Ethiopia - “ነዳጅ እና ኑሮ” | ሃይሌ እና ኢኮኖሚስቱ ተጨንቀዋል

  Рет қаралды 26,985

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@BefrduGirma
@BefrduGirma 5 сағат бұрын
እድሜና ጤና ይስጠው የኢትዮጵያውያን ምልክት
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 7 сағат бұрын
ኃይሌ ብቻውን የሚኖር አይደለም ስንት ዜጎችን ተሸክሞ ነዉ ያለዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@Conbey378
@Conbey378 32 минут бұрын
አረ ሀይሌ ገብረሴላሴ ኖሮ ከበዶኛል አለ ሀይሌ ተው በኢሃድግ ዘመን አንድ ሪዞርት ነበረህ እኮ አሁን ስንትና ስን ሪዞርት ነው ያለህ አረ ተው ያስተዛዝባል ሀይሌያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫵🏽
@DevDev-l7s
@DevDev-l7s 6 сағат бұрын
ሀይል ትክክል ነው
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 16 сағат бұрын
እድሜ ይስጥህ ሀይሌ
@Boranborana9196
@Boranborana9196 7 сағат бұрын
ስሚ ቢገኝ እውነትን ፍንትው አርጓል።
@dramatic_tube
@dramatic_tube 7 сағат бұрын
Haile respect
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 6 сағат бұрын
አረ ከብልፅግናዉ ደሴት ዉጣልን መንግስ ሆይ ኑሮ አንገላቶናል ተርበናል አምላካችን አላህ ይድረስልን።
@yisehakawurares
@yisehakawurares 5 сағат бұрын
የእውነት ግን ሰፊው የኢትዮጵያ ሄዝብ ምን እስከሚህን ነው ይህን መንግስት የሚቀበለው... ከዚህ በላይ ግን እንደሃገርስ ወደማንኖርበት የተንኮታኮተ ኑሮ አይደለምን? የስራ እጦት የዋጋ ግሽበት የኑሮ ውድነት... በፈጣሪ አስቡትተ እንኮን ትላንትን ዛሬንም እየቀማን ነው ይህ ስርአት በቃ ልንለው ግድ ነው ይበቃል😔🙏
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 7 сағат бұрын
እርስ በርስ መረዳዳትን አጠናክሮ መቀጠል፣የትምሕህርት ቤት ምገባን አጠናክሮ መቀጠል፣ያለንን በቁጠባ መጠቀም፣ የመንግሥት ድጎማን ማጠናከር ፣ የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር፣ የማያስፈልግ ወጪን ማቆም ወይም መቀነስ፣ ረጅም ሰዓት መሥራት (ለምሣሌ ሌሊት)፣ ተጨማሪ ሥራ መስራት ፣ገጠር መሬት ያለው ገጠር ሄዶ መሥራት፣ ሥራ እንዲስፋፋ ሰላምን ማስፈን፣ ሁሉም ሰው ሰላማዊ መሆን ፣ የኑሮ ውድነት አልማቀፋዊ እና ጊዛያዊ ችግር መሆኑን መረዳት፡ ይገባል፡፡
@hamzakedirhussien1964
@hamzakedirhussien1964 5 сағат бұрын
ትኩረት ለኑሮ ውድነት ! የተራበ ችሎ ችሎ ምን ይሆናል ገምቱ ............
@bentiefa3702
@bentiefa3702 51 минут бұрын
የሚበላ ያጣ ሕዝብ??? ያው መሪውን ይበላል ብለው ነበር አይደል ፕሮፌሰር መረራ!!!!
@YohannesDidela
@YohannesDidela 16 сағат бұрын
በአዋሣ ከተማ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋገሠ 250 ብር ነው።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 16 сағат бұрын
Ke Migib zeyit ekul..😮
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 6 сағат бұрын
ስርቆትን በጋራ መከላከል፣ የምግብ ምርጫ ማቆም (የአመጋገብ ባህል ማሻሻል)፣እርስ በርስ መረዳዳትን አጠናክሮ መቀጠል፣የትምሕህርት ቤት ምገባን አጠናክሮ መቀጠል፣ያለንን በቁጠባ መጠቀም፣ የመንግሥት ድጎማን ማጠናከር ፣ የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር፣ የማያስፈልግ ወጪን ማቆም ወይም መቀነስ፣ ረጅም ሰዓት መሥራት (ለምሣሌ ሌሊት)፣ ተጨማሪ ሥራ መስራት ፣ገጠር መሬት ያለው ገጠር ሄዶ መሥራት፣ ሥራ እንዲስፋፋ ሰላምን ማስፈን፣ ሁሉም ሰው ሰላማዊ መሆን ፣ የኑሮ ውድነት አልማቀፋዊ እና ጊዛያዊ ችግር መሆኑን መረዳት፡ ይገባል፡፡
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 5 сағат бұрын
አትቀልድ ሀይሌ ምን እያሠብክ ነወ
@HcVc-l4d
@HcVc-l4d 30 минут бұрын
Rejim idme lehayle
@AdisuMengestie
@AdisuMengestie 15 сағат бұрын
የነፃ ገበያ መርህን እንደምትከተል ሀገር ፣ መንግስት ያስገባውን ነዳጅም ሆነ ሌላ ምርት በሚያዋጣው ዋጋ በገበያው ላይ መቸብቸብ ይችላል በቃ አለቀ
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 7 сағат бұрын
ለነጋዴው ሲሆን ተመን ያስቀምጥልሃል ነፃ ገበያው ድራሹ ይጠፋል አስተዉል
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 7 сағат бұрын
እርስ በርስ መረዳዳትን አጠናክሮ መቀጠል፣የትምሕህርት ቤት ምገባን አጠናክሮ መቀጠል፣ያለንን በቁጠባ መጠቀም፣ የመንግሥት ድጎማን ማጠናከር ፣ የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር፣ የማያስፈልግ ወጪን ማቆም ወይም መቀነስ፣ ረጅም ሰዓት መሥራት (ለምሣሌ ሌሊት)፣ ተጨማሪ ሥራ መስራት ፣ገጠር መሬት ያለው ገጠር ሄዶ መሥራት፣ ሥራ እንዲስፋፋ ሰላምን ማስፈን፣ ሁሉም ሰው ሰላማዊ መሆን ፣ የኑሮ ውድነት አልማቀፋዊ እና ጊዛያዊ ችግር መሆኑን መረዳት፡ ይገባል፡፡
@fassilassefa625
@fassilassefa625 3 сағат бұрын
ኧረ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ? ህዝብ የሚባል ነገር እኮ አለ።
@Sudais-y6i
@Sudais-y6i 8 сағат бұрын
መንግስት የነሳጅ ማደያ ገብተዉ በብላክ ማርኬት ወይንም በኮንትሮባንድ የምሸተዉን ያስቁም መጀመርያ
@NatenaelWorku-h3p
@NatenaelWorku-h3p 16 сағат бұрын
First 😮
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 3 сағат бұрын
ሀይሌ ባይናገር መፍትሄ አይፈልጉም ነበር ምነው ሀይሌ ነብይ ነው አሉሳ ምድረ ገረዶች 😂😂
@AminatNuru
@AminatNuru 16 сағат бұрын
አተልጅ። ይህ። ሀሜት አይበቃህም ወይ??
@fassilassefa625
@fassilassefa625 3 сағат бұрын
ይሄ ሰውዬ አገሪቱን ማስተዳደር አልቻለም ፤ አቅሙም የለውም ፤ በእሱ ምክኒያት አገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደ ከባድ አዘቅት ውስጥ እየገባች ነው። እንጭጭ በሆነ ጭንቅላት የሚመራ አገር መጨረሻው ይሄ ነው። ሀይ የሚለው ግን ጠፋ ያሳዝናል።
@BishKek-j1p
@BishKek-j1p 15 сағат бұрын
Fetari yedereselen
@tomk5529
@tomk5529 15 сағат бұрын
የኑሮ ውድነት በአለም ሁሉ የመጣ ነው:በአሜርካም ጭምር:የካናዳው መሪ ስልጣን እንዲለቅ አድርጎታል:በኢትዮጵያ ብቻ የተከሰተ አታስመስል::
@girmaasres2598
@girmaasres2598 10 сағат бұрын
እኔ የብልፅግና ደጋፊ የሚገርመኝ አሜሪካንን እና ኢትዮጲያን በሚፈልጉት ጉዳይ ላይ ሲያመሳሰሉ ......... እስቲ ኑሮውን አመሳስሉልን ....... ኢትዮጲያ ውስጥ ጉልት የምትነግድ አንድ እናት ኑሮን እና አሜሪካ ውስጥ ጉልት የምትነግድ አንድ ሴት (ካለ ች😂😂😂 ) የእናንተ የእውር ድንብር ድጋፍ
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 6 сағат бұрын
እርስ በርስ መረዳዳትን አጠናክሮ መቀጠል፣የትምሕህርት ቤት ምገባን አጠናክሮ መቀጠል፣ያለንን በቁጠባ መጠቀም፣ የመንግሥት ድጎማን ማጠናከር ፣ የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር፣ የማያስፈልግ ወጪን ማቆም ወይም መቀነስ፣ ረጅም ሰዓት መሥራት (ለምሣሌ ሌሊት)፣ ተጨማሪ ሥራ መስራት ፣ገጠር መሬት ያለው ገጠር ሄዶ መሥራት፣ ሥራ እንዲስፋፋ ሰላምን ማስፈን፣ ሁሉም ሰው ሰላማዊ መሆን ፣ የኑሮ ውድነት አልማቀፋዊ እና ጊዛያዊ ችግር መሆኑን መረዳት፡ ይገባል፡፡
@tomk5529
@tomk5529 Сағат бұрын
@@girmaasres2598 የ170 ሀገሮችን ስም ዝርዝር ከምጠራ ያው ሰው የምድር ገነት ብሎ የሚጠራቸውን አንድ ሁለት ልጥቀስ ብዬ ነው :ላሳጥርልክና በ6 ቱም አሀጉራት(ከድሀ እሰከ ሀብታም) የተከሰተ ችግር ነው: እጅህ ላይ ያለውን ኢንተርኔት ተጠቅመበትና እውነታውን እይ::
@tomk5529
@tomk5529 Сағат бұрын
@girmaasres አለም ላይ ያሉትን 170 ሀገራት ስም ዝርዝር ከምጠራ ያው ሰው የምድር ገነት ብሎ የሚጠራቸውን አንድ ሁለቱን ልጥራ ብዬ ነው:ሳሳጥረው በ6ቱ አህጉራት (ከድሀ እስከ ሀብታም)ሀገሮች የመጣ ችግር ነው:ኢንተርኔትህን ለቱክ ቶክ ሳይሆን ለቁም ነገር ተጠቀምበትና የየሀገሮቹን ሁኔት ተመልከት::
@jonieuole2551
@jonieuole2551 16 сағат бұрын
gala hager agema omg
@AbaBlen
@AbaBlen 7 сағат бұрын
ምን ትዛለኝ መሰላቹ ከ15 አመት በፊት 15 ሳንቲም ሲጨመር
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 7 сағат бұрын
እርስ በርስ መረዳዳትን አጠናክሮ መቀጠል፣የትምሕህርት ቤት ምገባን አጠናክሮ መቀጠል፣ያለንን በቁጠባ መጠቀም፣ የመንግሥት ድጎማን ማጠናከር ፣ የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር፣ የማያስፈልግ ወጪን ማቆም ወይም መቀነስ፣ ረጅም ሰዓት መሥራት (ለምሣሌ ሌሊት)፣ ተጨማሪ ሥራ መስራት ፣ገጠር መሬት ያለው ገጠር ሄዶ መሥራት፣ ሥራ እንዲስፋፋ ሰላምን ማስፈን፣ ሁሉም ሰው ሰላማዊ መሆን ፣ የኑሮ ውድነት አልማቀፋዊ እና ጊዛያዊ ችግር መሆኑን መረዳት፡ ይገባል፡፡
@hasenyibire2535
@hasenyibire2535 7 сағат бұрын
አብይ የወገዲ
@yonatanyitbarek6879
@yonatanyitbarek6879 16 сағат бұрын
second
@eyobmaru-j1w
@eyobmaru-j1w 15 сағат бұрын
ማርያምን በወር 60 እሺ ብር አለበቃ በሎኛል እመቤቲን
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 7 сағат бұрын
እርስ በርስ መረዳዳትን አጠናክሮ መቀጠል፣የትምሕህርት ቤት ምገባን አጠናክሮ መቀጠል፣ያለንን በቁጠባ መጠቀም፣ የመንግሥት ድጎማን ማጠናከር ፣ የዋጋ ጭማሪን መቆጣጠር፣ የማያስፈልግ ወጪን ማቆም ወይም መቀነስ፣ ረጅም ሰዓት መሥራት (ለምሣሌ ሌሊት)፣ ተጨማሪ ሥራ መስራት ፣ገጠር መሬት ያለው ገጠር ሄዶ መሥራት፣ ሥራ እንዲስፋፋ ሰላምን ማስፈን፣ ሁሉም ሰው ሰላማዊ መሆን ፣ የኑሮ ውድነት አልማቀፋዊ እና ጊዛያዊ ችግር መሆኑን መረዳት፡ ይገባል፡፡
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 261 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН