Ethiopia - የአፍሪካው ሃያል ሰራዊት! | 400ሺ ጦር ስጋት አልሆነም!

  Рет қаралды 26,246

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 4 сағат бұрын
በእርግጥ ትንታኔው ለኢትዮጵያዊያን ስነ ልቦና ኣሉታዊ ይዘት ኣለው
@rioabdu3605
@rioabdu3605 4 сағат бұрын
የግብፅ የጦር መሳሪያ ሳሆን የሚያሳስበን የውስጥ ንትርካቺን ነው
@Almas-96
@Almas-96 4 сағат бұрын
የግብፅጦር ብዙም አያሰጋ የውስጥ መከፋፈሉ እንጅ
@addisdamena3403
@addisdamena3403 2 сағат бұрын
በትክክል እኛ አንድ ከሆንን ማንም አይነካንም አይዳፈረንም
@Ibelong_too_jesus830
@Ibelong_too_jesus830 3 сағат бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk from Eritrea 🇪🇷
@abduljelile4709
@abduljelile4709 Сағат бұрын
የመላው ኢትዮፒያ ወንድሞቼና እህቶቼ እባካቹ ታግሠን ይህች ሀገር ከፍፍፍፍፍፍፍፍ እናርጋት
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 4 сағат бұрын
የህዝቡን ፍላጎት ሳይፈታ የውጭ ጠላት ጋ በባህር በር ብሎ ሊያስመታትነው አገራችንን አንድነት መብት ነበረ የሚቀድመው
@abusemerabusemer
@abusemerabusemer 4 сағат бұрын
ያሳዝናል የሚገርመኝ ከውደቀው መንግሥ ቀጣዮ መንግሥት አለመማሩ ነው
@ferumusza
@ferumusza 4 сағат бұрын
እኝ አማራወች ለማንም አንበገርም ብልፅግና ከሀዲ ነው!!!!!!!!!
@GjGhg-z4g
@GjGhg-z4g 4 сағат бұрын
ሠለምለሀሬኢትዩጵያ❤❤🎉🎉❤❤
@lissansench3834
@lissansench3834 4 сағат бұрын
የዎላድ መካን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@Barry-m3w
@Barry-m3w 2 сағат бұрын
@@lissansench3834 እጅግ ኣያሳዝንም?????
@lissansench3834
@lissansench3834 2 сағат бұрын
@@Barry-m3w በጣም በጣም 😭😭::
@YeshnehMula
@YeshnehMula 4 сағат бұрын
መግስት ፋኖን እጅ ግብፅን አላያትም
@ሰኢድከዱባይ
@ሰኢድከዱባይ 3 сағат бұрын
ለማይሆን ወደብ አገራችንን ሊያስመታትነው ለጦርነት የተፈጠረ ሰውየ
@adenelamma4676
@adenelamma4676 2 сағат бұрын
👍❤dilli La Ethiopia 💪💪🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙏🙏
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 3 сағат бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹. First of all ETHIOPIA 🇪🇹 needs a good leader. Abiy AHMED government it doesn't feed with ETHIOPIA people and politicians. There no problem about the ports. The problem is ETHIOPIA 🇪🇹 abiy AHMED government. Thanks brother from ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 👏 ✋️ 🇺🇸
@Senafe_91E
@Senafe_91E 4 сағат бұрын
ጦብያ እርኩስ ሀገር የUS Aid ለማኝ !
@MhmanurDubal
@MhmanurDubal 4 сағат бұрын
tankyou today nice history ilesaniy🤜🇪🇬🤛🤜🇸🇴🤛💪🇪🇹🇪🇹💪
@HIIBBOO-PRESS
@HIIBBOO-PRESS 4 сағат бұрын
The Ethiopian partition against each other is too risky
@DestaDetebo-yc5gm
@DestaDetebo-yc5gm Сағат бұрын
ምርጥ አቀረራብ
@DevDev-l7s
@DevDev-l7s Сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ አንድ አደረገን
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f 3 сағат бұрын
በትክክል የውስጡ ችግር ነው ያሳሰበን
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 4 сағат бұрын
ግብፅና ረዳቶችዋ ለኢትዮጵያ ስጋት አትሆንም ። ተሰባብረው ይወድቃሉ።
@Barry-m3w
@Barry-m3w 4 сағат бұрын
እውነቱን???.
@user-cq9bv5tg5w
@user-cq9bv5tg5w 3 сағат бұрын
Dil lehagerajin ind emiye ethiopia❤❤❤❤
@Barry-m3w
@Barry-m3w 4 сағат бұрын
ወሻ በቀደደው,,,,,,,,ጠ/ሚሩ አሰብ አሰብ አሰብ አያሉ አከባቢውን ኣተራመሱ:: ሁሉም ደግሞ የመጫወቻ ካርቶቻቸው ይዘው መጡ!!!. ተጠያቂ?????. ግን በአፍሪካ ተጠያቂነት የሚባል የለም!!!!
@selfreliance8999
@selfreliance8999 Сағат бұрын
ፋኖን ያልቻለ የጋላ ሰራዊት የግብጽ ሰራዊት ሊንቅ መሳቅያ ነው 😂🤣
@MullerRas
@MullerRas 4 сағат бұрын
ብሮ የኛ ችግር አሁንም ዳቦ ነው
@negagetachew974
@negagetachew974 3 сағат бұрын
4 መቶ ሺ ወታደር ፊሩሽካ ነው ቁጥር ብቻ
@eramesasrat8924
@eramesasrat8924 3 сағат бұрын
ዜና የላሽወም ወይ ድራማ ነዉ ሁሌም ፕልስ ዜና ስሩ
@DevDev-l7s
@DevDev-l7s Сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@DanielBerhane-b1b
@DanielBerhane-b1b 4 сағат бұрын
Bahr ynafkachewal
@gudetaedao245
@gudetaedao245 4 сағат бұрын
Mertoche lefeta like 🎉🎉🎉🎉
@AntenehSamuel-k2v
@AntenehSamuel-k2v 3 сағат бұрын
በህይወት አትኖርም ተብሎ የተከለከለ ሰው ወደብ ምኑ ነው ጃል?
@AlemudinJunda
@AlemudinJunda 2 сағат бұрын
Ke 10 balay mobail wusx laik araku❤❤
@zackzack2193
@zackzack2193 Сағат бұрын
የማይሆ ነገር ኣታዉራ። ኢትዮዸያ በሃር ኖራት ኣታዉቅም።
@maryberhane6975
@maryberhane6975 4 сағат бұрын
Willkommen 🇾🇪🇸🇴🇪🇷❤️💎🌹👍🙏🏽🌷❤️🇪🇷💎🌹👍🙏🏽🌷🇸🇴🇾🇪Ethopia Tedamesasalachu Abkalachu
@user-cq9bv5tg5w
@user-cq9bv5tg5w 3 сағат бұрын
Selamina indinet le hagerajin kibrina edget yehun kelibajin sile ind emiye ethiopia menor hagerajin sitnor newina🎉🎉🎉🎉
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር ስትመለስ ? እንዴት ሰው የሰው ንብረት ለኔ ካልሆነ ብሎ 80 አመት ሙሉ በድህነት በጦርነት ውስጥ ያሳልፋል ። ምን አይነት ድንቁርና ነው ወገን ።
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 сағат бұрын
የሰው ንብረት ? በግቢህ ውሥጥ ቆፍረህ ያወጣከው ጉድጓድ ውሃ መሠለህ ባህርን የአካባቢው ሀገራት በጋራ የመጠቀም ተፈጥሯዊ መብት አላቸው
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c Сағат бұрын
@@MuhamedaminAhmed-hu1tz ማን ከለከላቸው ኤርትራ ጅቡቲ ሶማሊያ ሱዳን ኬንያ ወደባችዉ ክፍት ነው ለኢትዮጵያ ። ነገር ግን ንብረታቸው የአገራቱ ነው ። አይ ባለቤትነቱቱ የኔ ነው ብሎ መደናቆሩ ግን አግባብ አይደለም
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 36 минут бұрын
ኢትዮጵያን የሚያሠጋት ግብፅ ሳትሆን አብይ አሕመድ አሊ ነው ጋዜጠኝነት እንደዚህ ከሆነ ቢቀር ይሻላል
@JohnHaragewoyin
@JohnHaragewoyin 4 сағат бұрын
ምን ያደርጋል ስልጣን ላይ ይዉጡ እንጂ ከግብፅም ጎን እንቆማለን የሚሉ ባንዳዎች እያሉ
@Tekulaw
@Tekulaw 4 сағат бұрын
ልክ እንደ እናንተ ነዋ👈👈👈👈👈👌👌👌👌
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 4 сағат бұрын
አብይ ለስልጣኑ ሲል ከኤርትራ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያውያንን እንደጨፈጨፈው ማለት ነው?😅
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ግብጽን ፈርታም አታውቅም ወደ ፊትም አትፈራም ትሞክር ለሶሰተኛ ግዜ እናሽንፋታለን ይሞክሩ
@ibnyemamibnyemam3182
@ibnyemamibnyemam3182 4 сағат бұрын
አረቦችን እናውቃቸዋለን ፈስ ናቸው ከየመኒ ሁቲ በስተቀር ምንም አያደርጉም ሌሎቹ
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን ይገርመኛል ግብፅ ኤርትራ ሶማሊያ እያሉ ከመክሰስ ለምን ህጻኑ መሪያቹህን አደብ አድርግ አትሉትም። ሶማሊያ መሬት ላይ የገባው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ለዛ ደግም ዋጋ ያስከፍላል
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 Сағат бұрын
የፈሪ ንግግር ነው
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c Сағат бұрын
@@edoardotestore9713 እውነት ብለሀል የከፈትከው ቻናል ግብፅ ግብፅ ሶማሊያ ሶማሊያ ኤርትራ ኤርትራ ፍርሀት ነው
@kefetatube3338
@kefetatube3338 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ቀይ ለባሸ ኮማንዶ ብቻ 600,000 ሺ ወታደር አላት የት ነበራቹሁ የኢትዮጵያ የጦር ብዛት 2.6 million ሲደርሰ
@DinsYeab
@DinsYeab 3 сағат бұрын
Don't tell us what we know, U waste our time,we don't have professional journalists
@yonasfikre694
@yonasfikre694 3 сағат бұрын
Beka Ethiopia eritriya wera asebin mekebel alebat asebin yeshetew ya dikal meles new
@AlemudinJunda
@AlemudinJunda 2 сағат бұрын
Salam ine be bizu mobail anten sabisciraib iye arakut nw
@fnan99633
@fnan99633 2 сағат бұрын
አሰብ ያንተ ከሆነ በአራት አገሮች ቅኝ ተገዝተሃል ማለት ነው።
@zackzack2193
@zackzack2193 Сағат бұрын
ኢትዮዸያ ፍከራ ብቻ ናት
@alushakemal
@alushakemal 2 сағат бұрын
ግብፅ በታሪኳ የመጣ ጠላቷ ሁሉ ቀጥቅጦ አሸንፎ በቅኝ ግዛት ሲገዟት እንጂ ያሸነፈችበት ጦርነት የለም 😂 😂
@yonasfikre694
@yonasfikre694 3 сағат бұрын
Gibs eco shelefetam areb gerzen enilikachewalen
@issu23
@issu23 4 сағат бұрын
Stop talking! Egypt is not threatened Ethiopia! Tultulla!,,
@Befree-d7z
@Befree-d7z 2 сағат бұрын
Joke
@MikeTesfamariam
@MikeTesfamariam 2 сағат бұрын
ያንተ ያልሆነን መመነት ቅዥትብቻ ነው ገና 30 ባታ ትበታተናላህ በሰላማዊመንገድ ሌላ ጥይቄ ነው በመጀመሪያ ይግባኝ የሌለውን የአልጀርስ ውሳኔን ተግባር ላይ መዋል አለበት አለበለዚያ ግን ውስጥህ ያውቀዋል ምንችግር እንዳለ ኢትዮጵያ ውስጥ በጉልበት ኮላቹ ለዚህ ነው እግዚአብሔር ያልሰማችሁ 🇪🇷ዐወት ንሐፋሽ 🇪🇷
@user-cq9bv5tg5w
@user-cq9bv5tg5w 4 сағат бұрын
Ebakaju ind inhun indinet kibir newina indnetajinin enitsbiq ebakaju hagerajin ind emiye ethiopia natina!!!ethiopia anbesa indalhonej Zare yefereresejiw somalia Inkuan lit weren sardar bilalej anbesa siyarej ye zinb mejawoch yihonal indemibalew Zare honenalina ind honen saniqadem iniqidem 🎉🎉🎉🎉🎉
@yemanekiflezghi3105
@yemanekiflezghi3105 3 сағат бұрын
Nonsense narration
@moriya7174
@moriya7174 Сағат бұрын
አባቴ ይሄን የውሸት ተረተረትህን ካልተወከው መቼም ከድህነት አትወጣም። ኤርትራ ማለት እኮ እስራኤል በላት አድብ ካልገዛቹ ኢትዮጲያን እንደ ይጎዝላቪያ እንበታትናታለን።
@GhirmayTesfatsion
@GhirmayTesfatsion 3 сағат бұрын
የ35 ኣመት ብቃት የነበርው ባህር ሃይላቹ በኤርትራ ጭቅላ ባህር ሃይል እንደተደመሰሰ ረሳቹት እንዴ፡? ወይስ ሌላ ትርክት ነው የሚነገራቹ፡ የኢትዮጵያ ወታደሮች የኤትራ መሬት ፍግ የመሆን ልምድ ኣላቹ።ይምጡ ማስተናገድ ደግሞ ባህላችን ነው ፡ኣህያ ከምጫን ኣልፎ,,,,,
@WeldemariamTsegai
@WeldemariamTsegai Сағат бұрын
1. ethio 1000 Amet red sea neberat alk 1953 new uN erit rea federated with ethio. 2. econommy yalat alk demo kemagn ager econommy alak wey
@GhideyAraya
@GhideyAraya 4 сағат бұрын
ኣንተ በታርኽን ተኝተ ያልነበረ ታወራልህ ስለኢንግልዝ ፈረንሳ ኣመርካ ታዋራልህ ኢትዮጵያ ከመቸ ኖው ሃገር የሆንች ኣታውቅም ወይም እየወቅህ ራሽህን ተታልላለህ ኢንጅ ከማንኛው ህዝብ መታለል ኣትችልም ህዝብ ኢትዮጵያ ነቅተዋል ኢትዮጵያ ወደብ ኑራትም ኣያውቅም ንራት ከሆን ከጁቡት ኖው ኢሱም በራስዋ ተዛላልንት ኣጣቹ ኣሁን ጁብትም ሃገር ሁና ሓያላነቹ ኢዛው ናቾው
@bestemusic2480
@bestemusic2480 Сағат бұрын
🤮🤮🤮🤮
@tesgebregziabher4546
@tesgebregziabher4546 4 сағат бұрын
Don't cry ethiopian
@robimassawino
@robimassawino 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን የርሃብ እና የልመና ተምሳሌት ያለ ኣቅማቹህ ስትንጠራሩ ኢትዮጵያን 44 ላይ ገነጣጥለን የሚሳኤል መሞከርያ ነው ምናደርጋቹህ ትንሽ ግዜ ብቻ ጠብቁ
@humesodawit185
@humesodawit185 4 сағат бұрын
You said Ethiopian is poverty who are you what did you have more than Ethiopian peoples ashewa belita
@negagetachew974
@negagetachew974 3 сағат бұрын
ይህ የምትለው ራስህ ለማኝ ድኃ ከኢትዮጵያ በፊት አንተ አናትህ ይበታተናል። የትኛው የአፍሪካ አገር ነው ሐብታም የሆነው ግብጽ፣ሶማልያ ከአሜሪካና አረብ እየተመፀወተላቸው የሚኖሩ ናቸው ኤርትራ እዚህ ቁጥር አትገባም ሕዝባ የሚበላው አጥቶ ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደድባት ናት።
@BiniamDebesay-zb9kv
@BiniamDebesay-zb9kv 3 сағат бұрын
Kkkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂 fe
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 4 сағат бұрын
ኢትዩጵያውያን ሀገራቸውን እንደ ሶሪያ ለማፍረስ የሀገር መከላከያ ላይ ጦርነት ከፈቱ አንድ አመት አለፋቸው ይሄ ለግብፅ ትልቅ ደስታ ነው ኢትዩጵያን ከአራት እንከፋፍላለን ያሉት ህልማቸውን ለማሳካት ህውሀት ጀመረው ፋኖ ተከተለው ኦነግ ሸኔም ተጨማሪ ሀገር አፍራሽ ሆነው እየተዋጉ ነው
@YeshnehMula
@YeshnehMula 4 сағат бұрын
አላሥቀምጥ ቢል እጅ ለሥልጣን አይደለም ፋኖ የሜገጥመው
@Tekulaw
@Tekulaw 4 сағат бұрын
አይዞሽ ሙሔ😂😂😂😂😂😂😂
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 4 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tesgebregziabher4546
@tesgebregziabher4546 4 сағат бұрын
Kikikik ha ha ha kezen
@AlemudinJunda
@AlemudinJunda 2 сағат бұрын
Ke 10 balay mobail wusx laik araku❤❤
@AlemudinJunda
@AlemudinJunda 2 сағат бұрын
Ke 10 balay mobail wusx laik araku❤❤
@AlemudinJunda
@AlemudinJunda 2 сағат бұрын
Ke 10 balay mobail wusx laik araku❤❤
Ethiopia - የፃድቃን ቁጭት (ኤርትራ….!)
9:29
Feta Daily
Рет қаралды 11 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 63 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 51 МЛН
What Should Leaders Learn from History?
28:33
World Governments Summit
Рет қаралды 395 М.
Ethiopia - ኢሳያስ ያላዩት ሚሳየል!
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 69 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 63 МЛН