋታቸዉ የፈጣሪ ይቅር ባይነት ነዉ።27+ ዓመት በህዝብና በአገር ቀልደዋል።በተለይ በአማራ ላይ የሠሩትን ግፍ አብይ አመድ የበለጠ ስለበደለ አይረሣላቸዉም
@asnimola77
@asnimola77 9 сағат бұрын
አብይ ምን ያርግህ!! አሁንማ ጁንታና ወያኔ አንድ ላይ ሆነን ኢትዮጵያን እና ፍርድ ብላችኋል!! በግብር እና በሻቢያ እርዳታ!!!! ምን ይባላል የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ!!!!
@Mahbuba-b3o
@Mahbuba-b3o 22 сағат бұрын
የትግራይን ባለስልጣን አላስማማቸው ያለው ያኔ በጦርነት ያስጨረሱት የንፁሀን ደምነው እርስበርሳቸው እሜባላቸው
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 22 сағат бұрын
ግራ እሚአጋባው ትግራይ እንደጎረቤት አገር የሚአካሂደውን ድርጊት ዝም ተብሎ መታየቱ ለምን ይሆን ???
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 22 сағат бұрын
ምን አልባት የአሜሪካ እጅ አለበት
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 23 сағат бұрын
ድሮስ ?
@eone3102
@eone3102 8 сағат бұрын
የት ሄደ ያ ልጅ?
@tekalignetefa6014
@tekalignetefa6014 22 сағат бұрын
Everyone will get its hard.
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 23 сағат бұрын
እረ እኛ በጭንቀት ልንሞት ነው እረ ሰላም አውርዱ
@HussinSaide
@HussinSaide 18 сағат бұрын
በጥቅሉ ይህ ሁሉ ብስቁልቁል ህዉትነዉ ተጠያቂዉ የኢትዮጲያን ህዝብ ስነልቦና ያበላሸዉ ወላሂ ወያኔነዉ
@TioumAmha
@TioumAmha 7 сағат бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አይልም ብለን ነበር። እነሱ ኢትዮጵያ ካልፈረሰች ሞተን እንገኛለን ፣ ቆመን ፍርስራሿን እናያለን እያሉ በዕብሪት ሲፎክሩ። የፈከሩባት ኢትዮጵያ የነሱን ፍርስራሽ እያየች እየሳቀችባቸው ነው።
@korebmount1203
@korebmount1203 3 сағат бұрын
እውነት ነው ጉድጓድን እርቀህ እትቆፍር የሚገባበትን እታውቅም ይላል ጥበበኛው የሀገራችን ሰው እሁን የምናየው እግዚአብሔር ቋንቋቸውን እደባልቆ እንኳን ታላቋን ኢትዬጵያን ሊያፈርሱ ኢትያጵያ ታሪክ እየፃፈች ነው ለትውልድ የ50እመት የማፍረስ የመበታተን ህልማችንን ከሰይጣን ጋር እንኳን ቢሆን እብረን እንሰራለን ያሉትን እሁን እኛ ተመልካች እነሱ ደግሞ ፈራሽ እየሄኑ እያየን ነው የእፋቸውኅ ፍሬ የሚያስበላ ፍርድ እግዚአብሔር ለቀሪው ትውልድ እያሳየ ነው ስተዊይ ቢኖር
@DestaMekonnen-x3b
@DestaMekonnen-x3b 22 сағат бұрын
Yezih hulu chiger menesha shimagilew ena kimegnaw tsadikan ,beyene mikiru sihonu yihem yewuchi hayil telieiko bemeyaz be getachew agafarinet new
@OrvilleReyes-u3n
@OrvilleReyes-u3n 13 сағат бұрын
Robinson Daniel Jones Angela Lee Jason
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg 22 сағат бұрын
እኔ በሂወቴ እደ ትግራይ ቦለቲኮኞቺ ጨካኚ ለህባቸውኳ እርህራሄ የሌላቸው እፍረት የሚባል ያልፈጠረባቸው አይቸ አላቅም ህዝባቸውን አስጨርሰው አሁን ደግሞ በስልጣን ሺኩቻ እርስ በርስ ጠበጃ መማዘዝ ምን ይሉታል
@Azahel1219
@Azahel1219 23 сағат бұрын
ህውሃት ትጥቅ መፍታት የለበትም። አማራና ትግሬ ብቻ ነው እንዴ ትጥቅ የሚፈታው ምነው ከሌላው ክልል አልተጀመረ የክልል ታጣቂዎች እንደታጠቁ ህግ ማስከበር አይቻልምን?
@soyegerado6831
@soyegerado6831 22 сағат бұрын
ወ፧የፀጥታ ኃይል የመንግስት ማሺነሪ(ተግባር አስፈፃሚ)መሆኑ ቀርቶ ነው ወታደሮቹ ከሁለቱም ቡድኖች ነፃ እንዲሆኑ የሚነገረው???ለማንኛውም መጨረሻውን እናያለን!!!!
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 22 сағат бұрын
ህዝብ ትግራይ ገለልተኛ መሆን አለበት
@mesy6975
@mesy6975 23 сағат бұрын
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ
@konjosara5547
@konjosara5547 21 сағат бұрын
​THE LAND IS GOD poeple can shar and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread
@AbrahamAbuhay
@AbrahamAbuhay 22 сағат бұрын
የትግራይ ህዝብ ሆይ ከህዋት ጋር ዉደት ተነጠሉና የእናቶቻቹሁንና ለስራ ፈላጊ ታዳጊ እህት ዎንድሞቻቹሁ ስትሉ ነናንተ ዎሳኝነት ይሄን ለስልጣን ስግብግብ ኃይል አስዎግዱት ታዘቡ ለስልጣን ሲል ከፌድራል መንግንስት ጋር ተጣልቶ ለ20ዓመት ከዎራሪ ኃይል የጠበቃቹሁን የሰሜን እዝ አጥቅቶ ዎጣት አዛዉንቶችን አፈናቀሎ ለዎራሪ አሳልፎ ከመስጠቱም በላይ ለዳግም ጦርነት ቀስቅሶ እናት አባት ያለ ጧሪና ቀቤሪ ልጆችን የአላባት ሚስቶችን ያለባል አስቀርቶ ዛሬም የትግራይንን አስተዳደር ለማግኘት በሚያደርጉት ሽኩቻ ግብዓት እንዳትሆኑ ንቁበት
@FathiNabil-or8os
@FathiNabil-or8os 22 сағат бұрын
T.P.L.F be Ethiopia hizbe ina mengiste cancer mehonune meshe new miyakomut . Keye bahare assatune, wede torinet asgebune, dagim ke torinet wede torinet liyasgebun iye tenkessakessu new addis agenda ke Gibse ina Ertra gare honew.
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 22 сағат бұрын
ኣቢ በ 2025 በስልጣን የለም ብርሃኑ ጁላም ቀድሞ ይገደላል 👌
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 11 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 164 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Ethiopia - ኢሳያስ ያላዩት ሚሳየል!
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 54 М.
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
Feta Daily
Рет қаралды 73 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4 МЛН