Ethiopia - የልኡሉ ሚስት በአዲስ አበባ የሙሀመድ ቢንዛይድ እናት በመድናችን ምን እየሰሩ ነው?

  Рет қаралды 84,317

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 183
@user-rl9le4sx6y
@user-rl9le4sx6y 29 күн бұрын
ምን ችግር አልእዉ አላህ ይጨምርላቸእዉ ያአረብ
@woldefantu75
@woldefantu75 29 күн бұрын
በጣም ፅድቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጪውም ለአሰሪውም፣ከሰሙ ሳይሆን ከአገልግሎቱ ነው።
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 26 күн бұрын
የምን ፀድቅ ውድቅ መስላህ ከሆን መኚነት ነው የኢትዮጵያ ዚጋ ለመሆን በር መክፈቻ መንገድ ነው ብንናገር እናልቃለን ትላለች ጣጣ ❤እኛ እንባሌለን እነሱ ስራቸውን ውስጥ ለውስጥ እየሰሩነው እድሜ ይስጣቹህ ብዙ ታያላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 29 күн бұрын
ለምን ተገነባ የምትል ይመስላል ብለመናም ይገንባ ለአገራችን ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 28 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው በጀርባ መሣሪያ እየረዱ ንጹሀን አማሮችን አሥጨረሡ😭😭😭ፍትህ ለአማሮች
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 28 күн бұрын
​@@almasbh6100Deben belu degarege
@meselemergia6003
@meselemergia6003 28 күн бұрын
@@almasbh6100 stupid!
@danieltadele4233
@danieltadele4233 29 күн бұрын
የእዉነት ወንዲም ይህ ነዉ::
@mohemmedoumer2816
@mohemmedoumer2816 29 күн бұрын
ጠቅላዩ ተናግረው ነበር የቢን ዛይድን እናት ለምኜ የህፃናት ሆስፒታል አስገነባለሁ ብሎ ነበር
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@selinaseli6428
@selinaseli6428 28 күн бұрын
​@@gravitymobile755812w2.😮
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 25 күн бұрын
ሼካ ፋጡማ ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጣቸዉ የባለቤታቸዉ የሼህ ዛይድ አልነህያን ራእይ ሰላም ፍቅር አንድነትና ብልፅግና እንጂ ጦርነት አይወዱም ነበር መድሀኒትና ምግብ ግን ለአለም ሁሉ ይለግሱ ነበር ዛሬም ልጆቻቸዉ ያንኑ በጎ ስራ አስቀጥለዋል ሼክ መሐመድ ቢንዛይድ እድሜ ይስጥልን ኢማራት 2ኛ ሀገራችን ናት ተሰደን የተለወጥንበት ክፉ አይንካችሁ ኢማራቶች ፍቅር ናችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤❤
@fuigjj
@fuigjj 29 күн бұрын
እድሜቸዉይርዘም❤
@user-cp6qv3jm6f
@user-cp6qv3jm6f 28 күн бұрын
ዘምረውም ተጠቃሚ መሆን ብልጠት ነው
@AaAA-kh1ob
@AaAA-kh1ob 29 күн бұрын
መንግስታቱ ሀይለማርያም ጨርሶታል ሀበሻ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይላል ነበር ያለው ኢሄው የኛ ትውልድ ደግሞ ካባቱና ካያቱ የወረሠውን ምቀኝነት እያስቀጠለ ነው አረ እንደው ምን ይሻናል ።ጎበዝ አረ ቀልብ ግዛ ወገኔ ይሻለሀል ምድረ ምቀኛ የምቀኛ ዘር ! ምናለ ለአፋቹ እንዃን ፈጣሪ ይባርካቸው ብትል አይከፈልበት።
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 27 күн бұрын
ከሐዲ ብሎናል ጌታችን እኮ ስለዚሕ ምንም አይደቅም ምንም ቢደረግልን የተደረገልንን ትተን ስልልተደረገልን ነው የምናወራው
@YessufDawed
@YessufDawed 29 күн бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن
@abejedaba
@abejedaba 29 күн бұрын
የመልካም ስራን ነቀፌታና ትችት ምን አይነት ክፉ ደዌ ነው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
ምስጋና ቢቀር ምን አለ ዝም ቢሉ
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 29 күн бұрын
በጣም ይገርማሉ ኮሜታቶች እናመሰግናለን ቢሉ ምንችግር አለው
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k 29 күн бұрын
ፈታ በፊት ጥቅም ያለው ነገር ትዘግብ ነበር አሁን የልኡሉ ሚስት ኢትዮጵያ መሆኗና ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ስራ መስራቷ ምኑ ያስገርማል
@habtamumanyazewal7423
@habtamumanyazewal7423 29 күн бұрын
ምታወራው ሌላ ምፅፋት ሌላ ፡፡፡ይሄን ቻናል ወደው ነበር አሁን አሁን ማይጠቅም ማብራሪያ እያበዛቹ ነው
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem 29 күн бұрын
ውዶችየ የመዳም ቅመም ነኝ ሰብስክ አርጉኝ ምንም አይቀንስባችሁምኮ
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 28 күн бұрын
አረብለኢትዪጲያምንሐልካምነገረይገኝባቸዋል❤
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 28 күн бұрын
ለአረብይቸበችብኢትዬጲያዬንአገሪንየሚመልሳ❤
@ephremkebebu4596
@ephremkebebu4596 29 күн бұрын
Please say thank you
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 28 күн бұрын
ለምንሼክትምህርትይባላልወዴትእየወሰደብንነው❤
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 28 күн бұрын
ALHAMDULILAH.
@user-zs3ir8iq1h
@user-zs3ir8iq1h 29 күн бұрын
🎉🎉❤❤
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 29 күн бұрын
Maybe saving land for the future when they finished their oil.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 29 күн бұрын
Beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyalewTefera-vx7bw
@AyalewTefera-vx7bw 29 күн бұрын
ግጭትና ሴራ የመፍጠርና የማስፋፋት ውልደቱ እድገቱ እና ስምሪቱ በአሜሪካና በተከታዮቹ ሲሆን መልካም ስራን ማንኳሰስና ማጣጣልም የነሱው መገለጫ ነው!
@wondiyetadesse1916
@wondiyetadesse1916 29 күн бұрын
Which one this channel
@user-mx8hm4vy8w
@user-mx8hm4vy8w 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hamudseid4461
@hamudseid4461 29 күн бұрын
እናቱ ደሞ ለዝናሽ መሳሪያ ልሰጣት ነዉ የመጣቺዉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 29 күн бұрын
ጡሩነገራ እንደዝንብ አትወዱም ችግራችሁ
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 29 күн бұрын
ይህን አርዳታ መቃወም አይደለም ከዜጋ ከጠላትም አይጠበቅም ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ሲሠራ የምንቃወምና አቃቂር የምናወጣ መስረት ባንችል አንኳን የሚሠሩትን ባናደናቅፍ ጥሩ ነው
@KedrurametoKedrurameto
@KedrurametoKedrurameto 28 күн бұрын
መቼ ነው ያራሳችን ጋዛ ያምውጠው
@jufarutesfaye
@jufarutesfaye 29 күн бұрын
tiru naw Yebalat saw lasira yanasasal
@mtes9437
@mtes9437 28 күн бұрын
በጣም ጥሩ ልህልት ናቸዉ ሼካ ፋጡማ
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 26 күн бұрын
❤ወደፍት የአረብ ሀገራት የሙቀት መጠን እየጨመረ የሰው ልጂ መቅድም ሰለማቅተው የተመኩበት ሀብታቸው እየተሸረሸረ ስንሆን የኢትዮጵያ ተስኤ እዳያልፈቸው ከአሁን ዝምድና. ወዳጂነት እያደረጉ ነው ከሚቀጥሉ 2030 ጀምሮ ነገር ይለወጣል ስለዚህ ከአሁኑ ጥገኚነት እየፈለጉ ነው ለዚህ በተለያየ ባ ታ ዉስጥ ለውስጥ ብዙ ስራ ጀምረዋል አተ. 0:08 በዘር በሀይማኖት ትባላለች እንድ መኖራቺውን እየሰሩ ነው አሁን ከትንሺ ግዜ በሆላ ትላልቅ ተቀውም ይስራሉ ለዛሬ ይብቃን
@abrham426
@abrham426 27 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወዳጅ ናት
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 26 күн бұрын
Melkam sira misikir new
@user-ub5kg4mh4t
@user-ub5kg4mh4t 29 күн бұрын
ዱባይ ቱርክ❤❤❤❤
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 29 күн бұрын
Indiiiii what is ur point guyz mr prime minister already mention the sourse of money where come from ayyyiiiiiiiii
@Hiwot78
@Hiwot78 29 күн бұрын
Nitshan mechfichfiya mesariya yigezaletal
@tamefast1
@tamefast1 29 күн бұрын
የግድ ዜና ሁሉ negative መሆን የለበትም እኮ። ታሳዝናልህ
@user-gi1rb4bu9o
@user-gi1rb4bu9o 29 күн бұрын
Ena men yitabas
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 29 күн бұрын
Melsu mertu meri ye diplomacy wutet new ena mnew mazref new yefelagachihut?
@Abranjenat
@Abranjenat 29 күн бұрын
የሰራው ሌላ የሚዘመርለት ሌላ😅😅
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 29 күн бұрын
ያ አላህ ሀይር አርግልን ሀጋራችንን ሽጦ እንዳይጨርስብን እሄ ካብት ማንግስት
@daadhigd893
@daadhigd893 29 күн бұрын
አራም! አንተን ብሎ አላህን አዋቂ! እፉኝት!
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 29 күн бұрын
ካክፋታቻው አላህ ይጠብቃን እላሂ
@MekonnenTsegaye-rn1gh
@MekonnenTsegaye-rn1gh 29 күн бұрын
ጨለምተኛ መልካም ነገራቸው አይታይህም ስለግል የውጭ ግንኙነታቸዉ ምን አገባህ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 29 күн бұрын
አተ ብቻ ነው ስትዘግብ ያየሁት ፈታ ሚድያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nouiismael2696
@nouiismael2696 28 күн бұрын
ምቀኞች የሼካ ፉጡማ ት/ቤት እንደ ስሙ ሕያው ነው።(ዘለዓ ለማዊ ነው)
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 29 күн бұрын
What is your point?
@abdelaibrahim812
@abdelaibrahim812 29 күн бұрын
Thank you!
@shemsushemsu2456
@shemsushemsu2456 29 күн бұрын
በማን ገንዘብ ተገንብቶ ነው ለዝናሽ የሚዘመረው
@YessufDawed
@YessufDawed 29 күн бұрын
አይንህ አይቅላ የማህበረ ...........አገልጋይ
@fikereminet
@fikereminet 28 күн бұрын
በጣም ነው የምታስጠሉኝ ቀዳዶች
@user-jf9bc8wy4u
@user-jf9bc8wy4u 28 күн бұрын
😅sew behageru yekenal yeker yebeleh yakerbkew egna ga keserut sera gar menem ayegenagnem mekegna
@sabazeru2153
@sabazeru2153 29 күн бұрын
ብርቃነው ያልክው ይሄን ደግም ብርቃቃ ይሉታል ግዜው የጋላ አይደል
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 28 күн бұрын
እምነት ያለው መሪ ቢሁን ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ነገሩ ሌላ ነው ጠርጥር ወንድሜ ፖለቲካው ሌላ ነው አሜርካ ኬንያ ላይ የሙጥኝ ያለችው ጠርጥር ነገሩ ሌላ ነው
@jonieuole2551
@jonieuole2551 29 күн бұрын
yeh ye arbe gerde sewye ethiopan eyawardate new asafari
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 29 күн бұрын
የትምህርት ቤቱ ስም ቅር አይለኝም. ኢትዮጵያ እርዳታ ማግኘቷም ጥሩ ነው ግን ኤመረቶች ከሌላው አረብ የሜለያቸው ንቃተ ሕሌናቸው ነው ሆኖም አዲስ ሐይላቸውና ዘላቂ መሠረት ለመጣል በሚል አፍሪካ ውስጥ ወዳጆችን ለማብዛትና ተጽዕኖ ፈጣሪ አገር ለመሆን በአላቸው የብልጥነት ሐሳብ የብልጥ ብልጥ አስመሳይ አጥማጆች በፍላጐታቸው ገብተው አሞሌ እያሳዩ እየተጠቀሙባቸው ነው. አብይ የራሱ አስመሳይነት ልክ ሁላችንን አታሎን እንደነበረ መስማት የሚፈልጉትን በመንገርና ቀድሞ የነበሩ የኢትዮጵያን መሪዎች የሠሩትን ጥሩ ስም በመጠቀም እስኪነቁበት ድረስ መሰሳታቸው አይደንቀኝም. እንደገናም ተመክሮ ስለሌላቸውና አዲስ ሐይል በመካከለኛው ምስራቅ መሆናና ወርቅ ብዙ ሰው የአታልላል. እነሱ ስህተት እንደሰሩ እንኳ የገባቸው አይመስለኝም ምክንያቱም ከአላቸው የነዳጅ ሐብት የበለጠና ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ሰራን ብለው በብልጠታቸው ተደሳች እና የሚመኩ ስለአደረጋቸው ለራሳቸው ዛሬ አይጉደል እንጅ ግድ የላቸውም. አፍሪካ ተለውጣ የምትበቀል አይመስላቸውም. አጉል ብልጥ ስለሆኑ የአብይ ቋንቋ ይገባቸዋል. ከአውሮጳ አገሮች ለምሳሌ ከፈረንሳይ ገና አልተማሩም ግን ቀጣዩ የኤመረት ትውልድ የሰሩት አጉል ብልጠት ሲጐዳቸው ነው ሁሉ የሚገባው. አፍሪካን የሚንቁ ምነው የእኛ አባቶች በአላደረጉት ኖሮ ብለው መፀፀታቸው አይቀሬ ነው.
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 28 күн бұрын
እስቲ UAR ከኢትዮጵያ ምን እንደምትፈልግ ግልዐጽ አርገህ ንገረን ነው ወይስ ቅኝ ልትገዛን ነው ብለህ አስበሀል?
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 28 күн бұрын
@@DerejeTadesse-hx6co ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው. የዚያን ያህል አጉል ብልጥ አይደሉም. አውሮጳውያን እናኳ በዚያ ኋላ ቀር ጊዜ የአልገዟትን ኢትዮጵያ አይሞክሯትም. ቂል አይደሉም ግና በጥቅም የታወሩ አጉል ብልጥናቸው. ኢትዮጵያን የፈለጓት አፍሪካውያን የአምኗታልና አስታከው ለሚያደርጉት እጅ ማስገቢያና የአብይ ቅቤነት የሚሰጠው የሚከፍተው ጨዋታ ለምሳሌ ቀድሞ የተጫወተው ሚና ለማስታረቅ ፖዚቲቭ ሮል ነበረ. ሱዳኖች አምነውት ነበረ ያ የሱዳንን ወርቅ ክምችት ለማግኘት ኤመረት ተጠቅማበታለች. እጇን ከአስገባች በኋላ የተፋላሚዎች ፍላጐት ለማሸነፍ ስለሆነ ተፋላሚው ላለመሸነፍና ቢቻል ለማሸነፍ ስለሜፈልግ በመዳፏ አስገብታቸዋለች. ለሙን አልፋሽጋ የሚሉትን መሬትም ለማግኘት ቋምጠዋል. አብይ አማራን አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ማስገባት ስለሚፈልግ የእነሱ ጐን ከአሸነፈ ሁለቱም እንደ ውለታ ይሰጧታል. አሻጥረኛው አብይ ለአማራ ቦንብ ቀብሮ እንደሚያልፍ አልጠራጠርም. እነሱም ደስታውን አይችሉትም. ለአማራ ጠላት ለማብዛት አይመለስም. አፍሪካ ላይ የነበረንን ጥሩ ስም አጥፍቶ ለፈለገው ገንዘብ እንዲሰጡትና ስልጣኑ ላይ ለመቆየት ጊዜ መግዣ ያ ማለት አዲስ አበባ የአደረገውን ለአዬ ብዙ ገለፃ አያስፈልግም. ተላላውን ሕዝብ እንደተጠቀመ ሁሉ ዓላማውን ለማሳካት ትህነግ የፈለገውን ለመስጠትና ለአማራ ቋሚ ጠላት ከማመቻቸት ፍጹም አይመለስም. ሶማሊላንድ የጀመረውም የጨዋታው አካል ነው. አደገኛ መሪ ተብዮ የኢትዮጵያ አደገኛ ጠላት ከአብይ የበለጠ የላትም.
@teddy6326
@teddy6326 29 күн бұрын
Sele fano awera selchen yelale zana
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 29 күн бұрын
Tadya, ye’arrib ashker man new? Werrada.
@ethiopia3936
@ethiopia3936 29 күн бұрын
የመንግስት ሚዲያዎች ግን 15ሚሊዮን ዶላር የጨረሰ የሼይካ ፋጢማ ፕሮጀግትን ክሬዲት አልሰጡም
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 29 күн бұрын
Semun geteru its the habit of Ethiopian government mekad kehadiwoch egziabher eyekedachu naw Ethiopian kehadi ager God doesn't sleep.
@AaBy388
@AaBy388 29 күн бұрын
ምዕራባውያን ቢሆኑ ዜና ትሰራለህ ወይ?
@user-gb4zf7dj6n
@user-gb4zf7dj6n 29 күн бұрын
ምን ይጠበስ
@fozia1239
@fozia1239 25 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የተከበረችና የምትፈራ አገር የአረብ መጨፈሪያ ትሁን ያሳዝናል ምላሹን በዙፋኑ ያለዉ አምላክ ይፍረድ ።
@addisuribbiso5988
@addisuribbiso5988 29 күн бұрын
እኚህ በጎ አድራጊ እናት ለዐይነ ስውራን ዜጎቻችን "አዳሪ ት/ቤት አሰሩ " ተብሎ በአደባባይተነግሮ ሲያበቃ "ስንት ጊዜ ጉልበትና ሃብት አጥፍተን ባደረግነው ጥናት ት/ቤቱን ማን እንዳሰራ ደረስንብት" አላችሁ:: በዚያም አላበቃችሁም:: "ምስጋና ይድረሳቸው እየተባለ ይገኛል" አላችሁ:: ፈታዎች ለመሆኑ በት/ቤቱ መሰራ እናንተስ ደስ ተሰኛችሁ? ወይስ መርዶ ካልሆነ ስለኢትዮጵያ መልካም ነገር መዘገብ አይዋጥላችሁም?
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 28 күн бұрын
ይህን ሚድያ ከሌሎች በተለየ ገለልተኛ ነው ብዬ እከታተለዋለሁ አሁን እዚህኛው ዘገባ ላይ ወርዶብኛል ያስተካክላል ብዬ አስባለሁ
@ImranAbdurhaman
@ImranAbdurhaman 28 күн бұрын
Men agebak lemang xenbatam fano anten maser nbr
@muktarhasen-vd5xr
@muktarhasen-vd5xr 29 күн бұрын
so bagonate mena chegare halaw hager kamazeraf hager magenibat
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 18 күн бұрын
Sandstorm to Paradise .
@tsegayedemissie1831
@tsegayedemissie1831 27 күн бұрын
በመንገባቱ ለምን ትበሳጫለህ? የተሰራው ለእኛ አይደለም ወይ?
@user-fo5lf9bj6y
@user-fo5lf9bj6y 29 күн бұрын
Fetewe meleTe ushe zerenhye ushete ewertew aderewu fexerewu serehene yesxehewe
@user-kh6ht3kh8g
@user-kh6ht3kh8g 29 күн бұрын
History stop
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 29 күн бұрын
ሴትዬዋ ወደ አዲስአበባ የመጣችው ሹገር ቦይ ፍለጋ ነው
@Tekulaw
@Tekulaw 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 29 күн бұрын
That is the mission of Abie. he dosent care about his country and citezens. so weak up those who still on sleep.
@binizeg8142
@binizeg8142 29 күн бұрын
They looking after their 3 billion dollars investment!
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 29 күн бұрын
ኢሺ እባኪህ ላለማመሰገን ላልመድንቅ ሱዲን ሀሄድኪ ከአረብው ጋ ሲንግባባ ሊወሩንነው ኢሲሊምናን ሊሲፋፋውነው ይላልው ከምዕራባዋይ ስንግባባ ብልግን ሊሰፋፋብንነው ይላልው ታዳ ምንይሻላችሁላ እንድዝንብ ጡሩው ነገር አትውድምእንድ
@BerhanuNigussie
@BerhanuNigussie 29 күн бұрын
Ashkabchi hunen enqer
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
በተግባር እየታየ ምን ማሽቃበጥ ነው
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 29 күн бұрын
ልማት ያለ ሰላም የተሰራው በጦርነት ወደመኮ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 28 күн бұрын
ምን የሱዳን ጣርነት ለእኛ ነበር የደገሱት እግዚአብሔር በቸርነቱ ቀየር እንጀ የእነሱ ገንዘብስ በአፍንጫ ይወጣ
@opto695
@opto695 29 күн бұрын
segexe ... were. yale mkniyat
@elfeneshselomon7090
@elfeneshselomon7090 29 күн бұрын
ሁሊ አገርሕን አጠቅም
@saved1580
@saved1580 28 күн бұрын
ኢሳይያስ 60 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ፥ አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና ፀሐይ በቀን ብርሃን አይሆንልሽም፥ የጨረቃም ብርሃን በሌሊት አያበራልሽም። ²⁰ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናልና፥ የልቅሶሽም ወራት ታልቃለችና ፀሐይሽ ከዚያ በኋላ አትጠልቅም ጨረቃሽም አይቋረጥም። ²¹ ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ እኔም እከብር ዘንድ የአታክልቴን ቡቃያ፥ የእጄ ሥራ የምትሆን ምድሪቱንም ለዘላለም ይወርሳሉ።
@WegayehuKebede-np6su
@WegayehuKebede-np6su 29 күн бұрын
😅
@emayeyene2700
@emayeyene2700 29 күн бұрын
ያልገባኝ ነገር እቺ በጨለማ የተረገጠ ካካ የምትመስለው አዳነች ሳታውቀው ሰው ሆነች እንዴ ???? የሰው ቀሚስ ለብሳ የምትወዛወዝ
@Tekulaw
@Tekulaw 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂degemo aremameduwa 🤪🤪🤪🤪🤪🤪abet eger 😀😀😀😀😀😀
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 29 күн бұрын
እመዋ ግፍ 😂😂😂
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 28 күн бұрын
Aye komata Komeche Buda yebuda zere ignorants metetega depetera zere 🤪🤪🤪
@Tekulaw
@Tekulaw 28 күн бұрын
@@demekechgonfa-is2yi ye emeseshi gematu yikerefale gematam gala degemo yabateshi seme Genfo new 😀😀😀😀😀ayi ebeto
@user-gf1ys2ue9t
@user-gf1ys2ue9t 27 күн бұрын
ወደድክም ጠላሕም አረርክም በገንክም አዳነች አየመራችሕ ነው ምን ታመጣለሕ መተተኛ ቡዳአፋችው አይሞት
@muridyajib8584
@muridyajib8584 29 күн бұрын
አይነ ስውርይስጥህና ይማርበት ደሞ በዚህ ይቀናል? ኧረ እናንተስ በቅናት ታውራችኋል ምንኛ ሞራሉ የዘቀጠ አንባብያን እያዳመጥን ነው ? መልካም ሰሪ ነቅፋችሁ የት ትደርሳላችሁ?
@binyam3098
@binyam3098 28 күн бұрын
ጀርባው ሲጠና 😂😂😂😂 ስያሜው ማን እንዳሰራው ይነግርህ የለ
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 29 күн бұрын
የሰው፣ዘር፣ጨፍጫፊና፣አስጨፍጫፊ፣ቡድን፣፣👹
@hallelujah9090
@hallelujah9090 29 күн бұрын
ንጉሶቹ ምንም ሳይሰሩ ነው ዝናሽ ግን በተግባር ሰርታ አሳይታለች።ይሄ አህያ ህዝብ ማመስገን አያውቅበትም እንጂ
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 29 күн бұрын
ከጀርባው የሆነ ነገር አለ የሀረብ ደግነት በአፍንጫዬ ይምጣ
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 28 күн бұрын
ሀቅ ይዉጣልህ
@dawitadmasuneguse9976
@dawitadmasuneguse9976 26 күн бұрын
ሼካ ፋጡማ እናት ናቸው
@user-ci1nr6io8q
@user-ci1nr6io8q 27 күн бұрын
ማስተካከያ የዱባይ መንግስት ሳይሆን የ UAE መንግስት ነው የሚባለው ።
@user-kh6ht3kh8g
@user-kh6ht3kh8g 29 күн бұрын
What is you problem stop history?
@mayhussene4309
@mayhussene4309 29 күн бұрын
Antwera borkam
@boutiquedelorient1722
@boutiquedelorient1722 29 күн бұрын
ኤምርት አግዚአብሔር ይፍርዳል አብይ አንድ ክን ይስርህን ታኝልታግይንልህ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 29 күн бұрын
New owner of Ethiopia is UAE 🇦🇪
@user-hj7er9zq2g
@user-hj7er9zq2g 28 күн бұрын
ሟምን አገባሕ
@samiras2322
@samiras2322 29 күн бұрын
አረብ ወሮናል ማለት ነው አገራችን ለአረብ ተሽጦ አልቋል
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
እሰይ ደግ አደረገ ምን ይወርሻል እርዳታ በሰጡ
@rukiya6481
@rukiya6481 29 күн бұрын
😂😂😂
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 29 күн бұрын
kkkkk ሙቱ በቅናታችሁ በቅባቃ ሁላ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 29 күн бұрын
ያለህን ሰጠትህ ያላልህ ተቀበል ዝምድና ወድጂነት ፈጠራ ሰውች የተፈጠረነው ተገባባትን እና ተከባባራን እንድኖሩነበር ብጭንቅሺም በበጉ ተመለከችው
@YAOMSAN
@YAOMSAN 29 күн бұрын
*ዝማሬው ትኩረት ስቦ ነበር* ለንጉሱ ነበር ድሮ አብይ አስጀመረ ዜና መሆኑ ነው ምንድነው
@abdimuhammed2591
@abdimuhammed2591 28 күн бұрын
አሉታዊ አርገክ የማውራት ሱስ አለብክ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 29 күн бұрын
Abye is egnorant he Always weponize to. Any one who gave him materials or Money Abye is not Dignified person if We are quite he can Sell the whole country.
@tajuredi5146
@tajuredi5146 29 күн бұрын
የጴንጤ መፈንጫና ማስፋፍያ ሊያረጉት ነው አይ ኢትዮጵያ ግድብ ብዙ ነው
@user-zr3hv8es6s
@user-zr3hv8es6s 29 күн бұрын
😡😡😡🤐🤐🤐
@baynesagn3665
@baynesagn3665 29 күн бұрын
የዜና አዘጋገቡ በጣም የሚገርም ነው ሀብቱ በማንም ይምጣ ያመጣውና የሰጠው አካለ መመስገን ሲገባ አሽሙር ዘገባ ትክክል አይደለም ጉዳዩን በገደምዳሜ ከሱዳን ጋር ለማገናኘት የተሞከረበት መንገድ ለኢትዮጵያ ህዝብና ማየት ለተሳናቸው ዜጎች በማሰብ አይደለም እስኪ ቅንነት ይልመድባችሁ????
@jimihune9650
@jimihune9650 29 күн бұрын
ኢማሬት የገባችበት አገር ምን እንደምትመስል ማወቅ የሚፈልግ የመንና ሱዳንን ይመልከት.
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 28 күн бұрын
የተባበሩት አረብ በጣምም እናመሠግናለ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አወድለትም እከካም ።
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 7 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 93 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 128 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 7 МЛН