''ነዳጅ አገኘህ ወይ ብለው ተደነቁብኝ'' ዐቢይ፤ ከነዳጅ ዋጋው ጀርባ ያለው ፖለቲካ ETHIO FORUM

  Рет қаралды 148,910

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 462
@tilahun5421
@tilahun5421 14 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ወታደር ነኝ ባይ እባክህ ህዝብ ማዳንን ከህዝብ ጎን መቆምን ለህዝብ መውጣትህን ለማወቅ ሆድ አደር አለመሆንን ከግብፅ ወታደር ተማር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 сағат бұрын
በዘር ተዋቅሮ ብርሃኑ ጁላ ተረኛ ነን ! ተረኝነት አሪፍ ነው! እያለ ወታደሩ እንዴት ለሃገር ይቆማል?
@Abdslegn
@Abdslegn 4 сағат бұрын
ደግሞ እኮ ጥሩ ነገር በልቶ ሆዱን ቢሞላ ጥሩ ነበር ደረቅ ብስኩት እየበላ ነው ለሆዱ የሚገዛው ቅያሪ ጫማ እና ልብስ ቢቀርብለት ጥሩ ነበር አንድ ጊዜ የሚሰጠው ዩኒፎርም ሳይታጠብ እና ሳይቀየር እንደለበሱት ያልቃል ይህን ለሚያደርግ ወራሪ ሌባ መንግስት ነው እየሄደ እንደ ዶሮ የሚሞተው በክብር ሞቶ እግዚአብሔር በሚፈቅደው በፍትሀት እንኳን አስከሬኑ አያርፍም ያሳዝናል አንዲት ብሂል አላቸው እኛ ለህገ መንግስት ነው የቆምነው የብሄር ብሄረሰቦችን እኩልነት ነው የምናስጠብቀው ድንቄም የወጣበትን ማህበረሰብ እየጨፈጨፈ
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq 13 сағат бұрын
ብልፅግና ካበቃለት ቆይቷል የህዝብ ድክመት ነዉ እስከዛሬ እድሜዉን ያስረዘመለት
@samsamsun367
@samsamsun367 7 сағат бұрын
የህዝብ ድክመት ሳይሆን አንድነታችን ፈርሳል እርስ በእርስ አለመተማመን ነው ችግራችን አንድነታችን ዳግም ላይመለስ በጣጥሶታል አብይን በአንድ ነገር አመሰገነዋለሁ ተዋልደናል ተጋመደናል አንድነን ሚባለው ተረት እና ውሸት እንደሆነ ግልፅልፅ አርጎታል ፈጣሪ በቃ ካላለን አብይ እየጨፈጨፈ ይገዛናል
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 14 сағат бұрын
ይህን አጭበርባሪ መንግስት አጋልጥልን 🙏
@miriamgirmay3188
@miriamgirmay3188 10 сағат бұрын
27 ጨለማ አልፎ አሁነ ፀሃይ እየሞቅክ ነዉ ! ዋጠው! 👌🏽
@EndaleTessema-h8x
@EndaleTessema-h8x 59 минут бұрын
ጸሀይዋ ለአንተም ነው ብሮ ዊልቸርና ክራንች ሠቶህ ቁጭ ብለህ ጸሀይዋን ሙቅ😅😅😅😅​@@miriamgirmay3188
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 13 сағат бұрын
እንዲህ አውነቱን ኣፍረጥርጠው የኔ ጀግና ዘመንህ ይባረክ።
@muradmo
@muradmo 14 сағат бұрын
ኢንሻአላህ በቅርብ ግዜ አላህ ያጠፋዋል ይህ የተረገመን ብልግና አገዛዝ
@ashenafime
@ashenafime 14 сағат бұрын
የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️
@JohnnyScar
@JohnnyScar 13 сағат бұрын
እንነሳ እና እናስከብር በል እስቲ፣ ጀግናው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 сағат бұрын
አርፈህ ፈረስህን ግዛ 🐎🐴🤣
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 10 сағат бұрын
ንገረው ለ አትሌት ፈይሳ ሌልሳ "ፈረስ ግዙ አለ" ጥጋብው
@etheth5034
@etheth5034 13 сағат бұрын
አረ ጎበዝ ይሄን አረመኔ በአንድነት ሆነን እንጣለው በአንድላይ ከማለቃችን በፊት💔💔
@Jhon863
@Jhon863 10 сағат бұрын
"ቻለው እችላሎህ ብለህ ገጥመህ የለ" አሉ ፊልድማርሻሉ። ....አብይ መጣልን ከመሸ ያልንበትን አንርሳ እንጂ። አብቹ ገና ያሻግረናል
@uthman9979
@uthman9979 6 сағат бұрын
Elequ.
@fekerteh974
@fekerteh974 14 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ እንፀልኝ እደየህምነቱ እግዛብሔር ፀሎትን ይመልሳል
@minabtube8074
@minabtube8074 13 сағат бұрын
መታገል ነዉ መፍትሄው ፀሎትን ምን አመጣው እዚህ?
@mickydire8260
@mickydire8260 11 сағат бұрын
@@minabtube8074ልክ ብለሃል እንዲህ አይነት ሰው ሞልቶ እኮ ነው ሁሉም ዝም ያለው። ህዝቡ እንደ ደነዘዘ ምትረዳው በእንደዚህ አይነት ኮሜንት ነው
@fasilabegaz8072
@fasilabegaz8072 14 сағат бұрын
በፈቃደኝነት እራሷን ለቅኝ ግዛት አሳልፋ የሰጠች ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ
@SisayMamo-m4v
@SisayMamo-m4v 13 сағат бұрын
ያየሰው ይህን ክፉ አመራር አጋልጠው።እግዚአብሔር አምላክ በህይወቱ ሁሉ የተመሰቃቀለ ኑሮ ይግጠመው።ህዝቡን በበዓል እንደሚያስጨንቀው ፈጣሪ በልጆቹ በዘሮቹ የሚያስጨንቅ ነገር ይላክበት።
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይህን መንግስት እድሜውን ያሳጥረው ከእነግብረአበሮቹ እና ከእነ ካድሬዎቹ ጭምር ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 14 сағат бұрын
#የኮሪደር ልማቱ ሳሮች ነዳጅ እያጠጡ ነው የሚያሳድጋቸው...😂#አማራ 🇪🇹🇪🇹✌️✌️
@uthman9979
@uthman9979 6 сағат бұрын
Deg arege
@tesfayekassa1158
@tesfayekassa1158 10 сағат бұрын
6000 subscribers more, and our beloved EthioForum will hit the milestone of 1M. Keep it up!
@ashenafime
@ashenafime 14 сағат бұрын
በአለም የውሸት ወድድር ቢኖር ኖር አብይ አገራችንን ወርቅ በወርቅ ያደረጋት ነበር ‼️
@saraberhe6491
@saraberhe6491 13 сағат бұрын
ወርቅ ከየት ነሓስ በነሓስ ባደረጋት እሱም በተገኘ
@hussenagegnhu8360
@hussenagegnhu8360 14 сағат бұрын
አለማችን ላይ ብቸኛው የራሱን ህዝብን ባልበደለው እየቀጣው ተራ በተራ እየተበቀለ ያለ መንግስት የብልግና አመራሮች ብቻ ናቸው።
@uthman9979
@uthman9979 14 сағат бұрын
በትግራይ ጥላቻ ህዝቡ 100 % ደገፈው። ይበልህ
@Mili-x9w
@Mili-x9w 14 сағат бұрын
​@@uthman9979 መቃወም ብቻ አላማ አይደለም ደግሞ ወያኔንም ዝም ብሎ መደገፍ መጨረሻው ይኸው ነው ስለዚህ 1=1
@zenakamis6774
@zenakamis6774 12 сағат бұрын
​@@uthman9979ወያኔ የዘራው እርኩስ ዘር ነዉ ንፍጣም 😜
@zukrb12
@zukrb12 12 сағат бұрын
​@@uthman9979 everyone hate tplf everyday. Don't panic
@tringokifletube2859
@tringokifletube2859 14 сағат бұрын
ፈጣሪ ለሰይጣን እድል አይሰጠውም መሞቻው ደርሷል
@AbrahamAbdela
@AbrahamAbdela 14 сағат бұрын
የመረጃዬ ምንጮች ናቹ ethio forum👍
@Allamehara
@Allamehara Сағат бұрын
ያየእባክህይህንውሻሠውድምፁንአታሠማን።
@burukashenafi6576
@burukashenafi6576 14 сағат бұрын
My best journalist
@MamushToll
@MamushToll 14 сағат бұрын
ፊጣሪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተመልከት ።
@TatinaniSisay
@TatinaniSisay 14 сағат бұрын
ነዳጅ ነው አናዳጅ ነው የመጣብን ጎበዝ😢😢😢😢😢😢
@saraberhe6491
@saraberhe6491 13 сағат бұрын
ያበለጸገ እንጂ ከ27 አመተ ከጨለማ ያወጣ መንግስት ይህም ሲያንስ .....
@karozimathestar929
@karozimathestar929 13 сағат бұрын
😂😂😂
@BelayeBelahwe-wf6bb
@BelayeBelahwe-wf6bb 14 сағат бұрын
🙏🙏🙏ያየሰዉ እንኳን አደረሰሕ ልዩሰዉ ድል ለፋኖ❤❤❤
@AguBale-pi9bv
@AguBale-pi9bv 13 сағат бұрын
ያዬ ሰው ግምግማ ደርጃውን ያልጠበቀ ነግር ማቅረብ ጀምሮአል:: ለምሳሌ የኑሮው ደረጃ መውደቅ ለመግለጽ ከበፊት ክ30 እና ከ40 አመት በፊት የንበር ዋጋ ያወዳድራል!
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 9 сағат бұрын
@@AguBale-pi9bvke 30 wey 40 sayhon ke 3 wey 4 ametat yenebere nuro new eyawedadere yalew
@ermiasdawit1588
@ermiasdawit1588 13 сағат бұрын
ህዝቤ እግዚአብሔር ይሁነን !🙏
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 11 сағат бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያውያን how do you fell the bright 6 years PP era ? Since you were in the dark for the last 27 EPRDF leading years, 11:22
@gebremeskelteklay6026
@gebremeskelteklay6026 10 сағат бұрын
ኢ/ያ ግን እንደዚሁ ዓይነት ማሰብ ያቃተውና ትንሽ የምጣኔ ሀብት እውቀት የሌለው ጨቅላ መሪ ተመርታ አታውቅም..... የኢ/ያ ህዝብ በ21ኛ ክ/ዘመን ቆሞ ሞቱን እየጠበቀ ያለ ህዝብ ሆኗል.... በርታ!!
@Merry927
@Merry927 14 сағат бұрын
እባክህ ጌታሆይ ከዚህ ገዢ ዳቢሎስ እስራት በቸርነት ነፃ አውጣን እረ ቸሩ መድሃኒት አለም እረ እየን እረ እየን ወይኔ ንፋስ የሆነ ሰው ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያስባት ምድራችን እንጸልይ 🛐🛐
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 14 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 11 сағат бұрын
የምርመራ ጋዜጠኞች እንኳን ይህን ያህል አይሄዱበትም።ያየህሰው እባክህ ተጨማሪ መክሊት አለህና ፈልገው።በአጭሩ you are RARE🙎
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 14 сағат бұрын
Ethio Forum ❤
@mochalala-m1r
@mochalala-m1r 11 сағат бұрын
ያየሰዉ ሆይ: ባለውና አየተከሰተ ባለው ኩነት እየተቃጠልኩ ሳለሁ በአንተ ትንታኔ ስለ አውነትነቱ ሰል 👍👍👍👍
@Alkebulan-13
@Alkebulan-13 5 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ምቀኛ እና ተንኮለኛ ነቸው።
@mulunehtadesse8284
@mulunehtadesse8284 2 сағат бұрын
ማለት?
@nanokassahun5073
@nanokassahun5073 2 сағат бұрын
አንዱ ምቀኛ አንተው ራስህ ነው !!!
@YoniMan-r4x
@YoniMan-r4x 13 сағат бұрын
አገሩን ሊሸጣት ነው እናስጥላት ተባብረን
@luelyene8913
@luelyene8913 13 сағат бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አንተ ባትኖር ማን ሀሳባችንን ይገልፅ ነበር።
@The_Long_Walk_to_Freedom
@The_Long_Walk_to_Freedom 14 сағат бұрын
💯ኢትዮጵያ ብቻ ናት በአሁኑ ሰዓት #በህገ_ልቦና የምትተደዳደረው፤አላምን አልን እንጅ #መንግስት_ፈርሷ፡፡
@tdfjunta
@tdfjunta 14 сағат бұрын
27 ዓመት ጨለማ ነበር በማለት አደባባይ በክህደት የተሰባሰብከው ሾርት ሜሞሪ ደንቆሮ ትውልድ የብልግናን ህልም እና ቅዠት አጣጥም እኛ የለንበትም 👎
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 14 сағат бұрын
አቢይ ነው ያለው ህወሀት ያጣጣለው የህወሀት ዲቃላ ሆኖ ።
@MeronBelete-ky5ds
@MeronBelete-ky5ds 14 сағат бұрын
ትግሬዎች ዋና ሰለባዎች መሆናችሁን አታረሳሱ😂😂
@HayatYusuf-ii9ir
@HayatYusuf-ii9ir 14 сағат бұрын
አንተ የት ነዉ የምትኖረዉ😂😂😂😂​@@oneethoipan9565
@NatiHaftom
@NatiHaftom 14 сағат бұрын
መሸ መሸ አቢይ መጣልን ከመሸ እንቻለው እንጂ ምንይደረግ ሸውዶናል
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 11 сағат бұрын
አላቹበት
@BeNegashti
@BeNegashti 11 сағат бұрын
Fano ye ethiopia lege neww. Fano faon❤❤❤❤
@alemnewshif.4545
@alemnewshif.4545 12 сағат бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን ቶሎ ና!!
@jibriltaha3096
@jibriltaha3096 12 сағат бұрын
ነዳጅ ይቅርና ውኃ ተጠማን ያዓባይ ልጅ ውኃ ጠማው የሚባለው ዘመን ደርሰናል::
@TDLF-ek7if
@TDLF-ek7if 14 сағат бұрын
Yaya saw everything ❤you are a technical teacher of everyone thank you you are the best journalist my brother ❤ love and respect for you God bless you
@EmandaClarck
@EmandaClarck 11 сағат бұрын
ከልተሰደድኩ አንድ ቀን አንተ ስታሸንፍ ሕይወቴ እንደሚስተካከል በእግዚአብሔር ፍት እርግጠኛ ሆኜ እምላለው::
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 14 сағат бұрын
እሱ ሳይሆን የሚገርመኝ ጅላጅሉና የደነዘዘው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 14 сағат бұрын
አትሳደብ ሰው አክብሩ ጋሼ
@ZewfuMesele
@ZewfuMesele 14 сағат бұрын
ድንቅ በሳል ትንተና።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 13 сағат бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽I have no words to your statement 👏🏽👏🏽👏🏽👍💐💐💐💐
@miriamgirmay3188
@miriamgirmay3188 10 сағат бұрын
Ethiopians deserve this kind of ridiculous leader ! 👌🏽
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 14 сағат бұрын
አይ አብይ እንጭጩ የገና ስጦታው እኮ አንጀት አርስ ነው ወገን ትዝ ይላችኋል በ2014 ዓ.ም የገና እለት አቦይ ስብሐትን ከእስር ቤት ፈቶ ሰርፕራይዝ አድርጎን ነበር። ከዚያ በኋላ ያለፉት ሁለት አመታት የገና ስጦታ እያስታወሳችሁ እንግዲህ በምርቃና አመንዥኩት። ውይ ኢትዮጵያዬ ከገባሽበት ጉድጓድ ማን ይሆን መንጭቆ የሚያወጣሽ እግዚኦ ፈጣሪ አምላክ ኧረ ፈተናው በዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 13 сағат бұрын
Ethioforum continued to be the best top media ever since the country was created.
@antenehtadesse8112
@antenehtadesse8112 12 сағат бұрын
ኢትዬጲያ ከላሊበላና ከአክሱም በመቀጠል የምታስቀምጠው ቅርስ በኖር ይህንን ግዜ ነው
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 12 сағат бұрын
ነዳጂ ችግር ነው በእግራችሁ ሂዱ! !!ምግብ ክተወደድ ቅጠል ብሉ!!! የቤትኪራይ ክተወደደባችሁ ገጠር ግቡ!!! ምን አይነት ስይጣን መሪ መጣብን ጎበዝ 🥱🥱🥱
@BenjaOg-gg8ub
@BenjaOg-gg8ub 13 сағат бұрын
እኛ ግን ምን አዚም ነዉ ዝም ያሰኘን በሁሉም ነገር ዘግቶ እየጨረሰን ነዉ
@RonaldMessi561
@RonaldMessi561 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ የበለው ባላቸው ስንት ተናገሮ ኢሀደግ ግፍ ወያኔ ወያኔ ጠሩ ሲሰራ ብዞ አማረሮ በዙ ግፍ ሰሮ በተለይ በትግራይ ህዝብ ላይ እግዚአብሄር ግን በደንብ አደርጎ እያሳየ እየፈረደ ነው ተመስገን ተመስገን ነው::
@alazaryosef
@alazaryosef 11 сағат бұрын
እውነት ነው ለማመን ቢቸገሩ አይገርምም ምክንያቱም እርስዎ ህዝብዎን ሁሌም እንደሚዋሹት እርሱም ይሁን ብሎ ዝም እንዳለዎ ሌሎቹን ሲዋሿቸው እንዴት ይቀበሉዎት? ፌዝ አይሰለችዎትም እና " ነዳጅ አገኘህ እንዴ ይህን ያክል እድገት አስገኘሁ አልከንሳ እንዴት ተደርጎ?" ቢሉህ ያደነቁህ መስሎህ ትጃጃላለህ ? የሰው ትንሽ የሰው ጭንጋፍ ማለት አንተ ነህ ጠቅላያችን እኛም ምን እንደሆንን አይታወቅም ጠቅልለህ እስክትውጠን ዝም ብለን እያየንህ ነው
@NegasiLema
@NegasiLema 12 сағат бұрын
ትግራይ በ ኢትዬጵያ ተስፋ እንዳትቆርጥ የሚያደርግ ኣንድ ኢትዬጵያዊ ያየ-ሰው። ከ ሰውም በላይ
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ልባችንን ከእጃችን ጋር ወደ ላይ እናንሳ።የተጫነን ህሊናም ይሉኝታም የራበው ደፋር ነውና።
@ZekiSancho
@ZekiSancho 10 сағат бұрын
መኪና የለኝም ግን በጣም አመመኝ😢
@ኢትዮጰያዊነት
@ኢትዮጰያዊነት 8 сағат бұрын
የአዲስ አበባን ህዝብ ይበለዉ ነዉ ሚያስብለዉ ። ቤቱ ቁጭ ብሎ ሌላዉ መሰዋዕት እየከፈለለት ነፆ ሊወጣ ያሰበ ህዝብ ነዉ ሚመስለዉ ።
@beng8210
@beng8210 10 сағат бұрын
እረ በሳተላይት እሄ ቻናል እንዲተላለፍ እምንችለውን እናድርግ እባክሽ ዝም ብለን ያዬ አንበል ተባብረን ወደ ሳተላይት የሚተላለፍበትን ነገር. እንፍጠር እበካቹ ሀገር ቤት የሚታይበትን ሁኔታ ይፈጠር ብዙ ሕዝብ በኢንተርኔት ማየት አይችልም።
@sisden5992
@sisden5992 11 сағат бұрын
ያዬ ወርቅ የሆንክ ሰው ባደንቅህ ባደንቅህ አልጠግብም ቃላትም አጣውልህ ....
@EliasAbebe-w5i
@EliasAbebe-w5i 11 сағат бұрын
ያየሰው እሲት እባክህን የሀገራችንን ሁኔታ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር ተመልከትልን ''መጽሐፈ ነገሥት ቀደማዊ ምዕራፍ 12 '' ጋር ተመልከትልንና ...
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 14 сағат бұрын
ወይ ጉድ እኮ ድሃ ሆኖ የተፈጠረው የጫካ አውሬ ድሃን ጠል. የኢትዮጵያ ህዝብ ነዳጅ ወይስ አናዳጅ የኢትዮጵያ መንግስት ደግፎዋል ምትለው የአባትህ ብር መሰለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ብር ነው።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 13 сағат бұрын
እረ አብይ በሁሉም ነገር ኢትዮጵያን ገደላት ፋኖ ቶሎ
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 13 сағат бұрын
ፋኖ ቶሎ ግባ
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 4 сағат бұрын
ህዝቡ መረዳት ያለበት የነዳጅ ዋጋ መጨመር ባለመኪና ብቻ የሚጎዳ ሳይሆን ይበልጡኑ ህዝብን ነው:: ከቤት ወደ ስራ; ከስራ ወደ ቤት በመኪና ወይም ወደ አራቱአቅጣጫ ለሚጓጓዙ ሁሉ ላይ ዋጋ ይጨምረል:: እንዲሁም በሁሉም አቅጣጫ ሸቀጣ ሸቀጦችን; እህል; ጥራጥሬ ና ሌሎችን ለሟጓጓዝ ተጨማሪ ክፍያ ነጋዴው ከወትሮው የበለጠ ይከፍላል:: ነጋዴውም ተጨማሪ የከፈላትን በእያንዳንዷ ሸቀጣ ሸቀጥ ላይ ዋጋ ጨምሮ በችርቻሮ ለህዝብ ይሽጣል:: በዚህ መልክ ህዝብ በነዳጅ ጭማሪው ሰበብ በኑሮው ውድነት ይሰቃያል::
@ethiopiawinetyilemlim3253
@ethiopiawinetyilemlim3253 9 сағат бұрын
ወደ እግዚአብሔር ፊታችንን በኃዘንና መጎዳት ስሜት ንስሃ እስካልገባን ድረስ፣ የ27ቱ ዓመት የጨለማ ዘመን ብለን የኣምላክ ስጦታንና በረከትን ምስጋና ቢስ ያደረግንበትን እግዚኦታን ማድረስ እስካልቻልን ድረስ: ገና መከራችን ሰፊና ዘግናኝ ሆኖ መቀጠሉ የማይቀር ነው:: ሁሉን የሚቻልህ የፍጥረታት ሁሉ ኣምላክ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ቸርነትህ ህዝብህን ፍጥረትህን ታደግ:: በደላችን መጠኑ ኣልፎ በንጹሃን ወገኖቻችን ሳይቀር የክፋት ተባባሪ ሆነን ኣስቀይመንሃልና እባክህን በበጎ ዓይንህ ተመልክተህ ይቅርታህን መልስልን:: አሜን!
@IthupiaKsa-s4y
@IthupiaKsa-s4y Сағат бұрын
ኢትዮ ፎረሞች ኑሩልን በርቱ ድል በአጭር ቀን አይገኝም
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 52 минут бұрын
ወህህህ ደከመኝ ሰለቸኝ ማየት ያስጠላነን አታቅርቡብን እባካችሁ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 14 сағат бұрын
Bonsiur bonsiur bonsiur ethio forum my family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 сағат бұрын
የሚገርመው የበሻሻው ቦዘኔ አንከፍልም አንዶግምም የሚለው ከናቱ ያገኘው ውርስ አደረገው እንዴ? ይገርማል የዚህ ክፉ ድርጊት::
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 14 сағат бұрын
የአእምሮ በሽተኛ መሪ የሠጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@Fike-c4x
@Fike-c4x 14 сағат бұрын
የመጀመሪያ ኮመች ነኝ ❤❤❤❤ አሁን ለይ ያለው ትውልድ ድሞ መሆኑ ነው
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 14 сағат бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው አደንቅሀለሁ
@AbdurezakAwel-h5r
@AbdurezakAwel-h5r 14 сағат бұрын
"ይህ Short memory የሆነ pepper አንድ ተራ መሪ ነኝ ባይ ተጫወተበት ወላሂ። ሕዝብን እረፍት መንሳት.. በየሰበብ አስባቡ አስገዳጅ መዋጮ መጣል...በኮሪደር ስም ከተሞችን ማውደም..ዜጎችን ከስራ ማፈናቀል..ግብርን በአንድ ሺህ ፐርሰንት መጨመር..በሚሊሻ ማንገላታት...በጦርነት ማወክ...በሙስና አጥንቱን መጋጥ... በየሁለት ወሩ የነዳጅ ዋጋን መጨመር... ይህ ሕዝብ ችግሩን ዋጥ አድርጎ ለምን በሕይወት ኖረ የሚል መንግስታዊ እልህ ያለ ይመስላል። ጦርነት ፈጠርንለት... ኑሮን እንዳይቀምስ አስወደድነው...በሙስና አጥንቱን ጋጥነው... በእገታ ዘርፈን አዘረፍነው...በዋጋ ጭማሪ ማጅራቱን አልነው.. ዙሪያ ገባውን በስቃይ ሽቦ አጠርነው... ግን ይህ ሕዝብ እየተንገዳገደ አሁንም አለ። አልቆ አላለቀም። ወድቆ አልወደቀም። ተቀብሮ አፈር አልለበሰም። እናም ጨርሰን እንገላገለው የሚሉ ይመስለኛል። እሺ የዚህ አገርና ፣ ህዝብ እጣ ፈንታው ምንድነው? ቆሞ ማየት?
@MesfinMichael-t2f
@MesfinMichael-t2f 12 сағат бұрын
ሁሉ የማታቀርብው በተከይ በብልፅገና እናመሰግናለን
@endresAbdu-h1l
@endresAbdu-h1l 14 сағат бұрын
ኦኦ ምን እስከሚሆን ነው እምጠብቀዉ 😮😮😮
@ambayealem395
@ambayealem395 12 сағат бұрын
ያዬሰው ግሩም ትነታኔ ነው።ግን ህዝቡ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ደንዝዟል በቁሙ ሞቷል ምን ይሻላል?
@KassawFentaye
@KassawFentaye 5 сағат бұрын
ምን ዓይነት አስተሳሰብ ነው በእናታችሁ! ሰው እየጠናበትን እየትዝቦጠበጠ ይሄዳል እነሰዴ!
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 12 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብሆይ ፍኖን በተቻለህ መንገድ ደግፍ እሂስይጣን መንግስት ቦታውን ካልያዘ ወደውድቀት ማሸቆልቆሎዎ አይቀርም መታገል ብቻነው መንገዱው ወገን❤❤
@AngesomAshagre
@AngesomAshagre 8 сағат бұрын
ኦነግም እኮ ትግል ላይ ነው
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 8 сағат бұрын
@AngesomAshagre እሱን ለአብይ አሀመድእና ለግብር አበሮቹው ንገራቸው
@adaneamsalu-o7p
@adaneamsalu-o7p 14 сағат бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ ማክሮ ኢኮኖሚ ተሸጋገረች😂😂😂 ስያንሰው ነው ይሄ በዘር ለተከፋፈለ ህዝብ
@bekuwetsolomonbekele8368
@bekuwetsolomonbekele8368 12 сағат бұрын
በጣምምምምምም የሚገርም ነው የኛ ሀገር እድገት ግን የነዳጅ ዋጋ ለምን ጨመረ ክቡርነትዎ ???????
@derejemilli1408
@derejemilli1408 13 сағат бұрын
ምገርም ትንታኔ ❤❤
@Timhritu
@Timhritu 14 сағат бұрын
Ethio forum 🙏🙏🙏
@BrookBefi
@BrookBefi 9 сағат бұрын
Our voice ❤❤❤
@AsinakeHailie
@AsinakeHailie 14 сағат бұрын
አቢይ ወዲያ ህዝቡ ወዲህ
@AmorFatiAsefa
@AmorFatiAsefa 14 сағат бұрын
ኢትዮ ፎሮም ❤❤❤❤
@JemalAloner
@JemalAloner 12 сағат бұрын
አብይ ይቀጥላል 🎉🎉🎉
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 14 сағат бұрын
ከዛሬ የደረሰው ሕዝብ አይኑን በፍርሀት ማክስ ሸፍኖ ገደል ጫፍፍፍ ላይ ቆሟል አለምም እይታ ነፍጎታል ። አ ያ ሳ ዝ ን ም
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 4 сағат бұрын
ምናለ ሚያፅናን ነገር ብታሠማን
@AkiliuZewdeh
@AkiliuZewdeh 14 сағат бұрын
ምን ነው ፈጣሪ እረሳህን 😢😢😢😢
@efesonabay9550
@efesonabay9550 12 сағат бұрын
ብርሃናዊ መንግስ እስኪገለጥ ፀንቶ መቆም ነው
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 14 сағат бұрын
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
@ayelebadego-x7f
@ayelebadego-x7f 12 сағат бұрын
Hay abiy wuletk mechim aniresam😢😢😢😢😢😢
@selammerga1960
@selammerga1960 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተንበርክኮ ፈጣሪውን ይቅር እንዲለው ይማፀን ይጩህ ይለምን ! አለበለዚያ ከዚህ መላቀቅ አይችልም !
@abrhamtesfay
@abrhamtesfay 13 сағат бұрын
እባክህን ያዬ ወንድሜ የዚህን ቀውስ ሰውዬ ድምፅ አታሰማን። እሱን ስሰማ ያለችኝን ብቸኛ ንብረቴን ስልኬን ወርውረው ወርውረው ያሰኘኛል።
@HalefomMekonnen
@HalefomMekonnen 13 сағат бұрын
ያየሰው እንኳን አደረሰህ።
@BilalSeesay
@BilalSeesay 14 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም በርቱ
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 12 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ❤❤
@AbdelaMoha
@AbdelaMoha 8 сағат бұрын
ያየሠዉ የት ሀገር ነዉ ያለኸዉ ወዳጄ እኔ ተቺዉንም አድናቂዉንም አላደምጥም ነበር ለገንዘብ ብለዉ እንጅ ሀቅን ስለማይናገሩ አንተ ግን በመረጃና በማስረጃ በጥላቻም በድጋፍም ገለልተኛ ዘጋቢ ጋዜጠኛነህ በዛላይ ወብ በሆነ የአቀራረብ ለዛ አቦ አንተን ማመስገኛ ቃለት የለኝም ዝምብለህ ሺ አመት ኑር ብልህ ይሻለኛል
@OmerEdris-p2c
@OmerEdris-p2c 12 сағат бұрын
ገና ነዳጅ አርከፍክፎ ያቃጥለዋል ይሄን አህያ ህዝብ።
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 13 сағат бұрын
Thanks ethioforum for sharing this fact. This is due to the 27 dark years
@fukureshanqo4468
@fukureshanqo4468 12 сағат бұрын
ያኛው መንግስት ወንድሞቻችንን ሰውተን ፣ አካላቻንን አጉድለን ፣ ታስረን ተደብድበን ገረሰስነው.. የፈለገ ሰው ይሄኛውን መታገል ይችላል አዲዮስ✌️
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 12 сағат бұрын
ወዳጄ እንክዋን አደረሰህ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ የእኔም የታዳሚህ ዘወትር ምኞት ነወ በቤንዚን የተጨመረው ጉድ ነው መዘዙ ብዙ ነው እንዳው የሚገርመኝ ቦንድ ገዝተን ግድብ አሰገደብን በህዝብ ብዙ የመብራት ማመንጫ እያለ
@nathanselomon
@nathanselomon 8 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን የጃችሁን እያገኛችሁ ነው እሰይ
@eskawrugaesku1215
@eskawrugaesku1215 11 сағат бұрын
እየተገደለ፡ዝም፡የሚል፡ህዝብ፡ ነዳጅ፡ቢጨምር፡ምን፡የሚል፡የሚል፡ይመሥልካል
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
EMS የሚበላውን ያጣ ህዝብ Jan 2025 W
9:59
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН