KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ጠቅላዩ ጅማ ያጋጠማቸውና ግድያውን ያጋለጠው ሪፖርትጥሎሽ የነጠቀው ነፍስና ወንጀለኞቹ!
13:47
Ethiopia - ጋዳፊ የናፈቃት ሊቢያ እና ኢትዮጵያውያን በትሪፖሊ!
10:58
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Ethiopia: እህተ ማርያም ደቀመዝሙሯንና ባሏን እንዴት በጭካኔ ልትገል ቻለች?
Рет қаралды 426,659
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Feta Daily
Күн бұрын
Пікірлер: 938
@እሩታነኝ
4 жыл бұрын
በናታችው እህት ወድሞቸ ፆሎት አድርጉልኝ እያመመኝ ነው በሠው ሀገር እዳልቀር
@peteroswordofa8943
4 жыл бұрын
Egziabher yemaresh
@merimarli9026
4 жыл бұрын
Egizabiher yimarsh
@laliseoromia1863
4 жыл бұрын
Ayzoshi egzaber yemarshi
@farisabdulfatah2283
4 жыл бұрын
@Hiwet Gsgsu ayezosh egzihaber yemarsh yene hiet
@ameyemerbesher659
4 жыл бұрын
አይዙሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ምንም አትሁኝም ፅሎት ቁልፍ ነው እግዚአብሔር ይምርሻል
@meseretavrhame6191
4 жыл бұрын
ይቺን ሴትዩ ወደ ጥልቁ ይወርውራት የእስራኤል አምላክ ሀይማኖት ምታቆሺሺ
@eyobtesfahun8786
4 жыл бұрын
ከዳዳ
@በአምላክደስታታዬ
4 жыл бұрын
@@eyobtesfahun8786 ቅምጥህ ነበረች እንዴ 😂😂😂
@MulunaLewi
4 жыл бұрын
What do you know about Israel?
@meseretavrhame6191
4 жыл бұрын
@@MulunaLewi ?
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ስንዱን አለመቀበል የሚያስከትለው መዓት ይፋ ተናገረች።👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i4jaeIypo92JhKM
@kidusyared2730
4 жыл бұрын
አበሻ መቼ ነው በጠንቋይ ማመን የሚያቆመው
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
4 жыл бұрын
ጦሳችን ወሰዱ ባሌጌ ሁሉም አበሻ ጠንቆይ ያመናል? ከሰንዴ ወሰጥ እንክረዳድ አይ ጠፍም ባፍችሁ አትሩ ግም
@محمدسالم-ث7ص5غ
4 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው
@MimiMimi-kt6qn
4 жыл бұрын
ደደብ ገልቱ ሙትቻ መሆንሽን እራስሽ በራስሽ ላይ መሰከርሽ የምታወሪው ቋንቋ የአበሻ ነው እንጂ የግብፅ አይደለም
@hasenimam8490
4 жыл бұрын
Kidus Yared እንኳን ሊያቆም ጭራሽ ቁጥሩ እየጨመረ!ሄደኮ!
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
4 жыл бұрын
@@hasenimam8490 ታዳጊ ለምን አታቆሙም የሄደ ነው እንደዚህ አይነት ነገር የሚያወራው
@መንግስቴመንግስቴ
2 жыл бұрын
ተባረክ አንድ እውነት ልጨምርልህ ጊዜ በሠጣቸው ተባረን አንዳመት ሞላል መንግስት የለም ምትለውን አስምርበት
@mesiemesie9311
4 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ወድ ወንድማችን ዘመድ ኩን በቀለ ይሄ ሁሉ እስከ እስር ያደረሳት የእሱ ትግል ነው እድሜና ጤናክን ይስጥክ ባለክበት እማምላክ ትጠብቅክ
@meseretseifu3810
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@በአምላክደስታታዬ
4 жыл бұрын
አሜን ይጠብቀው እኔማ ስወደው ፅሁፉ ሁሉ ሱሴ ነው።
@ימיקרוורקו
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HANNA-qy5bl
10 ай бұрын
ታዳ እደዚ እኔ ምሀሪ ነኝ እኔ ፈጣሪ ነኝ የሚሊል ሰው የበዛበት አለም እና መግስታችን እያሉ እዴት ነው አገራችን ሰላም የሚሠፍረበት ፈጣሪ ሆይ እረዳን ይቅረም በለን
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
4 жыл бұрын
በስማም እረ በሶስት ቀን ውስጥ ይህ ሁሉ ሚስጥር የወጣ አንድ ወር ብትታአሰር ብዙ ጉድ ይወጣአል
@meseretavrhame6191
4 жыл бұрын
እንዴት ግን ያገኙታል
@عبادالرحمن-م8ح
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@lilahali5385
4 жыл бұрын
😂😂😂gena min aytsh
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
4 жыл бұрын
@@meseretavrhame6191 የእውነት ተደብቆ አይቀርም
@fawziyaadeno2139
4 жыл бұрын
ላይላሀኢልላህ ሀሰቤነላህ ወናመልወኪል
@luchiatekle6380
3 жыл бұрын
How do you know she’s from Eritrea
@sarabihonan9372
4 жыл бұрын
ወድሜ ይቅርታ አድርግልኝ እና በስሟ ጥራት በጣምነው የምቃጠለው ፎቶዋን እና ስሟን እህተማርያምስትሉ 😭😭😭😭😭ስንዱ አትሏትምእደ 😥😥
@mytube2450
4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@itisme100
2 жыл бұрын
Very good presentation!
@berkiethiopia6575
4 жыл бұрын
እቺ ጠንቋይ ጨካኝ አረመኔ እግዝሐብሄር የስራዋን ይስጣት የሰይጣን ተገዢ
@tinawolde9826
4 жыл бұрын
አይ ዘመዴ ጀግና እኮ ነህ በርታ
@chanematyos1098
4 жыл бұрын
መጸሐፍ ቅዱስ ያላነበበና መፋቂያ ያላየው ጥርስ ሁሌም የሻገተ ነው ።
@sultanhussen4180
4 жыл бұрын
You are vary good
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
4 жыл бұрын
በስማም ቱ ምን አይነት አውሬ ናት ወየው ጭካኔ የሰው ልጅ በጥቅሉ በጣም ይሳሳታል ፈጣሪ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭
@edendejena4394
2 жыл бұрын
tebarek wedma
@عبادالرحمن-م8ح
4 жыл бұрын
ውይ... ፈጣሪ የሰራዋን ይስጣት
@suna250
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZoGTg6yCm6eXkK8
@عبادالرحمن-م8ح
4 жыл бұрын
@@suna250 🌷🌺👍👍
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ስንዱን አለመቀበል የሚያስከትለው መዓት ይፋ ተናገረች።👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i4jaeIypo92JhKM
@سعيدالحبشي-خ7ح
4 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ፀልይልኝ ለመቤቴ ንገሪልኝ እኔ ሀጤተኛ ነኝ ልጇን ትለምንልኝ ስትሉ የነበራችሁ ሙስሊሞችን ስትሰድብ አብራችሁ ሙስሊሞችን ስትሰድቡ የነበራችሁ ክክክክክክክክክ ብየ አለፍኩ ወይ አበሻ ወደነፈሰበት እደበሀርዛፍ ስናዘነብል መኖራችን ነው ማለትነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ጥራት ይገባው ምክንያቱም ማንም ተነስቶ ነብነኝ የሚል የለም ምክንያቱም ታላቁ ነብይ ከኔ ወዳ ማንም ነብይ የለም ብለውንናል እና ማንም አያስበውም ቢያስበው እኩዋን አያስብምጅ ማንም ተከታይ የለውም
@Tsegamedia
4 жыл бұрын
ፈታ አቀራረብክ ዋው ነው እኔ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ግን የዛሬውን ቪዲዮ ከዘመድኩን ፍቃድ ጠይቅ ዘመድኩን ስራውን ሲነኩበት አይወድም ለክብሩ ስትል ቀድመክ ፍቃድ ብጠይቀው
@shamokhalenzii8845
4 жыл бұрын
ትክክልምንመግስትአለ
@ኢቶፒያዊነኝ
4 жыл бұрын
አሁን እሱ ምን ስለሆነ ነው ፍቃድ ሚጠየቅ
@aaronjohn3930
4 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁንልህ ወንድሜ እኔ ትእግስትን በደንብ አውቃታለሁ የሴጣን ቁራጭ ነው London እያለች ነው የማውቃት የምነግርህ ግን በግልፅ ከኤርትራዋን ጋር የጠለቀ ጥላቻ እዳለህ ያስታውቅብሃል የኤርትራን ፀባይ ልገርህ ከጠንቃይ ጋር አይተባበሩም ፈፅመው ደግሞ ከንደዚህ አይነት የራቁ ናቸው ሰለዚህ ጨዋታ ቀይር ከማን እንደ ተላክ ማን እንደሆንክ አውቀንሃል።
@aynalemarega284
4 жыл бұрын
ዘመድኩን እንዴት ሊያውቅ ቻለ?
@tutu9939
4 жыл бұрын
Mereja yemestew sewe alew esekzare zebelw nw
@itisme5996
4 жыл бұрын
ብዙ መረጃ የሚሰጠው ሰው አለው ዘመድኩን የዋዛ አደለም እኮ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
4 жыл бұрын
ዘመድኩን ከዋልታ ከኢትቪ ይበልጣል ዘመዴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@TinaTina-jx4ib
4 жыл бұрын
Adom betkekle
@asinegnyezidnafaki4083
4 жыл бұрын
ሳህ
@AgerieMelkamu-sq5rh
Жыл бұрын
እ/ር ይቅር ይበልሽ ልቦናሽንም ለንሠሀ ይመልስልሽ ምን አለበት የሠዎች መሰናክል ከምትሆኝ እድሜሽን ቢያሣጥረው
@wudneshasfaw7786
4 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሀበሻ ሲባል በቃ እንደበግ ዝም ብሎ መነዳት ነው ምን አይነት ድንቁርና ነው በዚህ በሰለጠነ ዘመን እንደዚህ አይነት ዝቃጭ ነገር ውስጥ ይገባል ይገርማል አጃኢብ ነው
@ሰላምነውምኝወቴ
4 жыл бұрын
ሳህ ልቦና ይጠን እውነቱን መናገር ይልመድብን
@ሰላምነውምኝወቴ
4 жыл бұрын
በፍቅር እንዳመረ 🥰
@abebetewabe221
2 жыл бұрын
@@ሰላምነውምኝወቴ qq1
@marmarnasser8514
4 жыл бұрын
وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ (አል-ዙመር - 55) «እናንተ የማታውቁ ስትኾኑም ቅጣቱ በድንገት ሳይመጣባችሁ በፊት ከጌታችሁ ወደናንተ የተወረደውን መልካሙን (መጽሐፍ) ተከተሉ፡፡»
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
4 жыл бұрын
እረ ምንአይነት ጉድነው የምንሰማው ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን ተከታዮቿን ልቦና ይስጣቸው እረ ወገን እናስተውል እረ እየጠፋን ነው ኡኡኡ
@TADESDR3
4 жыл бұрын
ምን አይነት እስራት ነው፣
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
4 жыл бұрын
ኮረና ይገላግለን ወገን ይቺን ጠንቋይ
@eleni311
4 жыл бұрын
ፍርድ እግዚአብሔር ነው ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@AfricaLalibelaSML
4 жыл бұрын
የእነዚህ የሌቦች ዘመን አከተመ በእመቤታችን ማርያም እና በልጆ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሚነግዱ የሚቀልዱ ሴጣን ሌባ ሁሉ ይህ ዘመን የሚወድቁበት ለፍርድ የሚቀርቡበት ግዜ እና ወቅት ነው ከዚህ ታሪክ ውስጥ ምስኪን የሞተችው እህታችን እጅግ የሚል የተደረገችው በደል እና ግፍ በጣም ዘግናኝ ነው እንደነዚህ አጥፊ ሌቦች አምኖ የሚከተሉ በሙሉ ግዜው የምህርት እና የይቅርታ ስለ ሆነም ወደ ፈጣሪ ተመለሱ ወገኖቻችን ፈጣሪውን የመነ ስው ለምኖ ይድናል ከጥፋት መንገድ ውጡ ተመለሱ አትሽወዶ አዳኝ ፈጣሪ ብቻ ነው የፈጣሪ ምህረት ይቅርታ ይበልጣል 100% ፈጣሪውን አምኖ ለፈጣሪው ብቻ ተገዝቶ የሚኖር ክብር ቦታ አለው በምድር በስማይ
@mesiemesie9311
4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ መንግስት ይቺን ሴትዮ እድሜ ልክ ይፍረድባት እግዚኦ ያልገባችበት ወንጀል የላትም ሙስልምና ክርስታንን ለማጋጭት ሳውዱ መካ የተቀረፀ አይቺ በጣም ህግን እረግጣለች
@አልማዝሐበሻዊት
4 жыл бұрын
ይገርማል በርታ ወድማችን
@lovetp9837
4 жыл бұрын
ዘመድ በቀለ ጀግና ሙሁር አዋቂ
@mebratmebrat9715
4 жыл бұрын
Betam
@habshachanle6461
4 жыл бұрын
LoV Etp የሙስሊም ጠላት ነዉ ዘመድኩን
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
4 жыл бұрын
@@habshachanle6461 ምን እደረገ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፈታ
@kidikidi602
4 жыл бұрын
ወቅሽትን አትጥራ። አባታችን። ስድብ ለሳችው አድስ አይደለም። ወቅሽትን ለቀቅ አድርጋች
@ምንጩመኳንንት
3 жыл бұрын
Betty Hussein እውነት ነው! ይህ አሁን የሚነበነበው የስማጥፉት ዘመቻ በሰውጅ ሳትወድቅ መቅረብ ነበረበት:: እራሷን መከላከል በማትችልበት በግፈኞች እጅ ከወደቀች በኃላ የወደቀን ዛፍ ምሣር ይበዛበታል ነው:: ለማንኛውም በሰባዊ አስተሳሰብቢታይ ያንድን ዜጋ ህይወት ፍርድ ወንጀለኛ ሳያደርገው ሳይፈረድበት ምስክርም ሳቆጠርበት በደቦ ተስማምቶ እየጠሉ: እያወገዙ: ከሰው ለይቶ መኖር: ሰባዊ ክብሩንና መብቱን ስንቀማ መኖር እግዚአብሔር አስቀይሞ ሳይቀናን እንዲንኖር አደረገን እንጂ አልጠቀመንም::
@love-gp7of
4 жыл бұрын
ሱውበሀን አላህ እር ምድን ጉድ ነው የምንሰማው ወገኖቸ ፈጣሪ መጥፎ ሰወችን ካገራችን ያጥፋልን ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን
@rasdejen4948
4 жыл бұрын
ፈታ ደይሊ፤ የነጠረ ኢትዮዽያዊ!!! ይህች ሰይጣን/ሰላይ አንዲህ አንድትሆን ጠሎቴ ነበር። በርቱ ወገኖች።
@xoxog9678
4 жыл бұрын
እንኳን ከ ዘመነ እስራኤል ወደ ዘመነ እህተማርያም አሸጋገረን ቀጣዩ ማን ይሆን....🤔
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
4 жыл бұрын
አንዲት አለች እኔ አርሴማ ባሌ ቅዱስ ገብርኤል የምትል መጣለች ካልስማችሁ ሰሙት የኔ ቲዩብ
@bsjsj8974
4 жыл бұрын
እዴት ያማል ኡፍፍፍፍፍ የሰው ነብስ እደ ሌላ ነገር ታየ ውይይይ😭😭😭😭
@mariabangs6775
4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የሰማይ አምላክ ይቅር ይበላቸው
@amenubelayneh9241
4 жыл бұрын
የሃይማኖት መንፈስ የሰፈረባቸው ሁሉ እንደሷ ናቸው በክርስቶስ እናት በማርያም ስም ነው የሚያጭበረብሩት የጌታ እናት ግን በሰማያዊ ስፍራ በአብ ቀኝ ተቀምጣለች አሁን በምድር ላይ ሰለሚደረገው ነገር ለመስማትም ሆነ ለማወቅ ከእግዚአብሄር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስተቀር በምድር ላይ ምንም እድል ፈንታ የላቸውም የጌታ እናት ማርያምንም ጭምር ነገር ግን ማርያም እንዲህ አለችኝ የሚሉ ሁሉ ከዲያብሎስ ናቸው እመኑኝ " ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም። " (መጽሐፈ መክብብ 9:5) " ፍቅራቸውና ጥላቸው ቅንዓታቸውም በአንድነት ጠፍቶአል፥ ከፀሐይ በታችም በሚሠራው ነገር ለዘላለም እድል ፈንታ ከእንግዲህ ወዲህ የላቸውም። " (መጽሐፈ መክብብ 9:6)
@ማሜማኛው
4 жыл бұрын
ሙስሊም መታደል ነው
@NgstiSaba
9 ай бұрын
መዳን በኢሳ አልመሲሕ ነው!!!
@Me-vz4xv
4 жыл бұрын
Wey gud, Egzabhern tto swe mamlek Yh new mechershaw. Thank you 🙏 feta tube
@ethiopiamusic5285
4 жыл бұрын
አበሻ መቸም የሰው አምላኪና የጠቋይ ና ሟረተኛ እንደተከተሉ ይንራሉ
@andunega2661
4 жыл бұрын
የኛ ፈረንጅ
@addismolla5930
4 жыл бұрын
አባ ዬሀንስ አንተ እንዳልከው የእግዚአብሄርን ፀጋ ይነፍጓታል ብሎ ማመን ያስቸግራል። ያባ ዬሀንስን ስለ ብርሀን ችላ ማለት ማስረጃ የለህም። ነገር ግን ሀይማኖትህ ከኦርቶዶክስ ውጭ ከሆንክ ያንተ ያልሆነን እምነት ለማጥቆር ስም እያጠፋህ ሊሆን ይችላል። ሌላው አማራጭ ወደ አምላክህ ስትቀርብ ለመዳን መሻት እና መፍቀድ ሲኖርህ ብቻ ነው ፈጣሪህ የሚያድንህ። እየሱስም አይነስውሩን ከመፈዎሱ በፊት ምን እንዳደርግልህ ትሻለህ ብሎ የአይነስውሩን የመዳን ፈቃድ ጠይቆ ፈዎሰው እንጅ። ብርሀንም ባባ ዬሀንስ ፀጋ አላመነችም በሳቸው አድሮ በሚፈውሰው ፈጣሪም አላመነችም። ስለዚህ ሳትፈልግ እና ሰትፈቅድ በፀበል ልትድን አይቻልም። ከክርስቶስ ስራ ውች ነው ሰይሹ መፍፈዎስ።
@Me-vz4xv
4 жыл бұрын
Aba seytan. 👹👹👹👹👹Egzabher yawardew. Tenkuay hula.
@addismolla5930
4 жыл бұрын
አዬህ እንዴት እንዳውኩህ። መልካም ያልሄነ ዛፍ በፍሬው ታውቁትአላችሁ። አንተም ያባትህ ልጅ መሆንህን ከአነጋገርህ ትለያለህ!!!
@Me-vz4xv
4 жыл бұрын
Addis Molla Wedeza menafkan pente. Tenkuay. Zmblesh chefry. Leba hula nebse geday. Hedesh egrachewn samy. Kentu. Le Egzabher engy lemanm alsegdm. Orthodox tewahdo emnete. Memhr Girma rasu seytan Leba new.
@addismolla5930
4 жыл бұрын
@@Me-vz4xv I advise you to pray, pray and pray. The redemptive power power of God saves you and the whole world.
@yergedt9660
4 жыл бұрын
@@Me-vz4xv ምን ያህል በቀል ነው? ምን ባደረጉ ፤ መቸም ተበድለሽ ይሆናል፡፡ከአፍሽ የስድብ ቃል ሲወጣ ይኼኔ ነው መንቃት፡፡ምክኒያቱም '' አቤቱ ይቅር በለን እኛም ይቅር እንደምንል '' ይላል አምላክ ያስተማረን ፀሎት። ስለዚህ ውስጥሽ/ህ ተናዶ ይሆናል ለጊዜው ።ለማንኛውም ራስን መመርመር አይጎዳም ። ''በወንድምህ ላይ በከንቱ አትቆጣ'' ይላልና። ይቅርታ።
@tegadalaybealmetkelu8611
4 жыл бұрын
የፈረደበት ኤረትራዊ የሌሎች መረጃሳ እንዴት ኣገኘሀው የኤረትራዊያኑ ሲሆን ግን የለህም እናንተ መረጃ ሳይሆን ጠበንጃ ነው የምታቀባብሉ ስራቹ ሁሉ ወሬ ወሬ ወሬ የፈረደበት ሜድያ ተጫወቱበት
@ruthabraha931
4 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ከነ ስምዋ ን ገሩን ኤርትራዊት ብላቹ ስም ኣታጥፉ ለሟች መንግስተ ሰማይ ያውርሳት ግን የሚሸት ምግብ ብ ትሰጣትም መብላት ኣልነበረባትም፡እውነት የሚሸት ከሆነ ጥላው መውጣት ትችል፡ነበር እቺ እህተ ሸይጣን ግን የእጅዋን ይስጣት ፈጣሪ
@itsme-ju9fh
4 жыл бұрын
@@ruthabraha931ab ertra debtera yeblnan
@habeshamedia3767
4 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሠግነው ባደባባይ ተሠቅላ ለህዝቡ ምሣሌ መሆን አለባት እንደዝህ ካልሆነ ብዙ እረኩሣኖች መንፈሥ ያላቸው አሉ
@suna250
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZoGTg6yCm6eXkK8
@samsuga1090
4 жыл бұрын
ትክክል
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
4 жыл бұрын
ምከረው ምከረው ካልተመከረ መከራ ይምከረው ይላል የሰራዊት ጌታ ሰው ሆኖ በሰው አይፈርድም እድሜ ልክ እስራት ብትታሰር ነው የሚሻለው ከተሰቀለች ትሞታለች
@luluteynatey5110
4 жыл бұрын
ኤርትራውያን???? ስም የላቸውም???
@binientertainment5530
4 жыл бұрын
ልክነሽ ሉሉ ሃገራችን በሆነና ባልሄነ ስም እያጠፉ አስቸገሩን እነዚ ደደብ ህዝብ ይንቀላቸው
@tigitigi634
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@aselefechbalcha6277
4 жыл бұрын
ባለቤቷ የሞተው ባህር ዳር ጣና አይቅ ገዳም ለማሰራት ቀና ደፋ ሲሉ ነበር ሆኖም አንድ ቀን በለሊት ተነስተው በተራ ነበር የሚሄዱት የባሏ ተራ ነበር መንገድ ላይ የመኪና አደጋ ተከሰተ ወደ ሆስፒታል ከሄደ ቡኅላ ለእተ ማርያም ማረፉን ደውለው አሳወቋት ከደረሰች ቡኅላ ግን በፀሎት መጠየቓን እና መመለስ አይችልም ተባልኩኝ ሰውነቱን ስነካው ግን እንደሞተ ሰው አልነበረም ትኩስ ነበር ስላለች ነው ይህ ወሬ የመጣው ዶክተር ግን አሰናብቶሃል : :ሌላው ደግሞ እኔ ካሁን ቡኅላ የራሴ የምለው ላይፍ የለኝም ባለቤቴ ቢሞትም በመንፈስ ግን አገኘዋለው ብላ ነውየጨረሰችው አሁን ይሄ ወሬ ከየት መጣ
@kidistassfa6643
4 жыл бұрын
እሺ እሷን አምናችሁ ትከተሉ የነበራችሁ ትሳደቡም የነበራችሁ የት ሄዳችሁ
@leyounatethiopia1836
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ እኛ ጉድ ጉድ እያልን የእርግማን ናዳ ስናወርድባት አብረውን ይራገማሉ አብረውን ወንጀል ሰርታለች እና ይፈረድባት እያሉ ይመስለኛል
@mytube2450
4 жыл бұрын
👍
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ስንዱን አለመቀበል የሚያስከትለው መዓት ይፋ ተናገረች።👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i4jaeIypo92JhKM
@masreshategene1790
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እሰከ መቸ ነው ህዝቡ የሚሞኘው?እሰከ መቸ ነው ከዚህ ጠንቋይነት የሚፏቱት?በሃያኛው ክፍለዘመን እንደዚህ አይነቱ ገዳማት ቀርቶ መነው ወደ ፈጠረን አባት ታምነን ብንኒር ብነፀልይ ?
@dawitwolde5637
4 жыл бұрын
የልጅቷ ደጋፊ አይደለሁም። ነገር ግን ዘመድኩን ታማኝ ሰው አይደለም።
@tamemaabdella944
4 жыл бұрын
Westam neck balga gazetgns
@TinaTina-jx4ib
4 жыл бұрын
Zebele weRna
@lovyouetobiyamamaya6993
4 жыл бұрын
hhhhhhhhhhhh yesndu etabi tehi nhi .mesleji ok
@አማራየጥበብመፍለቂያፋኖወ
4 жыл бұрын
ዘመድኩን በቀለ አንተ የሀገርና የህዝብ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@kuwt8096
4 жыл бұрын
አላህ እሷን ምነው ውድማይቀርውአለም በውስዳት ያርብ ምንአይነትናት እድት እድዜህታርጋልች
@suna250
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZoGTg6yCm6eXkK8
@osmanendris5079
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮ አሁንም ሙስሊም ላድረገኝ ጌታ!!! እስከመጨሻው ሙስሊም አድርጎ ካጠፋሁትም ጥፋት ምህረት ድርጎ ወደዚያኛው አለም እንዲወስደኝ አዛኙን ታላቁን ከምንም ነገር የጠራውን ብቸኛውን ሃያሉን መሃሪወን ጌታየን አላህን በመተናነስ እለምነዋለሁ!!! አልፍ አልሃምዱሊላህ!!!
@Herumekonen1222
4 жыл бұрын
Muslim ayssatem yalewu man nw?
@osmanendris5079
4 жыл бұрын
የኔ የተከበርሽ እህት ትእግሰት ሙስሊም አይሳሳትም አላልኩም በአለም ላይ ያሉ የሰውልጆች በሙሉ ተሳሳች ናቸው ነገር ግን በእንደዚህ አይነት አይን ባወጣ ዉሸት ጪራሺም ሴት ነብይ ነኝ በምትል በ18ኛው ክፍለ ዘመን ህዝብ ላይ ስትጫወት ያየሁዋት በሌላም ክፍላተ አለማት ነብይ ነን እየሱስ ነን ባዮች እየተሸዱ ያሉት የክርስትና እምነት ተከታዮች ናቸው፡፡ በእንደዚህ አይነት ነብይ ነን ባዮች ሙስሊሞች ሲሸወዱ በፍጹም አይታዩም ምክንያቱም ነብዩ ሞሃመድ (ሰላም በርሳቸው ላይ ይስፈን) ከርሳቸው በሁዋላ ነብይ እንደማይላክ እና በፍጻሜውም ዘመን ኢሳ አ.ሰ. (እየሱስ) ተመልሶ እንደሚመጣ አስተምረውናል፡፡
@ጋልአስመራ
4 жыл бұрын
@@osmanendris5079 zame bale nabeyu mamade erasu laba new
@osmanendris5079
4 жыл бұрын
እብራሂም የተባለ ሁሉ ሙሰሊም አይደለም ስም የሰረከው አንተ ነህ ስለዚህ ሌባው አንተ ነህ፡፡
@lovetp9837
4 жыл бұрын
በገመድ በአደባባይ አንጠልጥሎ መግደል ነው
@Han.2431
4 жыл бұрын
አይባልም። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣትና ወደቤቱ ይመልሳት አሜን!!!
@ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
4 жыл бұрын
ውይ እረ አይባልም ነውር ነው
@natanemnegn3499
4 жыл бұрын
Atfred yiferedibahal yilal kale Egzihabiher ye dengil Mariyam lij medanialem libona yistat wede betu yimelisat
@mekdesmekdes2543
4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@lovetp9837
4 жыл бұрын
@@ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ ውይ እኛ ክፍታችን ሰው ወንጀል ሲሰራ አይባልም ለምን??ዘረኘ ስለሆናችሁ መንግስት ቢኖር መቀጣጫ አንጠልጥሎ መስቀል ነበር ይችን ሰይጣን ክርኩሳን ጀሀር ይገደል ስትሉ አልነበረም ዘረኞች
@Me-vz4xv
4 жыл бұрын
I am going to subscribe you expose them more . Thank you. Ehite seytan Egzabher ye srash ystsh.
@kumetanyomendertudima6846
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ፣ የተጻፈው ርእስና፣ የተወራው ወሬ፣ አይገናኝም።
@joly17lukebre95
4 жыл бұрын
አቶ ዘመድኩን በቀለ " የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የመብት ተሟጋች" ይሄን የሚያክል ግዙፍ ስልጣን ተሸክመው ምን ሊያረጉ እህተ ማርያም ተብዬዋ ወጥቤት ገብተው ነው ስምየሌላት በደፈናው "ኤርትራዊ" የተባለችው ሴት ለሟቿ የሻገተ ሩዝ ስትሰጣት ለማየት የቻሉት? እንደ ታሪኩ ከሆነ በተበላሸው ምግብ ምክንያት ስለታመመችው ልጅ የህመም እና ቦሃላም ለህልፈተ ህይወቷ ምክንያት ስለሆነው የሚያጣብቅ እሩዝ እህተ ማርያም ተብዬዋ የምታቀው ነገር እንዳልነበረ እና ስትሰማ ግን መደንገጧን ነው የምንረዳው ምክንያቱም እንደ እርሶ አገላለፅ ሟቿ ለእህተማርያም ትልቅ የገቢ ምንጯ ስለነበረች። ታዲያ ለምን ገደለቻት?..መልሱን ለእርሶ.... ለማንኛውም እህተ ማርያም ተብዬዋ በእርግጠኝነት የክርስትና እምነት ላይ ያነጣጠረ የሆነ ስውር ተልዕኮ ይዛ በኦርቶዶክስ እምነት አማኞች መሀል ልዩነት ለመፍጠር እና ምዕመናንን ለማለያየት ጥረት በማድረግ ላይ እንደነበረች እና አልፎ ተርፎም ህዝቡንም ለዚህ ቀሳፊ በሽታ ተጋላጭ እንዲሆን ጥረት ስታደርግ የነበረች እራስዋን ለማንገስ ድፍረቱን ያገኘች አይን አውጣ አስመሳይ መሆንዋን ታዝበናል እና በዚህ ሁኔታ ላይ እያለች የፈፀመቻቸው ወንጀል ነክ ምግባሮች ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ ሆኖም ግን አሁን በህግ ስር ስላለች አስፈላጊው ምርመራ ተካሂዶ ውጤቱን እስክሰማ የእርሶን ተራ የመንደር አሉባልታ የሚመስል ታሪክ መቀበል ይከብዳል .።..
@koki1872
4 жыл бұрын
እኔየምለዉ እስከዛሬ ለምን ዝም አላችሁ ያለፈዉን ሁሉ እያወቃችሁ ሚስኪኑ ህዝብ ይዛዉ ሞተች እሚያሣዝኑኝ ተከታዩቿናቸዉ ፈጣሬ ይቅረይባላቸዉና ልቦናቸዉን ይመልሥላቸዉ
@ergoyetesfa191
4 жыл бұрын
አምላከ እስራኤል ሁሉን የምታውቅ ጌታች መዳህኒታችን ሳያዪ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው እዳልከን ሁሉ በዝች የተረገመች የተሳሳቱትን እባክህ ልቦናቸውን አብራላቸው ይቅርም በላቸው አምነዋት ብዙ ተጉዘዋልና መልሳቸው
@tsehaykoufa4585
4 жыл бұрын
እኔ የማንም ደጋፊም ነቅፊም አይደለው ግን ይቅርታ አድረጉልኝና የውደቀ ዘፈላይ መጣረባ ይበዛል ይ ነገሩ እስከ ዛሬ የትነበር ይ መረጀ
@Me-vz4xv
4 жыл бұрын
Kkkkkkk lemayaksh tategy. Tenkuay.
@bacaagalanaa5438
4 жыл бұрын
Kedmo kememakek askedimo metenkek.
@جمالجميل-ه7و
4 жыл бұрын
ይቺሰይጣን በአደባባይስቅላትይገባታል ቡዙወንጀልየፈጸመችናት
@hallelove2139
4 жыл бұрын
ዜግነቷ እንደማንም ስደተኛ እንግሊዛዊም ትሁን አሜሪካዊ እርሷ ግን መተተኛ አረመኔ ኢትዮጵያውያዊ አማራ ናት
@bezajonathan7719
4 жыл бұрын
ኬት አወክ አማራ መሆኑዋን
@kukunigussie223
4 жыл бұрын
ድሮም እጠላታለው ጭራሽ አሁን ደሞ ባገኛት እንቅ አርጌ እደፋት ነበር
@ሰላምነውምኝወቴ
4 жыл бұрын
በጣም ይገረማል 😭😭😭😭
@bereket4apolo
4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ሚዲያዎች ለምን በህጋዊ ስሟ አትጠሯትም ??? እናንተስ ለሚፈጠረው ችግር አስተዋፅዖ እያደረጋችሁ እንደሆነ ታውቃላችሁን ??? ማንም ሰው ተነስቶ የቅዱሳንን ስም በከንቱ ሲያነሳሥ እንዴት ቤተ ክህነትስ ዝም ትላለች ??? እባካችሁ እውነትን ከውሸት አታቀላቅሉ !!!
@genetgeberslssie2444
4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን
@official_Donk
4 жыл бұрын
አቤት ይቺ ጋለሞታ ወሮበላ በስንቱ ህይወት ተጫወተችባቸው።
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
3 жыл бұрын
አቤቱ የሰላም አምላክ ሆይ ማስተዋልን ጥበብን ቅንነትን እምነትን አዲለን አሜን
@gmalmu650
4 жыл бұрын
ንግስቲቱ እሄን ያህል ዬተደራጀ ኤንጆ አላት?🤭ታድያ ዳንሳ ማረኝ ማለት አሁን ነዋ
@አዲስአለምአ
4 жыл бұрын
አባየሃንስን ለቀቅ አድርጋቸው ብታስተውሉ ይሻላል ክብርለሚገባው ክብር ስጡ ስም አላቸው የበረሀው መናኝ አባ የሃንስ ተስፍ ማርያምዝነኛው በወሬ ሳይሆን ስር ተው በተግባርያሳዩ እግዝአብሄር በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ጠላቶቻቸው በቆፍሩት ጉድጋድይግቡ
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
4 жыл бұрын
አባቶቻች ያንን ሁሉ ዘመን በመሰዋት ያቆዮትን 💖ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖቴ 💖ስህተት ከሆነች ከእነሱ ጋር ልሳሳት!! ተከታዮቿ የምን እምነት ተከታይ ናቹ ለመሆኑ? እናተ ተከታዮቿ ገና ሴጣን አብረቅርቆ ነጭ ለብሶ ሲመጣ ፈጣሪአች አንተ ነህ እንሰግድልሀለን ትላላቹ በዚች ትንሽ ነገር ከከሸፋቹ!!!
@saronmikael1034
4 жыл бұрын
Masitwalun seten
@betelhem9247
4 жыл бұрын
እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው እንንቃ ሌባና ሀሰትን የሚሰብኩ ነፍስን የሚያጠፉ የፍርድ ቀን አለ እንንቃ አንተ የተኛክ ንቃ ክርስቶስ ያበራልካል ተብሎ እንደ ተጻፈ የማንም ተከታይ መሆን አያዋጣም እሲ ፊደል ከቆጠርን አይቀር ወደ ቅዱስ ቃሉ እንመልከት መጽሀፍ ቅዱስ እናንብ እሱ ወደ ህይወት መንገድ ይመራናል
@hamuzy
4 жыл бұрын
ዘመድኩን በቀለ ራሱ የማፊያዎች ማፊያ ቅሌታም ክፉ ሰው ነው
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
4 жыл бұрын
ዝም በይ ውሻ
@zeharahussenzeharahussen5610
4 жыл бұрын
አላህምዱሊላህ ሙስሊምላረገኝጌታ
@suna250
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZoGTg6yCm6eXkK8
@menegistu6796
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h2iwhGRvp7WdqdE
@simon-cn3yp
4 жыл бұрын
ኤርትራዊያን ኤርትራዊያን ምን ለማለት ነው የፈልግህ ደደብ ዉሻ።
@kalyakalua4402
4 жыл бұрын
እኔ እምለው ከሥድቡ የምታገኙትን ጥቅም ልታሥርዱኝ ትችላላችሑ ???? ለነገሩ ሠው ንግሥቱ ሢነካበት መልሥ ሢያጣ እደሠይጣን ወደ ሥድብ እንሔዳለን ።
@Arsenal333
4 жыл бұрын
Ante dedeb hulu eritrean turu maletih new
@simon-cn3yp
4 жыл бұрын
@@Arsenal333 ኣዎ 100% ጭዋ ህዝብ ነው ።የሀን ኣለማወቅ ደደብነትህ ነው ድሩየ።
@alemdeme5975
4 жыл бұрын
ውይይይይ በስማም ስንት አይነት ግፍ ነው የሰራችው እግዚያብሄር የእጅሽን ይስጥሽ አረመኔ ሴት እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ካለ ለዚህች ከሃዲ ሴት ምን አይነት ፍርድ እንደሚሰጥ አላውቅም ።
@susugidey8571
4 жыл бұрын
Don't bring Eritrean people to this agenda this can't be true at all.
@susugidey8571
4 жыл бұрын
@Dan G it's not my business what esayas worship. I am not esayas I worship the true leaving everlasting God. Amen
@እግዙአብሄርእረኛየ
4 жыл бұрын
በስማምአብወልደወመንፈስቅድስፈጣራየሆይከክፉነገርሰዉረን
@meazatesfamicael2346
4 жыл бұрын
Era Gudd wadet wadet Eritrea endazey aynat ya deyablos sera anesarm gudach ezaw mogehen falge wadet wadet laboch
@rahelasmerinabelalifestyle5566
4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ እግዚኦ
@ashemanall
4 жыл бұрын
we've got lots of mentaly challenged people in ethiopia !!!
@zamzamsuri6446
3 жыл бұрын
ይገርማል
@ሜሮንየሚካኤል
4 жыл бұрын
ቆይ የወንቅሽት ገዳምን ካልጠራችው ወሬ አይጣፍትላችውም እንዴ በሉ ከአባታችን ላይ ውረድ
@LoveLove-ho6nu
4 жыл бұрын
ትክክል👍👍👍👍💪💝
@beynberhane6629
4 жыл бұрын
በናታቹ ኤርትራ ኣትበሉ ወይ ጉድ እግዚኣብሄር ይርዳቹ
@mdinhio2764
4 жыл бұрын
ታድያ ማን ይባል
@mdinhio2764
4 жыл бұрын
እናት ለምን አትከለክሉም።ወገኖቻችሁም እዳይገብ
@AkuKamu-nv9jl
4 жыл бұрын
እመብርሃን ድርሺልኝ ምኑን አሰማኝ
@hanang7517
4 жыл бұрын
ጉድና ጅራት ኰደሁዋላ ነው ይባል የለ ።ወይ ጉድ
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ስንዱን አለመቀበል የሚያስከትለው መዓት ይፋ ተናገረች።👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i4jaeIypo92JhKM
@ኢቶፒያዊነኝ
4 жыл бұрын
አላህ ከደነዚህ አይነት ነገር ሙስሊሙ ጠብቅልን
@ጋልአስመራ
4 жыл бұрын
Dadeb nase
@ኢቶፒያዊነኝ
4 жыл бұрын
@@ጋልአስመራ ምን አረኩ
@dawitsolomon8643
4 жыл бұрын
ዝም በል ቅማላም ኤርትራዊት ምናምን ትላለህ ደንቆሮ አህያ ደደብ ወረኛ
@TinaTina-jx4ib
4 жыл бұрын
Kkllkkkkk menwe
@dawitsolomon8643
4 жыл бұрын
እሂ ደደብ ዝም ብሉ ይዘባርቃል አህያ
@armidesara6260
4 жыл бұрын
ዳዊት ምን አናደደህ ደግሞ ስድብ የሰይጣን ነው ቃላት መርጠህ መናገር ቆንጆ ነው
@wadeyayana7787
4 жыл бұрын
አረመኔ ናት መገደል አለባት አረመኔ ጭራቅ የሰይጣን ቁ፡፡መልእክተኛ ናት ገና ብዙ ጉድ ይወጣል መኖርዋ ላይ የሚያስፈርድባት አሳሳች ንግስት አወናባጅ ስሕተቱ የቤተክህነትና የመንግስት ነው እችን ሰይጣን በጊዜው ማስወገድ ነበረባቸው አገራችን የምታምሰው እሷ ናት መወገድ አለባት
@eritreasmith2957
4 жыл бұрын
he’s not innocent either He’s one of them Call me don’t say nothing in till ??? I don’t think Eritrea people they work with her that’s the Lie
@kelemworkadmasu9013
4 жыл бұрын
እያንዳንዷን የወንጀል ሂደት በተመረዘው ምግብ የሞተችውን ብርሃን የተባለችውን ሴት ሁኔታ ቁራሽ እንጀራ መለመኗን የተመረዘው ምግብ ሩዝ መሆኑንም ጭምር እንዴት እንደሚሸት እንዴት ተስገብግባ እንደበላች ደም እንዳስመለሳት ሁሉ ወዘተ ዘመድኩን በቀለ ይሄንን እንዴት ሆኖ ሊያውቅ ቻለ.....ከዚያች እኩይ ሴት ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ነበረው? መቼም እርሱም ..መንፈስ ነገረኝ.. ብሎ አይነግረንም፡፡ ፖሊስ ነፍሴ ጀርመን ካለው ኢንተርፖል ጋር ስራ ሊጀምር ይገባል፡፡
@እስከመቼእስከመቼ
4 жыл бұрын
ወይ፣ወሸት፣አባ፣ዩሐኒስ፣ቁስል፣ይቀረና፣ሌላም፣ይፈወሳሉ ።።እናደገሞ፣ልጅ፣ቀረቶ፣ምንም፣ነገር፣የላቸውምወሸታም።።።😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀🙈👻🙊🙉👎😤
@aqaq7767
4 жыл бұрын
ሞጨረሰ
@ክእሎትክህነት
4 жыл бұрын
ዘመድኩን መምእር ግርማን አባ ዮአንስን ያለስም ስምየሚስጠው ከበስተዋላ አንድሚሰጥርአለ ምድረደብተራ ትክክለኛ አባቶችን እንደሚያሳድድ የታወቀነው እውነት እውነትናት ያየነውን እንመስክራለን መምእርግርማን ጠላት ይቃወማል እሳቸው ስራቸውን ይሰራሉ
@edenweldemichael9914
4 жыл бұрын
አንዴ ኤርትራውያን ምን ሆኖው ኖት አረ በናታቻኡ ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ስለ አሉ አትከተሉ አረ ፈጣሪ አኩል ነው የፈጠረን በሰራኖው ስራ አንጂ ኢትዮጵያ መኖር አያድንም
@rahealtadesse8485
4 жыл бұрын
ብዙ ሰማን እግዚኦ እውነት ሚያቀዉ እግዚአብሔር ይፍረድ ለሁሉም እሰኪ ፀልዩና ከራሳችሁ ወይ አባቶች ጠይቁ እዲጸልዩላችሁ መአት ብቻ ከማሰማት
@genetmohemode4045
4 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ይቅር በላት አይ እህቴ አሳዘነች እህህህ 😭😭😭😭 እኔ በፍት መፈሴ አልተቀበላትም እሷም ወርቅሽትም የሚዛሉት እነሱ ከእግዚአብሔር አይደሉም ከጥልኩ ናቸው ደስ የሚለው ተከታይ ማጣቷ ነው
@hasebinalahewenemlwekiel7497
4 жыл бұрын
አላህ ሁሉንም ቻይነው ወንጀላችን እሡይማረን ኢሄበላ የመጣብን አንዳንዶቻችን በምንሠራው ስራነው መታሠሩ ቀላልነው ግን ኢሄሁሉ የሠራችው ድሪጊት መታወቁየ አላህን ቤት በሰራችው ድሪጊትነው አሁንም እደሷ ሤጣኖቹ ይጋለጡ
@paolodariogadaleta4421
4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው አሁን ጉዷን ብትዘከዝኩ የልቧን ሰርታ ከጨረሰች በኋላ ይብላኝላቸው በግፍ ያስገደለቸሰቸው የገደለቻቸው ግፈኛ የሚነግስበት አገር ብቻ አምላከ እስራኤል የአቤልን ደም የሰማ ለተበደሉት ለተገደሉትን ይበቀልላቸው። ያሳዝናል አንዲትን የሰይጣን ቁራጭ ለፍርድ ማቅረብ እንደዚህ ከባድ ሆነ። ስንቱ ያለጥፈቱ ሲገደል ሲደበደብ ከማዘን በስተቀር የኛ ሕዝብ ምን አቅም አለው።
@Kt-kg1fo
4 жыл бұрын
እስከዛሬ ለምን አልተናገራቹም ? ምንስ ማረጋገጫ አላቹ ይህንን ለማድረጉዋ
13:47
Ethiopia - ጠቅላዩ ጅማ ያጋጠማቸውና ግድያውን ያጋለጠው ሪፖርትጥሎሽ የነጠቀው ነፍስና ወንጀለኞቹ!
Feta Daily
Рет қаралды 56 М.
10:58
Ethiopia - ጋዳፊ የናፈቃት ሊቢያ እና ኢትዮጵያውያን በትሪፖሊ!
Feta Daily
Рет қаралды 43 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
47:00
[ገዳሟን አስጎበኘችን] ቅንድቧ የገጠመው የቅድስት ድንግል ማርያም ስነ-ሥዕል!! | Ehete Mariam | Dr.Abiy #ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 63 М.
45:48
[የእህተ ማርያም የገቢ ምንጭ] ጋዜጠኛዋን ያስደነገጠው ለጠ/ሚኒስቴሩ የተላለፈው መልዕክት!! | Ehete Mariam | Dr.Abiy #ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 42 М.
12:20
ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ ከጎዳና እስከ ቤተመንግስት! | Ethiopia
Feta Daily
Рет қаралды 447 М.
11:13
Ethiopia - ትራምፕ ስለ ትግራይ…!
Feta Daily
Рет қаралды 51 М.
2:06:22
ንግሥተ ነገሥት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ከሀሌታ ሚድያ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ሙሉውን እነሆ ይጋበዙ
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 10 М.
56:53
እህተ ማርያም በርሜል ጊዮርጊስ ለሄዳቹም መልዕክት ከቀድሞ አገልጋይዋ | አባ ገብረ መስቀል አስቸኳይ መልዕክት #Orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 66 М.
1:02:00
"እ/ማሪያም 8 አመት ተጫወተችብኝ! ማይክሮ ቺፕ ከተቀበረበት ሰው ጋር በግድ ልትድረኝ ነበር!"- Ethiopia, Ethiopia news today .
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
17:21
የእህተ ማርያም ያልተነገሩ ሚስጥሮች - ልዩ ዘገባ | ትዕግስት ፍታአወቅ | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 88 М.
15:50
ልዩ ቃለ ምልልስ ከእህተ ማርያም እናት ጋር “በኢትዮጵያ ህዝብ አዝኛለሁ!!” | Ehite Mariam | Ehite Mariam Mother | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 86 М.
57:31
“ለፈረስ ቀለብ 70ሺ ይወጣል” የእህተ ማርያም ቀኝ እጅ የነበረው ጋሹ ስለ 40ሚሊዮኑ ምላሽ ሰጠ- Ethiopia, Ehete Mariam
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 22 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН