No video

Ethiopia - የባይደን ስንብትና የአብይ ደስታ!

  Рет қаралды 91,809

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 96
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ናት❤❤❤❤❤❤❤አብቹ የእግዚአብሔር ነው ❤❤❤ጠላቶቹ ከምድር ላይ ይጥፉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Ай бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜💙💙
@user-ve9kx7mc6d
@user-ve9kx7mc6d Ай бұрын
መቸም ለኛ ማንም ቢሆን አይጠቅሙንም ያባሉናልጂ😢
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ና በኢትዮጽያዊያን ግፍና በደል እየተሰራ የማይቀጥልበት ዘመን ከፊታችን አለ እግዚአብሔር ይነሳል
@user-dj4qy5zh5r
@user-dj4qy5zh5r Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b Ай бұрын
የአብቹ ምቀኞች ከሀገርም ይሁን ከሀገር ውጭ የሉት ይጠፋሉ።
@tesfa20052
@tesfa20052 Ай бұрын
ደስታው ወደ ሐዘን የማይቀርበት ምክንያት ልፈጠር ይችላል። ያው TDF እና ፋኖ......
@tarekechtakele2663
@tarekechtakele2663 Ай бұрын
Yes ethiopia ferit
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 Ай бұрын
ብልፅግና በታሪኩ ወዳጁን ዎዶ አያቅም አዲስ እኮ አይደለም ብልፅግና የበላበትን ወጪፍ ሰባሪነቱ የተለመደ ነው 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💚💛❤️
@abdulkadirmustepha6762
@abdulkadirmustepha6762 Ай бұрын
Abichuu love love love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 Ай бұрын
ከነባራዊና ከእውነት የራቀ ነው።
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።እውነተኛ፡ጀግኖቻችን፡በርቱ።
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv Ай бұрын
እንደሁም ለኢትዮጲያ ከትራምብ ባይደን የተሻለ ነው ትራምፕ እብድ ነው ❗
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
የፋዶ ፈረስ
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
Steven 24 !! ANTE bado chenklat, mayem, denkoro! ABIY is a smart, icon leader! Leneftegna hiwat becha!!aram!
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Ай бұрын
የትራምፕስ መምጣት ምኑ ይሆን መልካምነቱ። ማንም ይሁን ማን ፕሬዚዳንት የአሜሪካን ፖሊሲ ለሚፈልጉት እጅ መጠምዘዝ ባህላቸው መሆኑን መርሳት የለብንም። የሬኔሳ ግድብ ላይ ትራምፕ ያደረገውን መርሳት የለብንም። ለአሜሪካን ጥቅም ወያኔን አለመደገፉ ምን ማረጋገጫ ሊኖረን ይችላል። የኢትዮጵያ አምላክ ከድጡ ወደማጡ ይሰውረን።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅኩም
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ችግሩን ማን ነው የሚፈጥረው ብልጽግናን የሚከሰው የሚመጣው ማነው
@Altaye61388
@Altaye61388 Ай бұрын
ባይደን ኖረ አልኖረ የአማራውን ብሶት ሊቀይር አይችልም:: እንዲያውም የባይደን አስተዳደር ነው እያየ ዝም በማለት ለዚህ ጥፋት ያደረሰው; አማራው ወደ ሁላ ላለመመልስ የወሰነ መሆኑን ብልጽግና የገባው አይመስልም
@endalkgate1100
@endalkgate1100 Ай бұрын
አይምሮህ ላይ የምታስበውን ሁሉ አትለፍልፍብን ጀዝባው።
@delledergu2304
@delledergu2304 Ай бұрын
አዎን የባይደን አስተዳደር እንደትግራዩ ጦርነት የአማራ ክልሉን ውዝግብ እኩል ትኩረት አልሰጡትም ። ምክንያቱም የአማራው ክልል ጦርነት አይደለም ፣ ጦርነቱ የተነሳውም ከሰላም ስምምነቱ /የትግራይ ሀይሎች ከመንግሥት / ባለመቀበላቸው ነው ፣ እንደራደር ቢሉም አንድ ተጠሪ ስለሌላቸው እና የአማራ ሀይሎች ትግል ማእከላዊ ስላልሆነ ነው ። ሌላው ደግሞ ባይደን ዝም ቢሉ እንኳ ትራንፕን ያሸንፋሉ ብዬ አምናለሁ ። ይህን ስላችሁ ሚስተር ኮሮና/ትራምፕ/ ቀላል ተፎካካሪ ይሆናሉ ማለት አይደለም ።
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 Ай бұрын
ለምን ቢበላ አማራ እንቁላል ሢቀቀል አልነበረም የማንም ባንዳ በፍጹም ከአማራው ሕብረተሰብ አታነጻጽር
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Ай бұрын
Great job PM for not giving in. May God keep you safe, give you more wisdom and understanding.
@GML90-b7r
@GML90-b7r Ай бұрын
የባይደን አስተዳደር ምኑ ይወደዳል ? የሴይጣን ቁራጭ
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 Ай бұрын
Legna bichegna tesfachn Egziabher bicha new yihene wede Egziabher chohen bihon Abiy mibal jezba ayinorim neber gin tinbitu yifetsem zend gid new Lebelete mereja የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን መልእክቶችን ፈልገው ያንብቡ ያድምጡ
@kaschmekonta
@kaschmekonta Ай бұрын
እረ እባክህ የምን የአብይ ደሰታ የኢትይጵያ ህዝብ ደሰታ ነው እንጅ መድኃኒዓለም ከላያችን ላይ አነሳልን አቦ ለራሱ ፍቅል ድንቅል እያለ አኮ ነው ወዳ ጣልልኝ አየ አሜሪካ ወጣት የላቸውም አንዴ አዛ
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Ай бұрын
የማታውቀውን አትቀባጥር
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ባይደን ስንት ዐለም ለሶቆቃና ስቃይ ኣርጎ ነው ይሀ ጨካኙ ኣሮገ ባይደን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
He is not leading his Owen people, he is wishing the other country peace. ፈሳም የራሱን ህዝብ እየበደለ እየገደለ እያሰረ ለሌላ ሐገር ሰላምን እመኛለሁ ይላል ፈሳም ነው
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Ай бұрын
የኣማራ ድያስፖራዎች እንደ የትግራይ ድያስፖራ ለኣማራ ድምፅ ኣልሆኑትም
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Ай бұрын
ጥርግ ይበል
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz Ай бұрын
ዶክተር አህመድ አሁንም ጠላቶችህ አርግፍ ይቧሉ አሜንንንንን እልልልልልልልልልልልል
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
የባይደን እና የአብይ የጤና ሁኔታ ይመሳሰልብኛል ለምንድ ነው❓❓ 😂
@azebberhane834
@azebberhane834 Ай бұрын
😂😂😂
@nefisa
@nefisa Ай бұрын
እኔ ደግሞ ያንተ ጤንነት የሚመሳሰልብኝ 😊😊😊😊😊😊😊
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq Ай бұрын
ለኣማራም ይሁን ለትግራይ ትራምፕ ከተመረጠ የመከራ ዘመን ይሆናል። ኣሜሪካ ያለህ የአሜሪካ ተወላጅ ትራምፕ እንዳትመርጥ።
@kurabachewdesta6031
@kurabachewdesta6031 Ай бұрын
😊😊
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ምን እርምጃ ሲወስድ ነዉ የልበ ልበ ተሰምቶት አይደል እየገደለ ያለ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
ጂሚሞክራትም ሆነሪፑብሊካን ቅድሚያ ለሀገራቸው ነው የሚሰጡት
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
ይህን መንግሥት መጣል አይቻልም፣ አብዛኛው ክስ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው።
@betambeza8138
@betambeza8138 Ай бұрын
You news mostly a sumptuous
@addisabay-hz6em
@addisabay-hz6em Ай бұрын
ማናቸዉም የአሜሪካ መሪዎች ለኢትዬጲያ መልካም አመለካከት የላቸዉም በተለይ ለአማራዉ
@GOLDENFC797
@GOLDENFC797 Ай бұрын
ተዘገበና ተ--
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 Ай бұрын
ዕድሜ ልክህን ችግር አዉራ ኢትዮጵያ እንደሆነች እየመጠቀች ነወ ?????????
@TewodrosY
@TewodrosY Ай бұрын
ትራምፕም ቢሆን ለሌባ አይመችም::
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Ай бұрын
ኢሀዴግ vs ብልጽግና ዲሞክራሲ vsኢሀደግ ትራፕ vs ፑቲን ትራፕ vsሺቺፒንግ ፖለቲካ በተለይም ምስራቅ አፍሪካ የአረቦችና የሱዳን አጠቃላይ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ይወስነዋን ባይደን ሂዶ ትራፕ ቢመጣም የአሜሪካ እስትራቴጅ ወዳጇ ግብጽ ናት ስለዚህ አብይ ከዚህ የባሰ ቅርቃር ውስጥ ሊገባ ይችላን
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
ቫይደን አልዋሸም
@getsolomon
@getsolomon Ай бұрын
የብልፅግና መንግስት ፈጣሪውን ቢማፀን አይሻለውም?? የዘር ፓለቲካውን ትቶ
@mahlettamene3690
@mahlettamene3690 Ай бұрын
No one is having rights to Ethiopia 🇪🇹 except Ethiopian brother's and sisters who is one please stop fighting each other your one Ethiopian brother and sisters always and forever ❤❤❤❤
@belayadmassie
@belayadmassie Ай бұрын
Infantile opinion
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d Ай бұрын
ምን ማስረጃ አለህ፣ ዝም ብሎ ማመሳሰል ጥሩ አይደለም፣ ሽምጡ መሆኑ ነው፣
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Ай бұрын
ABIY AHMED dollars agenalew bilo new dollars yelem ABIY AHMED ke arebochi tinanshi dollar eyelekakemi yematireba lemage
@Deganet
@Deganet Ай бұрын
Yasdestewu mnewu lemelalka newu meche ye ethiopia takim endalhone yetaweke newu
@kesstekesste195
@kesstekesste195 Ай бұрын
Biden astedader adis abeba alifo wede tigray sigorfu aytenal ahun gin weyane abekalet
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g Ай бұрын
abiy weredatahm weshetem schoped abiy schoped 😭👺👹🤣🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemgena989
@alemgena989 Ай бұрын
አብይ በምን ቋንቋ ነው የሚግባባው ?😅
@WitnNess
@WitnNess Ай бұрын
ሃሰተኛ
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 Ай бұрын
ante lela hager aleh ende ? ethiopia yABIY becha nech ende ,banda atehun.
@AminoMahd
@AminoMahd Ай бұрын
ይህ ሚዲያ ግን ? በተለይ ይህ ዘረኛ ልጅ ያስጠላል ድምፁ እራሱ ይዘገንንናል😢
@soragGamal-bn2gx
@soragGamal-bn2gx Ай бұрын
እሳት ቢህድ እሳት ነዉ ሚመጣዉ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
አያወራህ ትኖራል ኦሮሚያና አብቹ ካሁን በሀላ የፊውዳል ናፉቂና ቅማላም ሌቦችን እዛው በክልልህ ታደርገዋለህ
@YOSIFErsado-lu4hf
@YOSIFErsado-lu4hf Ай бұрын
Hiy ate guraye minime matuqu nagre tinafisale
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 Ай бұрын
isu yante tinitane new yemin desta new ye you tube xuretegn hula
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ከአሜሪካ እንዳንስማማ ያደረጉን ኮሚኒስቶች ናቸው ባይሆን ኖሮ ዶላሩን በአካፋ አንዝቅ ነበር እንደ ኬንያ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
ኡስታዝ ፡ አንተ ይህን አመት ሁሉ ለፍተህ፣ ይህን ሁሉ ቪዲዮ ሰርተህ፣ 200 ምናምን ላይክ ለ120ሚሊዮን ሕዝብ አሳፋሪ ነው። ትናንት የ13 አመቷ እና ትርኪሚርኪ የምታቀርበው አሜሪካዊ 730ሺ በላይ ተከታይ ነበራት፣ ትናንት ካሚላ ሀሪስን ኢንተርቪ ካደረች በኋላ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በገዛ ፈቃዳቸው ለእጩነት መወዳደራቸውን ማወጃቸው ሌላ ቁጥር ለአንዲቷ ሕፃን ከፍ ያደርጋል
@EhrrmVA
@EhrrmVA Ай бұрын
All Ethiopians that oppose Aby will support Democrats. No one will support Trump who support a Genocider and who still commits ethnic cleansing in different parts of Ethiopia. The stake is high for supporters of Democracy, Justice and respect of human right . We need to oppose extremism of race or ethnicity . Support reasoning .
@sishugirma1770
@sishugirma1770 Ай бұрын
Our government 😂
@lovleytigraye
@lovleytigraye Ай бұрын
ሸም ሸም ኢትዮጵያውያን ስለ ሰብአዊ ስለ ህዝብህ መብት ጆባይደን አዳናቀፈኝ ሰትል ትንሽ ሸም የለም ጆኖሳይድ እንዲቀጥል ትራምፕ ይመረጥ ስትሉ ምን ያህ ማሃይም ናት አገርዋ
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ትክክል ነህ ከ3ሺህ ዓመት በላይ በነጭ ተገዝተን የማናውቅ ጥቁር ሕዝቦች ነን እያልን የአሁኑ Generation ግን ነጭ ናፋቂ መሆኑ ይገርማል።
@user-sj8kg7og2w
@user-sj8kg7og2w Ай бұрын
አንተ ፍላጎትህና ምኞትህ የትግራይ ጥፋትና እልቂት እና የአማራ የመስፋፋት እቅድና ጥረት መሳካት ነው ።ግን ምኞትህ ሰይጣናዊ ስለሆነ አይሳካም።ባይደን ሄደ ትራምፕ መጣ እውነት መቼም ቢሆን በሚዲያ ጋጋታ ተሸፍና አትቀርም። ትግራይም በአለም ፊት ፍትህ እንዲረጋገጥ መጠየቋን ተትቀጥላለች።
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
ABIY AHIMED BECAME HAPPY IN CASE OF JOHN BIDEN HAS BEEN OPPOSE TO COOP WITHIN ELECTION OF AMERICAN LEADER. INSTEADE OF ABIY GIVE THANK TO BIDEN ,HE HAD BEEN HELPED BY BIDEN ,BUT NOW ABIY HAS DENAIDE BIDEN'S HELP TO ABIY .
@AbdishakurMuse-dv9bt
@AbdishakurMuse-dv9bt Ай бұрын
እስከመቼ ውሸትን ስራ አድርገህ ትኖራለህ
@hajirabo5700
@hajirabo5700 Ай бұрын
ደግሞ ይኼንን ይዘህ ተነሳህ አንተ ጌጃ?!
@dawitasfeha
@dawitasfeha Ай бұрын
Biden menagebaw
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu Ай бұрын
ወሬ እየበዛ መሰለኝ
@getahunworku574
@getahunworku574 Ай бұрын
Kotet.alubaltegna.
@solomonmengistu9006
@solomonmengistu9006 Ай бұрын
Fake worku Aytenws midia.
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Ай бұрын
የራሷ እያረረባት የሰው ታማሳላለች አሉ።
@user-vg9uw2sx7v
@user-vg9uw2sx7v Ай бұрын
የሥራ በልደራባዉ ከሥራ በማሳነባቱ የተደሳታ አብይ አህመድ በተራዉ እሱም በቅርብ ማሳነባቱ አይቀርም።
@ramadan1707
@ramadan1707 Ай бұрын
ጆባይደን እኮ ህወሃት ነው የቴድሮስ አድሃኖም ሚስት
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Ай бұрын
አሁንማ ትራንፕ ለአቢይማ ይበልጥ እንደሚያሰቃየው አላወቀም ትራፕን የጣለው😮የኢትዮ ዲያሶፖራ መሆኑን አቢይ አላወቀይሆን ሁሉንም ወደፊት ያየዋል ።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Ай бұрын
እናትህ ትበዳ የእከክ ልጅ
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 32 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 53 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 32 МЛН